ቡናን መቀባት ወይስ የካፌን ምርቶች መጠቀም | Caffeine Containing Products | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2023
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Komentáře • 786

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 Před 2 měsíci +21

    ንግግርህ እኮ ትህትናህ የለለ ነው አላህ ይጨምርልህ እውቀት🎉❤

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před rokem +30

    በዋናነት ከዶ/ር ሰይፈ የሚመቼኝ ነገር ምርጥ መልዕክት እና ትምህርት አጠር እና ፈጠን ባለ ስአት የምታቀርበው ነገር።የገባህ ከዘመኑ ጋር ተራማጅ ዶ/ር እናመሰግናለን በጣም።

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Před rokem +24

    ውይ እደው ያረቢ ዶክተር ማንን ላመሥግን ያሥተማረህን ያሣደገህን አንተን ብቻ ሁሉን ምሥጋናዬ ትልቅ ነው👏👏👏 ግልጽ ለሆነ ማብራሪያ እናመሠግናለን

  • @ra7653
    @ra7653 Před rokem +15

    ማሻ አሏህ ዶክተር አቀራረብህ እጥር ምጥን ያለች ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @gelilaketema159
    @gelilaketema159 Před rokem +62

    ሰላም ዶክተር ዛሬ ጥያቄ ለመጠየቅ ሳይሆን ለማመስገን ነዉ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏 በዚህ ጊዜ ገንዘብ ከፍለን እንኳን በአግባቡ አገልግሎት በማናገኝበት ዘመን በመልካምነት የሚያገለግል ሰው ማግኘት ከባድ ነዉ ። ወደ ፋርማሲ ሄጄ የሆድ ቁርጠት መድሃኒት ስጠይቃት የእርግዝና መካላከያ ሰጠችኝ 😂😂 ጥሩ የሚሰሩልንን ሰዎች የማመስገን ልምድ ቢኖረን ጥሩ ነዉ በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +6

      አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @mimiworku4129
      @mimiworku4129 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-gl8ok6zg2g
      @user-gl8ok6zg2g Před rokem +2

      እና ተጠቀምሸው😂😂😂

    • @gelilaketema159
      @gelilaketema159 Před rokem +3

      @@mimiworku4129 ትስቂያለሽ 😥😥

    • @mimiworku4129
      @mimiworku4129 Před rokem +3

      @@gelilaketema159 እኔሰ ያሳቀኝ የፋርማሲው አገልገሎት ነው ወዶ አይሰቁ 🤣🤣🤣 የቀረነውን ደግሞ በሳቅ ሊገሉን እንኳን አንቺን አተረፈሸ🙏

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před rokem +32

    ለመሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @tgtube5574
    @tgtube5574 Před rokem +16

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣር እውቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ❤

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 Před rokem +7

    በጣም ምስጋና ከሁሉ ደስ የሚለው ግዜ ለመግዛት የሚደረጉትን ጉተታዎች አለመጠቀምህ እጅግ ደስ ይላል በቀጥታ ወደገደለው አመሰግናለሁ በጣም

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm5516 Před rokem +12

    እነቴነው እኔ ትግሬ ነኝ ብዙ ኣማርኛ ኣልሰማም ነበር መጋነን እንዳይ መስል እንጂ ያንተ ኣገላለፅ ሲሰማ ኣማርኛ ችየ ማለት እችላሎህ በእርግጠኝነት ስያምር በማርያም ❤

  • @adanche1001
    @adanche1001 Před rokem +6

    ዶክተር በጣም ግልፅ አርገህ ነዉ የምታብራራልን ተባረክልኝ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እኳን ደህና መጡ በእውነት እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን❤❤❤❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před rokem

      💯💯👌

    • @20f16f2
      @20f16f2 Před rokem

      ዶክተር፣ሰላም፣ነው፣የትምህርትህ፣ተከታታይ፣ነኝ፣ዶክተር፣ጥያቄ፣ነበረኝ፣አህቴ፣ትንሽ፣ሸታ፣ሲሸታት፣ያፍናታል፣ግን፣አስም፣ግን፣የለባትም፣አሰቲ፣መፍትሔውን፣ንገረኝ፣አስቲ፣ዶክተር

  • @selammare7732
    @selammare7732 Před rokem +2

    ዶክተርየ እግዚአብሔር ይባርክሕ እጥርምጥን አድርገህ ስለሰጡኸን ዕምህርት

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem +4

    ቆንጆ መረጃ ነው👏

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 Před rokem +7

    These are very valuable information you have given!! Thank you so mach!!

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክ👍❤️

  • @addisalemdagne8058
    @addisalemdagne8058 Před rokem +10

    ዶክተር ሰላም ነው የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው ጠቃሚ ናቸው በተለይ ለኛ ለሴቶች ይጠቅመናል በዚሁ ቀጥል ዶክተር ሳላመሰግን አላልፍም አመሰ ግናለሁ መልካም።❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዶክተር እንኳን ደህና መጣ በእውነት ደሰ ይላል❤❤❤❤

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Před rokem +1

    Enamesegnalen دكتور ❤

  • @user-st6ow7hu3w
    @user-st6ow7hu3w Před rokem +4

    ቆንጆ መረጃ ነው አላህ ይጠበቃህ👍👍

  • @meseret1142
    @meseret1142 Před rokem +10

    ፈጣሪ ይባርክህ ያለህን እውቀት ሳትሰስት ስለምታጋራን በጣም እናመሰግንሃለን

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy Před 10 měsíci +3

    ፈጣሪይጨምርልህ ዶክተር ምርጥ ትምርት

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን ❤

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 Před 10 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @jhhhbv-kw8ce
    @jhhhbv-kw8ce Před rokem +3

    በጣምእናመሰግናለን ዶክተርየ ጠክር በጣምየሚጠቅም ምክርነው

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před rokem +3

    ዶ/ር አንተ ያለ ማመሰገን ኑፍግነት ነዉ ተባረክ

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Před rokem +3

    ዶግተር እናመሰግናለን እግዚያብሔር እርጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @Balabaras
    @Balabaras Před rokem +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Před rokem +4

    ዶክተራችን ተባረክ ወንድም አለም 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-rv7ip6tp3f
    @user-rv7ip6tp3f Před 11 měsíci +2

    ተመሰገን ዶ/ረን የሰጠን አምላከ 🙏🙏🙏

  • @user-sh7vt8fp5o
    @user-sh7vt8fp5o Před 9 měsíci +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን ዶ/ር

  • @salem4086
    @salem4086 Před rokem +2

    You are excellent doctors I'm so proud of you

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před rokem +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር👍

  • @sbhgggffff8806
    @sbhgggffff8806 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +9

    የኔ ምርጥ ዶክተር ፈጣሪ ያክብርልን ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ቡና ለፀጉር እንዴት እንጠቀም❤❤❤

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 Před rokem +3

    ትምህርትህውስጤነው❤

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 Před rokem +4

    ስለ ምትሰጠው ትምህርትና ምክር ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ከጄኔቨ🙏

  • @Hiber88
    @Hiber88 Před rokem +2

    ተባረክ ዶክተር!!!

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር😊

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ዶክተር ነህ ጠንክር

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Před rokem +1

    ዶ//ር ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጤና እና እረጅም እድሜ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይሰጥ ቀጢል ቤት በርታ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Před 8 dny

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተረ እውነት ትምህረትህና ምክሮችሁ ማሻአላህነው እውነት❤❤❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před rokem +1

    በጣም እና መስግናለን ዶክተር 🙏❤️💙🇪🇷

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Před 9 měsíci +1

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Před 6 měsíci +1

    ዶክተር አመሠግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před rokem +1

    እናመሰግናለን❤❤❤ ዶክተር

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤

  • @semutt2022
    @semutt2022 Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ ዶ/ እናመሰግናለን

  • @werketesere750
    @werketesere750 Před rokem +1

    እናመሰግናለኖ ዶክተር

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 10 měsíci +2

    እነመሰግናለን ዶክተረ አሪፈ ገለፃ ነው

  • @keditube7321
    @keditube7321 Před rokem +5

    ሁሌም የምልህ ነው የኔወንድም ግን የ3ወንዶች ልጆች እናት ነኝ አንደናትነት በጣም ታሥደሥተኛለህ የምሠራው ሥራ ሁላ እኔ እንዲህ ደሥ ያለኝ ያንተእናት እንደት ይደሠቱ አላህ ይጨምርልህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +3

      ከልብ አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @user-oi1me2zj4b
    @user-oi1me2zj4b Před rokem

    Enamesegenalen doceter Egziabehr amelak tenahin yeseteh.....tebarek

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd Před rokem +1

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem +2

    Thank you for sharing

  • @meskrmegrma2018
    @meskrmegrma2018 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @helenzergabaw
    @helenzergabaw Před rokem +5

    እውቀቱን ይጨምርልህ ዶክተርዬ

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh Před 6 měsíci +4

    በጣም፣ጎበዝ፣ዶክ፣

  • @seifuamerga5933
    @seifuamerga5933 Před 10 měsíci +1

    Dr.Seife,the greatest man

  • @user-vv2dn5tc5d
    @user-vv2dn5tc5d Před rokem +2

    ውይ ዶ/ርዬ አቀራረብክ ሲያምርብክ ኑርልን

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Před 5 měsíci

    ዶክተር ስወድክ በጣም
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ!!!

  • @TgAy-cw4xc
    @TgAy-cw4xc Před 21 dnem +1

    ቅልጥፍ ያለ ምርጥ ትህምርት ተባረክ ዶክተርዬ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 10 měsíci

    ዶክተር ሰለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን ❤❤

  • @ma-qs1vd
    @ma-qs1vd Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር 💚💛❤ በርታ

  • @rioethio3740
    @rioethio3740 Před rokem

    ዶ/ር ተባረክ እናመሰግናለን እንወድሐለን

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰላም ለሀገራችን ያረብ

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Před rokem +1

    እናመሠግናለን

  • @Zeharay
    @Zeharay Před rokem +1

    Thank you D.r

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před rokem +2

    ደኩተርየ እናመሰግን አለን በጣም ምርጥ ዉህድ ነዉ

  • @alamuae8455
    @alamuae8455 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለንዶክተር

  • @samirasamira5010
    @samirasamira5010 Před 10 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤❤

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Před rokem +1

    ምርጥ የሀገራችን ዶ/ር እኔ አለመሰማማት ሳይሆነሰ ማርና/ቡና ስቀባው አይኔ ያቃጥለኝና ያለቅሳል /እምብዛም ያልተሰማ ነገር ነው ከቻሉ ቢመልስሉኝ /አመሰግናለሁ።

  • @genetgenetmelesse9381

    Thank you Dr.

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před rokem

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @user-th6du5hn5q
    @user-th6du5hn5q Před rokem +9

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር እጥን ምጥን ያለ ትምህርት 🎉

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Před rokem +1

    We thank you Dr

  • @tihtinakassu9260
    @tihtinakassu9260 Před 6 měsíci +1

    thank you for this great info

  • @user-ov1wu9cs7c
    @user-ov1wu9cs7c Před rokem

    ሰላም ዶክተር አላህ በሄድክበት ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před rokem +4

    ፀጋውን ያብዛልህ ዶከተር ደግሞ ጠፍተካል 😊

  • @user-mb7sw7jt2q
    @user-mb7sw7jt2q Před rokem

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm5516 Před rokem

    Thank you 🙏 ክበረልኝ ❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem

    በረታልን እድሚናጤና ከመላቤተሰብህ

  • @Jemila426
    @Jemila426 Před rokem +5

    ጀዛህ አላህ ኸይር ለምሰጠን ምክሮችና ትምርቶች ዶክተርየየየየየየ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem

      አመሰግናለሁ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před rokem +1

      ጀዛክአላህ ኸይር ማለት በቀለት ከሚገለፁ ቀለቶች ሁሉ በለይ ነው እናም በአጭር ገለፃ ጀግኖችን ማባረታት መልካም ነው

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 Před rokem

      ብድርህን በበጎ በጥሩ ይመንዳህ ማለት ይመሥለኛል

  • @user-ze9kq9di8e
    @user-ze9kq9di8e Před 11 měsíci

    Ebarekln Doctorye

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem

    D/r betam enameseginalen lemelikam timihirtik ❤

  • @MirfaUae-qr1ty
    @MirfaUae-qr1ty Před rokem

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 Před 10 měsíci

    Thank you Dr seyife

  • @selamrezeneselina8322

    ተባረክ ዶክተር

  • @user-ux8dx2cu3l
    @user-ux8dx2cu3l Před 5 měsíci

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለምክሩ

  • @precious954
    @precious954 Před rokem

    Thanks Dr!

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před rokem +2

    ዶክተር ተባረክክክክክ❤❤❤

  • @tsehayyoutubeyoutube6922

    እናመሰግናለን 👋👋💙

  • @ammarzauiter
    @ammarzauiter Před rokem +1

    betam enamesgnalen docter

  • @sintaywhu2408
    @sintaywhu2408 Před rokem

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Před 10 měsíci +1

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @InatuNedi
    @InatuNedi Před rokem

    Ok thanks so much my brother 🙏 ❤️ 🙌 ❤❤❤❤

  • @user-oq1ju6th1b
    @user-oq1ju6th1b Před 2 měsíci

    አንደበተ ጣፋጭ ደክተርዬ እዲሜህን ያርዝምልን ያረብ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 11 měsíci

    Thanks doktory good belessyou

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Před rokem

    አናመሰግናለን ዶከተር

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +4

    ዶክተርዬ ሰላምክን እናት ማርያም ትጠብቅክ ስወድክ ማርያምን አገላለጽክ ልዩ ነው ለኔዬ❤ አይኔስር እየተሸበሸበ አስቸገረኝ በእድሜዬ ገናነኝ ምን ልጠቀም❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +2

      ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ ስለ ቆዳ መሸብሸብ

  • @messmoh7012
    @messmoh7012 Před rokem +1

    dr betam enamsgenin🥰🥰🥰

  • @user-iz3bp7jj5v
    @user-iz3bp7jj5v Před 4 měsíci

    ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ ❤