የአርቲስት ጌታቸው ባቡጂ የቀብ _ር ስነ-ስራዓት @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Komentáře • 855

  • @Kalkidan-hd2xh
    @Kalkidan-hd2xh Před 17 dny +167

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 ለካ ሰው ሲኖረው ነው የሚወደደው የኢትዮጵያ አርቶስቶች በጣም በጣም ታሳፍራላችሁ ባቡጂ ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ

    • @selamaynalem1699
      @selamaynalem1699 Před 17 dny +2

      ወረኞች ናቸዉ ላለዉ ነዉ ምያጨበጭቡት

    • @EdomYeshegerua
      @EdomYeshegerua Před 17 dny +1

      Ende ethiopia artist aremene yelem

    • @JemilaSirag
      @JemilaSirag Před 17 dny +1

      ቆይ ግን ፊልም ሰርተው አይከፈላቼውም እዴ ለመፌመስ ብቻ ነው

    • @Orange06909
      @Orange06909 Před 17 dny

      ላለው የሚይሽቃብጡ አርቲስት ብቻ ነው ያለው እግዚአብሔር ነብስህን ይማር ባቡጂ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Před 17 dny +78

    ይገርማል ዘንድሮ የኢትዮጵያ አርቲስቶች የት ገቡ ለአለው ነው የሚያጎበድዱት ይድፋቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 Před 17 dny +4

      ለአለው ነዋ በርሃብ ዞር ብሎ ያየው የለም ምናለ ሚዲያ ቢያወጡት እኛ የማዳም ቅመሞች ለነፍስ እንኳ እንረዳው ነበር የኢትዮጵያ አርቲስቶች መርጦ አልቃሾች

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl Před 17 dny +58

    እውነት ተናግሮ ወዳጅ መች ይገኛለ ነብስህን ይማረው ወንድሜ

  • @user-gs1hw1zz4j
    @user-gs1hw1zz4j Před 17 dny +38

    😊ብዙ ሰው ቢቀብር ባይቀብር የፈጠረው ጌታ በምህረት ይቀበለው የሰማይ መላእክት ይቀበሉት ወንድሜ ነፍስህ ትማር ሁሉም ከንቱ ነው

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 Před 17 dny +67

    ከምድር ይዘነው የምንሄደው መልካም ስራ ብቻ ወንድሜ አባትህ በቀኙ ያኑርህ መልካም የምንወድህ አርቲስ ነበርህ

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Před 18 dny +275

    ይገርማል በቃ ደሀ ሠረጉም ሞቱም አይደምቅም ማለት ነው😢

    • @emueyabiy44
      @emueyabiy44 Před 17 dny +3

      btekeklll btam. AzeaLew😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Yota504
      @Yota504 Před 17 dny +2

      Ashgabaci alem

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z Před 17 dny +8

      ብዙ ሰው ድግስ ፈልጎ ነው የሚሄደው

    • @Mesart-mr9sr
      @Mesart-mr9sr Před 17 dny +4

      በጣም አይይ መተዛዘብ 😢😢😢😢😢

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Před 17 dny +8

      😢😢😢 አብረው ከሰሩት እኳን አንድ አርቲስት ያየሁት የለም ሰው የለ 😭😭

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 Před 18 dny +76

    ህይወት እንደዚ ናት😢😢 ነፍስ ይማር ባቡጃዬ🌿

  • @dereje16
    @dereje16 Před 17 dny +73

    ነብሱን ይማረው የምድሩ ቀሪ ነው የሰማዩን ያሳምርለት🥺

    • @tiruyetesfayeabebe3796
      @tiruyetesfayeabebe3796 Před 17 dny

      አይ እንዴት እንዳሳዘነኝ😭😭😭ነፍሡን ይማረው

    • @infinity325
      @infinity325 Před 17 dny

      ለሰማዩም ጥያቄ አለዉ
      ለህወትህ ዋስትና ክርስቶስ አለህ❓
      የመጀመሪያ ጥያቄ በሰማይ

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Před 17 dny

      ​@@infinity325
      ክርስቶስ ለራሱ ራሱ ዋስትና የለውም

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Před 17 dny

      ​@@KkOo-jj3pz😂😂😂 እኔ ህይወት ትንሳኤ ነኝ ያለ ጌታ እንደስራህ ሊከፍልህ ይመጣል በዛን ግዜ ትመልስለታለህ።አላህ የመሀመድ አባት የመልከው የነበረ ጣኦት ነው ከመሀመድ በፊት አላህ ጣኦት እንጂ አምላክ ብሎ የሚያመልክ የለም መረጃም ወፍ የለህም

  • @johnethiomedia9829
    @johnethiomedia9829 Před 17 dny +40

    የሰማዩን ቤት ያሳምርልህ ባቡጂየ ነፍስ ይማር

  • @MikevivaMike
    @MikevivaMike Před 17 dny +26

    ነብስ ይማር ባቡዲ ወንድሜ የኛ ሀገር አርቲስቶች ግን በጣም አሳፋሪወች ናችሁ አሳፋሪወች ብትረዱት ምን ነበር ቢያንስ አትቀብሩትም

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před 17 dny +16

    ሰንሞትማ ትንሸም ቢሆን ቀባሪ አናጣም በሂወት እያለ በህመም ሲሰቃይ ግን ያየው የጠየቀው የለም ብቻ እውነቱን ተናገሮ ለሚታረድ ህዝብ ድምጽ ሆኖ ያረፈ ጀግና ነው አንተ ሰው ነፍስ በሰላም ትረፈ😭

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před 17 dny +12

    ብዙ አርቲስቶች ሞተዋል እንደ ባቡጄ ያዘንኩለት የለም አለም ታዳላለች ለሠራዉ ስራዎች ለእሡ ይሔ አይገባዉም ነበር ለካ ሁሉም ነገር የሚያምረዉ ሲኖርህ ነዉ😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @HiwetAsfaw-k9v
    @HiwetAsfaw-k9v Před 17 dny +43

    ድህነት አይኑ ይጥፋ አለች አያቴ ድሀ ምኑም አያምር

    • @user-ry3uu8mc5h
      @user-ry3uu8mc5h Před 17 dny

      ደእነትን ጠልተን ተሰደድን።

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Před 17 dny

      😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺

    • @Truthlovetube-mw9cw
      @Truthlovetube-mw9cw Před 17 dny +1

      ስለ ድህነት ምን የምታውቂው ነገር አለሽ??!!!!!????!

    • @alainm39
      @alainm39 Před 17 dny

      ትክክል ድህነት አይኑ ይጥፋ

    • @SonySony-up2kv
      @SonySony-up2kv Před 17 dny +1

      ​@@Truthlovetube-mw9cwእኔ ብዙ አውቃለሁ እናቴን ሳላውቃት ያስቀረኝ ያለ እናት ያሳደገኝ አሁንም ስደት ለስደት ለድህነት ብላ አሁንም ፍቅሯን ያላገኘሁ በህይወት አለች ግን እያለች ያጣኋት እናቴበሽታን የገዛችበት አያቴ የሞተችበት መታከሚያ አጥታ የማህፀን ካንሰር ደም ግፊት አለባት ኸረ በሽታዋን መቁጠር አልችልም ግን አልሀምዱሊላ ዝም ልበል

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Před 17 dny +11

    በዚህ አለም ላይ ሚያስደስተኝ ነገር ደሀም ሆነ ሀብታም በሞት እኩል መሆኑ😢 ፈጣሪ ነብስህን በክብር ይቀበላት😢😢😢

  • @Etiopa
    @Etiopa Před 17 dny +12

    2014 ፍልሰታን አብረን ቃፅላ ማርያም ሱባኤ ነበር ን😭😭😭😭ነፍስ ይማር ወንድሜ

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w Před 17 dny +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የወደደውን አርገ ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያርገው

    • @Etiopa
      @Etiopa Před 17 dny +1

      @@user-ln5be1dj5w አሜን

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 Před 17 dny +10

    ደሃ ስትሆን ማንም አይዎድህም የኔ አባት አንጅተን ባላኝ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před 17 dny +15

    ይገረማል የዚህ ልጅ ኑሮውም ሞቱም አላማረም የሰማዩን ያሳምርለት

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 17 dny +18

    የሰማዩ አባት ይቀበልክ🙏ነፍስህን ይማረው😭

  • @MuleMan-h3m
    @MuleMan-h3m Před 16 dny +3

    የምር እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ምክንያቱም በእየሱስ ክርስቶስ ሳያምን መሞቱ ።
    ይችን comment ለምታነቡ ሁሉ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ።

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp Před 15 dny

      ክርስትያን እኮ ነው😳

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 17 dny +20

    በጣም አንጀቴ ተላወሰ 😢😢😢

  • @user-qi6bu6jj6l
    @user-qi6bu6jj6l Před 17 dny +7

    እግዚኦ የሚበላ የሚጠጣ ነገር በማጣት ባዶ ቤት ውስጥ ብቻውን ስሰቃይ የት ነበራቸው አሁን ማልቀስ አበባ ማሸከም ትርጉም የለውም ሰው በሚያስፈልገው ግዜ ማንም አልደረሰለትም ሰውን መረዳት በሕይወት እያለ ነው ከሞተ በኋላ አለቀሳችሁ አላለቀሳችሁ ምን ትርጉም አለው ነፍሱን ይማር

  • @nati-nu7lu8mh6y
    @nati-nu7lu8mh6y Před 18 dny +30

    አይ እኛ በቃ እንደዚህ ነን ሰው ሲሞት በቁሙ የት ወደቀ ብለን ሳንጠይቅ 😢

    • @user-jo9hw5pe6m
      @user-jo9hw5pe6m Před 17 dny +1

      ስንሞት.ውድነን.ብላል.ሌንቦ.እውነቱንነው.ያማል😭😭😭😭😭😭ምን.ይባላል.ነብሱ.በሰላም.ትረፍ

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 Před 17 dny

      tkkel

    • @getu859
      @getu859 Před 17 dny

      በጣም የሚያዛዝነኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው በቆም መረዳደት ትተው ማልቀስብቻ ነብስ ይማር

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 17 dny

      በጣም ይሰራ የነበረ ሰው ነው። ገንዘቡን በአግባቡ መጠቀም የራሱ ሃላፊነት ነበር።
      በጣም ጠጪ ስለነበር ነው የደኸየው እንጂ አጥቶ አልነበረም።

    • @nati-nu7lu8mh6y
      @nati-nu7lu8mh6y Před 17 dny

      @@getu859 ሰው ሲሞት ማሽቃበጥ ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ😭

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Před 17 dny +11

    ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያርግልህ

  • @user-hr6lk7rl4h
    @user-hr6lk7rl4h Před 17 dny +3

    ወንድሜ ነብስህን ይማረው አርቲስቶች በጣም ታሳዝናላቹ❤❤❤

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 17 dny +7

    ደሀ እና ሀበታም አርቲሰት ሲሞት ልዬነታቸው የሰው ብዛት ነው ግን ሁለቱም ወደ አፈር ነው የሚገቡት

  • @MHdgdk
    @MHdgdk Před 17 dny +1

    ድሮም ሀቀኛ አይወደድም ምርጥ ለሀገሩ ተቆርቋሪ ጀግና ወንድ ነበር 😭😭😭😭

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 17 dny +4

    ነፍሱ በሰላም ትረፍ ከሞቱ አሟሟቱ አየ ሀበሻ ሲረብበዉ ያላጎረሰዉ ሲሞት ማልቀስ ሳሉ ነበር መጠየቅ😢😢😢 ጌች የዋሁ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Před 17 dny +8

    ባቢ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭🙏አተ የእግዚአብሔር ድአ 😭😭😭ለሁሉም ይለቀሳል 👈

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede Před 17 dny +9

    ነፍስ ይማር😭
    ነፍስ ይማር 😭
    ነፍስ ይማር 😭

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n Před 17 dny +12

    እኔ የሚገርመን ሰንሞት የሚሸኘን ብዛቱ በቁሙ አድሰው ሳያየው ለመሸኘት የሚወጡት። ፈጣሪንካ አትፈሩሞይ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 17 dny +3

    በስመአብ በጣም ነው የሚያሳዝነው ምነው አንድ ሰው እንኳን ቀብር አይገኝም ይሔን ያህል ፊልም ሰርቶ ጓደኛ እንኳን የለውም ምነው ፈራችሁት ይዟችሁ አይሔድ አይሰው ከንቱ ነን ልውድ ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-br8ip5mr4d
    @user-br8ip5mr4d Před 17 dny +2

    ምደረ አሽቃባጭ ህዝብ አይተናችኋል እኮ ለስንቱ ስታሽቃብጡ አይይ ድሃ ግን ምንድነው የሚያምርበት😢😢😢😢 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ😢😢😢

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 17 dny

      አማራ ስለህነ ሁሉም ይጠላናል😢😢😢😢😢😢

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 17 dny +5

    መውለድ ማግባት ይጠቅማል አሁን እነሱ ቢኖር. አባቴ ትዳሬ የሚለውን ድምፅ እንሰማ ነበር አንተ ቅን ሰው ነፍስ ይማር 😭😭😭

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Před 17 dny

      ውይ ማዘን ለእንደ እኛ አይነቱ 👉 ግን እኮ አባቴ የምትል ልጅ አለች እኮ ምን ዋጋለው ነፍስ ይማር

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f Před 17 dny +3

    አይ ድህ ቁምህ አያምርብህ ሙተህ አያምርብህ ድሀን እየፈጠረ አምላክ እህነየ ሀብታም ቢሆን አሼርጋጁ ብዛቱ አይ ነፍስ ይማር

  • @AyikelNega-zf5ps
    @AyikelNega-zf5ps Před 15 dny

    አይ አርቲስቶች የከኔ ቢኑርው ስንት ጊዜ በትደፍነ ባላችኩ ነበር 😢😢ነፍስ በስላም ትርፍ😢😢

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 17 dny +5

    ነፍስ ይማር ውንድሜ በሰላም ትረፍ ነፍስህ

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Před 17 dny +2

    አይ ሰዉ ስኖርህ ነዉ ሚዎደዉ ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Před 17 dny +2

    ሴሞት አበባ የምትገዙበትን ምነው ሲርበው አብልታችሁት ቢሆን በምግብ እጦት ነው የሞተው ሢሉኝ ልቤ ተሠበረ ሞት አይቀርም ግን በእራብ😭

  • @YT-od5yv
    @YT-od5yv Před 17 dny +17

    በጣም ያሳዝናል። ያሁሉ አርቲስት ነኘ ባይ የት ሄደ? የባቡጂ ሞት ከሌሎቹ አርቲስቶች በምን ይለያል? አማራ ብሎ መንግስትን ስለተጋፈጠ ነው????? ባቡጂ ሁሌም ከኛ ጋር ነህ። ነብስ ይማር።

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 17 dny +1

      አማራ ንቃ😢😢አማራ ከሆክ ትጠላለህ አማራ ነኝ በል እስክትሞት😢😢😢😢

  • @mekatabess1690
    @mekatabess1690 Před 17 dny +2

    ነብስ ይማሪ ባቡጂ በጣም ያሣዝናል 😢😢😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 17 dny

    መርጦ አልቃሽ የሞላባት ሀገር 🥲አይ እማማ ኢትዮጵያ 🥲

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Před 17 dny +2

    የምድሩ ቢያምር ባያምር ጓጋ የለውም የሰማይ ቤትህ ያማረ ይሁንልክ ነፈስ ይማር ::😢😢😢😢😢

  • @مبننمبن
    @مبننمبن Před 17 dny +10

    እሱ በርሀብ ተሰቃይቶ ሞቶ ቀብሩን በሽርሽር ትፈፅማላችሁ ያሳዝናል🙆🙆🙆😥

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw Před 17 dny +2

      ገንዘብ ባይኖረዉ ቤተሰብ ዘመድ የለዉምደ ግን አይይይ ድህነት ኡፍፍፍ😭😭😭😭

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 17 dny +1

      በጣም ይሰራ የነበረ ሰው ነው። ገንዘቡን በአግባቡ መጠቀም የራሱ ሃላፊነት ነበር።
      በጣም ጠጪ ስለነበር ነው የደኸየው እንጂ አጥቶ አልነበረም።

    • @مبننمبن
      @مبننمبن Před 17 dny

      @@Nunu11-yr9pw ይኖረው ይሆናል እንጂ መቸም ሰው ከሰው ነው የሚፈጠረው ግን በአሁን ዘመን ከሌለሽ ማንም አይወድሽም ማንም አይቀርብሽም ውዴ በጣም ነው ልቤ ያዘነው😥

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Před 17 dny

      እንደዚህ ዓይነት ውሸት የሚፈለስፉ ሰዎችን ማስያዝ ያስፈልጋል። ርቦት ብቻውን እንዴት ያለ ነውር ነው።

  • @user-zn4ig3gv5b
    @user-zn4ig3gv5b Před 17 dny +2

    ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭ባቡጂዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 17 dny +2

    ነብስ በአፀደ ገነት ትረፍ ወድሜ😢😢😢

  • @mitikuaamenu3230
    @mitikuaamenu3230 Před 17 dny +1

    ነብስ ይማር አርቲስት ተብዮችግን አድም አላየሁም ግን ለምን ደሀ ስለሆነ እናተ ባቀብሩትም እሱ ግን መቀበሩ አይቀር አሳፋሪሆች

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 16 dny

    እደዚሕልጅ ልቤን የሰበርው የለም የኔ ድሐ ምሥኪንን😢😢😢ቀባሪኳን ይጣ አዬየኛሰውመርጥአልቃሽ የሆነበት ጊዜ😢😢😢😢😢

  • @leakefecadu1284
    @leakefecadu1284 Před 17 dny +10

    ነብስ ይማር በኣጸደ ገነት ይቀበልህ ኣለማወቅህ ይሻለኝ ነበር ጨዋታህንና ሳቅህን ሲያስታውስ ይጎዳኛል በሰላም ዕረፍ ወንድሜ።

    • @esrialetelahiune1579
      @esrialetelahiune1579 Před 17 dny

      ኣዎ ላክዬ ባናቀዉ ይሻለን ነበር እኔም በጣም ነዉ ያዘንኩት

  • @Beti474
    @Beti474 Před 17 dny +2

    ነፍስህን ይማረው
    የኔ መልካም😭

  • @MitaMitanati
    @MitaMitanati Před 17 dny

    አርቲስቶች መርጦ አልቃሽ አትሁኑ ነግ በኔ ቤት ነውና😢😢ነብስክን ይማረው ምርጥ ተዋንያን ነበርክ😢😢💔💔

  • @yemanegebregziabher-x7b
    @yemanegebregziabher-x7b Před 17 dny +1

    ዛሬ ጀርባዬ ላይ የተሸከምኩት ምንድነው አዎ ድህነት ምኑ ያምራል ምኑም አያምርም ባቡቺ ድሀ አይደለም ምኑም አይደለም እግዚአብሔር በሰጠዉ ፀጋ ለሰዉ ልጅ ማስተዎል የሚገባዉን ሁሉ አደርጎል ወደ ምድራዊነት ወደ ሆዳማዊነት ሲመጣ ከጎኑ የነበሩ የሞያ ባልደረቦቹ ሁሉ ነገ ነዎሪ ተራፊ ናቸዉ እንዴ ጀርባቸዉ ላይ ተሸክመዉት የሚሄዱት ሞት ይተዎቸዉ ይሆን እንዴ ባቡቺ ነፍስህን ይማር በአፀደገነት ያኑራህ መንግስተ ሰማያት ያዉርስ ወስብሀት ለእግዚአብሔር።

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ Před 17 dny +4

    ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 17 dny +2

    R.I.P BROTHER WE ALWAYS LOVE YOU 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vk9pc7zb5n
    @user-vk9pc7zb5n Před 17 dny +6

    ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @amanuelsciencetube8110
    @amanuelsciencetube8110 Před 17 dny +3

    ነብስ ይማር ወንድም ዓለም😢😢😢

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h Před 17 dny +2

    😢😢😢በቃ እውነትሆነ ባቡጅ ነብስክ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 17 dny +2

    ባቡጂና እናቴ ባንድ ቀን የሞቱበት ቀን እንዲህ ናት አለም በስደት አለም ሆነን ቤተሰቦቻችን ሳንቀብር ቀረን እኔስ በሬን ዘግቼ ብቻዬን እያለቀስኩኝ ነው ደና ክረሙ ወደናንተ እስክንመጣ ድረስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TiztaTi
      @TiztaTi Před 17 dny +1

      Yna enat ayizoshi nebs yimar fetaryi yatsenashe😢😢

    • @HabtamBelachew
      @HabtamBelachew Před 17 dny +1

      Ayizosh fetari yatsinash ehte

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 17 dny

    የሕይወት ታሪክ እንኳን ምንም ሳይነገርለት ምናለበት አሁን እንኳን ክብር ብትሰጡት 🥲

  • @yohannesmamo6754
    @yohannesmamo6754 Před 17 dny

    በህይወቴ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለው የጥበብ ሰው እውነት ተናጋሪ የማያስመስል ታማኝ አገሩን አገልጋይ ነብስክን በገነት ያኑረው ወንድሜ የሚታዘንልክና የምትታወስበት ቀን ቅርብ ነው አርቲስት ነኝ ባዮች ምነው ሳትታዮ ዛሬስ ካሜራ ፈራቹ

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Před 17 dny +1

    በጣም ልብ ይሰብራል ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💘💘💘

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 Před 17 dny +6

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie Před 17 dny

    ለዛ ድንቅ ሰው ይህ ነው አጃቢው 😢 ከቅዱሳኑ ይደምርህ😢

  • @TsegayTadess
    @TsegayTadess Před 17 dny +5

    ነብስ፡ይማርልን

  • @NigatuAwleye
    @NigatuAwleye Před 17 dny +1

    ነብስ ይማር

  • @user-qi3cu2oj5u
    @user-qi3cu2oj5u Před 17 dny

    ባቡጂ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭አይይይይ በጣም ያሳዝናል አርቲስቶች የት አላችሁ ለሀብታም ነዋ የምታሽቃብጡት😢😢😢ድሀ ሲኖርም ሲሞትም አያምርበትም 😢😢😢😢😢

  • @user-lv1gv3hn7k
    @user-lv1gv3hn7k Před 17 dny +1

    የትም ቢሆን በአሁንሠአት ቲፎዞነው ይሄሠው ሀብታም ቢሆን ምድሩሁሉ አይበቃም ነብሡን ይማር

  • @user-ib3ob6qo5e
    @user-ib3ob6qo5e Před 17 dny +1

    ነብሱን ባፀደ ገነት ታኑረው 😭😭😭

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw Před 17 dny +1

    ነብስይማር ይሄ ምዲር ግዜያዊ ነው ዲሀ ቢሆኑ ሀብታም💔💔💔💔💔💔

  • @Muluabate-ys4kr
    @Muluabate-ys4kr Před 17 dny +2

    ነፍስ ይማር በጣም ያሣዝናል

  • @user-ry3uu8mc5h
    @user-ry3uu8mc5h Před 17 dny +3

    አሳፋሪ አርቲስቶች ተደበቁ😢😢

  • @biskutgr
    @biskutgr Před 17 dny

    በጣም ነው ያዘንኩትነፍስህ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ትሁት ወንድሜ የኔ ቀልደኛ😢😢😢

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 Před 17 dny +2

    ነፍስ ይማር ያማል😢😢😢😢

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Před 17 dny +3

    አይ ድህነት😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey8182 Před 17 dny +1

    በጣም ይገርማል በዚም መድሎ ያስክሪን ሽኝት ታረጉ ነበር ምነው በግሉ ነው የሠሪው ምድነው ሠርፀ የለህም አገርቤት ምድነው ችግሩ ነ ነፍስ ይማር መድሎ በዚህም ይደብራል

  • @habebahu56
    @habebahu56 Před 17 dny +1

    ሰውሲሞትነው እኛሰወች የምንደረሰው በቁም አንጠያየቅም ዋይ ነፍሰህ በገነትትረፍ ወድሜ😭😭😭😭

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku Před 17 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ ድህነት ሲኖር አያምርበት ሲሞት አያምርበት😢😢😢😢😢 ድህነት ኡፍፍ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 17 dny +1

    😥😥😥😥😥 ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለቤተተሰቦቹ መበርታት እና መፅናናትን ይስጣቸው

  • @sasso-y2x
    @sasso-y2x Před 17 dny

    እዴ ይገርማል በስማም 1አርቲስት ነው ያየውት በውነት ይገርማል ወይኔ ሰው ነብስክን በገነት ያኑረው

  • @gggrvheve
    @gggrvheve Před 17 dny

    አይይይይ የሰው መጨረሻ😢😢😢😭አኖኖርህ ካላማሬ አሟሟትህ አይደምቅም😢😥😭አሁን አፈር አልብሰውት እንዳልተፈጠረ ይረሱታን😭ታዋቂ አርቲስት እንኳ የለም😢😥

  • @user-lt9rp2up8y
    @user-lt9rp2up8y Před 17 dny

    ኧር በጣም ገረመኝ እስከዛሬ ካየሁት ቀብር ቀዝቃዛው ለካ ከሌለህ ማን አለ ጎንህ 😢😢😢😢😢😢 ብቻ ወንድሜ ነፍስህ ትረፍ😢😢😢😢😢😢

  • @bahiretalk
    @bahiretalk Před 17 dny +2

    ነፍስ ይማር😢

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 Před 17 dny

    ወንድሜን እግዚአብሔር ያፅናችው

  • @fikrtegashaw3629
    @fikrtegashaw3629 Před 17 dny

    በጣም ነው ምታሳፍሩት አርቲስት ነን ባዮች እሱ የቀመሠው አፈር ለእናንተም አይቀርም አድር ባይ ሁላ ነፍስ ይማር ወንድም ዓለም

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g Před 16 dny

    ነፉስክ በሰላም ትርፉ የኔመልካምወድም አዬ የኢትዮጵያአርቲሥቶች ማፈሪያዎችናችሑ ሰው ሞልቶ ሠው ጠፉ😢😢😢😢

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 17 dny

    አይ ድህነት😢😢የኛ አገር አርቲስቶች አሳፋሪዎች ናቹ

  • @mekdesfetegu
    @mekdesfetegu Před 17 dny +1

    ነብስ ይማር ዉድሜ እቺ አለም ከቱ ነት መግስተ ሰማይ ይዉረስህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před 17 dny +1

    ወየሁ ወየሁ ሕዝቡ መርጦ አልቃሺ ነዉ ማርያምን ሰዉኮ ትንሺ ነዉ ሰዉ የታለ የበተክርስቲያን አባቶች 3 ብቻ ይገርማል ማንም የሚያለቅስለት የለም አይ ድሀ ሰዉ ሞቱም ሰርጉም ድምቀት የለዉም እሕጊዜ ሀብታም ቢሆን ኑሮ ሰዉ ያለቅስለት ነበር ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @BanchDagu
    @BanchDagu Před 17 dny +2

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NajatAbdu-o2y
    @NajatAbdu-o2y Před 17 dny

    ሲሞት የሚቀብረዉን ታሞ አይቷል ድህነት እስከዚህ ነዉ

  • @berihungizaye5429
    @berihungizaye5429 Před 17 dny

    ነፍስህን እግዚአብሄር በገነት ያኑርልን

  • @TesfyeHayle
    @TesfyeHayle Před 17 dny

    ነፍስህበአፀደገነት ያኑርልህወንድሜ

  • @JannatQtr
    @JannatQtr Před 14 dny

    ምድረ ዱቄታም አርቲስቶች በጣም ታሳፍራላቸሁ መርጦ አልቃሸች የማትረቡ አንድ አርቲስ ይጥፋ ይገረማል ባቡጅዬ መልካም እረፍት

  • @user-fd4ye3jg9c
    @user-fd4ye3jg9c Před 17 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማረው ወንድም አለም😢😢😢😢

  • @user-dq6jj8sp9s
    @user-dq6jj8sp9s Před 17 dny +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭ማመንአቃተኚ ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @memealamayo5515
    @memealamayo5515 Před 17 dny

    የኔ ደሀ መቼም የደሀ ሞቱም ሰርጉም አይደምቅም አንድ ሰው ይጥፋ በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭

  • @user-gz3th5ld4p
    @user-gz3th5ld4p Před 17 dny +1

    ነብስ ይማር እዲህ ነው የኛ ነገር

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 Před 17 dny

    እግዚኦ 😢😢😢😢አንድ ታዋቂ አርቲስት አላየሁም

  • @Achamwoloyewa
    @Achamwoloyewa Před 17 dny

    ድሮስ የኢትዮፕያ አርቲስት ላለዉ ያልቅሱ እንጅ ምስኪን ባቡጅየ እግዚአብሄር በገነት ያኑርህ የስራ ባልደረባቸዉ በርሀብ ሲሞት ለሜካፕ ለልብስ እሚያጠፍትን ብር ምን ችግር ነበረዉ ትንሽ ቢረዱት ያሳዝናል ሁላችንም ወደ ሞት እንሄዳለን እባካችሁ መልካም ስራ ሰርተን እንለፍ

  • @መዲና-ጐ7ሰ
    @መዲና-ጐ7ሰ Před 17 dny

    ነብስ ይማር ወዲሜ እመደርደሪያዉ ልገባ መስሎኝነበር መሬቱ ደርሶሀልአተስ ተመስገን

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před 17 dny

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግን መደጋጋፍ አትወዱም ከሞተ በኋላ 😢😢😢አስመሳዮች