ብጉር መንስኤው እና መፍትሄው የኔን እንዴት አጠፋሁት // how to clear facial pimples

Sdílet
Vložit

Komentáře • 302

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 3 lety +109

    ያለማቋረጥ ጠዋትና ማታ ሽታ በሌለው የ ብጉር ሳሙና መታጠብ , ውሀ በደንብ መጠጣት , ጣፋጭ ነገር መቀነስ (ቸኮሌት), የፀጉር ቅባት አለማስነካት ፀጉራችንን በተቻለን መጠን ወደፊታችን አለመልቀቅ, የምንተኛበት ትራስ ንፁህ ቅባት ያልነካው ይሁን, በእጃችን አለመንካት, እንደ ቫዝሊን, ኒቪያ ካካው በተር ያሉ ሊያባብሱት ስለሚችሉ ቀለል ያሉ moisturize cream መጠቀም💕💕💕🙏🏽🙏🏽

    • @momlove2688
      @momlove2688 Před 3 lety +3

      መስኮየ አረ እኔ ድሮ አልነበረኝም አሁን እየወጣኝ ነው ሽፍ ይላል በቃ አንዳንዴ ለምን አላቅም

    • @user-zk7ql9xe7q
      @user-zk7ql9xe7q Před 3 lety +3

      ሰላም ላንች ይሁን መሲኪ እኔ ስጠቀመው 1ወር 10ቀን ሆነኝ ግን ምንም ሊጠፋልኝ አልቻለም በሚስንጀር ፎቶ ልኪልሽ ነበር ግን አልመለስሽልኝም የለከሁልሽን እስክራብ ነበር የመጠቀመው ሳሙናው ደግሞ ዶብ ነው አንች ባለፈው አሳይተሽናል ታጥቤ ስጭርስ ምንም አይነት ኪሪም አልጠቀምም በጣም ነው የስለቻኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety +8

      @@user-zk7ql9xe7q
      ዶቭ እኮ moisturizer ሳሙና ነው ጥሩ ሳሙናም ነው እንጂ ብጉርን አያጠፋም anti pimple የሚሉ ሳሙናዎችን ነው መጠቀም ብጉሩን ለማጥፋት እንዲያግዝ ቪድዮውን እይው

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz Před 3 lety

      @@meskitube16 BLACKHEAD ሰማያዊ አለ fb ,ለቀሽዋል አሁን ካሳየሽን ጋር አንድ አይነት ነዉ እዴ መልሽልኝ ጎሽ ሜሴጀር ፀፌልሽ አላየሽዉም 😥አሁን ልልከዉ ነዉ ጎሽ

    • @neyamastyle7605
      @neyamastyle7605 Před 3 lety +1

      እናመሰግናለን መስኪ

  • @user-ss2ut2ns9d
    @user-ss2ut2ns9d Před 3 lety +46

    እናም የትራስ ጨርቃቹሁን ቶሎቶሎ ቀይሩ ቅባት እንዳይኖረው ከ ልምዴ አንጻር
    Thanks meski u are right I agree with you

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk Před 3 lety +18

    እውነት መሲ ምክርሽ በጣም ሀሪፍ የምትናገሪው ነገር ትክክል ነሽ

  • @ALHID0921
    @ALHID0921 Před rokem +6

    ማማ ስለመታጠቡ አልሃምዱሊላህ እኘ በየ ሳቱ ሰላት ለሶላት እንታጠባለን ግን ቡጉር በጭራሽ ሊለቀኘ አልቻለም 7አመት መሙሉ😭😭😭😭😭😭

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle Před 3 lety +8

    በጣም በጣም ነው የማመሰግንሽ መስኪየ እኔም ወጥቶብኛል 🥺 ብታይ ቸኮሌት ነፍሴ ነው በየቀኑ ነው የምበላው ወይ ጉድ እናመሰግናለን ውዴ 🙏🙏

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 3 lety +1

      እኔም በጠም ፈቴ የበሐሸነዉ ምንም መደንት አለም 😣😣😣

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood Před 3 lety +3

    መስኪዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እኔ እራሱ ፊቴ ላይ እብጥ ያለነገር ሳገኝ መነካካት አላቆምም እናመሰግናለን 👍👍🥰❤️❤️

  • @amu_xz_
    @amu_xz_ Před 3 lety +9

    ሳሙናዋችን ብጠቁሚን አሪፍ ተስማሚ ምትይውን

  • @mahassinsalih1135
    @mahassinsalih1135 Před 3 lety +2

    I'm Sorry can you tell me what did U use for your face to be clean like this??? 🥺🥺🥺

  • @mahemuedworku2310
    @mahemuedworku2310 Před 3 lety

    Tnx sis.... interurban ymihon samona kalu markun betngrgn and yetekuwakurochin maswgja mikbutnm..

  • @lubabaendris6111
    @lubabaendris6111 Před 3 lety +7

    አረ እኔ ፊቴ ሙሉ ነው በዚያ ላይ ብዙ ነው ከፋርማሴ መታጠቢያም የሚቀባም አጥቸ ተጠቀምኩ ግን መፍትሄ የለውም ብጉሩን እየነካካሁት ጥቁር ነጠብጣብ ሆነ አሁን ብግሩም ጥቁር ነጠብጣቡም ፊቴን ሸፍኖታል

    • @genenemechesa7326
      @genenemechesa7326 Před 3 lety +1

      Enm endzaw fxri yrdan

    • @user-yq7we9xv9v
      @user-yq7we9xv9v Před 3 lety

      በጣም ሀሪፍ መድሀኒት አለ ተጠቀሚው

    • @eexx3787
      @eexx3787 Před 3 lety

      @@user-yq7we9xv9v ምንድን ነው እህት ንገሪን በአሏህ

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Před rokem

      @@user-yq7we9xv9v ምድነዉ❓❓❓❓❓❓

    • @user-ju6ts8fs4p
      @user-ju6ts8fs4p Před 3 měsíci

      አረእኔም ጠቃቅሮብኛል

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 3 lety +5

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ቫዝሊን እጠቀም ነበር ግን ትንሽ ብጉር አለችብኝ አልቀባም ከዚህ በዃላ 😘😘😘

  • @abcd-jn5ix
    @abcd-jn5ix Před 3 lety +3

    እህት እስኪ የቡግር ሳሙናውን ላኪልኝ ማሬ

  • @mariyamhadhako600
    @mariyamhadhako600 Před 3 lety +2

    Yene wud gobes setnash batem enamesaginalen batem bay coffdanse you work thanks for evrything

  • @tarekengyegetaliji6749
    @tarekengyegetaliji6749 Před 3 lety +4

    ጥቀቁር ነገር ፍቴን አበላሸ በእውነት እስከ ይህን ልስማ ምሽቴ የምሆን ከሆነ 😥💞

  • @user-ln7yh6oi3e
    @user-ln7yh6oi3e Před 3 lety +2

    በላክ ሄዱን ከታጠብን በሃላነው የምነቀባው ምን ያልሰ ፍታችላይ እናቆያዋለን ብትነግርን እህት ካላሰቸገርኩሸ አመሰግናለሁ ሰለ መረጃው

  • @user-cx3kw7rz7q
    @user-cx3kw7rz7q Před 3 lety +13

    ስፈልግ የነበረው ጉዳይ መጠሽልኝ እስክ ልስማሽ ምናልባት ሰበብ ከሆንሽ

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 3 lety

      ❤💖--ይሄን ሰእል ተጋበዙልኝ
      czcams.com/video/hi4baZCVjTA/video.html

    • @mwl2311
      @mwl2311 Před 3 lety

      czcams.com/video/jBni09pdPWw/video.html

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m Před 3 lety +4

    ውይ መሲከየ እኔ ደሞ ያሰቸገርረኝ ማዳት ነዉ?

    • @user-or8dq9zm6z
      @user-or8dq9zm6z Před 3 lety

      እኔም አለሁ ፊቴን ለማየት ያስፈራል

  • @mahlettube2592
    @mahlettube2592 Před 3 lety +1

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተቸግሬልሻለሁ እኔም ፊቴ ወዛማ ነው መፍትሄ እንደማገኝ ተስፋ አለኝ በዚህ ቪዲዮ

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 3 lety

      ❤💖--ይሄን ሰእል ተጋበዙልኝ
      czcams.com/video/hi4baZCVjTA/video.html

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 Před 3 lety +1

    Meskya endate nech weda በምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ተጠቃሚ ነኝ አመሠግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ .pls እሄ የገዛሁት ዱባይ ነው በዛ ላይ ውድ ነው ልጠቀመው ወይስ ላቁመው

  • @winta9113
    @winta9113 Před rokem +1

    Hey selam please bugure yaschegreg neber yale hakim tzaze (flucort) tekebchae neber basebgh chrash (what you recomend me please reply for me

  • @samritame
    @samritame Před 3 lety

    Kechalesh ebakish ginbare lay shenterere matifya menged asayen. Tebareki🙏

  • @meklityilma8822
    @meklityilma8822 Před 3 lety +2

    ካስክ እና ቢጎዲን እያላቸው መጠቅለል ለማይችሉ ቲቶሪያል ስጭን

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 Před 3 lety +6

    እስቲ የሚሻለዉን ሣሙና ንገሪን

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 8 měsíci

    ታዳ እዶሜያችን ሲጨምርነውደ ግብር እሚወጣብን እኔ ይሄው አመቴ በተደጋጋሚ ፊቴን አዳረሰው መታጸቡላይ ፊቴ ሁሌም ነው እምታጠበው ታዳ ልጂሁነን ብዙም ጥንቃቄ የለንም ነበር

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu Před 3 lety +1

    መስክዬ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @user-xf9yd7vw1f
    @user-xf9yd7vw1f Před 3 lety +3

    መሲ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ግን ፊቴ ላይ የሚወጣው ወይ ቡግር አይሉት በጣም ቀጫጫን ሁኖ ችፍፍ ብሎ ይወጣል ከዛ እጀ አያርፍም አከዋለሁ ከዛ ጥቁር ሁኖ ይቀራል እና አሁን አንቺ ጥሩ ነው ብለሽ ያሳየሽውን ክሬም እየሞከርኩት ነው

  • @user-gb4je9xe5s
    @user-gb4je9xe5s Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን እህት ጥሩ እስክራብ ነው የምትይው ፎቶው በደብ አሳይን

  • @surafelermedachew7789
    @surafelermedachew7789 Před 3 lety +1

    Meskiye yene fit Derek new beza lay tekur tekur neger wetobgal mn yishalgal

  • @user-pb6vb3vp8r
    @user-pb6vb3vp8r Před rokem

    እናመሠግናለን ዉዴ እኔበጣም ነው ያስቸገረኝ የሳሙናዉን አይነት አያይን የቱ እደጠቀመሺ እኔም እዲሞክረዉ ❤❤

  • @birtukanwendefra4224
    @birtukanwendefra4224 Před 3 lety +1

    Ere ene bigur betam asechgrogal and neger beyg

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner Před 3 lety

    betam lik new meskisha enem echeger neber ahun egziabher yimesgen tefalign hulem salakorit tewati a mata etatebalew moisturize aregalew alemakoret arif new

  • @yoseftigistu1600
    @yoseftigistu1600 Před 3 lety +2

    black head cleaner ጠዋት እና ማታ ብንጠቀም ችግር አለው?

  • @tigstgebra4602
    @tigstgebra4602 Před 3 lety +1

    መስኪየ በናትሽ የተጠመሽውን ሳሙና መታጠቢያውን ንገሪኝ

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme Před 3 lety

    ዋው ለውጡ በጣም ይገርማል!! ይሄ ሚያሳየን ሳንሰለች እንክብካቤ ማድረግ ሚገርም ለውጥ ያመጣል እኔ እብኳን ቡግር ወጥቶብኝ አያቅም I have dry skin sometimes I have combination skin እሱ ግራ ገብቶት እኔንም ግራ ያጋባኛል 😂😂😂

  • @semuadu2135
    @semuadu2135 Před 3 lety

    መስኪየ ሽያ በተር ጥሩ ነዉ ብለውኝ እየተጠቀምኩ ነዉ ማዳት አለብኝ እድሁም ጥቆቁር ነገር እስክራቡንም እየ ተቀባሁ ነዉ አልፎ አልፎ እድኪ ምን ትይኛለሽ ስለ ሽያ በተር

  • @ferhiwotalem7843
    @ferhiwotalem7843 Před 3 lety

    Ena meskiya keram tekebecha new fita yetebelashew ena ahun akumawalew gen fita weda befitu alemelesem aleg men yeshalegal

  • @NatiSega
    @NatiSega Před měsícem

    ሁሌበሳሙናመታጠብጥሩነውበጉሩጠባሳእዳይጠቁርይረዳል🥰

  • @familyfood4363
    @familyfood4363 Před 3 lety +1

    True thank u🙏❤

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood Před 3 lety +1

    Watching ❤️#1

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 3 lety

      ❤💖--ይሄን ሰእል ተጋበዙልኝ
      czcams.com/video/hi4baZCVjTA/video.html

  • @kibeakililu4676
    @kibeakililu4676 Před rokem

    Maskiyee ine gin sariche xoqorbign lamindinw??

  • @aden8690
    @aden8690 Před 2 lety

    ውይ መስኪየ ለምን እስካሁን አላየሁሽም አፈርጣለሁ እያልኩ ሳልመዘምዝ ነው ፊቴን ያበዛሁበት

  • @axatube3194
    @axatube3194 Před 3 lety

    Meski silakafelshin betam enameseginalen .....

  • @tamriyeyejawerlij1699
    @tamriyeyejawerlij1699 Před 3 lety

    Thank you sister

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @menesamenesa8457
    @menesamenesa8457 Před 3 lety

    Thank you so much

  • @ababayalloro3865
    @ababayalloro3865 Před 3 lety

    Wowow tabarak wude baxam tachagire nabara

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 Před 3 lety

    Nutergena liquid is the best soap

  • @user-ie7oj3mc7q
    @user-ie7oj3mc7q Před 3 lety +2

    መስኪየ የኔኳን አይጠፋም እደው ሳየው ያስጠላኛን

  • @mesuyoutube1089
    @mesuyoutube1089 Před 3 lety +1

    አንደኛነኝ መሲዬ የኔፈቅር ስወድሽ እኮ

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 3 lety

      ❤💖--ይሄን ሰእል ተጋበዙልኝ
      czcams.com/video/hi4baZCVjTA/video.html

  • @adanechabate
    @adanechabate Před rokem

    መስክዬ ደናነሽ ፊቴ ቡጉር በጣም ያስቸግረኛል በናትሽ ምን ላርግበት

  • @besemotgirma2683
    @besemotgirma2683 Před 3 lety +1

    zis is for me Thanks sister

  • @user-yz1zt8ul9r
    @user-yz1zt8ul9r Před 4 měsíci

    Mskiye le bugur kebet yemizegaj samuna kale bitasayin...

  • @user-no9mk1it8q
    @user-no9mk1it8q Před 3 lety

    እናመሠግናለን መስኪ እስኪ የሣሙናውን ስም ንገሪኝ በጣም ነው የተቼገርኩት

  • @yusafyusaf8752
    @yusafyusaf8752 Před 3 lety +1

    Meskye benatsh tebabergn yen burger endalshu wed westi new west sefto dengayi yihonali keza endale tokerobignal esh mata min likeba

  • @MohammedAhmed-xs7ce
    @MohammedAhmed-xs7ce Před 3 lety

    ሠላም መስኪ እረ መልስ ስጭኝ Olay ሣሙና foming በሚለዉ ነው ያገኘሁት ምን ትይኛለሽ plc ???

  • @fevensamuel4775
    @fevensamuel4775 Před 3 lety

    Mesiye betam namesegnalow samuna asayna esti

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 Před 3 lety +2

    Thanks dear🙏 I Start Using it .I got a Big Change

  • @mintwabe3857
    @mintwabe3857 Před 2 lety

    betam temhert aggchalew yayewsh belu mag bemilew yemwerash ke akaki kality new wagaw baygermish 500 dersual

  • @enaya0481
    @enaya0481 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን😍❤👍

  • @user-br7dr9zy4d
    @user-br7dr9zy4d Před 3 lety +1

    በቃ ፊቴ ጨርሶ የሞተ ቆዳ ነው ማለት ነው ሀኪም ቤት ሄጀ መደሀኒት ሰጡኝ ግን አለቀቀም ሁል ግዜ እታጠባለሁ ሀታ በሳሙኗ ጧት እታጠባለሁ ሶላት ሴሰግድ በየግዜው እታጠባለሁ ያረቢ 😥

  • @natiyo2424
    @natiyo2424 Před 3 lety

    Ene yemelesh pimple ena acne acne ande nw acnen lematefat yhen bentekem enchlalen

  • @henokabebe4850
    @henokabebe4850 Před rokem +1

    ለወንድ ስሪልና ሁሌ ለሴት ብቻ ነዉ ምሰሪዉ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před rokem +1

      ለወንዶችም ይሆናል እኮ😅

  • @mistremekonnen487
    @mistremekonnen487 Před 3 lety

    Is this scrub work for teens 13yrs old???

  • @user-yy3fz5nb9t
    @user-yy3fz5nb9t Před 3 lety +2

    ሠላም መስኪ እኔ ፊቴ በጣም ወዛም ነው በዛላይ ብጉር አስቸግሮኛል

  • @nahomdhd4618
    @nahomdhd4618 Před 3 lety

    Thank you

  • @user-cx3kw7rz7q
    @user-cx3kw7rz7q Před 3 lety +3

    እኔ ምለው ፊቴ ላይ ሎሚ ስቀባ ያቃጥለኛል አላርጅክ ኖሮኝ ነው

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 3 lety

      እኔም ውዴ እጄንም ስቀባ ያቃጥለኛል ይበላኛል አላርጂክ ይሆን እዴ

  • @martanechy8575
    @martanechy8575 Před 3 lety +1

    የድንች ማስኩ በጣም ቆንጆ ነው ተስማምቶኛል በጣም ኣመሰግናለው 😍😍

    • @user-yo1sn9jq8z
      @user-yo1sn9jq8z Před 3 lety

      አሰራሩን ንገሪኝ

    • @martanechy8575
      @martanechy8575 Před 3 lety

      @@user-yo1sn9jq8z የበሰለ ድንች እና ያልበሰለ ቀላቅሎ መፍጨት ወይም መፈቅፈቅ ግማሽ ሎሚ መቀላቀል ከዛ መቀባት ለሽፍታ እና ቡጉር በጣም ኣሪፍ ነው 😍

    • @user-sk7md4fe9j
      @user-sk7md4fe9j Před 7 měsíci

      ​@@martanechy8575ኸኸ

    • @user-tr3zr9mn4j
      @user-tr3zr9mn4j Před 7 měsíci

      ልምክር አስቲ​@@martanechy8575

  • @user-xi8bg7oj9f
    @user-xi8bg7oj9f Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ውዴዋየ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 3 lety +2

    ማፍረጥ ለመደብኝ በቃ ደስአይለኝም ሲቀመጥ እጀ ነው ጠላቴ እነካሁ
    ግን ጣፋጭ አልበላም

  • @letish3773
    @letish3773 Před 3 lety +2

    ኣረ መስኪ እኔ እጆን ኣያርፍም በቃ ኣስቸገረኝ
    ደሞ ቫዝሊን እቀባለው ምክንያቱም ምንም ክሬም ኣልጠቀምም ና ፍቴን እየደረቀ

  • @user-fj1zb6jb9x
    @user-fj1zb6jb9x Před 3 lety

    መሲ እስቲ ስለ ፐርም ምታውቂው አይዲያ ካለሽ በደንብ አስረጂን ፀጉሬ ፐርም ልቀባ ፈልጌ አንዳንድ ሰዎች ፀጉር ያደርቃል ይበጣጥሳል ይላሉ ከዚ በፊት ተጠቅሜ አላውቅም የትኛውስ ብንጠቀም አይጎዳንም ኮሜታተሮች እውቀቱ ካላቹ ኮሜት ተዉልኝ

    • @user-xm9tb8gn6i
      @user-xm9tb8gn6i Před 3 lety

      ማሬ ፐርም ይቅርብሽ እኔ ለብዙ ጊዜ ተጠቅሜው አለሁ ፀጉሬን በጣም ነው ያበላሸብኝ ግን ግዴታ መቀባት አለብኝ ካልሽ የውጩን ነው መቀባት ያለብሽ የራሱ መታጠበያ ምናምን ነገሮች አሉት ሌላ ደሞ በጣም ፀጉርሽ ከርዳዳ ከሆነ ነው መቀባት ያለብሽ ግን እንደኔ ፐርም ለማንም አልመክርም አንዴ የተቀባሹውን ደሞ እስከ ሶስትወር ነው ሚቆየው ከዛ እየለቀቀ ይሄዳል

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 3 lety

      ፐርም ፀጉርሽን እንዳይመለስ አርጎ ነው የሚያበላሸው

    • @user-fj1zb6jb9x
      @user-fj1zb6jb9x Před 3 lety

      @@user-xm9tb8gn6i እሺ ማሬ ትቼዋለሁ በቃ ፀጉሬ ብዙም ይሔን ያሕል ከርዳዳነው አይባልም

    • @user-fj1zb6jb9x
      @user-fj1zb6jb9x Před 3 lety

      @@meskitube16 አመሠግናለሁ መሥዬ ተቸዋለሁ ፀጉሬ ከሚያበላሽብኝማ ብዙ ሰዎች መጥፎ ነው ይላሉ ግን እስቲ ካንቺ ልስማ በማለቴ ነበር የጠየኩሽ አመሠግናለሁ ለምላሽሽ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i Před 3 lety

    መስኪ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ናይላዬ ደና ናት እኔ ምልሽ የእርግዝና መከላከያ ታብሌት እወስድ ነበረ እና ስጀምረው እሮብ ቀን ነበር የጀመርኩት እና አልቆ ደሞ ሌላኛውን ስጀምር ሀሙስ ቀን ጀመርኩት ተሳስቼ አሮብ ነበር መጀመር የነበረብኝ እስኪ ምታውቂ ከሆነ ንገሪኝ ማለት ምን ችግር አለው ይሁን መልሽልኝ መስኪ የኔ ውድ በናትሽ

    • @user-we7wy2wt8e
      @user-we7wy2wt8e Před 3 lety

      ወር ሙሉ ሳታቆርጭ ከተጠቀምሽ 3 ቀን ብትቆይም ችግር የለውም ይባላል

  • @AaAa-tp2gx
    @AaAa-tp2gx Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን የፀጉርሽ የምትቀቤውን ቅባት እባክሽ ንገሪኝ

    • @gemesaydawete9758
      @gemesaydawete9758 Před 3 lety

      ፀጎሬ ሲነካኝ ካዳዱ ይወጣል ቅዱቤ ማህላይ አልጠፍ አለኝ

  • @sablewengil2144
    @sablewengil2144 Před 3 lety

    መመስኪየ የኔ ብጉር አይሏቸዉ እከክ አይሏቸዉ ትንንሽ እደጤፍ ፊቴላይ እደከክ ፍስስ ይላሉ ሲወጡ ቀያይ ሁነዉ ነዉ ሲከስሙ ደሞ ጥቁር ይላሉ ፊቴ በሙሉ ጥቁር ነጠብጣብ ሆነብኝ አች ያልሽንን ሳሙና እስክራብ እየሞከርኩት ነዉ እሲኪ ቢለቁ አትርሽኝ

  • @samira7639
    @samira7639 Před 3 lety

    የኔ ልዩ እናመሰግናለን💝💞💝💞👍

  • @mestawotworku6645
    @mestawotworku6645 Před 3 lety

    Betam chifchif yale dareq shifita ginbar lay bicha yale bigur yemimesil negeris meftew

  • @fikireshete5548
    @fikireshete5548 Před 3 lety

    thank you konjo

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety

    thanks Mar

  • @hcggxgv7146
    @hcggxgv7146 Před 3 lety

    Amesgnalhuj yenye konjo btam sfelgewu yenebere mels newu

  • @kalkidanlakew4474
    @kalkidanlakew4474 Před 3 lety

    Blackhead lamanigawem koda yehonal😍😍😍

  • @user-sl4zd6ec9h
    @user-sl4zd6ec9h Před 3 lety

    ተይ መላ በይኝ ማማየ አገቴ ላይ ሳላቀው ፈሰሰብኝ ጥሩን ነገር ሆኖ እደ ብጉር አሁንማ እየተራባ ነው ምን ላድርግ ሀኪም አልሄድኩም ሴደልየ ነው የሄድኩት ሙዝ አሳ ብይ አለኝ

  • @tigisttomas3099
    @tigisttomas3099 Před 3 lety +1

    mare indet nesh inega fite lay tinansh tikur neger yaschegreynhal mar

  • @selamselam8541
    @selamselam8541 Před 3 lety

    mesiye kayni sr tekorebg ena mn entekem tegedsesh melslg ebaksh

  • @abdulrazakmustafa6934
    @abdulrazakmustafa6934 Před 3 lety +2

    እኔ በቀን 5ጊዜ እታጠባለው ግን ይወጣብኛል አልፎ አልፎ

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f Před 3 lety

    ሰላም እህቴ እጠቀማለሁ ግን ፍሪጅ አስቀምጠዋለሁ ለፊቴ ምንም አልጨምርም እሬቱ ብቻ ነው እምጠቀም ችግር አለው ?

  • @zuzuhamidesankura1578
    @zuzuhamidesankura1578 Před 3 lety

    ❤❤❤❤walahe zare taleben now yatanagarshewe masik

  • @zelalemefrem1385
    @zelalemefrem1385 Před 3 lety

    Meskey ye samunawun photo beta sayen ye fecbook semish manw?

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 Před 3 lety +1

    Era weynai ynai..fiya.tret yal.neber ahun gn aouzubilah hone.

  • @user-ye3dy6lb7e
    @user-ye3dy6lb7e Před 10 měsíci

    black head ከተቀባን በኋላ ለስንት ደቂቃ ነዉ ምናቆየው

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t Před 3 lety

    Ene demo chifita new yalebigni beteley ginbare lay edezih megur bihonma tiru neber

  • @kemer05
    @kemer05 Před 3 lety

    Meskiye miyakela angers mndenw plise

  • @lukamuse5317
    @lukamuse5317 Před 3 lety +1

    Ena 14 ame ta
    gni bigir bigir nabara thanks

  • @user-ir6bu1yc2t
    @user-ir6bu1yc2t Před 10 měsíci

    ትክክልነሽምክርሽ እኔስጨምቀው በጣምበዛ

  • @user-dq1ru9qp9p
    @user-dq1ru9qp9p Před rokem

    Yegela samuna eko sheta.alew? Eko so

  • @youtuberemote1787
    @youtuberemote1787 Před 3 lety

    How much is the blackhead

  • @user-jr8ew6so3h
    @user-jr8ew6so3h Před 3 lety

    የኔም ጥያቄ ነው እስኪ ንገሩኝ መዳኒቱን ቆይ አልሠማሁሽም

  • @selimakeup7696
    @selimakeup7696 Před 3 lety

    Yen becgur sent gezy mesy yalmokerkut nger yelm

  • @new-technology37.
    @new-technology37. Před 9 měsíci

    እንደት ፍታችንን እን ታጠብ ታዲያ???? በእጂ ካኔካን

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 9 měsíci

      ብጉሩን አትነካኪው ነው የሚያፈርጡት ስላሉ

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 Před 3 lety +2

    Gena saly nw like

  • @GetahunaAlmehawo
    @GetahunaAlmehawo Před 2 měsíci +1

    አሆን ራሱ እያፈረጥኩት ነው