ረዱ እዮብን አስጨፈረችው - ቡሄን ቀወጥነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 870

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 23 dny +327

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላቹ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před 23 dny +2

      ❤❤❤❤😂

    • @user-tu6zs2gw1l
      @user-tu6zs2gw1l Před 23 dny +5

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበላችሁ ይበልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @user-sl1yg3kv6l
      @user-sl1yg3kv6l Před 23 dny +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እዮባየ ለሁላችነም መለካም ብአል ይሁንላችሁ እወዳችሀለሑ 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Před 23 dny +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን❤

    • @DirbeBayecha-g8t
      @DirbeBayecha-g8t Před 23 dny

      Amen Amen Amen 🙏 ekni adersachu yee tawyido lijochii❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 23 dny +166

    የሴት ልጅ ዉበቷ ቀምስ ነው እኮ.. ሁሉ ጊዜ ቀምስ ልበሽ ... እንኳን አደርሳችሁ ተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ❤️

  • @sead-w6s
    @sead-w6s Před 23 dny +79

    እናተ ብቻ ስሩበት ከንፁህ ፍቅር ጋር ወላሂ ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸው

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y Před 23 dny +1

      በጣም ይለዩብኛል ከይቱበረቹ ሁሉ ለኔ❤

    • @sead-w6s
      @sead-w6s Před 23 dny +1

      ሁለቱም እርግት ያሉ ናቸው ❤️❤️❤️

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Před 22 dny

      ትክክል

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Před 23 dny +157

    ሩድዬን ስረ አቷን የሚወድላት👍 እደኔ የኔ ቆጆ🥰

    • @user-kj7dh4yi7j
      @user-kj7dh4yi7j Před 23 dny +2

      በጣም ደስ የምትል የምትዎደድ ናት ♥️♥️

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 23 dny

      ​@user-kj7dh4yi7j ደምረኛ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 23 dny +182

    አይ ሴትነት ከነቀሚስ ማማርሽ ሳሩን ስትጎዘጉዢ😅❤❤❤ቶሎ ተጋቡ እኔም አስር ሺህ አድርሱኝ ከስደት ተመልሼ እንድሰራ😢❤አግዙኝ

  • @Brtuk015
    @Brtuk015 Před 23 dny +68

    😂እዚህ ማዶ አንድ ዱባ ፣
    እዛ ማዶ አንድ ዱባ ፣
    የኔማ ረዱ የደርባባ ።❤ በሚለው እዮብ

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 Před 23 dny +59

    እኔ የናንተን ቻናል መከታተል የጀመርኩት የረዱን እርጋታና ስነስርአት አይቼ ነው ፣ ጐበዝ የኔ እህት ከዚህ አጓጉል ፕራንክ ይህን የመሰለ ወግና ማእረግ ያለው ፕሮግራም ስለምታስተላልፏ ውድድድድድድ በርቱ አበባቹህንም ያሳየን❤❤❤

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w Před 23 dny +111

    ሴትኮ የቤት ድምቀት ናት እዩባ @ እረዱ ፍትራችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

  • @metooo4038
    @metooo4038 Před 23 dny +139

    ❤❤❤❤😮😮😮ሙስሊም ነኝ ትዝታ አለብኝ😢ወላሂ😢እንኳን አደረሳችሁ😮😮❤❤

    • @sosenakasia
      @sosenakasia Před 23 dny +8

      እንኳን አብሮ አደርሰን የኔ ቆንጆ ይህነው ኢትዮጵያዊ ነት

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik Před 23 dny +2

      አሜንውዴ🎉❤

    • @user-sq7xh3xy8v
      @user-sq7xh3xy8v Před 23 dny +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም ሙስሊም ወዳጅ አለችኝ ከድማ ነው ያለችኝ እኔ ገና መስሎን ነገረችኝ

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Před 23 dny

      አሜን

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 23 dny +4

      የኔ ቆንጆ 🥰🥰

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před 23 dny +24

    ረድየ በጣም ደስ አሰኝሽን ባልሽን የምታስደስች የምታስቢ ውብ ጎበዝ ብልህ ልጅ ነሽ ተባረኪ ካንቺ የዘመኑ ልጆች ብዙ ቢማሩ ጡሩነው እንደዝህ መከባበር መዋደድ መደማመጥ መተሳሰብ መፈቃቀር ሲኖር እግዚአብሔር በመሀላችሁ ሁልግዜ ይገኛል እዮባ ረድ ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያዝልቀው ውለድ ከበድ ጌታ አንድ ያድርጋችሁ ፈጣሪ ከክፍዋች አይን ይሸፍናችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-mt6wc1ow3k
    @user-mt6wc1ow3k Před 23 dny +66

    በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ ለደብርታቦር ስቀጥል ማነው እንደኔ በሄቭን ልብ የተሰበር እኔማ ዝም ማልቀስ ማርያምን ወኔ እፋፋፋፋፋ እረ ፍትህ 😢😢😢😢😢

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Před 23 dny +40

    ሙሉ ሴት ነሺ ረዱ ቀጣይ አመት ባንድ ጣራ ያኑራችሁ

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 Před 23 dny +54

    ወላሂ በጉጉት ሥጠብቃችሁ ነበር ምርጥ ጥንዶች እንኳን መጣችሁ 😍😍😍

  • @ELINIR-u4d
    @ELINIR-u4d Před 23 dny +38

    እረዱየ ስራአት አለባበስ እምነት በፈረሀእግዚአብሔር ያደገችሴት ናት❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 23 dny +61

    የዛሬ አማት ቃልዬ ትንንሹን ዳቦ ዳፍታ ከስራ አዲስና እዮብ ሲማለሱ እዲ ያሆኑት መነው እዳኔ ትዝ ያላው 😮😂😂😂ዛሬም አላው በማዳም ኩሽና ታማልካች ሆኞ 😢😢😢🎉😂😂😂😂

  • @tube3531
    @tube3531 Před 23 dny +22

    ❤ይችልጅ ከወድሞቹ ሚስቶች የበለጥ ሳትቀባባ ቆጅየ የደስ ደስ ያላት ልጅ እርግት ያለች ደርባባ ነች ፍቅራችሁ እስከመጨረሻዉ ያረግላችሁ

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 Před 22 dny +6

    እዮቤኮ ገና ነው ይቺን የመሰለች ወርቅ ልጅ ተሰታህ ደግሞ ምን ያህል ወድቀህ ተነስተህ እንዳገኘሃት እባክህ ልክ በሌለው ፍቅር ውደዳት ምንም ማለት ባልፈልግም ቤቴ ይሄ ነገሬ ወዘተ አትበል ሁሉምነገር የሁለታችሁም እንደሆነ አስብ ብዙ ግዜ ስላየሁህ ነው እባክህ ጠንቃቃ አፍቃሪናባል ሁን።

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před 23 dny +15

    ረዱዬ ከአንች ሴትነትን እየተማርኩ ነው በእውነት ሬስሽን የገዛሽ ሴት ነሽ ❤❤❤ እንደው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም❤ የኔ ቆንጆ እስከመጨረሻው በዚሁ ምግባርሽ ያጽናሽ። ኢዮባዬ አንተም በጣም ጎበዝ ና ለጓደኛኽ ክብር ያለኽ ከአንድት ጠንካራ ሴት ጀርባ ጠንካራ ወንድ ከጠንካራ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለ። ለዚህ ስነ ምግባሯ አንተም ስነ ምግባር ስላለኽ ነው። ምክንያቱም ሴቶችን በፍቅር ከጣሉ በኋላ ብልግና እናድርግ እያሉ ይባልጋሉ በርቱ ከእናንተ ብዙ እንማሳለን ኢዮባየ አደራ ተጠንቀቁ። በእርግጥም ሰው ሊሳሳት ይችላል❤ ግን ተመላሽ ሁኑ በርቱ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 23 dny +23

    ረዱዬ የኔ ሙሉ ሴት ስታምሪኮ አቤት ስነ ስረአት ትለያላቹ ፍቅሩን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ አብራችሁ አርጁ ከዓመት አመት በሰላም በጤና ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤በስደት ላልነውም ወቶ ከመቅረት ይሰውረን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ቸሩ አምላክ በእውነት😢❤

  • @seblet148
    @seblet148 Před 23 dny +13

    ረዱና እዬባ በፍቅር አፅንቶ እስከ ሽበት ያኑራቹ🙏❤

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ Před 23 dny +64

    እንዴኔ ማነው ሚወዳቸው እስኪ

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ Před 23 dny +55

    እስቲ የነዚህ ውዶች ፀሎት አርጉላቸው

    • @kemertube6804
      @kemertube6804 Před 23 dny +1

      ደምሪኝ እስኪ ውዴ እመልሳለሁ

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Před 23 dny +11

    ሴት ልጂኮ የቤቱ ድምቀት ነች😊 አመት አመቱ ያድርሳችሁ❤

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Před 23 dny +17

    ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የሆናችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🎉የአመት ሰዉ ይበለን ረዱና ኢዮባ ምርጦች ❤❤በራሳቸዉ አይዳ የሚመጡ ቁም ነገረኞች አይለያችሁ🙏 ረዱ በራሷ የምትተማመን ሴት ናት🎉🎉🎉

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před 23 dny

      ❤❤❤❤❤❤አሜን እንኳን አብሮአደረሰን❤❤❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Před 23 dny +10

    አይ እዮብ 🤭 እዛማዶ አድ ዱባ እዚህማዶ አድ ዲባ የማ ረዱ የኒ ደርባባ አትላትም😘😘😘😘😘

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před 23 dny +8

    እዬባዬና ረዱዬ እውነተኛ ፍቅር ይዛችሁ የምትሰሩት እናተ ብቻ ያለምንም ማስመሰል የምር ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
    እንደዘመኑ ሰው ብልጭልጭ ዱኒያ የማያታላችሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 23 dny +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሴት ነሽ ምን ም አልልሽም ተባረኪ pis ቀለበት ብቻ አርግላት ደስ ይበለን from saudi Riyad❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ዋዉ የኔምርጦች እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ለደብረታቦሩ የቡሂ በአል❤❤እረዱዬ እዮባዬ የኔምርጦች❤❤

  • @emansweet755
    @emansweet755 Před 23 dny +17

    ረድ ፍቅር እኮ ነሽ ስወድሽ❤

  • @ayeluyirga4290
    @ayeluyirga4290 Před 23 dny +17

    እዛ ማዶ አደ ዱባ እዛ ማዶ አደ ዱባ የኒማ እርዱ የኔ ደርባባ ❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 23 dny +8

    እዮብእኮ ታድለክ ይችንየመሰለች ወብ አፈስካት እስከ መጨረሻ አላህ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-df3cs1be6l
    @user-df3cs1be6l Před 23 dny +31

    በጣም ቆንጆ በዚህ ሰአት ልቀቁ ሁልጊዜም ❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 23 dny +5

    እንክዋን አብሮ አደረስን ::እንጀቴ እርር ብሎ ነው የስነበትኩት እናንተን ሳይ ደስ ብሎኛል :: ደስ የሚል ስርፕራይዝ ነው ረድኤት የተባረክሽ ልጅ ነሽ መቼም ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ :: ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ::ህፃናት ተወልደው የሚያድጉበባት ሀገር ትሁንልን ሀገራችን : ፍትህ ለሄቨን ዝም እንልም ::

  • @adf7903
    @adf7903 Před 23 dny +8

    የኔ ሴት እረዱዬ &እዮባ እኳንም አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን ያመት ሰው ይበለን ሁላችንንም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w Před 23 dny +23

    እረዱየ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🎉🎉🎉የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ ደምሩኝ🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Před 23 dny +29

    እንኳን አብሮ አደረሰን ተቀበይ እረዱ እዛ ማዶ አንድ ሞል እዚህ ማዶ አንድ ሞል የኔማ እረዱ ለኛስ ሙልሙል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አመት አመት ያድርሰን ሐገራችንን ሰላም ያድረግልን!!!!

  • @Mekde731
    @Mekde731 Před 23 dny +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መቼም እንደኛስራ ሳይሆን እንደርሱ ቸርነት የጨለማው ዘመን አልፎ ወደብርሀን ልንሸጋገር ነው ብሄካለፈ የለም ክረምት ደሮ ከጮኧ የለም ሌሊት ...እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ስደተኞችን የስደት መጨረሻን አሳምርልን 🙏🙌🙏🥰🥰🥰

  • @ሀናታደሠ
    @ሀናታደሠ Před 23 dny +4

    አሜን አሜን አሜን እረዱዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ሴት የእዮባ ድምቀት መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሣምረው

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 Před 23 dny +14

    ይችን ጀግና ሚሥት የቤት እመቤት ቶለ ተጋብልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Před 23 dny +15

    እፍ ዉበት : ስርዓት : ፍቅር 👌👌👌❤️❤️ እግዚአብሔር ክብርን ጨምሮ ያልብሳችሁ 🙏

  • @tirsithaielgebrial5409
    @tirsithaielgebrial5409 Před 23 dny +3

    ብልህ ሴት፣ለዛ ያላት፣ወዝ ያላት፣የምትወደድ፣ድምቀትህ፣ዕውቀትህ እና ሙሉ የምታደርግህ ምርጥ ሴት፡፡

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 Před 23 dny +6

    ኡፍፍፍ ስታምሩ አርድዬ የኔ ፍቅሬ አይቦዬ ስዎዳችሁ ክፉ አይነካችሁ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @NasirVai-vc8tk
    @NasirVai-vc8tk Před 23 dny +6

    እንኳን አብሮአደረሰን😢😢😢😢ኡፍ እንደዘበት ካገሬ ከወጣሁ 3 አመት ሆነኝ😢😢😢😢

  • @mindayetadele7948
    @mindayetadele7948 Před 23 dny +14

    እንደኔ ረዱንና እዮብን የሚወድ ደምሩኝ❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 23 dny +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ረዱዬ የኔ ሙሉ ሴት ፍቅራቹን እግዚአብሔር ይብዛላቹ🙏❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 23 dny +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ እረድዬለእናተም መልካም በዓል ይሁንላችሁ በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ እጅግ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያረግሽው የልጅ አዋቂ ረዱዬ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው ፈጣሪ

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 23 dny +15

    እንደ ሴት ልጂ ግን ቤት የምታሞቅ አለ በማርያም በሰከንድ ውስጥ እኮ በአል በአል አስመሰለቺም በፍቅር ኑሩልኝ እወዳቺኋለሁ❤

  • @natuwinta
    @natuwinta Před 23 dny +21

    10k አስገቡን❤❤❤ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ🎉❤ በዛው ደምሩን

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 22 dny +3

    ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ ❤ስታምሩ የኔ ውቦች ፈጣሪ በዘር በፍሬ ይባርካችሁ እደጉልኝ ❤ረድዬ የኔ ውብ አስተዋይ ጨዋ በስነምግባር የታነፅሽ እህቴ ክብር ለቤተሰቦችሽ በስነምግባር ላሳደጉሽ እድግ በይልኝ😍🙏💎

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Před 23 dny +35

    የይቱበሮች እውነተኛ ፍቅር ያለ እኒህብቻ❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 23 dny +7

    ኧረ ረዱዬ ምን ያህል እንደምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ❤❤❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Před 23 dny +5

    እንኳንም አብሮ አደረሰን R&E ፈገግታችሁ" ደስ ነው የምትሉኝ😘😘እረዱዬ የኒ ባለ ሙያ የሤት ወይዘሮ የሤቶች በላይ እንወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb Před 23 dny +6

    ኡንካን አብሮ አደረሰን የኔ ዉዶች ስራታችሁ እራሱ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ፍፃማቹን ያሳምር

  • @EyerusTeferi-ry4yv
    @EyerusTeferi-ry4yv Před 23 dny +6

    እንኳን አደረሳችሁ እረዱ የኔ የሴት ወይዘሮ የኔ ቆጆ ስወድሽኮ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ድንግል ትጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበለን ሁላችንንም መልካም በአል

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 23 dny +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልል

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Před 23 dny +9

    ፍትህ ለህፃን'ሄቬን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ChxVud
      @ChxVud Před 23 dny

      ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meazi968
    @meazi968 Před 23 dny +4

    እንደቡታጅራዎች ትወና የሌለበት ቁምነገረኛ ፍቅር❤

  • @user-jh1xi8ot1l
    @user-jh1xi8ot1l Před 23 dny +5

    እዛማዶ አዲዱባ እዚህ ማዶ አዲ ዱባ የኔማ እረዱ ቆጆ ደርባባ
    እዛማዶ አዲ ወርቅ እዚህማዶ አዲ ወርቅ እዮ ና እረዱ የአለም ወርቅ
    እዛማዶ አሎሎ እዚህ ማዶ አዲ አሎሎ እዮና እረዱ ይጋቡ ቶሎ

  • @MarwaGugesa
    @MarwaGugesa Před 23 dny +16

    ማርያምን ቡሄ መሆኑን እረስቸውነበር አየስደት መልካም ቡሄ ይሁንልን ለመላው ኦርቶዶክስ ይሁንልን በስደት ያለነውም ሰላም ላገራችን ያብቃን ለነ እዮባም በትዳር ተጣመሩልን ልጅም ውለዱልን እንደነ ቃልየ ሰምታችዋል❤❤❤❤❤❤

    • @Emebet-i6v
      @Emebet-i6v Před 23 dny

      እኔም እንኳን አደረሰሽ ለዚህ ቀን ብላ እህቴ ስትልክል ለምኑ ነው ብዬ ብቻዬን ስገረም

    • @MarwaGugesa
      @MarwaGugesa Před 21 dnem

      @@Emebet-i6v አይዞን የኔውድ

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 Před 23 dny +20

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @drr8432
    @drr8432 Před 23 dny +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመት ከአመት በሰላም በደስታ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SifrashSisay
    @SifrashSisay Před 23 dny +6

    እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሳምርላቹ የኔ ቅመሞች ስወዳቹ❤❤❤❤

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 23 dny +9

    እንኳን አደረሳቺሁ የኦርቶዶክሳዊን አሁንም ፍትህ ማለት አናቁም ፍትህ ለሄቨን የሴት ልጂ ጥቃት ይቁም ታናናሺ እህቶቺ አሉን ሁላቺንም በተረፈ እወዳቺኋለሁ ረዱ እና እዮቤል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 23 dny +26

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ መልካም ዘመን ያምጣልን❤ፍትህ ለሔቨን😢

  • @yasewchu
    @yasewchu Před 23 dny +1

    እንኳን አደረሳችሁ የደስታዬ ምንጭች❤❤❤❤ የዮብ ግጥም የለለ ነው አረ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅 የምን ጥቁር ፕላስቲክ ነው አፍር የሆንክ ልጅ የኔ ሴት ሲያምርብሽ በማርያም❤

  • @SimretTube
    @SimretTube Před 23 dny +1

    ይህ ኮሜት የምታነቢ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የርፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ ❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před 23 dny +5

    ረዳዬ የኔ ውዴ እንኳን አደረሰቹ በስላም ሁሉቹም ከመተሩችም የመዳም ቅሙች❤❤🎉🎉

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Před 23 dny +4

    ለባም ሴት ማን ያገኛታል ፈጣሪ ሲሰጥ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ht7if5fo7p
    @user-ht7if5fo7p Před 16 dny +1

    ረዱዬ አንቺን ማግኘት መታደል ነዉ እዩባም አደራ ተንከባከብልን ታድለሃል

  • @yabsrabantihun3669
    @yabsrabantihun3669 Před 22 dny +1

    አይ ወይኔ😂😂😂😂😂 የኔማ ረዱ ባለ ካልሲ😅😅😅

  • @user-uc5zk3ru8i
    @user-uc5zk3ru8i Před 23 dny +2

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🙏

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም አምሮብሻል ረዱዬ❤❤❤❤ ቤቱን ፋ ፈሽ አደረገችው እኮ ወይኔ እዮባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zahra-s9y
    @Zahra-s9y Před 23 dny +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እውነት ደስስስ ስትሉ ለሁላችን በሃይማኖታችን ያጽናን🎉❤❤

  • @edelawitlucky
    @edelawitlucky Před 23 dny +1

    😊ውይ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳላችሁኝ በጣም ነው ደስ የምትሉት😘😘 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏🙏

  • @FetihaFetiha-f4s
    @FetihaFetiha-f4s Před 23 dny +1

    ወይኔ የገጠር ትዝታ የዛሬን አያረገው እና ገጠር ያከብሩነበር በተሠቦቻችን ዳቦው ገናጫወታው ደስ ይል ነበር. ግን ያለማወቅ ነው እስልምናችን አይፈቅድልንም 😂

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Před 23 dny

      ❤❤❤❤❤መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @yodittedese7962
    @yodittedese7962 Před 23 dny +1

    እንኳን ከደረሳችሁ እረዱቆጆሰወድሸ የኔደርባባ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃችሁ ነፃሆነሸ ፍቅረሸን ግለጪ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Před 23 dny +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ስታምሩ አቤት ስነ ስረአት ትለያላቹ ፍቅር ያለው ብቻ እዚህ ቤትነው😂😂👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Před 23 dny +2

    እኮን አደረሰቹ እዘመዶ አንድ ብይ እዚመዶ እንድ ብይ የኔማ እዮብ ዶክተር አብይ ❤❤እራዱዬ ላች ብጋጥም ደስ ይላኛል ግን ምንም አልማጣልኝም ያኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @user-kx1vq4ms7p
    @user-kx1vq4ms7p Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ረዱዬና ኢዮባ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተወዳጆች እንዲሁም ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 23 dny +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ረዱዬ የኔ ሙሉ ሴት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Před 23 dny +1

    የኔ ማሩች እኮን አብሮ አደረሰን ሳምርብሽ ነጣላ እና ቀሚስ የድግል ማርያም ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před 23 dny +5

    አሜን አሜን አሜን ደሰሰ ትላላችሁ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před 23 dny +2

    እዛማዶ አንድ ዱባ እዚህ ማዶ አንድ ዱባ የኔማ እሬዱ የኔ ደርባባ❤❤❤እኔ ጨረስኩልህ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 15 dny

    እረዱ ማለት የሴት ሁሉ በላይ ናት❤❤❤❤

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 Před 23 dny +4

    wow endet nw yemitamirut. eyoba tadileh eredu wubuwa set. bertu fkrachihu yilemilim.

  • @meseret6608
    @meseret6608 Před 23 dny +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማሮች ስታምሩ

  • @user-iz9jy9ys5x
    @user-iz9jy9ys5x Před 23 dny

    እንኳን አብሮ አደረስን 👏🥰🥰🥰 ሄያሆዬ ሆ እዛማዶ ሆ ገደል ተንዶ ሆ የኔማ እረድ ሆ ጥረሰ በረዶ ሆ 😂😂 አትልም እንዴ እዮባ

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 21 dnem

    የኔ ንግስት አቤት አለባበስ በዚህው ቀጥይበት ስታምሩ የዛሬ አመት ያድርሳቹህ❤❤🎉🎉

  • @user-fp1mv8ej3l
    @user-fp1mv8ej3l Před 23 dny +6

    I miss you ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 Rip single 🥺🥺🥺🥺

  • @BetelTamirat-x2k
    @BetelTamirat-x2k Před 23 dny +3

    Yes zare yemejemeriyawa coment tsafi negn so very happy benegerachin lay betam ewedachihualehu ye CZcams cherekawech

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 23 dny +1

    ዋው እንኳን አደረሣችሁ ረዱዬ /እዩባ ስታምሩ በፍቅሩ ያኑራችሁ❤

  • @ergoyezelelew4115
    @ergoyezelelew4115 Před 23 dny +7

    የኔሴትረዱ❤❤❤❤❤እዮብተንከባከባት🎉🎉🎉🎉

  • @MaretaGebre
    @MaretaGebre Před 23 dny +1

    አዮባ አንተም በተራህ ለ አዲስ ዓመት አበባዬሆሽ አስጨፍራት 😊

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 23 dny +4

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢

  • @EjigayehuTilaye-w8z
    @EjigayehuTilaye-w8z Před 23 dny +1

    እዛ ማዶ አንድ ዱባ እዛ ማዶ አንድ ዱባ የኔማ ረዱ የእዮብ ደርባባ

  • @Edtankua
    @Edtankua Před 23 dny

    መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 200 አስገቡኝ አይታችሁ ደግሞ አስተያየት ስጡኝ🙏🙏

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před 23 dny +4

    አንኳን አብር አደረሰን የኔ ቆንጅ

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 Před 22 dny

    ለፍቅረኛህ ያለህ ክብር ደስስስስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርከው

  • @መሬው
    @መሬው Před 23 dny +2

    ረዱዬ የእዮባ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ።

  • @user-hr7pm1xb2r
    @user-hr7pm1xb2r Před 23 dny +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ረዱና እዩባ❤❤