ቀድሜ ባውቅ የትኛው የቦርጭ ቀበቶ ነው አሪፍ// waist trimmer’s 

Sdílet
Vložit

Komentáře • 170

  • @WudieTinsayie
    @WudieTinsayie Před rokem +34

    መስኪዬ የኔ ውድ ውድድድድድድድድድድድድድድድ ነው እማረግሽ እውነት መስኪዬ የምሬን ነው ብቻ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ባለሽበት ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před rokem +19

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g Před rokem +8

    መስኪየ ጠፍተሻል 😢ቶሎቶሎ ነይልን የኔአስተማሪ❤ እናመሰግናለን
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @wow6573
    @wow6573 Před rokem +3

    እናመሰግናለን ውዳ እህታችን❤❤❤

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu9255 Před rokem +8

    የኔ ቆጆ ተባረኪ የምታደርጊው ሁሉ በቅንነት ነው ለእኔ በጣም ትመቺኛለሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ ❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem +2

      ❤ደምሪኝ ውዴ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před rokem +1

    መስኪዬ ምርጥ ሰው ነሽኮውድድድ

  • @AlemDaniel
    @AlemDaniel Před rokem

    መስኪዬ yene wd le set ehetochachen betam tasfeleginaleshe nurilen ena ade teyake alen achi yemereteshewen kebeto yenem mercha nw legezaw merchewalew gn beken men yakel seat nw metekem aleben

  • @salme8091
    @salme8091 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ዪብዛላችሁ እስከ ቤተሰቦችሽ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před rokem +1

    መሥክየ እንደምን ነሽ አቤት ስወድሽ አሁን ደግሞ ውበቱን ጨምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt8bk4hi5b
    @user-jt8bk4hi5b Před rokem

    enamesegenalen mesekiye yena wude fetari lejocheshen yasadegeleshe.

  • @amira1527
    @amira1527 Před rokem +1

    ውይ ስወድሽ😊

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 Před rokem

    ውይ መስኪዬ ናፍቀሽኝ ነበር❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem +2

    መስክዬ እንኳንደህናመጣሽ ተባረኪልጆችሽይባረኩ መልካም ምሽት

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      ሀይሚ ደምሪኝ

  • @tigistman6826
    @tigistman6826 Před rokem

    መስኪ በርቺልን የኛ አስተማሪ ጥሩ ናቸው ያልሻቸውን በሊንክ ብታስቀምጪልኝ በትትና እጠይቅሻለሁ እግዛቤር ይስጥሽ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Před rokem +1

    Thank you yene wudi tabaraki

  • @htube5620
    @htube5620 Před rokem +3

    መሰኪየ ሰወድሸ ያንቺን ቪድዮ አይቸ ፀገጉሬ እለውጥ ላይነው 😘❤❤❤❤❤

    • @Gente977
      @Gente977 Před rokem

      ምን ተጠቅመሽ

  • @azalechmeshesha8302
    @azalechmeshesha8302 Před rokem +2

    መስኪዬ የኔ ውድየመልካም ጥግ ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ከልጆችሽ ጋር ይስጥሽ

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

  • @agerekibret7102
    @agerekibret7102 Před rokem

    Thank you Mesike

  • @hiwotw5404
    @hiwotw5404 Před rokem +1

    Wow Meski i love your top

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    ሰላም ሰለመም መሰኪ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @hilinafekadu9510
    @hilinafekadu9510 Před rokem

    ትለያለሽ መስኪ❤❤❤❤❤

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Před rokem

    Aselam Walakum werahimetula weberkatu yena wideEdate neshilgn

  • @Tgyosi-dg7nl
    @Tgyosi-dg7nl Před rokem

    Thanks maskiye konjoo

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před rokem

    መሥክዬ እንደምን አለሽልኝ ከነልጆችሽ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ

  • @mimogenene
    @mimogenene Před rokem

    Thank You Meskiye Legeza Neber ❤❤❤❤❤

  • @wosenmekonnen6164
    @wosenmekonnen6164 Před rokem +3

    Meski could you please put the link to order the items?

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ፈጣሪ ባለሽበት ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ የኔ ውድ እናመሰግናለን ❤🙏🤲

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      ሑዊ ደምሪኝ

  • @FatySam
    @FatySam Před rokem +3

    መሲየ እናመሰግናል የኛየሀዋህ ሁለየም የሚጠቅመንን ስለምታሳይን እናመሰግናል

  • @halimamehamedhalimamehamed4844

    መስኪ የኔውድ አለሽልኝ የት ነው ሚገኘው ትክክለኛ አድራሻው አስቀምጭልን

  • @yemarshetlegese368
    @yemarshetlegese368 Před rokem

    ኡፍ መስኪ ስወድሽ እኮ

  • @LkjDes
    @LkjDes Před rokem +1

    እናመሰገናለን ዉዴ❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem

    መስኪዬ የኔ መልካም እንዴት ብዬ ላመስግንሽ መግዛት ፈልጌ ለመምረጥ በጣም ተቸግሬ ነበር

  • @mawaysh
    @mawaysh Před rokem

    መስክዬ የኔ ውድ ቶሎ ቶሎ ነይልን የናይላየ ናፍቂ ነኝ ❤️😍 የመስኪ ቤተሰቦች ጀማሪ ነኝ እስኪ አንድ ሽ አስገቡኝ በማሪያም ከመዳም ኩሽና ልላቀቅ😢

  • @user-vn1lk5bt1u
    @user-vn1lk5bt1u Před rokem +1

    እናመሠግናል መሥኪየ

  • @linachere638
    @linachere638 Před rokem

    Meskiye endew ethio suk kefetesh mnal ke gefafiwoch betegelageyen er endew benatesh ❤❤❤

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Před rokem

    እናመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před rokem

    Thnk you konjo liinkun askamecheline please

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před rokem

    በርቺ መሲየ በሌላ አካዉት መጥቻለሁ ያነኛዉ ስልኬ ተበላሺቶ

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Před rokem +1

    Yena Konjo❤❤❤❤ Meski

  • @emusalhi
    @emusalhi Před rokem +2

    ጀግና እህታችን ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    የናይና እናት😍እናት ቅድስት ኪዳንምህርት ትጠብቅሸ 🙋

  • @seidisalih1794
    @seidisalih1794 Před rokem +2

    Can you send me the link konjo yalshiwo or semu megzat felge neber

  • @yordanosgeremew13
    @yordanosgeremew13 Před rokem

    መቅዲዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤ የረጅም ግዘ ተከታታይሽ ነን ከቻልሽ እንደው በማሪያም በማሪያም ለወለደ ያልሽወን ላኪልን

  • @s.mb029
    @s.mb029 Před rokem

    Enamsginalen
    Meskiye beye kenu Labsen binsera chiger alewu malate ebet wuste sera bemnserabet

  • @ssm1839
    @ssm1839 Před 9 měsíci

    አሪፍ ነው ያልሽውን ስሙን ወይም የት እንደሚገኝ ንገሪኝ ውዴ

  • @saronatkidane1853
    @saronatkidane1853 Před rokem

    Hi, can you put the link, 🙏

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před 4 měsíci +1

    እኔም ገዝቼ ይሄው ስራውን ሰርቶልኛል ማርያምን ምርጥ ነው
    መጨረሻው መቆለፊያ ደርሻለሁ 😅

    • @GelilaGelila-vi5ut
      @GelilaGelila-vi5ut Před 4 měsíci

      ቦርጭ መሸፈን ብቻ ነው ወይስ ይቀንሳል እባክሽ ንገሪኝ

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 Před 4 měsíci

      @@GelilaGelila-vi5ut ይቀንሳል ውዴ አጥብቆ ስለሚይዝሽ የምትበይውም በዛው ልክ ነው የሚሆነው እና ይቀንሳል

    • @GelilaGelila-vi5ut
      @GelilaGelila-vi5ut Před 4 měsíci +1

      Ameseginalew yene konjo 🥰

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 Před 4 měsíci

      @@GelilaGelila-vi5ut 😍🙏

  • @Hawii1657
    @Hawii1657 Před rokem

    የኔ ማር

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Před 9 měsíci

    Meski የወገብ ቀበቶውን እና ሼፒውን የት እንደምናገኝ ንገሪ አማዞን ከሆነ link አስቀምጭልን

  • @marthaabera2898
    @marthaabera2898 Před rokem +2

    Semun tsafilen please write the name thanks

  • @helentesfaldet7117
    @helentesfaldet7117 Před rokem

    Yene fqri 🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉mesaki

  • @genetkebable
    @genetkebable Před rokem +3

    የት ነው የሚገኘው?

  • @seidisalih1794
    @seidisalih1794 Před rokem

    Ke weldkuge 16 month hontale liji gen swent alkensem plsss yet nw emgegwp or semu negerge

  • @meronmathwos8208
    @meronmathwos8208 Před rokem

    Wude tefash ❤

  • @zebibogbazghi4494
    @zebibogbazghi4494 Před rokem

    Where do you buy

  • @user-it4dm6hd1l
    @user-it4dm6hd1l Před rokem

    የት ነው የገዛሽው

  • @user-on8tm5xb3r
    @user-on8tm5xb3r Před rokem +1

    መስኪ እንደኔ የገዛ ያለአመስለኝም ግን ሁሉም ውሽት ነው ምግባችንን ማየት ነው እንጂ ሁሉም ነገር ቢዚነስ ነው አታለሉ

  • @FatySam
    @FatySam Před rokem +2

    ሊኩን አስቀምጭልን የአማዞን

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 Před rokem +2

    መስክዬ blumagic ቅባትን አነገስሽው ተወደደኮ ማሬ ድርጅቱ ሊከፍልሽ ይደባል በእውተት ከልቤ ነው❤❤❤❤❤

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 Před rokem

    Selam Meski linkun askmechilen❤

  • @user-xh2xp7jk3b
    @user-xh2xp7jk3b Před 4 měsíci

    የትነውእሚገኘው

  • @rahmahussen3109
    @rahmahussen3109 Před rokem +2

    መሲየ እናመሠግናለን ልክ ነሺ እኔም ባለፓንቱን ሞክሬዉአለሁ ለወገብ አጣብቆ መያዙን ወድጀዉ ነበር ነገር ግን ከታች አይመቺም ልክ እዳቺ ቆርጬ ሣደርገዉ ደሞ ይሠበሠባል እሰኪ ደሞ ይሄኛዉን እሞክረዋለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +2

      ትክክል እኔም ሁለቴ እንዳልጥል ብዬ ነበር ግን ምንም አይመችም

    • @siko272
      @siko272 Před 9 měsíci

      ​@@meskitube16መሲየ የት ነዉ እምናገኝዉ ዉድ

  • @user-jb5uk9uo9z
    @user-jb5uk9uo9z Před 4 měsíci

    ዬት ነው መክኛት ምችለው

  • @user-bf1jk1ph5r
    @user-bf1jk1ph5r Před rokem

    ሰለም

  • @marthaabera2898
    @marthaabera2898 Před rokem +3

    Selam new❤

  • @selamabrham7252
    @selamabrham7252 Před 2 dny

    ስንት ነው

  • @user-br3uy7eb5l
    @user-br3uy7eb5l Před rokem

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ ዉደ ጠፋሽኮ ቶቶለ ነይጅ ስወልድ እገዛለሁ ለጊዜዉ ገና ነኝ የተቀረ በመቀነቴ ግጥም አርጌ አስረዋለሁ😊

  • @halimamehamedhalimamehamed4844

    መስኪ በሠርጀሪ ወልጄ 2ወሬ አሁንም እርጉዝ እመስላለሁ

  • @abaaba1950
    @abaaba1950 Před rokem +1

    😍😍🙏🙏🙏👌👌❤

  • @user-ec2xy8ok6n
    @user-ec2xy8ok6n Před 5 měsíci

    ዊጋዉ ሰንትነዉ

  • @elsabetmoges8380
    @elsabetmoges8380 Před měsícem

    የት ይገኛል

  • @gilneshyilma3005
    @gilneshyilma3005 Před rokem

    የፊቴ ሰን እስክሪን ትንሽ ወዝ አለኝ ምን ልጠቀም

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs Před 5 měsíci

    የት ነው የሚገኘው? ዋጋውስ ስንት ነው?

  • @user-qv8tt2wu5b
    @user-qv8tt2wu5b Před rokem

    እባክሺአንድንላክልኝ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem +2

    መስኪየ እንዴት ነሽ ናይላየ ናታንየ ደናቸው❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem

      ደምሪኝ ውዷ

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 Před rokem

      @@mawaysh እሽ እማ አንችም ነይ

  • @CinemaEthiopia19
    @CinemaEthiopia19 Před rokem +1

    ሰላም መስኪ ጥያቄየን መልሽለኚ

  • @user-rr8ct1ik4l
    @user-rr8ct1ik4l Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-rg9nj4xi6h
    @user-rg9nj4xi6h Před 9 měsíci

    Keti magigneti yichalali

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @mirafderu5881
    @mirafderu5881 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-zuzu1iz
    @Tube-zuzu1iz Před rokem

    አህለን.

  • @user-nt4un2ht5y
    @user-nt4un2ht5y Před 5 měsíci

    መስኪ በማርያም ጎብጬ ነው የምራመደው ለዚህ የሚሆን አሳይኝ😢

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Před rokem

    ❤❤❤

  • @lij-alemyohannes7381
    @lij-alemyohannes7381 Před rokem

    ye thezur eleshm

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před rokem

    መስክዬ እኔ ከአራት ወር በፊት የኩላሊት ንቅለ ተከላ አድርጌ ነበር እና ሆዴ ልክ እንደ እርጉዝ ነው የሆነብኝ ምግብ ስበላ ውሀ ስጠጣ ይነፋኛል ግራ ገባኝ ለዶክተሬ ስነግራት ቀስ በቀስ ይተውሻል አለችኝ ግን ምንም ሚቀንስ ነገር የለም ምታውቂው ነገር ካለሽ😥😥😥😥😥😥

  • @user-xh2xp7jk3b
    @user-xh2xp7jk3b Před 4 měsíci

    አድራሻንገረንውደ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před rokem

    አረ መስኪ ጠፋሽብን እማ ናይላየም ናፈቀችኝ

  • @AaaAaa-wd6qu
    @AaaAaa-wd6qu Před 11 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Před rokem

    እኔ ገዝቼ ልክ እንደ ቅንቅን ነው የቀነቀነች ስሜት አለው

  • @user-fk4tz1uu3b
    @user-fk4tz1uu3b Před rokem +1

    መስኪየ የት ነው የሚገኝው

  • @user-sc2ur1oq5r
    @user-sc2ur1oq5r Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤🎉

  • @CinemaEthiopia19
    @CinemaEthiopia19 Před rokem +6

    ጥያቄ ነበረኚ
    1የብልት ማሳከክ ስለሚያስቸግረኚ
    elica _m cream 30 grams
    አጠቀማለሁ ይህ ችግር ያመጣብኛል ውይ?
    2 የፊት ማድያት ስለሚያስቸግረኚ gore የሚል ክሬም እጠቀማለሁ በጣም ነጭ አደረገኚ ማድያት ቡጉር ሁሉም ለቀቀልኚ
    beauty creamየሚል አለው አቭካዶ አለው vitamin B3 እና Eአለው ይህ oil free ነው የቀን ማለት ነው
    የማትው ተመሳሳይ ሁኖ ግን ዘይት አለው እርሱም jojoba oil ነው
    ያለው

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z Před rokem

      እኔ እራሡ በጣም ነው የምያሳክከኝ ምን አይነት ክሬም ነው የምትጠቀመው እከክስ ጠፋልሽ ወይ

    • @CinemaEthiopia19
      @CinemaEthiopia19 Před rokem

      @@user-yc1jk5lr6z አው ግን ፈራሁ ችግር እንዳለው በየ

    • @Tube-zuzu1iz
      @Tube-zuzu1iz Před rokem +2

      የብጉሩ ምን አይነት ነውየቡጉር ጠባሳ #አስቸግሮኛል#

    • @afrantube3717
      @afrantube3717 Před rokem

      ​@@user-yc1jk5lr6z ሃል ሞክሪ እስኪ በትንሽ መዘፍዘፍያ ለብ ያለ ውሃ አርጊና ትንሽ ሃል አርገሽ ውሃው ላይ ቁጭ በይበት ለ5 ደቂቃ እኔ ሰበብ ስለሆነኝ ልጠቁምሽ ብዬ ነው ለ3ቀን ወይም ለ5 ቀን ተጠቀሚው እስኪ

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z Před rokem

      @@afrantube3717 እሺ ጀዛኪ አላህ ኸይር እህቴ

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 Před rokem +1

    ምስኪ ሰላም ነው አሁን ያሳየሻቸዉን የት እናገኛለን እባክሽ ጻፊልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-bf1jk1ph5r
    @user-bf1jk1ph5r Před rokem

    እህተ በነትሽ ጥየቄ ነበረኝ

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 Před rokem

    ❤❤ش❤❤🎉🎉🎉

  • @seudmohammad9740
    @seudmohammad9740 Před rokem

    enkwan beselm matash atitfi ehte tolo tolo video siln

  • @user-qf6zg3tq1f
    @user-qf6zg3tq1f Před 9 měsíci

    WOWMESK

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 Před rokem

    I have this darling don't work for me

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před rokem

    መሲ ሲተውትሥ ቦርጭ ይወርዳል አሉሳ እንደት ነው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem

      እረ ውሸት ነው ምንም አይሆንም ይሄ ግዜያዊ ብቻ ወገብ መያዣ ነው እንደ አዲስ ፋሽን አመጡት እንጂኮ እናቶቻችን መቀነት እንደሚታጠቁት ነው ከወለዱ በኃላም ይጠቀልሉታል ገና ይሄ ሳይመጣ

    • @FatySam
      @FatySam Před rokem

      ለክነሽ

  • @FikirteWassie-fe2vz
    @FikirteWassie-fe2vz Před 10 měsíci

    Ethiopia ygegnal