ፅጉሬን/በፍፅነት ያሳደኩበት /አንድ1ነገር/ሚሥጥሩወጣ // በጣም ቀላል ሁሌቤትውሥጥ/እማይጠፋ/100/ያንስበታል/AbiTube.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Abi Tube, በቤት ውስጥ,
    Rakeb Alemayehu,አብይ አህመድ,
    ,Ashruka,DR HABESHA INFO,Donkey tube,
    Kana TV, Kana Drama, EBS, ebstv worldwide, Seifu on EBS , miki Show, TST APP, Abel Birhanu, Zhabesha TV, Sodere TV, Arada Movies1,Yoni Magna, Sebele Bekele Gizaw, BeteClass, Addis Neger, Addis Films,
    Nahoo TV, Fana Television,
    Hope Music Ethiopia, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Abrelo HD, Liji Bini Tube,ጂጂ ኪያለምለAbiTubeAbi Tube

Komentáře • 736

  • @abitube3078
    @abitube3078  Před 3 lety +94

    ስላም ውድየተከበራቹህ ቤተሰቦቸ ሥልክ ቁጥርሺን ለምትሉኝ እዚህ ልንክ ቢዲወውለይ ተናግሬለው ተጭናቹህ እዩczcams.com/video/ok_bGrTyUQ0/video.html በተረፈላይክ አርጉአመስግንአለው

    • @kf4113
      @kf4113 Před 3 lety +2

      ያ ልንክ ላየው ብየ ገብቸ አይቸሽ ብቻ ወጣሁ እማ

    • @seadalovemametube72
      @seadalovemametube72 Před 3 lety +1

      Demerkush
      Demereye marry

    • @yeedaskaliyam1931
      @yeedaskaliyam1931 Před 3 lety

      ዉድፈልጌሽነበረግልበምንላግኝሽቁጥርሽስጨኝ

    • @tub298
      @tub298 Před 3 lety

      Abeh batasabe enhune porofayelan bamscan absratatug

    • @senaitadmasu5096
      @senaitadmasu5096 Před 3 lety

      Dimtsish aysemam eko

  • @meronzewdu8618
    @meronzewdu8618 Před 3 lety +351

    የኔማ ከጆሮዬጋ ቃል ተግባብትዋል መሰለኝ 20አመቱ ቃሉን አክብሮ ጆሮዬጋ ዘበኝነት ተቀጥሩዋል ዝብም ማለፍ አይችልም

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 3 lety +7

      ክክክክ አታሥቂኝ እህቴ እውነት ሳትስለች ከተከባከብሺው ያድጋል የኔ ብሩፋይል ካረኩት እራሱ ያጥር ነበር ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ነበር ይህው አደገፈጣሪይመስገን

    • @ሀሊማዩቱብ
      @ሀሊማዩቱብ Před 3 lety +46

      ክክክክክክ ኧረወየው ታድለሽ ቃልአክባሪ አግኝተሻል😂😂

    • @semretsemret4280
      @semretsemret4280 Před 3 lety +2

      @@abitube3078 ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ከተቀባሁት ብሆላ ሳልታጠብ አንድ ሳምንት ቢቆይ ምን ይሆናል አዲስ ገቢ ነኝ አስረጅኝ

    • @sablaayele8859
      @sablaayele8859 Před 3 lety +1

      Ayizosh Emma gin tesfa Atqureci tenkebakbiw yilwetal/ yadegale

    • @sifan2451
      @sifan2451 Před 3 lety +15

      አብሺሪ እህቴ ዋናው ቅሉ ደህና ይሁን

  • @kusumhassen9378
    @kusumhassen9378 Před 3 lety +6

    ፀጉርሽን መንከባከብ ከጀመርሽ ምንያክል ጊዜ ሆነሽ በፊት ከነበረው አሁላይ የደረሰዉ በምን ያክል ግዜነዉ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 3 lety +9

    በጣም ጎበዝ ነሽ ተረጋግተሽ ነው የምታስረጅው ፀጉርሽም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🥰👌

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 3 lety +4

    አዎን በጣም ለውጥ አለው ፀጉርሽ አምሮበታል እኔም እሞክረዋለው ተባረኪ አቢዬ እናመሰግናለን🙏

  • @cellcelmoi7514
    @cellcelmoi7514 Před 3 lety +17

    😍😍🥰🥰የኔ ማር እርጋታሽ ደስ ሲል ሞክሬ ለውጡን እነግርሻለሁ 🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍👍በርች

  • @toyabetubetoyabetube4250
    @toyabetubetoyabetube4250 Před 3 lety +53

    ውዶቸ አትልፉ ፅጉር እና መልክ ተፈጣሪ ነው እመኑኝ ተመጣጣኝ ምግብ ብሉ ጤናችሁን ጠብቁ ፅጉር ተደደስ ነው ትላለች አያቴ

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 3 lety

      ተደስደንስ አልሺውዴአሳቅሺኝ

    • @toyabetubetoyabetube4250
      @toyabetubetoyabetube4250 Před 3 lety +3

      ሀሀሀ የምሬን ነው እህቴ ፀጉር በዘርም ጭምር ነው እኔ አልሀምዱሊላ ፀጉሬ ዞማ ነው እስከ ቤተሰቦቸፀጉራም ነን ምንም አይነት ትርቲመት አልጠቀምም ሻንፖ እና ቅባት ብቻ ነው የምጠቀመው ጔደኛዬ የማትጠቀመው ነገር የላትምፀጉራ ላይ ወጥ መስራት ብቻ ነው የቀርት የምር

    • @seadaassen5490
      @seadaassen5490 Před 3 lety +3

      @@toyabetubetoyabetube4250 የኔ ቤተሰቦቸ ከመርዘሙ የተነሳ የአረብ ዘር ዘር አለባቹህ ወይ ይባላሉ የሚሠራቸው ሰውች እራሡ በጣም ያደከማል ይላሉ ግን እኔ የልጂቱ በፉት የቦሰተችውን ነው የሚያክለው ስለዚህ በዘር ይመጣልም አይመጣምም

    • @kamkamela1770
      @kamkamela1770 Před 3 lety +1

      ትክክክልነውየፈጣሪሁኔታነውእጂእደውምአስሩንእየነከርኩኝፀጉራተበላሽቶባሳርነውየመለሰልኝምንምአላስነካም

    • @nininini878
      @nininini878 Před 3 lety

      No wetum ekebekabe yefelgal

  • @YTSEthio
    @YTSEthio Před 3 lety +8

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 አመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽አሁን ነው የምሞክረው

  • @unify9481
    @unify9481 Před 3 lety +6

    በጣም በጣም ወድጄልሻለሁ ስራሽን ተባረኪ እህት 🙏

  • @yergatemesgen8076
    @yergatemesgen8076 Před 3 lety +10

    በስንት ጊዜ ነው ያደገልሽ ???

  • @hlimafeker5556
    @hlimafeker5556 Před 3 lety +8

    ማሬ በርች ቀጥይበት ግን ከመጀመሪያ አንስተሽ አጭር ከነበት እስከሁን በደረሰበት ብትነግሪን ጥሩ ነው በተረፈ እናመሰግናለን በርች

  • @user-tx3gn6nf4p
    @user-tx3gn6nf4p Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ልውጥ ኣለው ኣንች ጋ እንሞክረዋለን ግን ባረብኛ ምንድን ነው ስሙ ጥቁር ኣዝሙድ

  • @Qeen12389
    @Qeen12389 Před 5 měsíci

    የቅርፉዱን እና የጥቁር አዝሙድ
    ዉሃ ፀጉራችን ረጭተን ሳንታጠብ ለ3 ቀናት ብንቆይስ
    ምንም ችግር የለውም?

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Před 2 lety +2

    ፀጉርሽ ከግንባርሽ ወጣ ያለ ያልተሰባበረ መሆኑ በጣም ደስ ይላል የኔ ግንድቤ ጋር ነው የተበጣጠሰ ነው አላድግ አለኝ ማር መላ በይኝ

  • @TheNameOffathare
    @TheNameOffathare Před 3 lety +12

    ተስፍ ላድርግ?ልጠቀመው

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před 3 lety +7

    ሰላም ያንቺ በተፈጥሮው ማሻአላ ነው ጸጉር ተፈጥሮ ነው በርቺ ጎራ በይ እንበረታታ

  • @Alem9078
    @Alem9078 Před 3 lety +12

    ሠላም እንዴት ነሽ ጥንካሬሽን ወድጄዋለሁ እና እኔም youtube ጀምሪለው ምን ትመክሪኝ አለሽ

  • @user-xk2sn9zh5q
    @user-xk2sn9zh5q Před 3 lety +4

    እኔ አራት ቀን ሆነኝ ማሻአላህ ለውጥአለው

    • @user-fp1tt9wt4x
      @user-fp1tt9wt4x Před 8 měsíci

      እደዚህ አድርገሽ ነዉ ወይስ ቁርፍድ ብቻ

  • @user-uq1wt5jz7g
    @user-uq1wt5jz7g Před 3 lety +2

    አጣቀቀሙ እንዴት ነው ምን ያህል ሰዓት ነው ምንቆያው ? አማሳግናላሁ

  • @user-mp1lz2jd8h
    @user-mp1lz2jd8h Před 7 měsíci +1

    የኔ እህት የኔ በጣም እረዢም ነዉግን እየለሰለሰ በጣም እኔ ደግሞ እንዲ ለሰልስ አልፈለጉሁም እባክሽ ንገሪኝ ምን ላድርግበት

  • @user-nj4fh7vs2k
    @user-nj4fh7vs2k Před 3 lety +13

    አሰላሙ አለይኩም ዉዲ እህቶቸና ወዲሞቸ ሰላማቹሁ ይብዛልኚ በሪበሬ ነዉኮ የቀረሺ

  • @user-pc3uz1dd7b
    @user-pc3uz1dd7b Před 3 lety +7

    የኔ እናት በርች ጎበዝ ❤😍

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +1

    ፀጉራችሁ እደሽብራ ቁልል የተከመረባችሁ ጥናት ይሥጣችሁ የኔ ሥሥ ነው ግን ማበጠሪያ አያሥገባም እየተያያዘ በጀ ነው መጀመሪያ የማፍታታው እስኪ መላ ካላችሁ ደሞ ተነቃቅሎ ወደቀ😢

  • @koubraedress-sq3eq
    @koubraedress-sq3eq Před 5 měsíci

    የኔ አህታ❤❤ የኔ ጠፁር እየተነቃቀለ ነዉ

  • @umin7742
    @umin7742 Před 3 lety +17

    አው የኛውዱ ነብያችን صل الله عليه وسلم ጥቁር አዝሙድ ከሙት ውጭ ለሁሉም ነገር ፍቱን መድሀኒት ነው ብለውናል 🥰🥰👍 እናምሰግናለን ማር እናም አድ ጥያቄ አለኝ ፐርም የተቀባፀጉር ቅባት ብቀባ ችግር አለውድ ምልሽልኘ ሀቢበቲ 😍🌷👈

    • @amenyedib2401
      @amenyedib2401 Před 3 lety

      ራስ ያማል የምን መዳኒት ነው ፣ቁሩንፉድ ደግሞ ደም ይመጣል

    • @zeybahassen4135
      @zeybahassen4135 Před 3 lety

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hayutubez1288
      @hayutubez1288 Před 3 lety

      ደምሪኝ

    • @umin7742
      @umin7742 Před 3 lety

      @@hayutubez1288 አብሽሪ 😘

    • @seadaassen5490
      @seadaassen5490 Před 3 lety +3

      @@amenyedib2401 ቅርፉድ አላለችም መጀመሪያ ማንበብ ተማሪ በየሄድሽበት ሠው ተምነቅፊና ጥላቻን ተምዘሪ ትምህርት ተማር ጥቁር አዝሙድ የተመሰከረለት መደሀኒት ነው

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j Před 3 lety +4

    ሽኩራን ውደ እኪ ልሞክርው ግን ስት አመት ይፍጃል

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 Před 3 lety +16

    ወይ ዘንድሮ ሺሮ እና በርበሬ ነው የቀረን

  • @mahletmengistu6779
    @mahletmengistu6779 Před 2 lety +1

    Enen gera yegebagn betam bezu ayinet new yemitasayew ena yetu new yasadegelish eseti negeregn

  • @user-bl4lj5pz6m
    @user-bl4lj5pz6m Před měsícem

    ሠላም እህቴ ለቤትሽ አዲስነኝ ❤ጥያቄየን መልሽልኝ ዉሀው ፀጉራችንን አያደርቀውም ??? በቅባት ብናፈላውስ? የኔ ደግሞ የሆላ አጭርነው እባክሽ መፍትሄ ካለሽ አይተሽ እዳተልፊኝ በናትሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @umdode7879
    @umdode7879 Před 3 lety +6

    ማሻአላህ ጥያቄ ከስንት ጊዜ ሁሀላ ለውጥ አየሽበት

  • @user-zb8lg6sj3z
    @user-zb8lg6sj3z Před 3 lety +2

    እኔ አልሀምዱሊላህ ልክ እዳንቺ ነዉ ፀጉሬ ከርደድ ይላል እጂ
    ለዘብ እዲልልኝ ምክር ካለሽ ማለቴ ለስላሳ እዲሆን🙏
    በተረፈ በርቺ

    • @tsegaethiopia2921
      @tsegaethiopia2921 Před 3 lety

      Selam ehte yenem tnsh kerded ylal tsegure gn zinjibl fechtesh keza rice .shinkurt ena lomi demo abresh bemekekel yefela wuhawun ena yezinjibl yecheshu wuhawun bemedebalek keza bewuha bicha metateb betam arif new yleselsal mokriw en sle temechegn new lakaflsh bye ke ykrta ga

    • @tsegaethiopia2921
      @tsegaethiopia2921 Před 3 lety

      Lomi gn litachu mehon alebet

    • @user-zb8lg6sj3z
      @user-zb8lg6sj3z Před 3 lety

      @@tsegaethiopia2921 አመሰግናለሁ ውዴ

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 Před 3 lety +8

    ሰላም እህት በጣም አረፈነው እኔም እሙክረዊለው እናመሰግናለን

    • @emutzeta4516
      @emutzeta4516 Před 3 lety

      አብረን እንሞክርና ውጤቱን ኮሜትላይ እንገናኛለል

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    እኔ ፀጉሬ የለለ ቆጆ ነበር አሁኖ ግን በጣም እየተነበለ ተበላሺቶዋል ግን አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 3 lety +1

    selam lachi yhun abiwa berilgn iht alem beteseb hognalehu ❤❤❤

  • @user-yo1sn9jq8z
    @user-yo1sn9jq8z Před 3 lety +2

    የኔ ውድ እስኪ እጠቀማወላሁ ለውጡን እናግርሻላሁ በርቺ ሩዝ ውሃ እየተጠቀምኩ ናበር ለውጥ የለውም በርቺ ስታጠብ ይረግፋል መላ ጠፍቶኛል

    • @namaledris7045
      @namaledris7045 Před 3 lety

      አሩዝ አብሽ ቁሩፍድ ሽንኩርት በአንድ ላይ ቀቅለሽ ውሀውን ተጠቀሚ ያድጋል

  • @saremtube8480
    @saremtube8480 Před 3 lety +7

    እናመሰግናለ እህታችን

  • @user-uc3ow4fl1k
    @user-uc3ow4fl1k Před 3 lety +2

    አዎ ሀሪፍ ነው ከአረቦች አይቼ ለጓደኛዬ ነግሬት ትፕስማምቷታል እኔ ግን እያሰራው ይደክመኛል እረሳዋለሁ. ሳላረግ

  • @mekedestades
    @mekedestades Před 2 lety +1

    ዬኔፀጉር ለሥላሣና በጣም እሚያምር ፀጉር ነበር አሁን እዬተነቀለ ሣሣ ፎርፎር አበላሸብኝ እዴትልመልሠው

  • @mariyammariyak6852
    @mariyammariyak6852 Před 3 lety +1

    ተፈጥሮነውእባክሸ ታዳጊሰለሆነነው ያቺሀያቴ የትነውያለሸውልምጣአቺጋ

  • @user-ol5yn1wj6c
    @user-ol5yn1wj6c Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ይበጣጠሳል እንዴት ላድርግ መፍትሄ ካለሺ እስኪ ሹክ ብይን❤❤💋

  • @meklit1543
    @meklit1543 Před 3 lety +4

    ጥሩ ነዉ ግን እሱን ከተቀባ ቦሀላ መታጠብ ነዉ ወይሰ ቅባት ቀብተን መሰራት ነዉ አሰረጂኝ

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 3 lety +2

      ባትታጠቢውም ችግርየለውእህት

  • @user-ff6wk2hd6d
    @user-ff6wk2hd6d Před 3 lety +1

    በጣም ጠሪፊ ነው በርችልኝ ዉድ

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx Před 3 lety +3

    ሰላም የኔ ውድ አብዬ በርችልኝ እህቴ አሪፍ ትምህርት ነው

    • @user-bt1ve9uk2b
      @user-bt1ve9uk2b Před 5 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 Před 3 lety +1

    በጣም ያምራን. እሞክረዋለሁ. የኔ ይነቃቀላን. ሥሥምነዉ. መፉትሄ ካለሽ

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Před 2 lety +1

    ንገሪኝዉዴ

  • @user-cv5du9gh5u
    @user-cv5du9gh5u Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @MHMDMAM-b1o
    @MHMDMAM-b1o Před měsícem

    እናመሰግናል እህት ለውጡ በስት ወር ይለያል የኔኮ ተስፍ አስቆርጦኝል ብቻ

  • @haymanotdarsema7540
    @haymanotdarsema7540 Před 3 lety +1

    ቶሎ ብለሽ ወደገደለው ግቢ ንግግር ተበዛ ጥሎብኝ ትቼው እወጣለው

  • @user-to2gd9bm9b
    @user-to2gd9bm9b Před rokem

    Yene konjo Yene taguri mache bihoni yemiadigi ayimsilegmi😊😊😊

  • @user-ej2dz2xd7t
    @user-ej2dz2xd7t Před 2 lety

    ሰላምነሺ እዴት ነሺ ጠፋሺ እስኪፈልጌሺነው በምሴጀር ጣፊልኝ በፈልገው አጣሁሺ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ጠጠንቀቂ አረቦች መጥፎ ናቸው ወንዶቹን ተጠንቀቂ??

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 Před 2 lety

    አይሸትም ወይ ?ተቀብተን አድረን. ጠቃት መታጠብ አለብን ወይስ. ብንተወው ችግር የለውም. አደራ አደራ መልሺልን.

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 2 lety

      መተው ትቺያለሺ ግን ጫፊን አትቀቢውፅጉርሺንእማ

    • @seadaanuwar7816
      @seadaanuwar7816 Před 2 lety

      @@abitube3078 ጫፉ ቢቀባ የሚያመጣው ችግር ይኖራል

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 3 lety +1

    የኔ ማር በርቺልኝ

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Před 2 lety +1

    ማር ግን ይህ ያለሰልሳልእደ???

  • @SiketTube
    @SiketTube Před 3 lety +4

    ስራሽን ደጋፌነኝ በርቼ ግን ለሁሉም አይሆንም ቅርፉዶ የባባስ ከርዳዳነዉ የማረገዉ ከዘይትጋር ይመረጣልይቅርታ በርቼ

  • @user-ik5wn9yp7r
    @user-ik5wn9yp7r Před měsícem

    እኔ ከቅባት ጋ አድርጌ ብጠቀመው ችግር አለው

  • @AbebaCombo9970
    @AbebaCombo9970 Před 2 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው👍

  • @youssefwaleed7287
    @youssefwaleed7287 Před 3 lety +1

    ያምራል እህቴ

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 Před 3 lety +1

    ማር እርጋታሽ ደስ ይላል አዲስ ገቢ ነኝ እስኪ እኔም ፀጉሬ ተነጋግሎ አቋል እስኪ ልማክረው እኔም ለውጥ ካለው እነግርሻለሁ

  • @ዜድነኝየተንታዋ

    እናመሰግናለን ማማዬ እኔ ፀጉሬ እርጅም እና ሉጫ ነው ግን አሁን በጣም ሳሳብኝ የሚያበዛ ነገር እስኪ ንገሪኝ ውዴ ኮሜተሮችም ንገሩኝ ውዶቼ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před rokem

    ፎቶ አስቀምጥላቹሁ አሎሁ በይ እህትዬ አስገባላቹሁ አሎሁ ቃሉ ይደብራል በተረፈ በሪች ደስ ይላል

  • @tube-fh3rp
    @tube-fh3rp Před 3 lety +2

    አቤ የምወድሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው የኔ ቅን እህት በርችልኝ ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን ውዴ

  • @rahalgosa6083
    @rahalgosa6083 Před 3 lety +10

    እናመሰግናለን ግን ፈጠን ፈጠን እያልሽ አትጎተቺ

  • @comcell6078
    @comcell6078 Před rokem

    ኧረ እኔማ ሰለቸኝ ከመበጣጠሱ መድረቁ ከግንባሬ መሀል ገባ አያድግም ያልሞከርኩት የለም የሚጠቀመው ኦልትራዶ ሻምፓ ነው ግን ያደርቀዋል ስታጠብበት

  • @MaMa-jd6ye
    @MaMa-jd6ye Před 7 měsíci +1

    እኔ ሰርቸውነበርግን የግድማደርአለበትዴ

  • @keneninagase7045
    @keneninagase7045 Před 3 lety +1

    Thank you sisitu

  • @hanatrko6348
    @hanatrko6348 Před 3 lety

    የስጋ መጥበሻ ጥቁር አዝሙድ ቅንፉር አድርገሽ የተቀባሽውን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +1

    ሰላም የኔውድ ሁሉም አማልቼ መጣለሁነይ

  • @lilikiflu7805
    @lilikiflu7805 Před rokem

    ከመታጠባችን በፊት ነው?

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 Před 3 lety +1

    እርጋታሺን. ስውድልሺ. ማማየ.
    በርቺ እህቴ

  • @user-py1bx9ld9v
    @user-py1bx9ld9v Před 7 měsíci

    አሁን ነው የምሞክረው❤❤❤❤

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Před 3 lety +2

    አሪፍ ነው በረች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @Almaz-te5zu
    @Almaz-te5zu Před 3 lety

    ሰላም ላንች እህት በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እግዚአብሔር ያበርታሽ ገና ዛሬ ነው ያየውሽ በርች ሰብ ክራይብ አድርጌሻለው እሽ

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 3 lety

      አመስግን አለው እህታለም

    • @Almaz-te5zu
      @Almaz-te5zu Před 3 lety

      @@abitube3078 ይቅርታ እሄን ውሀ ከፀጉሬ ላይ ለስት ቀን ልተወው ምንም ጉዳት አያመጣም

  • @seadamohammed8376
    @seadamohammed8376 Před 3 lety +1

    ስራሽ ሀሪፍ ነው እህት በርች
    ግን አድስ ለተላጨ ፀጉር ምን ልጠቀም መፍትሄ ካለሽ ነገሪኝ

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 3 lety

      ማንኛውንም ነገር ተጠቀሚ እንዲያድግ እና ብዙ ሁኖ እንዲወጣ ዳግም ካሁነ አሥለምጂው

    • @seadamuhammed2135
      @seadamuhammed2135 Před 3 lety

      ደምሪኝ እህት አድስ ጀማሪነኝ

    • @user-po7kt1pu5r
      @user-po7kt1pu5r Před 3 lety

      @@abitube3078 ውዴ ቁርፍድ ብቻ መጠቀም አያሳድግም ጋብቻውን ብጠቀም

  • @seadamuhammed2135
    @seadamuhammed2135 Před 3 lety +8

    በርች ግን ድምጽ ጨመር አርጊ ስታወሪ

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 Před 3 lety +4

    ዋውውው የኔ ውድ በጣም ሀሪፍ ነው በርቺልኚ. ላይክክ ሸርርርርር

  • @biruktawitadmasu6551
    @biruktawitadmasu6551 Před 3 lety +2

    bantatb cheger yeiwem

  • @thofiqabthofiqab5230
    @thofiqabthofiqab5230 Před 3 lety +1

    Orominaa beyitaa baorominaa nigarii banatishii

  • @fafioumer9500
    @fafioumer9500 Před 2 lety +1

    በርች

  • @mebratetafere9934
    @mebratetafere9934 Před 3 lety +1

    እህቴ ያበዛል

  • @user-sh5mo5jk8n
    @user-sh5mo5jk8n Před 2 dny

    ለቻናልሽአዲስነኚእናእህቴ በስትአመትነው እደዚህየሆነልሽ እኔችኩልናኚ❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 3 lety +4

    እኔ ይቶብ ላይ ብዙ አየሁ ፀጉር እዳይነቃቀል ይሄ ጥሩ ነው ስሉ ሁሉንም ሞከርኩት ምንም ፋይዳ የለውም

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 3 lety +1

      ቢያንስ ለሥንት ቀን ሞከርሺው

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q Před 3 lety

      @@abitube3078 ብዙ ግዜ ሞኮርኩ እንኳን ልበዛልኝ ያለውም ልቅልቅል ነው የሚለው መርገፉ አይተውም የሌለኝ ቅባት የለም መነቃቀሉ ግን እደቀጠለ ነው በተለይ ያበዛል የሚባለው ነገር በጣም ውሸት ነው እድገት ብላትም ተፈጥሮ ነው ያንቺግን ተስማምቶሻል ማለት ነው

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před 3 lety

      @@user-xu9ve6kx4q እሱልክነሺ እሚስማማሺን ካላገኝሺው ይነቃቀላል

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q Před 3 lety

      @@abitube3078 አዎ እደዛ ነው ፀጉሬ ለስላሳ ነው ቁመቱም ምንም አይል ግን ባበጠርኩት ሰአት እዳላ ውልቅ ነው እሚለው

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i Před 3 lety

      @@user-xu9ve6kx4q በስድር ታጠቢ

  • @k3lanka
    @k3lanka Před 3 lety +1

    Thanks for your convenience
    Good😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @rahaf.8398
    @rahaf.8398 Před 2 lety

    እሽ እህት ከዚ በፍት ሰርቼ አለቅም ጊን ፀጉሪ አጭር ነዉ እቤታችን ቁሩንፍድ ዬለም ጡቁር አዝሙት አላን ከዚ ያተሻላ ነገር አለ ንጋሪኝ በአላህ 🌹🎁🎁☕️

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před rokem

      አወ ብዙ ነገር ስር ችለው ወደላይ ብታይው ያለሺነው መጠቀም

  • @fasikaayanaw9868
    @fasikaayanaw9868 Před 3 lety

    ጸጉርሽን መንከባከብ ከጀመርሽ ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ?

  • @user-zu7rs2vm5b
    @user-zu7rs2vm5b Před 7 měsíci

    አሬፍነው አይዞሽበርች ደሞ ደምሩኝአድሥነኝ

  • @user-hr7lh7sl3v
    @user-hr7lh7sl3v Před 3 lety +1

    አድስነኝ እስከ እህት እሞክረዋለሀ የእውነት የኔ ከጆሮየበላንነውበዛላይብዛቱ

  • @abezashabebe5654
    @abezashabebe5654 Před rokem

    Amesegenalewu yene wude berechi ❤️❤️❤️❤️

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp Před 3 lety +3

    እሞክረዋለሁ ቆንጆ

  • @zid9265
    @zid9265 Před 3 lety +4

    የኔ እየተነቃቀለ አስቸገረኝ ምን መዳኔት አለወ ደምሩኝ ዉዶቸ እንደማመር

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 Před rokem

    እኔ ውዴ ...እራሴን በጣም እራሴን ያልበናል ሙከፍም አየመቼን ፀግሬ በጣም ሰሰነው ይነቃቀላል...ቅባቱን ዘጋጅቸዋለው አጠቀማለው..

    • @abitube3078
      @abitube3078  Před rokem

      እሚልቢሺ ከሆነ ስጠመጥሙ አታጥብቂው ካላበሺ ያሳክክሻል ያኔ ይነቃቀላል አጠቃቀሙ ተቀብተሺ ማደርም ትችያለሺ አንች እንዴሚመችሺ

  • @user-ny9oe6kx1z
    @user-ny9oe6kx1z Před 3 lety +1

    ቅባትሺ ምን አይነትነዉ

  • @user-en8kg8dd8u
    @user-en8kg8dd8u Před 3 lety +1

    ጥቁር አዝሙድ መዳም ቤት የለም ከየት አገኛለሁ ኮንትራት ነው የምሰራ የኔ እርዝመቱ ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ እጆሬየጋ ነው

    • @nejibintbaba3607
      @nejibintbaba3607 Před 3 lety

      ክክክክክክክ

    • @nejibintbaba3607
      @nejibintbaba3607 Před 3 lety

      መዳቤት እማይጠፋዉ እንደዉ ጥቁር አዝሙድ ነዉ

    • @user-en8kg8dd8u
      @user-en8kg8dd8u Před 3 lety

      @@nejibintbaba3607 እኔ 3 አመቴ አንድ ቀንም ግዝታ አታቅም

    • @nejibintbaba3607
      @nejibintbaba3607 Před 3 lety

      ዉዴ እር በአላህ እዚ ከቤቱም አይጠፋም

  • @Tube-ll8vc
    @Tube-ll8vc Před 3 lety +1

    ምን ያህል ጊዜ ሆነሽ መጠቀምተጀመርሽ

  • @ekramnesru2819
    @ekramnesru2819 Před 3 lety

    Yana konjo labatesh barche ades nagn tagura kalam abalashaw kumatum atara gn mnm altakamem basamuna etatabalaw zanet Ekabalaw Ena weda mekaregn ka shampo jamerash eska kebatu mn letakm tafelegn pls

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 3 lety +2

    ሜሮን የኔም ነዉ ከጄሮየጋር ቃል ኪዳን የገባዉ ክክክክክክክ

  • @tigistserebe9306
    @tigistserebe9306 Před 2 lety

    ስላምእዴትነሺ፡ተቀብች፡1ሳምት፡ባቆየው፡ጉዳትያመጣብኛልወይ፡ንግሪኚ?

  • @user-uz7yi3jx8k
    @user-uz7yi3jx8k Před 3 lety

    ስንት ሰአት ነው እሚቆየው

  • @seadanurye7313
    @seadanurye7313 Před 3 lety

    ይሄ ስንት ሰአት ይቆያል

  • @alnejoum230
    @alnejoum230 Před 3 lety

    Endet nesh konjo baya qanuu new yemini tatabew?