የአይን ስር ቅባቶች | Topicals for Dark Circle | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ለህክምና አገልግሎት እኔን በስልክ ለመሰግኘት፣ ዘወትር ቅዳሜ ከ ሰዓት ከ9 እስ 11 ባለው ግዜ ብቻ በ 0974163424 መደወል ይችላሉ
    ለህክምና ቀጠሮ በአካል ለማግኘት ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አድራሻ አስቀምጫለሁ።
    የቴሌግራም አድራሻ 👉t.me/seifemed

Komentáře • 359

  • @zaraase663
    @zaraase663 Před rokem +69

    ዶክተር ሰይፍ እባክህ ስለ ፊንጢጣ ኪንታሮት መዳኒት ስራልን በዚ በሽታ ተሰቃየን ሃደራህን😢😢😢

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem +2

      ጤና ሚድያ ግቢ

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 Před rokem

      የኔ ጤና የሚባል ቻናል ላይ ሂጂ እህቴ

    • @zaraase663
      @zaraase663 Před rokem

      @@user-we3kb2jm5b እሺ አመሰግናለሁ

    • @zaraase663
      @zaraase663 Před rokem

      @@elsaassefa9811 እሺ እማ አመሰግናለሁ

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 Před rokem +5

      ነጭ ሽኩርት በእሳት ለብ አርገሽ በዌራ ዘይት ለውሰሽ በፊጢጣሽ አርጊው ድራሹን ያጠፋልሻል ለብዙ ሰው አጥፍቶ ሰምቻለሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +19

    👍👍👍👍👈
    #አፍጥር_ላይ_የሚባ_ዱዓ🤲🤲
    *ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.*
    _ዘሀበ አዝ_ዘመኡ ወብተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢን ሻአ አሏህ_
    *ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበዋል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡

  • @user-cf6gb8iy5h
    @user-cf6gb8iy5h Před rokem +49

    የቀን የለይ ዶኽተርየ🥰🥰🥰🥰🥰ዶክተርን የምወዱ ላይክ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +1

      አመሰግናለሁ

    • @user-iy5vl7xv7n
      @user-iy5vl7xv7n Před rokem +2

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር እባክህ ለጥርስ መቦርባር መፍትሄ ካለህ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před rokem

      እኔ

    • @abusharaya-cj7wc
      @abusharaya-cj7wc Před 8 měsíci

      ​@@Dr.SeifeWorkuበምን ላወራህ እችላለው ዶክተር

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +2

    ዶ/ር ሴይፍ አገላለጽክ ልዩ ነው ማርያምን አተብቻአ ምርጥ ዶክተር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sweetcandy171
    @sweetcandy171 Před rokem +9

    Much respect from Eritrea....thanks Doc

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Před 11 měsíci +1

    አገላለፅህ ከእውቀትህ ጋር እንዴት ደስስስስስስስስስስስስስስ ይላል አልሀዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @adeshmar5973
    @adeshmar5973 Před rokem +6

    እባክህ ዶዶክተር የአይን ስራ እጠት መፍትሄ ❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @baraktbaba7126
    @baraktbaba7126 Před rokem +4

    ዶክተር በጣም እንወዳለን ተባረክ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Před rokem +6

    እኔ አለብኝ ተፈጥሮየ ሰለሆነ ምንም ለማጥፍት ያረኩት ጥረት የለም እናመሰግናለን ደ/ር በልርታልን👍👍

    • @MINECRYPTOSS
      @MINECRYPTOSS Před rokem

      ።።ተ

    • @user-sn3yw7eh1k
      @user-sn3yw7eh1k Před 8 měsíci

      እኔም እንደአንቺ የተፈጥሮ የአይን ጥቁረት አለብኝ ምንም ለኔ ጌጤ ነው ውጪ ሰውጣ ነው እንጂ እንደ ችግር ያውኩት ኣ.አ እያለሁ ሰው እንዳውም የሚያምርው የአይኔ ጥቁርትን ነበር እንደ ውስት ነበር ያየሁት ለካ ችግር ነው😄

  • @bsratteamerat3138
    @bsratteamerat3138 Před rokem +2

    እናመሰግናለን የኣይን ዙርያ እብጠትስ

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 Před rokem +1

    ስላም ዶ/ር ሰላም ይብዛልን አመሰግናለው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው ክብር ይስጥልኝ

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 Před rokem +3

    ❤ተባረክ ዶክተርየ

  • @toybamohammed7863
    @toybamohammed7863 Před rokem +1

    አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ALYkeNUR-jm1cz
    @ALYkeNUR-jm1cz Před 3 měsíci

    ስጣብቅ ያነበረ እናመሠግናለን ዶክተር

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Před rokem +2

    ተባረክልኝ ❤🙏

  • @user-bq2sy6rd7o
    @user-bq2sy6rd7o Před 10 měsíci +1

    እናመሠግናለን

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 Před rokem +2

    Thank you so much doctor .

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በርታልን እኔስ በቂ እንቅልፍ ባለ መተኛቴ ነው

  • @GmGmu-i7m
    @GmGmu-i7m Před měsícem

    በጣም ጥሩ ምክር ስለምትሰጠን እናመሰግናለን እባክ ዶ/ር ስስቅ ከልክ ያለፈ እንባ ይታይብኛል ለምንድ ነው

  • @RahelMatiwos-db6uo
    @RahelMatiwos-db6uo Před rokem

    እውነት ነው ዶክተር ላሁሉም አይስማማም እኔ vetamin E vetamin C እናም CeraVe ፋሳሺ ሳሙና እናም CeraVe Cream ኢጣቃማላዉ እና የ Vetamin C የአይን ስር ጡቁራት Cream ስቃባ ባቆዳይ ላይ ቁጣ አሳያኝ
    ባይቱብ ላይ እየሮጥኩ ስጋባ የአንተ ቪዲዮ አየሁ በጣም አርፍ ትምህርት ነው ካልብ አማሳግናለው 🙏 ቃጥልበት ባርታ (Apr 4/2023

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před rokem

    ምርጥ አገላለፅ

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před rokem +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx Před měsícem +1

    እኔ አረብ አገር ከመጣሁ ጠቆረብኝ ቀይ ስለሆንኩ በጣም ያስጠላል

  • @edomhalefom2212
    @edomhalefom2212 Před rokem +1

    pls D/r ከአይን ስር ለሚያብጥ እና ለሚሸማረር ስራልኝ

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před rokem +3

    እኔ በብዛት አልቅሸ ነበር የጠቆረዉ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ በራሱ ጊዜ እየጠፋልኝ ነዉ

  • @saramare9758
    @saramare9758 Před rokem

    We Seife denanh belegneth new yemawkh berta ❤

  • @neimayimam7257
    @neimayimam7257 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተርየ አይን በታች እብጠትስ

  • @edenteshome1620
    @edenteshome1620 Před rokem +1

    ስለ አይን መደፍረስ video seralen

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @birtukangebrehiwot1695
    @birtukangebrehiwot1695 Před 10 měsíci

    እባክህ ዶክተር የዐይን ስር እብጠት ስራልን

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 Před rokem

    Thanks Dr Tebarek

  • @user-ee7fr3jb6n
    @user-ee7fr3jb6n Před rokem +1

    thank you doctor how about Fusidic acid

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před rokem +2

    ሠላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለ ምትሰጠን ምክርህም ትምርትም በጣም አመሰግናለሁ
    ጥያቄ አለኝ የፍት ቆዳ እየተለጠ ስሆን መዳሃንቱ ምን ልሆን ይችላል ?? እበክህን ንገረኝ

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣህ Dr ጊዜህ ሠውተህ ለምሠጠን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመረግናለን እኔ ነበረብኝ አሁን ግን እሬት እየተጠቀምኩ ጠፍቷል

  • @user-sx8oo5mv1f
    @user-sx8oo5mv1f Před rokem +1

    ዶክተር ስለሁሉምነግር እናመሰግናለን እስኪ ስለእግር ክታሮት ስራ ልን አረባገር ያለን እህቶቸ ብዙከሞቆም የተነሳ ያመናል በተለይ እኔ በጣም ህመምአለብኝ

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስልክ ነው የጎዳኝ እኔስ

    • @hassetdechasa2484
      @hassetdechasa2484 Před 2 měsíci

      እኔም ጀምሮኛል ምን ላድርግ በጌታ😢😢😢

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Před rokem

    Thank you very INTRESTING ❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před rokem

    Enamsegnalen

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Před rokem

    ስወድህ ዶከተር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @yyfvsh8283
    @yyfvsh8283 Před rokem +2

    አንደኛ እኮ ነክ

  • @user-dr8os4mz5e
    @user-dr8os4mz5e Před 20 dny

    ዶክተር ስለ birth mark አማክረን

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f Před rokem

    Enameseginalen ❤

  • @user-eo7fu1qt7r
    @user-eo7fu1qt7r Před rokem +2

    ከልብ እናመስግን አለን ደክተርየ በርታ

  • @tigist5676
    @tigist5676 Před rokem +1

    ዶክተር የምትስጠው ት/ት በጣም ጥሩ ነው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጉንጭ ላይ ከልሎ ለሚቀላብን መፍትሄ አለው እባክህ ስራልን

    • @chirstinagerry761
      @chirstinagerry761 Před rokem

      me to

    • @goodkuw1508
      @goodkuw1508 Před rokem

      የእኔም ችግር ነበር ከጊዜ በኋላ ማዲያት ሆኖብኛል አሁን ላይ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ማወቅ ከብዶኛል

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 Před rokem

    እናመሠግናለን 👍

  • @user-pz9cm5ms9b
    @user-pz9cm5ms9b Před rokem

    Enamsegnalen❤

  • @jamilaahmed5389
    @jamilaahmed5389 Před rokem

    እናመስግናለን

  • @makazainab3689
    @makazainab3689 Před rokem +1

    እንኳዋን ደና መጣህ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 Před rokem

    Thanks doctor

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před rokem

    Thank you Doctor

  • @yemadamkimemtube10
    @yemadamkimemtube10 Před rokem

    እኔም አለብኝ ግን ሰፍስ ካወኩ ጀምሮ አለብኝ ግን ምንም አልጠቀምም ግን ሰው አንዳንዴ እንቅልፍ በደንብ ስለማተኝ ነው ይሉኛል እኔ ምንም አይመስለኝም ቢጠፋልኝ ደስ ይለኛል ካልጠፋ የራሱ ጉዳይ በተፈጥሮዬ እኔ ሰውነቴን ለመንከባከብ አልጨነቅም ብቻ ጤነኛ ልሁን ትንሽ ስታመኝ ግን አቤት ወደ ሆስፒታል መሮጥ ስወድ ሌላውስ ፈጣሪ ይመስገን አያስጨንቀኝም

  • @user-qk6gz2nn5k
    @user-qk6gz2nn5k Před 5 měsíci

    የሰጠሀን መረጃ ምርጥ ነው ግን አንዳንዱ ይደጋገማል ለኛ ደሞ ያምታታናል

  • @helinameseleyabi7667
    @helinameseleyabi7667 Před rokem

    tnxs Dr

  • @sinkneshgetnet
    @sinkneshgetnet Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ ዱክተር
    አይን ስር ለሚያብጥ እና ፊቴ እና አፍንጫየ አካባቢ ትናንሽ መግል የሚመስል ነገር አለብኝ ምንም አልጠቀምም እና ምን እንድጠቀም ትመክረኛለሕ ከይቅርታ ጋር

  • @roqualove502
    @roqualove502 Před rokem

    Thanks you bro

  • @zulitube3837
    @zulitube3837 Před rokem

    Thanks dr❤

  • @fantugidi5868
    @fantugidi5868 Před rokem

    Thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @redietabayneh
    @redietabayneh Před rokem +1

    enwedhalen doctor

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před rokem +7

    ሰላም ዶከተርዩ የአይን ሰር እብጠትን ሰራልን ❤

  • @Balabaras
    @Balabaras Před rokem

    Thank you doctor

  • @Menar4573
    @Menar4573 Před rokem

    Please please doctor seyfe tell me about pores minimize

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před rokem

    Thank you!Dr.

  • @saraamharawitethiopia

    ዶክተርዬ እባክህ ስለ filorga የቆዳ ምርቶች ብትነግረን ሁለት ማዲያት ያለባቸው እህቶቼ ሃኪም ጋር ሳይሄዱ ቀጥታ ፍርማሲ ሄደው የተሰጣቸው filorga sleep and peel night cream ነው። የሞተ ቆዳውን ያነሳዋል ብለው ነው የሰጧቸው ግን የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረው ይሆን እባክህ ዶ/ር🙏

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እስቲ ስለ እነዚህ የምታቀው ንገረን Differin GEL & Bepanthen skin moisturizer በውጪው አለም በጣም ገቢያ ላይ ይውላሉ ብዙ ሰውም በቀላሉ ይጠቀማቸዋል እኔም መጠቀም ጀምሬ አለሁ
    እናመሰግናለን በርታ💚

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +1

    ስወድክ❤❤

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Před rokem

    ጀግናዱክተረ

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ Před 10 měsíci

    እኔ የአይኔስርበጣምእየጠቆረእቢ ብሎኛል የምፈልገው ትክክለኛነው ብለህ የምታስበውን ክሬም አስቀምጥልኚ እባክህ እዳታልፈኚ ውይንም በ ቤትውስጥ ምንእደማደርግ አስረዳኚ ፊቲተበላሸ ጥቆቁርነጥብጣብአለውፊቴ አመሰግናለሁ

  • @evacell7817
    @evacell7817 Před rokem

    Enamsaginaleni doctor😍❤

  • @youlianaseyoum7534
    @youlianaseyoum7534 Před rokem

    Betam biruk nen Doc ene abrogn new yenorew due to alergy ena techewalhu

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Před rokem

    Betam enamsegenalen Doctor 🙏❤

  • @user-yg3ph1cy2l
    @user-yg3ph1cy2l Před měsícem

    ወድሜ እከባክህ የአይን መደሀኔት እፈልጋለሁ ልጀ ታሙ ነው ኢትዮጵ ነው ያለው እባክህ ተባባረኝ 😭😭

  • @fidleytube
    @fidleytube Před rokem

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የታችኛውዓይኔ እያበጠ ምን ላድርግ 🙏🥰

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 Před 6 měsíci

    ዶ/ር እባክህ አትለፈኝ አይኔ ዉስጡን ቁስለት ወይም የሚወጋኝ አይነት ስሜት አለዉ በተለይ አድ አይኔ ከኋላ የሚወጋ ነገር አለዉ ከሱጋ አብሮ የመጣዉ ነገር ማጅራቴን እራሴን አብሮ ያመኛን መፍትሄ ካለዉ 🥺🥺🙏

  • @ermiasddww678
    @ermiasddww678 Před rokem

    Doc beaf zuria yemiweta tkurets ebakhn

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem

    Galaatooma doktori🙏

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf Před měsícem

    እነመሠግነለን እኔ አይኔሥር ጦቅሮዎል አሁን ደሞ በጣም እያሣክክኞል አይኔሥር የሆነዘለግላጋነገር ያመጣል ምንእደሆንኩአላቅም

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 Před rokem +1

    ሰላም የሀገር ልጆች ❤❤❤

  • @user-ck5ri3ks2q
    @user-ck5ri3ks2q Před rokem

    እባክህን ዶክተር ካይን ስር ለሚያብጥ መፍትሄ ካለህ ቪዶዎ ስራልን እበጡ በራስ መተማመኔን ቀንሶብኛል

  • @EtatT-vc5dc
    @EtatT-vc5dc Před rokem

    Doc. Can you make a video about chicken skin disease no one is taking about it
    thanks

  • @user-yi8ie5fe2o
    @user-yi8ie5fe2o Před rokem

    እባክህ ዶክተር የሆነ ነገር በለኝ🤲 ኣይኔ ና ኣንገቴ ጠቁረዋል ተፈጥሮዬ ኣደለም እስከ ኣምስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ቆዳየ ንፁ ነበር ኣሁን ብያንስ10 ኣመታት ሆነታል ከጠቆረብኝ ከሰደልያ የኣይን ጥቁረት ክሬሞች ኣመጣለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ህክምና ብሄድ ለውጥ ይኖረው ይሆን ብዙ ኣመታት ከቆየስ ጥቁረቱን የመልቀቅ ዕድል ኣለው? እባክህ የሆነ ነገር በለኝ😭

  • @azebtar5013
    @azebtar5013 Před rokem

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለባዝሊን ቢያስረዱኝ ከይቅርታ ጋር

  • @redietabayneh
    @redietabayneh Před rokem +1

    doctor kumet Mechemer ychalal ebakh mulu mabrariya sraln

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem

      ከ21 አመት አወድሜ በኋላ ቁመት አይጨምርም

  • @zizziz2392
    @zizziz2392 Před rokem

    Ehakh doctor Sle kojic acid samuna video yseraln🙏🙏🙏

    • @zizziz2392
      @zizziz2392 Před rokem

      Abakh doctor sle kojic acid samuna video sraln ke whitening creamochga yemiyamesaslew neger kal endatitekemu endalkachew whitening creamoch yekefa gudats yasketlal.. thank you 🙏

  • @mahletgenene8827
    @mahletgenene8827 Před rokem

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እባክህ ያአይን ስር እብጠት መላ በለኝ😢 ከቅርብ ጊዜ በኃላ ነው የወጣብኝ 😢

  • @birhanebirhane5841
    @birhanebirhane5841 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @Umoilham
    @Umoilham Před rokem

    ከልብ አመሰግናለሁ ለምሰጣቸዉ ምክሮች እኔም አይኔ ዚርያ ይጠቁርብኛል

  • @ZahraMuhammad-z1c
    @ZahraMuhammad-z1c Před 5 dny

    Yane qoyitowal bamn inda mattah alakim

  • @hayathha100
    @hayathha100 Před měsícem

    Selam dokter xiyaqe nebrng ayinee xiquru part lay ke necuu partt wede xiquruu ayine iyalebsew new mi yishalngal

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 Před rokem +1

    Azelaic Acid 20%
    cream አጠቃቀሙን ብትገልጽልኝ አመሠግናለሁ።

  • @user-dr8os4mz5e
    @user-dr8os4mz5e Před 2 měsíci

    dr የኔ ልጅ ስትወለድ ፊትዋ ንፁ ነበረ አሁን 3ወሯ ነው ድንገት ፊቶ ላይ በዛ ብሎ ጠቆረpls አማክረኝ

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @bettygetnet4209
    @bettygetnet4209 Před 17 dny

    የኔማ ገኖ ነው የሚታየው

  • @mahleteshetu2930
    @mahleteshetu2930 Před 4 měsíci

    ሰላም ዶክተር ሰይፈ የልጄ አይኑ ስር በጣም ጥቁር ያለ ነው በዛ ላይ የሰረጎደ ነው ለህፃናት መፍትሄው ምንድነዉ እባክህ ወይስ ሀኪም ቤት መሄድ አለብኝ

  • @zeynabhussen
    @zeynabhussen Před rokem

    Salm doctor egr mahal nac yemehon lamendenaw

  • @zainabme708
    @zainabme708 Před rokem +1

    እኔም አለብኝ ሁሌም አልቀሻ ስለሆንኩ ጦቆረብኝ ግን ምንም አልተጠቀምኩም😢😢😢አሁንም አለብኝ

  • @abrahamsanjo9208
    @abrahamsanjo9208 Před rokem

    ibaki doctori bugur aschagrognali mindino madanitil please❤

  • @NetanetGagul
    @NetanetGagul Před rokem

    selam Dokter

  • @tsebaotfetsum4836
    @tsebaotfetsum4836 Před rokem

    Magna eko neh my God!!!

  • @sarabirhane6357
    @sarabirhane6357 Před rokem

    Dr.Seife,እባክዎት ስለ ፣ሮዛሽይ(Rosacea) ምን ይመክሩኛል ፡ ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄ ስ ? አመሰግናለሁን!