Ethiopia| ለኢትዮጵያዊን( ለአፍሪካዊያን) የሚሆን ሰን ስክሪን |Sunscreen|ሌላ አይነት ጨርሶ እንዳይጠቀሙ |ካንሠርንና የቆዳን እርጅና ለመከላከል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • አይመለከተኝም አይበሉ !!
    ጠቆር ላለ ለኛ አፍሪካዊያን ቆዳ የሚሆን | እነዚህን ብቻ ይጠቀሙ : ሌላው አይነት ቆዳዎትን ያበላሻል
    ለኛ ለኢትዮጵያዊን( ለአፍሪካዊያን) የሚሆን ሰን ስክሪን ( Sunscreen) ሌላ አይነት ጨርሶ እንዳይጠቀሙ | ካንሠርን እና የቆዳን እርጅናን ለመከላከል
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Komentáře • 321

  • @yenetena
    @yenetena  Před rokem +37

    አይመለከተኝም አይበሉ !!| ጠቆር ላለ ለኛ አፍሪካዊያን ቆዳ የሚሆን | እነዚህን ብቻ ይጠቀሙ : ሌላው አይነት ቆዳዎትን ያበላሻል
    የግል ጥያቄዎች ክሏችሁ ቱክቶክ (TikTok) ላይ ማሴጅ አድርጉ| www.tiktok.com/@yenetena12?lang=en
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | czcams.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤ |ርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @AA-xv1nj
      @AA-xv1nj Před rokem +4

      ለልጆችስ ?

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Před rokem

      EltaMD UV Cleav ከ 50 በላይ ተጠቅሜ አጠቆረኝ ሌላ ችግር አለው?

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před rokem +1

      ዶክተር ዳኒ ሰላም ነህ እኔ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አፍ ውስጥ ለሚቆስል መፍቴ ካለህ ብዬህ ጠይቄህ ነበር አልመለስከኝም እባክህ መልስልኝ አመሰግናለው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @marthaghebre502
      @marthaghebre502 Před rokem

      የኛ ጤና እንዴት ከረምክ ላለተወሰነ ግዜ አይቸህ አላውቅም ነበር ሰን እስክሪን ብዙም እውቀቱ ስለሌለኝ አልጠቀምም አንዴ ረጅም ግዜ ገዝቸ ለሰው ሰጠሁት ግን ለፊታቸው አበላሸው እና እፈልጋለሁ ግን ለቆዳየ ፈራሁ አሁን ምን እንደሚጠቅመን ስለገለጽክልን እናመሰግናለን በአሁኑ ሰአት በዩቲዩብ ላይ መጠቀም እንዳለብን ሰለሰማሁ በግምት ባለ 15 MEDIUM ገዛሁ ምን ልጣለው እግሬን ልቀባው ያንተን ጠቃሚውን ከገዛሁ ማለቴ ነው

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před rokem +9

    የትኛውን ሰንስክሪን እንደምገዛ ግራ ገብቶኝ ነበር አንድ ሁለት ሞክሬ ፊቴን አመዳማ ነጭ ሲያደርገኝ ተውኩት አሁን ትክክለኛ መረጃ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል😃 ዶክተርዬ እናመሰግናለን ተባረክ🙏🙏🙏

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Před rokem +1

      olay mineral sunscreen ሞክሪው እኔ ብዙ አይነት ሞክሬ ይኤን ወድጄዋለሁ ከኬሚካል ነፃ ነው

  • @hirutassefa398
    @hirutassefa398 Před rokem +2

    ዶክተር አድናቂህ ነኝ ልጆችህን ይባርክልህ ጤና ህን ይስጥህ አንዳንድ ጊዜ ገበያ ላይ የማይገኝ. ነዉ. የምታስተዋዉቀዉ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před rokem +2

    በጣም እናመሳግናለን በጣም ሚፈልገውን topic ያነሳሃው ዶ/ር ዳኒ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před rokem +1

    ግልጽ ያለ አገላለጽህ በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን ዶክተርዬ በብዙ ተባረግልን

  • @selamgirmay5200
    @selamgirmay5200 Před rokem +2

    ዶክተር ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🖐🖐🖐

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Před rokem +1

    ሰላም በጣም መልካም ብሩከ ሰው ነህ አሁንም እስከ ቤተሰቦችህ ተባረክ ከጀርመን

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před rokem +1

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መቼም ብዙ ሰዋች ሰንእስክሪን ወደ ኢትዬጵያ ይልካሉ ለቤተሰቦቻቸው እና አንተ ዛሬ የተናገርከውን ማንም አያውቅም ቀንሶ ሲያገኙ ዝም ብለው ነው ገዝተው የሚልኩላቸው እና ይሄን ቪድዬ መስራትህ ጥሩ ነው ይሄን አይተው ትክክለኞውን ይልኩላቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው።🙏🙏🙏🙏

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před rokem +1

    ወንድማችን ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 Před rokem +2

    ሃኪም፣
    ይኮሪያ የፀሃይ ቅባቶች እጅግ በጣም ጥሩ ናቸው ይባላል። ያንተን ሃሳብ ብታክልበት

    • @yenetena
      @yenetena  Před rokem

      ምስሉን በቲክቶክ ይላኩልኝ እንዳየነው

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Před rokem +12

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ማድያት ላለበትና ለደረቅ ፊት የትኛውን ትመክራለህ?

    • @seki1508
      @seki1508 Před rokem

      ማድያት ማጥፍያ እሥኪ መላ በሉኝ እህቶቔ?

    • @seki1508
      @seki1508 Před rokem

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @yenetena
      @yenetena  Před rokem +5

      ከሁለተኛው እስከ አምስተኛው የጠቀስኳቸውን መጠቀም ይችላሉ

  • @yoforjesus6263
    @yoforjesus6263 Před rokem +6

    በሙከራ ደክሜ ነበር ገላገልከኝ አሁን ሱቆችን መፈተሽ ነው ፤ እግዚአብሔር ያሳርፍህ ።

  • @weynitiga8280
    @weynitiga8280 Před rokem

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 23 dny

    አሪፍ ትምህርት ነው 🙏🏽የ ሚስማማ Sunscreen ማግኘት ከባድ ነው :በጣም ብዙ አይነት እየገዛን ሞክረን በመጨረሻ አንድ እሚስማማን እናገኛለን:አንተ ከዘረዘርካቸው ውስጥ elta md ወድጀዋለሁ still not for my face but for my neck and hand.ላ ሮሽ ፓዜ (La roche posay) በጣም oily ነው ::

  • @yeshewaharegfeyisa1260
    @yeshewaharegfeyisa1260 Před rokem +2

    From the Mayo Clinic page - "Physical sunscreen literally blocks UV light from reaching your skin by either reflecting the light or absorbing it. These products contain zinc oxide or titanium dioxide. Some people don’t like to use physical sunscreen, because it remains visible on the skin after you apply it. It also can be hard to wash off. However, physical sunscreen provides significant, lasting protection from UVA and UVB light. It also tends to be less irritating to the skin than chemical sunscreens. That can be particularly beneficial for younger children and individuals who have sensitive skin".

  • @samuelbirhane2977
    @samuelbirhane2977 Před rokem +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ።

  • @samdan-ie7zn
    @samdan-ie7zn Před 11 měsíci +2

    ዶር ዳኒ እናመሰግናለን ሁሌም ለምትሰጠንን እውቀት ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ታታኒየም እና ዚንክ ኦክሳይድ ያለበትን ተጠቀሙ ብለህ የሰራህውን ቪድዮ አይቼ ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት አዲስ ነገር አግኝተህ ነው ???

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 Před rokem +1

    ተባረክልኝ።ድንቅ መልእክት የው።

  • @genetsebehat4853
    @genetsebehat4853 Před rokem +1

    Hello Dr. Dani,
    Could you please prepare youtube about the thyroid? What kind of food do we need to eat? Tebareki!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem +1

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን👏

  • @beezee3614
    @beezee3614 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተርዬ🙏👍

  • @user-xt2xn4qz8s
    @user-xt2xn4qz8s Před rokem

    ዶር እግዚሃብሄር ይባርክህ ስለሰጠህን የጤና መረጃ

  • @meskelesawo3866
    @meskelesawo3866 Před rokem +2

    Thank you doctor,

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 Před rokem

    በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ::በሰን እስክሪን ግራ ግብት ብሎኝ ነበር::

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před rokem

    Mashaallah ejig betam helpful video new, You just explained it very clearly. u know I have been wanting to know about it. You're a blessing to us

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Před rokem

    DR. God bless you!! You are working hard for your community.. you are bless for Us, Love you!!!

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem

    እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ወይ ጉድ የማናቀውን ሁሉ ያሳወከን 👍

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 Před rokem +1

    አናመሰግናለን ኑርልን

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ወንድም.

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Před rokem +1

    Bless you Doctor

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před rokem

    በጣም ኣመስግናለው ዶክተር በጣም ነው የረዳከኝ 🙏💯❤️🇪🇷

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን እባክህን ስለ ዶድራት ብታስተምር

  • @fikirtegebreyes7528
    @fikirtegebreyes7528 Před rokem +2

    Thank you !this was my question

  • @selamasfawwesen4823
    @selamasfawwesen4823 Před rokem

    Doctor thank you so much God bless you Happy Father's Day

  • @elsabetkassa4227
    @elsabetkassa4227 Před rokem +4

    Physical sunscreen ከሆኑ zinc & titanium አላቸው ጥሩ የሚባሉት እነዚህ ናቸው የሚል ነበር የሰማሁት የአንተ recommendations chemical sunscreen ማለት ነው ?

    • @meazamamo488
      @meazamamo488 Před rokem

      Tekikil aydelem ehete esu yalew chemical sunscreen skin canser yametal,keep ur self.he's fake doctor

  • @miliyelove8845
    @miliyelove8845 Před rokem +1

    Thank you Doctor

  • @ferdosali8117
    @ferdosali8117 Před rokem +1

    Guys please like and share he deserve more

    • @yenetena
      @yenetena  Před rokem

      Thank you for your support

  • @yordanoswolde260
    @yordanoswolde260 Před rokem

    በጣም አናመሰግናለን!ዶክተር 🙏🏽

  • @user-jc5ow9hl2s
    @user-jc5ow9hl2s Před rokem

    Dr ye mhatsen wuchun betam yasakikegnal Chenen chemiro bizu gize hakim bet hejalewu krem na tabelet azolignal neger gin lik medanitun sakom temeleso yemetal bakhin laschegrhi min ladrig

  • @kebineg1005
    @kebineg1005 Před rokem

    Dr.Dani thank you so much very helpful health inf.❤🙏

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 Před rokem +1

    Thank you so much Dr . Daniel

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 Před rokem

    ተባረክ Docter 🙏🏾

  • @elsabethbogale3800
    @elsabethbogale3800 Před rokem

    Dr Betam tekami nger new yasaweken tebarekln

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 Před rokem +1

    Thanks Dr God Bless you

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před rokem

    አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኒ

  • @abebamoges4787
    @abebamoges4787 Před rokem

    በጣም አመስግናለሁ ተባረክ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +1

    እንጠብቃለን

  • @lidyahagos6160
    @lidyahagos6160 Před rokem +1

    Thanks ❤❤❤ link btaskametelen damo arfi naw naxt time Please

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před rokem

    ዶክተር ተባረክልን እባክህን ለፊት የሚሆኑ እስ ፕሬይ ሰንስክሪን ብትሰራልን ምክንያቱም ከሰራ በኃላ በድጋሚ ፊታችንን ሳንነካ ለማድረግ ስለሚጠቅመን

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 Před rokem

    እናመስግናለን ዶክተርዬ❤

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před rokem

    እናመሠግናለን

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 Před rokem

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @user-kc5rf3gj1l
    @user-kc5rf3gj1l Před 9 měsíci

    Excellent explanation

  • @habtesemay3903
    @habtesemay3903 Před rokem

    Thank you ተባረክ

  • @birhanfekadu48
    @birhanfekadu48 Před rokem +1

    Thanks for sharing this

  • @meseretabera2596
    @meseretabera2596 Před rokem

    ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @movierecaps7642
    @movierecaps7642 Před rokem +1

    Hey doc, but physical sunscreen is more recommended than chemical sunscreen. And all physical sunscreen contains titanium oxide and zinc oxide

  • @kezinakedir
    @kezinakedir Před 11 měsíci

    Dr edmena tena nurlne❤❤❤❤

  • @hanaassefa2682
    @hanaassefa2682 Před rokem

    Thank you DR

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem

    እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @fanit1411
    @fanit1411 Před rokem +1

    Thank you very helpful video ❤

  • @solianagebrenegbo9226

    Thank you dr great info this time bless you more !!!

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 Před rokem

    Thanks doc 🙏🙏🙏 the right time very good enformation I am so happy..

  • @hanayidenekal6583
    @hanayidenekal6583 Před rokem +1

    Can you please review k-Beauty skin care 🙏

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Před 2 měsíci

    Thank you ❤❤❤❤

  • @sarapetros4571
    @sarapetros4571 Před rokem

    Thanks for shering D/r GBU

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 Před rokem +1

    Thank you ❤

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 Před rokem

    Thankyou Doc

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +1

    Tnxs bro😊

  • @tizu7089
    @tizu7089 Před rokem +1

    What about for acne prone skin ?? Or combination skin

  • @rahelgetachew1914
    @rahelgetachew1914 Před rokem

    Thanks so much Dr. Very helpful information

  • @ayslneshaklilu1271
    @ayslneshaklilu1271 Před rokem

    Thank you Dr

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben1352 Před 10 měsíci

    Thank you

  • @teybmuh1777
    @teybmuh1777 Před rokem +3

    ሚኒራል የሆነው ነጭ ነው የሚያደርገን ምን ይሻላል

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem

    እናመስግናለሁ❤🙏

  • @zeyenebahmed1494
    @zeyenebahmed1494 Před rokem

    Thank you dr

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Před rokem +1

    Thanks

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Před rokem

    ተባረክ

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 Před rokem

    Thank you it’s help a lot

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Před rokem +2

    ዶ/ር ስለ ቪዲዎችህ በጣም አድናቂህ ነኝ የተለያየ የጤና ችግር አለብኝ አንተን እንዴት በስልክ ማግኘት ይቻላል እባክህን አመሠግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Před rokem

      በ tik tock messengers or Instagram

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Před rokem +1

    Enamesgnalen

  • @metasebiatariku6309
    @metasebiatariku6309 Před rokem

    Thank you, Dr. Be blessed

  • @fretekeleab6431
    @fretekeleab6431 Před rokem

    Thank you and God bless you

  • @Melat26
    @Melat26 Před rokem +1

    Thank you Dr. appreciate it. Also can 11 or 12 years old kids use it? Or which one is good for children

  • @serawitdeka75
    @serawitdeka75 Před rokem

    Thank you !! Tebarek 🙏

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 Před rokem

    Thankyou. Dr
    God bless you.

  • @exodus134
    @exodus134 Před rokem

    ufff.. this has always been a question for me. Thank you for posting this content.🙏🏽

  • @geletawcherie4075
    @geletawcherie4075 Před rokem +1

    Do you have any recommendations for hire oil or did you do any videos before let me know

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem

    Thanks doctor

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 Před rokem

    Thank you, Dr

  • @meskeremabebe4884
    @meskeremabebe4884 Před rokem +1

    The last one active ingredient is zinc oxide and titanium can we still use it?

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Před rokem

    Thanks for your help and support ❤❤❤

  • @meronkassahunofficial3079

    Thank you so much Dr God bless you. I have a question what about for our kids? What’s a value sunscreen can they use?

  • @Dina6146
    @Dina6146 Před rokem

    Enamsegnaln doctor ❤

  • @deboraasiyuom7163
    @deboraasiyuom7163 Před rokem

    Tahks Dr❤❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před rokem +1

    ዶ/ር ማዲያት የሚያጠፋ ነገር ንገረኝ እባክህ።

    • @yenetena
      @yenetena  Před rokem

      ቪዲዮ ሰርቼበታለው

  • @birtukanwendemagegne4935

    Thankyou DR