ለውጧን እዩት‼️እንደዚ ሰርቼ እያስቀመጥኩ በየሳምንቱ ሳላቋርጥ በቀላሉ እጠቀመዋለው// homemade banana hair growth food 

Sdílet
Vložit

Komentáře • 234

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před rokem +32

    ይሄ ዘዴ በተለይ ፀጉራቹን ተቆርጣቹ እንደ አዲስ ለምታሳድጉ አጠር ላለ ፀጉር ለልጆች ፀጉር በየሳምንቱ መስራት ለማይመቻቹ ለሚነቃቀል ለወንዶች ፀጉር ሳናቋርጥ ግዜአችንንም ጉልበታችንንም ቆጥበን ጥሩ ቻሌንጅ መጀመርና ሳናቋርጥ ብዙ ለውጥ ማግኘት እንችላለን ለሱም የናይላዬ ፀጉር ምስክር ነው መልካም ቆይታ❤

    • @chloesarabi806
      @chloesarabi806 Před rokem

      meski kibe bichemirbet chigir alew wuhdish lay ?

    • @wengaltadessa7601
      @wengaltadessa7601 Před rokem

      Meski tsagurq Batame yenkakalale pls emtwakyew maftha kala aswekeyg

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před rokem +2

      ሰላም መሰኪ ናይላን አለማመሰገን ንፍግነት ሰለመሰለኝ በጣም ጎበዝ ናት እነደትልቅ ልጅ በቶሎቶሎ እንደፈለግሽ እያደረግሻት ምንም ሳታሰቸግር በጣም ነው የታደልሽው ደሞ እንዴት አደገ በሰራሽ ሁሌ👍👍#

    • @IbrahimMohamed-iw5mr
      @IbrahimMohamed-iw5mr Před rokem

      አለሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      @@chloesarabi806
      ቅቤውን ከሮዝመሪ ቅርንፉድ ጋር ብሰሪው አሪፍ ነው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před rokem +5

    መልካም ሴት ዘደግኛ እግዚአብሔር ልጆችስህን ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před rokem +8

    በጣም ጎበዝ ነሽ መስኪ የናይላን ፀጉር አሪፍ አደረግሽዉ ከስራጋ ለሸጆች ማሳደግ ቀላል አይደለም አድናቂሽ ነኘ❤

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před rokem +3

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን እህቴ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @HaymeHayme-pv5ix
    @HaymeHayme-pv5ix Před rokem +2

    መስክየ በጣም ነው የምድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጆሽንም ይባረክልሽ የምትለቂያቸውን ቢዲዮች እከታተላለሁ የሚገርም ለውጥ አለው እድሜ ላንቺ ፀጉሬ ተለውጧል

  • @collectionkitchen463
    @collectionkitchen463 Před rokem

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን መስኪ❤

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před rokem +1

    በጣም ለውጥ አለው የእውነት የኔ ፀጉር ሊደርስበት ነው የናይላዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የኔ ቅን መስኪዬ እምወድሽ

  • @user-sc2ur1oq5r
    @user-sc2ur1oq5r Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መሲ❤

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g Před rokem +15

    መስኪየ እናመሰግናለን
    ፍትህ ለመስጊዶቻችንና ለተቀጠፉት ወንድሞቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +4

      በጣም ፈጣሪ በቃ ይበለን😢

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s Před rokem

      ​@@meskitube16 መልካምሴትነሽ አንችንም ከነቤተሰብ አላህይጠብቅሽ ቃሌየለኝም እሙዬ 💞💞💞💞💞💞💞

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      @@user-qc3wh5fb1s
      አሜን እማ ግዴታችን ነው ሀገር ሀይማኖት ሰላም ቢሆን ጥቅሙ ለሁላችንም ነው♥️

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem +1

    የኔ ጣፋጭ በጣም አድጎላታል ፀጉሯ እድግ በይልኝ ናንላዬ 😍😍😘😘😘 ስወድሽ

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ቤቢዬም❤

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem +2

    እማ ናይላየ የኔ ተናፋቂ እንኳን አየሁሽ ናፍቀሽኝ ነበር

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g Před rokem +1

    የዛሬዉ ልዩ ነዉ መስኪየ
    እኔ ሙዝን የጠላሁት ስታጠብ እያቸገረኝ አብሮ ዘጉሬ ይረግፋል
    ትቸዉ ነበር እናመሰግናለን

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +1

    መስኪየ የኔ ውድ ጀግኒት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem +1

    በረቺ እህት
    አላህ እድሚናጤና
    ለመላቤተሰብሺየስጥሺ የኒቅን

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +4

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች እንዴት ናችው ሳሚልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @umumuaz9784
    @umumuaz9784 Před rokem +1

    እናመሠግናለን መስኪየ ለመስጅዶቻችን ድምፅ ስለሖንሽ

  • @sabashogamo8779
    @sabashogamo8779 Před rokem +2

    ዋው በጣም አሪፍ ውህድ ነው እየተጠቀምኩ ነው ፀጉሬ ለውጥ አለው ባንቺ ብርታት ግን መስኪ አትለፊኝ ቻሌንጅ እንጀምር❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem +1

    መሥክዬ እናመሠግናለን

  • @jsksjsjshs3036
    @jsksjsjshs3036 Před rokem +1

    መሲየ በጣም አመሰግናለሁ

  • @samrawitkebede4598
    @samrawitkebede4598 Před rokem +1

    መስኪ ምርጥ ጎበዝ ነሽ

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Před rokem +6

    መስኪ እናመሰግናለን ማጥለያ ለተቸገራችሁ በአዲስ ካልሲ ወይም በንፁህ ካልሲ አጥልሉ ስጨርሱ እጥብ ቁጭ ደግሞ ለቀጣይ ኑሮ በዘዴ

  • @mastewalbelay3851
    @mastewalbelay3851 Před rokem

    በጣም ቆጆነዉ መስኪየ እኔ አይለቅልኘም ነበር እኔ ለልጀ ሙዝ የወገርት እየተጠቀምሁላት ነዉ ለልጀ ጥሩነገር ነዉ ያሳየሽኘ አመሰግናለሁ

  • @filsenTube
    @filsenTube Před rokem +8

    መስኪዬ ኮመት አላረግም እጅ በፍቅር ነው ለብዙ አመት እምከታተልሽ እማ 😢የመስኪ ቤተሰብ ለፍቶ አዳሪ የመዳም ከርታታነኝ በፈጠራችሁ ደምሩኝ

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 Před rokem

    ጎበዝ እናት ነሽ እንደምንም ጎትተሽ አሳደግሽላት ካንቺ ብዙ ተምረናል ።

  • @user-tr4fk6hb7c
    @user-tr4fk6hb7c Před rokem

    እኔ ፀጉሬን ሁሌ ባጭሩ ነው ምሰራው እና እስኪ እሞክረዋለሁ የኔ ውድ ስሀምሰጭን መረጃ ጤና ይስጥሽ

  • @eldddi5584
    @eldddi5584 Před rokem +1

    መስኪዬ ናይላዬንና ናታንዬን አንቺን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቃችሁ እኔ ግን ሁለቱም ልጆቼ ሴቶች ናቸው ውህድ እጠቀማለሁ ግን ሳጥባቸው በጣም እቸገራለሁ ማጠቢያ የሚሆን በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ሻፖ ብታሳይኝ መስኪዬ ብቻ ማጠቢያ የሚሆን ነገር አሳይኝ አመሰግንሻለሁ ❤😍

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    ሰላም ሰላም መሰኪዬ ተባረኪልኝ ከዚህ በፊት ይሄንን ዘዴ አሳይተሽን ተጠቅሜበታለው በጣም ነው የገላገለኝ የሚበቃኝን ያህል በላስቲክ አድርጌ ተጠቅሜበታለወ

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 Před rokem +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ማማዬ የናይላዬን ፀጉር እዚህ ማድረስሽ በህፃንነቷ አስታውሳለሁ ናይላዬ❤ መሲኪዬ በሌላ ቪድዮ ተመለሽ ለልጆች የሚሆን ጥሩ ቅባት አሳይን ❤

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před rokem +2

    ናይላዬ የኔ ጣፍጭ ❤❤❤

  • @user_selagg
    @user_selagg Před rokem

    መስኪየ የኔ የዋህ ውድድ ነው ማረግሽ ❤❤

  • @user-lt8pn7ef2g
    @user-lt8pn7ef2g Před rokem +1

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ የኔም ልጅ በወሩ ውስጥ ነው ፀጉሯ ያማረበት በfb እልክልሻለሁ ለወጡን ❤❤

  • @seadinegyewelowakebet7857

    እናመሰግናለን እህቴዋ 🥰🥰🥰

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před rokem

    Meskiye tebareki lijochshin yasadglesh

  • @user-yo3qd1se6z
    @user-yo3qd1se6z Před rokem

    ጎበዝ ነሺ በርች ተላጃማ ማስቀመጥ አንችልም መዳሞች እሚቆጣጠሩበት ቤትላይ ግን ለግል ህይወታችን ለወደፊት ጠቃሚ እውቀትነው ብርች

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 Před rokem

    መስክዩ መልካም እናትነሽ ናይላዩ የኔ ቆንጆ ጸጉርሽ አስቀናኝ አደገልሽ ክነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před rokem

    Thank you emokerewalehu ene beteley lerase senef negn

  • @kadijayunisadis2650
    @kadijayunisadis2650 Před rokem +1

    Masik edate nashe weda❤

  • @abigailfikirte3158
    @abigailfikirte3158 Před 9 měsíci

    Enamesegnalen Meski

  • @samrawitkebede4598
    @samrawitkebede4598 Před rokem +1

    በጣም እወድሻለሁ

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 Před 4 měsíci

    ኤሄ ውድ ተቀቢቼ ማሰደር ይችለል ውይ ለኔ ቀን ሰለልተማችይኝ

  • @ejesera
    @ejesera Před rokem +1

    ስላም ለዚህ ቤት መስኩ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před rokem +2

    ናይላ ጎበዝ ሳትረብሽ ቁጭብላ ትበጠረለች ናታኔም ጨዋ አያለቅስም እንደ እናታቸው ጨዋ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ ውድ

  • @TsinatAsfaw
    @TsinatAsfaw Před 19 dny

    Ke snt seat behuala nw mntatebew meskiye?

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem +1

    መሸአላህ👍👍👍👍✊️

  • @user-is8ns8ts3z
    @user-is8ns8ts3z Před rokem

    ሰላም መስዬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
    መስየ ጠጉሬ እያደገ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሩዝ ሜሪ ቅባት ከሰራሁ ወዲህ መበጣጠስ አቁሟል ግን መስዬ ውስጥ ውስጡ በጣም አጫጭር ጠጉር አለው አድስ እየወጣ ነው ወይስ ምን ይሆን ? ግራ ገባኝ

  • @user-br3uy7eb5l
    @user-br3uy7eb5l Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ እኔ ግን ሙዙ አልተስማማኝም አጥልየም ስቀባዉ ከፀጉሬ አይለቅም በግድ ነዉ የማበጥረዉ የቅሩፉዱም ሩዝመሪዉ ዉሀም ይበጣጥሰዋል ተልባ ብቻ ነዉ የተስማማኝ ለምን ይሆን

  • @aminaredwanahmed
    @aminaredwanahmed Před rokem

    Slame mseki endate nshe btame serawocheshen adnekalwe brechi ena ykendebe sgura eyrgf asechgerugnale men laderge

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 Před 3 měsíci

    Mesik le lij kesint were jemro new mejemr yeminchilew,?

  • @mamitugobena7717
    @mamitugobena7717 Před rokem +1

    ዋው ስያምር ጸጉር ❤

  • @user-fu5fg9ds1v
    @user-fu5fg9ds1v Před 9 měsíci

    ሰላም መስዬ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před rokem

    መስኪ የ አችን ማገኘት እፈልጋለሁ❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před rokem +1

    ዉድድ አረግሻለሁ

  • @lamriab9248
    @lamriab9248 Před rokem

    Meskiye indet nesh?inemlsh anchi mitseriwn mask iyeseraw salselech migerm lewx ayichalew ameseginalew gin tsegure sis honobgnal kumetu gin adgolignal wubetum yamral bexam telewtolignal....

  • @tgdm5196
    @tgdm5196 Před rokem +1

    መስኪ የናይላ ፀጉር በጣም አደገ
    ፀጉሬን እንከባከባዋለሁ ግን ከጫፍ እየተመዘዘ ይወጣል

  • @user-wt2us3rk2m
    @user-wt2us3rk2m Před rokem

    አሜንንን መስኪዬ አሁንስ በዛ እዉነት

  • @bekitomasyemaryimilij694

    ❤❤❤❤yane wude baxim amsegenilow ❤❤❤

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 Před rokem

    Hi sister agatami ke rejim 14:25 14:25 gize behola ayehush !! Betam gobez nesh IGZABIHER FETARI selamsh yabzalesh !!
    Ena and tyake alegn yene nat
    Yene xegur merzem zem blo new yemirezmew ! gn ebakish min tmekrignalesh mikniatu xegure bzat yelewm ena
    Ene ye 54 new edmen FETARI YIMESGEN 🙏
    Sslezih ke edme garem eyesasam yimetal , so ebakish min bareg yishalegnal xegure endibezalign !!?
    IGZABIHER FETARI YIBARKISH
    THANK YOU ❤

  • @hammadtube3194
    @hammadtube3194 Před rokem

    Mesi selam be perm letegoda tsegur asayign

  • @mahdergetachew9731
    @mahdergetachew9731 Před rokem

    Meskiya lji 6weruwa nw mn ltikmlat??? 🙏🙏

  • @dastebushero1512
    @dastebushero1512 Před rokem

    Mesik tsagure yenqalal men yeshalali

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Před rokem

    ዋውውው አሪፍ ውሕድ ነው መስክዬ
    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እባክሽ ካነበብሽው መልሽልኝ እኔ የሮዝ መሪ ቅባት ልሰራ ፈልጌ ግን ፍሬሹ ሬት ማግgnet አልቻልኩም ይሄ በጎማ የሚሸጠው መጠቀም እችላለሁ???....

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem

      የት ነሽ ኢትዮጵያ ከሆንሽ መገናኛ ሞልቷል

    • @hrititsegay242
      @hrititsegay242 Před rokem

      @@meskitube16 አይደለሁም German ነው የምኖረው ውዴ

  • @YesuSira
    @YesuSira Před rokem

    Yenem tsegur enate stnegregn lik ende nayla neber. Keza bemilach zuriawn fegfga lachechgn. Ene nefs alawekum beseatu gin betam endekeyerew endasadegew tinegregnalech. Ahun kebizatu rizmetu kelemu yemigerm new yehonew betam yemiamir tsegur new. Gin yane endezih bzu treat bayderegm degagmw kibe kebicheshalehu tilegnalech. Milachungin andegna medthe new

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s Před rokem +1

    አሚንየኔእህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @redaitgetachew2398
    @redaitgetachew2398 Před rokem

    Selam meskye eyasebkush metashilgn

  • @HawiDuguma-br6fv
    @HawiDuguma-br6fv Před rokem

    መስኪዬ መላ በይኝ ፊቴ አየጠቆረ በተለይ ግንባሬ ላይ መላ በይኝ

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 Před rokem +1

    የኔ ጸጉር የቆረበ ነው መስኪ አላድግ ብሎአል። ዘዴዎችሽን ተጠቅሜ የሰራሁት ቅባት ግን ለልጆቼ "ፐ" ቁመት ብዛት ግን የለውም ምክርርርርርርር

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před rokem

    ሰላም መስኪይ

  • @natsnettesfay2721
    @natsnettesfay2721 Před rokem +1

    Wawwwww very great 👍.
    Meski is your hair low prosity?
    Please messily.

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      It was high before now it’s medium

  • @user-fz9ck6gm5t
    @user-fz9ck6gm5t Před rokem

    መሲኪ እህቴ እኔ ፀጉሬ ተቆራርጦ አለቀ እባክሽ ምን ላድርገው ፀጉሬን ልክ አደተቆረጠ ነው እሚወድቀው

  • @kidistmuluneh8682
    @kidistmuluneh8682 Před rokem

    Atibi negn segura gemashu nw miwetaw sitataeb

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Před rokem +1

    መስክዬ በናትሽ መልሽልኝ ብሉ ማጂ ለስስ ፀጉር ይሆናል ውይስ ያበዛል ???

  • @alemteshome9472
    @alemteshome9472 Před rokem

    Yene wed Yenemi liji filfitu betami bado new 1amita new buzu sew yelach yelugnal anches mine timikrgnalsh wede

  • @user-zm9ss9xd2y
    @user-zm9ss9xd2y Před rokem

    ፀጉሬ ደረቅ ነው መስኪ በናትሽ እርጅኝ 😭😭

  • @hiwi2380
    @hiwi2380 Před rokem

    መስኪየ የእኔ ፀጉር የፊቴ በጣም የተቆራረጠ ሆነብኝ ምን ልጠቀም ለማሳደግ? ለማስያዝ በጣም ያስጠላል ከሃላ ጥሩ ሁኖ

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢😂😂😂❤❤❤❤የ ናይላ ፀጉር ከኔ አይን ይጠብቀዉ የኔ ፀጉር ለዉጥ ሳላይ የናይላ ፀጉር ወርዶ ወርዶ😮❤❤ለነገሩ የኔ አፅያቴ ነዉ ያከረደደዉ😂😂😂😂😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +3

      😅😂😂😂 እረ ዛሬ ቀን የኛስ ሀጥያት የት ሄዶ😅😂😂

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Před rokem

    መስክዬ የኔውድ እህት እደት ነሽ ናይላዬ የኔ ማር ናቱዬ የኔ መላጣ አተስ ምንህን ትቀባለህ ክክክክክክ መላጣ የስላሴ ጦጣ እንል ነበር

  • @kadijayunisadis2650
    @kadijayunisadis2650 Před rokem

    Masik edate nashe weda

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před rokem +1

    መሥኪ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህና ተባረኩ ሁላችሁም

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x Před rokem

    መስኪዬ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድልሽ የናይላ ፀጉር እያየነው በለጠነ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ
    ዛሬ ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያ ለምንኖር የፊት መታጠቢያ ክሊንዘሮች ውድ ናቸው አማራጭ ሳሙና ብትጠቁሚኝ ፊቴ ወዛም እና ቡግር አለብኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      የባር ሳሙናዎች አሉ anti acne face wash አሁን ስንት እንደሚሸጡ ባላውቅም በጣም ጥሩ ነው ዋጋቸው ፒያሳ ነበር ምገዛው ብዙ አይነት አሉ

    • @user-dm9kt4ob3x
      @user-dm9kt4ob3x Před rokem

      @@meskitube16 ይቅርታ ጥያቄ ደገምኩብሽ ስማቼውን ካስታወስሽው እባክሽ ንገሪኝ ውዴ

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Před rokem

    እኔም አለቅልኝ ብሏል ደግሞ የቁርንፍዱ እና የወይራ ዘይት ሽታ አልጠፋ አለኝ ምን ላድርገው

  • @SolomeHaiylu
    @SolomeHaiylu Před 5 měsíci

    መስኪ ልጃችን በምን ሳሙና እንጠባቸው

  • @semraymam9743
    @semraymam9743 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @atenaseymaregu-pm3yp
    @atenaseymaregu-pm3yp Před rokem

    መስኪዬ በእናትሽ ፀጉሬ ንጹህ ያልሆነ ቅቤ ተቀብቼ ቅማል ወረሰኝ አሳኮ ሊገድለኝ ነው ምን ልቀባው ማጥፋት አመሰግናለሁ አወድሻለሁ።

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 Před rokem

    በፕላስቲክ ከሸፈንነው በዃላ ምን ያህል ጊዜ መቆየት አለብን ?

  • @user-dj4bp6co4j
    @user-dj4bp6co4j Před rokem

    Ene mtasayn aynet qebat lmegzat aqemu yelgnm xegure Acer new masadeg felgalew mftewn ngergn

  • @FiyoriShushay
    @FiyoriShushay Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 Před rokem +1

    ፀጉሬ መንታ እየሆነ አስቸገረኝ

  • @hananetube5560
    @hananetube5560 Před rokem

    መሲ መጀመርያ አመሰግናለሁ አንቺ በምሰሪያቸው ማስኮች ተጠቅሜያለሁ ፀጉሬም ለውጥ ነበረው ከወለድኩ ቡሃላ ግን እቢ ብሎኛል ልጄቼም አድገዋል የመጨረሻው ልጄ ሁለት አመት ሁኖታል ከዛ ወዲህ ፀጉሬ እየተነቃቀለ አስቸገረኝ በተለይ ዘይት ስቀባው ይብስበታል ቆርጨውም ያው ነው አሁንማ መበጣጠስም ጀምሯል ፀጉሬ በጣም ለስላሳና ከለሩ እሚያምር ነው ተነቃቅሎ ሳሳብኝ እንጂ ምን ላርግ እባክሽ ሹክ በይኝ ወልደሽም ካጋጠመሽ መነቃቀሉ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před rokem

    እኔ ፀጉሬ እየተበጣጠሰነዉ አላደግም ብሎኛል ምን ትመክሪኛለሽ ❤

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 Před rokem

    መሲኪየ እደት ነሽ ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ካየሽው መልሽልኝ ብሉ ማጅክ ቆዳየን ባስነካው ችግር አለው ባለፈው ፅጉራችሁን አታስነኩት ስትይ ሰምቸ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem

      ብሉ ማጅክ ለቆዳም ለፀጉርም ተብሎ ነው ሚሰራው ብትቀቢውም ምንም ችግር የለም እንደኔ ግን ፈሳሽ ለቆዳ ጭቃው ደሞ ለዛላው ምርጥ ነው ከስሩ ጀምረሽ ሙሉ ፀጉርሽን ተቀቢ ጫፉን ብቻ ሳይሆን❤

  • @user-bn6ym6le2t
    @user-bn6ym6le2t Před 8 měsíci

    መስኪየ እንዴት ናሽ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም ጥያቄዎች እጠይቅሻለሁ መልስሽልኝ አታቂም እናኚህን ውህዶች በየሳምንቱ ብጠቀመው ችግር አለው?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 8 měsíci

      ትችያለሽ እማ እየቀያየርሽ ሁሉንም ጥቅም እንድታገኚ

  • @lawitetube
    @lawitetube Před rokem

    ሰላም መስኪየ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን የምፈልገውን ነው የነገርሽኝ ወድጀዋለው ለ5 ወር ልጅ ይሆና ልጀምራላት ወይ???????

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      ቆይ ትንሽ ትጨምር ቢያንስ 8 ወር ከዛ ለየብቻ የቱ እንደሚስማማት እያየሽ ትቀላቅይላታለሽ ስትቀቢያት የማያሳክካትን ቅባትም ሁሉንም

    • @lawitetube
      @lawitetube Před rokem

      @@meskitube16 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሽ እህቴ

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 Před rokem +3

    የሽንኩርት ውሃ ከፊቱ የሸሸውንና የሳሳውን ጸጉር ቶሎ ያሳድገዋል። ከሚቀቡት ማስክ ጋር ቀላቅሎ መቀባት ጥሩ ነው።

    • @iloveethiopa9966
      @iloveethiopa9966 Před rokem

      የኔስ አንዴ ሞክሮው ፀጉሬን አደርቀው የሽንኩርት ውሀው

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před rokem +1

      እኔማ ፀጉሬን ፊትፊቱን ላጨሁት ምን ላድርግ ግራ ገባኝ እኮ ግንባሬ ውጪ የሚያድር ይመስላል😅😅😅😅😅

    • @user-br3uy7eb5l
      @user-br3uy7eb5l Před rokem

      ​@@user-bj7xq6ln3j 😂😂😂

    • @halimaayenew480
      @halimaayenew480 Před rokem +2

      ​@@user-bj7xq6ln3j ሳትሰለች የሽንኩርት እና ቅሩንፍድ ውሃ በሳምንት አንድ ጊዜ ተጠቀሚ በጣም ለውጥ አለው እኔ ስላየውት ነው

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j Před rokem

      @@halimaayenew480 መጠቀም ማለት ንገሪኝማ ግራ ገብቶኛል የጸጉሬ ነገር

  • @nejattemam5278
    @nejattemam5278 Před rokem

    meski tegury chafu eytyayaz aschegrgn lekortw please mlshelgn

  • @user-rj5yp9mo6z
    @user-rj5yp9mo6z Před rokem

    ላይላን እስቲ ፀጉሮን ስታትቢያት አሳይን የኔ ልጅ በጣም እያስቸገረችኝ ነወ እስኪ መላ ካለሽ pls

  • @user-tv4bv9dr9h
    @user-tv4bv9dr9h Před 10 měsíci

    8 wor lje yunle enda

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Před rokem +1

    ❤❤❤❤selame meski

  • @hawwamohamed4903
    @hawwamohamed4903 Před rokem +3

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እና ካንች ፀጉሬን ታድገሽልኛል ግን ሶስት አመት ሙሉ እከተልሻለው ግን ፀጉሬ መነቀሉን አልተው አለኝ እድገት አለው መሰባበሩ መነቀሉ የሆነ ሰአት ይቀንሳል የሆነ ስአት ደግሞ በጣም ይውጣል ምን ይሻለኛል❤ እባክሽ መልሽልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +3

      የሚነቀል ከሆነ ከውስጥ ይሆናል ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት የቫይታሚን ዲ እጥረት ሲኖር

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Před rokem

      ልክ እደኔ

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před rokem

    Meski kezih befitem sele Layla tsegur setnageri new I think ye eklsl gena hetsan selhonech new BEYESHALEHU neber betechemari ginjer teru new betam esun ena ye ruz weha endezih aynet neger seneferesh astawesalhu ginjerun adergeshelat ? Tekekel nesh meski yegna becha sayhon lenesum treatment madereg yasfelgal gen demo endih leftesh asadegshlachew lejochu siyadegu style eyalu yabelashutal aderaahen lejochen media metekem endatlemed adergiyat betam ye heiwet kews new amen amen amen wey adergesh egzer barko tebeko yasadegelesh🙏