"አጋሮቻችን የምቾት ቦታችን ካልሆኑ ጦርነቱ ከቤት ወጥቶ የአደባባይ ይሆናል" //የቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የቡና ሰዓት የተማሩና በበጎ ጎን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምልከታቸው ከፍ ያለ ማህበረሰቡን በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ ግለሰቦች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እውቀታቸውን የሚያንሸራሽሩበት ዝግጅት ነው።
    The "Coffee Time" program showcases educated and positive influencers from diverse sectors within the community. It provides a platform for individuals who serve to share their experiences and knowledge with others.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 12

  • @plantseedquarantine8024

    Mekdi is the best journalists

  • @user-pr9kz9xc1z
    @user-pr9kz9xc1z Před 18 dny +2

    ሰለም ለሀገረችን ???????

  • @targetmulti-media5262
    @targetmulti-media5262 Před 18 dny +2

    ግንቦት 27 2016ዓ.ም ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሣ ባለቤቴ በጠዋት ንዝነዛዋን ጀመረች ከዚያም ወደ ጭቅጭቅ ተቀየረ ከዚያም ወደ ሌላ ነገር እንዳይቀየር በማሰብ በይ ሰላም ዋይ ብዬ ሁሌም እንደማደርገው ቁርሴን ሳልበላ ወደ ስራ ወጣሁ
    በጣም በሚገርም ሁኔታ የዛኑ ቀን ከምሳ በፊት ነበር የስራ ውል መቋረጡን የሚገልፅ ደብዳቤ የደረሰኝ
    ያላገባችሁ እግዚአብሔር የምትረዳችሁ እና specially ጠዋት ከእንቅልፍ ስትነሱ የማትጨቀጭቃችሁ አጋር ይስጣችሁ።

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 Před 18 dny

      የማይጨቃጨቅም ባል ይስጣችሁ አንዳድ ወንዶች በናታቸው የወጡ አሉ ሰውረኝ ከነዚህ ጥል በደላላ ከሆኑ ወንዶች ፍትህ እንዳሮጊት ሴት የሚጨቃጨቁ ባል ላላቸው ፍትህ ፍትህ በሱድብ ከመደፈር ይሰው? ችሁ ሴቶችዬ

    • @Dtd4Ed3ff
      @Dtd4Ed3ff Před 18 dny +1

      ወገኖች ይቺ ያለንባት ምድር በፈተና የተሞላችና የተወሳሰበች በመሆኗ ትዳር ላይም ቀላል የማይባል ፈተና አለና ሴቶችም ወንዶችም ነገሮችን በሰከነመንፈስ የመፍትሔ አመንጪ መሆን ጸሎት ማድረግ ትግስተኛ መሆን መጠንከር ልጆቻችን ጥላ ለመሆን ቆራጥ መሆን ከእኛ ይጠበቃል በተለይ በጠዋት በሠላምና በጸሎት በመልካም ምኞት የትዳር አጋሮቻችንን መሸኘት ይጠበቅብናል ጠንካራ ሁኑ ሴቶችዬ

  • @user-cc8wu3ni3l
    @user-cc8wu3ni3l Před 18 dny +2

    ማነው ቪደው ሣይከፈት ገና ሣዬው አሥፋው መሸሻ መሥሎኝ እዴት እዴደነገጥኩኝ

  • @azebg328
    @azebg328 Před 18 dny

    ነጠላ አለባብስሽን ወድጀዋለሁ ቀጥይበት

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před 18 dny

    ❤🎉🙏💕

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 18 dny

    PROGRAMU ASTEMARINA NQATE HLINA YEMIFETR NEAW!!!!

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy Před 18 dny +1

    አረ ሊያ ን አምጡልን 😢😢የምትሉ

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Před 18 dny

    ደምሩኝ 1k አስገቡኝ