ቅንድባቹ እንደኔ ስስ ከሆነ ዛሬውኑ ይሄን ጀምሩትና አሳድጉት ቅንድቤን እዴት እንደምሰራ//Grow your eyebrow and eyelash Starts today

Sdílet
Vložit

Komentáře • 304

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 2 lety +65

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተቦቼ ሰላምና ፍቅር ለሁላችን ይሁን ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይሁን የምሬን ነው ሳታቋርጡ ብትቀቡ ለውጥ ታያላቹ የኔ ቅንድብ ስስና በጣም ነጣ ያለ ቡኒ ከለር ነበር አሁን እየጠቆረ ነው አሁንም አላቋርጥም በደንብ እንዲለወጥልኝ💗

    • @techcell4284
      @techcell4284 Před 2 lety

      እናመሰግናለን መስክዬ አባክሽን አንገቴ በጣም ጣቅሮብኛል አንድ ነገር በይልኝ

    • @Tube-zuzu1iz
      @Tube-zuzu1iz Před 2 lety +1

      መስኪ ቡጉር ሊገለኝ ነው መላ በይኝ ፊቴ ጠባሳ በጠባሳ ሆነ በጣም ስለሚያም ጉጮ አላስተኛኛም ዉይይይይይይ ምርርርርርር አለኝ መላ በይኝ

    • @haliluyaelbitel692
      @haliluyaelbitel692 Před 2 lety

      ማሬ ለፊትሽ ኦላይ ምትቀሚው ስትተኚ ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety

      @@haliluyaelbitel692
      ቀንም ማታም ከታጠብኩ በኃላ

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Před 2 lety

      መስቲየ የኔውድ እወድሻለሁ ቅንነትሽ እድወድሽ አርጎኛል

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow Před 2 lety +11

    በጣም ወሳኝ ቪዲዮ ነው መስኪዬ በጣም ይጠቅመናል እውነት ነው ቅንድብ ፊትን ይቀይራል እናመሠግናለን የኔ ውድ👌👌👍

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +15

    ኤፌሶን 2 (Ephesians)
    1-2፤ በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።
    3፤ በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
    4፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
    5፤ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
    6-7፤ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
    8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

  • @titihabeshawit5404
    @titihabeshawit5404 Před 2 lety +7

    መሰኪዬ በእውነት አድናቂሸ ነኝ የኔ ማር congratulations 👏 ሰላሸነፍ በጣም ደሰ ብሎኛል የእኔ ውድ በርቺ ቤተሰቤ ካልሆንሸ ነይ አበረታቺኝ ቅንነት ለእራሰ ነው አንቺ ደግሞ ከቅኖች በላይ ነሸ የላይልዬ እናት 🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 2 lety

    መስኪዬ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube Před 2 lety

    እናመሰግናለሁ መሲ
    ባዝሊን በጣም አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት ያሳድጋል

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Před 2 lety +1

    እውነት ነው ያሳድጋል እኔ ምስክር ነኝ እናመሰግናለን የሰው ችግር ሚገባሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 2 lety +1

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን ነው የመጣሽው እናመሰግናለን እንጠቀምበታለን👌👍👏❤🙏

  • @mohammedabdulkrem9388
    @mohammedabdulkrem9388 Před 2 lety

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪዬ

  • @mideya
    @mideya Před 2 lety +9

    አላህ ሆይ. እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ ይቅረ ባይነት. ይቅረ በለን, በእስር የሚገላቱ ወገኖቻችንም ነጃበላቸው,,በርግጥ እደወጀላችን ብዛት ቅጣትይገባናል. ሰውለሰው ተበላልተናል ግን አትጨክንብን ጩከታችን ወዳተነው.

  • @sifenderesa7978
    @sifenderesa7978 Před 2 lety +1

    የኔ ቅንድብ በጣም ብዙ ነው እና መሀል ላይ የተጋጠመ ነው እና ብሞት አልቀነደበውም እንኳን ልቀነደበው አንዷ ስትነቀል ማልቀስ ያምረኛል ጌታን ግን እንደ ሙድሽ

  • @berktawitdendena9866
    @berktawitdendena9866 Před 2 lety

    ጎበዝ መስኪ እናመሰግናለን፡፡

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 2 lety

    የኔ እስማርት አስተዋይ ስታምሪ እኮ አሜን ስላሙን ያውርድልን እናመስግናለን እማ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety +2

    ብርክ በይልኝ 🙏🏼💞 ቆንጆ ዘዴ ነው እናመሰግናለን🙏🏼🥀💐❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 2 lety

    መሰኪ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የእኔም ቅንድብ በጣም ስሰ ነወ እሰኪ እሞክረዋለሁ

  • @hewanethopia189
    @hewanethopia189 Před 2 lety +2

    Mesky wel come first one waching ..

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 Před 2 lety

    Thank u meski🙏🙏🙏

  • @rahmabntwujriaabdo1227
    @rahmabntwujriaabdo1227 Před 2 lety +1

    መስካዬዬዬ ዛሬዉንም ጅምርርርር

  • @user-qc9ij6bg3b
    @user-qc9ij6bg3b Před 2 lety +3

    ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ይማረን ኡፉፉፉፉ አሁንስ ስቃዩ በዛ ለምቱት ነፍሳቸውን ይማርልን አሜን በእስር ቤት ለሚሰቃዩ እግዚአብሔር ያስፈታልን አሜን

  • @beemnysweet8969
    @beemnysweet8969 Před 2 lety +4

    መስኪ ያለፈው challenge ስላልተመቸኝ አልጀመርኩም ነበር አሁን ግን ከተጀመረ ለመጀመር ዝግጁ ነኝ 💪💪🥰

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety

    እናመስግናለን መስኪዬ ውዴ

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 Před 2 lety

    Maskiyee yene wede betam yamrale enamesegnaln eheta 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @beetlemtaddasa4138
    @beetlemtaddasa4138 Před 2 lety

    Thanks maskiiyyee 💓💓💓

  • @gaddamagdama4403
    @gaddamagdama4403 Před 2 lety

    እናመሰግናለንመስኪየ

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 Před 2 lety

    Good job thank you 🌹🌼💐🌾🌿

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 Před 2 lety

    Thanks meski 🥰🙏

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 2 lety

    Thank you🙏🙏🙏

  • @user-mb7nb7oc7b
    @user-mb7nb7oc7b Před 2 lety +11

    መስክየ ቅንድብ መላጭት ጡሩ አይደለም መለት አይፈቀዲም በኛ በክርስቲና 👏⛪

    • @TH-ff8wu
      @TH-ff8wu Před 2 lety +1

      Ewnetsh new ene korchew alawqim

  • @senaytdamte4529
    @senaytdamte4529 Před 2 lety

    ቨዝሊን በጣም አሪፍ ነው። እጠቀመው ነበር

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 Před 2 lety

    Amen Amen fekern yabezalen

  • @tsii2683
    @tsii2683 Před 2 lety

    Thank you❤❤

  • @user-qc9ij6bg3b
    @user-qc9ij6bg3b Před 2 lety

    እኔስ እግዚአብሔር የሰጠኝው ከበቂ በላይ ነው ያምራል በጣም የተስተካከለ ነው የሚመስለው

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ አንች ብዙ ጊዜ ሞራሌ ነሽ ከልጆቼ ጋ ተቀምጨ አንች ሰትሰሪ ሳይ ሞራሌ ይመጣል ተነስቼ እሞክረዋለሁ ሁሉንም ትችያለሽ የኔ ውድ እንወድሻለን😍😍😍😍

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 Před 2 lety +2

    U So Kind.. ያለሽን ሁሉ የምታካፍይ ነሽ.. GOD bless u more👏

  • @chaltuseid9468
    @chaltuseid9468 Před 2 lety

    Mashaallaah maskiya shash yamribshal

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 Před 2 lety

    መስኪ በጣም ቀላል ዘዴ ነው ተባረኪልኝ🙏❤️

    • @haymanotmenbere7271
      @haymanotmenbere7271 Před 2 lety

      መስኪ ሁሉም ቆንጆ ነው ነገር ግን የአይኔ ሽፋሽፍት እየረገፈ ተቸግሬያለሁ ምን ላድርግ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ የላይላ እናት መስክዬ

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 2 lety +1

    ሰላም እህቴ
    ቅድቤስ ቆንጆ ነበር ያስቼገረኝ የፀጉሬ ነገር ምንም ነገር አልስማማኝ ብሏል

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety

    የኔ ዉድ እናመሠግናለን

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo Před 2 lety

    እናመሠግናለን 😘😘😘

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Před 2 lety +1

    መስኪዬ እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @blineyemariyamliji9237

    መሲዬ የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን የአሰርሽው ሻርብ ያምራል አሳይኝ

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y Před 2 lety +3

    የኔ ቅን እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @emebetmengistumerga4147

    Your phenomenal yen konjo

  • @yabkal779
    @yabkal779 Před 2 lety

    Awo betam arif nw ine demo vaseline ena olive zeit nw yesedegelign mix argachu hulem metekem betm turu nw ine lawut aginchalewu

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 Před 2 lety

    Thank you

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Před 2 lety

    የተፈጨ ጉርፍድና ካስተር ኦይል እና ኦሊፍ ኦይል በአንድ አቀላቅሌ እየተጠቀምኩ ነበር ምንትይኛለሽ

  • @beetybiru2488
    @beetybiru2488 Před 2 lety

    በትክክል እውነት ነው

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 2 lety

    አመሰግናለው መስኪ ቅንድቤ በጣም ተበላሽቶ ነበር

  • @techcell4284
    @techcell4284 Před 2 lety +1

    ሰላም መስክዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ስወድሽ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 Před 2 lety +1

    ቅንድብስ ፈጣሪ ይመስገን አለኝ ፀጉሬን ነው የተቸገርሁ መስኪዬ😁😁

  • @kf4113
    @kf4113 Před 2 lety +1

    እኔ ስላንች በጣም ነው ምገርመኝ ድንግል ትጠብቅሽ የናይላዬን እናት

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 2 lety

    መስኪዬ ሰላም ሁኝ እማ ናይላዬ ናፍቀችን እያሉሽ ነው ልጆቸ❤❤💋💋

  • @emuyeblrhanu2490
    @emuyeblrhanu2490 Před 2 lety

    Thanks wede

  • @user-ju6ss3bb1e
    @user-ju6ss3bb1e Před 2 lety

    thank you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asdqwe4409
    @asdqwe4409 Před 2 lety

    ስላም እህት ትክክል ነሺ እኔ ቫዝሊን እጠቀማለሁ ማታ ማታ ማሻአላህ ነው

  • @azeryaygeta
    @azeryaygeta Před 2 lety

    Enamesginalen meski konjo Betam Aref nw Enam mokeralaw sertolegnale

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛልን መስክዬ💚💚💚

    • @elsaelsa289
      @elsaelsa289 Před 2 lety +1

      ስልምህ 🥰ይብዝልኝ 💕❤ምስክይ 💕🥰❤የኔ ማር 🙏

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 Před 2 lety

    እንመስግናለን 🙏🙏

  • @susulove7069
    @susulove7069 Před 2 lety

    አሚን የኔ ልዮ

  • @user-iy9vc7ss6i
    @user-iy9vc7ss6i Před 2 lety +2

    መስኪ ውድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰እኔ እምልሽ የግባሬ ጸጉር በጣም ሸሸ ምን ላድርገዉ ከዛ ላይ ግባሬን እና ፈቴን ያቃጥለኛል ምንድን ነው 😭😭😭

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Před 2 lety

    Welcome sistu

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 Před 2 lety

    allaha yidresilacho Esha allaha eni mokiralen

  • @adisalemu5580
    @adisalemu5580 Před rokem

    እባክሺ የጸጉር የቦራ መዳኒት ካለሺ ንገርኚ

  • @susuali4308
    @susuali4308 Před 2 lety

    መስኪትምህቶችሽ ተመችቶኛል በርችየቡግርመዳኒካለሽየጀርባእናደረት አካባቢ በጣም አስቸግሮኛል

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 lety

    መስክዬተባረኪ

  • @mmcellmmcelll4368
    @mmcellmmcelll4368 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅንድቤ ፀጉር ያምራል ፀጉሬ ነው እንጅ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +2

    አላህ ይስጥሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ።

  • @yeneblessedfamily1142
    @yeneblessedfamily1142 Před 2 lety

    ሜስ እኔ በጣም ስስ ቂንድብ ነው ያለህን ይህኝ ውህድ አሞክረው አለው .
    thank u konjo good video

  • @betygurms8326
    @betygurms8326 Před 2 lety

    ,,ጸጉር ውሰጥ እንደ ቁሱል የመየም ምንድን ነው የምንቀበው በቤት ወሰጥ ምን ሰርታን እንቃባ መደንት አለ በቤት ውሰጥ

  • @trhastsige2295
    @trhastsige2295 Před 2 lety

    Konjo neish yene mare 🥰🥰🥰🥰 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @burtukanburtukan6148
    @burtukanburtukan6148 Před 2 lety

    Salam new wudeee lilye indet nat yene wub lamin indhona alwqim gin baxam new miwodsh❤❤❤😘💋

  • @user-lc9fg1lk7m
    @user-lc9fg1lk7m Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤🤗

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 lety

    የኔ፣መልካም፣እህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +1

    👍 ወይ መስክዬ ጉበዝ ነሽ እኔ በጣም ፈሪ ነኝ
    በምላጭ ቢሆንልኝ ጥሩ ነበር ስለሚያሳድገው
    እናመሰግናለን ❤️🌹❤️🌹❤️

    • @yuanryan1933
      @yuanryan1933 Před 2 lety

      ቅንድብን መላጨት ክልክል ነው ይባላል ውዴ

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 Před 2 lety

      @@yuanryan1933 በእመነታችን ክልክል ነው ማለትሽ ነው ውዴ ?

  • @nunchannel8441
    @nunchannel8441 Před 2 lety +1

    መስኪ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ 😍☺ እኔ ምለው ቡጉር አያዋጣም ???

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 2 lety

      የኔ ፊት ብጉር ይወደዋል ቅንድቤን ስቀባው ምንም አይለኝም

  • @user-rj5qj6qu5o
    @user-rj5qj6qu5o Před 2 lety

    ምንሁኖኘው ቢዝቢዝ ይላል ስልክሽ

  • @birkuabera5362
    @birkuabera5362 Před 2 lety

    Welcome yene wudi

  • @hayatlove7630
    @hayatlove7630 Před 2 lety

    እሺ♥

  • @betygurms8326
    @betygurms8326 Před 2 lety

    Wwww sitamiri yene qonjo

  • @anchineshmatebie5871
    @anchineshmatebie5871 Před 2 lety

    Pumpkin seed oil aserarun pls

  • @abia4438
    @abia4438 Před 2 lety

    Hi meski it's my first time. I have one question about eye liner which one is good and doesn't melt? Thanks

  • @SaraBelete-je6ey
    @SaraBelete-je6ey Před 8 měsíci

    እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-el8xk4nt5v
    @user-el8xk4nt5v Před 2 lety

    እንሙክራለን የኔ ዉድ

  • @meskialem4159
    @meskialem4159 Před 2 lety

    ሠላም መሥኪ ሁሉም አማን ባላችሁበት ሠላም ሁኑ መሥኪ ለጸጉርሽ የምትጠቀሚውን ሁሉ ለኔም በጣም ጠቅሞኝ ነበረ ግን ወደ ኢትዬጵያ መጥቼ በ2 አመቴ ሁለቴ ፓሊሥትራ ተሠራሁ ከዛን ቀን ጀምሮ ግን 1ጫፉ ስሥት እና ብጥስጥስ አለብኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ

  • @user-kw8eu3vz9v
    @user-kw8eu3vz9v Před 2 lety

    ሰላም እህታችን በርቺ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety

    መስኪዬ ሁሌም በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ናቸው የምታሳይን ከአንቺ ብዙ ተምረናል😍 ደሞ ሻሽሽ ሲያምር😘 እኔም ምላጭ ነው የምጠቀመው ልክ እንዳንቺ😍 የምትቀቢው ደሞ ዋው ከኩል መግዛት ተገላገልን😂😍✅ Thank you😘 share

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 2 lety +1

    የኔን ፎቶ ባሳይሽ ትስቂ ነበር አንዳንድ ደደብ የሀበሻ ሳሎን የሚሰሩት ስህተት ቅንድቤን ኤክስፓየርድ የሆነ ሂና ቀብተውኝ ቅንድቤ ቆስሎ የቅንድቤ ፀጉር ሙሉ መላጣ ነበር አሁን ግን ቫዝሊኑ የሚገርም ፀጉር ሙልት ብሎ መስተካከል ብቻ ነው ሚፈልገው በጣም ያምራል 😍😍😍😍ውጤት አይቼበታለሁ

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛ አሜን በእዉነት 🇨🇬🇨🇬⛪️🤲🤲🤲

  • @efitaye8887
    @efitaye8887 Před 2 lety

    Migarem new masekiye enamesegenalen

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 2 lety

    መስኪዬ እምወድሽዋ የናይላዬ እናት🥰🥰🥰🥰

  • @user-cd9kz4si8d
    @user-cd9kz4si8d Před 8 měsíci

    መስክዬ የኔ ቆንጆ የኔው ቅንድብ ማሐሉ መላጣ ነው እንዴት የቅድብ ፀጉር ይሞላልኛል እስኪ ንገሪኝ ግን ተፈጥሮ ነው ቅንድቤ የኔ ውድ

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 Před 2 lety

    መስኪ ቆጆ

  • @tmtmtm4948
    @tmtmtm4948 Před 2 lety

    ፀዴ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ

  • @yordiyordi4336
    @yordiyordi4336 Před 2 lety

    መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ እማማዬ እንዴት ናት እውነት ነው እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ ፀጉሬ ብቻ ነው አላድግ ያለኝ

  • @user-sm9sx8gt4y
    @user-sm9sx8gt4y Před 5 měsíci

    መስኬ ለሰውነታች በፀይ የትጉዳው

  • @bilkisakter4034
    @bilkisakter4034 Před 2 lety

    Wude arif new valzinu

  • @genetasefa1737
    @genetasefa1737 Před 2 lety

    ሠላም የኔ እቁ ቅመምየ እዴት ነሽ

  • @timnitangosom8481
    @timnitangosom8481 Před 2 lety +4

    Challenge enjemir meski

  • @user-xw5wz1bz1d
    @user-xw5wz1bz1d Před 2 lety

    ውዴ የኔው በጣም የለውም እስኪ ልጠቀመው