የቫይታሚን ሲ ቅባት | Vitamin C serum | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Komentáře • 461

  • @wedneshbadenga7331
    @wedneshbadenga7331 Před rokem +28

    የሚገርም አገላለጽ የሚገርም ማብራራት 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-ub8uh8wz8g
    @user-ub8uh8wz8g Před rokem +95

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን አሏህ ሆይ ሀገራችንን አንተ ሰላም አርግልን በየሀይማኖቱ ያሉትን ችግሮች አንተ አንሳልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +11

      ትክክል

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 Před rokem +1

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተርዬ የፊት ማለስለሻ እባክህ በድርቀት ፊቴ ተሠነጣጠቀ

    • @prime7581
      @prime7581 Před rokem +1

      @@Dr.SeifeWorku በጌታ ፊቴአልወፍርምአለኝ ሌላቦታ ወፍሬ ለምንድነው ተፈጥሮዬአይደለም ፊቴ በጣምቀጫጫሆነ በምን ላወፈረውው ከይቅርታጋ ዶክተር

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +6

      ከዚህ በፊት የቆዳ ማርጠቢያ ብዬ የሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ

    • @selamzemen1730
      @selamzemen1730 Před rokem

      Amen

  • @luwamgebregergish1959
    @luwamgebregergish1959 Před rokem +24

    እኔ የሚገርመኝ ግን የሄ ሉሉ ጥሩ ትምርት እያስተላለፈ ለምንድነዉ ሳብስክራይብ የማታደርጉሉት ❤

    • @emansabt1958
      @emansabt1958 Před rokem

      ፕራንክ ሲሉን እንጂ ትምርት አይወድልን

    • @dagiux1234
      @dagiux1234 Před rokem

      አይ ኢትዮ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 9 dny

      ደደብ በዝቷል የትምህርት ፖሊሲዉ ደደብ አብዝቷል ትምህርት ነክ ላይ ብዙም አንወድም

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Před rokem +23

    ምርጥ ዶክተርነሕ የምታስተላልፍቸው ብዙ ነገር ጠቅመውኛል !!🥰🥰

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +1

      አመሰግናለሁ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před rokem

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተረ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አንድ ጥያቄ አለኝ በሶፍት የተጎዳ ፀጉረን እንደት ነዉ ወደ ነበረበት የምንመልሰዉ እባክህን ካየኸዉ እዳታልፈኝ

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Před rokem +6

    አቀራረብክ ደስ ሲል አያሰለቺም 👌👌👌 እጥር ምጥን ያለ ከበቂ ማብራሪያ ጋር በርታልን❤❤

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před rokem +7

    ዋዉ አንተ እኮ ትለያለህ እንድሃለን ዘመንህን ይባርከዉ❤❤❤❤

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u Před rokem +19

    «اللهُم إنّا نسألُكَ حُسنَ الخُلُق»

  • @EmbateTefri
    @EmbateTefri Před 27 dny

    ዶክተር እውነት አንተ ትለያለህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 Před rokem +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል ፍጥነትክ ሁሉ ነገርክ በጣም አርፍ ነው በርታ እግዚአብሔር ይጠበክ

  • @mtom1547
    @mtom1547 Před rokem +1

    ዉይ ዶክተር ማርያምን አንተ ትለያለህ አገላለጽህ በጣም ነዉ የሚያምር በደንብ በሚገባን መንገድ አጠር ያለ ግን ዉስጡ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ያለዉ ድንቅ አገላለጽነዉ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
    ፈጣሪ ይባርክህ" ሰላም ለሀገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ነው የምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን❤

  • @saraseid690
    @saraseid690 Před rokem

    በጣም እናመሠግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před rokem +16

    የሚገርም መልክ እያለኝ በማድያት ምክንያት በራስ መተማመኔን አጣሁ😢

    • @Tigesst
      @Tigesst Před 7 měsíci +1

      💔

    • @betelawittaye629
      @betelawittaye629 Před 4 měsíci

      መስተካከል የሚችል ነገር ነው የሚያስፈልገውን ነገር consistent ሆነሽ ከተጠቀምሽ።

    • @user-kx2zm3sv2t
      @user-kx2zm3sv2t Před 4 měsíci

      @@betelawittaye629 ለምሳሌ ዉዴ

    • @youtub8152
      @youtub8152 Před 3 měsíci +4

      የኔ እናት አይዞሽ በዙሪያዬ ባሉ ጓደኞቼ ስለማየው ስሜቱ እረዳለው ግን አንድ ነገር ልጠቁምሽ አንች ለለውጥ ለምን ቶሎ አላየሁኝም ብለሽ ሳትቸኩይ በትግስት ከተጠቀምሽው በርግጠኝነት ውጤታማ ምትሆኚበት መንገድ መጀመሪያ ፊትሽ ንፁ መሆን አለበት ከዛ በኋላ ያጃ ሾርባ በወተት በጣም ንፆህናው በጠበቀ መልኩ በጥብጠሽ ተቀቢና 20 ደቂቃ እሩብ ሰአት በመጠበቅ በንፁ ውሀ በጣም ባልቀዘቀዘ በጣምም ለብ ባላለ ውሀ ታጠቢው ያለምንም ሳሙና እመኚኝ ሳትሰለቺ ከሳምንት ሁለት ቀን ከተጠቀምሽ እንዲሁም ተልባም በጣም አሪፍ ነው ገበያ ላይ በሚሸጡት ምርቶች ፊትሽ በጭራሽ አታስነኪ ይህ ባልኩሽ ነገር ለረዥም አመት የተበላሸው ፊቷ ጓደኛዬ አለህምዱሊላህ በተልባና በአጃ ሾርባ በወተት በመበጥበጥ ያለምንም ሌላ ነገር ሳትሰላች ተጠቅማው በ8 ወር የምንፈልገው መልኳ ተመለሰ :; እመኚኝ ውጤታማ ትሆኛለሽ

    • @user-kx2zm3sv2t
      @user-kx2zm3sv2t Před 3 měsíci

      @@betelawittaye629 ለምሳሌ?

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +2

    ዶክቶር እኔ የዞትር ተከታታይ ትንሿ እህትህ ነኝ እናም የኔ ጥያቄ ከርእስክ ወጣ ያለነዉ እናም በዚህ ሰሞን በየቲክታኩ ስለጡት ማሲያዣ ሲወራ ነበር እናም እባክህ ካንተ መልስ እንጠብቃለን ጡት መሲያዣዉስጥ እንደ ጠጠር ና ፈሳሽ ቅባት ነገር ሲወጣ እናያለን እባክህ ያ ለጡታችን በሽታ ያመጣብን ይሆን በጣም ፈራሁ ካሎነ አለመልበስን እንምረጥ😢
    1ሰአት ሳይሞላ ስቸኩል በደምቡ ላብራራልህ አልቻልኩም ግን አንተ የተማርክ ነህና ይግባካል ብዬ አስባለሁ❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +3

      እኔ አላየሁም፣ ለማንኛውም የሚስማማ እና የሚመች የጡት ማስያዣ መልካም ነው፣ ጥብቅ ያለ ከሆነ አንዳንዴ ቁስለትን ከመፍጠር ይልቅ፣ የሚያስከትለው ያንን ያህል የከፋ ችግር የለም፣ በጡት ማስያዣ ብቻ የሚነሳ የጡት ካንሰር አለ ለማለት በጣም ከባድ ነወረ።

    • @memaethiopian4025
      @memaethiopian4025 Před rokem +1

      የኔም ጥያቄ ነበር ክበርልን ዶክተር

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጠህ

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 Před 6 měsíci

    አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው ያልተንዛዛ አስፈላጊውን መልዕክት የያዘ አሪፍ አቀራረብ

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶግተር እዴ አተ ያለ ሰዉ ያብዛልን

  • @Linatube891
    @Linatube891 Před rokem +5

    ዶክተሮቻችን 👏👏👏👏👏

  • @Jemila426
    @Jemila426 Před rokem +1

    ሠላም ዶክተርየ እንደት ነህ ?የምታስተላልፍቸው ነገሮች እጥር ምጥን ያሉ ናቸው ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ካንተ በጣም ነው የማመሠግናው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርየ

  • @user-rs9rb8mn3x
    @user-rs9rb8mn3x Před rokem +1

    Dr rashal tetekme betam atkorgn

  • @emanyoutube5570
    @emanyoutube5570 Před rokem

    ዶክተር እንኮን ደህና መጣህ የምትሰጢቸው ትምህቴች ልዩ ናችው በጣም ናመሰግናለን በርቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ በአለህበት

  • @eyueyu3882
    @eyueyu3882 Před rokem +1

    ዶክተርዬ ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ወድጄክ ልሞት ነው አቤት ንግግር እና እውቀትክ ዋው

    • @enawlena3172
      @enawlena3172 Před rokem

      እና ውዴታው እስከ ወየት ነው

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር👏 ሰለ ገንቢ ምክር👏

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Před rokem +2

    I just want to say thank for all important information that you shared with us 🙏🏽😇

  • @bezabchuchu
    @bezabchuchu Před rokem +6

    Thank you 🙏🏾 Dr. I’ve been using vitamin c serum for a couple of years now. My skin looks better than it did. I’ll add vitamin e and see if that makes even better results.

  • @kukasa8948
    @kukasa8948 Před rokem +2

    kuku kassa
    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ Dr. Rashel 3 Pieces ለመጠቀም ፈልጌ ፈራሁት እና ደግሞ ፊቴ ወደ ግባብሬ እና አፍንጫዬ አካባቢ ወዛም ነው ብጉርም ይወጣብኛል እና ለአበሻ ቆዳ ተስማሚ ከሆነ ተጀምሮ ቢቋረጥ ችግር የሚፈጥር ከሆነ ብትነግረኝ እና አጠቃቀሙንም ጠዋት ወይስ ማታ ተመራጭ የሚሆነው መቼ ቢሆን እንደሆነ እና ፌክም አለው ሲሉ ሰምቻለሁ ኦርጅናሉን በምን ማወቅ እንችላለን አምራቹስ የት አገር ነው ዶክተርዬ ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ 🙏
    Reply

  • @WanofiLegesse
    @WanofiLegesse Před 3 měsíci

    ስለ vitamin e ስራልን please🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShshdhHahaah
    @ShshdhHahaah Před 7 měsíci +1

    ቶክተር እናመሠግናለን

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +1

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እኔ አይኔ ንፅህ ነው ምንም አያመኝም ስሜት የለውም በደንብ ነው እምታጠበው እናከ(5)ደቂቃ በኋላ ዳርናዳሩ አይናር ያስቸግረኛል እና ምንላድርግ ❤❤🎉🎉

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem

      የአይን ሀኪም ሊያየው ይገባል

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 Před 6 měsíci

    ምግቡ ይሻላል ተባረክ

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem

    እኳን ደህና መጣህ Dr ሠይፈ ወድማችን ለምሰጠን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመሠግናለን

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Před rokem

    አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 Před 10 měsíci +2

    በጣም ትችላለሕ ማስረዳት🥳🥳

    • @elsacell7331
      @elsacell7331 Před 9 měsíci

      እህቴ ለማድያት ኤልሲ ቢዩቲ ኔት ሂጂ

  • @user-zv8xi6wr1c
    @user-zv8xi6wr1c Před 5 měsíci

    ዶክተርዬ ፡ በስደት ፡ የግል ፡ ሀኪሜ ፡ ነህ ፡ እረጅም ፡ እድሜከጤና ፡ ጋር ፡ ይስጥልን ፡ ሺ ፡ ትውለድ ፡ እናትህ

  • @marta-mk5we
    @marta-mk5we Před rokem

    ሠላም ዶክተር የታሥተላልፋቸው መልእክቶች በጣም ደሥ የሚሉ ናቸው ማዲያት አፍንጫዬ እና ግንባሪ ላይ አለብኝ ሎሚ እና ማር ጥሩ ነው ብለውኝ ተቀባው ግን ምንም ለውጥ የለውም ዶክተር እሥኪ መላ በላኝ

  • @user-jk8px9jw6u
    @user-jk8px9jw6u Před rokem

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ነው

  • @dagiux1234
    @dagiux1234 Před rokem

    ዶ/ር ጥሩ በጣም ብዙ ሰው ይከታተልሀል እኮ 242k ቀላል አይደለም እባክህ video በየ ሳምነቱ ስራልን

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር ስለሰጠህን information እናመሰግናለን any information about Sunscreen please

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዶ/ር ሰይፈ

  • @mermaidaklilu450
    @mermaidaklilu450 Před rokem +1

    doctor please make a video about how can we treat acne for sensitive skin type and please recommend me some products and how to use them now my skin is breaking out so make video please

  • @Eman-te6jh
    @Eman-te6jh Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ደኩተር ሰይፈድን

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před rokem

    እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክር🙏

  • @umumuaz7977
    @umumuaz7977 Před rokem

    ሰላም ዶክተር እስኪ ከቻሉ የሰገራ መድረቅ እና በመውጫ ዙሪያ መቁሰልን መቆጣትን አስመልክቶ ምክናቶችን እና መፍትሄ ካሉ ቪድዮ ስሩልን

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ በአንተ ትምህርት ተነስቼ እራሴ ላይ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው እንደዛውም ሀኪም ቤት ሄጄ ለአመት ያህል መዳኒት ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው ከልብ አመሰግናለው ግንዛቤ ስለሰጠኸኝ ክበርልኝ እንደኔ እራሳችሁ ላይ ስሩበት ተመሩበት ❤❤❤❤

  • @user-lk1kq6ei9n
    @user-lk1kq6ei9n Před rokem

    ስለ የሰጡን ምክር እናመሰግናለን፡

  • @werkayasemar9483
    @werkayasemar9483 Před rokem +2

    ዶ/ርበጣም እናመሰግናለን ስለልብ በሽታዎች ንገረን ልቤን በጣም ያመኛል ❤❤🥰

  • @user-xw5xh4xl8r
    @user-xw5xh4xl8r Před měsícem

    እናመሰግናለን ደኩተር

  • @user-jp9pz5wf1p
    @user-jp9pz5wf1p Před rokem

    አመሰግናለሁ ስለ ምክር

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před rokem

    እናመስግን አለን ወንድማችን

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን

  • @tsegeredasbehatu4085
    @tsegeredasbehatu4085 Před rokem

    Betam tru temhrt new tebarek Dr seife

  • @MekdelawitBekele-zb6rd
    @MekdelawitBekele-zb6rd Před 5 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ሰይፈ ቪታሚን C እና E እንዴት ነው አንድ ላይ መቀባት የምንችለው እነሱን ከተቀባን በዋላስ ምናይነት sun screen ብንጠቀም ጥሩ ነው ይሄንን ብትነግረን እባክህ ዶክተር

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 Před 7 měsíci

    ስሰማው ውየ ባድር የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ይሄ ዶክተር ነው ❤እኔ እማ ከፈረንጇ ዶክተሬ ጋር አልግባባ ስል ያንተን ንግግር ነው ይዤ የምሄድ ዳይ ወደ ጎግል እላታለሁ 😂

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll Před 10 měsíci +1

    እናመስግናለን ዶክተር. እስኪ ለብርድ የሚሆኑ የፊት ክሬሞች ንገረን. ሳንስክሪን. በብርድ መጠቀም ይቻላል ?

  • @zaraase663
    @zaraase663 Před rokem

    እናሠሰግናለን ዶክተር ሰይፍ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Před rokem +1

    ስወድህ ትምህርት 👌

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Před rokem +1

    Thank you Dr.

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 Před rokem

    በጣሞ እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @faizamohammed6964
    @faizamohammed6964 Před rokem +3

    ሰላም ዶክተር ስለ Bio Oil skincare ጥቅሙን ልታስረዳን ትችላለህ ???

  • @natimulatu
    @natimulatu Před rokem

    ዶር ፖሮግራምህን በጣም ጥሩ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ።
    ለወዛም ፊት ምን አይነት ።ቫይታሚን ሲ ሴራም መቀባት አለብን ??

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro Před rokem

    ዶክተር 🙏🏼
    አይገርምም ምንም እውቀት ሳይኖረኝ Vitamin C and E ቀላቅዬ ነው የምጠቀመው wow ለራሴ👏
    ያልተመቸኝ ነገር:- ከታጠባችሁ በሗላ 2 ሰአት ቆይታችሁ ተቀቡ ያልካት ነገር 😢

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Před rokem +1

    Tebreke dr ❤❤❤❤

  • @tibltskelati7858
    @tibltskelati7858 Před rokem

    tebarek dr enamsegnalen

  • @zemzemmohammed829
    @zemzemmohammed829 Před rokem +2

    I am using vitamin c Nber 7 but it’s really damaging my skin

  • @endawokmisganaw2248
    @endawokmisganaw2248 Před rokem

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před rokem

    እናመሰግናለን ወድማችን🙏❤

  • @D.e.v.a.n.i.
    @D.e.v.a.n.i. Před rokem

    ዶ/ር እባክህን ስለ ደም ግፊት በሽታ video ስራልን (በተለይ ከወሊድ ጋር አብሮ ስለሚመጣው)ከህክምና መድሀኒት ውጭ ማጥፊያ መንገዶችን ጠቅሰህ ...

  • @birukdad9545
    @birukdad9545 Před rokem

    Ant doctor endew mn ladrgih betam nw eko mitasdestegn beka mitaweraw ngr hulu lik nw bettaaam nw madenkik😊😊😊❤❤

  • @user-zy3jz3of2g
    @user-zy3jz3of2g Před 3 měsíci

    ሁለቱን ቀላቅዬ መጠቀም ከጀመርኩ ወራት ሆነኝ ለውጥ አለው ፊት ❤

  • @SumeyaTahir
    @SumeyaTahir Před 9 měsíci

    Thank you so much doctor 🙏✅💕

  • @romiegebreselassie3108

    እናመሰግናለን ውድ ዶክተር ❤❤🙏

  • @lulibillie4899
    @lulibillie4899 Před rokem +1

    ሰላም Dr pls የልብ ንቅለ ተከላ ካረግን በኃላ ምን ማድረግ ኣለበን ወይም ምን ማድረግ የለብንም pls ከቻለከ ተሎ መለሰለኚ😢

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před rokem

    Thank you for sharing God bless u 💙🙏

  • @user-ub8uh8wz8g
    @user-ub8uh8wz8g Před rokem +1

    አህለን ምርጡ ዶክተራችን

  • @senigirma4160
    @senigirma4160 Před 11 měsíci

    የላሽ መድሃኒት እባክህ dr

  • @dvvx6346
    @dvvx6346 Před rokem

    wow betam enamesginalen dr lik lijemir sil

  • @konygebremariam3811
    @konygebremariam3811 Před rokem +1

    You are amazing!

  • @rayaanhassan7656
    @rayaanhassan7656 Před rokem

    Hi Dr thank you for your information 🙏🙏🙏❤❤❤, Dr, please, sla sensitive skincare , specifically for oily sensitive skincare vidio saraln

  • @muba25
    @muba25 Před rokem

    Dr rajem edme na tena emagnelekalew my brother seketel and teyake alegn buzu gize buzu Drch sile wonde lej blet sewru semalew na ene ahun kante mawk mefalewgew marfem hine ketabatem or lela nageroch ye wonde lej blet yemeasadeg nager alew pls yhenen video seralen betam ye buzu wondoch teyakew new thank you my brother god blesses you

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před rokem

    እሺ እናመሰግናለን ዶክተር 🙏👍

  • @user-xk6ej4gc5x
    @user-xk6ej4gc5x Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @selamawitkebede2915
    @selamawitkebede2915 Před rokem

    Enameseginalen !!

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር ✔✔✔

  • @makkihassen7634
    @makkihassen7634 Před rokem

    Thanks so much Dr..

  • @hiamanotwentworth2834

    Thank you so much.

  • @InatuNedi
    @InatuNedi Před rokem

    Dr thanks so much 🙏 ❤❤❤

  • @user-dw3sm5gt9e
    @user-dw3sm5gt9e Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር እንደት ለዶክተር ማግኘት ንችላለን

  • @adenyoutubeethiopia7680

    እናመሰግናለን ደኩተር በርታልን እኔ ግራእየገባይ ያለ ወድያውና ሰውነቴ ይዝላል ድክም ይለኛል ከደረቴ በጣም ያመኛል እስትንፋሴ ያጥረኛል እንዲሁም በርበሬነገር መብላት አልችልም በጣምያቃጥለኛል ሆዴ ይነፋል ደረቴ ሲቃጠል በጀርባየም ይቃጠላል እባክህ መንስኤውና መፍትሄውምነው ምታውቀውን ሀሳብ ለግሰኝ ባክህ

  • @honeytube914
    @honeytube914 Před rokem

    ሰላም ዶክተርዬ ሁሌም ስለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን
    ዶክተርዬ የኔ ጥያቄ መጀመሪያ ቫይታሚን C ተቀብተን በላዬ ላይ ሰንስክሪን ብንቀባ ችግር አለው???

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +2

      😮 ቪዲዮውን ፈፅሞ አላየሽውም ማለት ነው

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Před rokem

    እናመሰግናለን
    አረ ዶክተር መላ በለኝ ባለፈውም ጠይቄሀለው ከአፍንጫ ጀርባ የሚመጣን መጥፎ ጠረን እንዴት መከላከል እንደሚቻል መላ በለኝ(በአፍንጫ ወደ ውስጥ አክታ ስንስብ ያለ መጥፎ ጠረን) ከጥርስ ከሆድ ምንም ችግር የለም አፍንጫ ላይ ነው እባክህ

  • @mazagebere7762
    @mazagebere7762 Před rokem

    Thank you so much 😊

  • @tyftt1156
    @tyftt1156 Před rokem

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-ul6xc8ms1i
    @user-ul6xc8ms1i Před 3 měsíci

    አተ ልዩ የሆንክ ዶክተር በዉስጥ እማናግርህ ነገር ነበረኝ

  • @user-bx5fr2hu8w
    @user-bx5fr2hu8w Před 7 měsíci

    🎉🎉🎉እናመሰግናለን

  • @user-fq8fn6sj6e
    @user-fq8fn6sj6e Před 11 měsíci +1

    የቡግር ጠባሳ የሚሆን ስራልኝ በእግዚአብሔር

  • @yeneneshyeneneshyeneneshyenene

    Tiyake Alengi

  • @girmaneshkahsay515
    @girmaneshkahsay515 Před rokem

    ዶ ር ስለ የአንድ ወር እርግዝና ምን ማድረግ እንድለብን አንድ video ስራልኝ

  • @Seni1286
    @Seni1286 Před rokem

    Thank you Drye

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 Před rokem

    እናመሰግናለን ደጉተር