አለመታጠብ ውበት ይጨምራል? በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ ጉዳት አለው?... ከ ዶ/ርሁዳ አማን ጋር # ጤና ውበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 57

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 Před 4 dny +15

    ሁዳን የመሰለ ስም ተይዞ ሱሪ ያረብ ቀናው መንገድ ምራን ጠቃሚውን እውቀት አሳውቀን

    • @user-fo7uk4lj8t
      @user-fo7uk4lj8t Před 2 dny +3

      የሀኪም ቤት ልብስ ነው ውደ ግደታ አይደል እንዴ

    • @DjDj-my8xf
      @DjDj-my8xf Před 2 dny +1

      የ ኡንድኑሲያ ሞደል ነው ይህ ልብስ ሂጃብ ይመስላቸዋል ሰው ግን ይህ ሂጃብ አይደለም በፍፁም

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn Před 2 dny

      ሳህእኔምልልነበር

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn Před 2 dny

      ​@user-fo7ነውግንቢሆንም አረብሀገራትያሉሙሥሊም ዶክተሮች እንደጉርድሁኖ ገዋንአሰፍተውነውየሚለብሱትuk4lj8t

    • @Lisalove.-yz9xl
      @Lisalove.-yz9xl Před dnem +1

      አቤት አቃቂረኞች ከዚ ሁሉ መልካምነቷ አንድ እንከን አገኛቹ ???? በቃ ተዉአት መብቷ ነው አሁን እውቀቷን እንስማበት ኡስስስስስስስስ !!!!

  • @WorknehMulugeta
    @WorknehMulugeta Před 11 měsíci +6

    Happy to See u my undergrad instructor Dr.Huda
    Txs fot the health tips!

  • @kelifaabdellah4029
    @kelifaabdellah4029 Před dnem

    እሺ ቆንጆ ቱርክ ነው ያአለሹ

  • @askask9433
    @askask9433 Před 6 dny

    ማሻአላህ ደክቶራ ሁዳ አላህ ይጨምርልሽ
    ት,ት ላይ በነበረች ግዜ ግዜዋን እት ተጠቀም።እደነበር ቃለ መልልስ ብታደርጉልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe Před rokem +10

    ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ግን ከ3ቀን በላይ አልተገብረውም እጀምርና መልሼ እተወዋለሁ አይይ

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 Před dnem

    Masha Allah dokter huda muslim set yetemarechi say lbe ymolal alah ytebkshi yene eht

  • @SefinaEbrahim
    @SefinaEbrahim Před 8 dny +3

    ዋዉ በታም አሪፍ❤❤ ሁዳ ግን ሙስሊም መስለሽኝ ነበር ግን ሱሪ ነዉ የለበሹ

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df Před 2 dny +1

      ሱሩ ሳይሆን የህክምና ልብስ መስለኝ ውዴ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf Před 2 dny +2

    ያረብ ሀገር ውሀ በጠጣነው ቁጥር የ8 ወር እርጉዝ ነው እሚያረገን ክክ

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9c Před 2 lety +8

    ሁዳ ማለት እሱ ማለት ነው ስምሽ ደስ ይላል #ሁዳ

    • @user-hr6en1hg8s
      @user-hr6en1hg8s Před 2 lety +11

      ቀጥተኛን መንገድ መመራት ማለት ነው።ትርጉሙ.

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Před rokem

      Meshallah Muslim

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před dnem

      ​@@user-hr6en1hg8sትክክል

    • @medinamoshaga1354
      @medinamoshaga1354 Před dnem

      ኧረ የቁርአን ስም ነው ጉራጊኛ አደለም😂

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před rokem +5

    Yene mare Allah yichemrelesh beweketshe laye eweket

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Před 9 dny

    Wow I proud you❤❤❤❤❤❤ Thank you

  • @hasiaali6158
    @hasiaali6158 Před 3 dny +4

    ዩኒፎርም እኮ ነው ጤና የላችሁም እንዴ?

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d Před 10 měsíci +16

    እኔሰ ምን እቀናለሁ ፊቱ ጥርት ባለሠው የኔፊት በጥቁቁር ሞልቷል አልሀምዱሊላህ ህመም ሰለለው ግን ጊታየን አመሰግነዋለሁ

  • @jamalabdu4460
    @jamalabdu4460 Před rokem

    Good job

  • @abebebekele6264
    @abebebekele6264 Před 2 lety +2

    gooodd

  • @tsegugarment
    @tsegugarment Před 4 dny +1

    ዕድሜ ከስንት ጀምሮ ነው መንከባከብ ያለብን?

  • @zerihunkndu3617
    @zerihunkndu3617 Před 2 lety +3

    Dr How are you? .You were my Lecturer at Hiwot Fana hospital Gyne obs dept in2005-2006Ec

  • @leylabrhane6944
    @leylabrhane6944 Před rokem

    Thanks brother 3

  • @barkadejamel7948
    @barkadejamel7948 Před 2 lety +1

    good

  • @Zehara244
    @Zehara244 Před 8 dny +5

    የኔ የሰዉነቴ ቆዳ ደረቅ ነዉ ምን ይሻለኛል

    • @user-mb2rv2pg4b
      @user-mb2rv2pg4b Před dnem

      የኔ ደግሞ ቅባታማ ነው እደት እደት እደሚያዝገኚ. ማታ ታጥቤ ተኚቸ ምንም አይነት ቅባት ሎሽን ሳልጠቀም እተኛለሁ ጥዋት ስነሳ ፊቴ ቅባት መጪመቅ ሁላ ቢቻል ይጨመቅ ይመስላል ፊቴን መታጠብ ስጀመር እጂ ውሀ ይዞ ፊቴ ላይ ያርፍና የሀገር ዘይት ይዞ ይመለሳል ክክ

  • @RemiiAhmed
    @RemiiAhmed Před 2 dny +2

    Le fit tearat weha tetu kezam Vaseline tetekemu tewat be samuna tatebu fitachun be eje atenku kezam lewtun eyut

  • @MaslaxHasan
    @MaslaxHasan Před dnem

    Yfet wabet yflg 5 waket salat ysgd neshna yeman gamash now hule matateb teru now denach ehen yastmeral men telch eche

  • @hdhdhdhd760
    @hdhdhdhd760 Před 10 dny +1

    አዳሻአ ኤትነዉ

  • @hayruabde5234
    @hayruabde5234 Před 2 lety

    betam new mwedshe

  • @TsehayTaye-mk6wm
    @TsehayTaye-mk6wm Před 6 měsíci +2

    yet Akababe nachu?

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w Před 2 lety +11

    ዉሀ እንደኔ ሚጠጣ ያለ አይመስለኝም ቆዳየ በትክክል ለስላሳ ነዉ ጸጉርና ጥፍሬ አንድ ነዉ ጥፍሬ አደገ ስል በረሱ ይሰነጣጠራል ፀጉሬ ይረግፋል

    • @binetomer1235
      @binetomer1235 Před 2 lety +3

      ለሚይነቀል ፀጉር የሬት ዘይት ተጠቀሚ ሻንቦሽን አስተካክሊ እሚይነቅሉ ሻንቦ ስላለ

    • @ttttttt4133
      @ttttttt4133 Před 2 lety +2

      እኔ ፀጉሬ ይነቀላል ይረግፋል
      እስኪ ለፀጉር ተስማሚ ቅባትና ሻፖ ካለ ጠቁሙኝ
      ፀጉር እንዲከሰከስና እንዲረግፍ እንዲነቀል የሚያደርጉ ሻፓና ቅባትም ካለ መገልገሉን እንዳቆም ጠቁሙኝ

    • @binetomer1235
      @binetomer1235 Před 2 lety +1

      @@ttttttt4133ትርስሚይ ከኮኮናትና ከሬት የሚይሰራው አሪፍ ነው ለሚይነቀል ፀጉር እና የሬት ዘይት

    • @ttttttt4133
      @ttttttt4133 Před 2 lety

      @@binetomer1235 ኮኮናት አላዉቅም

    • @binetomer1235
      @binetomer1235 Před 2 lety

      @@ttttttt4133 ጆዘል ሂንድ ወይም ኮኮስ በአማርኛ

  • @feyruasli320
    @feyruasli320 Před rokem +2

    አድራሻ የት ነው

  • @biboo002
    @biboo002 Před 8 měsíci

    Rem yemesele afeklaste

  • @ferihahussen7627
    @ferihahussen7627 Před měsícem

    Aselamualykum worahmetulih woberekathu indet nesh D/r madiyat aschegeregn min ladrig?

    • @nejattaha7618
      @nejattaha7618 Před 18 hodinami +1

      Esuwaga menm lewet alayehubetm madeyate sayetefa hekemenayen salecheres new bekash chereseshal belagn new yakomekut were becha nat

  • @samerawitadem8002
    @samerawitadem8002 Před 8 měsíci

    Please mulu adess

  • @user-ms5tx7wx8v
    @user-ms5tx7wx8v Před 2 lety +3

    አድራሻዋ የት ነው ቦሌ በቅርብ ከዱባይ እመጣለሁ መታከም እፈልጋለሁ ካሳጋ

  • @kibrushumye4318
    @kibrushumye4318 Před rokem +1

    Hi Doctor !!
    Please sharing the knowledge that to Enraging my Penis size ???
    Do you know about "Largo Cream" made in Germany ?& the Golden Titan Gel made in Russia ?????

  • @meazaabushek3561
    @meazaabushek3561 Před 2 lety +1

    òĺ