የፊት መሸብሸብ በህክምና እንደሚስተካከል ያዉቃሉ? ስለዉበትዎ /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS

Komentáře • 216

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q Před 3 lety +83

    ለኔ ውበቴ ጤናየ ነው ጤና ስቶ ለፈጠርኝ ጌታ አልሀምዱሌላ

    • @user-gg5sl2sc6z
      @user-gg5sl2sc6z Před 3 lety +3

      ሣህ ወላ ደሞም አላህ ይበቃል ብሎ የሠጠን ውበት በቂ ነው

    • @user-se8ll8zn2q
      @user-se8ll8zn2q Před 3 lety

      @@user-gg5sl2sc6z ትክክል እህቴ

    • @imdrabiyahmad5380
      @imdrabiyahmad5380 Před 3 lety +1

      ዉበትም አስፈላጊ ነው

  • @ethiolove8654
    @ethiolove8654 Před 3 lety +50

    የፊት yog መሰራት በበረዶ ፌትን ማሳጅ ማደረግ ስፖርት መሰራት በቂ ዉሃ መጠጣት ጭንቀትን ማሰወገድ በተቻለን አቅም ደሰተኛ ለመሆን መሞከር የተመጣጠነ salad ፕሮቲን ምግቦችን መመገብ የቤት ዉሰጥ ማሰኮችን መጠቀም የተሸለ ነዉ ለፌትዎ ጥራትና ዉበት !!!!

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t Před 3 lety +29

    እድሜስ አትወጥሩም 😂😂😂😂😂

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 3 lety +58

    ከሰለጠኑት ሀገራት ምነዉ ቆሻሻቸዉን ለመልቀም ቸኮልን አረ ቦቶክስ የጎንዬሽ ጉዳት አለዉ ስልጣኔያችን በዛ እግዚኦ

    • @rosealemayew4684
      @rosealemayew4684 Před 3 lety

      Min dnew gudatu

    • @kalkidanrenato
      @kalkidanrenato Před 3 lety +4

      ሀገርሽን አትናቂ ምንም ጉዳት የለውም ሴልን ማንቃት ነው ከመናገርሽ በፊት ለምን መሸብሸብ ብለሽ አንብቢ

    • @user-jm4nn4bu2n
      @user-jm4nn4bu2n Před 3 lety +8

      አንቺ ደሞ ሁሉን ነገር አቃለው ታበዛለሽ ጉዳቱን ንገሪኝ እሺ

    • @SaraSara-vq6og
      @SaraSara-vq6og Před 3 lety +6

      ኣንች ኣለሽ ኣይደል ኮንዲሽነር ተቀብታቹ ዋሉ የምትይ ንገሩኝ ባይ።

    • @lubaba7774
      @lubaba7774 Před 3 lety +4

      @@kalkidanrenato ያቃሽ በበሽታ ግም ለነማይክል ጃክሰንም አልሆነ ትላታም ትክክል ጉዳት አለው ሀገርዋን አልጠላችም

  • @user-rl3km9un4m
    @user-rl3km9un4m Před 3 lety +21

    አቤት ኮመንቶች ሁልሽም ተደብቀን ስንት ሀፅያት እንሰራለን ሁልሽም ተሳዳቢ ሆንሽ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምልከ ይማስገን ምክንያቱም አገሬ ከሌሎች አገራት ጋር እኩል ስለሆነች በቃ አገሬ ሁሉንም ነገር አለት ሰላሟን ያብዘልን ebs tv ጥሩ ነው በጠም እፈልጋለሁ በጠም ያልበኛል እነ እስቲ ስልክ ቁጥር አስቃምጡልን

  • @haarmetoosinjalaadha8967
    @haarmetoosinjalaadha8967 Před 3 lety +8

    Egzabeher libona yestachu 🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭💔💔💔 yekr bleachu be unet egzo fateri hoy😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 3 lety

      ewunet new ahun echi 40 bet nat mn asfelege wy gud egzihberin basint bekul new yeminasazinew 🤔🤔🤔

  • @missjimma5004
    @missjimma5004 Před 3 lety +4

    በጣም ያስጠላል ምን ነዉ ብቀር በስማም

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 Před 3 lety +10

    እንደ ማይክል ጃክሰን ተለዋዉጣችሁ እንዳታርፉት

  • @tinbitkelilie9498
    @tinbitkelilie9498 Před 3 lety +3

    Address

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 Před 3 lety +3

    አድራሻዋ የት ነው እኔ የምኖረው ውጭ ነው ግን ፕሮግራም ይዤ እመጣለው ፕሊስ 🙏🙏🙏

  • @user-bc7td7pp3o
    @user-bc7td7pp3o Před 3 lety +3

    ጣባሳ ማጠፊያ ካለ ሹክ በሉኝ 🙄🙄🙄

    • @user-gk3rk6zj1q
      @user-gk3rk6zj1q Před 3 lety +1

      ዜትዘቱንና ስኳር በሳምንት ሁለቴ

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @ncell2371
    @ncell2371 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን እኔ ግን ይሄን ሁሉ የሚያደርጉ ሰዎች እግዚአብሔር ስትሰራኝ አስተካክለህ አልፈጠርከኝም የሚሉ ነው የሚመስሉ የተፈጥሮ ወበታቹሁ ብታጌጡስ ምን ትሆናላቹሁ ?

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ህዝብ ልቦና ስጣቸው ሰው ኑሮ ተወዶበት የሚበላው አቷል እንች ነገ አፈር ለሚበላው ገላ ስስቅ ምናምን ትያለሽ ኧር ይኧ የኢትዮጵያ ባህል አይደለም ከውጭ ወች እያያችሁ አገራችንን አታጥፉ

  • @mohamadahmadhayat1782
    @mohamadahmadhayat1782 Před 3 lety +3

    የማዳት አለ መሠራት እፈልጋለሁ

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 Před 3 lety +6

    ምንም እውቀት የሌለሽ ድንጋይ ከዩቱብ አይተሽ በሰው ቆዳ ትቀልጃለሽ ::እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያኖች ማንኛውንም ነገር በፈታችሁ ላይ ከመሞከራችው በፊት ለግንዛቤ google አደርጉት ለአገልግሎቱም ባለሙያው በቂ ስልጠና ማገኘቱን
    አረጋግጡ

  • @user-kn3wo2mm9q
    @user-kn3wo2mm9q Před 3 lety +2

    አድራሻዋን ንገሩን

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před 3 lety +3

    😃😃😃😃😃 እር ጉድ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ከነጮች እኮ ብዙ ነገር መውሰድ ይቻላል አሄ እሄ ቀርቶ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ለሰጠህኝ ነገር ሁሉ

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 Před 3 lety

    Bxame arif nwe bethiopiame endihe mjmru Agrachene bselexane godana layi mhonewane yasayale

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 Před 3 lety

    Wel come 🤳🙏

  • @user-po7eh2sz9n
    @user-po7eh2sz9n Před 7 měsíci

    ይሄ በጣም ጥንቃቄ ሚፈልግ ሙያ ነዉ የ ፊትን ጡንቻወች ስም መጥራት ማታቅ ሴትዮ ፊትን ሚያክል ነገር አምኖ መወጋት ከባድ ነዉ።

  • @user-ce9pj7np7q
    @user-ce9pj7np7q Před 3 lety +4

    ይቅር,ይበላችው,ውጭሀገር,ስንቱ,ነው,የተበላሸው,ምክንያቱም,ከተጀመረ,መቋረጥ,የለበትም,ባጠቃላይ,ሲቆም,በጣም,እርጅናን,ያፍጥናል,አረ,የሀገሬ,ሴቶች,አደራችውን,እንዳትበላሹ,

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw Před 6 měsíci

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @tesfayemekonnen4892
    @tesfayemekonnen4892 Před 3 lety +6

    እንድ ሰው ለ መስራት ምን ያሕል ብር ያስፈልጋል

  • @user-gr2bs7sk4p
    @user-gr2bs7sk4p Před 3 lety +3

    ደግም እሄ ምን እሚሉት ነው አገራችን ገና ብዙ ይቀራል ሁሌም የህክምና ስተት ነው እሚባለው እኔ እሚገርሙኘ እሚሰረት ሴቶች

  • @sheilalovelly7000
    @sheilalovelly7000 Před 3 lety +1

    ምናለበት በዚ እድሜሸ ተመሰገን ብለሸ ብትኖሪ እግዚአብሔር እኮ ማማረር ነው በሰመሀብ ይሄንንም ያጣ ሰው አለ እውነት ያሳፍራል😏በራሰሸ ጊዜ መዘዝ ታመጫለሸ 6ወር ከዛሰ🙅እድሜ ልክሸን ታዝኛለሸ። ንሰሀ ግቢ እባክሸ🙏🙏🙏

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 3 lety +5

    ለጊዜው ፊቴ አልተሸበሸበም
    ሁለተኛ አልኮሳተርም😡
    አልስቅም🤣
    ዶክተርዋ ፊትሽ ሚሸበሸበው በዚህ ምክኒያት ነው ብላለች😥🥴

  • @genetmamo3864
    @genetmamo3864 Před 3 lety +2

    አድራሻ የትነው

  • @MisganaWorkclincalnurse-vl5ub

    አድራሻቹ የት ነው

  • @asmaragada2202
    @asmaragada2202 Před 3 lety

    Minim ayimekarim yehe.

  • @wubadisniguse3145
    @wubadisniguse3145 Před 3 lety

    Yetinew ples

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 3 lety +3

    ነጮች ስያደርጉ የምንጠላዉ ሁሉ ወደ ሀገራችን እየገባ ነዉ የወደቀ ጡት ማስወጠር ምናምንም እናያለን

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Před 3 lety +1

    ፊትሽ እንኳ አልተጨማደደም ግን የወደድሽው ይሁንልሽ, ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!! risk አለው ይባላል.

  • @kalkidanrenato
    @kalkidanrenato Před 3 lety

    ዋው

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety Před 3 lety +4

    🙋‍♂️በቀላሉ የድሮ(ብላክ) ፎቶን ወደ ከለር ፎቶ መቀየር
    ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 Před 3 lety +7

    EBS, this is a segment you probably shouldn't have aired. Botox is not a step forward in human's quality of life. Think about the effect this program has on its audience. Do you really want 40 year old women feeling like something is wrong with their face because it is doing what it naturally is supposed to do?

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Před 3 lety +1

    የዛሬው አበው ስጋችን
    ነገ የአፈር ቀለብ ነው ስጋችን
    ምንም ብንስገበገብለት
    ምንም ብንጏጏለለት
    መፍረሱ አይቀርም
    ስጋ ነውና ከንቱ

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +2

    እኔስ ማድያቴን የማጠፋልኝ ባገኘው ሀገሬ ስገባ ይሄስ ይቅር🤔

    • @hannahaileethiopiawit5929
      @hannahaileethiopiawit5929 Před 3 lety +4

      Yedench chemaki belomi chemaki eyawahadesh letgi seteyi mata tkbiw eydbezeze kes eyal yetfale weha bezu techi buna yebelt selmiyabzaw kenshi weyim teyi

  • @rubyadefrse6977
    @rubyadefrse6977 Před 3 lety +2

    ኽዝቤ ንቃ ነጮች እራሱ እየተው ነው በአታም ችግር ያመጣል

  • @ruhamaruhama4587
    @ruhamaruhama4587 Před 3 lety +1

    Silk kuturachun betsetun or Adrashachun binagegen eney betam ye eras mitat Alebigen

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw Před 6 měsíci

    adrashaw yet new

  • @bizuneshgizawchere7677
    @bizuneshgizawchere7677 Před 3 lety +2

    ምነው ኢቢስ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ስንት አይነት ባህላዊ ውበት መጠብቂያ እያለን የውጪ የነሱ ለነሱ ቆዳ እንጅ ለእኛ እንደማይሆን ማወቅ አለብን ስደት የምንኖር እንኳን ሻምፖ ለፀጉር እንቸገራለን

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 Před 3 lety +1

    ሀገሬ ስታሳዝን የዛሬ 7ዓመት ቴክሎኔጅ አዲስ ነው ብላችሁ ታቀርባላችሁ

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse6319 Před 3 lety

    Where is the location?

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk Před 2 lety

    41 ብቻ አትመስይም:: እንደው ግን ምን አሰቃየሽ? እድሜ እኮ ፀጋ ነው!

  • @caandyaandfamilytube2382
    @caandyaandfamilytube2382 Před 3 lety +2

    Are gudii now getaa libona ye sitachu unatii geta hoyii😰😰

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 Před rokem +1

    እንዳትወጉ ተጣማቹ እንዳትቀሩ

  • @user-vl2rr8pw4g
    @user-vl2rr8pw4g Před rokem

    አድራሻሽን ንገሪኘ እባክሽ

  • @mesiyoutube4780
    @mesiyoutube4780 Před 3 lety

    Tiru naw gen watatun ena golemasawn (azawetun) bemin lenlayachaw naw yasasibale manaw anchi yemibalew wyim manaw antu yemibalew gen ulum watat kawna ??

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 3 lety

    ጥሩ መክራቹ ሞታችሁል የነጭን ባህል ወዱአገር ማምጣትብልግና

  • @fghf5130
    @fghf5130 Před 3 lety +7

    ወይ ሰራ ማጣት አሁን ስስቅ ይሸበሸባል ይገረማል ስራ ማጣት

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 3 lety

      Awunet new wuda mesaq mekosater yacemadidal

  • @elnathanmizan7490
    @elnathanmizan7490 Před rokem

    አድራሻው የት ነው?

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 3 lety +1

    Why sister ur face look natural very good eko why like this wow dangerous Decision Future u loose confidence

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před 3 lety

    Dr hirut bemejemerya bezih bewetatinen edimewa yihin Hikimina
    Hagerish wust tekonolojiwun mamtatish ejig Adenkishalehu
    Lemin bizu ethiopiawuian yalachewun ewuket hagerachewu lay yemiametut
    Betam erijina sichanachewu newu lezawum behiwet yemekoyet edimeiachewu sefy kehone yagelegilubetal

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 Před 3 lety

    የማዲያት አለ ካለ ንገሩን በርቱ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 3 lety

    ወይ ጉድ በግድ ወጣት ልሁን ማለት አለ እንደ ፈጣሪ እድሜ ስጨምር የግድ ወጣት ልሁን ለሁሉም ጊዜ አለዉ ስጋገጡ ይመላለጡ ምባል አባባልም አለ ከእድመ በፊት አይሸበሽብም።

  • @ethiolove8654
    @ethiolove8654 Před 3 lety +1

    ቦቶክሰም ሆነ ፌለር ሳይድፌክት አለዉ።በአንድ ግዜ ደግሞ በቂ አይደለም መደጋገም ያሰፈልገዋል እኔ የምኖርበት ሃገር ዜግችም ሆነ ዝነኛ ሰሊብረቴዎች ሁሉኑም ሴርጀሪ ይሰራሉ ፌታቸዉን ግን አያሰነኩም በተለይ አይንናቸዉን በተደጋጋሚ በሚዲያ ሁሎ ይነገራሉ ። ሰዎችዪ እንዲህ አይነት ነገር አትሞክሩ ፠በተቻለ መጠን ቲረመንት መጠቀም የተሻለ ነዉ

  • @jufjcccjxjx3347
    @jufjcccjxjx3347 Před 3 lety

    ሰላም👍👍

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety

    መውጋት የሚለው ነገር ትንሽ ያስፈራል?? መውጋት የሚለውን ቃል አሥፈራኝ።ይህ ነገር ለወንዶች ይሆናል??

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 Před 3 lety +2

    ኧረ 40፡አለች እኔ በ35፡አመቴ ነው አይኔ ጣገብ ስስቅ መስመር ያወጣብኛል

  • @user-uy4fb9uk5m
    @user-uy4fb9uk5m Před 3 lety +3

    ብስራት ገመቹ መሰረት መብራቴ ሄለን ታደሰ (የቅድሞ የጥላሁን ጉግሳ ባለቤት) ሀመልማል አባተ እፀ ህይወት ይወጋሉ።

    • @user-kz6qn2bc1m
      @user-kz6qn2bc1m Před 3 lety +2

      የት አየሽ

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před rokem

      ሳታይ አታዉሪ የሰዉን ሀጥያት ዉደራስሽ እየወሰድሽ መሆኑን አትርሺ ቁርአን ላይ እደዛ ይላል ማማት ሳያዩ ማዉራት አይፈቀድም

    • @yostinaberhe5422
      @yostinaberhe5422 Před rokem

      ትክክል😂😂

  • @helenalove2482
    @helenalove2482 Před 3 lety

    እድራሻው የት ነው ?

  • @user-jn4vp4zq6k
    @user-jn4vp4zq6k Před 3 lety

    ይሄ ነገር ግንባሬ ላይ በፀሃይ ምክኝት ፊቴ ኮምተር ያለ ነው ግን አንዱ መርፌ መወጋት ስቃይ ነው ያስፈራል

  • @asiabranch1260
    @asiabranch1260 Před rokem

    የት ነው

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn Před 7 měsíci

    አኡዙቢላ 😢😢😢😢

  • @abosada1667
    @abosada1667 Před 3 lety

    የማዳት እፈልጋለሁ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 3 lety +3

    ሀናን ፡ ታሪቅ ፡ ማለቴ ፡ ጉና ፡ Botox አሰርታለች ፡ ሰይፉ ፡ላይ ፡ ሰትቀርብ ፡ በጣም ፡ ተለይታለች!!

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Před 3 lety +1

    ሞዴል የሆንሽው እንግዳ 👏👏

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 3 lety +2

    አሁን ልክ እንድህ ተደርጋ እንደወጣች የሆነ አደጋ ደርሶባት ብትሞትስ ቀረ አይደል ኤሬ ተዉ የፈጣሪን አይን አትዉጉ

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r Před 3 lety

    ምናለ ዋጋውን ብታሳውቁኝኝኝ

  • @gizworksalm8465
    @gizworksalm8465 Před 3 lety +1

    በፍፁም እዳትሞክሩት ሤትዮዬ ተሠርታ ነበር በ6 ወሩዋ ፊቱዋ የባሠ ተሸበሸበ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 3 lety

    If you too young do exercise and watch ur organic food and drink water a lot done. this is not good

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 Před 3 lety

    ጉድ እስከሁድ አጂብ ነው የነጮችን አመጣችሁት

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Před rokem

    አሁን ይቺ ምን ይወጣላታል የአርባ አመት ሤትኮ አትመሥልም 😂😂ፈጣሪም ተቸገረ አሁንሥ

  • @burdagalburdagalhiieski7426

    Selma enta esk selik en flgalawu

  • @ebrahimdesalegne5395
    @ebrahimdesalegne5395 Před 2 lety

    የቆንጂና የስንት አማት ነው ዶሞ የአፋንጫ ይኖራል

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 3 lety +5

    አቤት አጥያታችን ብዛቱ እርጅምናም ዉበትነው ኢኮ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @godislove2670
    @godislove2670 Před 3 lety

    አረ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ 🙄🙄🙄
    እንዴ እርጅና ከሆነስ 🤔🤔
    እንጠየቃለን ስንሞት :: አረ የፈረንጅ ኮተት እያመታችው ሀገራችንን አትበክሉ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 Před 2 lety

    የከር ትሰራላቺሑ እደ ??

  • @muluamenamenabo7410
    @muluamenamenabo7410 Před 3 lety

    Silik kuterachewn asikemitulin

  • @user-zg3qq8bv2z
    @user-zg3qq8bv2z Před 3 lety +1

    አረ ምን ይሻላቹሀል ምነው ስልጣኔያችን ፈጠነ ግን ስንት መሰራት ያለበት ስራ እያለ ይቅር ይበላችሁ ቆዳሽንስ ወጠርሽው እንበል እድሜሽ እኮ ከተሸበሸበ ምን ታደርጊው እድሜ አይወጠር እንግዲህ ደግሞ ከወጊዋ የተወጊዋ አይንዋን ፍጥጥ አድርጋ ስትወጋ ሆሆሆ

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 Před 3 lety

    ለስድስት ወር ነው ይሄ ሁሉ መከራ ለምን ረዘም ላለ ግዜ አይቆይም?

  • @helensifue5835
    @helensifue5835 Před 3 lety

    አቤቱ ምረን ጉድ ነው

  • @Eva-fd1fz
    @Eva-fd1fz Před 3 lety +2

    Oh Jesus NO😭🤣🤣🤣

  • @user-kn3wo2mm9q
    @user-kn3wo2mm9q Před 3 lety

    አስፍሽ አድራሻዋን ንገረኝ

  • @hananahmed9100
    @hananahmed9100 Před 3 lety

    yezare 5 or 6 amet ye wuchi show ayche bet snegrachew ye seytan yalut yhew hagerachin geba

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Před 3 lety

    Bikers?

  • @asmaragada2202
    @asmaragada2202 Před 3 lety

    Ye diro technology new konjo

  • @tarikuayehualashet9258

    ይሄ ነገር የእድሜ ገደብ አለው ወይስ በሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ሁሉ ይሆናል ???

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před 3 lety +1

    በቃ ውጭ ሀገር ኖራችሁ ሀገር ይዛችሁት ምትሀቡት ከእግዚአብሔር ከባህል የወጣ የሚያጣላ ነገር ነው ውይይይይ እንዴው ባትገቡ አላማችሁን እግዚአብሔር ቢያሰናክለው እመኛለሁ እግዚአብሔር ያችን ድሃ አገር ያስባት።

  • @hayattoo1
    @hayattoo1 Před 3 lety

    የማድያት እክምና የለም እንዴ

  • @Rahelaaaaaa
    @Rahelaaaaaa Před 3 lety

    Ere bikeribish yene ehit.

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 Před 3 lety

    It is not good for health

  • @hanatesfguta9758
    @hanatesfguta9758 Před 3 lety

    Ethiopia tejemr?

  • @addisadiy1409
    @addisadiy1409 Před 3 lety

    ስንት ያልተፈታ በሽታ እያለ ቦቶክስ አዲክሽን ያመጣል እኮ ጉዳቱ ደሞ በጣምየከፋ ነው ሌላ በሽታ መፍቴ ብትፈልጉ ደሞ እንደደና ነገር ታወራልችሁ

  • @bizuneshgizawchere7677

    በመርፌ እርጅናን ለመከላከል መሞከር መርፌው የቆመ እለት ያለቁ ጫማ እንደሚያስመስልም ተናገሩ እኛ ሃበሾች እንደ ፈረንጆቹ ቶሎ ስለማይሸበሸብ ባንጠቀመው ይሻላል እንደ ማይክል መፍርከስም አለ ሲያጌጡ እንዳይመላለጡ ኦኦኦ

  • @fikirleethiophia5219
    @fikirleethiophia5219 Před 3 lety

    sinitu aka sinikuli eyale degimo fite bicemdedi bayicemadedi ,,amilkeyikir beleni minderigewuni anawukim ina befetari sira gebani eko

  • @axstraaxstea9092
    @axstraaxstea9092 Před 3 lety +1

    La 4wor bicha ???way gud

  • @samirasadeq7644
    @samirasadeq7644 Před 3 lety

    አራ በዝ ዉበት እንጨት ይገባ