Ethiopia | ቀይ ሥጋ | ካንሰር ፣ ዲያቤቲክ ፣ሌሎችም የጤና ጠንቆች ያስከትላል ስለሚባለው |ሙሉ መረጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ቀይ ሥጋ እርጅናን ያፋጥናል ፣ካንሰር ፣ የስኳር በሽታ ሌሎችም ተጨማሪ የጤና መቃወስ የመጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ ? መሉ መልሱ ከምርምር ውጤቱ ጋር !!
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.

Komentáře • 358

  • @yenetena
    @yenetena  Před rokem +22

    ቀይ ሥጋ እርጅናን ያፋጥናል ፣ካንሰር ፣ የስኳር በሽታ ሌሎችም ተጨማሪ የጤና መቃወስ የመጣል የሚባለው እውነት ነው ወይ ? መሉ መልሱ ከምርምር ውጤቱ ጋር !!
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | czcams.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @zelalembezabih
      @zelalembezabih Před rokem

      አሜን።

    • @misrakayele4424
      @misrakayele4424 Před rokem

      I’m up a

    • @menberelegesse4717
      @menberelegesse4717 Před rokem

      Thank you Abye keberlne nurlne

    • @aviya5907
      @aviya5907 Před rokem +1

      በጮማና በስብ አጠግባለው ብሎ ያለኝን የአምላኬ ቃል የታመነነው🙏🙏🙏 ስለዚህ በመጠን በነፃነት እንጠቀማለን❤ ። በውሃዳር እንደተተከለች ዛፍ እንለመልማለን 🥰። ጌታ ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል ❤

    • @Hana-mk
      @Hana-mk Před rokem

      Please 🙏 Dr can you tell me
      Which food I eat to get more white blood cell please can you tell me I have a short white blood cell please 🙏 tell me

  • @genetdelelegne7394
    @genetdelelegne7394 Před měsícem

    አድናቂህ ነኝ🙌🙌🙌
    ትልቅ ክብር ለዶክተር ዳንኤል ዮሐንስ❤❤❤
    ተባረክ👏👏👏

  • @hw4347
    @hw4347 Před rokem +16

    ዶክተር ዳንኤል ስለ ማብራሪው ከልብ አመሰግናለሁ ምክኒያቱም በአብዛኛው የህብረተሰብ ክፍልን የሚያወዛግበውን ነገር በደንብ ግንዛቤን በሚያስጨብጥ መልኩ ትልቅ ዕውቀትን አግኝቼበታለሁ ክብረትን ይስጥልኝ።

    • @kiflu7084
      @kiflu7084 Před rokem

      After gaallbladerremovedcan ieatmeatand fat¿?

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem +8

    በጮማና በስብ አጠግባለው ብሎ ያለኝን የአምላኬ ቃል የታመነነው🙏🙏🙏 ስለዚህ በመጠን በነፃነት እንጠቀማለን❤ ። በውሃዳር እንደተተከለች ዛፍ እንለመልማለን 🥰። ጌታ ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል ❤

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 3 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ለገለፃህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @belehailu1546
    @belehailu1546 Před rokem +5

    በጣም እናመሰግናለን ,ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሁላችን ጥያቄ,ነበር

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před rokem +7

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁልን በእውቀት ማድረግ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለው ተባረክልን ዶክተር

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 10 měsíci +1

    ተባረክ ሁሉ ነገር የተገለበጠ አመለካከት ነው የተናገርከው የሚገርም ነው አየተሳቀቅን መብላት አቁመን ነበር ገላገልከን ❤❤❤❤

  • @melakutemesgen6796
    @melakutemesgen6796 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን እኔ ተጠቅሜብሀለሁ !!

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Před rokem +3

    በጣም አመሰግናለሁ በእውነት በምትሰጠው ትምርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ የሚገርም ለውጥ
    ነው ያመጣሁት የአመጋገብ ዲሲፒሊን አስተካክዬ፡እድሜ ይስጥህ የአመጋገብ ስርአት በጣም በጣም ጠቃሚ መሆኑን ያወኩት አሁን ነው ሁሉም ሰዉ ቢረዳው ደስ ይለኛል በጤና ለመኖር ወሳኝ ነገር ነው።

  • @tirsitbenti7082
    @tirsitbenti7082 Před rokem +4

    ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን

  • @meskermataly6180
    @meskermataly6180 Před rokem +5

    ዶ/ር ስለ ጨጎራ አሲድ ማነስ እና መብዛት ስራልን እና መፍትሄው።በምታቀርባቸው ተጠቃሚ ነኝ በጣም አመሰግናለው

  • @ephremadege8245
    @ephremadege8245 Před rokem +3

    ዶክተር ለምታቀርብልን ማንኛዉም ጤናን እንዴት መጠበቅ እንዳለብንና መውሰድ የሚገባንንና የማይገባንን ጣፈጭ በሆነ አቀራረብ ስለምትመግበን እግዚያብሔር አንተንም ጣፋጭ የሆነ ህይወት ከጤና ጋር ያኑርህ ተባረክ!!!

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 Před rokem +4

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ማብራሪያ አድርገህልናል አሁን የተቸገርነው አንድ ነገር ለመብላት ስናስብ በፍርሃት መሆኑ ነው በተለይ ስጋ.. ስለሁሉም መረጃህ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před rokem +7

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-rr5cx1bh3u
    @user-rr5cx1bh3u Před 5 měsíci +1

    ጌታአብዝቶ ይባርክ ከነ ቤተሠብህ thank you ❤

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 Před dnem +1

    ጌታ እየሱስ አይምሮህነ ይባሪክ

  • @elizabethyonas1324
    @elizabethyonas1324 Před rokem +6

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን!

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Před rokem +4

    ዶ/ር እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 Před rokem +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Před rokem +4

    DR እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 Před rokem +3

    Dr Daniel Thank you 🙏

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Před rokem +3

    ሠላም ዶክተር እኮን ደና መጣህ ሥለምሠጠን የጤና ትምርት እናመሠግናለን

  • @rase7750
    @rase7750 Před rokem +27

    My daughter is tayp1 diabetes she is only 15 years old please please pray for her.

    • @Jerry-wp1gn
      @Jerry-wp1gn Před rokem

      May God be with you

    • @tekuret
      @tekuret Před rokem

      Egeziabher yemarelesh esu doctor Daniel yeseraw vedio ale ena eyew be amegagebena b enqeseqase revere's mareg yechalale ayezush ehete

    • @sinehiwotminlargih2313
      @sinehiwotminlargih2313 Před rokem +2

      በመጀመሪያ እግዛብሄር ልጅሽን የምህረት እጁን ይዘርጋላት
      ልጅሽ በስንት አመቷ ነው የተከሰተባት? ልጄ 2 አመቱ ነው ከ 4 ወር በፊት ጉንፋን ነገር ታመመ በ 1 ሳምንት ውስጥ ታይፕ ዋን ተባለ እጅግ ከባድ ጊዜን እያሳለፍን ነው ለ 2 አመት ልጅ ደሞ ይከብዳል እና እባክሽን ካለሽ እናታዊ ኤክስፒሪያንስ ሃሳብ ስጭኝ በምን መንገድ ኮንታክት ላድርግሽ አንችም እናት ስለሆንሽ ትረጅኝአለሽ ብየ አስባለሁ ለኔ እጅግ መረጋጋትም ማልቀስ ማቆምም አልቻልኩም ልጄን በፅሎት አስቡልኝ

    • @dratatesfaye2170
      @dratatesfaye2170 Před rokem

      Exercise is very good

    • @Nice-do6sp
      @Nice-do6sp Před rokem +3

      @@sinehiwotminlargih2313 ልጅሽ ምንም አይሆንም ተረጋጊ በጣም ብዙ ሰው ከልጅነት እስከ ሽምግልና ከስኮር ህመም ጋ ምንም ሳይሆን እንደ ማንኛውም ሰው ይኖራል :: ከእግ/ር በታች ከሃኪሞች ጋ እየተማከርሽ እሚነግሩሽንም እያደረግሽ እይው:: አይዞሽ እግ/ርም አለ ! በመሃል ጣልቃ ሊገባ ይችላል !

  • @michaeltewolde450
    @michaeltewolde450 Před rokem +3

    Thank you for making understanding to my wife because she always argue with me she said that don’t eat row meat I love row meat and I never had any medical issues. Thanks again

  • @ethio4421
    @ethio4421 Před rokem +5

    Dr. Daniel,
    How do I thank you? It’s very I formative. You are our society’s treasure! Enamesegnalen! Nurlin!

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 Před rokem +3

    ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን🙏

  • @zufanabraham9446
    @zufanabraham9446 Před rokem +6

    Thank you 🙏 so much Doctor.May the Lord continue to bless you more and more 🙏

  • @solz6505
    @solz6505 Před rokem +7

    Thank you, Dr.
    ,በቃ ፈሲካን ፈሰክናታ!!
    With moderation, of course.

  • @jofesisay7823
    @jofesisay7823 Před rokem +5

    Thank you, Dr! Would you please do a video on Bradycardia ?

  • @asratgeb5465
    @asratgeb5465 Před rokem +5

    Thank you so much dr Daniel, for good information as always 🙏🙏❤

  • @ketematerefe1201
    @ketematerefe1201 Před rokem +2

    ዶክተር ሁል ጊዜ እከታተልህ የምትሰጠው አናሊስስ ጠቃሚ ነው።ዶክተር እባክህ ለደም ብዛት የማይበሉ ምግቦችን ዝርዝር ብትዘረዝርልኘ።አመሰግነዋለሁ

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Před rokem +6

    Thanks Dr to take your time and bring all those research to help your community. In here the problem is what they feed the animals too much Gmo.

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem +1

    ዶክተር ዳኒ በጣም አመሰግናለው ተባረክ

  • @emawduwaabayehyote4054
    @emawduwaabayehyote4054 Před rokem +3

    አረ በድንግል ብዙ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ😢 ይቅር በለኝ ዉዱ ባሌ ስጋ በጣም ይወዳል ማርያምን እኔ ስለማልበላ እሱም አይበላም በቃ ለእሱ ብዬ አሁን ከፆም ቦኃላ እበላለሁ 😅እንዴ ስጋና ፕሪሽ ወተት ይወዳል በጣም ስጋ ወተት ቡና በጣም ይወዳል እኔ ደግሞ በቃራን ወተትም ቡናም ስጋም አልኦድም 😢 😂ተጫውትኩበት ሁሉም ለጤና ጥሩ አይደለም እያልኩኝ ወይኔ የኔ ጌታ የኔ ፍቅር ማረኝ አንዳንዶ የዩቱቡ ጠማታኞች የስራቹን ይስጣቹ😢ከስጋና ከወተት የምታገኘውን ጥቅም ከታይቢለት ኖ ምናገኘው 😂😢😢አሁንማ እድሜ ይስጥህ ቸሩመዳኒዓለም❤🎉

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před rokem +2

    በጣም,,ነው,,ቀይሥጋ,,የምወደው,,ጥሬ

  • @abigailcaleb8817
    @abigailcaleb8817 Před rokem

    ተባረክ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነዉ። በስጋ አፍቃሪዎች ስም አመሰግናለሁ

  • @tewabecha8423
    @tewabecha8423 Před rokem +3

    So. Amazing

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 Před rokem +4

    Thank you for the information ❤️👍🏾🙏🏾

  • @ibrahimtahir5303
    @ibrahimtahir5303 Před 3 měsíci

    በጣም ጎበዝ ነህ ዶ/ር። እናመሰግናለን።

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před rokem +3

    Thank you so much !

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር ዮሀንስ ልክ ነዉ መጠን መኖር አለበት ስንበላ በ ብዛት ስለሚሆን ነዉ እንጂ የድርሮ ሰዎች ጤነኛ ሆነዉ ነበር የኖሩት መልካም ቀን

  • @user-ih3js8tf1q
    @user-ih3js8tf1q Před rokem +2

    ዶክተርዬ ስለመልካም ምክርህ እናመሰግናለን ግን የ36 አመት ሴትና የ3ልጆች እናት ነኝ ምግብ መርጬ በልቼ አላውቅም ቤት ያፈራውን ነው የምንመገበው በተቻለኝ ለማመጣጠን እሞክራለሁ 3ኛ ልጄን የዛሬ 2አመት ነው የወለድኩት 3ቱንም ስወልድ ክትትል ሳደርግ ዶክተሮቹ ይገረሙብኝ ነበር የምኖረው እዚሁ አሜሪካን ሀገር ነው እንዴት ነው አመጋገብሽ ብለው አንድ ነገር እንኳን ችግር አይገኝብሽም ብለው ከሁሉም የበለጠ ጠባቂ እግዚአብሄር ነው ሙሉ በሙሉ እምነትህን በሳይንሱ ብቻ አታርገው እናቶቻችን መርጠው አልተመገቡም እረጅም አመታቶች በጤና ኖረዋል መታመኛቸው አምላካቸው ስለነበር

  • @TheSebledesta
    @TheSebledesta Před rokem +3

    Thank you so much 🙏

  • @mendenew
    @mendenew Před rokem +5

    Good job, Dr. , very informative. Can you please advise what to eat and what to avoid for people with hepatitis C. Thank you.

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem

    እኔ አልሮ አልሮ ጥሬ ስጋ ስበላ ነበረ እንዲሁም ጥብስና ወጡን::LDL የሚባለው የልብ በሺታ አምጪ ኮለስትሮል ስለጨመረ መመገቡን አቁሜአለው:: አተክልት እየተመገብኩኝ ነው:: ኮለስትሮሌም እየቀነሰ ነው:: ስለዚ በየጊዜው የ ኮለስትሮል ምርመራ ማድረግ አለብን ስጋ ስንበላ::በተቻለን መጠን ስጋ መብላት ባናዘወትር ና አተክልት ብንመገብ እንዲሁም ናቶችን ብንመገብ ለጤናችን ጠቃሚ ነው:: ስግ ሳቹሬቲድ ፋት አለው:: ሳቹሪቲድ ፋት ደግሞ ኮለስትሮል ያመጣል::ከዚያም በገዳይነቱ በ1ኛ ደረጃ ላይ ላለው የልብ በሺታ መጋለጥ ይመጣል:: የምንበላውን ካወቅን ጤናችን በእጃችን ነው:: የምንበላውን እንወቅ ዝም ብለን በጭፍን የተገኘውን ሁሉ አንብላ:: ጤና በገንዘብ የማይለካ ውድ የፈጣሪ ገፀ በረከት ስለሆነ በገዛ እጃችን ጤናችንን አናበላሽ:: ሰላምና ጤና ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን::

  • @emebet2513
    @emebet2513 Před rokem +3

    Thank you doctor it’s helpful information
    God bless you with your family

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před rokem +2

    Thank you so much and God bless you!

  • @JMCH555
    @JMCH555 Před rokem +2

    Thanks Dr Daniel

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው

  • @gizatanteneh8516
    @gizatanteneh8516 Před rokem +3

    Thank you!!!!

  • @amyasfaw9098
    @amyasfaw9098 Před rokem +3

    Thank you so much Dr 🙏🙏🙏🙏

  • @elsasolomo6444
    @elsasolomo6444 Před rokem +2

    እናመሰግናለን

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 Před rokem +4

    ብሩክ ሁን ❤❤❤

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ❤

  • @fikeralemu4290
    @fikeralemu4290 Před rokem +3

    Thank you doctor

  • @menengetachew827
    @menengetachew827 Před rokem

    እግዝያብሄር ይመገን ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል

  • @nitsuhtesema3431
    @nitsuhtesema3431 Před rokem +3

    Thank you so much Dr!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 Před rokem +2

    Thank you ❤!

  • @belayche4050
    @belayche4050 Před rokem +3

    Thank you for sharing ❤️

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem

    በጣም ገራሚ ማብራሪያ ቆንጆ ትምህርት አመሰግንሐለው ተባረክልኝ🙏❤

  • @genettesfaslassy3426
    @genettesfaslassy3426 Před rokem +2

    Thank you Dr God bless you 🙏

  • @user-nj3ty8wj9o
    @user-nj3ty8wj9o Před rokem

    I listened your advice carefully it is good because it was clear any confusion . Thanks

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před rokem +2

    እጂግ በጣም ጐበዝ ዶክተር ነህ

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 Před rokem +1

    ተባረክ ዶክተር እናሜስግናለን

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205

    Thank you Dr. Daniel Y

  • @tadia7796
    @tadia7796 Před rokem

    እረ ገላገልከኝ ቀይ ሥጋ ላለመብላት ወስኜ ነበር ዶክተር ይህንን ምክርህን ተቀብዬ ልቀጥል ነው ማለት ነው አመሰግናለሁ ለጥያቄዬ መልስ ስላገኘሁ ::

  • @eyerusakalu8324
    @eyerusakalu8324 Před rokem +1

    Thanks Dr!

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před rokem +2

    ተባረክ

  • @geteumerova4122
    @geteumerova4122 Před rokem

    ተባረክ ወንድማችን እኔእንኳን ብዙ ስጋ አልበላም ባለቤቴ ግን አልፎ አልፎ ይበላል ያለህን እውቀት ስላካፈልከንአመሰግናለሁ

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 Před rokem +2

    Thank you so much ❤

  • @genetnatal9062
    @genetnatal9062 Před rokem +1

    Thank you very much God bless you

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 Před rokem +1

    Thank you God bless you Dr.

  • @YUM-y4
    @YUM-y4 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @meseretkelkay8365
    @meseretkelkay8365 Před rokem +2

    DR እጅግ በጣም እናመሠግናለን ኢትዮጵያዊ ለምንኖር በቀን አንዴ ለምንመገብ አገራችን በቀላሉ የሚገኙ ምን መመገብ እንዳለብን ብትመክረን

  • @azebasmelash1069
    @azebasmelash1069 Před rokem +2

    Thank you Dr. Can you do 🎥 about eczema please

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem

    Thank you so much DR. this information give me piece, because i love to eat meet specially ጮማ I am so happy ❤❤❤

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem

    Thank you Dr Daniel for the information ❤

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před rokem +1

    Thank you so much 🙏🏾 Dr.

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před rokem +2

    Thank you Dr Dani♥️

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem

    እኔ በተፈጥሮዬ ቀይ ይሁን ስብ ጥሬ ሥጋ አልመገብም
    ስለመረጃው እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ❤

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před rokem +2

    ለጤና ፈርቼ ስጋ በስድስት ወር አንዴ ነው የምበላው ልክ አይደለም ማለት ነው?አመሰግናለሁ

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Před rokem +1

    Wow very helpful tips doctor 👏 👌 thank you 🙏

  • @mimia2070
    @mimia2070 Před rokem +1

    Thanks Dr God bless you 🙏🙏🙏

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před rokem +1

    ስላምህ ይብዛ ዶልተር ኢሱሊኔን ለማውረድ ምን ማረግ ኡልንኝ ? ተባረክ🙏

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před rokem +1

    Thank you always dr bless you more great info!!!

  • @lilyannabraha7359
    @lilyannabraha7359 Před rokem

    I was curious about this topic. thanks Dr

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ ናቹራል ቡስት ሰፒሊመንት ስለ ED ስለ CBD መረጃ ትምህርት ብትሰጠን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 5 měsíci

    ዶክታር እግዚሐብሔር ይበርክ

  • @mebratbalcha2273
    @mebratbalcha2273 Před rokem +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶርተር ዮሐንስ ቀይ ስጋ ለኮለርስትሮን ምን ትመክራለህ ጥሩ ነው ወይስ አይጠቅምም

  • @aynalembereda2754
    @aynalembereda2754 Před rokem

    ደአኒበጣአም አሪፍ ነአው ተአባረክ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Před rokem

    ዶር ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @astertegene3776
    @astertegene3776 Před rokem

    Thx so much for the information!

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 Před rokem +1

    Thank you for the information

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 Před rokem

    እርግፍ አርጌትቼ ነበር እግዚአብሔር ይባርክክ እናመስግናለን ።

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Před rokem +1

    Thanks doctor

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 Před rokem +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @thetnajeru8940
    @thetnajeru8940 Před 2 měsíci

    thank you❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před rokem +1

    Thank you so much Dr.