ሂውማን ሄር የሌላ ሰው ፀጉር ማድረግ የሚያመጣውን ጣጣ ተመልክታቹ ወስኑ// human hair sacrifice 

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 01. 2024
  • #humanhair #meskitube #hair #viral
  • Zábava

Komentáře • 416

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel5376 Před 6 měsíci +23

    ሂውማን ሄር መጠቀም ካቆምኩ በኋላ ነው በህይወቴ ከብዙ እስራት የተፈታሁት ንስሐ ከገባሁበት እና ከፀበል በኋላ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አርቴፊሻል ነገር አቁሜያለሁ።

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 6 měsíci +28

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለህቶቻችን human hair ለሚጠቀሙ ሁሉ እንዲያስተውሉ በተሰጣቸው ውበት ፈጣሪያቸው እግዚአብሔርን እዲያመሰግኑ እግዚአብሔር ይርዳቸው ማስተዋልን ይስጣቸው እግዚአብሔር ውብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል የተሰጠንን ውበት እንድንጠብቅ እና እንድንረካ እግዚአብሔር ይርዳን ❤

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl Před 6 měsíci +18

    እኔ አልሃምዱሊላህ ክሁሉም ዜሮ ነኝ አላህ በሰጠኝ ስጦታ አመሰግናለዉ በእስልምና ቀጣይና አስቀጣይ ተረግመዋል በነካ እጅሽ የዳሌና የጥፍርም ተናገሪ

    • @mekdesfasile2288
      @mekdesfasile2288 Před 6 měsíci +3

      ጀግና በጣም ትክክል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ እኔም ምንም አልጠቀምም እግዚአብሔር በሰጠኝ ፀጋ አላፍርም

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 Před 6 měsíci +34

    መስክዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ🎉🎉🎉

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 6 měsíci +12

    በጣም ትክክል በየሚዲያው ብንሄድ ይሻላል እያሉ የሚያደነቁሩን በየቲክቶኩ ከባህላችን ውጪ የሚሆኑት በሰላም ይመስላቹሀል ይሄ መንፈስ ነው እየተጫወተባቸው ያለው ቢቀርስ እኛ ኢትዮጵያውያን ፀጉር አለን እኮ

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 Před 6 měsíci +12

    ጎበዝ በደንብ ነው የገለጽሽው! ሁሌም ህይዎታችን በማይሆን ነገር የምናበላሸው ለዚዜያዊ ነገር እራሳችን በመስጠት ነው።

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Před 6 měsíci +7

    ተመስገን አምላኬ ጥበብን የገለጥክላቸው ሰዎች ስለሰጠኸን ተባረኪ መስኪዬ

  • @ida939
    @ida939 Před 6 měsíci +19

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሁሉ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል መስኪየ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ለሚጠቀሙት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ እኳ ተጠቃሚአይደለሁም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @easypc549
    @easypc549 Před 6 měsíci +13

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ መስታወል ጥበብ አሁንም የብዘልሽ❤❤ በርግጥ ውግ ተጣቃም አይደላሁም በጣም ነው የተነከሁትኝ😢😢

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 6 měsíci +11

    መሲየ ልክ ነሽ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን 1) የእግዚአብሔር ሕግ መሻር ነዉ 2) የጣዖት መናፍስት( አጋንንት) ጎቶ ወደ ህይወትህ ማስገባት ነዉ 😢

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v Před 6 měsíci +9

    ትክክል መስኪዬ እኔ ፀጉሬ እጆሮዬ ጋ ነው ግን ሂማንሆር አልወድም ገና ሳየው ያቅለሸልሸኛል ማርያምን

  • @meskeremhailu3395
    @meskeremhailu3395 Před 6 měsíci +5

    መስኪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።ሁሌም ለሴቶች የምነግረዉ ነገር ነው ከበሽታዉ የባሰ ነገር የአንዲት ሴት መንፈሳዊ(ሴጣናዊ)ነገር ሁሉ ነው የምትካፈለዉ፤ጆሮ ያለው ይስማ

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 Před 6 měsíci +12

    መስክዬ እስከዛሬ ሰምቼ የማላቀውን ነገር ነው ያስተማርሽን ❤❤❤እባካቹ ሁላችንም ሼርርርርር እናድርገው ስንቶች እህቶቻችንን በዚህ መንፈስ ተጎድተዋል

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz Před 6 měsíci +10

    በእውነት በጣም ይገርማል ይሆን ለምትጠቀሙ እህቶች ይሆን አይታችሁ አቁሙ
    ውድ እኅታችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ኑሪልን ❤

  • @workyemengesha731
    @workyemengesha731 Před 6 měsíci +10

    😢 ማስተዋሉን ያድለን በእውነቱ እናመሰግናለን መስኪዬ በርችልን ❤

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 Před 6 měsíci +5

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዪች ለገና በአል በሰላም እኳን አደረሳችህ መስየ የኔማር ትክክል ነሽ እኔ በጣም ነው እምጠላው ሂውማን

  • @user-vw8no2hj6i
    @user-vw8no2hj6i Před 6 měsíci +6

    በጌታ በእየሱስም የተመታ ይሁን ጠላው እንኳን ከፍዬ ተከፍሎኝ አልፈልግም

  • @lyela222-zy1ux
    @lyela222-zy1ux Před 6 měsíci +7

    ይብላኝ ሂዊንማሄር ተምትጠቀሙ እኛስ ተገላግለናል ወላሂ ይጨንቃል እኮ የምታረጉ ሴቶች ይቅርባችሁ ትንሽም ቢሆን የራሳችሁ ፀጉር ተንከባከቡ መስኪ ያስተላለፍሹ መልእክት ጥሩ ነው ቀጥይበት🎉

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před 6 měsíci +9

    እውነትሽ መሲ ለካ አገራችን ያሉ እሴቶች የህቷን ባል የምት ቀማው የዚህ መንፈስ ነው 😢😢😢

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 6 měsíci +13

    መስኪያችን እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደሰሽ🎉
    ጫ ብላችሁ ስሙ ሂውማን ሄር ተጠቃሚዎች😮

    • @Eyerus-
      @Eyerus- Před 6 měsíci

      ቤዛዪ ደምሪኝ❤

  • @user-hj1ho9rj1s
    @user-hj1ho9rj1s Před 6 měsíci +10

    አልሀምዱሊላህ አል ኒአምትል እስላም👍

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo Před 6 měsíci +9

    ጆሮ ያለው ይስማ!!!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 6 měsíci +10

    መሥክዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳሄነታችን ለኢየሱስ ክርሥቶሥ ልደት መሠላም አደረሠሽ ከነ ቤተሠብሽ

  • @tigi886
    @tigi886 Před 6 měsíci +6

    ሲጀመር እኛ ኢትዮጵያዉያን ሴቶች ፀጉራችን ያማረ ነዉ ከተንከባከብነዉማ ሂዉማን ሄር ነዉ የሚያስንቀዉ ይንን ቪዲዮ ምግብ እየበላሁ ነበር እና የማየዉ በእዉነት ድንገት ወደ ላይ አለኝ:: እባካችሁ ሴቶች ብትችሉ አቁሙት:: መስክዪ እኔማ እድሜ ላንቺ ሁል ጊዜ ፀጉሬን በፍሪዝ ብቻ ጎድቼዉ ስለነበር አንቺን መከታል ስጀምር ይኸዉ በአንድ አመት ወገቤ ላይ ደርሶ እንዴት እንደሚያምር ልነግርሽ አልችልም:: ዘመንሽ ሁሉ የለመለመ ይሁንልሽ::

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 6 měsíci +1

      ትክክል እማ ብታይ ስራ ቦታ ትራቭለርስ ሲመጡ ኢትዮጵያውያን ቆንጆዎች ናቹ ይሉኛል በጣም ቆንጆዎቹ ናቸው ደሞ ሚጠቀሙት ራሱ

    • @sofiTube949
      @sofiTube949 Před 6 měsíci

      ​​@@meskitube16መሲዬ መልሽልኝ ውዴ ኮመንቴን አይተሽ እንዳታልፊኘ ተስፈ ቆረጨ አለሁ አንገቴ ላይ የሆነ እብጠት ነገር አለ ኮረና ከመጣ ወድህ ነው የወጣብኝ እና ህመም አይሠማኘም ግን ፀጉሬ ደረቅና ምንም ወዝ የለለው ነጭ ነው አያድግ አይበዛ አገቴ ጋር ያለው እብጠት ጋር የሚገናኘ ነገር አለው እንደ መልሽልኝ ውድ አንች የምሰሪያቸውን ቅባቶች ሁሉ ሸሰቸ እጠቀማቸው አለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 6 měsíci +2

      @@sofiTube949
      እብጠቱ ምንድነው እማ ሳይዙ የሚጨምር ከሆነ ታይው ይሄ ነው ማለት ይከብዳል ለሚደርቀው በእርጥቡ ጭቃ ቅባት እየቀባሽ አስለምጅው

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 Před 6 měsíci

      ​@@sofiTube949እማ ያበጠብሽን ከቻልሽ ፀበል ቀቢው ጠጪበት ውጭ አገር ከሆንሽ ደሞ እምነት በጥብጠሽ 14ቀን ጠጪ ፀልይበት ከዛ ወደ ዶክተር ሂጂ። ስለፀጉርሽ የመስኪን ቪድዮች ብዙ አሉ ተከታተያቸው እኔ ፀጉሬ ቶሎ ይደርቃል ስለዚ ታጥቤ ገና እርጥብ እያለ ነው እያበጠርኩኝ ፀጉሬን አምጎነጉነው ቅባት አድርጌ ማለት ነው፡ የሓበሻ ፀጉር ተፈትቶ ቁጭ ማለት አይወድም መጎንጎን አለበት ጫፍጫፉም መጎንጎን አለበት ከዛ ደሞ ጥሩ እንቅልፍና ጥሩ ምግብ ውሃ መጠጣት ደና ኑሮ ካለሽ ደሞ የተለያዩ ፍሩታፍሩትይ መብላት አለብሽ። የዘይት አይነቶችን የጭቃ ቅባት የወይራ ዘይትን የኮኮስ ዘይት፡ ከቻልሽ ደሞ አንዴ ብሁለት ሳምንት ቅቤ ቀቢው ለኮንድሽነር ደሞ ጃዝመን ሩዝ በደምብ ቀቅለሽና ተልባ አፍልተሽ ውሃውን ከሩዙ ደባልቀሽ ፍጪው በጁስ መፍጫ ከዛ ከመታጠብሽ በፊት ተቀቢ ለተወሰኑ ስኣታት ቆይ እና ታጠቢው እኔ ከቂቤጋ ደባልቄ ነው እምቀባው ፀጉሬ ይደርቃልና ይበጣጠሳል ስለዚ የፀጉሬን ፀባይ አቃለው።

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Před 6 měsíci +3

    ተባረኪ መስኪዬ እኔ በህይወቴ አንዴ ነው የተጠቀምኩት ለሰርጌ ነው እሱንም ከእህቴ ወስጄ ነው በጣም ነው የከበደኝ እና የቀፈፈኝ ከዛን ቡሀላ ንሰሀ ገብቻለው አሁን አንቺ ይበልጥ ግንዛቤው እና እውቀቱ እንዲኖረኝ አደረግሽኝ መስኪዬ አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wab7691
    @wab7691 Před 6 měsíci +3

    መስኪዬ ኪዳነምህረት ከነቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yr8fm4oh8m
    @user-yr8fm4oh8m Před 6 měsíci +6

    እኔ ተዉልጂ አሁን ላይ ባለዉበት ደረጃ ደረሰ እኔ እና ሂዋን ሂረ ተገናኝተን አናቅም እግዚያቤሔረ ይመሰክን ያለንን ልብ ካልን ይጎደለን ይለም

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 6 měsíci +2

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ እምወድሽዋ❤❤ እናመሰግናለን🙏

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Před 6 měsíci +3

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን የልደት በሀል መልካም በሀል ይሁንልሽ እናመሰግናለን

  • @emusofi4554
    @emusofi4554 Před 6 měsíci +4

    መስክዬ እህቴ ሰላም ላንች ውይ ተባረኪ ማስተዋሉን አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ ትልቅ መረዳት ነው ልክ ነሽ ያልሽው መፅሀፍ ቅዱሳዊም ነው ሰምሶንም ሀይሉ ፀጉሩላይ ነበር እውነት ነው ፀኩር ላይ ትልቅ ሀይል አለ መልካም መንፈስም ክፉ መንፈስም አለበት ድሮም አልወድም ወደፊትም እንዳላስብ መረዳትን ሰጠሽኝ አንድላይ ተሰብስቦ ሳየው ዘገነነኝ። መስኪ ስልክ ላይም መንፈስ ሳይኖ ርአይቀርም መላቀቅ እንዳንችል እስር የሚያረግ ነገር እባክሽ እምንላቀቅበት መፍትሄ ካለን ገሪን እኔማ የአይን በሽተኛ ሆንኩ ግን ሁሌ እምላለሁ መቀነስ እንኳአልቻልኩም።

  • @HaymeHayme-pv5ix
    @HaymeHayme-pv5ix Před 6 měsíci +4

    መስኪየ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከነቤተሰቦችሽ

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 Před 6 měsíci +7

    መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ አትጥፊ

  • @sabelatube5196
    @sabelatube5196 Před 6 měsíci +3

    በጣም ትክክል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤

  • @user-no2ln5kn4m
    @user-no2ln5kn4m Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪዬ በጣም ትለያለሽ በጣም ይዘገንናል ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Před 6 měsíci +1

    ተባረኪ እሕታችን ጥሩ መረጃ ነው ሲጀመር የኛ ጸጉር በቅባት በንጸህና ቢያዝ በቂ አይደለም የሰው ጸጉር ከመከመር

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 6 měsíci +2

    መስኪዬ የኔ ልበ ቀና እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልበት በዓል አደረሰሽ እንዴት እንደምወድሽ የኔ መልካም ሴት ከ3አመት በላይ ተከታታይሽ ነኝ🙏

  • @Geni2341
    @Geni2341 Před 6 měsíci +4

    ፀጉሬን አድቀን ተሰርቼ ሰርግ ሁኖ ተበላሽቶ ያስቀራልኝ ሂውማንሄር ነው የተፈጥሮ ፀጉሬ ጥሩ ነበር ተይ ተብየ አልሰማም ብየ አንድቀን ብቻ ኮነው ማርያምን ስፈታው እንዳለ ፀጉሬ ነዉ የረገፈው💔💔😭😭😭😭

  • @genettemesgen-ds5bc
    @genettemesgen-ds5bc Před 6 měsíci +4

    አመሰግናለሁ ዘመነሽ ሁሉ ይባረክ

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Před 6 měsíci +1

    መስኪየ ምዓረይ እንኳን ደና መጣሽልን❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 6 měsíci +5

    ትክክል ነሽ መስኪ ምን ላድርገሽ በተፈጥሮ መዋብን ወይም ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️መልካም የገና በዓል ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před 6 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣሺ መሲየ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለገና በአል ለጌታችን እሱስ ክርስቶስ ልዴት እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን❤❤እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪይ😢

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Před 6 měsíci +4

    እህቴ ሁማን ሄር ኣታድርጉ ስንላቸዉ ራፋ ይሉናል ምን እናድርግ እግዚአብሔር ይማረን እንጂ ከባድ ነዉ😢😢😢

    • @bellav6686
      @bellav6686 Před 6 měsíci

      በቃ ጦስ እንሺ ፋራ ምናምን ከምትይ ወይም ፀበል ቦታ ከማጣበብ ጆሮሽን ከፍተሽ አዳምጪ !!

    • @hulumyalfal7516
      @hulumyalfal7516 Před 6 měsíci

      @@bellav6686
      ማለት?

  • @amarch8112
    @amarch8112 Před 6 měsíci +2

    Omg, it is so true. I never thought of it but it all make sense. Besmab be Weldate Amelke. Thank you so much for posting this.

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před 6 měsíci +2

    መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 6 měsíci +4

    የኔንግስ እንኳን ደህና መጣሽ መስየ ❤ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamnicechannel
    @abrahamnicechannel Před 6 měsíci +3

    ወይኔ እንዴት ነው ምያሳዝነውና ምያስፈርው እህቶቼ አይናቸዌ ይብራ መስኪ እግዚአብሔር በቡዙ ይባርክሽ

  • @simonmuday
    @simonmuday Před 6 měsíci

    መስኪ በጣም ትክክል ብለሻል ደግሞም ፈጣሪ የኛ የሚያስፈልገንን ሁሉ ዉብ አድርጎ ሰርቶናል ለምን ተጨማሪ እንሻለን እግዚአብሔር አብ ይበርክሽ 👏👏🙏🙏

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Před 6 měsíci +2

    መስኪዬ የኔ መልካም በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን በተለይ ሂውማን ሄር ለሚወዱ ለሚጠቀሙ ሴቶች ሲያዩት እራሱ ይጠሉታል የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል ይሁን ልሽ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wab7691
    @wab7691 Před 6 měsíci +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ

  • @user-kt9fx3ji7x
    @user-kt9fx3ji7x Před 6 měsíci +4

    ሸጋዋ ጠፋሽ እኔም ልጄም ባንች ፀጉራችን ተለውጧል አመሰግናለሁ ወላሂ ❤❤❤❤

  • @tigistzerihun367
    @tigistzerihun367 Před 6 měsíci +3

    መስኪየ በመጀመሪያ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሰሽ። እግዚአብሔር ይመስገን የሂውማንሄር ተጠቃሚ አደለሁም ለሚጠቀሙ ሰወች በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው በራሳችን ብንዋብ ይበቃናል የሰው ፀጉር ተሸክሞ በሽተኛ መሆን በጣም ይቀፍፋል።

    • @Eyerus-
      @Eyerus- Před 6 měsíci

      እማ ደምሪኝ❤

  • @Bridge2
    @Bridge2 Před 6 měsíci

    Meski እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው❤❤

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 Před 6 měsíci +1

    መስኪዬ የኔ ውድ እንዲ ነገሪያችው እንጂ የሚጠቀሙትን እህቴ ብነግራት እራሱ አልሰማም ብላለች የሚያስተውል ሰው ካለ መንገርሽ መልካም ነው ውድድድድድድ በርቺልኝ

  • @user-jo2pe1ij4w
    @user-jo2pe1ij4w Před 6 měsíci

    መስክዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው እምወድሽ በርችልኝ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Před 6 měsíci +4

    በጣም ነው የሚዘጋው ይህ ሂውማን ሄር የሚባል ነገር

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed Před 6 měsíci +2

    አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ምንም ጥቅም የለውም ብር አውጥተው ሲገዙ ይገርመኛል። አልሀምዱሊላህ

  • @LoveYourNeighbor70
    @LoveYourNeighbor70 Před 6 měsíci +3

    Wow this is so good thank you Meski i agree

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 6 měsíci +1

    መስኪ በእውነት በጣም ትክክል ነሽ አንቺ ገብቶሻል ❤

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Před 6 měsíci +1

    ትክክል ነሽ መስኪዬ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ እና ጤና እና እድሜ ከነቤተሰብሽ እመኛለሁኝ እህቴ 🙏❤️🙏

  • @misalakebede
    @misalakebede Před 6 měsíci

    እንኳን አደረሰሽ እህቴ ተባረኪ

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 Před 6 měsíci

    ሰላም መስኪየ እዴት ነሽ እንኳን አደረሳቹህ እህቶቸ ለጌታችን ልደት❤ እዉነትሽነዉ ከሁለት አመት በፊት የሽበር ወድማችን ሰርቶበታ የታኦት ነዉ አት ጠቀሙ ብሎ አችም ስላመጣሽ ደስ ብሎኛል እናመሠግናለን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Před 6 měsíci +4

    Thank you for sharing meskiye ❤

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 Před 6 měsíci +1

    የጌታ ሰላም ለአንች ይሁን መሲ እውነት ነው አንድ ጊዜ መቃማጫየን እንዲህ ዳርስ ብዬ አዳራኩና የነባራኝ ቆንጆ ጻጉረ እና በህይወተ ሁሉ አዲስ ዳስ ያማይሉ ነጋሮች መስታናጋድ ሆኖብኝ አቃሎ ከዛያ ጃምሮ ከባፍት ይልቁን ጣላሁ ✅

  • @user-zn4zj6hi7i
    @user-zn4zj6hi7i Před 6 měsíci +1

    እንኳን አደረሰሽ መስኪዬ
    ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ
    መልካም በዓል።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 6 měsíci +5

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ ✝️ መስኩይ ሰሞኑን ለመግዛት ፈልጌ በጣም አስጠላኝ የሰው ፀጉር ባለቤቷ ሞታ ቢሆንስ ፊቴን ይነካኛል በቃ በጣም ቀፈፈኝ በፊት አደርግ ነበር ፀበል ተጠምቄ ከመጣው በኋላ በጣም ቀፈፈኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 6 měsíci +5

      እንኳን ቀረብሽ እማ ከፈጣሪ ጋር ጥቂት እህቶቼን ማዳን ከቻልኩ በዚህ ቪዲዮ😢🙏🏽💕

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d Před 6 měsíci +3

      ይቅርብሽ ኦርቶዶክስ አደለሽም እንደ በስመአብ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 6 měsíci +1

    ውይ መስኪ አመጣሽልኝ ጥሩ አርእስ እኔ ፈጣሪ ይመስገን ተጠቃሚ አይደለሁም ግን ጥር ስሚት አይሰጠኝም ሳስበው ራሱይዘገንናል!

  • @spikenardjesuit7534
    @spikenardjesuit7534 Před 6 měsíci

    ተባረኪ መስኪዬ❤❤❤

  • @user-rj9ld3rc2h
    @user-rj9ld3rc2h Před 6 měsíci

    ትክክል ነሽ መስኪየ
    እግዚአብሔር ውብና ድቅ አድርጎ ፈጥሮን
    ሌላ ትርፍነገር ለምን እደምንፈልግ አላቅም
    እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Před 6 měsíci +1

    መስዬ ፀጉሬን ያንቺ ትምህርት በመማር ብዙም ብዙ ትሪት ለማድረግ ባይመቸኝም ግ ን በሻንፖ መታጠን ኣቁሜ በሳሙና ስታጠብና እርጥብ እያለ ቅባት በመቀባት ፀጉሬ 2 ኣመት ሆነው ወገቤ ላይ ዝርግፍ ኣለልኝ ባንቺ ሰበብ ለጥርሴም የቁርንፉድ ውሃ ተመቸኝ ኣላህ ይስጥልኝ

  • @amlakymesgen7322
    @amlakymesgen7322 Před 6 měsíci +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ሰውነቴን ወረረኝ በስማም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዶአምላክ ለመግዛት እያሰብክ ነበር ይቅርብኝ እናቴሆ

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ ይመስገን የኛ የአበሻ ፀጉር እኮ ዝም ብለን ነው ቆንጆ ፀጉር እኮ ነው ያለን እናመሰግናለን መስኩ

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Před 6 měsíci +3

    ❤❤መስኪዬ እንኮአን አደረሳቹ ለገና በአል መልካም በአል ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤ስለምክርሽ ተባረኪልን እንወድሻለን እውቀትሽን ያለ ስስት ስለምታካፍይን ❤❤❤

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Před 6 měsíci

    እግዚአብሔርም ይባርክሽ እናመሰግናለን

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Před 6 měsíci

    ጌታ ሆይ 😮 አላውቅም ነበር እናመሰግናለን መስኪ❤

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 Před 6 měsíci +6

    ዊግ አፍቃሪዎች ስሙ ጉዳችሁን😢 እኔስ የለሁበትም አልሀምዱሊላህ 😊

  • @S.m543
    @S.m543 Před 6 měsíci

    መሲ ጥሩ ምክር ነው። ጆሮ ያለው ይስማ

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp Před 6 měsíci +4

    በስማም በጣም ቀነ ሴትነሽ ያየሽውን መነገርሽክበሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ

  • @Bzu632
    @Bzu632 Před 6 měsíci

    መሲነቴ የኔመልካም እንኳን አደረሰሸ 😘😘

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 Před 6 měsíci +1

    እኔ ስለማልወድ በጣም ደስተኛ ነኝ የራሴን ጤነኛ ያርግልኝ

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ በሰጠኝነዉ የማጌጠዉ

  • @mihretzebene4904
    @mihretzebene4904 Před 6 měsíci +2

    መስክየ የማይነካ ነገር ነካሽ ጎበዝ❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 6 měsíci +1

    one of the best video u ever prepared dear meski!!!!
    Am totally against humman hair.
    Thanks to dear God, i never ever use it.
    Meski, this is the best message !!!
    Blessing!!!🙏❤

  • @Canada404
    @Canada404 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን መስኪየ በስመአም ወልድ እንዴት እንደሚሰቀጥጥ 🫣🫣🫣😮😢 እኔ ልጠቀም እያመነታሁ ነበረ ገላገልሽኝ መስኪየ 🙏
    እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሰሽ አደረሰን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድግርግልን😢😢❤

  • @CocoSweet-bt2of
    @CocoSweet-bt2of Před 6 měsíci +1

    Absolutely you are right!

  • @user-rx8zh5pr5c
    @user-rx8zh5pr5c Před 5 měsíci

    ዎውውው መስኪ አንች ትለያለሽ በደንብ ነዉ ያስረዳሽን አግዚአብሔር ይስጥሽ በውነት ልጆችሽን አግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔውድ ❤❤❤

  • @Kalkidanmela
    @Kalkidanmela Před 6 měsíci

    ጥሩ መልእክት ነው ጎበዝ በርቺ

  • @user-sb6ye6vf4t
    @user-sb6ye6vf4t Před 6 měsíci

    ልክ ነሽ መስክዬ ልቦና ይስጠን

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg Před 6 měsíci +1

    ትክክል ነሽ😊

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 Před 6 měsíci

    መሲ በጣም እናመሰግናለን ጀሮ ያለው ይስማ

  • @TagiYasin-ss5iv
    @TagiYasin-ss5iv Před 6 měsíci

    ተባርክ መስክየ 😍😘

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Před 6 měsíci

    ወይኔ ምስኪዬ እኔ ምን እንደምልሽ አላውቅም በእውነት ይህን ነገር በመናገርሽ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ይህን ነገር ስለማውቅ እጅግ በጣም ነበር ለእህቶቼ የሚያስጨንቀኝ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ በአጠቃላይ ስታስቢው እራሱ የሰውን ፀጉር የሁሉ ንገር በሆነው ጭንቅላታችን ላይ ማውጣት ይሄ ነው የማይባል ስፕሪችዋል ሳይድ ኢፌክት አለው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Před 6 měsíci

      ትክክል ፀጉራችን ሲነቃቀል ራሱ እንዴት ውስጣችን እንደሚያዝን

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Před 6 měsíci +3

    ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @user-zw9ne8ix9c
    @user-zw9ne8ix9c Před 6 měsíci +3

    አይ ሴቶች መቼይሰማሉ እኔበበኩሌ ሀጥያትነው ብየ አምናለው ምክንያቱም ፈጣሪ የሰጠንንነገር ንቀን አርቴፊሻልን መከተል ትልቅ አጥያትነው ሜካፕም ይጨምራል ነገ በጌታ ፊት ስንቀርብ ምን እንላለን አተልክአደለክም ለዛነው እኔ አርቴፍሻል የጨመርኩበት ብለን ነው ለጌታ መልስ የምንሰጠው

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሜን ልክ ነሽ እግዚአብሔር ምነው ባዶ ባረገን ቱ ቀላቸውን እያሳከከ ባሳበዳቸው እግዚአብሔር የሚጠላው ክፉ ሀጢያት ነው።

  • @kili0202
    @kili0202 Před 6 měsíci

    Agree with you, thankyou 🙏

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 6 měsíci

    ስፒሪት መስኪዬ ስፒሪት ነው ሚባለው ። thank you for sharing❤

  • @user-gb5iv5ny3p
    @user-gb5iv5ny3p Před 6 měsíci +1

    መስኪየ ቴክታክ ላይም ውጭና ተናገሪ የኔ ውብ እዛ ላይ ስለሆነ በብዛት ህዝቡ የሚውለው ለሂማንሄር ተጠቃሚወች በሙሉ እኔስ እግዚአብሄር ይመስገን አርቲፊሻል ነፃ ነኝ ፀጉር አልቀጥል አለኝ ዞማ ፀጉር ጥፍር አልቀጥል ሜካብ አልቀባ በቃ 😊😊😊❤❤❤

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Před 6 měsíci +1

    በጣም ልክ ነሽ እናቴ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před 6 měsíci

    በረቺልኚ ልጁቺሺንም አላህጤና የስጥልሺአላህየሳድግልሺሺሺ❤❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 5 měsíci

    መሰኪ ብርክ በይልኝ 🙏🙏🙏አስተማሪ ቪድዮ ነው!!! በርችልን❤❤❤