የጠቆረን ብብት ማንጫ/ lighten ur underarms naturally

Sdílet
Vložit

Komentáře • 479

  • @samriabebe3780
    @samriabebe3780 Před 4 lety +45

    በውነት ባለፈው ከወራት በፊት ሰምቸሽ እንዳልሽው አደረኩ አሁን ንፁህ ሆነልኝ በውነት አመሰግናለሁ ውዴ ብብታችሁ የጠቆረባችሁ ሎሚ እና ስኳር ተጠቀሙ ለውጡን ታያላችሁ ❤❤❤

    • @yoyequeen7974
      @yoyequeen7974 Před 3 lety +1

      Yemreshen nw teftolshal

    • @samriabebe3780
      @samriabebe3780 Před 3 lety

      @@yoyequeen7974 የምሬን ነው ሞክሪው ውዴ ።

    • @yoyequeen7974
      @yoyequeen7974 Před 3 lety

      @@samriabebe3780 eshi wde mokrew wtetama endemhon tesfa adergalew beyekenu nw mtekemew?

    • @samriabebe3780
      @samriabebe3780 Před 3 lety

      @@yoyequeen7974 አዎ ሞክሪው ሆዴ ከቻልሽ በየቀኑ ጥሩ ነው እንዳልኩሽ አድርጊ ።

    • @jaajee2621
      @jaajee2621 Před 2 lety +2

      በናትሽ ነገረኝ አኔ 🍋ሎሚው ሞክው ለወጥ ያለውም

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome Před 3 lety +2

    Thank you so much for sharing yene konjo! Always so informative ❤️❤️❤️

  • @ahmedalbeity8899
    @ahmedalbeity8899 Před 5 lety +8

    በጣም እናመሰግናለን እህት

  • @sadiyaatube9177
    @sadiyaatube9177 Před 5 lety +3

    Thanks youso much yena konjo ❤❤

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 Před 4 lety +1

    ለብልታችንስ እባክሽ ንሪኝ ማንሻ ዬተባለ ሁሉ ሀሱስያ እዬሆነብኝ

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 Před 5 lety +2

    Thank you konjo good work

  • @birtukanbirtukan9401
    @birtukanbirtukan9401 Před měsícem

    ውዴ ሎሚ በስኳር ያልሺውን፣ለታችኛው፣ብንጠቀመው፣ጉዳት፣ያመጣል፣ወይስ፣አያመጣም

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን!

  • @user-is8ns8ts3z
    @user-is8ns8ts3z Před 3 lety

    ቤኪንክ ሳውዳ ለጠጉር ጥሩ ነው አለ?

  • @user-ls7ie3du8f
    @user-ls7ie3du8f Před 2 měsíci

    Ehenn soda alawukewum Ethiopia wust ale ende???

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Před 5 lety +2

    Enameseginalen berichi

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 Před 5 lety +18

    ይህ የብዙዎቻችን ችግር ይቀርፋል
    በጣም እናመሰግናለን

    • @user-wn3kt1vh4p
      @user-wn3kt1vh4p Před 5 lety

      ,እኔ ምለው ባኪም ሚታዘዝ ክሬም የለውም

  • @hayanoteolla9975
    @hayanoteolla9975 Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ አይቸ ያለው ውጤት አሳውቅሻለው

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem +2

    እናመሰግናለን
    Organic Brown sugar ልየበለጠ ለውጡን አይቼበታለሁ ፆድት ብሎ ፊቴንነው ያስመሰለው ዴዷራንት አልሙኒየም ፍሪ ነው የምጠቀመው ለኔ ተስማምቶኛል
    ኦንደገላችን ይለያያል.

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 Před 5 lety +1

    እናመሰግናለንእህታችን።

  • @user-vj3fb3pv8x
    @user-vj3fb3pv8x Před 5 lety

    እናመሰግናለን ማር ነገር ውድድድ ትክክል ነሽ

  • @milohazell1073
    @milohazell1073 Před 5 lety +2

    አነጋገርሽ ደስ ሲል

  • @birkieabibaw6688
    @birkieabibaw6688 Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን ውዴ በርች

  • @kamarmoh3413
    @kamarmoh3413 Před 3 lety

    እኔ ጥያቄዬ እባክሽን የሸተረርር ማጥፌያ ካወክሽ ወይም የምታቁ ካላቹ ንገሩኝኝ

  • @user-sr9ne8uy3i
    @user-sr9ne8uy3i Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @hanatadesse464
    @hanatadesse464 Před 5 lety

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😘

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq Před 6 měsíci

    ለብብት ብቻ ነዉ ወይስ ለጠቆረዉ ለሁሉም ቦታ ይጠቅማል

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f Před 5 lety +1

    Esh.enamsegnalen.

  • @zientibrahim7037
    @zientibrahim7037 Před 5 lety +5

    yen kemem gi bamrega kchalsh tngerey yen konjo

  • @madenaabdo4898
    @madenaabdo4898 Před 11 měsíci

    እኔ የፀጉር ማንሻ ክሬም እጠቀም ነበርና ብብቴን ጥቁር አድርጎታል ይበላኛል በምን ላጥፋው በናትሽ ካየሽው መልሽልኝ😢

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 Před 5 lety +2

    እናመሠግናለን እናት

  • @user-bl1er2pg1i
    @user-bl1er2pg1i Před 4 lety +22

    ትክክል ነሽ እህቴ ለውጥ አይቼበታለው በሎሚ ና ስኳር አመስግናለው

  • @user-eq7wi2jd6i
    @user-eq7wi2jd6i Před 5 lety

    እናመሰግናለን እህት አለም

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 5 lety

    ኤስኮሌት መለት ምን መለት ነው

  • @abusha111
    @abusha111 Před 5 lety

    Tinaye berchilgn....betam new yemadenkish more confidencesh & besrash!!!!

  • @askaletafa8928
    @askaletafa8928 Před 5 lety

    Thank you yen konjo

  • @bekelchedo7304
    @bekelchedo7304 Před 5 lety +3

    እናመሠግናለን እህት እሞክራለው

  • @salmaamir5644
    @salmaamir5644 Před 5 lety +1

    Thank you maar

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 5 lety +13

    እሽ እናመሰግናለን ውድ እህታችን
    ሰላምሽ ይብዛልን👍❤😍😍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +7

    ስወዲሽ እናመስግናል ማሬ🙏🙏🇪🇹😍😍

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety

    እሺ እናት እናመሰግናለን

  • @nejatmohamd7763
    @nejatmohamd7763 Před 4 lety

    እንክዋን ደህና መጣሽ ጣፋጭ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Před 4 lety +1

    እናመግንናለን እህቴ

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 Před 5 lety

    ግን ይሄ ፔኪንግ ሦዳ ምንድን ነዉ

  • @rabimohmmed2810
    @rabimohmmed2810 Před 5 lety

    Thanks very much

  • @reemmohammed305
    @reemmohammed305 Před 5 lety +1

    Ene konjoo thank you

  • @user-xs2gz6cg3e
    @user-xs2gz6cg3e Před 5 lety

    ህናመስግናለንህህቴላይክ ሀድርጌኝ ህኔሁለተኛውንተጠቅሜነበርግንምንምለውጥሀላገንውብበትም

  • @genetgeryeiamproudoftigray3032

    ልጀምረው እንዴ የኔ ብብቴ በጣም ጠቆረብን እህቴ ደሞ በጣም እናመሰግናለን

  • @zyadaahmed9142
    @zyadaahmed9142 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ውዷ በርች

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f Před 5 lety +3

    እናመሰግናለን በሁለቱምስልኬ ሰብስክራይብአድርጌሻለሁ ተመቸሽኝ

  • @user-ff6ys8sf1c
    @user-ff6ys8sf1c Před 5 lety +11

    አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ክበሪልኝ ግን ደሞ ለታፍዬ አካባቢ በጣም ያስጠላል ለሱም ካለሽ ንገሪኝ

    • @bmlove1419
      @bmlove1419 Před rokem

      እሱኑ ተጠቀሚ ያስለቅቃል

  • @user-fu6vb5yd8o
    @user-fu6vb5yd8o Před 2 lety

    እንመስግናለን እህት

  • @hayatreda7683
    @hayatreda7683 Před 5 lety +2

    አረ ቆንጆ መሸለህ ስታምሪ

  • @user-np6gg8wj8d
    @user-np6gg8wj8d Před 5 lety

    እናመሰግናለን

  • @wondiymak5996
    @wondiymak5996 Před 3 lety

    ለዳቦየ ጥቁረት ምን ላድርገው

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 Před 5 lety

    አመሰግናለሁ

  • @jemeilabintlemmaalhmdulill1924

    Thsnks daer

  • @ELNAR93
    @ELNAR93 Před 5 lety

    እናመሰግን ኣለው ቆንጆ በ ትግሪንጛ በትናገሪ ደሞ ትሩ ነበረ ኣምሓሪኛ ብዙሕ ኣልችልም ቆንጆ በተረፈ thanks

  • @user-ir1dl9jo7f
    @user-ir1dl9jo7f Před 3 lety

    ስንት ብር ነው እህት

  • @sahadsahadabdullha1529

    ቤንኪን ማለት ምንዲነው

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Wowww Yen konjo

  • @terezatereza3970
    @terezatereza3970 Před 5 lety

    ዘውትር መጠቀም አለብን

  • @user-ro4nh7jh9e
    @user-ro4nh7jh9e Před 5 lety +5

    እናመስግናለን እህትየ በርችልኝ ማርር♥♥♥♥♥

    • @albadralbadr4561
      @albadralbadr4561 Před rokem

      ሀይ ማዓረይ መክርክጆ አስኪ ኣክፍልኒ ❤

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f Před 5 lety +1

    Ewedushalew amesegnalew❤️

  • @mimibaba5691
    @mimibaba5691 Před 4 lety +2

    ወይኔ ስታምሪ ማር ነሽ

  • @selamawitgonfa3101
    @selamawitgonfa3101 Před 5 lety

    Hey this is really great
    Were can I get wax to use at home

  • @bezamelaku9603
    @bezamelaku9603 Před 5 lety

    አረ የኔ ቆንጆ በጌታ ፊቴ ላይ ጥቁር እየወጣ ነው መዳኒቱን ጠቁሚኝ በናትሸ

  • @maykonjoohgd8722
    @maykonjoohgd8722 Před 5 lety

    እና መሰግናለን

  • @yordanosteklu6156
    @yordanosteklu6156 Před 5 lety

    Thanks for sharing this great message , god blessed u more sweaty 💕💕💖💕💕👑

  • @martakibret6293
    @martakibret6293 Před 5 lety

    Tnx konjo

  • @tube9777
    @tube9777 Před 2 lety

    በጣም አመሰገናለሁ እህት የኔም ይጥቁሪብኝል ልመክሪወና እንገሪሻለሁ

  • @titotito4805
    @titotito4805 Před 4 lety

    emamesegnalin ehtye berchi

  • @samsungsanding3638
    @samsungsanding3638 Před 4 lety

    አመሰግናለሁ ለውጦች አይቸለሁ

  • @haninura822
    @haninura822 Před 4 lety +1

    ማር እወድሻለ ጐበዝ በርችልኝ

  • @user-mc6db4ck6b
    @user-mc6db4ck6b Před 4 lety

    ቤግድ ሰውዳ ማለት ምን ማለት ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 4 lety

    እነመስግነለን

  • @nurobeesawihageri7210
    @nurobeesawihageri7210 Před 4 lety

    tnx

  • @alimohammed4059
    @alimohammed4059 Před 5 lety +60

    እናመሰግናለን ማሚየ፣ ግን እዲገባን ሙሉ ባማርኛ ብታወሪ

  • @user-tg3br5qs5e
    @user-tg3br5qs5e Před 5 lety

    እናመሰግናለን እደው ማርየ ስሞትልሽ ለደረቅ ቆዳ የሚሆን ስክራብ በቤትየሚሰራም ሆነ የሚገዛ ንገርኝ ?

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  Před 5 lety

      Sekuwar, coconut weyem olive oil ena mar. Ande lay argesh.

    • @tigsthagos1875
      @tigsthagos1875 Před 4 lety

      Tinaye ye እግር ፀጉር እንዴት ነው እምናስወግደው

  • @tizuhabesha617
    @tizuhabesha617 Před 4 lety

    Ameseginalew mar

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Ewenet new 👍👍👍👍👍👍👍

  • @makischannel4563
    @makischannel4563 Před 5 lety

    Be baking soda fanta baking powder metekem echelalew?????

  • @hayatjemal3356
    @hayatjemal3356 Před 5 lety

    ለማዳት መፍትሄ ፈልጊልን

  • @danielgebrihet3501
    @danielgebrihet3501 Před 4 lety +1

    ena mesegnalen ketybet 👍👍👍👍

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 Před 5 lety +2

    tekurual aygelxewm yene

  • @user-we8fx6sc6l
    @user-we8fx6sc6l Před 5 lety +1

    Ewunt lmnager klila sw vediom mokri lwut wof ylm😉

  • @user-om3wq9gu3y
    @user-om3wq9gu3y Před rokem

    ምርጥ አዪድያ ነዉ

  • @gelanotola8083
    @gelanotola8083 Před 5 lety +1

    እነመሰግናሌን

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 Před 5 lety

    Thanks you kojno 😍 👌

  • @susu-ye-belay-leji16
    @susu-ye-belay-leji16 Před 5 lety +1

    Tinay የሥትሬች ማርክ ማትፊያ ካለሽ አሣይን የኔ ቆንጆ

  • @GhGh-cv8tu
    @GhGh-cv8tu Před 5 lety

    Woww des yemel mikir new

  • @ichliebemeinemutter163
    @ichliebemeinemutter163 Před 5 lety +1

    Beknig soda yet new enigenw

  • @terezatereza3970
    @terezatereza3970 Před 5 lety +2

    እውነትም የምጠቅም ከሆነ ለምስጋና ብቅ እላለው በኪንግ ሶደ ግን አረብ አገራት ለምግብ መስራት የሚጠቀሙት ነው

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q Před 5 lety +2

    ዋዉዉዉ አመሠግናለሁ

  • @amelesolomon3818
    @amelesolomon3818 Před 5 lety

    ይሄ ያሳየሽን ፔኪን ሶዳ እዚህ ዱባይ ፈልጌ አጣሁት ግዴታ ይሄ መሆን አለበት ወይሥ ማንኛውም ይሆናል

  • @solomontafese3887
    @solomontafese3887 Před 4 lety

    Bafexeresh yebugur madanit fite bexam wazamnaw yaltexeqemkut nagar yelem

  • @rachelyoseph612
    @rachelyoseph612 Před 5 lety

    Can we use the lemon scrub on unshaved underarms?

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  Před 5 lety

      Bebtesh tiqur kehona mokirew.

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Před 9 měsíci

      ​@@TinaHabeshawitይቅርታ ውዴ ለታፋችን ለጠቆረ ይሆናልዴ ይሄንንም ሞክሬ እነግርሻለሁ

  • @user-vx7bn3nq5f
    @user-vx7bn3nq5f Před 4 lety

    ሰላም እህቴ በጣ ም እያመሰገንኩ አንድ ጥያቄ ሰውነቴ ላይ ጸጉር ይብቅልብኛል ሑሌ እላጨዋለሁ አሁን ላይ ሰውነቴን አጥቆረው ምን አይነት ነገር ብጠቀም ሊለቅልኝ ይችላል?

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  Před 4 lety

      Ka melachtesh befit yemeqeba cream weyem ( shaving cream) teteqami weyem conditioner. Endhum ketelaches behwala lotion weyem coconut oil teteqami. Besament 2 gize ye sekuwar. scrub teteqami

    • @user-vx7bn3nq5f
      @user-vx7bn3nq5f Před 4 lety

      @@TinaHabeshawit እመሰግናለሁ እህቴ በጣም እሞክረውና ለውጡን እነግርሻለሁ

  • @llllll-vb5hb
    @llllll-vb5hb Před 4 lety

    tnq mare

  • @natikid5673
    @natikid5673 Před 5 lety

    Thank you yene konjo

  • @Sada-by4ml
    @Sada-by4ml Před 4 lety

    ሸብ ምድነው

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d Před 5 lety +1

    እውነትን ነው እኔ ቶሎ ቶሎ እያነሴሁት ሊጠቆር ነገር አለብኝ

  • @zelalemgezaw5657
    @zelalemgezaw5657 Před 4 lety

    Tenkiyu yazarew vidio xaru nabar

  • @nanatube8976
    @nanatube8976 Před 5 lety +4

    እኔ ሎሚ ቀብቼ አረጅም ሰአት አቆየዋለው ከዛ አጠቆረብኝ ምንም የለብኝም ነበር ጥቁረት መላጨት ያጠቁል በቅንድብ መበንደቢያው መነቅል ስጀምር ለውጥ አለው ይሄ ያሳየሽ ውህድ አሪፍ ነው የነጣል ሞክሩት

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  Před 5 lety

      lomi teqebtesh bezu ataqoyew. Leza naw yehonal yetqorebesi

    • @nanatube8976
      @nanatube8976 Před 5 lety

      እሺ ማማዬ አሁንማ አላቀይም

    • @yemareyamlejnegn9770
      @yemareyamlejnegn9770 Před 5 lety

      ሎሚ ያጠቁራል

    • @user-lp6nf2tj9f
      @user-lp6nf2tj9f Před 5 lety

      @@yemareyamlejnegn9770 ሎሚ ብቻውን ነው ወይስ በስኳር ነው የሚያጠቁረው