ፅጉርሺ ያለማቆረጥ እንዲረዝም እንዲበዛ ከፈለግሺ ተጠቀሚው ለኔየጠቀመኝነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 398

  • @utube2121
    @utube2121 Před rokem +251

    ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ፀጉር የምትንከባከብ ሴት በጣም እወዳለው ሚስቴ ሊኖራት ከምፈልጋቸው ውበቶች የመጀመሪያው ነው

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 Před rokem +7

      ለኔ አለኝ ሌለው ምፈልገው ንገረኝ 😁

    • @utube2121
      @utube2121 Před rokem +11

      @@hbebahb9603 እሽ ሌላ እምፈልገው ያው ግልፅ ነው ሙያዋ የሚመች ( በሁለት በኩል ተረጅልኝ) ከሆንሽ ሲደመር ፊቷ wellcome ምልክት ያለው ከሆነ i Will Accept Her

    • @rahlerahle7851
      @rahlerahle7851 Před rokem +1

      ​@@utube2121😂😂😂

    • @user-yn9pf7ri3e
      @user-yn9pf7ri3e Před rokem +1

      ኧረ ጀንጁና

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 Před rokem

      @@utube2121 🤣🥰

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Před rokem +14

    በጣም ጠቅላይ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን በረችልኝ

  • @emanummuebrahim1882
    @emanummuebrahim1882 Před rokem +63

    እኔ ግን ከምቀባዉ ብበላዉ የበለጠ ጠቃሚ ነዉ እላለሁ😅

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před rokem +20

    በእውነት ቀአንድ ወር ውስጥ ለውጥ ያሳያል? መሞከሬ አይቀርም የኔ ፀጉር ቃልኪዳነኛ ነው ምንም ባረገው ሁሌም ገጆሮየ በላይ ነው😂😂

    • @user-ol6cj2xl3u
      @user-ol6cj2xl3u Před 11 měsíci

      😂😂😂😂😂የኔምነው

    • @SaraBekele-zs8gv
      @SaraBekele-zs8gv Před 11 měsíci

      የኔም😂😂😂😂

    • @user-ez7tg2nm6j
      @user-ez7tg2nm6j Před 11 měsíci

      እውነት ብቻየን አደለሁማ

    • @rahwaalem3188
      @rahwaalem3188 Před 7 měsíci +1

      😂 ለውጥ አመጣልሽ እናት እስኪ ንገሪኝ ልሞክር😊

    • @user-ez7tg2nm6j
      @user-ez7tg2nm6j Před 7 měsíci +1

      እረ በጭራሽ እነዲያውም ቡጭቅጭቅ ነው ያረገው ያው አንዳንዴ በተፈጥሮ የምናገኘውንም መሟከሪያ በማድረግ ልናጣው እንችላለን የሚሰራው ሂሊ እውነት ለሁሉም ይስማማል ማለት አደለም

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci +5

    በጣም አስፈላግ ትምርትነው የሰጤሽው ቴባሬክ

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed Před rokem +8

    ስላም. ስላም ስክሕ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ሰብ ላይክ

  • @user-fs4pn1no5f
    @user-fs4pn1no5f Před rokem +5

    ዋዋው ሲምር እራሱ እናመስግን አለን እየ ብቻ እጠቀመው ነበር አሁን በዚህ መልኩ እስረዋለው

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před rokem +10

    እናመሰግናለን🙏🥀🌺

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 4 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ በርቺ❤❤❤

  • @BbHbh-h8f
    @BbHbh-h8f Před 15 hodinami

    እዉነት ነው እዉነትነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před rokem +11

    ለሃበሻ ብዛት የሚቀንስ ነው የሚያስፈልገን ። ፀጉራችን በጣም ብዙ ከመሆኑ የተነሳ ጎፈሪው የሚያምር አንበሳ ነው የሚያስመስለን ፍሪዝ ስናደርግ 😂 እስቴ ብዛት የሚቀንስ እና የሚያስረዝም ነገር ንገሩን 😊
    የምኖርበት ሃገር ገና እንደመጣው ሻንፖ እና ኮንድሽን ገዝቼ ተጠቅሜ ልክ ተለቃልቄ ስጨርስ ፀጉሪ የተጠቀጠቀ ፍራሽ ሆኖ አረፈው😂 ለካ የገዛውት ሻንፖ እና ኮንድሽን ስስ ፀጉር ላላቸው የሚያበዛ ነው በላዩ ላይ ተጽፏል ተተርጉሞ ሲነገረኝ😂

    • @haymaonttesfaw3622
      @haymaonttesfaw3622 Před rokem +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @asersetube2009
      @asersetube2009 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih Před 11 měsíci +1

      በጣም አሳቅሽኝ የኔ ቢጤ እኔም በጣም ነው የተቸገርኩት እግሩ በጣም ብዙ ነው በዛላይ ህርድድ ያለ ነው

    • @Romana7777
      @Romana7777 Před 11 měsíci

      @@LuLu-ii2ih በጣም እንጂ 😂

    • @user-pb6vb3vp8r
      @user-pb6vb3vp8r Před 11 měsíci

      ክክክክክክ

  • @bizuye-dg3xl
    @bizuye-dg3xl Před 5 měsíci +2

    ሰላም እህቴ እናመሰግናል በርቺልን እኔ ያስቼገረኝ ከግባሬና ጫፉ እየተቆራረጠነዉ

  • @lalap6706
    @lalap6706 Před rokem +6

    Omg! Thank you soo much, I'll try that with my hair next day wash 😍

  • @etetuwolde2786
    @etetuwolde2786 Před rokem +9

    የአንቺ ጠጉር ከበፊትም እረጅም ስለሆነ ነው ለአጭር ጠጉርና በጣም ስስለሆነ ጠጉር ግን ያሳድጋል ወይ?

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před 3 měsíci +1

    በናትሸ የማምፈረዝ ጸጉር በምን ይፈረዛል ንገርኝ ጸጉሬ ረጭምነው ግን ተፈርዞ ኣይቆይም❤❤

  • @saraibrahim7013
    @saraibrahim7013 Před 4 měsíci

    ❤ሀሪፍ ነው ማሬ እኔ ግን አቦካዶ 15ቀን አንደየ እቀባለሁ እና ይህንም ብቀባው አይጎዳውም ማሬ❤

  • @ቅድሥትጀንበሩ

    ዋውበጣምወሳኝትምህርትነውቀጥይበት❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +4

    በጣም አሪፍነው እሞክርዋለሁ ❤❤❤ከለሩ ደስሲል የተነጠር ቅቤ ይመስላል😋😋 ችግሩ ሰውነቴ ትኩሳት ስላለው ምንምነገር ልቀባ ቶሎ ይፈሳል በተፈጥሮ ሰውነቴ በጣም ይሞቃል እደምንም እሞክርዋለሁ በርች 🌺🌺

  • @user-fx2gd6hz7q
    @user-fx2gd6hz7q Před rokem +2

    ስስቴ አምስግናለሁ ጥሩ ትምህርትነው ሀቢቢቲ ኑሪልን❤❤❤

  • @shewaabebe2561
    @shewaabebe2561 Před 5 měsíci +2

    እውነትሽ ነው እህቴ በጣም ቆንጆ ማስክ ነው

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Před 4 měsíci +3

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před rokem +6

    ዋውውውውው የኔ መልካም እናመሰግናለን ❤❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Před 4 měsíci

    ካች ብዙ ተምራሉ በጣም
    ቆጆ ነገር ስለምታካፍይን እናመሠግናለን

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 4 měsíci +3

    thanks ❤❤

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Před 4 měsíci +1

    አዲሥ ነኝ ለቤትሽ በረካ ሑኒ ወላሒ

  • @Hiwetmuluneh-kg1qh
    @Hiwetmuluneh-kg1qh Před 3 měsíci +1

    አንዴ የተዘጋጀው ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን❤❤❤ፀጉሬ የሗላውና ከፋቱ እኩልአደለም አጭሪናእረጂም ነው ምንላድርገው እኩልእድሆንልኝ እሕቴ😢

  • @Tube-wj5jv
    @Tube-wj5jv Před rokem +1

    ምድነው የተጠቅምሹው ማር እሩዝ እና ካሮት እና ሙዝ ነው እዴ የኔ ውስጡ እየተያየዘ አስችገረኝ

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9f Před 2 měsíci

    እመሞክራለው የኔ ጨራሽ አያድግም እስኪ እሄን እሞክራለው እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsiyoniAbera-mc9ud
    @TsiyoniAbera-mc9ud Před 4 měsíci +1

    አመሰግናለሁ የኔ ውዴ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-he3wh7gz9b
    @user-he3wh7gz9b Před rokem +1

    ሠለም እህት የኔ ፀጎሪ ዝም ብሎ ነው የሚነሣዉ እና አያድግም

  • @qaliabqaala
    @qaliabqaala Před 3 měsíci

    Hay
    Sallam 🎉
    ፍትሕ ላይ ምን አይነት ችግር ያሜታል
    ምላት እንደ አንድ ቱር ምስሎ ችግር ያሜታል

  • @RedateZerihun-jg4ne
    @RedateZerihun-jg4ne Před rokem +2

    እናመሰግናለን

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před měsícem

    ሰብስክራይብ አደረኩሽ የመጀመርያየ ነዉ እስክ እሞኩረዉ አሎሁ 🙏❤️

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před rokem +2

    Ene melshi le derek segur yhonal?

  • @kumetanyomendertudima6846

    ይገርማል!!! በወር እንኳን ጸጉር ሳር አያድግም

  • @user-hc7xq4gy1w
    @user-hc7xq4gy1w Před rokem +6

    በወር ስንት ቀን ነው የምንቀባው?

  • @AyenalemDamena
    @AyenalemDamena Před 3 měsíci

    የሰራሽው ቅባት እደማንኛውም ቀን መጠቀም ይቻላል

  • @user-zr2in5ov8b
    @user-zr2in5ov8b Před 3 měsíci +1

    Tanks so much ❤❤😊

  • @user-mt3cd6zc5h
    @user-mt3cd6zc5h Před 2 měsíci +1

    ክግባረለሸሸ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 2 měsíci

    የፀጉሩ ማክስ በሳምንት አንዴ ነው የምንጠቀመው ወይስ በቀን በቀን ነው

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 Před 3 měsíci +1

    ለም ን ቢጫ ሆነ???

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ውዴ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @telepo2457
    @telepo2457 Před rokem +2

    batam arif naw enem eye tatakamkut naw batam lawt yisatal

  • @utube2121
    @utube2121 Před rokem +2

    ከሁለት ወር በፊት ከዚህ ቤት ገብቸ ኮመን አድርጌ ነበር ዛሬ ደግሞ ተመልሸ መጣው ለአንዳንድ ጉዳይ

    • @user-vx4rb4gg5v
      @user-vx4rb4gg5v Před 4 měsíci

      ለውጥ አግኝተሽበት ነው ተመልሰሽ የመጣሽው???

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +28

    እንኳን አንድ ወር 10 አመት ብጠቀም አይረዝምም😂😢

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Před rokem +2

      ክክክክክ የኔ ቆንጆ ተስፋ አትቁርጪ

    • @yemsrach6823
      @yemsrach6823 Před rokem +1

      ቅርንፉድ ፈጭተሸ ምክሪው መንታካለው ጫፍጫፉን ቁረጪው ለውጥ አይቼበታለሁ

    • @user-lb8wx1ql8w
      @user-lb8wx1ql8w Před rokem

      😜😜

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Před rokem

      @@user-lb8wx1ql8w ምላስሽን አታዉጪ ክክክክክ ሞክሪ ዋአ የምን ተስፋ መቁርጥ ነዉ ያላ ሴቱ ሁሉ ለዉጥ እያመጣ ያላ ተነሽ 😂😂😂

    • @abebtube9771
      @abebtube9771  Před rokem

      ትንሺ ቁረጪው እንዲያድግ

  • @TesefansheElyase
    @TesefansheElyase Před 2 měsíci

    እኔ ምልሽ ለስንት ጊዜ የምንጠቀመው
    ማንኛውም ቅበት ብንጠቀም ችግር አለው እህቴ

  • @saadi659
    @saadi659 Před 4 měsíci

    Akkam jirtaa bagaa nagayaa dhuftee matii jalalaa jabadhuu yadaa bareedaa ittii fufii akkam jirtaa bagaa nagayaa dhuftee

  • @tena319
    @tena319 Před 11 měsíci +2

    selam selam endemn alsh btam konjoo new emokerwalhu enamesgenaln

  • @user-ci8gh3nz1i
    @user-ci8gh3nz1i Před 2 měsíci

    አሪፋ ነው ግን መጀመሪያ መታጠብ አለብን

  • @user-fr8dd4gr3e
    @user-fr8dd4gr3e Před 3 měsíci

    የተጣቃማችው ንገሩኝ ለውጥ አሌ ወይ?

  • @user-hd2ls6lj2q
    @user-hd2ls6lj2q Před rokem +2

    thank you so much

  • @Samry-wm3gz
    @Samry-wm3gz Před měsícem

    Egziabher yibarksh emokrewalew

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Před měsícem

    እንድህ ስራ ፈትቸ ለፀጉር ልከባከብ በስራ ተወጥሬ እያዋልኩኘ እክላሴመ ስገባ የደክመኛል እንደተጠቀለለ ያድራል ይውላል

    • @ሥደት
      @ሥደት Před měsícem

      አብሽሪ በቻልሽውአቅም ተከባከቢው ቅባትእየቀላቀልሽ❤

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 Před 4 měsíci

    አረ እህቴ ፀጉሬ በጣም ነው ሚነቃቀለው መላ በይኝ ከስሩ ነው ሚነቀለው ረዢምም ነው ፀጉሬ ከመነቃቀሉ የተነሳ ሳሳብኝ

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 Před rokem +2

    እኔስ ሩዝ እና ካሮት የምፈጨው ለህፃን ልጅ ነው

    • @iiksa659
      @iiksa659 Před 10 měsíci

      ድንቾ ና ኩሳ

  • @user-sv6gj6zi2m
    @user-sv6gj6zi2m Před rokem

    Yene tsegur bizu new..gn qumet yelwum.lequmet bcha yihonal??

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon Před 3 měsíci

    እማ ከፊት እረጅም ከኋላ አጭር ለሆነ መፍተሄ ካለሽ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před rokem +1

    እኔ እቁላል እና ዘባዲ አብሬ ጨምሬ ተቀብቸዋለሁ ቆጆ ነው

  • @user-wj3ey7fk5x
    @user-wj3ey7fk5x Před 3 měsíci

    ጡሩ ነው ቁሪንፍድ አያስፍልግም

  • @user-px6tm1un5p
    @user-px6tm1un5p Před 2 měsíci

    በናትሽ ለሸሸ ፀጉር ንገረኝ እኔ ስሰሪ አላየሁሽም ምንድነው ንገረኝ ስወድሽ

  • @fevenhabte3778
    @fevenhabte3778 Před rokem +2

    Wow qonjo thank you ❤

  • @user-un3qe8kd7u
    @user-un3qe8kd7u Před 4 měsíci +6

    እኔመሽም ጅባትአልኩት እሩዙን እፀጉሬላይ ባበቅለውም አያድግ😢

  • @kaltube-pc4sk
    @kaltube-pc4sk Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን ❤❤

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem +5

    ካሮቱ ለብቻው ብትቀቅይው ይሻልሽ ነበር ምክንያቱም ሩዝ መጥለል ስለማይፈልግ

  • @diborayedingilimarayamliji
    @diborayedingilimarayamliji Před 4 měsíci

    wawoo batem amasagenalwu yene konjo❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamSelina-nq7gd
    @SelamSelina-nq7gd Před 3 měsíci

    በጠርሙስ ያለው ምንድነው

  • @nesanetimalako1338
    @nesanetimalako1338 Před měsícem

    Wowww Jegenaneshi

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem +8

    የተባለው አልቀረም ወጥ ተሰራ በፀጉራችን 😂😂😂😂
    ጭራሽ ቲማቲም ከሮት ሩዝ🤔🤔

    • @bint_mohammed
      @bint_mohammed Před rokem +1

      አሁንስ ሺሮ እና በርበሬ ተቀቡ ማለት ነው የቀራቸው

    • @user-qc9wl2yg7d
      @user-qc9wl2yg7d Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @abebtube9771
      @abebtube9771  Před rokem

      😂

    • @melatmelat
      @melatmelat Před 11 měsíci

      አረ ቲማቲም አላለችም እሩዝ እና ካሮትነው ያለች🤭😂😂

    • @khadejatasfaa6433
      @khadejatasfaa6433 Před 11 měsíci

      @@melatmelat ያው እኔ ማጣፈጫ ጨምሬበት ነው😜🙆😂

  • @RomanTadele-me4ls
    @RomanTadele-me4ls Před 4 měsíci +2

    በጣም ሀሪፍ ነው በርቺ

  • @Philadelphia8870
    @Philadelphia8870 Před rokem +1

    Thanks 🙏

  • @itanachemeda7027
    @itanachemeda7027 Před 3 měsíci

    ለ ቅንድብ ይጠቅማል እንዴ?

  • @user-dn8iu9ju6i
    @user-dn8iu9ju6i Před 4 měsíci +1

    እኔስ ፀጉሬ ተነቃየለ እርጅም ነበር ግን ምን ዋጋለዉ አልከባከበዉም እኳን ለፀጉሬ እድህ ልሰራ የምበላዉም ለሆደ እየተደበኩነዉ

    • @user-lc1xs9gy9g
      @user-lc1xs9gy9g Před 2 měsíci

      ለምን

    • @user-dn8iu9ju6i
      @user-dn8iu9ju6i Před 2 měsíci

      @@user-lc1xs9gy9g ምግብ የለም እቤት

    • @user-lc1xs9gy9g
      @user-lc1xs9gy9g Před 2 měsíci

      ግዙ አትይም ውዴ ምግብ ከሌለ ይከብዳል የት ነው ያለሽው

    • @user-dn8iu9ju6i
      @user-dn8iu9ju6i Před 2 měsíci

      @@user-lc1xs9gy9g እነሱ ምግብ አይበሉም ባልቴት ስለሆኑ መከሰራት ነዉ ቀለባቸዉ ልጆቻቸዉ ሀሙስ ሲመጡነዉ ምግብ የማገኝዉ ባልገዙጅ እያወቁ አደልደ ዝም ያሉኝ

    • @user-dn8iu9ju6i
      @user-dn8iu9ju6i Před 2 měsíci

      @@user-lc1xs9gy9g ያለሁት ጅዳ ነዉ ሳኡ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 3 měsíci

    ለማንኛውም ፀጉር ይሆናል ወይ??

  • @user-ki4wr5uo3m
    @user-ki4wr5uo3m Před rokem +2

    በሳምንትስንቴእንጠቀማለን

  • @mustekudir-nk5sc
    @mustekudir-nk5sc Před 3 měsíci

    እሺ በሳምንት ሰንት ጊዜ የምንጠቀው

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Před 6 měsíci +1

    መንም አይነት ረዚ ይሁን ወይ ግን አንቺ ያሰራሽበት ሩዚ ሩዚ መስሪ ይበለላ አራብ ሐገር ያለቹሁ ተቁተለቹሁ።

  • @HagereEthiopia-nt7ow
    @HagereEthiopia-nt7ow Před 2 měsíci

    Thanks ma

  • @user-er5yk8ew1j
    @user-er5yk8ew1j Před 3 měsíci

    እስከስንት ቀን ይቆያል

  • @hadiyyahadiyya4066
    @hadiyyahadiyya4066 Před rokem

    እኔም ግና አንዴ ተጠቀምኩት ባንቺ አይቼ ጥሩ የመስለኛል

  • @XjsC-bg8qb
    @XjsC-bg8qb Před 3 měsíci +1

    Tigist❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @FayiftuHamayaFaye
    @FayiftuHamayaFaye Před 3 měsíci

    Thanks

  • @user-kq9gq8le9v
    @user-kq9gq8le9v Před rokem +1

    Bravo ene bebekule temechtognal❤❤❤

  • @HaregufGf-ry4cd
    @HaregufGf-ry4cd Před 3 měsíci

    ለስንት ቀን ነው እምንጠቀመው

  • @eyeruswassie2488
    @eyeruswassie2488 Před 3 měsíci

    ጸጉር አያከረድድም ❓

  • @user-eb8ry2tn7g
    @user-eb8ry2tn7g Před 3 měsíci

    ቀን በቀን ነው የምንቀባው

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 Před rokem

    ወይ ካሮትየ ና ሮዝየ ከምግብነት ወደ ፀጉርም ሄድሽ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před rokem +1

    የኔ ረጂም ነው ግን ስስ ነው ምን ላድርገው

  • @abidani5459
    @abidani5459 Před 11 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ኖዉ እኔ ግን ኣንድ ነገር ላስቸግርሽ የፎረፎር መድሃኒት ምታዉቂ ከሆንሺ ልትነግኚ ፈሊገ ነኝ የኔ እህት እባክሽ መልስሽ አጠብቅ ኣለው

    • @abebtube9771
      @abebtube9771  Před 10 měsíci

      የቅርፉድ ውሀ ወይም ቅባቱን ተጠቀሚ

  • @NastehoAbdi-pc4mo
    @NastehoAbdi-pc4mo Před rokem

    Beautiful hair

  • @LouisimeneGeorges
    @LouisimeneGeorges Před 3 měsíci

    🇭🇹Thank you good job

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 2 měsíci

    እሽ እሞክረዋለሁ ፀጉሬ ተነቃቅሎ እያለቀ ነው

  • @user-bc1oh8yr2s
    @user-bc1oh8yr2s Před 3 měsíci

    Ene milo bine bala wode tsaguri ayedimi ede 😅😅 kamqaba bibala yeshalenale😂😂😂😂😅😊😊

  • @dgst137
    @dgst137 Před 3 měsíci

    ያረዝማል ግን

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Před 4 měsíci

    እረ የኔ ግፍፍ እያለ ነዉ ባዶየ እድያስቀረኝ

  • @SemiraMohammed-oz2fl
    @SemiraMohammed-oz2fl Před 8 měsíci

    ስንት ጊዜ ይቆያል

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed Před měsícem

    እህቶቸ አትደከሙ እኔ ፀጉሬ እረጅም ነው ምንም አልጠቀምም ከፈጣሪ የተሰጠ ነው ከየትም ሊመጣ አይችልም እናተ ብቻ ደህና ሁኑ ወቶ ወርዶ እያላችሁ አትድከሙ ምግብ ብሉ እኔ ፀጉሬን አድ ወየ አድ ቀን ነው እምታጠበው ግን ምንም አይሰባበርም ለሰላሳና እረጅም ነው አረቦች እራሳቸው አች እንደኢትቢያ አይደለም ይሉኛል ደስ የሚል ነው ልላቸሁ የፈለኩተ ሙሉ አካላቸሁ ጤና ከሆናችሁ ለፀጉር ብላችሁ እንዳደክሙ

    • @salsawi8851
      @salsawi8851 Před měsícem

      ዝም ብለሽ አፍሽን ዝጊ

  • @HfdhJdjd-wd4oi
    @HfdhJdjd-wd4oi Před 3 měsíci

    እሞክራለሁእህት

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před rokem +2

    የማይሸት ከሆነ እሞክረዋለው የመዳም ሩዝ አለቀለት

    • @abebtube9771
      @abebtube9771  Před rokem

      ምንም ሺታየለው

    • @zed2848
      @zed2848 Před rokem

      😅😅😅😅 እኔ እራሡ እሮቦን እናእቁላልነበረ የጨረሥኩት አሁን ደሞ ወደ ሩዚ

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Před rokem

      ​@@zed2848😂😂😂😂

  • @gogoethio-zo9gm
    @gogoethio-zo9gm Před rokem +2

    የህፆን ምግብ 😂😂😂 አይይይ እንደው ምን ይሻለናል ሃገራችን ብዙ ሰው ይራባል በተለይ ህፆናቶች እረ ለተራቡ ሰዎች አስቡ ይሄን አጥቶ ምን ልመግብ የሚሉ እናቶች ብዙ አሉ ፀጉር የሚያድገው ከውስጥ የምንመገበው ነገር ብቻ ነው ድልህ ይቀርሻል እህቶ የበርበሬ ድልህ እንጠብቃለን😂😂