ETHIOPIA| ማድያትን እስከ መጨረሻው መገላገል ከፈለጉ ውጤታማ መፍትሄ እነሆ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ማድያትን እስከ መጨረሻው መገላገል ከፈለጉ ውጤታማ መፍትሄ እነሆ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease

Komentáře • 1,5K

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +329

    ለመላው ወገኖች በተለይ የኔ ጤና ቤተሰቦች መልካም ዓዲስ ዓመት ልል እወዳለሁ !!።
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @user-fe6fw2er3q
      @user-fe6fw2er3q Před 4 lety +1

      ዶ/ር።ሌዘር ብንጠቀም ችግር የለውም። መጥፎ ነው ስለሚሉነው።መልስለኝ

    • @harmalaluchano1354
      @harmalaluchano1354 Před 4 lety +3

      "ጀግና "ብዪሃለው የስላም የፍቅር የጤና አዲስ አመት
      ይሁንልን

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 Před 4 lety +2

      ዶክተር ከይቅርታ ከዚህ በፊት ጥያቄ ጠይቄህ ነበር
      አልመለስክልኝም
      እባክዎትን የማህፀን ፈንገስ መፍትይው ምንድነው ከንድም ሁለት ጊዜ ናሙ ውስደው እክምና አድርጌለው
      አሁን ከምስት ወር ተመልሱ መጣ እመሙ
      ያለውት አረብ አገር ነው እክምና ድጋሚ እንደልሄድ ኮርና ነው
      አሰርየ ዶክተር ጠይቃ
      FIUOMIZIN Dequalinium Chiorde 10Mgበማህፀን የመውሰድ
      እና
      FASIGYN 500 mg TINIDAZOLE
      በቀን አንድ የሚወሰድ ሰታኝ
      እየውሰድኩ
      ነበር ምንም ለውጥ ላገኝ አልቻልኩም
      በግሪና በቀኝ በኩል ከብርታቴ ጎን እና ጎን
      የመም ስሚት ይሰማኝን
      ዶክተር እባክዎትን
      ምፍትይው ምንድነው
      የማህፀን ፈንገስ ?

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 Před 4 lety +2

      አማራጭ ሰለጠው ነው በዚህ ጥያቄየን ያቀረብኩት
      አመሰግናለሁ

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +2

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንንም እግዚአብሔር አምላክ የእርቅ እና የሰላም ያድርግላት አሜን!!!

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 4 lety +3

    ሀይ ዶክተር ዳኒ እንደምን ሰነበትክ ሰለጠቃሚ ትምህርትህ በጣም እያመሰገንኩኝ
    እንኳንለአዲሱ አመት አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před 3 lety

      እመሠግናለሁ
      ዱክክክተር
      በርታ

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 Před 4 lety +81

    አንተ የተባረክ ሰው። በዚህ ወንድም ወንድሙን በሚያርድበት ዘመን ሰው ሆነክ የተገኘክ። ቤተሰብክ ይባረክ።

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery7741 Před 4 lety +2

    ዶክተር ዳንኤል ተባረክ!!! እንደ አንተ ያለውን ቅን እና ምሁር ሰው ያብዛልን።🙏 መልካም አዲስ አመት ወንድምአለም💚💛❤

    • @selamaycheh3613
      @selamaycheh3613 Před 4 lety

      Yet new medehanitun yemagegnw?

    • @alemwold5150
      @alemwold5150 Před 4 lety

      እግዝያብሔር ይባርክህ ለህዝብ ለትውልድ ስለምታስብ

  • @seblewongelasrat5785
    @seblewongelasrat5785 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሠግናለን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንኳን ከዘመነ ወደ ዘመን አሽጋገረህ እንወድሀለን ኑርልን!!!

  • @hhhb711
    @hhhb711 Před 4 lety +1

    እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል በእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ሁሉም ትምህርትህን ሲበዛ ጠቃሚ ነው ውዶች ተጠቅሙበት ይጠቅማል ሞክሩት ተከታተሉት

  • @marthaalemu850
    @marthaalemu850 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ዶክተር ዳንኤል. እንኮን አብሮ ያደረሰን ። በበለጠ መባረክ በአመት አመት በሰላም ያድርስህ ከነመላው ቤተሰብህ ጋር ።

  • @user-mc8oj5vw5f
    @user-mc8oj5vw5f Před 3 lety +2

    ስላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል ስላምህ ይብዛ በጣም እናመስግናለን ስለምታደርስን ትምህርቶች ሁሉ አሁን እባክህ ይህ ማድያት የሚባል ነገር በጣም አስቸግሮናል እኛ በስደት ያለነው እህቶችህን በተለይ ከባድ ነው እናም ወንድሜ ሊንኩን ብታስቀምጥልን መልካም ነው እባክህ አስቀምጥልን እስተ አጠቃቀሙ መልካም ማድርግ ለራስ ነው ያገኛችሁ እህቶች ካላችሁም ተባበሩኝ ውዶቸ አመስግናለሁ

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክህ። ዶ/ር በማዳት ፊቴ ተበላሽቶ ብኝ ግራ ተጋብቸ አለሁኝ እስኪ እሞክር አለሁኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መልካም አዲስ አመት ።

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ለሰጠኸን ማብራሪያ ግዜህን መስዋት አርገህ ትልቅ ትምህርት ስለሰጠኸን ክበርልን
    መልካም አዲስ አመት ‼️‼️

  • @mera4902
    @mera4902 Před 4 lety +2

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እንኳን አሮጌውን ዓመት በሰላም ለመሸኘት አበቃን ።ዝግጅትህን እከታተላለሁ ጥያቄየም ከማድያት ጋ የተገናኘ አደለም።
    አንድ ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ ከአገጨ በታች በግራ የአንገቴ ጡንቻ ላይ ትልቅ ነገር አብጦ አገኘሁ ከ14 ቀናት በሗላ ወደ ህክምና ሄድኩ እነሱም የሚያብጥ ሊምፕኖድ ነው ብለው አሞክስሊን ሰጡኝ በደም ስሬም እብጠቱን ያስተነፍሳል ያሉትን ስቴርዮድ ወጉኝ ።ተነፋፍቶ የነበረው አካባቢ ሲጎድል ቅርፁ የፈረንጆቹን ቃርያ የሚያክል እና ጠንከር ያለ እጢ መሰል ነገር ታየ።እነሆ መድሀኒቱን ጨርሼያለሁ ቃርያ መሰል እብጠቱ እንዳለ ነው።አሁን 1ወር ከ17 ቀናት ሆኖታል ።ምን ትመክረኛለህ።ስልክህን ባገኝ የእብጠቱን ሂደት የሚያሳዩ ፎቶዎቼን እልክልህ ነበር።
    አመሰግናለሁ ከቻናልህ ተከታታዮች አንዱ

    • @kusokom
      @kusokom Před 4 lety +1

      ተመልሰሽ ወደ አንገት በላይ ሀኪም ሂጂ ምክንያቱም እብጠት ክትትልና ህክምና ሊያስፈልገው ስለሚችል።አዲስ አበባ ከሆንሽ በኦቶሪኖ ክሊኒክ( ጉርድ ሾላ ቶሚ ሆቴል አካባቢ) ዶክተር ይስሐቅን ጨምሮ ጥሩ ሀኪሞች አሉ።እግዚአብሔር ፈጽሞና ፈጥኖ ይፈውስሽ!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 lety +2

    በጣም በጣም የምጠብቀው ትምህርት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጌታ ይባርክህ መልካም አዲስ አመት

  • @sebleklbatuwolde7250
    @sebleklbatuwolde7250 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በርታእኔ ተመችቶኛል መዳኒቱ ማዳት አስቸግሮን ነበረ ግን በጣም አመሰግናለሁ አሁንም እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጦ ፈጣሪ ይጠብቅህ !

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 Před 4 lety +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር ይሄ እርእስ እኔን ይመለከታል በተፈጥሮዬ ቀይ ነኝ እና እድሜይ ወደ 33 ስገባ በጀመርያ ብጉር በጣም ወጣብኝ እናም ዶርኖቶሉጂስት ሃኪም ሔድኩ ያን ብጉር ለማጥፋት የተለያየ ክሬም ሰጡኝ በጣም እረጅም ግዜ ፈጀ እና ብጉሩ የተወው ጠባሳ ማድያት አስከትሎ ፊቴ ቡራቡሬ ሆነ ደሞ ከአድ አመት በፊት ለማድያቱ ሔድኩ እዛው ዶክተሬጋ Cosmelan 1 የሚባል እዛው ቀቡልኝ ከዛደሞ cosmelan 2 የሚባለውን ማታማታ እድቀባ አዝዙልኝ ስንስክሪም ግን ይህው አመቱ አልጠፋም እኔግን ፀሃይ አልወጣም ግን ሁሌም ፀዋት ፈቴን ከታጠብኩ ሞስችራይዘር ሰን ክሬም እጠቀማለሁ ያውም በ ሃኪሜ ትዛዝ መሰረት

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ዳንኤል በእውነት ከልብ እናመሰግናለ እጅግ በጣም ያስቸገረኝ ማድያት ነው

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea Před 4 lety +2

    Thanks a lot for the help Dr Daniel! May God bless you and your family.

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 Před 4 lety +1

    የኔ ጤና ! የይቱቡ ስም እራሱ ይመለከተኛል! እናመሰግናለን🙏ዶክተር !

  • @marssemay69
    @marssemay69 Před 4 lety +1

    I wash my face with wash cloth once a week, I’m 52 and my face is still in very good condition.
    Thanks so much Dr. Daniel
    🙏🏽👍🙏🏽👍🙏🏽👍🙏🏽።

  • @mahletmamo1390
    @mahletmamo1390 Před 4 lety +2

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው ገና ማድያት እየጀመረኝ ሳይብስ መፍትኤ ንገረኝ ብዬ ነበር አክብረህ መፍትኤ ስለነገርከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před 3 lety +3

    ዶክትር የምታቀርባቸው በጣም ምርጥ ናቸው። መልካም በመሆንክ ነው ይህንን የምታደርገው። ስለዚህ እስኪ ስለ ቀይ እንጉዳይ ጥቅም ስለ ስፒሩሊና ንገረን

  • @sebleworktefers2958
    @sebleworktefers2958 Před 3 lety +3

    Thank you 🙏🏻 please can you make a video about sensitivity skin & acne face. We need help brother.

  • @tjmahalsinshaw3739
    @tjmahalsinshaw3739 Před 4 lety +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ጌታ ከዝህ የበለጠ ጥበቡን ይስጥህ ተቦረክ

  • @bereketzerihun9423
    @bereketzerihun9423 Před 4 lety +1

    ዶ/ር በጣም በቀላሉ ጥሩ ዕውቀት ፈትፍተህ ስለምታጎርሰን በእውነት እናመሰግናለን ።
    *ስለ ሪህ በሽታ ትንሽ ነገር በለን ከ protein ጋር ምን እንደሚያገናኛቸው ሁለተኛ ደግሞ how to prevent መጥፎ የአፍ ጠረን?

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 Před 4 lety +3

    የክርስቶስ አምባሳደር ሰላም ላንተ ይሁን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ከልብ ነው ምስጋና

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 Před 3 lety +3

    Laser treatment ሞክርያለሁ 4 ግዜ ያህል ግን it is expensive ለውጥ አለኝ አሁን hydroquinone cream, Niacamin and vitamin c serum እየተቀባሁ ነው ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ sunscreen እጠቀማለሁ

    • @danasalem4452
      @danasalem4452 Před 3 lety

      Chger yilwem eny limokerwe never plus tell me

    • @seneworktaye8577
      @seneworktaye8577 Před 3 lety

      Yet new yemgegnew ager west negne bezu bota flege atahut

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 Před 4 lety +1

    Docter Dani you are our blessing! God bless you more! 💖💖💕💖💕💖💕💖

  • @kedistkedist1087
    @kedistkedist1087 Před 3 lety +1

    እኳን ላዓዲሱ ዓመት አደረሳችሁ የሓገሬ ልጆች😍💐💐ዶ/ር እናመሰግናለን፣ማዳያት የሚባል ጠባሳ የልጅነት መልኬን አጠፋብኝ፣

  • @abayneshtubez9819
    @abayneshtubez9819 Před 2 lety +3

    ዶክተር ስልክ ስጠኝ

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 Před 2 lety +4

    ቡዙ በማልቀስና ፍት ወደጎን በእጅ በማሸት የወጣ ማድያት እንዴት ማስወገድ ይቻላል

  • @martagetachew8158
    @martagetachew8158 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ።ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት በምችለው ፕሮዳክት ተጠቅሜ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ።ተባረክ

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kidistalemu2174
    @kidistalemu2174 Před 3 lety +5

    እኔ ተጠቅሜ በ 15 ቀን ውስጥ አስለቅቆልኛል ገን መቀባት ሳቆም በ ሶስት ቀን ውስጥ ተመልሶ ይመጣል አመት ሞላኝ መቀባት ከጀመርኩ ቆዳዬ እንዳይጎዳ ፈራው ችግር ያመጣብኝ ይሆን ወይስ ዝም ብዬ ልቀባው ሰንስክሪም ተቀብቼ አላቅም ለዛ ነው የሚመለስብኝ ? ????????????????

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety +2

      ያለ ሰንስክሪን ክሬሙ መቀባት ምንም ጥቅም የለውም ።

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety +1

      መልሶ መላልሶ ይመጣል

    • @metaferedasefa6252
      @metaferedasefa6252 Před 3 lety

      Ance yetegawn tetkemes new are mela beyge

    • @kidistalemu2174
      @kidistalemu2174 Před 3 lety

      እሺ ቆንጆ ነው ምትለውን ንገረኝ ሁሉንም ማግኝት ችላለው እባክህ🙏

    • @selig1882
      @selig1882 Před 3 lety

      @@yenetena dr የኔ ማድያት gastric አለኝ በዛ የመጣ ነው ምንአይነት መጠቀም እንዳለብኝ ጻፍልኝ and thank you for your helpful info 🙏

  • @user-nv9kf8dy1k
    @user-nv9kf8dy1k Před 3 lety +4

    ዶክትር 8 አመቴ ነው መዲያት ሊገድላኝ ነው😥😥😥

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 Před 3 lety +2

      እኔም6 አመቴ ነው ከመጣብኝ ሁለት አይነት ፊት ሆኜ! ቀርቻለሁ ያን ከ7 አመት በፊት የነበረኝን ፊት ማየት እደናፈቀኝ በስደትላይ አመታትን እያስቆጠርኩ አለሁ

    • @merym5932
      @merym5932 Před 3 lety

      እኔምአለብኚመዳኔትካገሽአማና

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ብዙ ጠቃሚ ነገር እያካፈልከነው ተባረክ

  • @user-hz1yf2vv7d
    @user-hz1yf2vv7d Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ጊዜ ይሁንልህ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 3 lety +4

    ቆይ ግን ምግብ ሰትሰራ የምትጨምረው ቅመም መሰለህ እንዴ ፍትላይ ይህን ሁሉ ተቀቡ ማለት ከአንድ ሀኪምና ባለሞያ ይጠበቃል ወይ ያሳዝናል ለኢትዩብ ብላችሁ መጥፎ ምክር መምክር

  • @MiMi-zz6xu
    @MiMi-zz6xu Před 4 lety

    ሰላም ላንተ ይሁን ዳንኤል ያንተ ተከታታይ ነኝ ስለ ባዮቲንና ዚንክ ጥቅምና ጉዳት ማወቅ ፈልጌ ነበር ከቻልክ ብታስረዳን ደስ ይለናል እናመስግናለን ፕሮግራምህ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው በርታ ተባረክ

  • @great-full3612
    @great-full3612 Před 4 lety +2

    We all really really thank GOD FOR GIVING US YOU! I suffer through hyperpigmentation and hate it so much! Thank you 🙏🏽

    • @tsigenile8861
      @tsigenile8861 Před 3 lety

      Thank you for everything Docter how I can use sunscreen I am working in the kitchen seven days and all day is hteat can you give me advice or what can I use for /Madiate / please
      Thank you

  • @hirutwoldeab1940
    @hirutwoldeab1940 Před 4 lety +2

    ተባረክልን ዶክተር ዳን

  • @hananhanan3299
    @hananhanan3299 Před 4 lety +1

    ዶክተር እግዚሐብሄር ይባርክህ በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 Před 2 lety +1

    We give Glory to our savear God 🙏. Thank you so much. You are our blessings. God bless 🙏 you and your Sweet family

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 2 lety +1

    ዋው ዶክተርዬ ተባረክልኝ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌ ምትነግረን።

  • @et1206
    @et1206 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +1

    Dr Daniy Thank You For your Sharing When I Pregnant My Face Have Black Staff Thanks Again I Will Try GOD Bless you Long Life 🙏

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልኘ ወንድም በርታ

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 Před 3 lety

    እግዛቤር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው እምታስረዳው ታንክስ

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 Před 4 lety +1

    Thank you Dr Daniel for information 👍

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን Dr !

  • @genetgebrewold4800
    @genetgebrewold4800 Před 4 lety +1

    Dr. Dani thank you so much I 💓 love your advice. Last time I applied about contcpiaton it was very effective the ice 🧊 for 2-3 minutes.

  • @nahomteshome5667
    @nahomteshome5667 Před 3 lety +2

    ሰላም ጤናይስጥልኝ፤ ዶ/ር ዳኒ እባክህ ምን አይነት የፀሐይ መከላከያ ጥሩ ነው ብለህ ትመክረኛለህ፤ ፊቴ ምንም አይነት ኬሚካል ነክቶት አያውቅም ግን በሚገርም ሁኔታ ማድያት አለኝ። ስለሁሉም ምክርህ በጣም አመሰግናለሁ፤ ምንም ቪዲዮ አምልጦኝ አያውቅም እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ።

  • @korsabobeshir2690
    @korsabobeshir2690 Před 4 lety +1

    You are real man. Thanks Dr. Daniel

  • @aminatso9061
    @aminatso9061 Před 4 lety +1

    በጣም እነመሰግነለን ዶክተር መልካም አዲስ አመት

  • @betelehembelete9341
    @betelehembelete9341 Před 4 lety +1

    Wendma edmana tan yesth eskemela batesebeh Egzabar kbr ystln tebarek wed ye Ethiopian jegna 😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @senaittekle5515
    @senaittekle5515 Před 4 lety +2

    Thank you so much Yena tena

  • @bertukanb9218
    @bertukanb9218 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር እሙኪርለዉ

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 Před 4 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገሮችን ተጠቅሜ ምንም ለውጥ የለም ዝም ብዬ ቁጭ ብያለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      አሁን ይሄ ይጠቅምሻል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 4 lety +2

    ዶክተራችን ከልብ አመሰግናለው በርታ እኔ
    በጣም ደስተኛነኝ አንተን በማግኛቴ
    አላ ይሰጥህ ቅን ሰው 100%

  • @addisalemu564
    @addisalemu564 Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ለሚያቀርቡልን እግዚአብሄር ይክፈሎት እድሜና ጤና ይስጦት

    • @selamtesfaye61
      @selamtesfaye61 Před 3 lety

      እሄን ሁሉ ክሬም ነው 1ሰው እሚሞክረዉ ወይስ ከጠቀስካቸው ክሬሞች መካከል መርጠን ነው እምንሞክረው ?

  • @user-bb7zo6yh3s
    @user-bb7zo6yh3s Před 4 lety +1

    ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ለአንተም ለቤተሰብህ ይሁንልህ

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 Před 4 lety +1

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ

  • @fikeraddsmola3882
    @fikeraddsmola3882 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው

  • @helenazewdu6623
    @helenazewdu6623 Před 4 lety +2

    Thank you so much HAPPY NEW YEAR YOU TOO.

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 4 lety +1

    Thanks so much Dr!!! Bless you more🙏🙏🙏

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 Před 4 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @martawelde5846
    @martawelde5846 Před 3 lety +1

    ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን

  • @demekechwoldegiorgis2513
    @demekechwoldegiorgis2513 Před 4 lety +1

    Thanks brother you are awesome ,I will try it 🥰💟

  • @meberehailye9687
    @meberehailye9687 Před 4 lety +2

    tanks doctor Dani

  • @hayattube8302
    @hayattube8302 Před 4 lety +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @user-xl6xc1ob6i
    @user-xl6xc1ob6i Před 4 lety +1

    እናመስግናለንን ዶክተር

  • @heriyaalemu
    @heriyaalemu Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን ዶክተር !!!!

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዛሬ ገና ነው ያየሁክ ላይክና ሰብሰከራይብ አደረኩህ ቀጥልበት አቦ ሰላምህ ይብዛልን

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @awetghebrezgi2301
    @awetghebrezgi2301 Před 4 lety

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የምትሰጠን በጣም ጠቃሚ ነው

  • @seadamohammed3288
    @seadamohammed3288 Před 4 lety +1

    Thank you so much Docter 🙏🙏🙏

  • @user-gn5si2my7b
    @user-gn5si2my7b Před 4 lety +1

    ዶ/ርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፡፡

  • @almtsehaymingistu150
    @almtsehaymingistu150 Před 4 lety +2

    ዶክተር ዳኒ ተባረክ

  • @mremmrem4564
    @mremmrem4564 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @samribaira4724
    @samribaira4724 Před 4 lety +2

    God bless you more &happy new year

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏👍

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 Před 4 lety +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን፤ የ ብርድ በሽታ ( ድንገተኛ የ ደረት ዉጋት) ህመሙ ሀይለኝ ሁኖ ከደቂቃዎች በሁዋላ የሚያቆም፤ እባክህ መፍቴ ንገረን🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @truth2232
    @truth2232 Před 3 lety +2

    Remain blessed my beloved brother

  • @haniyedemufire9316
    @haniyedemufire9316 Před 3 lety +1

    ጡሩ ት/ት ነው እናመሰግናለን በረታ
    ስለ ሸንተረር እሰክ አንድ በለን

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 Před 4 lety +1

    Thank you so much!! God bless you🙏🏽

  • @rahelemmanuel3358
    @rahelemmanuel3358 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን 🙏

  • @lidiazewdie6915
    @lidiazewdie6915 Před 4 lety +1

    Thanks so much Dr Danal

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 4 lety +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @halumialihijabicqueen9969

    መልካምነገር አይታይም የሚባለው አባባል እውነትነው የመጀመርያግዞሳይክ ለማለት ነው በርታ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 lety +1

    ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምክን፣ያብዛልን፣ኑርልን፣አሜን

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 3 lety

    Dr. Dani you are blessed. Thank you and may God bless you !!

  • @senaitbelete2467
    @senaitbelete2467 Před 3 lety

    ዶክተር እንኩዋን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሰህ በጣም ነው የማ አመስግነው እባክህን ለማድያት እቤት እንድናዘጋጀው የነገርከንን መጠኑን እያንዳንዱ ብትነግረን ደስ ይለኛል

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን እውቀትህ ይባረክ

  • @zufanabraham9446
    @zufanabraham9446 Před 4 lety +1

    Thank you so much.Stay Blessed

  • @mekdesretawoldeyes3388
    @mekdesretawoldeyes3388 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን!! እባክህን ከቻልክ ስለ varicose veins ብትሰራል በጣም ስለተቸገርኮ ነው በጣም እናመሰግናለን ።!!!!

  • @rosated8354
    @rosated8354 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ

  • @raheldebebe41
    @raheldebebe41 Před rokem +2

    እናመሰግናለን

  • @user-bx8ht5ju2g
    @user-bx8ht5ju2g Před 3 lety +35

    ማዲያት መስታዉት እንዳላይ አድርጎኛል 😥

  • @seadatasew2941
    @seadatasew2941 Před 3 lety +28

    እኔ ምንም ፀሀይ አገኜቼ አላዉቅ ግን ተስፋ አስቆርጠኝ ፊቴ ተበላሸ መላጠፍቶኝ ነዉ ብዙ አመት ሆነዉ ስደት ከጀመርኩ ጀምሬ

    • @user-wy5pl6gc9y
      @user-wy5pl6gc9y Před rokem +1

      ሻይ የምትጠጭከሆነ ተይው ለውጥአግኝቼበትአለሁ አሁንሌላ በእቅልፍእጥረት ማድያት ወጣብኝ
      አላህይገልግለን ከበሽታያረብ በተለይ የፊት ውበታቸንን አይፈገን ሀቂቃ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 8 dny

      ​@@user-wy5pl6gc9yሻይ መጠጣት መጥፎ ነው