የብብት ጥቁረት ማጥፊያ ሞክረሽ አመስግኝኝ ቀላል መንገድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ኢንስታግራሜ www.instagram....

Komentáře • 501

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  Před 4 lety +39

    Instagram👉 instagram.com/p/B-hGG7_HYeU/?igshid=xqr1emaxiw7l
    Telegram 👉ye Nathan enat

    • @HhhHhh-kf2xb
      @HhhHhh-kf2xb Před 4 lety

      መሲ በፈጠረሽ ፀጉሬእየተበጣጠሰ እንቢ ኣለኝ ምን ላርገዉ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 4 lety +1

      ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለኝ ምን ልጠቀም ?
      thank you 🙏

    • @user-ci6wr1cm4j
      @user-ci6wr1cm4j Před 4 lety

      መሲየ ፊቴ ሽፍ እያለ አሰቸገረኝ በናትሽ መላ ነይኝ

    • @user-fx2sk3du4e
      @user-fx2sk3du4e Před 4 lety +1

      *ኧረ አላቀውም ቤክድ ሶዳ ምንድነው ? ቤክጅ ፓውደር ማለትሽ ነው ?*
      ከቻልሽ ንገርኝ

    • @user-fx2sk3du4e
      @user-fx2sk3du4e Před 4 lety

      *ኧረ ንገሩኝ እርዱ ላይ ውሃ ነው ሚጨመረው ወይስ*
      *ፔክድ ሶዳ የሚባል ደሞ አልገባኝም ካየሽው አቺው መልሽልኝ*

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 Před 4 lety +23

    እናመሰግናለን የብብትን ፀጉር ከኬሚካል ነፃ የሆነ የምናስወግድበት መንገድ ካለሽ በተጨማሪ የላብ ጠረንን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚቻልበት መንገድ ካለሽ ብትነግሪኝ

    • @Helen-bv6ew
      @Helen-bv6ew Před 4 lety

      𝑦𝑜𝑢 𝑐𝑎𝑛 𝑢𝑠𝑒 𝑤𝑎𝑥 𝑠𝑢𝑔𝑎𝑟 𝑖𝑡 𝑖𝑠 𝑒𝑎𝑦 𝑤ℎ𝑒𝑛 𝑢 𝑢𝑠𝑒 𝑡ℎ𝑖𝑠 𝑤𝑎𝑥 𝑠𝑜 𝑘𝑒𝑒𝑝𝑖𝑛𝑔 𝑠𝑢𝑛𝑠ℎ𝑖𝑛𝑔 𝑎𝑙𝑠𝑜

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 Před 4 lety +11

    መሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ማርር❤️💜🙏

  • @user-hm1wx1jb4y
    @user-hm1wx1jb4y Před 4 lety +3

    የኔ ልእልት ከልብ እወድሻለሁ እናመሰግናለን ለሆድሽ ሳይሆን ለህሊናሽ ያደርሽ ጀግና ነሽ

  • @zoebekele9455
    @zoebekele9455 Před 4 lety +6

    U have beautiful soul I really love u ! ንፁ ሰው 🥰🥰🥰

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +86

    በእውነትሙሲዬ ተጠቅሜ ለውጥ ካገኘሁ እንዴት እንደማመሰግንሽ እኔ ነኝ እማቀው

  • @merolmerol6760
    @merolmerol6760 Před 4 lety +3

    የኔ ፀባየ ሰናይ አዎ እርድ በጣም አሪፍ ነው ለቆዳ እኔም ለፊቴ ተጠቅሜ ሞክሬው በጣም ለውጥ አለው ብቻ አይገልፀውም ሙሉበሙሉ ነው የጠፋልኝ ብጉር ሲወጣብኝ እያፈረጥኩት ጥቁዋቁር ሆኖብኝ ነበር ጠፋልኝ እናመሰግናለን የኔ ውድ ስወድሽ ከልቤ ነው💕💖💞

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  Před 4 lety +1

      Thanks so much yene ehet😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤

    • @user-rv3bf1yj3l
      @user-rv3bf1yj3l Před 4 lety

      ለፊትሽ በስንት ቀን ነበር የምትጠቀሚዉ አጠቃቀሙስ እንዴት ነዉ??

    • @muksinayoutube5124
      @muksinayoutube5124 Před 4 lety

      በሳምንት ስንቴ ትቀቢያለሽ ፊቴ ላይ ብግር እና ማዲያት እየወጣብኝ ነው የኔ ውድ መልስ እጠብቃለው

  • @user-ru1fs3wn1l
    @user-ru1fs3wn1l Před 3 lety +11

    የፊት ማዳት የብብት ጥቁረት የፀጉር መርገፍ በኔ ለሰይ ቤቱን ሰርቷል እኔም ቅስሜ ተሰብሮና ተስፋየ ተሟጦ ትቼዋለሁ ምንም አልጠቀም ራሴንና ጥርሴን በጣም ስለሚያመኝ ህመሜን ብቻ ነው እማዳምጠው በዚሁ አጋጣሚ ሁላችሁም እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ ከስደት ያገኜሁት ትርፍ ይሄና ይሄ ነው ለኔ 😭

    • @mahletsemere4492
      @mahletsemere4492 Před 2 lety

      አይዞሽ 😭

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Před 3 měsíci +1

      ተስፋአትቁረጭራስሽንጠብቂ እዚህ ሁሉም ነገር ማገኘትትችያለሽ ደግሞ ለማዳትዋናውነገር ውስጥሽንአፅጅ አትጨናነቂ ሁን ያለውሊሆንጭቀትቀንሽ

  • @user-xz4js6lb5f
    @user-xz4js6lb5f Před 4 lety +4

    ተባረኪ ደስ የምትይ ፀጉሬ ለውጥ አይቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተመችቶኛል የምትለቂያቸው ሁሉ

    • @አበራሽ
      @አበራሽ Před měsícem

      ውዷ የጸጉርሽን ለውጥ ለኔም ንገሪኝ በናትሽ ቪዲዮው ለማየሥ ሥአት ሠለለለኝ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pi8bu7dx9g
    @user-pi8bu7dx9g Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ለአንገት ጥቁረት የሚሆን ንገሪን የእኔ ውድ

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 Před 4 lety +7

    መሲዬ በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ደግሞ አትጥፊ ተባረኪልኝ

  • @tracyabdi4309
    @tracyabdi4309 Před 4 lety +4

    ማሲዬ ፍቅ ር ሰላሚሽ ይብዛ ዉደ ሲወድሽ እኮ ፀዲት የኔ ማርርር አረ አሁኑ አደርጋለው

  • @sumemahmud2669
    @sumemahmud2669 Před 4 lety +2

    Amsgnlew mesiye.siwedish eko berchirgn.edmeshi yirzemiln😍

  • @password2409
    @password2409 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ውዴ ተባረኪ ለሁሉም የጠቆረብንን ቦታ ያጠፋል?

  • @redietsh9681
    @redietsh9681 Před 4 lety +13

    የብብት ፀጉር በምንድን ነው ምታነሺው፣ ለጠቆረ አንገትም ይሆናል ? እናመሠግናለን መሲዬ

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn5876 Před 3 měsíci +4

    ❤❤❤❤አጥር ልብስ ለመልበስ ተቸግሬ ነበር ተባረኪ

  • @emug1724
    @emug1724 Před 4 lety +3

    Thanks for your quick reply 🥰🥰🥰🥰🙏❤🙏❤🙏❤❤❤❤

  • @tsahyaz5858
    @tsahyaz5858 Před 4 lety +4

    ለታፍ ስር ጥቁሬትስ እባክሽ ተቸግራለሁ

  • @user-fo4fh9lv8d
    @user-fo4fh9lv8d Před 4 lety +6

    ዋው ውዶ እህታችን ጡሩነው

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 4 lety +4

    እናመስግናለን መሲ ቆንጆ ምፈልገውን ነዉ የስራሽልኝ ከልብ አመስግናሎ

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Před 4 lety +2

    እሺ እህት እኔ ሁሌም በሎሚ አሸዋለሁ ወላሂ ይባስ ቆሠለ በዛላይ ጠቆረ ኡፍ ደከመኝ አሁንስ ሎሚ ስኳር ጨውአልቀረኝም መጨረሻውን አቆሠለኝ በጣም ያስጠላል

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 4 lety

      ሀሀሀሀሀሀ ፀጉር ለምን ትለጨለሸ አትላጫ መንቀል ነው ቁንጮ

  • @mmmccc306
    @mmmccc306 Před 4 lety +4

    መሲ እናመሰግናለን እወድሻለሁ

  • @salmaamir5644
    @salmaamir5644 Před 4 lety +3

    Eshii yene fikir shukuran

  • @lifegoeson3031
    @lifegoeson3031 Před 4 lety +1

    Mesiyeee betamm arif nw thanks
    Ena anegete betamm tekur nw matfiya mefetehe kalesh please tell me

  • @amanubizuayehu3928
    @amanubizuayehu3928 Před 4 lety +1

    Messi Thank you very much. I have seen big improvement on my face.

  • @HermelaMatt
    @HermelaMatt Před 4 lety +2

    Betam arif new thank you konjo ill try it.

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko Před 4 lety +1

    የኔ ቆንጆ ምነው በቻልኩና መቶ ግዜ ላይክ ባረኩሽ እህት እናመሰግናለን ትምህርቶችሽ በሙሉ ደስ ይሉኛል መፍትሄም አላቸው መሲየ ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @user-vm4jl1lo3s
    @user-vm4jl1lo3s Před 4 lety +2

    የኔ ቆንጆ ስወድህ እስቲ ለእግር እሚሆን ንገሪኝ

  • @ebrahimhussein5096
    @ebrahimhussein5096 Před 4 lety +2

    መሢዬ የላብ ማጥፋ መላ ታለሽ

  • @BetemariamAssefa
    @BetemariamAssefa Před 17 dny

    መሲየ ፔኪንግሶዳ የሌለዉ እርዱንና ዉሀዉን ብቻ ነዉ ምንጠቀመዉ???

  • @KeyBoardVT
    @KeyBoardVT Před 4 lety

    Hi meski good job thank you, but last time u were using Caraton cream for ur face, how it goes? Please can u tell me? Me when i put Termuric on my face it get darker specially (madiat) area do u have any idea please what can i do? 😍

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +2

    መሲ ማስለቀቁን በምን አወቅሽ ያንችኮ ከሰውነትሽ ጋር ተመሳሳይ ነው

  • @meazabirhanu4822
    @meazabirhanu4822 Před 4 lety

    I really get good result after used it ya cake lijish dehna new give big hug for him.

  • @bsbsnsnjs5086
    @bsbsnsnjs5086 Před 4 lety +1

    እሺ መሲዬ የኔ ቸዋ እንተቀማዋለን 💯💯💯💯🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩

  • @marrymarry7052
    @marrymarry7052 Před 4 lety +1

    Gen masiya erde Ena piken pawedar sikalakale la Fite cheger ayametame👈👈👈👈👈👈👈👈👈plzz ngarign

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  Před 4 lety

      No no lefit atekelakeyewem lefit bebet nw yemetadergiw

  • @dodadodadodadoda7529
    @dodadodadodadoda7529 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን በርቺ እሞክረውእና

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Před 4 lety

    እናመሰግናለን ትስለሚ መሲ እስኪ የታችኛዉን መንደረ ፀጉረ ማንሻ ንገሪን እና ታፋችን አካባቢ ይጠቁራል እሱን የሚያጠፋ ሹክ በይን 🌷

  • @merhawitgrmay9782
    @merhawitgrmay9782 Před 3 lety

    ኡፍፍፍ ያልመኮርኩት ነገር የለም ኣሁን እርድ ብቻ ነው የቀረኝ እስክ ልመከረው ኣመስግናለው እህቴ

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved Před 4 lety

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሰውነት ላይ ያለን ጠባሳ ማጥፊያ መላ ካለሽ እባክሽ ጠባሳ ስልሽ የሆነ ነገር ቆረጦን ከዳነ በኋላ ለዘመናት ከኛ ጋር የሚኖረውን ማለቴ ነው

    • @meremapp1804
      @meremapp1804 Před 4 lety

      ቲጂ ኧረ እኔም እፈልግ ነበር ከሌላ ዩቲዩበርም ቢሆን ካገኘሽው ሹክ በይኝ ውዴ

    • @rew6664
      @rew6664 Před rokem

      እኔም እፈልጋለዉ

  • @airsame
    @airsame Před měsícem

    መሲየ;የኔማር;እናመሠግናለን

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g Před 2 měsíci

    በርች ጎበዝ ነሽ. በነካ እጅሽ የታፋ ስሪልን

  • @serkalem5976
    @serkalem5976 Před 4 lety +1

    Ok thank you so much

  • @user-zq5xm9so9p
    @user-zq5xm9so9p Před 4 lety +3

    እርመሢ ተይ ጡርነው የኔበጣም ጥቁርነውያችንፁህአይደልውደ እነባባ ሠላምናቸውውደ

  • @EdenKassaye-h6v
    @EdenKassaye-h6v Před měsícem +1

    መሲየ እንዴት ነሺ

  • @hayathhaya9179
    @hayathhaya9179 Před 4 lety +1

    በጣም ጡሩነዉ ህድ ጓደኛነበረችኝና እምሠራቦታ ነግራኝ አድርጌዉ አሥለቅቆልኛል

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +2

    አይዞሽ በርቺ እናመሰግናለን!

  • @merondejene6740
    @merondejene6740 Před 4 lety +1

    አዱ የሚያጦቅረው ነገር ቢኖር መላጫው ነው ማለትም የፂም መላጫው ስለዚ ቀለል ያለማንሻ ካለሽ በተረፈ ውድድ

  • @abrhamihret4900
    @abrhamihret4900 Před 4 lety +1

    Thank u my sis good job

  • @misganageremew1347
    @misganageremew1347 Před 3 lety

    Hi.mare semigne enate segurewa betam yebetatesan fitu yekomal ena esti mefetehe mare

  • @user-zc8yj3hp5q
    @user-zc8yj3hp5q Před 2 lety +1

    መክሬው ለውጥ ካገኘሁበት አመሰግንሻለሁ

  • @Tariku6-t1d
    @Tariku6-t1d Před 2 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Melat-wl6cb
    @Melat-wl6cb Před 2 měsíci

    Please wde le anget tikret mhon ngr ltasayin tichyalesh❤❤

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Před 4 lety +8

    በርች እኔም ሞክሬው ሰርቶልኛል ግን ዋነው ምግብና ከጭቀት መገላገል ነው ዋነው መፍትሄ
    በሉ ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ ተጠርታችሗል

  • @YakobWakjera
    @YakobWakjera Před 2 měsíci

    Dehna senbet( nice markateting logo nwe)

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 4 lety +5

    እናመስግናለን መሲዬ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 4 lety +4

    አንድ ጥያቄ ነበርኝ መሲዬ የኔ ቆንጆ የፊት ፀጉር ቤቤት ስረተን ምናፀዳበት ካለሽ ፊቴ ፀጉር ብቻ ሆነ እንደምትመልስልኝ ተስፍ አድርጋሎ ውዴ

    • @gdhhd1684
      @gdhhd1684 Před 4 lety

      የሆርሞን ችግር ይሆናል ወይም አንዳንድ የወሊድ መከላከያ የሚጠቀም ሰው ላይም ይከሰታል እኔ እንደዛ ሆኖብኝ ነው በራሱ ሰአት የጠፋው።በምንም አታንሽው ይበዛብሻል ከቻልሽ ህክምና

    • @eyeruskebede8525
      @eyeruskebede8525 Před 4 lety

      Ena emimekirshe minim mansha endatitekemi metekemi kejemershe hula yasichegirshal minim kalitetekemishe behidet yitefal ehita

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 4 lety

      ኧረ አትጠቀሚ ውዴ ትቸገሪያለሽ በሗላ በእራሱ ግዜ ይጠፋል እኔ በአክስቴ ላይ ስላየሁት ነው

  • @saraymariamlije112
    @saraymariamlije112 Před 4 lety

    Yene kojo yenatn mom enamesgenln tiyake aleg lomiwn ketatabn bohala nw erdun yemonikebw? plcccc negareg pipte batm tekure nw limokre tiyakeyn melishlgn mesiya 🙏

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 Před 4 lety +2

    Yene konjo thanks
    Hulem xeqami ngr endastemarshin new eko sewedesh

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +4

    መሲዬ እናመሰግናለን

    • @mulutube1713
      @mulutube1713 Před 4 lety

      ሚሚ ማር ስወድሽ እኮ ❤️❤️

  • @user-vf5su6pj9o
    @user-vf5su6pj9o Před 3 měsíci

    ውዴ ለብጉር ስርልኝ ከቤት ውስጥ የሚሰራ ከፈርመስ ብገዘ ብገዘ አልጠፈ አለኝ ❤

  • @kalkidan_Tamene
    @kalkidan_Tamene Před 4 lety +1

    Baking soda ena baking powder yleyayal ende?

  • @KkJk-uu1xh
    @KkJk-uu1xh Před 21 dnem

    የሸንተረራ ማጥፍያ የምታውቁ ንገሩኝ ክራሜ ገዝቼ ተጠቀምኩኝ ግን ምንም ለው የለውም ሰው ነቴን ወሮኛል እባካቹ😢

  • @heavenkonjo1276
    @heavenkonjo1276 Před 4 lety

    Thank you so much 😊 mara

  • @izone-xm8ry
    @izone-xm8ry Před 3 měsíci +1

    በጣምጥሩ፡፡በርች፡እህት

  • @KwrfyKkkk
    @KwrfyKkkk Před 3 měsíci

    Thank you 💕

  • @nafikote4987
    @nafikote4987 Před 4 lety +1

    ,❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን እህቴ

  • @DasashMotbaynor
    @DasashMotbaynor Před měsícem

    wedi tegurese endit new matefate yemechalew kelale mngde kalshe

  • @TsfantshTadesse
    @TsfantshTadesse Před 14 dny

    Thanks

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 Před 4 lety +10

    መስየ ሰላምሰላም መሲ የብብትፀጉርን ማጥፊ ብትነግሪኝ ይኔውድ

  • @fatimahmohammad1110
    @fatimahmohammad1110 Před 2 lety

    በርቺ እናመሰግናለን የምጊብ እሪደ መጠቀም ይቻላል እደ

  • @kidskids9553
    @kidskids9553 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን መሲየ

  • @tgabate5974
    @tgabate5974 Před 4 lety +1

    መሢየ ሠላም ነው ለብብት ላብ እስኪይ ንገሪኝ

  • @menaassefa1764
    @menaassefa1764 Před rokem

    እባክሽ እህትዬ ብብቴ ለማጽዳት ለሙን እና ስኳር ተጠቅሜ ነበር ግን ይመስለኛል አልተስማማኝም አሁን ብብቴ በጣም ጠቅሮዋል እያሳከከኝ ነው በተለይ ምቀት ስሆን ያቃትለኛል ሳውዲ ነው ያለሁት ህክምና መሀድ አልችልም ፖልሶች እንዳይዙኝ እፈራለው ወረቀት የለኝም እባክሽ መፍተህ ካለሽ መድሀንቱ ካወቅሽ በፎቶ አሳውቅኝ

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před 4 lety +1

    መሲዬ የኔ ቆጆ እናመሠግናለን ዮቲብ ለመሥራት ምን ምን እደሚያሥፈልግ ብትነግሪኝ

  • @EdenKassaye-h6v
    @EdenKassaye-h6v Před měsícem

    ጨጉሬ በፐርም ምክንያት ተበጣጥሶብኛል እና እባክሺ ለፀጉሬ እድገት የሆነነገር በይኝ መሲየ

  • @ayiayisha6840
    @ayiayisha6840 Před 4 lety

    Enameseginalen shita yemaxefa yeleshim mesi

  • @user-hi4pi2gw6w
    @user-hi4pi2gw6w Před měsícem

    ቦርጭ ማጥፍያ ንገሪኝ😊

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 3 měsíci

    ለቤትሺ አዲሥ ነኝ መሲዬ በርች ዉደ እሙክርዋለሁ❤❤❤

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie Před 3 měsíci

      ሞኮርሹ ለውጥ አለው

  • @MahletTefera-jy8ii
    @MahletTefera-jy8ii Před měsícem

    Zm bye saysh eyekeledsh new yemeselegn lomi sayinorsh beking soda sayinorsh tadiya Ben ltasayin new 🤔

  • @user-ht8zc6bc9z
    @user-ht8zc6bc9z Před 2 měsíci

    masi pls ena sewenata sanetalal alabegn endat new mitefa pls😢😢

  • @uaeuae4256
    @uaeuae4256 Před 4 lety +1

    Ine lomi sasnksw yixaqrbnyal yalomi alrjik albnyi

  • @semiraalemu2278
    @semiraalemu2278 Před 4 lety

    እናመሰግናለን እህትየ በዉነት የኔ ከቅርብ ግዜ መጥቆር ደምረ ሽተረር የሚጠፊበትን በትነግሪኝ

  • @selamethio7602
    @selamethio7602 Před 4 lety +1

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ኑሪልን

  • @datacell6186
    @datacell6186 Před 4 lety

    Enamesaginalen ehte ene madet alitafam alegn esti min ladirg?

  • @wellegeguta5769
    @wellegeguta5769 Před 4 lety

    Tebarki tebareki tebaraki masishaa

  • @workuhaassen1639
    @workuhaassen1639 Před 4 lety +1

    በጣም ጎበዝ ነሺ የኔ ቆንጆ

  • @selamkonjoo3566
    @selamkonjoo3566 Před 4 lety +1

    ኮሎጌት ተቀብቼ የባሰ ጠቆረብኝ ምን ይሻለኛል

  • @fikertebirhanetadesse8086

    Yenatan. Enate. Bekingsoda. Can u show us thanks

  • @yrrylyu4524
    @yrrylyu4524 Před 4 lety

    Yene lyu srashm tsebayshm betam new yemwedlsh 💝💝💝

  • @tsehayeketema2875
    @tsehayeketema2875 Před 4 lety

    Mesi emokerewalew gen chen akababi lemeweta tekor lemel neger men madereg aleben ???

  • @rimaalnaamane6635
    @rimaalnaamane6635 Před 2 lety

    Ere ene betam new yetechegerekut aletefa belognale minem alkeregnem yemokerekut

  • @fatama1233
    @fatama1233 Před 4 lety +1

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

    • @selambekele72
      @selambekele72 Před 4 lety +1

      Hi messi ene adiss temelekachise negn betam nw yewededekushe deneget ye ruze max sayi ena berchi emaaa

  • @betelhemkihishin7675
    @betelhemkihishin7675 Před 4 lety

    Mesiye it doesn't have any side effect for any type of skin???

  • @አበራሽ
    @አበራሽ Před měsícem

    መሢየ እኔ ሞክሬ ለውጥ ካለው እንዴት እንደምወድሽ

  • @TigistM-e8o
    @TigistM-e8o Před 2 měsíci

    ሶዳው ግን ለፍት ችግር የለውም

  • @AyenalemYebltale
    @AyenalemYebltale Před 6 dny

    Tefto yqeral aymelesm

  • @user-mk2zo3fq9q
    @user-mk2zo3fq9q Před 2 měsíci

    እስቲ ለቡጉር ጠባሳ ንገሪኝ

  • @user-xx8nd4ee3e
    @user-xx8nd4ee3e Před 2 měsíci

    እረ እህት ለታፍ ጥቁረት ስሪልኝ ሰውነቴ ሁሉ ጠቆረ ምን ይሻለኝ

  • @MeazaDinkineh
    @MeazaDinkineh Před 2 měsíci

    Errr bakishi...sodawun satadrgi lashi alshi... egnan memokriya letadrgin nwu?

  • @helenGere-vm9eh
    @helenGere-vm9eh Před 2 měsíci

    Mejemeria tsegurus endet new mulu lmulu mnatefaw