የ ብብቴ ጥቁረት ሽታ በሳምንት አንድ ቀን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 467

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1  Před 3 lety +63

    ኔትወርክ ነው ያሶጣኝ እያንዳንዱ ብብታቹ አስር አስር ደይቃ በደንብ እሹት ከዛን ቦሀላ በንፁ ውሀ ታጠቡ በሳምንት አንዴ ወይም ሁለቴ አመሰግናለው ።

    • @user-dk1jj2uf1o
      @user-dk1jj2uf1o Před 3 lety +2

      የተቢዬ ዬቱዬብ መክፈት እፈልጋለሁ እዴት እደሚከፈት ብትነግሪኝ ውዴ

    • @hawahassan7548
      @hawahassan7548 Před 3 lety

      ሺኩርን አቦ እር የጠጉር መቀነሻ መፍትሄ እዳለሺ የብብቻየሽጠጉር ቡዙ ነው ደሞ ተጉርብርቦብኛል ይደማል ምን እደማደርግ ግራ ገባኝ

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety +1

      እህቲዋ ስለዳንሺ ደስጰብሉኛል እወድሻለሁ ለአላህ ብየ

    • @zinetahmed
      @zinetahmed Před 3 lety +2

      ኸረ ለምየ እኔም ምናምን መቀባት አልወድም አልሁምዱሊላሂ አላህ ደሞ ጠብቆኛል ከማዳት ከምናምን አወ ሎሚ ጥሩ ነው

    • @zinetahmed
      @zinetahmed Před 3 lety

      ለምየ ግን እረስተሺኝ ነው ወይሥ አሰለቸሁሺ ክክክ

  • @ኡምሀናንሁሴን
    @ኡምሀናንሁሴን Před 3 lety +90

    ውድ የኢስላም ልጆች ፕሮፍይሌን ተጭናቹ ኑ የነቢያችንን ውብ ሀዲሶች እንማማር

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ

    ዋላሂ እኔ ምንም ነገር አልጠቀም ብብቴም ፅድት የለች ነት በቀን እተጠበለው ፀጉርም ዬለበትም በጣም ቀይ ነኝ ምንም ነገር ሰውነቴ ላይ ዬለብኝም አልህምዱሊላህ

    • @ommohmed1843
      @ommohmed1843 Před 4 měsíci +1

      ፀጉር ከለለሽ ማሻአላህ ነው እኔ በጣም ፀጉር ይወጣብኛል ልክ እንዴራስ ፀጉሬ ነው ሲበቅል

    • @f-io7sj
      @f-io7sj Před 3 měsíci

      ማሻአላህ

    • @dghhh-pu3je
      @dghhh-pu3je Před 27 dny

      እደራስ ጸጉር 😅😅😅አብሽሪ​@@ommohmed1843

  • @hiiih5033
    @hiiih5033 Před 3 lety +15

    እኔም እዳች ነምጠቀም አሁን መፍትሄ አግቻለሁ በፊት ከሬም ነበር አሁን ግን ምንም አልጠቀም ሎሚና ጨው ብቻ ነው ሀሪፍ ነው

  • @user1new127
    @user1new127 Před 3 lety +6

    አረ ጉድ እኔ ሚንድነው ምባለው ንቪ ነው ምጠቀማው እስከ አሁን ታሸውጄ ከዛሬ ጀምሬ እጠቃማለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ለሚዬ የኔ ቆንጆ ኑርልኝ💓💔💓💓😘

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 Před 3 lety +15

    እምትሳደቡ ልጆች ግን ትገርሙኛላችሁ
    ሀበሻ ማመስገን እሚባል ነገር የለ ይህን እኮ እናንተም እየተጠቀማችሁበት ነው እሷ ያስተማረችውን
    እናመሰግናለን ለሚዬ
    እኔም እንደዚህ ነው ምጠቀመው

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x Před 3 lety +1

      እኮ በስድብ ምን እደሚጠቀሙ እጃ

    • @Samira-xc1sj
      @Samira-xc1sj Před rokem

      አሰላሙአለይኩምውደለምክርሽአመሠግናለውቀጥይበት ሠውብዙያወራልእዳሰሜቸው

  • @user-si8yw6oq1j
    @user-si8yw6oq1j Před 3 lety +8

    እኔ በብቴ ጦቅሮብኝ አላቅም ግን አሁን ለምን እንደሆነ ባላቅም ይጦቅርብኛል ዶዶራንት ነው ያጦቀረብኝ ሽኩረን ለማንኛውም

  • @kubramuhibullah5363
    @kubramuhibullah5363 Před 3 lety +79

    ኧረ ዘንድሮ አለቅን የተንቢ እንደው ከአራተኛ ክፍል እያቋረጠይ መዳም ዘንድ መጥታ ዶክተር ዶክተር ያጫውታችኋል ሆ እኔ እናቴ ሰውነቴም ጥቁር ያልኩነኝ ቢጠቁርም አያስታውቅ 🤓 ምርጥ አፍሪካዊ ነኝ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 3 lety +7

    ኮፊደንስሽ ፕላስ ኤ አልሆነብሽም? አረ በልኩ ይሁን ሲበዛም ይከብዳል

  • @narins89
    @narins89 Před 3 lety +4

    ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው

    • @matchi3336
      @matchi3336 Před 3 lety

      እሺ፡አቺም፡ደምሪኝ፡ደመርኩሽ

    • @miskuchanal5002
      @miskuchanal5002 Před 3 lety

      እንደማመር ዉዶቼ

  • @semretmaram9858
    @semretmaram9858 Před 25 dny +1

    በትክክል እህቴ እኔ ሎሚ ነው ምጠቀመው አደኛ ነው

  • @hayuhayu5287
    @hayuhayu5287 Před 3 lety +2

    ለሚ ግን እሚሰራ እና እማይሰራውን እወቂ ማለቴ ብብትሽን በጨው እና በሎሚ እያሸሽ አረቦችሽ ቢያዩሽስ አሰሪሽ ደግሞ ይከታተለኛል ብለሻል ጨውና ሎሚውን ከተጠቀምሽ በሗላ ክችን እምትመልሽው ይመሰላቸዋል በርግጥ ንፅህና ኑጥ ነው ግን እንድህ አይነቱን በሚድያ ባታወጭው እህታዊ ምክሬ ነው

  • @user-pg7js5rl8u
    @user-pg7js5rl8u Před 3 lety +7

    ምንም ነገሬ አልጠቆረም አልሀምዱሊላ ምንም ነገር አትጠቀሙ በተፈጥሮ ዉሀ በሳሙና ብቻ ታጠቡ ሁሌ

  • @user-em2vc4ro6g
    @user-em2vc4ro6g Před 2 lety +3

    እስከመ እኔ እሞክረዋለው ውድ በጣም ነው የምቸገሠው

  • @l.a3569
    @l.a3569 Před 3 lety +7

    እውነት አንቺ ዶዶራንትና ሽቶ ለይተሽ አታውቂም ወይ መበጥረቅ

    • @HbdcXbxh
      @HbdcXbxh Před 2 dny

      ዝምታ ወርቅነዉ እህቴ ዝምበይ

  • @user-wy5ru6er9d
    @user-wy5ru6er9d Před 3 lety +8

    ፅድት ባለ ካሜራ እየመጣችሁ ሆ ይሄን ጊዜ 😎😎🤗🤗

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Před 2 lety +3

    ሰላም ማማዪ አሪፋ መረጂ ነዉ እኔ ምንም አልጠቀም አልፉአልፉ ሎሚ እጠቀማልዉ

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 Před 2 lety +3

    ተባረኪ እህቴ

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 Před 3 lety +7

    ቆይ አሁን ይሄን ያክል ሽቶሽ እፍፍፍ ካልሽ ሳምንት መታጠብ ብቻ ነው ካልሽ ፣ ይሄንን በሳምንት እስክትፈትጊ ድረስ በጣም ይሽ ታል ማለት ነው🤯🤯 !!!
    እና ልልሽ የፈለግኩት ሀረካትሽን ተይውና ማስተላለፍ የፈለግሽውን ትኩረት ሰጥተሽ በትክክል አሰተላልፊ; እና ሌላ ግዜ ዴዶራንት መጠቀም ካልፈለግሽ : ሳምንት ደርሶ እንደዚ እስከትፈትጊው ድረስ ከታጠብሽ በውሀላ በዴዶራንት ፈንታ ሎሚ ተቀቢው ፣ ሁል ግዜ ታጥበሽ ስታበቂ እሺ !!! አለበለዛ እንዳልሽው ሳምንት መጥቶ በጨውና በሎሚ እስክትፈትጊው መሽተትሽ የማይቀር ነው !!! ስለዚህ ሎሚ ውን ሁሌ መጠቀም አለብሽ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Před 10 dny

    ትክክል ለሚ እውነትሺን ነዉ የኔ ውድ በርችልኝ❤❤❤❤

  • @NatiSega
    @NatiSega Před 5 dny

    እናመሰግናለንእኔበጣምነውእምሸገረውያልበኛል❤❤❤❤❤

  • @sedaathuoby8492
    @sedaathuoby8492 Před 7 měsíci +2

    ትክክልትለያለሺ❤❤

  • @Mm-cq6vq
    @Mm-cq6vq Před 3 lety +20

    ቆይግን የክርስትና እምነት እራሱ እደዚህ መከፋፈታ
    ችሁን አይፈቅድም ሲሉ እሰማለሁ ግን ሌሽ

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety +1

      ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 Před 3 lety +17

      ተፈቀደ አልተፈቀደ ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው ሌላው ውሸት ነው

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t Před 3 lety +2

      እኔ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሽቶ በሙስሊም ሀራም ነው ከሀራምም አንድ ሙስሊም ሽቶ ተቀብታ ከወጣች ዚና ሰርታ እንደመጣች ነው መሚቆጠረው ታዲያ ለምን ተቀብተን እንወጣለን በይበልጥ አረቦች

    • @sadaasadaa6185
      @sadaasadaa6185 Před 3 lety +3

      @@user-iu1is2fv3t ሺቶ ሃራም አይድለም ሴት ልጅ ስቶጣ አትጠቅም ነው የትባልው ልምን ለወድ ልጅ ፉትና ያልመሆን ነው እንጂ ቤት ውስጠ ይቻላል

    • @user-yv9us9xj5o
      @user-yv9us9xj5o Před 3 lety +1

      @@rahemt7625 አረ ባክሽ

  • @FenuLove
    @FenuLove Před 2 měsíci

    Yanchim bibit gin tinish tequrol lemndinaw?

  • @LemmaKebede-k9w
    @LemmaKebede-k9w Před 3 měsíci

    እረ እኔስ ጥቁር ብዙም አይደለም ሽታው እና ላብ ነው ያስቸገርኝ ላቡን ያጠፋልኛል ንገሪኝ😮

  • @rehanaahmad8499
    @rehanaahmad8499 Před 3 lety +1

    ፀጉሩን እዴት ነው ምታነሺው ንገሪኝ እስኪ በናትስ ለሚ ቆጆ ❤❤❤

  • @helenabrham2758
    @helenabrham2758 Před 2 lety +2

    ፅጉሩስ.ይጠፍል?

  • @user-bp3yz6hu9k
    @user-bp3yz6hu9k Před měsícem

    ብብት ፀጉር ያለውሥ መፍትሄው

  • @እመብርሐንአትለይኝስደተኛ

    የትቢ እረ የኔ በጣም ጥቁር ነዉ እዴት ላርገዉ በፈጣሪ ባሌ እራሱ እደያይብኝ ፍራቴ ግን ለማጥፋት ያላረኩት የለም ምላርገዉ

  • @user-sl2nx8rk8v
    @user-sl2nx8rk8v Před 3 lety +2

    አሁን ወፋለት እፈልጋለዉ ያለመካበድ

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety +1

      ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው

  • @SsAa-gv8vk
    @SsAa-gv8vk Před 8 dny

    ሠዉ በዚ ልክ ራሡን ያረክሳል አይይይ ግማቱ አላለችም

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Před 3 lety +3

    የኔቆንጆ ንፅህና ስወድ

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q Před 3 lety +1

    ኧረ ሞክሬው ነበር ግን እኔ አለሀምዱሊላ አይሸትብኝም ግን ከሚባለው በላይ ያልበኛል
    ወላሂ ቆንጆ ነሽ ስወድሽሽሽሽ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před 2 lety

      ላቡን አስወገደልሽ ግን እህት?

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ Před 3 lety +6

    በቃ አንች ሴትዮ አብዴሻል ማለትነው አራ ሼም ነው ምድነው ሚዲያላይ ሆንሽ እዳዝ የማደርግሽ ሳይብስብሽ ወዳፀበል ሂጅ ☹️

  • @Berkat-rm8wq
    @Berkat-rm8wq Před 10 dny

    ዎረሽ ዜጋኝ 😁😁😁
    ጭራሽ 26 ዓመተ አላለችም
    በዛ ላይ ዎረውን ማስረዘም ጥሎብኝ አልዎድም

  • @user-wn4yf2ip4c
    @user-wn4yf2ip4c Před 3 lety +3

    ሰብስክራይብሽ ለምን ደበቅሺዊ ቀነሰ እንዴ ወይስ በቡዳ እንዳይበላብሽ ነዉ ቻይዉ የኮመተሮች ጥያቄ በመቀጠል የሰምኑ የሂቅርታ ብሮግራም ለምን አጠፋሺዉ የኔም ጥያቄነዉ በተረፈ ለትምህርትሽ አመሰግናለሁ ካልናቅሽኝ መልስ መልሽልኝ

    • @matchi3336
      @matchi3336 Před 3 lety +1

      ጨምራለች፡እዳይበልቧት፡ነው፡መቶ፡ሲሞላ፡ይከፈታል፡ምን፡አባታቸው፡ያመጣሉ፡የይርርታ፡ፕሮግራሙ፡እያለቃቀሱ፡ነበር፡የቤሔር፡ስም፡ጠራሽ፡ብለው፡እና፡ምን፡ያመጣሉ፡ብላ፡ነው፡አታቃቸው፡አያቋት፡በጣም፡ያዙኝ፡ልቀቁኝ፡ብለው፡ነበር፡ኢትዮ፡ሰው፡እያለቀ፡እነሡ፡በዚ፡ስድባቸው፡እኳንም፡አጠፍቹ

  • @chrstinnanehimia5497
    @chrstinnanehimia5497 Před 2 lety +2

    26 ነው ወይስ 46😂😂😂😂😂😂

  • @mdet2995
    @mdet2995 Před 2 lety +2

    ደስ እምትይ የኔ ማር

  • @mtube3391
    @mtube3391 Před 3 lety +4

    ዊ አልሀምዱሊላህ የእውነት እድሜዋን የተናገረች ዩቶበር 21 ሙጭኝ ብለው አሰልቺተው ነበር

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 6 měsíci

      ታድያ 8ኮ ደብቃለች 9ዓመት ዓረብ አገር ነበርች ከዛ ኢትዮጵያ ከ ገባችም አስቢው 😅😅

  • @chalaadune1345
    @chalaadune1345 Před rokem

    For how minutes

  • @SalaAmin-v4d
    @SalaAmin-v4d Před 16 dny

    የኔውዴ ሎሚ እና ጫው ጥሩነው

  • @user-ld1vc3co4e
    @user-ld1vc3co4e Před 3 lety +2

    ሳውዲ መኖሩን አላቅም እንጅ የብብትና የደመቀችዬ 😃ጥቁረት የሚያሰለቅቅ ክሬም ነበር
    አንዲት እህቴ ልካልኝ ነበር። ግን እኔ ገና አላሰገዛሁም መቼም ሳውዲ ብዙ ነገሮች የለም እያሉያናድዱኛል🙄

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 Před 3 lety

      ክክክክክክ ደመቀችየ አልሻት

    • @user-nt7tc3lv5p
      @user-nt7tc3lv5p Před 3 lety

      አረስሙን ካወቅሽው ሹክሹክታ ቀይን በተለይ እኔ ደርሶ ፊቴ ነጫጭባ ሆኖ ከረመ ምንም አይነት ክራይም የለኝም በሳሙና ጋብቻ ስፈገፈግ ነጩሲገረመኝ አሁን ደግሞ ጠቁሮ እርፍ ማዳም ስትጠራኝ ቀናብየ ለማየት አፈራለሁ አይ ስቃይ እኔደግሞ ክራይም የሚባል አልጠቀምም ከየትአባቴ አግኝቼ ኡፈ አይስደት

    • @user-ld1vc3co4e
      @user-ld1vc3co4e Před 3 lety

      @@user-nt7tc3lv5p ክክ የምን ክሬም መሠለሸ ማሬ

  • @tube2958
    @tube2958 Před 3 lety +13

    ነፆነት እያልሸ እራሽን ማስጨነቅ ሙስሊም ላረኝ አልአምድሊላህ

  • @aloalo4385
    @aloalo4385 Před 3 lety +2

    አረ ፊት እንዴት ማወፈር ይቻላል መላ በይኝ እንደኔ እምትፈልጉ እባካቹሁ😥😥😥😥

    • @_ytub9416
      @_ytub9416 Před 3 lety +1

      እኔራሱ እፈልግ ነበር ከሰውነቴ ፊቴ ቀጭነው ምንም ባዛላይ ደረቅ ነው ወዝ የለውም ግን አልሀምዱሊላህ ጥቃቁር የለብኝም::

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety

      ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው

    • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
      @Nነኢማነኝአባቴመሳይ Před 3 lety +4

      ሲሰጥ ከላይ ነው እኔም ግምባራምና ፊቴ ቀጭን ነው ዋናው ጤና ነው አብሽሩ አምሮ ተውቦ ስንቱ በበሽታ የተያዘ አለ እኛ አልሀምዱሊላህ

    • @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ
      @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ Před 3 lety +1

      ሱበሀን አላህ ሁሉም የራሡ የሆነ ፍላጎት አለው እኔ ደሞ መለሰ ሠውነቴ መወፈር ነው እምፈልገው ስደት ይብላኝለት እውሃ ዳር እደተጣለ ጨው አሟሟኝ ኡፍፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ በዱቃችሁ አግዙኝ እህቶቸ

  • @foysolfoysol1193
    @foysolfoysol1193 Před 3 lety +6

    አይእህቴ የሸተተው ጭቅላትሽነው ማበድሽነውኮ ብስባሽ ገለባነሽእሽ

  • @ahmedyoutube9189
    @ahmedyoutube9189 Před 3 lety +2

    ታችኛይቱንም ቀቢያት ለምን ላውን ብቻ

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Před rokem +2

    በሀያስድስ አመቴ አርቲይስቶች ተነፈሱብሽ😄

    • @NetsiGirma-gu7si
      @NetsiGirma-gu7si Před 2 měsíci +1

      🙈🙈🙈🙈🙈ያሳቀኝ ኮሜንት😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wy5ru6er9d
    @user-wy5ru6er9d Před 3 lety +2

    አልሀምዱሊላህ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ጣፋጭ ነኝ😏😏

  • @SaraSara0-v4w
    @SaraSara0-v4w Před 22 dny

    Thank you

  • @zlnashzlnash5456
    @zlnashzlnash5456 Před 2 měsíci

    Yene wude💋🤣🥰eshi አናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Před rokem +1

    ማሪያምን ሁለትቀን ጠፍቶልኛል ተጠቀሙት❤❤❤

  • @መቅደላዊት2024
    @መቅደላዊት2024 Před 3 lety +1

    ምነዉ ቢደፍሽ

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 Před 3 lety +2

    ሎሚ በጣም ጥሩ ነዉ የኔ እንደት እደጠቆረ አጠይቁኝ

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety

      ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው

    • @user-kp4co1wi3d
      @user-kp4co1wi3d Před 3 lety

      @@narins89 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውድ

  • @user-ep9le2ue3g
    @user-ep9le2ue3g Před 3 lety +2

    አልሀምዱሊላህ የሚሸት አንድም የአካል ክፍል የለኝም ጠፈፍ ያልኩኝ ነኝ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +4

    እኔም ጀምሮኛል መጥቆር

  • @FatMa-su6eu
    @FatMa-su6eu Před 3 lety +3

    ክክክኑሪልኝማር❤❤❤

  • @sofya1624
    @sofya1624 Před 3 lety +1

    እኔም እጠቀምአለሁ አሪፍነዉ

  • @ethopoeia7694
    @ethopoeia7694 Před 3 lety +2

    ውጪ ዘጋሺኝ

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Před 2 lety

    እውነትሽ ናው ያዋቁትን ማሳዋቅ ማልካምናት ናው ላምላምዬ ፣ ምናው ቁጥሪሽን ብሳጭኝ ያኔ እህት እኔም ሴት እንዳአንች እህት አሌኝ

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds Před 8 měsíci

    እውነተሸነው ተንቢ

  • @ZamzamZamzam-k4i
    @ZamzamZamzam-k4i Před 4 měsíci

    ብብትሺ ምርጥ ነው እደውፈርትሺ አይደለም ጎበዝ

  • @SeadaMuhamed-eu9qm
    @SeadaMuhamed-eu9qm Před 2 měsíci

    ጨውግን አያቃጥልም ውደ

  • @user-wm9um4nu8q
    @user-wm9um4nu8q Před 3 lety +5

    ግም ነገር ከምትበይ አትፀዳጁምደ ሣምት ሙሉ ምን ትሠራለሺ ጉረኛ ወነትም ሸቶሺኖ የራሥሺ ብብት

  • @user-zq9fw7sc1i
    @user-zq9fw7sc1i Před 3 lety +2

    እጭ አሥጠላሺኝ አኡዙቢላህ

  • @yirgalembelay84
    @yirgalembelay84 Před 5 měsíci +1

    ውይ እሲእደስሜቶ ትሁንበት ተዋት አትሳደብ ከስድብ ምን አለ ተው እህቶች ወድሞች እባካችሁ

  • @abebechethiopia
    @abebechethiopia Před 6 měsíci

    ንገርኘእኔምእዳቸለመረግነዉ

  • @hayatwolloyoutb3278
    @hayatwolloyoutb3278 Před 3 lety +8

    ግምአስተምርሽሙተሻል"አሁንአችሤትነሽራቁትሽንየትልድርስእያልሽመሆንሽንአትርሺ

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety +1

      ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው

    • @user-wm9um4nu8q
      @user-wm9um4nu8q Před 3 lety +1

      ይች ጉረኛ ቱ እኔማ ጠልቻት ለሞትነዉ

  • @user-hr5fu2rv8u
    @user-hr5fu2rv8u Před 3 měsíci

    አረ የተምቢ 26 አመቴ አላለችም ጉድ ከረብ ሀገር ከተመለሽ ነዉ

  • @zabibamahommde895
    @zabibamahommde895 Před 3 lety +1

    የድሮባህርተመለሺ

  • @genettekilu8973
    @genettekilu8973 Před 19 dny

    አማሰግናለው❤

  • @fhctidey7529
    @fhctidey7529 Před 3 lety +1

    ወይ አንሰማው የለ ቆይ እፍረት ቀረ

  • @user-gg9fl8cj3l
    @user-gg9fl8cj3l Před 2 lety +1

    ዋውውውውው

  • @zahrhkamal2914
    @zahrhkamal2914 Před 3 měsíci

    ለዓለም የኔ ቆጆ ❤❤❤ቴኪው

  • @mmkk940
    @mmkk940 Před 2 lety +1

    እኔ ካልተቀባሁ በጣምነው እሚሸተው

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw Před 3 lety +7

    ቲ እች ሴት ለየላት አሁንስ 😁😁

  • @user-qm8gu5qc7x
    @user-qm8gu5qc7x Před 3 lety +1

    አበድሽ ልበል ለምለምየየ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 9 měsíci

    ስወድሽ የኔ ምርጥ የኔ ውድ በአካል እደ ማገኝሽ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን ይሆናል ከስደት መልስ

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba Před 2 měsíci

    ስወድሽ

  • @medina6236
    @medina6236 Před 3 měsíci

    26ወይ 46,,ወይኔ መልስ, ትመልሶልሻል,, አታፍርም 26,አመቴ ስትይ,

  • @freedompeace3359
    @freedompeace3359 Před 3 lety +3

    ለምለም እንኳን ለንደዚህ ቀን አደረሰሽ 🙏
    ሰላም ላንቺው 👍

  • @MilkaHabtamu
    @MilkaHabtamu Před 12 dny

    Well I she now semu

  • @tube9715
    @tube9715 Před 3 lety +4

    ኧረ የወሬም ልክ አለው ምነው እንዲህ እየሸተተሽ ዴዱራት እማትጠቀሚው አሁን ወሬው ይቅብሽና ሻወር ከወሰድሽ በሁላ ዴዱራት እና ባውደር ተጠቀሚ ምንም ጉዳት የለውም አለም ሁላ የሚጠቀመው ፕሮዳክት አንች አትጠቀሙ ቲያለሽ ሲጀመር ሀገር ስንገባ ዴዱራት አለ ባይሆን ባንጠቀምም ምንም ሽታ የለብንም ሀገር ሀረብ ሀገር እኩዋን ያለ ዴዱራንት አይታሰብም የኔ ብብት ዴዱራንት እና ባውደር እጠቀማለሁ ግን ምግብ ምትበይበት ደስስ ይልሻል

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety

      ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው ው

    • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
      @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ Před 3 lety

      😆😆 አትገርምም

    • @tube9715
      @tube9715 Před 3 lety

      @@narins89 እሺ ማማ እኔንም ደምሪኝ

  • @NetsanetTemesgen-u4d
    @NetsanetTemesgen-u4d Před 8 dny

    Tegurun bemn new yemtaneshiw bilachim chigr yelewum

  • @user-eh3gm2in5y
    @user-eh3gm2in5y Před 3 lety

    ምን ትመስላለች ጊንጥ

  • @miskuchanal5002
    @miskuchanal5002 Před 3 lety +5

    ጡሩ ነዉ

  • @Faeza852
    @Faeza852 Před 3 měsíci

    አረቦች የምጠቀሙት በጣም የምሸት የብብት ከሬም እንዳትጠቀሙ ያቋረጣችዉ ለት ትገማላችዉ የምትታሽኳን ይሻላል ክሬሙ ላ

  • @user-yo4wz5qz8b
    @user-yo4wz5qz8b Před 3 měsíci

    ስወድሽ❤❤❤❤

  • @አርጎባነኝ
    @አርጎባነኝ Před 3 lety +1

    Wude yageri ljochi nu #endemr yaletdemrachu czcams.com/video/ZEHfG_cAYaw/video.html👈💚💛❤#subscribe adergugni

  • @HawaSaid-bo4mn
    @HawaSaid-bo4mn Před 5 měsíci

    ዋው

  • @Samiraawal
    @Samiraawal Před 3 měsíci

    እረምንእይነታነሽ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 3 měsíci

    ሙዚሊትክክክል

  • @hamere4118
    @hamere4118 Před 3 měsíci

    ፀጉሩን በምን ይጠፋል

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg Před měsícem

    እንኳን የማትቀቢውን ቀርቶ የምትቀቢውንም አላወቅሺውም

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የንየ ውድድድድድድድ

  • @Suntata1621
    @Suntata1621 Před 6 měsíci

    'አሪፍ ብብት ነው'😁😁😁

  • @hlimaahmed4391
    @hlimaahmed4391 Před 3 lety +1

    የኔዳቡሺረሰወድሺእፍ😂💓❤🌹💕

    • @sabahsabah.9742
      @sabahsabah.9742 Před 2 lety

      እኔም ስወዳት የሆነች ሸፋዳ ነገር😂😂😂🙈

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Před 5 měsíci

    ወይኔ ፡ 26 ፡ ሞላሽ ፡ ሰው ፡ ከተወለደ ፡ በቃ ፡ በፍጥነት ፡ ያድጋል ፡ ይገርማል ፡ እኔ ፡ በቃ ፡ እስካሁን ፡ አሸላሦስት ፡ ነው ፡ የመሰልሽኝ።

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d Před 3 lety +2

    ጎበዝ ነሺ ብብትሽ ንፁህ ነው እኔ በፊት ወፍራም ነበርኩ በጣም ጥቁር ነው አሁን ያላረኩት ያልምክርኩት የለው ውይ እንደ ልቤ ልብስ መልበስ አልችልም 😢😢😢

    • @narins89
      @narins89 Před 3 lety +3

      ሰብስክራብ አይከፈልበት ቅን መሆን ብቻነው የሚያስፈልገው

    • @ኢትዩጵያሀገሬ
      @ኢትዩጵያሀገሬ Před 3 lety

      ልክደኔ እኔምብዙነገር ሞክሬለሁ አይጠፋም ሎሚለራሱ አያጠፋም

    • @hachaluyenenugushacenugus2512
      @hachaluyenenugushacenugus2512 Před 3 lety

      Betam yene tukur neber gin be colggte ena lomi tinsh kenwul egni uffffffff

  • @alemalem1204
    @alemalem1204 Před 3 lety +1

    ሴት ሁሉ አንድ ነው

  • @NnNn-ze7pg
    @NnNn-ze7pg Před 3 lety +3

    ተባረክ የኔ ቆንጆ