የፀሀይ መከላከያው ቁጥር ሊሸውዳችሁ ይችላል | Sunscreen | Dr. Seife

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 07. 2022
  • ተጨማሪ መረጃ ለማንበብ 👉 www.ncbi.nlm.nih.gov/books/NB...

Komentáře • 535

  • @rahelhmariam5647
    @rahelhmariam5647 Před 2 lety +28

    ቤታችን ሁነን ስለ ቆዳ አጠባበቅ ቡዙ እየተማርን ነው ክብረት ይስጥልን ዶክተር ከፍ በልልን🙏🙏

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 Před rokem +1

    ሰላም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትን አብዝቶ ይሰጥልን በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቱ ግልፀና የተብራራ ነው አመሰግናለሁ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
    በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታ ወድማችን
    መልካም ምሽት

  • @ayantusorressa7385
    @ayantusorressa7385 Před 2 lety +3

    Thank you Dr. first of all and i am waiting on you about the HAIR TRANSPLANT and i like your every expression as i am in med class

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Před 2 lety +3

    نشكورك كثير كثير الله يزيد لك العلم و يحفظك يا دكتور صيفو

  • @tizibttizu8679
    @tizibttizu8679 Před rokem

    አገላለፅህ እራሱ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ዶ/ር

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před rokem +3

    ዋው ዶክተርዬ ልዩ የሆነ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በጣም እናመሰግናለን።

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለዉ መልካም ልብ ነዉ ያለክ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልክ

  • @selamayalew2449
    @selamayalew2449 Před 2 lety +1

    #እግዚአብሔር የሂዎት ጥያቄህን ሁሉ ይመልስልህ ምርጥና ደግ ኢትዮጵያዊ😍🙏

  • @musadtube8738
    @musadtube8738 Před 2 lety +2

    Thanks Doc, and pls inform us about DPN(dermatosis papulosa nigra) treatment and prevention.thanks

  • @ensratube
    @ensratube Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 🙏

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር ሰይፈ🙏🙏🙏

  • @user-xj5jt3dr6i
    @user-xj5jt3dr6i Před 2 lety +4

    Dr Thank you for your Advice 🙏
    We Love You❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před rokem +7

    እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ ዶክተር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @samuelagegnew3645
    @samuelagegnew3645 Před rokem

    I would like to apreciate your way of explanation keep it up based on customer needs

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před rokem +1

    Thank you so much, excellent expectations 👍

  • @gelilagamlak1562
    @gelilagamlak1562 Před rokem +1

    Egziabher yestelen bezu asetemarken. Tebarek Dr.🙏

  • @user-pv1cf2ly7c
    @user-pv1cf2ly7c Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እኳን ደስ አለህ 100ሽ ገባህ ኢንሻአላህ ታድጋለህ ከዚህበላይ ትምርቶችህ። 👍

  • @markosayele4831
    @markosayele4831 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እውቀትህን ስላካፈልከን ዶክተር ሰይፈ🙏

  • @tsigeredagebremeskel5876

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @hirutdemissiebeyene9903

    በጣም ጎበዝ ዶ/ር ነህ ከአንተ ብዙ እየተማርኩ ነው በርታ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ዶክተራችን አመሰግናሀለው ተባረክ

  • @molladesalegn4730
    @molladesalegn4730 Před 2 lety +5

    በእውነት ምስጋና ይገባሃል ከሰጠኸን ጠቃሚ መረጃ ባሻገር አገላለፅህ እጅግ በጣም ግልፅ እና በተብራራ አገላለፅ ነው

  • @hannagezehagn8303
    @hannagezehagn8303 Před 2 lety +3

    ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አመሰግናለው🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ij8588
    @ij8588 Před rokem

    You are different and Knowledgeable ❤❤ thank you

  • @sihamargani3471
    @sihamargani3471 Před rokem

    thank you dr betam clear and short mabrarya nw yesetehen..

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 Před rokem +1

    Dr, thank you for sharing your information.

  • @bezasamson7290
    @bezasamson7290 Před rokem +1

    ዶክተር ተባረክ ሁሌም ቅንነትክን ነው የማየው የምታስረዳበት መንገድ ይለያል እድሜ ይስጥልኝ እኔ እጄ ከጥቅም ውጪ ሆናል እባክህ መላ በለኝ እንደው በግል ፎቶ አንስቼው ብልክልክና መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před rokem +1

    Thank u Dr for shearing us usual love❤❤❤❤ much😘

  • @helengidey5649
    @helengidey5649 Před rokem

    ብዙ ነገር እንዳውቅ አደረከኝ ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛልህ

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Před rokem +1

    ዶክተር ምስጋናዬ የላቀ ነዉ የቋንቋ እጥረት ያለብን በስደት ለምንኖር በጣም ጠቃሚ መረጃ እየሠጠኸን ነዉ እናመሰግናለን

  • @wudneshzewdie9006
    @wudneshzewdie9006 Před rokem +3

    ዶ/ር ሰይፈ እባክህ ስለ ህጻናት ድርብ ጥርስ ምንነት ስራልን የምታቀርባቸውን ነገሮች በጣም እወዳቸዋለሁ።

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před rokem

    Thanks betami teqami new 👍🏼👍🏼🙏🏼🙏🏼💐💐

  • @genetgenetmelesse9381

    Perfect very good explanation thanks Dr

  • @maryew7631
    @maryew7631 Před rokem

    Egziabher yakbrlgn.. am looking for someone endi abrarto minegregn
    Thank you Dr.

  • @adiselhariya7088
    @adiselhariya7088 Před rokem

    Dr geta yibarkik inamesegnalen

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před rokem +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትህ ያብዛልህ

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶር፣የኔ Sunscreen UV doux SPF 50 PA +++

  • @nejumaamohammed4426
    @nejumaamohammed4426 Před rokem +2

    ትለያለህ ከበቂ በላይ ነው ያብራራክልን 🙏

  • @ezgombaryagabr4495
    @ezgombaryagabr4495 Před 2 lety +1

    Thank you dr wich one is best for habesha skin please negereg

  • @senaittadesse8391
    @senaittadesse8391 Před rokem

    Thank u Dr very clear discription

  • @zeynebz6930
    @zeynebz6930 Před 2 lety +2

    ዶክተር ለምትሠጠን ትምህርት እናመሰግናለን አድራሻህን ብታሣዉቀኝ ላገኝህ እፈልጋለው

  • @kidistjimma9598
    @kidistjimma9598 Před rokem +1

    UV SHEER
    BROAD-SPECTRUM
    SPF 50+ what do you think about this sunscreen? Thank you for your time

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግንሀለን ዶ/ር

  • @selamnuguse4935
    @selamnuguse4935 Před rokem

    Thank u for ur information Dr. Could you please explain to me that if we don't use anything is that bad? Especially for kids? Thanks

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር በዚሁ ቀጥልልን

  • @user-st6ow7hu3w
    @user-st6ow7hu3w Před rokem

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አላህ ይጠበቃህ🙏🙏

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

    ዶክተር በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እግዛብሄር ይበልጥ ጥበብ ይስጥክ አገር ስገባ ለቆዳ ምርምራ አንተጋ ብመጣ ደስ ይለኛል በስደት በሙቀት ቆዳዬ እዳለ ተበላሽቶብኛል ከባድ ነው ብቻ ዋናው ጤና

  • @user-fe2gw9db3h
    @user-fe2gw9db3h Před 2 lety +1

    Thank you doctor mfelgew video new yeserakew🙏

  • @netsanetdesta527
    @netsanetdesta527 Před 2 lety +1

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጡት ስለማጠባ ምን አይነት የፀሀይ መከላከያ ልጠቀም

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety +1

    ዶክተር ፈታሪ እውቀቱን የጨምርልህ

  • @atsedegher5234
    @atsedegher5234 Před 2 lety +1

    Thank you Dr for all

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 Před 2 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።

  • @Fun_cool
    @Fun_cool Před 2 měsíci

    አላህ ከምትፈልገው ነገር ያገናኝህ አገላለፅህ ያሰላም ነውውውውውውው😊

  • @lidamiliy
    @lidamiliy Před 2 lety +1

    Thank u for answering my question 😊

  • @hi-techplan0682
    @hi-techplan0682 Před rokem +1

    ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን ነገር መልስ አግኝቻለሁ ብዙ ትምህርትም አግኝቼበታለሁ አመሰግለሁ ዶክተር፡፡

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před rokem +2

    እውነት ነው ዶክተር እናመስግናለን

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Před 8 měsíci +1

    ዶ/ርዬ እናመስግናለን ❤🙏

  • @merhawithayleslasie8085

    Enamesegnalen doctorye tebarekln

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 11 měsíci

    ዋዉዉ ዶክተር የማናውቀውን ስላሳወከን እናመሰግናለን።

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 Před rokem

    እናመሠግናለን ዶክተር ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @jerrynlm3567
    @jerrynlm3567 Před 2 lety +1

    ዋው እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @kidistjimma9598
    @kidistjimma9598 Před rokem

    Doctorye can you tell us about true skin vitamin C because Science I started use I saw a lot of change for my Madiyat enamesegenalen🙏

  • @samdan-ie7zn
    @samdan-ie7zn Před rokem

    ዶር እረ አተ አንደኛ ነህ አቀራረብህ እኮ ጥያቄውም መልሱም አለበት በጣም ነው ማመሰግንህ

  • @hanahana3073
    @hanahana3073 Před 2 lety +1

    Thank you so much Dr

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 Před 2 lety +12

    ዶክተር በርታልን እንደሁልጊዜው ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!

  • @najaattube
    @najaattube Před 2 lety +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጡጣህ ዶክተር

  • @hamdiaame5184
    @hamdiaame5184 Před 2 lety +1

    Thank you God bless you 🙏

  • @user-xy9lb9bn7g
    @user-xy9lb9bn7g Před 2 lety +1

    ጥሩ ምክር ነው ፈጣር ይባርክህ እኔ የፊት ክሬም አልጠቀምም ምታጠበው ፓፓያ እጠቀማለሁኝ ግን ፊቴ ሽፍታ አሥቸገረኝ ምን ብጠቀም ይጠፍል

  • @retagudeta9347
    @retagudeta9347 Před 2 lety +1

    Thank you doctor bless you

  • @romagebirnene8135
    @romagebirnene8135 Před rokem +1

    ወንድሜ ተባረክ ዘግይቼ ባገኝህም ተጠቅሜአለሁ ጌታ እውቀትን ጥበብን ይጨምርልህ

    • @user-gh5id8by1m
      @user-gh5id8by1m Před rokem

      በናትሽ መልሽልኝ እንደት ተጠቅመሽ ነው

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 Před 2 lety +1

    Thank you Dokteryi

  • @mulushewaadara9886
    @mulushewaadara9886 Před rokem

    ዶ/ር ሕ/ር ይባርክህ😍😍

  • @saradawit
    @saradawit Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏❤️

  • @feruzamohammed4917
    @feruzamohammed4917 Před rokem +2

    Thank u so much Dr ....le oily face recommende mtaregewn ethiopia wst maggnet mnchlewn sunscreen betasayen ..mecheresha lay lemayet mokre nbr not clear

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +2

    ዶክተርየ እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ይግለፀልህ አሜን

    • @cokletboy9063
      @cokletboy9063 Před rokem

      እናመሰግናለን በረታ አደናቂህ ነኝ በጣምምምም

  • @meskimeski689
    @meskimeski689 Před 2 lety

    እናመሰግናለን.ዶ/ር

  • @MimiMimi-zh4bo
    @MimiMimi-zh4bo Před 2 lety +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Před 2 lety

    ❤❤ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ

  • @foziyasherefudin6531
    @foziyasherefudin6531 Před 9 měsíci

    Thanks a lot Doc🙏 yestehay mekelakeyan yale moisturizer bado mekebat yichala?

  • @meseretgirma3411
    @meseretgirma3411 Před 2 lety +1

    Enukan dana mateh Dr betam enamsgenlen

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o Před rokem

    God Bless You Dr.

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před 2 lety +1

    Thank you 💗 DCR !!

  • @obsineettube3420
    @obsineettube3420 Před 2 lety +2

    Thank you Dr

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Před 2 lety +1

    ቅመም ነህ እኮ እግዚአብሔርን ተባረክልንን

  • @fevaemesaw6318
    @fevaemesaw6318 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ደክተርዬ

  • @Hayat-ni8bn
    @Hayat-ni8bn Před 2 měsíci

    Ewuketehen allah yechemerlhe enem teteki selahonku bexmona adametkuk

  • @wosseneshiferw3511
    @wosseneshiferw3511 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ የፊቴ ሁኔታ ያሳስበኛል ክሬሞቹን መጠቀም አስቤለሁ

  • @Tefetawit.12.21
    @Tefetawit.12.21 Před 2 lety +20

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትህን ጨምሮ ያብዛልህ ወንድማችን

    • @abebechemteku961
      @abebechemteku961 Před rokem +1

      ሰላም ዶክተር አንድ ነገር ልጠይቅኽ ፈልጌ ነበር

    • @hawamohamed2866
      @hawamohamed2866 Před rokem

      በርታልን ዶክተርየ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před rokem

    አቀራረብህ ደስ ይላል ዶ/ር

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
    እናመሰግናለን

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před rokem

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před 11 měsíci

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ከቻልክ active ingredients ስለሚባሉት በሰን ስክሪን ውስጥ ስላሉት ነገሮች እና ስለሚያስከትሉት ችግር እስረዳን እባክህ🙏

  • @luwamhadgu9783
    @luwamhadgu9783 Před 2 lety +1

    Thank you 🙏 Dr

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 Před 2 lety +1

    ዶክተርዬ እስኪ ስለ (Murad) ሙራድ ሰን ስክሪን እና ስለ ሲረማቸው እስኪ ትንሽ ንገረን

  • @eyobsirawwork3819
    @eyobsirawwork3819 Před 2 lety +4

    ግሩም ነው እናመሰግናለን ዶክተር
    ግን በቀን ለስንት ደቂቃ ለፀሐይ ብንጋለጥ ነው ጉዳት ሊደርስብን የሚችለው

  • @tofikheyredin5551
    @tofikheyredin5551 Před 7 měsíci +1

    እባክህን ዶክተርዬ ማድያት አስቸገረኝ ብዙ ሀኪም አየኝ ግን ምንም ለዉጥ የለኝም እባክህን እርዳኝ በራስ መተማመን አጣሁ

  • @boonibooni4246
    @boonibooni4246 Před 2 lety +1

    Thanks for information 😘

  • @user-lp6nw8st1k
    @user-lp6nw8st1k Před rokem

    አመስግናለሁ ዶክተር አገላለፂ ደስ ስል❤❤❤❤❤

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር