ETHIOPIA | የፊንጢጣን ኪንታሮት(Hemorrhoids)እስከ መጨረሻው ለመገላገል እነዚህን 7 ፍቱን መንገዶችን ይጠቀሙ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የፊንጢጣን ኪንታሮት(Hemorrhoids) እስከ መጨረሻው ለመገላገል እነዚህን 7 ፍቱን መንገዶችን ይጠቀሙ።
    በመቀመጫችን አካባቢ ያሉ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚከሰተው የኪንታሮት ህመም መፀዳጃ ቤት ስንጠቀም ከባድ ህመምና የማቃጠል ስሜት ፣ በፊንጢጣ ዙሪያ የሚኖር እብጠት እና አንዳንዴ የመድማት ምልክቶች ሲኖሩት አብዛኛውን ጊዜ የህመሙ መንስኤ የሆኑት የሆድ ድርቀት ፣ ተቅማጥ ፣ እርግዝና ፣ ከባድ እቃ የማንሳት ስራ እና ቅመማ ቅመም የበዛበት ምግብ አብዝቶ መመገብ ናቸው፡፡ይህ ህመም ወደ አስከፊ ደረጃ ሳይደርስ ቤት ውስጥ ማከም የምንችልበትን መንገድ የሚየሳይ በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Komentáře • 886

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +145

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 Před 4 lety

      ዶክተር አንድ ላቸግርክ ጥያቄ ነበርኝ በምን ላገኝክ

    • @tyfy5310
      @tyfy5310 Před 4 lety +2

      እኔ ያመኛል አመቴ ከጠናብኝ አሁን እሥከመሀፀን ተባዛብኝ ወዳገር ገብቼ በሀበሻ መዳኒት እደሁጂ ህክምና የማህፀኑ በጨረር ወይም በፑርሽ ን አሉን ፈራሁ መፍትሄ ካለህ ጓደኞቼም መፍትሄ ካላችሁ ተባበሩኝ ከተኛሁ አመቴ አለፈ አየር ተዘጋ እዳልገባ መላ ካላሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +2

      @@fakrtamaryma1909 by Fb messenger

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 4 lety

      @@yenetena አመስግናለሁ ወንድሜ እኔ ሆሞሮድዮ አለኝ ግን በውስጥ ነው ያው ላይ ያብጣል አንዳንዴ ይፈነዳል ደሙም ከውስጥ ነው ሚወጣው የቱን መዳኒት መግዛት እንዳለብኝ ብትነገረኝ ጌታ የሱስ ይባርክህ

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Před 4 lety +1

      thank u dr yene exterenal hemoroid new andande new miyamegn.almost 15 amet honotual.please yemegebochun list etsefelachewalew belehal tsafelen.bezu geze hode siderek new miyamegn.ethiopia sehed selam negn dereketu selemayenore.

  • @addisalemsisay7402
    @addisalemsisay7402 Před 2 lety +228

    በእግዚአብሔር ስም እለምናቹሀለሁ ለአምላከ ቅዱስ ገብርኤል ንገሩት የምትችሉ የቃጥላ ማርያምን ፀበል ተጠመቁ እመኑኝ እኔም በዚህ በሽታ እየተሰቃየሁ ነበር አሁን ግን እንደልቤ ነዉ ሰገራ የማረገዉ በተረፈ ግን የአመጋገብ ስርዓታቹን አስተካክሉ እናንተም ተጠቀሙ እህት ወንድሞቼ ክብር ይግባህ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል

    • @hasnahasna7421
      @hasnahasna7421 Před 2 lety +4

      እስቲ እህቴ ከቻልሽ ቁጥርሽ በናትሽ እኔ እየሞትኩ ነው በስደት

    • @KuKu-vd6be
      @KuKu-vd6be Před 2 lety +11

      አሜን እኔም ምሰክር ነኘ እንዳንቺዉ ምንም እንኩዋን መድሀኒቱ ባገነኘም የቃጥላ ማርይም ፀበል በቅዱሰ ገብርኤል ቀን ተሸሎኘል እግዚያብሂር ይመሰገን

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 2 lety

      Amen ehte gen ena amogual ahun sedet negn Ethiopia segeba ehedalehu

    • @sebli96
      @sebli96 Před rokem

      የት ላግኝሽ እህቴ ኧረ ለኔ ፀልይልኝ ወይኔ ተቃጠልኩኝ

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před rokem +18

      @@hasnahasna7421 እኔ ቦሌ መድሐኒአለም የለው መጥምቁ ዮሐንስ ፀበል ስጠመቅ እምነቱን ስቀባ እንደበሶ በጥብጬ ስጠ ጣ በሰባተኛው ቀን ማስታጠቢያ ሙሉ ከነስራስሩ ነው ያሶገደልኝ አምላከ መጥምቀ መለኮት ክብር ምስጋና ይግባው ነብየ ልዑል መጥምቁ ዮሐንስ ምስጋና ይግባው ከፈጣሪው ዘንድአማልዶ ምሕረት ያሠጠኝ ክብር ይግባው

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před 6 měsíci +12

    አመሰግናለሁ እህታች መዳን በእጃችን ይዘን እንደናገራለን አዎ የቀፀላ ማርያሃም
    የፈዉስ ቦታ ነዉ ደጇን ለመርገጥ ታብቀኝ🙏❤️

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Před 3 lety +8

    እውነት ጡሩ ትምህርት ነዉ እህቶቼ ያልሆነ ነገር ከማየት ተቆጥበን እደዚህ ያሉ ትምርቶችን ብንከታተል እንጠቀማለን እህቶቼ የዘረኝነት ሚዲያ ከመከታተ ትምህርት ብንማር ይጠቅማል እባካችሁ ያስተሳሰብ ድሀ አትሁኑ ዲስላይክ አታድርጉ ዶክተር እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @emudani3282
    @emudani3282 Před 4 lety +15

    ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የምታካፍለን ተባረክ ንጹህ ኢትዮጵያዊ 1አንተን አገኝን እውቀቱን የሚያካፍል ተባረክ ተባረክ

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 Před 4 lety +5

    ታድለህ አንተ የሰማይና የምድሩም ዶር ነህ ብዙ የታደለ የምንለው ሰው በምድር ዶክትሬት የተሳካለት ነው ሁለቱም የተሳካላቸው ግን ጥቂቶች ናቸው
    ተባረክ

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 Před 2 měsíci +2

    በጣም ጨዋ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ። ኢትዮጵያዊ በመሰረቱ ጨዋ ህዝብ ነው አንተም የዚህ ጨዋ ህዝብ ሀብት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Před 4 lety +3

    ሁሌም የትምህርቶችህ ተከታታይ ነኝ ተጨንቀህ ትኩረት ሰጥተህ ስለምታስተምረን እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ።የብዙ ሰው ሂወትም ታድገሀል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 Před rokem +2

    እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው ዶ/ር
    በየግዜው ምታቀርበው ሁሉ ለሰው ልጂ ሚጠቅም ነው ቅን ሰው ነህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 3 lety +3

    ተባረክ እኔ ከውጭው በኩልአሳከከኝ አሁን ትንሽ የሚስማኝ ስሜት አለ እንዳልከው በፔኪንግ ሶደ እሞክራለሁ ከጀመረኝ ዛሬ ሁለት ቅን ሆነኝ
    እናመስግናለን ዶክተር

  • @alem6980
    @alem6980 Před 8 měsíci +2

    ዶክተር ዳኒኤል በምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግንሃለን እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጥህ ከ🇪🇷

  • @user-hv9to2sl3n
    @user-hv9to2sl3n Před 6 měsíci +3

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው ጥሩና አስተማሪ ህክምና ነው ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @adugnaalamrew3347
    @adugnaalamrew3347 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል
    ሁሌም የምታቀርባቸው የጤንነት ትምህርቶችና ሙያዊ ምክሮች በጣም ለማህበረሰባችን የሚጠቅሙ ናቸው
    በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

    • @elsabetdemoze5871
      @elsabetdemoze5871 Před 3 lety

      ከውስጥ ስንጥቅ ኢንፌክሽን ለፈጠረመፍትሄ ካለሀ

  • @yorditube1928
    @yorditube1928 Před 7 měsíci +4

    በጣም ይገርማል ምንም አይነት ምልክት ሳያሳይ በትንሽ እበጥና የቆዳ ክምችት የሚመስል ነገር ከ6ዓመት በፊት ነበር አሁን ግን ከማስበው በላይ ጎልቶ ወጣ ግን ምልክቱ አሁንም አይታይም ማሳከክም ሆነ የመድማት ምልክት የለውም ግን አሁን ላይ ውጪ ወጥቶ ሰገራ በምወጣ ሳዓት በጣም እያመመኝ ነው😢

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 Před 7 měsíci +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር፣ ሕፃናት ላይ ለሚከሰት የሆድ ድርቀት በምን መንገድ መከላከል ይቻላል።መድሃኒቱን ለመውሰድ ስለሚያስቸግሩ።

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 Před 4 lety +2

    የኢትዮጵያ ጀግና የልብ ሰው ነህ ጤናና ሰላም ይብዛልህ

  • @hannah8746
    @hannah8746 Před 4 lety +2

    Thank you Dr . በራሳችን ቋንቋ ግልፅ አድርገህ ስላቀረብክልን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤️

  • @gethab-zj2zm
    @gethab-zj2zm Před 6 měsíci +9

    አኔ ሞክሬው ያሻለኝ ችግሩ ካለብን ከተጸዳዳን በኋላ ጨው ባለው ሞቅ ያለ ውሃ ማጠብ በጣም ጥሩ ነው። ከውሃ ውጭ ሶፍት ወይም ማናቸውንም ወረቀት ውሃ ካላጣን በስተቀር ለማጽዳት ባንጠቀም ጥሩ ነው። እንዲህ ካደረግን ማሳከኩን፣ መጠዝጠዙንና ምቾት ማሳጣቱን በአጭር ጊዜ ማስቆምና እንዳይነሳ ያደርጋል። ውሃ መጠጣትና አንጀት አለስላሽ የሆኑ ምግቦች በተለይ ተልባና ቆስጣ መመገብ ማማጥን ስለሚቀንስ ጠቀሜታው የላቀ ነውና ተጠቀሙበት።

    • @MhretM-zg7lh
      @MhretM-zg7lh Před 3 měsíci +1

      ከንዳንተ አይነት ሰው ከተጠቃሚው መረጃ መውሰድ ይሻልል

    • @AkKa-uq4cv
      @AkKa-uq4cv Před 3 měsíci

      አረ እኔ ተሰቃየሁ በአላህ እህ

    • @loveheavenlyfather
      @loveheavenlyfather Před měsícem

      Yem dma indet mareg nw?

  • @blenbitani2393
    @blenbitani2393 Před 3 lety +3

    ወንድም አለም ተባረክ እግዚአብሄር እውቀቱን ይጨምርልህ።

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 3 lety +2

    በፈጣሪ በእውነት ተባረክ ዳክተር በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀኪም ጋር ቢኬድ የዚህን ያህል አያብራሩም በርታልን ዳክተር

  • @YilmaTesfaye-ng9sr
    @YilmaTesfaye-ng9sr Před 6 měsíci +4

    በዚህ በሽታ በጣም ነው የምሰቃየው ስለዚህ አሁን ዶ/ር የሚያዛቸውን ነገሮች ለማድረግ ምንም አቅም የለኝም ያለጡረታ በ83 ዓ ም ከተበተኑት አንዱ ነኝ በዚሁ ምክንያት እዴልቤ ተንቀሰቅሼ መስራት ባለመቻሌ ምን አልባት ግዢ በሌለው ነገር እዴት ነው የምከላከለው

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 Před 4 lety +2

    ዶክተር አንተ በጣምጥሩስውነህ። እያከምከነው።ዘርህይባረክተባረክልን

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 Před 4 lety +2

    I have no word to thank you enough dr. God bless you and your family including your mother and father.

  • @adugnaalamrew3347
    @adugnaalamrew3347 Před 3 lety +2

    ሀይ ዶ/ር ዳንኤል ሁሌም ለምትለቃቸው ትምህርታዊ የጤና ጥንቃቄዎች በጣም እናመሰግናለን ። በዚህ በሔሞራይድ ላይ አልሻል ካለ ቀላል ሰርጀሪ ማድረግ ይቻላል ያልከው እስኪ ምነ አይነት ሰርጀሪና ሳይድ ኢፌክቱን ጨምረህ ከቻልህ አብራራልኝ።
    አመሰግናለሁ።

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr8488 Před 4 lety +8

    መቼም በሼረ እና በላይክ እደምናበረታዉ ምኞቴ ነዉ በረታልን የኛ ሀበሻ በሽታን በመደበቅ ሚችለን
    የለም ስለዚ አንተን ማበረታት ብዙ የታፈኑ ህመሞች እደሚድኑ ተስፋ አለኝ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      በጣም አመሰግናለው ስለማበረታቻ ቃል

  • @teferidegefu7053
    @teferidegefu7053 Před 6 měsíci +1

    በየጊዜው ለምታቀርበው የጤና ምክር ከልብ እናመሰግናለን የፊንጢጣ መሰንጠቅ ምክንያቱ ምንድነው እንዴት መከላከል እንደሚቻል እና ከኪንታሮት ህመም ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነው ለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን !!!

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 3 lety

    ዶክተርዬ ተባረክ እኔም አለብኝ በ6ወር እንደዚህ የመጣል ሊጀምረኝ ሲል እግሬን ወገቤን ያመኛል እንዳልከው በሞቀ ውሐ እጠቀማለሁ እግዚአብሔር ያነሳልኛል አምናለሁ ይብዛልህ ።

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Před 10 měsíci +1

    በጣም ጨዋ ነሕ እናመስግናለን የኔ ጤና ፕሮግራም በጣም ነው እምከታተለው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሕ ።

  • @senayetshihamit966
    @senayetshihamit966 Před 4 lety +1

    THANK YOU so much Dr.
    For everything you do for your people
    Specially in our own Language.
    GOD BLESS YOU & YOUR FAMILY.

  • @Magi_koo
    @Magi_koo Před 11 měsíci +2

    በጣም እናመሠግናለን like ሲያንስ ከፍለንም እዲ አንታከም ብል አላጋንንም መፍትሔ በቃ የነገርከን !!🙏

  • @user-ph9pg8em1l
    @user-ph9pg8em1l Před 4 lety +2

    ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 Před 4 lety

    ወነወድም ዶ/ር ዳንኤል የጌታ ሰላም ይብዛልህ እያልኩ ለምታደርገው ወጋነዊ ጥብብር አምላኬ ይባርክህ፡፡
    አንድ ጥያቄ አለኝ የሔሞሮይድ ቀዶ ህክምና አድርጌ ነበር ነገር ግን ከቀዶ ህክምናው በኃላ ለመጸዳዳት በጣም ትልቅ ችግር ገጥሞኛል የሰገራ መውጫውን በጣም አጥብቦታል ስልዚህ ምናልባት ምክር ካለህ ብትነግረኝ፡፡
    ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      እንዲህ ከሆነ ፣ በተቻለ መጠን የሆድ ድርቀት እንዳያጋጥምሽ እና ሰገራሽ ትንዳይደርቅ ነው ማድርግ ያለብሽ ፣የሰርጀሪ እንዱ የጎን ጠንቅ ይህ ነው

  • @user-kw1ne3pt3g
    @user-kw1ne3pt3g Před 5 měsíci +1

    እጅግ ጥሩ እውቀት ነው ያገኘነው የኔ ትንሽ ቆይቶብኛል እና ቃጠሎው ነው የረበሸኝ

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ይሄ ይቅርታ አያስጠይቅም ተገቢውን ውይይት ማድረግ የሚያስፈልግ እርእስ ነው እኔ ማወቅ እፈልጋለሁ ለጥንቃቄ ይረዳል ማወቁ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 4 lety +2

    ዶክተር ዳንኤል በጣም አመሠግናለሁ። ጥያቄ አለኝ እሱም ፊዠር እና ሄሞሮይድ ምንድነው ልየነታቸው? እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው ዶ/ር ዳንኤል

  • @zmare2357
    @zmare2357 Před 3 lety

    Dr,አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ዘመንህ ይባረክ

  • @user-bb7zo6yh3s
    @user-bb7zo6yh3s Před 4 lety +2

    እህህህህ ምንላርግህ ዶክተርየ እጅግ በጣም ነዉ እናመሰግናለን::

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ዶክተርየ ተባረክልን እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @sarahkabada1455
    @sarahkabada1455 Před 4 lety +1

    ዶክተርዬ ሰላም ለአንተ ይሁን ሰለጤናዬ መረጃ በጣም አመሰግናለዉ እንወድካለን እናከብርካለን በእዉነት በጣም ጥሩ ዶክተር ነክ ሰለ እዝብክ የምትጨነቅ የምታሰብ ነክ እና በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድ የአገሬ ልጅ እግዚአብሔር አምላክህ እድሜ እና ጤናን ይሰጥክ ከነ ቤተሰቦችክ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      thank you taking time to comments

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 Před 3 lety

    Hi በጣም የሚገርም ነው ዶክተር በምንፌልገው ስአት ይንን ፍድዬ ስራህ በጣም አመስግናለው you read my mind thank you 🙏

  • @Abdu-fv2tk
    @Abdu-fv2tk Před 5 měsíci +3

    ለሆድርቀት መዳኒት ከፍያሉ ፋበር ያላቸው ምግቦች ባጩሩ ብርትካ ሙዝ ድባ ገሞን የመሳሰሉ ኣትክል ስፖርት መስራት ቡዙ ዋሃመጠ ጣት እነዚ በሳነስ የተረጋገጡ ናቸው ሃበሻ እዛም በቀላ ሉ መጠቀም ይችላሉ እናመሰግናለን ደክተር

  • @user-zu7ng6yn6y
    @user-zu7ng6yn6y Před 6 měsíci +2

    ዶክተር በጣም ጥሩ ምክርነው ሰገራዬ ሲመጣ የሚሰማኝ ህመም አለኝ ሊት ከህንቅልፌ ይቀሰቅሰኛል ህመሙ ሲመጣ ከጉልበቴ በታች ያመኛል እባክህ ንገረኝ

  • @user-dn7ml6ys8y
    @user-dn7ml6ys8y Před 7 měsíci +5

    ዶክተር እኔም ያመኛል አድአድ ግዜ ይደማል እደገና ያብጣል ይኼን ያልከውን ልጠቀም

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 5 měsíci +8

    ዶክተር አሞኛል ይደማል ያብጣል ያሳክከኛል እንደዚ በሚሆንበት ሰዓት እራሴን ጆሮየን ሙሉ ሰውነቴን ያመኛል ይደክመኛል ሰገራ መጠቀም ሁሉ በግድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ከህመሙ ብዛት ለምንድን ነው እባክህ ሙሉ መልሱን ንገርኝ አኬም ሄድሁ የሚቀባ ሰጠኝ ለውጥ የለውም ሙቅ ውሃ በጨው ስጠቀም ይሰነጠቃል እፍ ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @birtkandessir5261
      @birtkandessir5261 Před 5 měsíci

      ምግብሽን አስተካክይ ጁስ ፋሳሽ ጠጭ

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Před 2 měsíci

      ያዘዘልህ የሚቀባው ነገር ምንድነው ኣስቲ ልሞክረው በናትህ😢

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለታመሙ ፈዉስን ይስጥልን በጣም ከባድ አጉል ቦታ ያለ በሽታ ነው

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Před 3 lety

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል በየጊዜው ስለምትስጠን መፍትሄዎች አሁንም በድጋሚ ላመስግንህ እወዳለሁ ::

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +1

    Dr Daniy Thanks For your Information GOD Bless you Long Life

  • @LinaLina-pl3gn
    @LinaLina-pl3gn Před 3 lety +1

    የኔ የልቤ ሰው ዘመንህ ይባረክ ዳንዬ በርታልን

  • @user-nk4ih4ns4t
    @user-nk4ih4ns4t Před 8 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @adisuutesefaya4016
    @adisuutesefaya4016 Před 2 lety +17

    እረ ዶክተረ ይቅርታ እንደ ኢትዮጲያ አኗኗር የሚገኝ መዳኒት ንገርን አሁን አንተ የምትለው አብዛኛዎቻችን አናገኝም ለዛ ነው

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 Před rokem

    ደክተር ዳኒ ተባረክልኝ ሰለሂሚሮድ Hemorrhide ሰታሰተምር ሰላላየሁት አሀሰተምረን ብየ ነበር አሁን ገን ሰላየሁት በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በልልኝ እግዚአብሔር እዉቀትህ ይጨምርልህ 🙏🙏❤❤

  • @loveedom9295
    @loveedom9295 Před 4 lety +1

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ። wonderful, thank you!! Would you please educate us about colon cancer?

  • @berhanegobeze375
    @berhanegobeze375 Před 4 lety +3

    Thank you

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Před 4 lety

    የውስጥ ኦመሬዶ አይደማም ግን ስቃይ አለው ያሳክካል አሁን ከገለፀከው በጣም ይለያል ምክርህን እንፈልጋለን በተረፈ በጣም ደስ ይላል ፕግራምህ ተጠቅመናል እናመሰግናለን

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      ምክሩን ተግባራዊ ለማድረግ ይሞክሩ ግን ከሁሉም በላይ ይሆድ ቅርቀት ለመከላከል ይሞክሩ

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 Před 4 lety +1

    Doctor dani God bless you. It's good to know
    Thank you

  • @SAZx-dj7sm
    @SAZx-dj7sm Před 3 měsíci +3

    Thank you doctor የኔ እብጠቱ ወዴ ዉጭ ወቷል ግን ህመሙ በምፀዳዳበት ወቅት ብቻ ነዉ እናም ምን ማዲረግ አለብኝ

  • @zufanabraham9446
    @zufanabraham9446 Před 4 lety

    Dr.Daniel Thank you sooooo much.May the Lord continue to Bless you more & more.

  • @sarahidi6899
    @sarahidi6899 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ዳኒ ሰላምህ ይብዛ በሚገርም ሁኔታ ከ3ቀን በፊት እያወራንበት ነበር ከጏደኞቼ ጋር አንዷ ታማሚ ነበረችና ምን ይሻላል በሚል እና አሁን ይሔን ሊንክ ሼር አረጋታለሁ መፍትሔ ታገኝበታለች እጅግ በጣም እናመሰግናለን

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      thank you for sharing !

    • @seadamehmed5480
      @seadamehmed5480 Před 3 lety

      እሀት መዳኒቱንይትአገኛሸወስደርያ ይልምአሉ እስኪምልሸልኛ

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 Před 2 lety +2

    ውድ D/r Adis እጅግ በጣም አመሰግናለው ክበርልኝ

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 Před 4 lety +1

    Thanks Doctor Dani, God bless you It is Good information!!!

  • @mulumulu7071
    @mulumulu7071 Před 4 lety +1

    አህለን ዶ/ር በቅርብ ነው የተቀላቀልኩት ማሻሏህ ፕሮግራምህ አሪፍ ነው ። እስፖርት አልባ የቦርጪ ማጥፊያ የሚለውን ት/ትህን ለጓደኛዬ እድትተገብረው ልኬላት ነበር ግን ግልፅ አልሆነላትም ከቻልክ ተባበራት በጣም ተቸግራለች ቦርጯ ልክ ስላጣ ።አተገባበሩ ሊገባን አልቻለም አጠር ያለ ማብራሪያ ካለህ እባክህ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      Please ask her to join our FB group by following Link!!

    • @user-qj3ty9ot9d
      @user-qj3ty9ot9d Před 3 lety

      እናት የኔ ጤና ብለሽ ፌስቡክላይ ትምህርቱን ተከታተይ የእውነት በጣም ትጠቀሚበታለሽ

  • @Titi22554
    @Titi22554 Před 4 lety +2

    ስለሁልግዜ ጠቃሚመረጃዎች እናመሰግናለን::የኔ ጥያቄ ሆሞራይድ ወቶ እዛው ላይ ተቀምጦ መኖር አለበት ህመም ባይኖረውም? ዶክተርም አይቶት ሰርጀሪ አያስፈልግም ይላል ግን እዛው መቆየቱ የወጣውስ ባያምም ኮፈርት አይሰጥም: የወጣውንስ እንዴት ነው ማስወገድ የሚቻለው?

  • @estifanosnigusse7779
    @estifanosnigusse7779 Před 3 lety

    Thanks a lot Dr.Daniel for your good support.

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 4 lety +1

    ተባረክ :በጣም ጠቃሚ መረጃ

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 Před 5 měsíci +1

    በእዉነት ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

  • @ephremlove9965
    @ephremlove9965 Před rokem +2

    ዶክተር ተባረክ።በጣም ነው የምወድክ።ወጪ ነው የቀነሰክልኝ።በትዳሬ፡በልጆቼ፡በወላጆቼ።

    • @tileta
      @tileta Před 11 měsíci

      እሥኪ የተጠቀምሽውን ንገሪኝ ውደ

  • @fmayt7975
    @fmayt7975 Před 4 lety

    ሰላም ዶክተር ለምታቀርበዉ የጤና ምክር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ሰዉን እየረዳ ነዉ ተባረክ ጊዜ ስታገኝ እባክህን የብዙ ሴቶች ችግር የሆነዉ ማድያት/melasima or pigmentation ለማጥፋት የሚረዳ ነገር ካለ መላ በለን አመሰግናለሁ

  • @amdejijiga3320
    @amdejijiga3320 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንዴት አይነቱን ያብዛልን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety

    አናመሰግናለን አድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተርዮ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 4 lety +1

    Thank you Dr.God bless

  • @elza253
    @elza253 Před 2 lety

    Thank-you so much Doctor..I was very in pain 😢..I don't know how is starting on me it was very painful.

  • @thankslordforlovemyyegetal3756

    Beautiful message bless you

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 4 lety +1

    Thank you Dr!! Bless you more 🙏

  • @amimark6065
    @amimark6065 Před 4 lety +1

    Thank you and Bless you D/r help full video 📹

  • @user-xo2on7du7h
    @user-xo2on7du7h Před 2 lety +11

    ኪንታሮት ካለባቹ አሰላ ሶልጃም ጀርባ የባህል ህክምና አለ ሄዳቹ ተገላገሉ በቆየ ቁጥር ስሩ እያደገ ይሄዳል። እኔም ለ6 አመት ተጠቂ ነበርኩ ከ6ኛ ክፍል ጀምሮ ዛሬ ግን ደና ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ሄዳቹ ታዩት እስከዛ ግን በቀዘቀዘ ውሀ ብቻ ታጠቡ ጊዜ አትስጡት ስቃዩን ስለማቀው ነው

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 Před 2 lety

      የሚቀባ ነው የሚሰጡት ? ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @miminegni6090
      @miminegni6090 Před 2 lety

      Ebakishi ehite botawu silk schigni tebabergni

    • @kimemetubeappkimemeapp7721
      @kimemetubeappkimemeapp7721 Před rokem

      አቤላ በናትህ አሠላ የቱጋ

    • @haniwama4303
      @haniwama4303 Před 6 měsíci

      ስልኬ ቁጥር ማግኘት ይቻላል

    • @geniwendsen1412
      @geniwendsen1412 Před 6 měsíci

      በናትሽ ስልክ ስጭ ተጨንቄ ነው

  • @user-eq7zs5qr4q
    @user-eq7zs5qr4q Před rokem +1

    ደኩተረ የምትሠጠው አገልግሎት እግጅ በጣም ጠቃሚ ነው አናመሠግናለን ከውጣብኝ ወደ 6 አመት አካባቢ ሖኖታል ሕመም ቡዙም የለወም እብጠቱ ሥላለ ብቻ አጨነቃለው ምን ማድሰግ ነው ያለበኝ ከላይ የጠቀሥካቸውን መጠቀም አለብ እባክኸ

  • @hiwotsisay9123
    @hiwotsisay9123 Před 3 lety +1

    Dr.Tebarek ine yihen tiyake message likelih neber personally gin video alayehutim neber...God bless you

    • @azebgetahun5143
      @azebgetahun5143 Před 3 lety

      Hey Doc thanks sooo much gin mindinew bizugize yemitinagrachew lemisale tekami migib ena support yemiyaregu priaretion Ethiopia yelem ena temesasay kale ebakih engan hager bet yalenewin bedenb akaten!

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 Před 4 lety +1

    የኔ ጤና ሰላም ላንተ ይሁን ❤❤❤❤

  • @bibilabi2862
    @bibilabi2862 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ነህ እኔ እድታብራራልኝ የምፈልገው ነበረኝ ቁጥርህን በኮመት ብታሥቀምጠው ጥሩ ነበር

  • @tigesttesfaye6513
    @tigesttesfaye6513 Před 3 lety +6

    መድማት የጀመረንስ እንዴት ማከም ይቻላ ል እባክህ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይገፅሰው🙏🙏🙏

    • @aminatyimam9398
      @aminatyimam9398 Před 3 lety

      ኪኒታሮት ከእራስ ምታት(ህመም) ጋር ይገናኛል

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር በጣምናመሠገናለን አኔምንደሆን አላወኩም በፊጥጣዬሥር ጠጣርም አደለም ወጣብኝ አዳዴ ያመኛል ሠገራ ሥጠቀም ሥደትነውያለሁት አናምሔጄክምና ትረፍቆዳነው አሉኝ ብቻ በጣምያሣሥበኛል

  • @Eebbisee
    @Eebbisee Před 6 dny

    ዶክተር ትክክል ኖት ,እኔ ሆድ ድርቀት ይዞኝ ነበር ሰገራ ስቀመጥ እያማጥኩ ነበር,በ3ተኛ ቀን በውስጣዊ ፊንጥጣዬ ላይ እንደ ጠጠር መሣይ ተፈጠረ/አበጠ ,አሁን ምን ላድርግ አስደነገጠኝ

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን። ዶክተር

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před rokem +4

    ዶክተር እናመሰግናለን።ልንታጠብበት
    የምንችልበት ሳሙና ብትጠቁመን?
    እኔ የሣሙናው ስም ጠፋኝ ከፋርማሲ
    ገዝቼ ሰገራ በወጣው ቁጥር በመታጠብ
    ትልቅ መፍቴ ለውጥ አጊቼ ነበር።ሣሙናዎችን
    ብጠቁመን

  • @user-jb4hz2ft2s
    @user-jb4hz2ft2s Před 4 měsíci +5

    ኪንታሮት አይመስለኝም ግን ፊንጢጣዬ ላይ ማለትም የምትቋጠረው ቦታ ትንሽ እብጠት እና ህመም እየተሰማኝ ነው ዶክተር ምን ላርግ

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 Před 4 lety +1

    ጌታ ይባርክህ DOCTOR

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 Před 3 lety +1

    አላህ ይስጥህ በጣም ነው እኮ የሚያሰቃየው ኪንታሮት

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 Před 4 lety +1

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @Almaz1870
    @Almaz1870 Před 4 lety +1

    ተባረክ ዳክተር ዳኒ

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 Před 4 lety +1

    Thank you Dr tebarek.

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 Před 5 měsíci +1

    God bless you❤

  • @user-sq2sf7nx3u
    @user-sq2sf7nx3u Před rokem

    Betam eyetesekayeu new ahun yalkachewun hulum emokrachewalehu betam enamesegenalen

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 Před 4 lety +1

    ዶክተር እባክህ ስለ arthritis ብታስተምረን እንዴት ነው የሚድነው ትሪትመንቱስ ምንድነው በሚቀጥለው ቪዲዬ እጠብቃለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      it already done i will upload it in 3 days

  • @foziazaynu9159
    @foziazaynu9159 Před 4 lety +1

    Enamesginalen Dr Allah edmana Tena yesthi

    • @seifeadinew4496
      @seifeadinew4496 Před 4 lety

      ገጠር ላለ ሰው የሚሆን ነገር ካለህ

  • @kiyayetube5469
    @kiyayetube5469 Před 3 lety +1

    ዶክተር ቃላት አይገልፁህም ብቻ እ/ር ይባርክህ

  • @solomondebesay5542
    @solomondebesay5542 Před 4 lety +1

    በጣም ተባረክ Dr