Neo የፀጉር ቅባት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 779

  • @user-ji9lg7zu2d
    @user-ji9lg7zu2d Před 2 lety +4

    ደክተር የምታስተምርው ትምርት አለማድነቅ አይችላም በጣም ሀሪፍ ነው ውጭ ያለነው በስራ ብዛት እርፈት ከማጣት የተነሳ ጸጉራችን ተበላሽቷል እና የተለያዩ ከሚካሎች እንጠቀማለን ተጨማሪ ይበላሻል እኔ ጸጉሬ ያስቸገርሽ ድርቀት ነው

  • @yohanesfeleke6183
    @yohanesfeleke6183 Před rokem +3

    ዶክተር ላቀረብከው ማብራሪያ በጣም ደስ ብሎኛል የአንተን ፔጅ ሲሪየስሊ ነው የምከታተለው በመሆኑም ብዙ ሰው የሚጠይቀው ስለ ሽበት ማጥፍያ መንገድ ወይም በህክምናው የሚሰጥ ነገር ካለ ብታቀርብልን አመሰግናለው።

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 Před 2 lety +185

    D.r እኔ ልልህ የምፈልገው በጸጉር ዙሪያ አጥንተህ ትክክለኛ የምትለውን አቅርብልን ሰላምህ ይብዛ

    • @holytube4348
      @holytube4348 Před 2 lety +13

      ዶክተር እባክ ሴት ነኝ ግን የፊት ፀጉሬ ተመልጧል

    • @redufkr8190
      @redufkr8190 Před 2 lety

      @@holytube4348 Neo heir lotiob betkab aref nw ena takabecha megrem laweth ayechalw

    • @nahomtadesse4247
      @nahomtadesse4247 Před 2 lety +1

      @@redufkr8190 mn yahl gize tetekmesh new ena blood typesh mndn new

    • @ejigayehugutema5679
      @ejigayehugutema5679 Před rokem

      👍

    • @getahunniga245
      @getahunniga245 Před rokem

      @@redufkr8190does it work for beard? Or only for hair

  • @faabfaab1239
    @faabfaab1239 Před 2 lety +11

    Please Dr ስለ Jamaican black Castro oil እና ስለ scalp massage ስራልን

  • @Yotor_YesGoYes
    @Yotor_YesGoYes Před 2 lety +21

    I have been using it since April and
    I've already used two bottles
    It's showing me good progress!

  • @Mesfins
    @Mesfins Před 2 lety +6

    Neo Lotion ተጠቅሜ ደከም ብሎ የነበረ ጸጉሬ በቅሎልኛል በጣም ውጤታማ ነው በተለይ የጽጉር ስር ሙሉ በሙሉ ካልጠፋ የማነቃቃት እና የማብቀል ችሎታ አለው ነገር ግን ጸጉር ከስሩ ከሌለ ንቅለ ተከላ ማድረግ የተሻለ ሆኖ ይሰማኛል
    Neo hair Lotion ጸጉሬ 85% አብቅሎታል ግን ሳቋርጠው ተመልሶ ጸጉሬ ይረግፋል ወይስ እንዳለ ይቀጥላል አላወኩኝም
    እንደገባኝ ጸጉር ሁሌ የማያቛርጥ እንክብካቤ ይፈልጋል
    1/ በሙቅ ውሃ አለመታጠብ
    2/ ሻምፖ ስትጥቀሙ አልኮል ያለብት ሻምፑ አለመጠቀም ቢቻል baby shampoo መጠቀም like
    Johnson & Johnson shampoo ወይም ተመሳሳይ የሆኑ መጠቀም
    ቢቻል Moroccanoil Or kerastase oil በጣም ለጸጉር መልካም ነው

    • @payt_
      @payt_ Před 2 lety

      hi mesfin ena endet hone akuaretkew .... ena alregefem

    • @kenesaasfaw1065
      @kenesaasfaw1065 Před rokem

      Hi bro endt nw neo hair lotion permant hair nw wys metkem setakom melso yergfal ebakh melselge???

    • @MomMom-nt8vc
      @MomMom-nt8vc Před 10 měsíci

      እንዴት ነው ኣጠቃቀሙ

  • @emebatabebe1920
    @emebatabebe1920 Před 2 lety +6

    ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠከን በጣም እናመሰግናለን እኔ ምልክ በባህላዊ ከሚዘጋጁ የፀጉር ቅባቶች ከኬሚካል ነፃ ከሆኑት ለሳሳ ወይም ለገባ ፀጉር የትኛውን ቅባት ብጠቀም ይሻለናል ዶክተር በጣም ተቸግራለው አሳውቀኝ

  • @zemedehanketube6627
    @zemedehanketube6627 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ይሄ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ነው ብዙ አይነት ነገር ሞክሬአለሁ ትርፉ ወጪ ነው እኔ አሁን ልጠይቅህ እምፈልገው ትራንስፕላንት ማለትም ማስተከል ፈልጋለሁ ስለዚህ ጉዳይ ሰፋ ያለ ጥያቂ በቲክቶክ ላይ ፅፌልህ አልመለስክም በዚህ ዙሪያ የሆነ ነገር በልልን በተረፈ ይመችህ።

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Před rokem

      ምናልባት አንተ የተጠቀምከው ኦረጂናል ያሎነውን ይሆናል

  • @zuzutube-xj8oe
    @zuzutube-xj8oe Před rokem +3

    በጣም አመሰግናለሁ Dr ስጠብቀው የነበር ማብራርያ❤❤❤❤

  • @jemiloootube
    @jemiloootube Před 2 lety +2

    ውድ ዶክተር ሰይፈ ለመረጃህ እጅግ አመሰግናለሁ እኔ Neo Hear መጠቀም ከጀመርኩ 2 ወር ሆነኝ አልሀምዱሊላህ እጅግ በጣም ጥሩ ለውጥ አግኝቼበታለሁ እንዳልከው ከሰው ሰው ውጤቱ ቢለያይም ከዚህ ቀደም 3 እና 4 አይነት መድሀኒቶችን ከፋርማሲ ገዝቼ ምንም ለውጥ አላየሁም ነበር እንዲያውም የነበረኝን የበለጥ አሳስቶብኝ ነበር ለትምህርትህ በድጋሚ አመሰግናለሁ በርታ።

    • @kalikalina2180
      @kalikalina2180 Před 2 lety +1

      Orjnalun endat nw menagegw weda

    • @jemiloootube
      @jemiloootube Před 2 lety +1

      እኔ ሳውዲ አረቢያ ነው ያለሁት ከኦንላይን ነው የገዛሁት ኦርጅናሉ ሲሊቨር ስቲከር የተለጠፈበት ነው

    • @MomMom-nt8vc
      @MomMom-nt8vc Před 10 měsíci

      እኔም ገዝቸለው ግን እንዴት ነው ኣጠቃቀሙ ማማየ ብትነግሪኝ

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 Před 3 měsíci

      በአላህ እስካሁን አለ ወይ ውደ ፁጉሩ

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 Před 3 měsíci

      እስኪ ንገሪኝ ስታቆሚው ተመልሶ እረገፈ ወይ

  • @user-xv4pf5ks8l
    @user-xv4pf5ks8l Před 9 měsíci +2

    ደስ ስትል እምትለቃቸው ሁሉ ጠቃሚ ናቸው እናመስግናለን😍😘

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 2 lety +13

    እነመሰግነለን ዶክተር💛❤💚👏💐

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Před 2 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተረየ የምሰጣቸው ትምህረቶ በጣም አሪፍናቸው❤❤❤❤

  • @tayechketema6114
    @tayechketema6114 Před 2 lety +7

    ዶክተር እናመሰግናለን በተፈጥሮ ወይም ቅባቶች ለፀጉር ማለስለሻነት የሚጠቅም ካለ ንገረን

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 2 lety +4

    #ፈጣሪ ይባርክህ ዶር
    ስለ Sunscreen ቆንጆውን ከነ ስሙ ብትነግረን ለጊዜህ አመሰግናለው🙏

  • @user-vt7yn6mw1t
    @user-vt7yn6mw1t Před 8 měsíci +1

    Dr thanks for explaining

  • @habibafadel4178
    @habibafadel4178 Před 2 lety +2

    ዶክተር ለቤትህ አዲስ ነኝ እጅግ በጣም በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ባለህበት ሠላምህን ያብዛዉ ፀጉር በየቀኑ መታጠብ እዴት ይታያል እኔ ምግብ ስለምሠራ በየቀኑ ነዉ ምታጠበዉ ፀጉሬ ይሰባበራል አይተህ እደማታልፈኝ ተስፋ አረጋለዉ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před rokem

    እናመስግናለን ዳክተር ስይፈ ትልቅ ትምህርት ነዉ ፈረንጆ እና ቻይና የ ፊት እና የፀጉር ቅባት መሞከሪ አድርገዉናል ስሙን እና አይነቱን እየቀያየሩ ከቻልን አለመጠቀሙ ይመረጣል እንደ ዳክተር ስይፉ search ወይም ፈልጉ አጣርቶ ጉዳቱን እና ጥቅሙን ካልተነገረን።

  • @user-gp3ry3bi7e
    @user-gp3ry3bi7e Před 2 lety +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር ግን ለፀጉር ተስማሚ ነው የምትለው አቅርብልን ጎሽ የእኔ ከግንባሬ እየሸሸብኝ ነው እናም በጣም ስስ ነው ስለዚህ አቅርብልን ደህና የምትለውን😘

  • @lulukimotube7136
    @lulukimotube7136 Před 2 lety +7

    Neo Hair lotion is very effective and I see a tremendous change in my friends Hair. I recommend for all bald ppls

    • @shime8395
      @shime8395 Před 2 lety

      የት ይገኛል?ዋጋዉ?

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +2

    ሰላም ነው ዶ/ር ለሰጠህ መረጃ እናመሰግናለን

  • @user-sw2um9wl6e
    @user-sw2um9wl6e Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር👏👏👏

  • @bilaltikuru.1391
    @bilaltikuru.1391 Před 2 lety +9

    Neo hair lotion
    እኔ ተጠቅሜበታለሁ
    በእርግጠኝነት በኔ ግምት 90% ፀጉሬን አሳድጎታል ነገር ግን ከ4ወር በኋላ እንደመጀመራያው ባይሆንም ፀጉር ተመልሶ ሳስቷል
    በዛ ላይ ረጅም ግዜ ተከታትሎ መቀባት ይፈልጋል !!!!

    • @payt_
      @payt_ Před 2 lety +1

      ena koy temeliso misasa kehone mndin new tkimu ? weys hule endinitekem new mifeligut

    • @shime8395
      @shime8395 Před 2 lety

      የት ይገኛል?ዋጋዉ?

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 Před rokem

    Swedeh ante. Docter. Bkate kagelalet Gare wow beyalehu💓💓💓👍👍👍👍

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Před 2 lety +4

    ምንም አልጠቀምም ሆ በቀን ብዛት ካንሰሪ ሊያመጣ ይቻላሉ ሆ ዋናው ጤና ብቻ ነው ምፈልገው እናመስግናለን ዶክተር

  • @ousmanahmed6489
    @ousmanahmed6489 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Muhamed-wollo
    @Muhamed-wollo Před 5 měsíci

    ከተጠቀሙ ቡሀላ ፁጉር ያወጣል ሲተወት መልሶ የሚረግፍ ከሆነ ምጥቅም አለው vaselin ይሻላል ለወጥ ቶሎ ባያሳይም ፀጉር ያደምቃል

  • @alifarena8234
    @alifarena8234 Před 10 měsíci +1

    ሰላም ዶ/ር ኤና የፈለጉት ፀጉሩ ፍርዥ የምያደርርግ ቅባት &ኮዠ ኮንድሽነር

  • @fikrumolashiferaw4287
    @fikrumolashiferaw4287 Před 2 lety +4

    Dr. በጣም እናመሰግናለን ...የት ሆስፒታል ነው የምትሰራው መጥቼ ባገኝክ ደስ ይለኛል

  • @meserettarekegn2907
    @meserettarekegn2907 Před 2 dny

    Dr.selam new ,more ለጠመለጠ ፀጉር የሚሆነው FEG ,minoxidil ወይስ neo hair loation ነው የሚያስፈልገው ?

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 Před rokem +2

    Tebarek wudde wandimachin 💔🥰🙏🙏🙏

  • @salmtigry2282
    @salmtigry2282 Před 2 lety +2

    ሰላም ደኩተር🙏🙏🙏
    ሰለ ማህፅን ትምህርት እንፈልጓለን

  • @user-pn8wx1ct9u
    @user-pn8wx1ct9u Před 9 měsíci

    Ine tatakime naber እንዳት ጣቃሙ docter inameseginalen❤️🙏🙏

  • @meaza2509
    @meaza2509 Před 2 lety +9

    እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @user-tr9ts6yn1t
    @user-tr9ts6yn1t Před 6 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተር ❤

  • @alemtadesse7123
    @alemtadesse7123 Před 2 lety +1

    Thanks Doc.

  • @Bonaye12
    @Bonaye12 Před 2 lety +2

    Please doctor say something about Scalp psoriasis

  • @Adot340
    @Adot340 Před 2 lety +1

    Thank you ዶ/ር

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Před 2 lety +3

    አናመሰግናለን ዶክተር በተለይ በውጭ ያለን ሰዎች ልፀጉር ተስማሚ አናገኝም ለምሳሌ ቅባት ሻንፖ ከሚካል ነፃ የመሳሰሉት 🙏🙏

  • @mhubaamin2453
    @mhubaamin2453 Před 5 měsíci +2

    የት ነው የሚገኜው

  • @user-rx5yq2jz2l
    @user-rx5yq2jz2l Před 2 lety +4

    ዶክተር ስለመረጃው እናመሰግናለን ይሄን የፀጉር ማብቀያ ተጠቅሜው አቃለሁ አጠቃቀሙ ተብሎ በተነገረኝ መሰረት ጠዋትና ማታ ነበር ነገር ግን ፀጉሩ በወቅቱ የበቀለ ቢሆንም ከወራቶች በኋላ ተመልሶ መነቃቀል ነው የጀመረው የተወሰነ መሀል አናቴ አካባቢ የማሳከክ ሁኔታን ሲፈጥር ተውኩት የበቀለው ፀጉርም ሲነቀል አቋረጥኩት ስለዚህ ብዙም አዋጭነት የለውም

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 Před rokem

      ምልባት ኒው ሄር ሎሽንን መጠቀም ስታቆም ይሆናል ፀጉርህ መርገፍ የጀመረው

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Před 2 lety +12

    ስለ ንቅለ ተከላ ጥቅምና ጉዳት መረጃው ካለህ ገለፃ ብታደርግልን መልካም ነው

  • @Jses2024
    @Jses2024 Před 6 měsíci

    ሂና ለፀጉር ጥቅሙን ስራልኝ ዶ/ር እባክህ ❤

  • @zuye_wollyewa
    @zuye_wollyewa Před 2 lety +2

    ዶክተርየ በእግዚአብሔር የሽንተረር ምፍትሔ ንገረን

  • @Cece_Si
    @Cece_Si Před rokem

    Thanks Doc really appreciate it!

  • @user-un7uz1dy8d
    @user-un7uz1dy8d Před rokem +2

    በጣም ምርጥ ትመርት በገኔ እናመሰግናል

  • @tagegngachimo6326
    @tagegngachimo6326 Před 2 lety

    south Africa send ዶ/ር ሰይፈ ሰላምነው

  • @saraweldeetsdik6190
    @saraweldeetsdik6190 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @hiwiseyoum650
    @hiwiseyoum650 Před 2 lety

    Dr enameseginalen hulem yemitaweridew video yemayiselech tiru mikir yeminagegnibut new 💕💕

  • @SeniHaymanot
    @SeniHaymanot Před 4 měsíci

    አሪፍ ትምህርት ነው በዚህ ቀጥል

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw Před rokem

    እኔ በትንሹ ስድስት ኒዬ ሎሽን ተጠቅሜለው አንዱን ሰላሳ ዶላር ነበር የምገዛው አመት አካባቢ ጠዋት ማታ እጠቀም ነበር አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው የተጋነነ ባይሆንም ለውጡን ያየሁት ከሶስት ወር በሗላ ነው ይህ ፕሮዳክት መጠቀም ሳቆም ዶክተር እንዳለው የፀጉር እድገት ወደነበረበት ተመለሰ በአጭር አማረኛ ዶክተር እንዳለው ገንዘባቹሁን አታባክኑ ዶክተር የሰጠው ማብራሪያ ሳላደንቀው አላልፍም

  • @woyindawit6118
    @woyindawit6118 Před rokem +1

    Selam doctor...ስለ coconut oil አጠቃቀም፣ጥቅምና ጉዳት ንገረን እባክህ

  • @madinaethio3520
    @madinaethio3520 Před rokem

    Dr enameseginalen yene tiyake ye Afgani oil tegur yasadigal yilalu esu lay isti mereja siten dr

  • @eteneshdarje8412
    @eteneshdarje8412 Před 2 měsíci +1

    Ina masaginalen ❤❤❤

  • @user-ei7sz1tm9q
    @user-ei7sz1tm9q Před 2 lety +2

    እናመሠግናለንዶክተር🙏🙏

  • @user-sk8xc1fp9u
    @user-sk8xc1fp9u Před rokem

    በጣም እናመሠግን አለን እኔስ ፈጣሪ ይመስገን ምርጥ ፀጉር አለኝ ምንም ቀለም ተጠቅሜ አላዉቅም 🙏

  • @adeshmar5973
    @adeshmar5973 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን D .r

  • @ebrahimmohamed7578
    @ebrahimmohamed7578 Před 2 lety

    ማሻ አላ ጎበዝ ልጅ ነህ ምርጥ ማብራሪያ ሰተኸናል

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-lf2uq4bu2x
    @user-lf2uq4bu2x Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @eden207
    @eden207 Před 2 lety +2

    D.r neo hair lotion እንዳልከው ከሰው ሰው ሊለያይ ይችላል እንጂ በድንብ ያበቅላል ለ 2 ወር ያክል ሞክሬው አስግራሚ ለውጥ አይቼበታለሁ በመህል ግን ከወጭ አንፃር አቆምኩት ወጥቶ የነበረው መልሶ ጠፍ አሁን የኔ ጥያቄ 1 እስከ 6 ወር ድረስ ተጠቅሜ ነበር ማቆም ያለብኝ እንዳይረግፍ? ወይስ እስከ 6 ወርም ብጠቀም ና ባቆም መልሶ ይረግፋል? ረዥም ግዜ የተጠቀማችሁ ካላችሁም መልሱልኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 2 lety

      አዎ መልሶ ይረግፋል፣ ቋሚ አይደለም

  • @siu8357
    @siu8357 Před rokem

    አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-st6ow7hu3w
    @user-st6ow7hu3w Před rokem

    አሺ ዶክተር እኔ ጸጉር ያበጠጠሲለ ትክክለኛው ቅበት አቅርብልኝ ሰላምህ ይብዘ🙏

  • @user-dk4wu9to3i
    @user-dk4wu9to3i Před rokem +3

    ኣነስ ደስ ክብለኒይ ቀሊጢፉ ይርደአኒይ ናትካ ቀፅለሉ ሓወይ 🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @mdsalamsalambiplob9326

    ሰላም ነው በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ አከብርሀለው

  • @sesayihailu6116
    @sesayihailu6116 Před 2 lety +5

    ሠላም ዶክተር እስቲ ስለ አርትራይተስ እና varicose veins ህክምና ለማወቅ እፈልግ ነበር በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችለው ህክምና ይኖር ይሁን?

    • @user-dn1pt3id9y
      @user-dn1pt3id9y Před rokem

      ኢትዮ ፋሚሊን ግሩፕ ተቀላቀይና እዛ ታሜ ያስረዳሻል

  • @mitekewube6475
    @mitekewube6475 Před 2 lety +1

    Thank u docter enye tetekmew bedenb bkilo keza temelso tefa 4bottel tetkimeyalhu selzeh hulum neger endabrarahaw new enamesgnalen

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Před 3 měsíci

    Thank you doctor

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 10 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @kimniguse9220
    @kimniguse9220 Před rokem +1

    Baxam naw yamenamsegenaw baxebexo yamxaxat yahel naw yaserdahan tabrek doktar🙏🙏🙏

  • @rbeq
    @rbeq Před rokem

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @worldpeace6405
    @worldpeace6405 Před rokem +1

    Doctor i have three friends who using this product trust me it’s work

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg Před 8 měsíci

    ዶክተር ሁሌ ስለምታደርገው እያመሰገንኩኝ
    ለምረግፍ ወይም መርገፍ ላይ ላለ ጸግራችን የተቻለ ያልከው ኣካፍለን
    ከዛ በተጨማር ደግሙ የጸጉር ተከላ ላይ ትኩረት ኣድረገህ ብታካፍለን ጥቅሙና ጉዳቱን ምንያህል ዋጋው እና ምን ያህል ጥቕም እና ጉዳት እንዳለው ብታካፍለን በጣም ደስተኛ ነን 😊😊❤

  • @wendembelaytiruenehwende1118

    ዶ/ር እጅግ በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kasushow3211
    @kasushow3211 Před 2 lety +1

    Dr thanks

  • @alemetsehayealemayehu4506

    እናመሰግናለን ...

  • @marijordan228
    @marijordan228 Před 2 lety

    Selam lante yhun
    Dr seife dewuye lanagir felege neber bemindenewu lagen yimichilawu

  • @tigist9366
    @tigist9366 Před 2 lety +1

    ዶክተር እናመሰግናለን ጤናህን ይስጥህ ስለ ብጉር ስራልን ፊቴ ተባላሸ ጥቁር ነጠብጣብ ሆነብኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 2 lety +1

      እሺ በቀጣይ ቪዲዮዎች እሰራለሁ፣ ብዙ የቀደሙ ጥያቄዎች ስላሉ፣ እባክዎ ይታገሱኝ እሰራለሁ።

    • @tigist9366
      @tigist9366 Před 2 lety

      @@Dr.SeifeWorku እሽ ዶክተር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před rokem

    እሺ በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተርዬ 🙏🙏🙏

  • @SmMs-er4ew
    @SmMs-er4ew Před rokem +1

    Thank you so much doctor

  • @AbrahaleyYohannesOfficial

    Hi Dr. እውነት ለመናገር ለኔ በጣም ነው የሰራልኝ። ግን ሰው ሲገዛ Orginalu ማወቅ ኣለበት።

    • @yasinhd4313
      @yasinhd4313 Před 2 lety

      Yet new yegezahaw adrashawn ngeren 10Q🙏

    • @AbrahaleyYohannesOfficial
      @AbrahaleyYohannesOfficial Před 2 lety

      @Sara Asmare እኔ የገዛሁት ከ Thailand new. ዋጋው $95 dolar le 3 new. Online megzat tchlaleh.

    • @AbrahaleyYohannesOfficial
      @AbrahaleyYohannesOfficial Před 2 lety

      @@yasinhd4313 online ale linku ezi lemaskemet emekurarew.

    • @kalikalina2180
      @kalikalina2180 Před 2 lety

      @@AbrahaleyYohannesOfficial wede Ethiopia masmetat yehalale lelam nger semefelg ebakhen linkun askmetlen

    • @user-je1pu3pv2z
      @user-je1pu3pv2z Před 20 dny

      መና አንታ ያሰራልክ

  • @user-fk8hq6bj6i
    @user-fk8hq6bj6i Před 6 měsíci

    Hulum anger arif new dokter

  • @tberhtareke8215
    @tberhtareke8215 Před 2 lety +4

    ኣሰይ ብታሚ ደስ ዝብል ተቃሚ ትምህርቲ ኢዩ ቀጽሎ

  • @user-qd5xh5iu4w
    @user-qd5xh5iu4w Před 2 lety +1

    neo hair lotion አሁን እየተጠቀምኩኝ ነው ሁለት ወር ከግማሽ አድሪጊአለሁ......ጓደኞቼ ለውጥ እዳለው ይነግሩኛል እኔም የሆነ ለውጥ ይታየኛል............ ለማንኛውም ከመጠቀማችን በፊት አጠቃቀሙን በትክክል ማወቅ ያስፈልጋል::

    • @payt_
      @payt_ Před 2 lety

      ena man sitakomew yiregfal mibalew ewnet new ?

    • @zizoasfe4497
      @zizoasfe4497 Před 2 lety

      የ ቆዳ መላላጥ ያስከትላል እንዴ

    • @shime8395
      @shime8395 Před 2 lety

      የት ይገኛል?ዋጋዉ?

    • @MomMom-nt8vc
      @MomMom-nt8vc Před 10 měsíci

      እባክስ እህቴ ኣጠቃቀሙ

  • @aymanmustafa8397
    @aymanmustafa8397 Před 7 měsíci

    Good morning, doctor Is it possible to wash my head daily with shampoo before using lotion or twice a week?

  • @aamm8248
    @aamm8248 Před 2 lety +2

    ሣህ

  • @zola370
    @zola370 Před rokem

    is ginger oil prevent baldness for men and tell me about that oil

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 Před 11 měsíci

    ወድማችን እናመሰግናለን ለትንታኔህ ግን ለሳሳ ፀጉር ትክክለኛ መደሀኒት ቢገኝለን እደንት ጥሩ ነበረ መፍትሔ ፈልግልን

  • @getahunniga245
    @getahunniga245 Před rokem +2

    Does Neo Hair lotion work for beard? Or is it only for hair? I would like to hear from you Doc

    • @nuliyablicha1743
      @nuliyablicha1743 Před rokem

      D.r እኔ መጣያቅ የምፋልገው በልብስ የምተላለፍ ነው እና በምን ይጣፍል ?

  • @FilmonKebede-d5g
    @FilmonKebede-d5g Před 2 měsíci

    Nature የሆነ የፀጉር ቅባት ስለበዛ ፀጉረ ይነቃቀላል ምን ላድርግ

  • @alyadana3611
    @alyadana3611 Před 2 lety

    Thank you Dr...🙏

  • @danaittesfay4046
    @danaittesfay4046 Před 2 lety +4

    ብዙ የሞኮሩት ኣሉ ግን ግዚዊ ነው እናም ደክተር እባክ ቋሚ ፀጉር የሚበቅል ካለና ለፎረፎር የሚሆን እባክህ ቪዶ መስራት እንኳን ባትችል በዚው መልስልኝ በፎሮፎር ማበዴ ነው😥

    • @payt_
      @payt_ Před 2 lety +1

      malet hulum ketetekemin behala sinakom yimelesal malet new

  • @AmanAman-py9vp
    @AmanAman-py9vp Před rokem +1

    Selam dr eskahun balemayeta alawekutim nbr tekemun ena ene vitamin d deficiency alebeg ena keza yetenesa segure mesasate jemeruale yefeitu search bemaregebet sate meleso yebekelal new emelew ena ene neo hair lotion n metekem yenoribgale ?? Amesgenalew 🙏

  • @Mememaster04
    @Mememaster04 Před rokem

    @Dr.SeifeWorku sele Dissar hair care amakren

  • @semiranur3771
    @semiranur3771 Před 2 lety

    D.r sle arthrites bitnegren ena bebet wust yemidereg hikmna kale bitnegren shukren

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 2 lety +1

    thank you dr

  • @user-mr5pp1wl4w
    @user-mr5pp1wl4w Před rokem

    ትክክል እኔ ስጠቀም ነበር አሁን ሳቆም ፅጉሬ እየርገፈነው አሪፍየምትለው የፅጉር መድሀኒት እር በፍጣሪ

  • @abiyoteabiyote5750
    @abiyoteabiyote5750 Před 2 lety +1

    YUDA :7 days: sevich እና spare my hair ሰለሚባሉትና በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሰለሚለቀ ቁት የፀጉር ማብቀያ የምትለኝ ይኖር ይሆን።አመሰግናለሁ።

  • @user-ln4me3vz5k
    @user-ln4me3vz5k Před 2 lety +1

    ሰላም ዶ\ር እናመሰግናለን