ልብ የሚነካው የማዕረግ ተመራቂው መልዕክት! እኔን ለማስተማር እናቴ ህይወቷን ሰታለች ! @shegerinfo Ethiopia| Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • ልብ የሚነካው የማዕረግ ተመራቂው መልዕክት!
    የዊ ኬርን የ ቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት ሲፈልጉ በቀላሉ 9394 ላይ ይደውሉ
    በ ዊ ኬር የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት
    የሀኪም ምክር
    አጠቃላይ የነርሲንግ አገልግሎት
    የ ፊዚዮ ቴራፒ አገልግሎት
    የስነ ልቦና ህክምና
    የወላድ እናቶች እና የጨቅላ ህፃናት እንክብካቤ
    እንዲሁም የህክምና ቁሳቁስ ኪራይን ያገኛሉ።
    የዊ ኬርን የ ቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት ሲፈልጉ በቀላሉ 9394 ላይ ይደውሉ
    Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 178

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 17 dny +37

    እምዬ በዚህ ክፉ ትውልድ እናቱን የሚያመሰግን ልጅ ተገኘ❤❤❤🎉🎉

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 17 dny +35

    ለዛው ባልተመቻቸ ሁኔታ ለፍታ ጥራ ለዚህ ያደረሰች እናት ትልቅ ክብር ይገባታል ከዚህ በላይ ደስታስ ለእናት ምናለ እናቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድሎት ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ቀሪ ህልም ሁሉ ይሳካልህ።

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 17 dny +37

    ለተመረቃችሑ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሑ ክብር ለእናቶች በሙሉ🙏

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl Před 17 dny +27

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን የእናቱን ምኞት በቶሎ ለማሳካት ወገን እንረባረብ ይህችን ድንቅ እናት እናስደንቃት።

    • @MiskaMaganda
      @MiskaMaganda Před 17 dny

      አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን 🤲🤲🤲

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 17 dny +22

    እንኳን ደሰሰሰሰ አለህ በሰመአብ ኤፍቢላይ አንበቤው በጣም ልብ ይነካል አምላከ እሰራኤል የእናትክን ጤና እድሜ ይሰጥልህ❤❤❤❤🎉

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Před 17 dny +28

    እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ እናትህን ለማሰደሰት ያብቃህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 13 dny

      አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ አብይ ውሃውን በየመንገዱ እያስደነሰ እየቀለደበት ነው ተራ ባላሀብት መስራት የሚችለውን እነሱ ህዝብን ማታለያ ለፖለቲካ ፍጆታ ማደንዘዠ እየተጠቀሙበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ ለዛውም ቤተመንግስቱ አካባቢ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኢትዮዺያ እኮ 120ሚሌን ህዝብ ነው አማራ ደቡብ ኦሮሞ ትግሬ ወጣቱ በጦርነት ሌላው በራሀብ እያለቀ ነው ህዝቡ እየተፈናቀለ እየታሰረ እየታገተ ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ ነው እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ተከፋይ የብልፅግና ካድሬዉች አይናቹን ጨፍኑ እናሞኟቹ እያሉን ነው ፍት በነዚ ለተናቀው 120 ሚሌን ህዝባችን 😅😅😮

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 17 dny +11

    የብዙቻችን እናቶች ብዙ መሰዋት አረገው ነው ያሳደጉን ❤❤❤❤😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 17 dny +12

    እንኳን ደሰ አለህ ለተከበረችው እናትህ ቤተሰቦችህም እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @TigistGebeyehu-gz5nq
    @TigistGebeyehu-gz5nq Před 17 dny +11

    እናት ህን እድሜ ጤና ይስጥልህ አንተም ይቅናህመልካሙን ሁሉ ይግጠምህ❤

  • @Nurobegeter
    @Nurobegeter Před 17 dny +6

    አተም እናትህም እኳን ደሥ አላችሁ ኢንሻአላህ ቪዶው 24ሠአት ሳይሞላው እድለኛ የሆነሠው ይቀጥርህ

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x Před 16 dny +7

    ክብር ለሁሉም እናቶች፣ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እናትህን እግዚአብሔር ይማርልህ፣ ቸ ሩ መድሃኒአለም ሀሳባችሁንም ያሳካላችሁ🙏🏼

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 16 dny

      እውነት እንካን ደሰ ያለክ ወንድሜ❤❤❤ እናትክንም እግዛብሄር ይማርልክ እድሜና ጤና ይሰጥልክና ለማሰደሰት ያብቃክ የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም❤❤❤❤

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před 16 dny +5

    እግዚአብሔር መጨረሻውን አድርጎልህ ያሳየን ደግሞም ይሆንልሀል አንተ የጀግኖች ጀግና ነህ። እንዃን ደሰ ያለህ🙏

  • @romanmoti6022
    @romanmoti6022 Před 16 dny +2

    መስዬ እቺን ጀግና እናት ጀግና የወለደች አቅርቢልን እባክሽ መስዬ

  • @zabshworkalemayhu8227
    @zabshworkalemayhu8227 Před 17 dny +7

    እንኳን ደስ ያለህ እናትህን እግዚአብሄር ይማርልህ ደስታህን ለማየት ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልልህ

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 Před 17 dny +8

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላም ብያለሁ ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ አላህ ከምትፈልገው ምኞትህን ያሳካልክ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን አሚን የአረብ

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Před 17 dny +5

    ከእናትም የኢትዮጵያ እናቶች ብዙ የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ እያለፉ ልጆችቸውን ያሳድጋሉ ያስተምራሉ ይገርማሉ። ዋጋቸውን እግዚአብሔር ይደግፋቸው ልብ ይነካሉ።

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 16 dny +3

    ለተመራቂዎች በሙሉ እንዲሁም ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እናትህ ለፍታ አስተምራህ ለዚህ ክብር ያበቃችው ክብር ለእናትህ ይሁን በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 17 dny +8

    እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ🙏🏾 እናትህንም እግዚአብሔር ይማርልህ🙏🏾

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Před 17 dny +6

    እንኩዋን ደስ ያለሕ ለናትሕም ምሕረቱን ይላክላቸው በርታ ሑሉም ሐላፊ መሖኑን አስበሕ እናትሕንም ለመርዳት አምላከ ቅዱሣን ይርዳሕ ወንድሜ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 14 dny

    የአለም እናቶች ክብር የይገባቸዋል ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ የእናትህ ድካም ውጤቱ ጡሩ ደረጃ ደርሳሃል🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Emama-gp7wp
    @Emama-gp7wp Před 17 dny +7

    እኳን ደሥ አለሕ እናትሕን ያቆይልሕ 🎉።

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 Před 17 dny +5

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ መስዬ ግን እናቱ በህመም ላይ ካሉ እንዲታከሙ የሚያደርግ ልበ ቀና ሰው ቢደርስላቸው

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 Před 16 dny +2

    እንኳንም ደስ አለክ ተቸግረው ላስተማሩን እናቶቺና አባቶቺ ክብር ይገባቸዋል

  • @user-hv1bt2qx9u
    @user-hv1bt2qx9u Před 16 dny +2

    ስለ እምየ ውለታ ተወርቶ አያልቅም አላህ ይሁነን እናቶቻችንን በያሉበት አላህይጠብቅልን ወልጀም አየሁት እናትነት በጣም ከባድ ነው

  • @bipbip941
    @bipbip941 Před 14 dny +1

    ውላሂ ልቤ ነው የተነካው😢 እሄ እኳን አይሳካም ባሉት ሰወች በቅርብ ሁሉም ይቀየራል አብሽሩ እናት እና ልጂ❤መሲ ግን አደራ ሀሳቡ ሲሳካ ደስታውን እጠብቃለን እድታሳውቂን

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f Před 17 dny +2

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እናትህ ፈጣሪይ ይማራት ጤናዋን ይስጣት ክብር ይገባታል እኛም እናመስግናታለን ክብር ለእናቶች ይሁን❤❤❤

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 Před 17 dny +5

    እንኳን ደስ ያለህ እናትህም እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před 17 dny +3

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 Před 16 dny +2

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ እናታችን አምላክ እድሜ እና ጤና ያድሎት 🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @Tigist22
    @Tigist22 Před 17 dny +2

    እንኳን ደስ ያለህ እመ ብርሀን ለናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ህልምህን እግዚአብሔር ያሳካልህ ጠላቶችህን ደግሞ አገት ለማስደፋት ያብቃህ እግዚአብሔር ያመነ መቸም እንደማይወድቅ አሳያቸው እናትህን

  • @YeshiAsfaw-p4y
    @YeshiAsfaw-p4y Před 16 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ እናትህን እንኳን አቆየልህ አሁንም አንተ አቅም አግኝተህ የልብህ እስከሚደርስልህ ያቆይልህ የእናትን ልፋት ተረድተህ ምስጋና ማቅረብህ በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ በዕድሜ በጤና ያቆይህ

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 17 dny +2

    እንክዋን ደስ አለህ ለጀግናዋ እናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ እመቤቴ ያልታሰበ እንጀራ ትስጥህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 16 dny +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማቺን፡በማረግ፡መመረቅ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ለሚስኪኑ፡እናቱ፡እንዲደርስ፡ስራም፡በአስቾካይ፡ቅጠሩት፡ብዙ፡የተማሩ፡የበቁትናቸው፡በአሁን፡ጊዜ፡በትካዜ ስራ በመጣት፡የሚኖሩት፡ፈጣሪ፡ለተማሩት፡ዘመናቸው፡እድሜያቸው፡በትምህርት፡ያለፉትን፡ይርዳልን

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 14 dny

    እናት ገበና ሸፋኝዋ እምዬ እንኳን ደስ አለሽ ቸሩ እግዚአብሔር የልጅሽን ፍሬ የልጅሽን ደስታ ያሳይሽ እንኳን ደስ አለሽ እምዬ እንኳን ደስ አለህ ናፈራዬ የኔ ጀግና

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 17 dny +3

    እኳን ደስ አላህ አተም ጠክርህ ሰረተህ የናትህን ውለታ የምትመልስ አላህ ያድርግህ

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube2497 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ እንኳን ፡ ረድቶህ ፡ ለዚህ ፡ ማረግ ፡ አበቃህ። ይህንን ፡ ያደረገ ፡ ፈጣሪ ፡ ፡ ምንም ፡ የሚሳነው ፡ ነገር ፡ የለምና ፡ እናትህን ፡ ምሮልህ ፡ ልቧ ፡ ያሰበውን ፡ ትሞላላት ፡ ዘንድ ፡ የመድሀኒያለም ፡ ፍቃድ ፡ ይሁን ፡ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ።

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Před 17 dny +6

    እንኳን ደስ አለህ እናትህን ለመርዳት ለማስደት እግዚአብሔር ይርዳህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤❤ እኔ እናት ነኝ ይገባኛል እኔ ልጆቼ እንጄራ ጋግሬ ነው ያስተማርኳቸው እሱ ሲናገር የተደላለቀ ስማት ተሰማኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Před 16 dny

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜችን የእናቱን ምኞት በቶሎ ለማሳካት🎉🎉

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před 17 dny +2

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ። ለእናትህም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ።

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 4 dny

    ወድማችን እካን ደስ አለ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Před 14 dny

    እንዃን ደስ አለህ 🎉🎉🎉ሐላፊነቱን እንዲወጣና እናቱን ሳትሞትበት እንዲደርስላት ተባብራቹህ ስራ አስገቡት ሐብታሞች እባካቹህ እርዱት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 17 dny +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስስስ አለክ ወንድማችን ለእናትክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ እምዬ ሁሌም ለዘላለም ትኑር ❤

  • @selamsileshi6733
    @selamsileshi6733 Před 13 dny

    እንኳን ደሥ አለህ እናትህን የአለም ጀግና ብዬልሃለው እግዚአብሄር ይርዳችሁ እሜቤቴ ትማርልህ

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Před 17 dny +2

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ። ወንድሜ።

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Před 16 dny

    እውነት እውነት ጥሩ ነገር መስማት ናፍቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለናትህ ለሀገር ትእተርፋአለህ እናቴ እንኳን ደስ አሎት እኔ የኝአ እናቶች እኝአ ስንደርስ እነሱ አለመኖራቸው ወይኝም የኝአን ውጤት አለማየታቸው ግን ትልቁ ነገር እሳቸዕው በሂወት እያሉ እንኳን አኮራሀቸው ❤❤❤❤❤

  • @sarashewangizaw9120
    @sarashewangizaw9120 Před 17 dny +1

    የኒጌታ እንኳን እ/ር እረዳህ የደሀ አምላክ❤️❤️❤️

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 4 dny

    እናት ለልጇ ብዙ መሰዋት ትከፍላለች ግን የእኚ እናት ይለያል አይዞክ ለናትክም የምኞቷን ታሳካለክ ትልቅ ደረጃም ደርሰክ እናያለን መሲ አካውቱን ቢያስቀምጥ ተባብረን ብነሰራላቸው ቤቱን ደስ ይለን ነበር ብዙ ደጋግ ኢትዮጽያውያን አሉ

  • @hdhdhwhehhehs5302
    @hdhdhwhehhehs5302 Před 14 dny

    የኔ ጀግና አኮራሀት እናትህም እድሜ ጤና ይስጥህ አይዞህ ቤቱንም ትሰራለታለህ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns Před 17 dny +2

    እንኳን ደሰ አለህ እናትህን ፈጣሪ ይማርልህ❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 17 dny +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ለእናትህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስትልህ

  • @alhamdollah7102
    @alhamdollah7102 Před 17 dny +1

    አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ አተም ጡሩ ደረጃ ሁነህ እድትጦራቸው ምኞታቸውንም እድታሳካላችው አላህ ይገዝህ ወድም 👍👍👍👍👍👍👍

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም ደስ አለህ እናት እኮ ትለያለች ክብር ለእናቶቻችን የሰው ልጅ እንደዚህ ተምሮ ሲመረቅ ሳይ እጅግ በጣም ነው ደስ እሚለኝ በእርግጠኝነት ከዝች ደሳሳ ጎጆ እግዚአብሔር ያወጣሀል እናትህንም ፈጣሪ ጤናቸውን ይመልስላቸው ❤❤❤❤

  • @nmha4141
    @nmha4141 Před 4 dny

    ዉድሜ እካን ደስ አለህ ለናትህም አረጅም እድሜ ይስጥልህ ከጤናጋር መስዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 17 dny +3

    መሲዬ እንካን ደህና መጣሽ

  • @ayenewwude3329
    @ayenewwude3329 Před 17 dny +2

    Congratulations brother good bless our mother

  • @user-sw7bl6rf2w
    @user-sw7bl6rf2w Před 8 dny

    እኳን ደሥ አለህ ፈጣሪ ለእናትህ እድሜ እና ጤና ይሥጥልህ እናትህን ለማሥደሠት ፈጣሪ ያብቃህ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před 17 dny +1

    እንኳን ደስ አለህ የእናቱ ልጅ ጀግና

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Před 13 dny

    ወድሜ እኳን ደስያለክ ወድሜ ለሁላችውም ተመራቃዎች❤❤

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t Před 17 dny +1

    የእኛም እናት በእንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ ነበር ያለ አባት ያሳደገችን እውን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አድገን አሳረፍናት

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 17 dny +2

    Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 💐 🥳 your mom too

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 Před 16 dny

    እንኳን ለእዚህ ቀን አደረሰህ እናትህን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልህ አላህ ምኞትህን በቅርብ ቀን ይሰካልህ❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 16 dny

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እናትህንም እግዚአብሔር ያቆይልህ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 17 dny

    እንኳን ደስስስአላችሁ እናት እና ልጅ እግዝአብሔር ይመስገን ፍፃሜህ ይመር

  • @DemekechDamtew-rl3on
    @DemekechDamtew-rl3on Před 16 dny

    እንኳን ደስ አለህ ። መቼም ለወገነ ደራሽ ወገን ነውና የምታዩት ቤት የሚያሳዝን ነው።ከክረምቱ ጭንቀት እንዲወጡ ርዳታ ቢደረግላቸው።

  • @usahandsoffethiopia8486

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጂነሶች በእንድዝህ አይነት ደሳሳ ጎጆ ያድጉ የሚስኪን ልጆች ብቻ ናቸው

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 16 dny +1

    Proud of Bro. ❤

  • @aboneshdebela7391
    @aboneshdebela7391 Před 15 dny

    እውነት ነውሁሉም ያልፋል እውነት ነው ለእናት ሁሉ ይገባታል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያሰብከውን የሚሰጥ አባት ነው ሁሉም ይሳካል🎓🎓🎓

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 Před 17 dny

    ናፍሬዬ የኔ ጀግና እንኳን ደስ አለክ ሁሉንም ታሳካዋለክ አመንፈጣሪ ያሳክልህም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf Před 17 dny +1

    እንካንደሰ አለህ በመመረቅ አናትህን እግዚአብሔርይጠብቅል አድሜጤናደርቦይስጥ አምላከ የጎደለዉን ይሙላ

  • @bipbip941
    @bipbip941 Před 14 dny

    እንኳን ደስ አለህ ውድሜ እናትህንም አላህ ይማርልህ ሁሉም ያልፋል እችም ደሳሳ ጎዶ ትቀየራለች አይዞህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካል እሄ እኳን አይሳካም ላሉህ ሁሉ ታሳያቸዋለህ እሽ ወድሜ ❤መሲየ እባክሽ እደምንም ብለሽ ስራ አፈላልጊለት እባክሽ😢

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Před 16 dny

    ጀግና እናት ናቸው አንተም እንኳን ደሰአለህ

  • @samuelkumbi1718
    @samuelkumbi1718 Před 16 dny

    አግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አናት አንተም አንኩአን ደስ አልህ መጭ ው ዘመን የተሳካ አና ሐ ስብህን ይኤ ምታሳካበተ የሁንልህ በርታ አዝህ ya በቃህ አምላክ ሁሉንም ያሳካልህ

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 Před 16 dny

    Congratulations🎊🎉🎊🥳🎉🎊🥳 . God bless your mother! Long life and good health for her💝🙏🏽🙏🏽💝 I wish you all the best💝🙏🏽🙏🏽💝

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 Před 16 dny

    ጀግናወጣትነው ብዙሰውሲኖርእንጂስታጣማንምአይፈልግክም ግንጥረትወደስኬትሲሄድሁሉምአንተንይፈልጋሉበርታሁሉምያልፋል

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 17 dny +1

    እናትህን አደራ ...❤❤❤❤

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 14 dny

    እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ሃሳብህን ያሳካልህ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 16 dny

    Congratulations our brother I wishing you all the best

  • @asemu1459
    @asemu1459 Před 16 dny

    Congratulations happy for you and your wonderful mother 🙏🎊🎉

  • @familychannel7775
    @familychannel7775 Před 17 dny +3

    Congratulations 🎉

  • @selambeyene5829
    @selambeyene5829 Před 17 dny

    እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 Před 14 dny

    እንኳን ደስ አለህ እማማዬ ያልፋል አይዞሽ ልጅሽ ደርሶልሻል

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 Před 17 dny

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን

  • @yeabkalfekadu1217
    @yeabkalfekadu1217 Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏 እንኳን ደሰ አለህ

  • @SHOW-rm9xr
    @SHOW-rm9xr Před 17 dny +1

    ❤❤❤❤እፍፍፍ እንኳን ደስ አለህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል

  • @user-ui2cp8ee5e
    @user-ui2cp8ee5e Před 17 dny

    እንኳን ደስ አለክ የተመኘከውን ያሳካልክ

  • @peacejusticeforall6806

    Congratulations to you Nafra.
    If he is interested in teaching I think Alemaya university should employ him as a lecturer, Alemaya need to keep genius students as Nafra👍

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Před 13 dny

    መስዬ።።።።የኔውድ ስወድሽ ❤❤❤ፈጣሪ እኳን ደሳለው ❤❤

  • @maryamAhmad-cb7fq
    @maryamAhmad-cb7fq Před 17 dny

    ለእናታችን፣እድሜናጤና፣እመኛለሁ፣ጀግና

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Před 17 dny

    እንኳን ደስ ያለህ ያሰብከው ተሳካልህ እናትህም እንኳን ደሰ ያላት🎉🎉🎉

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před 17 dny

    Mekera ende tila yalfal enkuan lezi kibir abekah Yene wendim enatihin tuare kebare yadirgih rejim edime ketena gar temegnehulachihi🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 Před 15 dny

    እንኳን ደስ አለሕ ለናትሕ እድሜና ጤና ይስጥልሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 16 dny

    እንካን ደስ አለህ እናትህንም ጤናዋን ይመልሰልህ

  • @nura861
    @nura861 Před 14 dny

    አላህሙሉጤናዋይመልሰላት
    እኳንደሰአለክውድወደሜ
    እኳንደሰአለሸእማዬ❤❤❤❤

  • @MeseretBeyene-bk3wo
    @MeseretBeyene-bk3wo Před 16 dny

    እነኳንደስአለህ እናትህም ክንኳን ደስ አላት አሁንም ደርሰህላት. የተሸጠውም ይመለሳል ቤቱም ይሰራል አይዞህ

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 16 dny

    ቸረ አግዚአብሔር እንኳን ደስስ አሰኘህ እናትህንም ይማርልህ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Před 17 dny

    እንኳንም።ደስ አለህ መጨርሻህንም አላህ ያሳምርልህ

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Před 14 dny

    እንኳን ደስስስስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lemlemmengistu5409
    @lemlemmengistu5409 Před 17 dny

    እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር እናትህን ይማርልህ።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 17 dny

    እንኳን ደስ አለህ አላችሁ💐💐💐💐

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Před 17 dny

    ክብር ለእናቶች በሙሉ።