የተሸበሸበ ቆዳን መመለስ ይቻላል | Wrinkle treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 09. 2022

Komentáře • 562

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před rokem +78

    ያለ ጊዜ መጣ የሚባለው የፊት መሸብሸብ ከስንት እድሜ ጀምሮ ነው? ??

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před rokem +13

    የጠቀስካቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው ግን ከተፈጥሮ የሚገኙ እነደ ፓፓያ አቮካዶ ደግሞ በጣም ጥሩና ጉዳት የሌላቸው ለቆዳ ጠቃሚነት አላቸው እኔ አዘውትሬ ቤት ውስጥ በምሆንበት ጊዜ እጠቀማለሁ። በቂ ውሃ እስከ 2 ሊትር በቀን እጠጣለሁ። ብርድ ደግሞ ሲሆን ኮኮናት ኦይል። ሰዎች እድሜዬን የሚገምቱት በ ሃያዎቹ ነው 😁😁

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před rokem +29

    ዶክተር ለሚረግፍ እና ለሚሠበሰብ ፀጉር ስራልን

  • @mafebarkot8301
    @mafebarkot8301 Před rokem +6

    የኔ ግን ሱስ የለብኝ ግን ተሸበሸበ በ 28 አመቴ ጸሀይ ነዉ አሉኝ😥

  • @ninasina8447
    @ninasina8447 Před rokem +11

    ይሄ የእኔም ችግር ነው ዐይኔን ሲያመኝ እስክሪን ስመለከት እጨፈንኩ ያለ እድሜዬ ከዐይኔ ስር ያለው ቆዳዬ ተሸበሽበብኝ:: ጥሩ ምክር ስለሰጠኸኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾 በዚህ አጋጣሚ እዚህ አሜሪካን ያሉት ዶክተሮችን ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች በጣሙን እንደሚበልጧቸው መግለፅ እወዳለሁ🙏🏾 ያለንን እናክብር:: አናመሰግናለን ዶክተር🙏🏾

  • @user-xe7rl7fe7z

    ደኩተር እኔ እድሜ ገና25 ግን አይኔን ያመኛል መነጠር እጠቀማለሁ እናም ያይኔ ዳር ተላይም ተታችም እዳለ ተሸበሸበ ጠቆነ ምን እደማደርገው አላቅም እኔደሞ ተወይራ ዘይትና ተባልዚን ውጭ አልጠቀምም መነጠሩ ይሆን እደ እላለሁ አዳደ ግን በጣም ተበላሸብኝ 😢😢😢😢

  • @user-jn6eg8bf6k
    @user-jn6eg8bf6k Před rokem +4

    እኔ ሁሌ ግንባሬን ሠቅየ ነበር የእጄን አገኘሁ ያው ተሸብሽቦ እርፍ

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před rokem +36

    ዶክተርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ መልካም እግዚአብሔር ያበርታህ በስራህ ሁሉ

  • @mimibekle8675
    @mimibekle8675 Před rokem +9

    ዶክተር እባክህ ስለሌዘር ጥቂት ብታብራራልን በ ትረፈ ስለመልካምነትህ ሁሌም ምስጋናዬ የላቀ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @unify9481
    @unify9481 Před rokem +9

    ዶክተር ፡ በጣም ፡ ግሩም ፡ ትምህርቶችን ፡ ነው ፡ የምታቀርበው ፡ ጌታ ፡ ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ ይጠብቅህ።

  • @sebliledeta2124
    @sebliledeta2124 Před rokem +8

    ዶክተር ፡- እንዲህ በአማረ ሁኔታ ስለምታካፍለንና ስለምትሰጠን እውቀት በግሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተትረፈረፈ እድሜና እውቀት ይስጥህ ሁሌም ኑርልንና አገልግለን

  • @user-kb4ld6ki5z
    @user-kb4ld6ki5z Před rokem +6

    ሰላም ዶ/ር ዛሬ አንድኛ ነኝ የህ የኔም ጥያቀ ነበር በጣም አምሰግናለሁ ውንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃህ 🙏❤️

  • @ናኒ
    @ናኒ Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @saidabazir8255
    @saidabazir8255 Před rokem

    እናመሰግናለን ደክተርዬ

  • @mrafamhad4065
    @mrafamhad4065 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣጣህ ዶክተር

  • @sfaahmd3867
    @sfaahmd3867 Před rokem

    እድሜ ናጤናአብዝቶይሥጥህዶክተርየ

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Před rokem

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @elu1298
    @elu1298 Před rokem

    Tebarek Dr 🙌🏾♥️

  • @meseratshifraw4638
    @meseratshifraw4638 Před rokem +1

    በርታ ዶክተርዬ እመብእሃን ትጠብቅህ