ለአፍችን መልካምና ፍሬሽ ማእዛን ጠረንን የሚሰጥ በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ በቀን 1 መጠቀም|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023
  • In this video we will be discussing about the root causes of halitosis ( bad breath ) and how to overcome this issue .
    --------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    - Visuals | elements.envato.com
    - Voice-over Recording, Audio and video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ
    #yenetena #umitube #ወተት

Komentáře • 56

  • @Amen1656
    @Amen1656 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @etataetata4752
    @etataetata4752 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj Před 6 měsíci +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ❤

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 Před 6 měsíci +1

    Thanks Doc God bless you !

  • @user-ry2kr8em8f
    @user-ry2kr8em8f Před 5 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ትልቅ መፍትሄ ስለነገርከን

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 6 měsíci

    Thank you for sharing it’s helpful God bless

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 Před 6 měsíci +1

    thanks ❤❤❤❤❤

  • @akeabate
    @akeabate Před 11 dny

    thanks

  • @user-gw3sb4dh5c
    @user-gw3sb4dh5c Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እኔ በቶንሲል ተሰቃየሁ

  • @mbrhitgbrhwt1521
    @mbrhitgbrhwt1521 Před 6 měsíci

    ለተቦረቦረ ማስነቀል ማስሞላት ይሻላል ዶክርየ መልስልኝ

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Před 6 měsíci

    ሰላም፡ዶክተር፡የጉረሮመድሀኒት፡ካለሕ፡በአላሕ፡ተባበረኝ፡ምንም፡አይነት፡ቀዝቃዛ፡ነገር፡ስቀምስ፡ውጡን፡ይበላኝና፡ድምፄ፡ይጎረንናል፡መፍትሄ፡ካለሕ

  • @pitu2471
    @pitu2471 Před 6 měsíci +4

    የጨጉዋራም ችግር ያሸትታል መሰለኝ እኔ ሰናደድ ከውሰጤ የሚወጣ ሸታ አለ

    • @ZeynebZeyneb-ce7il
      @ZeynebZeyneb-ce7il Před 3 měsíci +1

      እኔም የሆነ አክታ ይወጣል በጣም ሽታ አለዉ የጨጎራየ አሲድ ወደ ጉሮሮየ ሲመጣ😢😢

  • @user-vg5rd7ky9w
    @user-vg5rd7ky9w Před 6 měsíci

    9

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Před 6 měsíci +1

    የኔ ዶክተር ጥርሴ ተቦርቡሮል ብዙ ጥርስ ምን እንደሚሻለኝ አላቅም

  • @mehbubamehbuba4254
    @mehbubamehbuba4254 Před 6 měsíci

    ዶክታር እነመሳግነልን ለጦቃራ ከንፋር ስራልን

  • @Hirut-teshome
    @Hirut-teshome Před 6 měsíci +13

    እኔ ኢትዮጵያ አአፌ ምንም አይሸትም ስደት ላይ ግን በቀን ሁለቴ ካልታጠብኩ ሌላ ታሪክ ውስጥ ይገባል

  • @bethelhemabebe1149
    @bethelhemabebe1149 Před 6 měsíci

    Dr please 🙏 yelije tirs yelayihaw nechu eyeteferefer eyeweta bicha hone ebakie eridahi

  • @etataetata4752
    @etataetata4752 Před 6 měsíci +1

    ላይክ አድርጉ

  • @SofiEtp-nh3cv
    @SofiEtp-nh3cv Před 2 měsíci

    አጻዋለው አፌ ንጹህ ነው ነገር ግን ጠረን ያመጣል መፍትሄው ምን ይሆን😢

  • @bdjjd8637
    @bdjjd8637 Před měsícem

    ዶክተር እኔ ሙቀት ሆነም አልሆነ ብብቴ በጣም ያልበኛል 😢

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 Před 6 měsíci +3

    ምላሲኔ ኮልጊት ሽቦራሽው ያስታውከኝል😊

  • @hayathdubai4702
    @hayathdubai4702 Před 6 měsíci

    ዶክተር እኔ ድዴ ይደማል ያለምንም ምክንያት እና አልፎ አልፎ ጧት ስነሳ አፌ የተጠራቀመ በጣም መጥፎ ሽታ ያለው ፈሳሽ ይኖረኛል ምን ማድረግ አለብኝ አትለፈኝ

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 Před 6 měsíci

      ድድሽ የሚደማው በደማነስ ምክንያት ነው ቼክ አድርጊ በምርመራ

    • @hayathdubai4702
      @hayathdubai4702 Před 6 měsíci

      @@ethiopahagera8861 እሽ አመሰግናለሁ

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 Před 5 měsíci

      Ere hakim hiji ye af cancer lemekelakel , merakem ena julem be hakim merateb yasfeligal

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om Před 6 měsíci

    እንኳን ሰላም መጣህ ዶክተር አንዶ ጥርሴ ከጎኖ ሽታ አላት በክር ትፈትሽዉ 😢ምን ላድርግ 😢

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 6 měsíci

      ሰላም እህቴ
      ተቦርቡሮብሽ ነው? የህመም ስሜት አለው? ጥያቄሽ ግልፅ አልሆነልኝም ይቅርታ

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om Před 6 měsíci

      @@DRHABESHAINFO ዳክተር እንደት ነህ ወንድም ጥርሴ ምንም ችግር የለበት ህመም የለዉም አሳይችዉ ግን በክር ጥርሶችን ትፈትሽ አንዶ ጥርስ መካከል ሽታ አለዉ ምን ላድርግ

    • @rahmamd2133
      @rahmamd2133 Před 6 dny

      @@HH-mk8omየኔና የአንች ችግር አንድ ነው ውዴ የተያዘ ያውቀዋል ተሳቅቄ ልሞትነው ንቅሳት መደሀኒት ነው ብለውን ተነቀስኩት ግን ምንም😢😢😢😢

    • @rahmamd2133
      @rahmamd2133 Před 6 dny

      @@HH-mk8omመደሀኒት አግኝተሽ ከሆነ ንገሪኝ

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om Před 5 dny

      @@rahmamd2133 በሙቅ ዉሀ የተ ፈጨ ቁርፍድ በጉንጭሽ ያዥበት ደጋግመሽ ሁል ግዜ ስንነሽ ስትተኝ እሽ

  • @user-zc3lk1gj8u
    @user-zc3lk1gj8u Před 6 měsíci

    ዶክተር ጓደኛየ በጣም ተቸግራለች አፍጫዋ በጣም ይሸታል ምን መፍትሄ አለው

    • @ethiopiaethiopia8568
      @ethiopiaethiopia8568 Před 6 měsíci

      ምን አፏ ማለትሽ ነው

    • @user-zc3lk1gj8u
      @user-zc3lk1gj8u Před 6 měsíci

      @@ethiopiaethiopia8568 አይደለም አፍጫዋ ውስጡ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 Před 4 měsíci

      @@ethiopiaethiopia8568ክክክክ ኣፍና ኣፍንጫ ልዩነቱን ኣታቅም ማለትሽ ነው

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z Před 6 měsíci +3

    😢ጥርሴ ብርቡር የበለዘ ነው አንዱ ጥርሴ ሁሌ አፀደዋለሁ ግን በጣም ይሸታል የተሸራረፈውም እደዛው ነው ግን ከተሸረፈው የበለዘው ይብሳል ሀኪም ሄጄ ላስወልቀው እፈልጋለሁ ግን ሁለቱ ከላይ ሁለቱ ከታች ነው ሸራፋው ሁሉንም በአንዴ ያወልቁልኝ ይሆን ወይስ አይቻልም በዛላይ በስደት ነኝ መኖሪያ ፈቃድ የለኝም ከህመሙና ከሽታው በላይ ሌላውንም ጥርሴን እያበላሸብኝ ነው ጅዳ ጥርስ ያስወለቃችሁ ካላችሁ መፍትሄ ስጡኝ 😢

    • @adamsaid8183
      @adamsaid8183 Před 6 měsíci

      አለጅዳ የትነሽ

    • @user-vx3ot6lo1z
      @user-vx3ot6lo1z Před 6 měsíci

      @@adamsaid8183 እደት ነው ማግኘት ምችለው

  • @yabseramekonnen
    @yabseramekonnen Před 6 měsíci

    ጥርሴ ንፁህ ነው ግን ኤፌ ይሸታል ምን ላድርግ 😓😓🤮🤢💔

    • @msultan4802
      @msultan4802 Před 6 měsíci

      እኔም ተቸገርኩ የምር ቀን ሙሉ ሳፀዳ ብውል ምንም ለውጥ አጣሁ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 6 měsíci

      እዚህ ላይ የጠቀስኳቸውን መፍትሄ ተጠቀሚ እህቴ

    • @yabseramekonnen
      @yabseramekonnen Před 6 měsíci

      እሺ ቡዙ ሞከርኩ ተጨማሪ ካለህ Dc 🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰለ አዚኛው አመሠግናለሁ

    • @bantyimam7209
      @bantyimam7209 Před 6 měsíci

      እኔም
      ​@@msultan4802

  • @user-td8bv4jv5k
    @user-td8bv4jv5k Před 3 měsíci

    Ere gera gebagne malregwu nagr yelme gn lawute yewume betam nabr mitelaw sw lay ene lay derse 🤮🤮