'አዳነች' ብላ ለመኪናው ስም አወጣችለት! አነጋጋሪ ቃለመጠይቅ! ባሌ ሁሌ እንድደንስለት ይፈልጋል!ኢክራምአውቶሞቲቭ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Ethiopian famous automotive comapany on maraki weg.

Komentáře • 438

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Před 21 dnem +57

    እውነት ይህችን ሴት እንድናይ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን,ደፍራ ህይወትዋን መናገሯ,በአምላኳ መተማመንዋ,አመስጋኝነትዋ,ፈታ ያለች,ልጅዋን ያሳደገች,የተካች,ጎበዝ ሴት ነሽ,አለመበደርዋ,...ጠንካራ ሴት,እውነት እወድሻለሁ አሁንም ተባረኪ፡፡ስድብ የኀላ ማርሽ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xj Před 20 dny +35

    ኢክራም በጣም ነዉ ማደንቃት እኔ አረብ አገር ነዉ ያለዉት እባክሽ ልጄ አንቺ ጋር ቢሰራ ብታስተምሪዉ አቤት ደስታይ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 20 dny +15

    እኔ ግን እምለው በቃ ሀገራችን ውስጥ የሰው የመናገር መብት አይጠበቅም❓❗ይህች ድንቅ ሴት የፈለገችውን ትናገር ካልተመቻችህ አትዩ❗ኢክራምዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ድልት ይበልሽ ❗ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❗😍🙏

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 Před 21 dnem +47

    ግዞ በቃ ትችልበታለህ! የፕሮግራምህ ጥራት በጣም ከፍ እያለ ነው። ተባረክ!

  • @EndasawYilak-jw3tw
    @EndasawYilak-jw3tw Před 21 dnem +42

    ኢክራም ጠንካራ ነሽ ግን ብዙ ወጣቶችን ማምረት አለብሽ ወጣቱ ብዙ የማግዘው እዳቺ ያለ ሰው ያሥፈልገዋል ስለዚህ ማሠልጠኛ ከፍተሽ አሰልጥኝ

  • @ekram0007
    @ekram0007 Před 21 dnem +51

    ሞክሼና የአገሬ ልጅ ጀግናና ጠንካራ ሴት ነሽ! ትክክለኛውን የደሴ ልጅ ማንነት ለአለም ስለምታሳይልን እናመሰግናለን!!!
    ወሎዬ ቆንጆ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ የስራ ሰውና ብልህ ነው። የደሴ ልጆች አላችሁ!?👍👍👍👍

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Před 16 dny +1

      በመንደር አትጠሪያት ኢክረም መላውን የአማራ ህዝብን የምትወክል ቀብራራ አማራ ናት የደሴዋ ንግስት

    • @jagamaroba
      @jagamaroba Před 5 dny

      ደሴ ከመቼ ጀምሮ አማራ ሆነ? ወሎዬ እራሱን የቻለ ማንነቱን የሚገልፅ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው። መቼም ጥሩ ጥሩን ነገር ወደ አራሳችሁ ማስጠጋት ልማዳችሁ ነው።

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 21 dnem +11

    እንዴት ያለች ጀግና ሴት ናት የንግግር ሰው ሳይሆን ትክክለኛ የስራ ሰው ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🥰
    ግዝሽ እናመሰግናለን ሊንኳን አስቀምጥልን

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Před 19 dny +11

    አጅግ በጣም ገራሚ የሥራ በዓል ያላት የሐገር ኩራት የትውልዱ ምሳሌ ልትሆን የምትችል በመሆኗ አድናቂሽ ነኝ !!

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 18 dny +5

    ኢክራም እውነት ነው አመስጋኝ ናት በአፋችን ጥሩ እንናገር ስትል ዛሬ ብቻ ሳይሆን በ covid ጊዜ የተናገረችውን አልረሳውም ኮሮ ና አንበል አንጥራው ኮሮ ሂድ እንበለው እኛ ጋር አይመጣም ያለችውን ንግግር አልረሳውም አድናቂሽ ነኝ በርቺ❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 21 dnem +32

    እንቁ ሴት ጀግና ቃል የለኝም የእውነት እኔ ራሴ አንች ሳይ በረታለሁ ልጇን ተመልከቱት የጀግና ልጅ ጀግና ፕፕፕፕፕ ዋው ሌላ ምንም አልልም ❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ይመችሽ ምችት ይበልሽ

  • @user-ks7gj1cg2w
    @user-ks7gj1cg2w Před 21 dnem +19

    ኢክራም በጣም ጎበዝ ታታሪ ጠንካራ ሴት ነች ❤❤❤i wish to be like her

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes Před 21 dnem +17

    ኢክራም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ 👍👍👍በርቺ
    #ፍትህ_ለሄቨን
    #Justice_for_Heaven
    😢😢😢😢😭😭😭😭
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 19 dny

      ማሸአላህ,
      በቃ,ደምረኝ,,ለመክበር🎉🎉

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Před 21 dnem +12

    ጀግናዋ የወሎ ፈርቅ የኔ ውድ ሰላም ጤና ይስጥሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሰላምሽ ከነ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤

  • @binyamaberar7060
    @binyamaberar7060 Před 21 dnem +10

    ጀግና ነሽ ኢክሩ ለ51ኛ የልደት በዓልሽ ለ5l መኪናዬ አዲስ አድርገሽ ስጦታ ስጪኝ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @AmexDagnew
    @AmexDagnew Před 21 dnem +24

    ኢክረም እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 Před 21 dnem

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před 21 dnem +7

    አንቺን ጀግና አይገልጽሽም በረካውን ይጨምርልሽ ሁሉም ኢተዮጲያዊ ኢለፍለት እደዚህ መልካም መልካሙን የምናይ ያድርገን መጪው ዘመን ያረብ❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 14 dny

      @@hayatali5711
      … ኢትዮጵያዊ እንዲያልፍለት እንደዚህ … ✅

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 17 dny +5

    ኢክራም በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ነሽ:: በርቺ እህቴ::

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 Před 21 dnem +4

    ግዜ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ኢክራም ደግሞ በጣም በተለይ በጋራጅ ስራ ላይ ጥሩ ስም ትልቅ ብራንድ ስለገነባሽ ደስ ይላል እኔን ጨምሮ ለብዙ ባለጋራጆች ምልክት አይከን ነሽ በዛ ላይ ለልጅሽ አደረግሽው ከዚህ የበለጠ ደረጃሽን ከፍ ያደርገዋል በዛ ላይ ፈታ ያልሽ ነሽ ለነገሩ ወሎዬዎች እንዲህ ነን ከነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ጨምሮ ይስጥሽ ይስጥሽ

  • @Lilalala-1
    @Lilalala-1 Před 21 dnem +16

    How I love a hard-working woman!

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Před 21 dnem +8

    አላህ ጨምሮ ጨማምሬ ከጤና ጋር ይስጥሽ የሴቶች ኩርራት ነሽ ለልጆችሽ ብቻ ሳይሆን ለሃገራችንም ጀግና ነሽ በርችልን ።

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 Před 18 dny +6

    እውነት ለመናገር ጎበዝ ነሽ በርቺ ነገር ግን ሀይማኖትሽ ከሁሉም በላይ ነው ከመስመር አትውጪ።

  • @tf7382
    @tf7382 Před 21 dnem +10

    ልጆችሽ ርግት ያሉ ናቸው።ትንሹ እንደዕድሜው ጥሩ አስተሳሰብ እና ጥረት አለው።ስኬታማ ያድርግልሽ።ደስታችሁን ይጨምረው።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።በንጹህ ልብ የምትሄጂ ትመስያለሽ።

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před 21 dnem +10

    እዴት ደስ እደሚለኝ ሀገሬላይ እደዚህ አይት ሴት ሳይ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před 21 dnem +6

    የሁሉም ሀገር እናቶች ይክበሩ ነገር ግን የኢትዮጲያ እናቶች ልዮ ናቸዉ በጣም ዋጋ ይከፍላሉ ክብር ይገባቸዋል ከሶ የሚጠበቀዉን አድርጋለች የሚቀጥለዉን እግዜር ይባርከዉ

  • @askalebelai2538
    @askalebelai2538 Před 21 dnem +4

    በጣም አድናቂህ ነኝ የአንተ አይነት ሠዉ በኢትዮጵያ ቢበዙልን የሀገራችን አሥተሣሠብ ይቀየር ነበር

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 19 dny

      አድናቂ,ነኝ
      ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

  • @ዜናበረራ
    @ዜናበረራ Před 21 dnem +13

    ምናለበት እን ዳንች ጄግና እናት ኢትዮጲያ ሺ ሴቶችን በወለዴች

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 19 dny +1

      አግድህ,ሁሉም,የድሉን,ይኖራል,,የአላህ,ሰራ,ነው
      ደምሪኝ🎉🎉

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 Před 21 dnem +14

    Very strong woman and outstanding Mom you show us if you work hard you will be good example to your kides and athers so proud of you Ekramye ❤

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube Před 21 dnem +10

    ኢክሩዬ የሴቶች አረያ መሰሎችሽን ያብዛልን 💐💐🎉

  • @user-wc4my4zi2q
    @user-wc4my4zi2q Před 21 dnem +5

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የሴቶቺ ተምሳሌትነሺ🎉🎉🎉

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 21 dnem +3

    ጀግና ሴት! ምርጥ እናት!ጥሩ ሚስት! በዛለይ ረሃ ናት ደስ ስትል በርቺልን ♥️🙏

    • @keshatube3264
      @keshatube3264 Před 21 dnem +2

      አቦ የአንቺ አስተያየት ራሱ ረሃ ነው እህቴ

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle Před 19 dny +1

      ከሧደግሞ
      ያንቺይበልጣል ውብ

  • @UMUhuda-te1qv
    @UMUhuda-te1qv Před 21 dnem +127

    ይገርማል እህቴ ኢክራም አልተቀየርሽም ያው ነሽ እኔ በቤትሽ በሀብትሽ እጅግ በጣም ደስተኛ እደሆንኩኝ ከዚህ በፊትም ፆፌልሻለው አሁንም ሀብትሽ ቤትሽ አላህ ይባርክልሽ የተውሂድ ቤት ያርግልሽ ነገር ግን በተግባርሽ ቅሬታ አለኝ ከዚህ በፊትም ኮሜንት ፆፌልሻለው ዛሬም እደግምልሻለው ከዚህ በፊትም የቤቴ ሶፋ የጣልያን ሶፋ ነው እንዲሁም የደሴ ሊጅ በመሆኔ እኮራለው መቶ አምስት ከሬ የሚሰሩ ቤቶች በኔ ግቢ አስሩን ይሰራል እዳ የለብኝም ቃሉ የሚደብር ቢሆንም ለማስታወስ አክል ከነግግሮችሽ ከጥቂቱ እግሬ አንስቼ ስፈሳ አድራለው ስትይ ነበር የደነገጥኩኝ የደነገጥኩት አላህ በሰፊው ስለሰጠሽ አይደለም አሁንም አላህ ይባርክልሽ ! በንግግርሽ ግን በጣም አዝኜ ነበር በወቅቱ ዛሬም ያው ነሽ ምክንያቱም ልንኮራ ሚገባን ሙስሊም በመሆናችን ቢቻና ቢቻ ስለሆነ ስለ ሴት ሊጅ አደብ ቁርአን ሀዲስ ምን ይላል ከዚህ አንፃር ይህ አለባበስሽ እራሱ በቂ አይደለም ! የስም ሙስሊም ሳይሆን የተግባር ሙስሊም ስንሆን በርግጥም ደስ የሚል ሀሴት አለው :: እባክሽ በጥቂቱም ቢሆን የዲን ግንዛቤ ተማሪ እመኚኝ ዲንሽ ብትማሪ ካንደበትሽ የሚወጡ ወለምታዎች ከአላህ ጋ እዳያጋጭሽ ትጠነቀያለሽ ! ሀብት ማለት በሰከንድ ውስጥ የሚከስም ነገር እደሆነ ትክክለኛ አላህን ፈሪ የሆኑ የአላህ ባሪያዎች እዴት ነበር ንግዳቸው ሚነግዱት እኔስ እደነሱ ሀዲሱን ተከትዬ ነው ወይ እየነገድኩኝ የሚለውን ትረጃለሽ! ዲንሽን ከተማርሽ ሁሌ ልብሽ በሀብት የተሞላ ሀሴት ይሰማሻል:: እኔ ብዙ ግዜ ከንግግርሽ ስረዳ ምንም አይነት የዲን ግንዛቤ የለሽም የስም ሙስሊም እንጅ የዲን ግንዛቤ እደሌለሽ እገምታለው አላህ ይወቅ ሁላችንም የተግባር ሙስሊም ያርገን እህቴ ኢክራም እባክሽ ይህ መመፃደቅሽ በልክ አርጊው ግድ የለሽም እህቴ ኢክራም እየታወቀሽ አይደለም ጭራሽ ጀግንነት መስሎሽ ነው ባሌ ካልደነስሽልኝ አታምሪኝም አለኝ ብለሽ ምታወሪው በሚዲያ? የእውነት በጣም ያሳፍራል! ካንድ ሙስሊም እንስት ይህ ንግግር መስማት ባለቤትሽ እራሱ ወረደብኝ በርግጥ እሱም በጥቂቱ እንኳን የዲን ግንዛቤ ቢኖረው ቆፍጣና ባል ቢሆን በምን ልክ ማውራት እዳለብሽ ያስተምርሽ ነበር እንዲህ አይነቱ ወንድ ሊጅ እደ ሀዲስ ደዩዝ መባል አለበት ! እባክሽ ተይ ግድ የለሽም እቺ ዱንያ መሆኗን አትዘንጊ ነገ መቃብር ስትገቢ ዛሬ እንዲህ የኮራሽለት ሀብትሽ ዝነኝነትሽ ሳይሆን ዱንያ ላይ ሆነሽ የሰራሽው መልካም ስራሽ ቢቻና ቢቻ ነው ሊጠቅምሽ ሚችለው ከሃብትሽም ከዝናሽም አንዳችም ነገር ይዘሽ አትሄጂም !አላህ በሰጠሽ ሀብት መመፃደቅ ሳይሆን አላህ ይህ ሀብት የሰጠኝ ለምን ምክንያት ይሁን ብለሽ ቆም ብለሽ አስቢ በተውሂድ ኖረሽ በተውሂድ ለመሞት ስሪ ::

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Před 21 dnem +7

      አልተመፃደቀችም አንች አዳምጭ ሙሉውን አረ ሀበሻ እከክ 😂😂😂😂😂😂😂 እከኪ ዝምብለብ

    • @utgh815
      @utgh815 Před 21 dnem +7

      ትክክል እህቴ
      አላህ ይጨምርልሽ

    • @ekseid4855
      @ekseid4855 Před 21 dnem +5

      So brilliant May Allah protect you my dear sister it’s really wise and helpful advice

    • @SeadiHussen-ob4fy
      @SeadiHussen-ob4fy Před 21 dnem +6

      ትክክል እህት

    • @jemilahussen340
      @jemilahussen340 Před 21 dnem +3

      ትክክል አህቴ አላህ ይመልሣት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 18 dny +1

    ጀግና ሴት ነሽ የመጀመሪያውን interview አይቼው በጣም ነው ያደነቅኩሽ ጀግና ሴት❤

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 21 dnem +1

    በጣም ነው የምወዳት ትልቅ ጀግና ነት ❤ በርቺ አንድ ቀን ባገኘሽ ደስ ይለኛል !

  • @natiman30
    @natiman30 Před 9 dny +4

    ይድረስ ለማራኪ ወግ አዘጋጅ ግዛቸው አሻግሬ በቅድሚያ ለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ያለኝን የከበረ አድናቆቴን እየገለፅኩ በመጀመሪያ ላንተ የቋጠርኳትን ስንኝ ለተወዳጁ ፕሮግራምሕ ይሁንልኝ፡፡
    ተከታይዋን ደግሞ ለጅግነዋ ኢክራም የልደት ቀን እንዲደርሳት አድርግልኝ አደራ አደራ አደራ፡፡
    ማራኪ እኛን
    ግ ዙፍ ፕሮግራም ዓይንን የሚስብ
    ዛ ሬን በመጠቀም ነገን የሚያስብ
    ቸ ርነት ይሙላበት ያላንዳች ገደብ
    ው ስጡም ተድስቶ ፍቅር ይደርብ።
    አ ሻግሮ ተመልካች ቁምነገሮችን
    ሻ ማ ነው ለስራው ለእኛ ሁላችን
    ግ ብር አቅራቢ ነው ሁሌ ልጃችን
    ሬ ስቶራንት ቤቱ ማራኪ እኛን።
    18/12/2016 ዓ.ም.
    በቅድሚያ ይሕን ሐሳቤን በፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ የማራኪ ወግ አቅራቢ ጅግናው ግዛቸው አሻግሬ በፕሮግራሙ ላይ አቅርቦሽ ባየሁት ድንቅ ስራሽ ላይ ተመርኩዤ መሆኑን እየገለፅኩ በታታሪነትሽ ለተሞላው ጥንካሬሽ፣ በእምነት ለፀናው ጥልቅ ፅናትሽ፣በፍቅር ለከበረው እናትነትሽ እና በራስ መተማመን ለዳበረው ግልፅነትሽ ያለኝን በእጅጉ የከበረ አድናቆቴን እየገለፅኩ ለ51 ዓመት የልደት በአልሽ መታሰቢያ ይሆኑ ዘንድ የገጠምኳቸውን ስንኞች ጀባ ብዬሻለሁ፡፡
    መልካም የልደት በዓል

    ጠንክራ እንድናያት
    ኢ ትዮጲያዊት ጅግና ግልፅነት የሞላት
    ክ ዋኔዋ ድንቅ ፈጣሪ ያቅናላት
    ራ ስ ናት በእውነቱ እውነተኛ እናት
    ም ስጋና ይቸራት ጠንክራ እንድናያት፡፡
    16/12/2016 ዓ.ም.
    ሰርታ ታቀርባለች
    የቴክኖሎጂ እድገት በእጅጉ ፈጣን
    ጥረት ይጠይቃል ለማወቅ እሱን፡፡
    ብቃት ባለው መልኩ ተከትለዋለች
    ይኸው እየሰራች ለሕዝብ ታሳያለች
    ኢክራም ስራዎቿን ኑ ጎብኙ ትላለች
    የተለያየ ሞዴል ሰርታ ታቀርባለች፡፡
    16/13/2016 ዓ.ም.

  • @neba1034
    @neba1034 Před 21 dnem +7

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před 21 dnem +9

    የዚች ሴት በራስ መተማመን ዋዉ ገራሚ ነዉ ሁሉም ነገር አላት አላጣች ግን በዚህን ያለ መተማመን ይገርማል

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 Před 21 dnem +2

    ተመቸችኝ የሰራ ሰዉ ቢዝናና ፈታ ቢል ነዉር የለዉም በርቺ ጀግኒት❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 20 dny +1

    ጠንካራ ንስር የሴት ቁንጮ ጎበዝ ነሽ :: ልጅ የረዥም ልፋት ውጤት ነውና እሰይ ... ምላስ እሚጣፍጠውን አላምጦ ይውጣል እሚመረውን ደሞ አውጥቶ .... አንቺ 👌👏🏽🙏ወደፊት ...

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 Před 18 dny +2

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube🙏🙏🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 21 dnem +6

    እንቁ ስኬታማ ሴት በርቺ እማ🎉🎉🎉

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 Před 16 dny

    ሁለታቹሁም የጀግና ጀግናናቹ ተባረኩልን እንደዚህ አይነት ሰዋች በምድራችንቢበዛ ምድራችን ትፈውስ ነበር ጌታ እየሱሰ በደሙ ይሽፍናቹ እንወዳቸዋለን ❤️❤️🙏🏾🙏🏾

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 20 dny +2

    በራስ መተማመን ዋው በርች እሚሰራ ሰው ይመቸኛል❤ ጀግና ነሽ❤👍

  • @jonasagmohammed1129
    @jonasagmohammed1129 Před 21 dnem +4

    ስታስቀኝ!! የመጀመሪያው የአካዳሚሽ ተማሪ እሆናለሁ።

  • @tenagneshewaye9590
    @tenagneshewaye9590 Před 19 dny +1

    ዘሌና የንስር ዘዓይን ጀግኖች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @amsaleandarge2824
    @amsaleandarge2824 Před 11 dny

    በመጥፎ ሰውን የሚተች! እውቀት የሌለው!ቅናተኛ ሰው ነው! አይዞሽ!
    በጣም ጎበዝ እናት! ብርቱ ሰራተኛ!!!

  • @SebleTadesse-i8z
    @SebleTadesse-i8z Před 19 dny

    ያለማወቃቸዉ
    ነዉ ተናግሮ ከአናጋር ፈጣሪ ይጠብቅሸ የኔ አህት ዕቅድ ስኬታማ ነዉ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k Před 18 dny +1

    ኢክሩ ጀግና ካችብዙ ተምረናል በርችለን የሚተቹትን አትስማቸው አችጠካራ ሴትነሽ አላህ ይጨምርልሽ 😍😍😍😍😍

  • @user-tp2uh3ti3x
    @user-tp2uh3ti3x Před 17 dny +1

    ጅግና ኢትዮጵያዊ መከበረ አለባት

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 16 dny

    በሀገራችን ላይ ጀግና ሁነው ጥረው እድግ ብለው ስኬታማ ሁነው ሳይ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ህዝባችን ይለፍለት❤❤❤ማርያምን ሁላችነንም ስኬታም ያድርገን❤❤❤

  • @user-lp7tt7gx7w
    @user-lp7tt7gx7w Před 15 dny

    ኤክራም ጀግናዋ እናት አንችን የሚገልጽ ቃላት የለም ሙሉ ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሜን

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 21 dnem +1

    ዋው ሸጎሌ ሚሊይነም ስፍር እውነት ነው አንድን ሰፈር ነው. ሰፈሬ መድሀኒኔያለም ትምህርት ቤት አካባቢ ቢሄንም ሸጎሌሚሊኒየምን እወደዋለሁ አዲሱ ኢቲቪም እዛው ነው❤

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 Před 21 dnem +5

    Mashaalah our sister i really pround of you

  • @AbebaDesalecn
    @AbebaDesalecn Před 9 dny

    ይክራምየ በጣም ነው የየምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ አላሕ አድሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽ ይሥጥሽ ውዳ ያገሬልጅ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 17 dny +1

    ዋው በጣም ጀግና ነሽ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እግዚአብሔር አሜን🙏👏👍❤❤❤❤❤🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EtsegenetGashaw-w9b
    @EtsegenetGashaw-w9b Před 20 dny

    Iron Lady ❤❤ አንበሳ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ቃላት የለኝም ❤ ልጆችሽ እድለኞች ናቸዉ God bless u ….

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 14 dny

    ጀግና ሴት ኢትዮጵያ አገኘች ኢክራም በርቺ ወደፊት ዘራፍ ትችት እጅጅ ይላል የሰነፎች ድርጊት ነው አትስሚ አንቺ የስራ ሰው ነሽ ጀግና ልጅ ም አለሽ እንደ አናዋር መስሚያሽ ጥጥ ይሁን አንዳንድ አበሻ አረ የታባቱ ትሽሽሽ በይዉ

  • @FeteneWedajo
    @FeteneWedajo Před 17 dny

    ምርጥ እናት ነሽ ዋው ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለሁ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር።

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 18 dny

    ቃላት የለኝም የምገልፅበት አንደበት ጀግና ነት፣በስማም እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አንቼን ለኢትዮጲያ ለብዝዎቻችን ምሳሌ ነሽ በርቼ ብዙሰዎች አለን ወገኖችሽ የኮራንብሽ: ሌላው እንዴህ አይነቱ መልካም ስራ እድገት የማይደግፈው የሚተቸው ከሰው ወገን ሳይሆን ከሰይጣን እንደሆነ ግዜሽን አታቃጥይ: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርቼ 👍🙏👍

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před 18 dny +1

    ፈታ በዪልን ጀግና እህታችን ካንቺ ብዙ ጥሩ እንማራለን 👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @funnykids-369
    @funnykids-369 Před 16 dny +3

    ኢየሱስ ያድናል፤ በእርሱ እመን የዘላለም ህይወት ይሰጥሃል።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 16 dny

      ይህን ጽፈህ ትፀድቃለህ ማለት ነው?

  • @AdisAbaba-d1w
    @AdisAbaba-d1w Před 16 dny +1

    Ye 90 ናዎች ወጣቶች ዛሬ ሞደርን አናቶች ነን, like adregeshalehu👏🏾ጀግና ነሽ በርቺ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @assajod5093
    @assajod5093 Před 16 dny

    ማሽአላህ ኢክራም እንድሬ አላህ ይጨምርልሽ አንችን ሳይ እበረታታለሁ ኢሻ አላህ ኢትዮጲያም ስመጣ እንዳች ጠካራ ሰው መሆን ነው የምፈልገው አላህ ያሳካልኝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 21 dnem +3

    Hi ግዜ ራምዚን አገናኘኝ ወደ እዛ አስተማማኝና ረጋ ያለ ግንኙነት እፈልጋለሁ ለመስራትም 3 ቱንም ቋንቋዎች አጠናቅቁ አዉቃለሁ ከነጋዴዎች ጋርም ነው የሰራሁት ከአሜሪካ መመለስ እፈልጋለሁ።

  • @ሰንያበድሩሐሰን

    ጀግና ሴት ነሽ ማሻ አለህ አለህ ልጆችሽን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልሽ ግን 51 ዓመት ሽን ስታከብሪ ሳጠሪኝ እዳትቀሪ ተባረኪ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Před 21 dnem +2

    ጥሎብኝ ስወድሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před 16 dny

    ኢክሩ በአለሽ ላይ ይጨምርልሽ መኪናሽን በአማራ ነገስታት ስም ሰይሚልን የኔ ቀብራራ አማራ ❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 Před 16 dny

    አንቺ ብርቱ ሴት ታታሪነት መልካምነት ቀናነትሽ ግልጽነትሽ ሁሌም ካንቺ ጋ ይኑር። አመሰግንሻለሁ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 21 dnem +1

    በርቺ ኢክራምዬ አንበሳ ነሽ ከብዙ ድካም ነው እዚህ የደረሽው

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před 18 dny

    የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ አይጠገብም አንደኛ ምርጥ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ባለሽ ነገር ላይ ሁሉ ይጨምርልሽ እንዴት እንደምወድሽ...❤❤❤

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 Před 21 dnem +3

    Masha Allah Tenkara set nesh Allah yicamirilish🥰🥰🥰

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 Před 21 dnem +1

    Please give for EKRAM peace and love ❤️ personaly I'm so brouded of for her

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 Před 21 dnem +1

    እክሩ በርቺ ነገርግን 2016 መኪና በምንም አይነት መንገድ 2023 መኪና ሊሆን አይችልም ከእቅርታ ጋር

  • @betty2219
    @betty2219 Před 19 dny

    ኢክራም በጣም ጎበዝ እናት ለሁላችንም አርአያ የምትሆኝ ነሽ ግን ጋዜጠኛው ይተሳሳተ መረጃ አትልቀቅ እሳ ያለችው አዳነችኝ ነው እንጂ አዳናች አይደለም ባካቹ ከህዝቡ ትኩረት ለማግኘት ብላቹ የተሳሳተ ትርጉም አትናገሩ እኛ በደብ ስምተናታል ።

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c Před 21 dnem +2

    Eikram please give me an idea about an auto electric field ?
    How much this field is valueable than another fields like mechanic?

  • @daniaelyonas
    @daniaelyonas Před 17 dny +1

    በስራው ስኬታማ የሆነ ሰው ቢደንስም ቢዘልም ያምርበታል ኮ brother

  • @alemumarta4702
    @alemumarta4702 Před 19 dny

    ጀግና ነሽ የገባሽ ባንች ቤተስብሽ ሁሉ ይባረክ❤

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Před 11 dny

    በቃ ሰዉ ሁላ የለየለት ሀብታም ነዉ እኔ ብቻ ነኝ የለየላት የመዳም ቅመም ጌታየ ሆይ እኔንም በራህመትህ እየኝ እርዜቄን አስፋልኝ

  • @Danadama123
    @Danadama123 Před 21 dnem +2

    ደስ የሚል ቪድዬ ነው የዛሬው ደሞ ❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 Před 21 dnem +1

    ماشاء الله لا قوة الا بالله مبروك النجاح إبنك انوار بإذن الله التقدوم ونجاح ف العمل 👏👏

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi Před 19 dny +2

    Don't . listen..to..negativity......keep..going...❤❤

  • @Bem-ku2xw
    @Bem-ku2xw Před 18 dny +1

    አይ ፈጣሪ እንደው አንድ አይነተት ሀገር ወስጥ ነው የምንኖረው መኪና ሰርኘሯይዝ😱😱😱😱

  • @almazjote713
    @almazjote713 Před 20 dny

    ስለ ትችት የገለጽሽዉ በጣም እዉነትነዉ ተባረኪ

  • @amachew
    @amachew Před 17 dny +1

    ጎበዝ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች ነገርግን ወሬው በልክ ቢሆን መልካም ነበር 😁😁😁 ትንሽ ጨመር ጨመር ያለ ነገር አለ 😁

  • @GetnetAmsalu-vy6tz
    @GetnetAmsalu-vy6tz Před 19 dny +1

    አይ ኢክራም የእኔ እናት የ 1900 ዎቹ ናት እኔ በለፋ ብለፋ አልተሳካም !!!!!!!!! እንካዋን የሚረዳኝ አይዞህ በርታ በዚህ በኩል ሂድ የሚለኝ የለም ሰለቸኝ ሌት ከቀን እደክማለሁ ግን አልቻልኩም

    • @SemiraHasen-l5u
      @SemiraHasen-l5u Před 18 dny +1

      Abshir tesfa atkuret kefetari bcha tebk

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 18 dny +2

      ጤነኛ ከሆንሽ ሀብታም ነሽ ስንቱ ጤና አቶ በየሆስፒታል አለ ኩላሊት የሚጣጡ አሉ እነሱንም እናስብ🙏🏿❤️❤️

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Před 21 dnem +1

    ወደሃላ የቀረው ሕብረተስብ መጥተሽ እዚህ በመድረስሽ በጣም ኣደንቅሻሎህ : ከዲጃ የምትባለው የነቢዩ መሓመድ ሚስት ነጋዴና ባለ ንብረት ነበረች ለነቢዩ መሓመድ ( ስወወ) ካሳ ተቆጥሮ ይስሩ ነበር ; በርችልን ወንዶችን በሞቅጠር ጠንካራ ሴት መሆንሽን ማሳወቅ ኣለብሽ : 🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 14 dny

      @@Massawa2002
      አደንቅሻለሁ ✅

  • @nubiyashenafi2894
    @nubiyashenafi2894 Před 20 dny +1

    ጀግና ውብ ጠንካራ ሙሉ ሴት ማለት አንች ነሽ ሴት በቃ አንች ነሽ

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 Před 21 dnem +4

    ኤክራም በድሪጅቶ ውስጥ የህግ አግልግሎት እንድ ሰጥ ይቅጠሩኙ ፣የግል ስራ ነው የምሰራው

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 21 dnem +2

      እባክሽ ቅጠሪው እንዲህ አይነት ሰው ይበረታታል ይቀጠር የምትሉ ድጋፋችሁን በላይክ ግለጹ

    • @Ethi912
      @Ethi912 Před 21 dnem

      ክስ አለብኝ አለችህ ሆ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 21 dnem +1

      @@Ethi912 የሕግ ባለሞያ የሚያስፈልገው ክስ ስላለብሽ ብቻ አይደለም እንኳን አንድ ትልቅ ድርጅት ይቅር እና አንድ ታራ ግለሰብ እንኳን የሕግ ባለሞያ ያስፈልገዋል እኛ ድሆች ስለሆንን እና ኑሮችን ከእጅ ወደ አፍ ሰለሆነብን እንጂ የትኛውም ድርጅት ግን የሕግ ክፍል አገልግሎት አለው ዋናው ነገር ግን ኢክራምም እስካሁን ይኖራታል በእርግጠኝነት ያለዛ ስራ መስራት አትችልም እንቅፋቶቿ ይበዛሉ

    • @Ethi912
      @Ethi912 Před 21 dnem

      @@tameratgutema9834 ምን ማለት ነው ስራ መስራት አታችልም ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አዋቂው መቼ ህግ አስከበሩ ያቃል ሲጀመር ምን አስበህ ነው ! ከተማዋ ውስጥ ተደራጀታቹሁ ዘራፌ የምትልኩ ሲቀጥል እናንተው ይህግ ከለላ ለመስጠት የምትሩጡትስ ! ለማንኛውም ለዛሬ በየገጠሩ በየከተማው የአንተን እገዛ የሚፋልግ አለ ኢካራሚ ሜዴያ ላይ ስለወጣቸ ገንዝብ አለት በለህ ልትበላ 🤣🤣🤣 እስቲ ለሄቪን እናት ቆሞላት ወገኛ

    • @nesratahir5115
      @nesratahir5115 Před 20 dny

      @@tameratgutema9834 Tammee baga itti narra himataan hangam takka biyyaa keenyattii namni seeraa gatii dhabuu agarisiisa ,Ani yaadan jedhe male intaloon oromoo hin jalattu jedhan

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 Před 17 dny

    ጠንካራ የስራ ሰው እንዲሁም ግልፅና ቀለል ያልሽ ደስ የምትይ ሴት ነሽ

  • @betty-2121
    @betty-2121 Před 18 dny

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ 👍😍😍

  • @mohammedalsharif-u7u
    @mohammedalsharif-u7u Před 19 dny

    ማሻ አላህ በጣም ጀግና ነሸ መሰሎችሸ ቢበዙልን ሀገራችን ትቀየራለች አላህ ርጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 20 dny +1

    ጎበዝ በርቺ ከዚህም በላይ ከፍ በይ ቅናተኞች ተረጋጉ ውሃ ጠጡ በሽተኛ ሆናችሁ እንዳትቀሩ 😂

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena Před 15 dny

    የምወዳት ጠንካራ ሴት እወድሻለዉ ከዚእጥፍ እግዚያብሔር ይስጥሽ❤❤❤

  • @tewdrostefera4893
    @tewdrostefera4893 Před 20 dny

    mechanical custom በልምድ እሞክራለሁ እጅግ በጣም ደስ አለኝ ሰለስኬታቹ በርቱልኝ

  • @Wow-xd3jf
    @Wow-xd3jf Před 21 dnem +1

    ጎበዝ ሴት ጎበዝ እናት በርቺ

  • @ReyanSherif-lv6vz
    @ReyanSherif-lv6vz Před 21 dnem +3

    አላህ ይጨምርልሽ አቅሙና ችሎታሽ እንዳለ ሆኖ ግን ትንሽ በረድ 50 እንደ 15 መቼም አይሆንም ሆኖም አያውቅም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 21 dnem

      ትክክል 😂😂😂😂

    • @SemiraHasen-l5u
      @SemiraHasen-l5u Před 18 dny +1

      Mind never be old so she still can feel energetic and very strong so let her to be as young as 15🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @ReyanSherif-lv6vz
      @ReyanSherif-lv6vz Před 7 dny

      @@SemiraHasen-l5u ፊል በሚለው ይያዝ

  • @user-li7od3uh8n
    @user-li7od3uh8n Před 18 dny

    አላህን ለማመስገንዐውደኋላ የማትይ ሰው ነሽ ብዙሙስሊሞች አላህ ከማለት ይልቅፈጣሪ ነው የማሉት የሴቱች መሪ ነሽ ለኔ

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 Před 21 dnem +2

    ኤክሩ ሴት ጠበቃ አለሁልሽ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 21 dnem

    ዋው ይመቻቹ ሁለታቹ ለየት ትላላቹ ግዞና ኢክራም!

  • @Aberos556
    @Aberos556 Před 12 dny

    እዳትወስጂ ከባንክ ገንዘብ ወለድ ነው ምን በወጣሽ ባለሽ ዘና በይ አላህ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ የባንካ ብር ወለድ ሪባ ሀራም ነው አመዳም ጭቀታም ነው የሚያደርገው እዳትወሰጂ ጭቅ ውስጥ ሊያስገቡሽ ነው ፈታ ዘና ብለሽ ኑሪ አላህ ጉልበትሽን ይባርከው ጤናሽን ይጠብቅልሽ life is too short ❤ habibity