DR HABESHA INFO
DR HABESHA INFO
  • 358
  • 14 217 776
ጥርስን ድድን የሚያክሙ የሚያሳምሩ የአፍ ሽታን ውብ የሚያደርጉ አስደናቂ ፍሬዎች አታክልቶች | #drhabeshainfo #የአፍሽታ
In this video we will discuss about foods that can strengthen our teeth
--------------------------------------------------------------------------
ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
የሁሉ ምርጫ…
-------------------------------------
DISCLAIMER; This Channel Does Not
Promote or encourage Any Illegal
Activities, all contents provided by this
Channel is meant for EDUCATIONAL
PURPOSE Only.
------------------------------
- Visuals | elements.envato.com
- Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
-----------------------------------------------------------------------------------
#doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ
zhlédnutí: 990

Video

የብዙ እህቶችን ጤና እና እድሜ ያቃወሰውን የሆርሞን መዛባት የሚያስተካክሉ 6 ምግቦች | #drhabeshainfo #hormonalimbalance
zhlédnutí 6KPřed 2 hodinami
In this video we will discuss about 7 signs of hormonal imbalances ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Audio and...
እባካችሁ እራታችሁን በዚህ ሰዓት አትመገቡ እድሜን የሚያሳጥሩ 5 የስር ጉዳቶችን ያስከትላል | #drhabeshainfo #minerals
zhlédnutí 9KPřed 9 hodinami
In this video we will discuss about the best time to eat our dinner. ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Audio a...
ጤናን እድሜን የሚያለመልሙ በቤታችን ያሉ 3ቱ አታክልቶች አዲስ የጥናት ውጤት | #drhabeshainfo #minerals
zhlédnutí 7KPřed 14 hodinami
In this video we will discuss about benefits of Carrot, Cabbage and Kale ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Aud...
እድሜን የሚያለመልም መላው ጤናን የሚያድስ ድንቅ ዘይት እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo #aging
zhlédnutí 5KPřed 21 hodinou
In this video we will discuss about inflammation and polyphenols ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Audio and V...
እድሜአችን እየጨመረ ሲሄድ አዘውትረን መመገብ ያሉብን እድሜ አለምላሚ ምግቦች አታክልቶች | #drhabeshainfo #aging
zhlédnutí 40KPřed dnem
In this video we will discuss about vitamins that are supper good for preventing inflammation ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voic...
አጥንትን ጡንቻን የሚያጠነክሩ የሚገነቡ ቁርጥማትን ህመምን የሚፈውሱ አታክልቶች | #drhabeshainfo | #legcramp #musclecramps
zhlédnutí 49KPřed 14 dny
In this video we will discuss about vitamins that are supper good for muscle and bones ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over ...
ለሰውነት መዛል ድካም ዋነኛ የጀርባ ምክንያት የሆኑ 4 ቫይታሚኖች ሚንራሎች እጥረት ሳይከፍአስወግዱት| #drhabeshainfo |#vitamindeficiency
zhlédnutí 5KPřed 14 dny
In this video we will discuss about 4 common causes of fatigue ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Audio and Vid...
ገዳዩን ካንሰር ጨምሮ የሴሎች መመረዝን ሙሉ በሙሉ በብቃት የሚከላከል እቤታችን ያለ ቅመም | #drhabeshainfo | #cancercell
zhlédnutí 9KPřed 21 dnem
In this video we will discuss about benefits of Turmeric ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Audio and Video Pro...
እባካቹ እሩዝን በእንዲህ 2 መልኩ ብቻ ተጠቀሙ ካለበለዛ መዘዙ የከፍ ነው እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #rice
zhlédnutí 17KPřed 21 dnem
In this video, we will delve into the remarkable benefits of rice ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Audio and ...
ኩላሊትን የሚያድሱ ከስሩ የሚገነቡ ፍሬዎች ከአደገኛው የኩላሊት በሽታ በብቃት የሚጠብቁ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #kidneystone
zhlédnutí 5KPřed 21 dnem
In this video, we will delve into the remarkable benefits of the following vegetable and fruits for our kidney health. ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | e...
እባካችሁ ቡናን በዚህ ሰአት ብቻ ተጠቀሙ ማወቅ ያሉባችሁ ህይወት እድሜ አለምላሚ 7 ነገሮች እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #coffee
zhlédnutí 59KPřed 21 dnem
In this video, we will delve into the remarkable benefits of coffee and microbiomes for our bodies. ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com ...
የማስታወስ አቅምን ሚጨምሩ አይምሮን ሚያጎለብቱ ፈጣንና ብሩ አይምሮን የሚለግሱ አታክልቶች ምግቦች| #drhabeshainfo | #brainhealth
zhlédnutí 18KPřed 21 dnem
In this video we will discus about Vitamins, Fatty acid and brain health ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Aud...
የደም ቧንቧን አይንን የሚያድስ አጥንትን ሚያጠነክር የቫይታሚን D እጥረትን የሚያስወግ አስደናቂ ዘይት | #drhabeshainfo | #eyesightproblem
zhlédnutí 20KPřed měsícem
In this video we will discuss about benefits of Cod liver oil ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-over Recording, Audio and Vide...
እድሜን ሚያሳጥሩ መላው ጤናን ሚያቃውሱ አደገኛ ምግቦች ብዙ ሰው የሚመገባቸው | #drhabeshainfo | #vitamindeficiency
zhlédnutí 28KPřed měsícem
In this video we will discuss about food that are not good source for vitamin and minerals ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO የሁሉ ምርጫ… DISCLAIMER; This Channel Does Not Promote or encourage Any Illegal Activities, all contents provided by this Channel is meant for EDUCATIONAL PURPOSE Only. - Visuals | elements.envato.com - Voice-o...
መላው ጤናን የሚያቃውሰውን የደም ቧንቧ መጋገር ከስሩ የሚያፀዱ እድሜን የሚያረዝሙ ፍሬዎች አታክልቶች | #drhabeshainfo | #eyesightproblems
zhlédnutí 11KPřed měsícem
መላው ጤናን የሚያቃውሰውን የደም ቧንቧ መጋገር ከስሩ የሚያፀዱ እድሜን የሚያረዝሙ ፍሬዎች አታክልቶች | #drhabeshainfo | #eyesightproblems
አይንን የሚያድሱ አይምሮን ሚያጎለብቱ የማየት አቅምን ሚጨምሩ ፍሬዎች አታክልቶች | #drhabeshainfo | #eyesightproblems
zhlédnutí 98KPřed měsícem
አይንን የሚያድሱ አይምሮን ሚያጎለብቱ የማየት አቅምን ሚጨምሩ ፍሬዎች አታክልቶች | #drhabeshainfo | #eyesightproblems
እባካቹ ከእነዚህ የቆዳ ምርቶች በፍጥነት እራቁ ካንሰር እና የጉበት በሽታን ያስከትላሉ ብዙ ሰው ይጠቀማቸዋል | #drhabeshainfo | #skincare
zhlédnutí 23KPřed měsícem
እባካቹ ከእነዚህ የቆዳ ምርቶች በፍጥነት እራቁ ካንሰር እና የጉበት በሽታን ያስከትላሉ ብዙ ሰው ይጠቀማቸዋል | #drhabeshainfo | #skincare
ገዳዩን የልብ በሽታ ሙሉ በሙሉ በብቃት የሚከላከሉ አስደናቂ ፍራፍሬዎች አደራ አስቀድማቹ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #heart
zhlédnutí 6KPřed měsícem
ገዳዩን የልብ በሽታ ሙሉ በሙሉ በብቃት የሚከላከሉ አስደናቂ ፍራፍሬዎች አደራ አስቀድማቹ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #heart
በሽታ የመከላከል አቅምን በ 200% ለመጨመር በሽታ አጠገባችን እንዳይደርስ ለማድረግ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #cancer
zhlédnutí 8KPřed měsícem
በሽታ የመከላከል አቅምን በ 200% ለመጨመር በሽታ አጠገባችን እንዳይደርስ ለማድረግ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #cancer
ክፍል 2 | መላው ጤናን ሊያናጋ የሚችል የኮሌስትሮል ክምችትን ያለ መድሀኒት ከስሩ ለማውረድ እራሳችሁን ታደጉ| #drhabeshainfo | #cholesterol
zhlédnutí 10KPřed 2 měsíci
ክፍል 2 | መላው ጤናን ሊያናጋ የሚችል የኮሌስትሮል ክምችትን ያለ መድሀኒት ከስሩ ለማውረድ እራሳችሁን ታደጉ| #drhabeshainfo | #cholesterol
መላው ጤናን ሊያናጋ የሚችል የኮሌስትሮል ክምችትን ያለ መድሀኒት ከስሩ ለማውረድ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #cholesterol
zhlédnutí 21KPřed 2 měsíci
መላው ጤናን ሊያናጋ የሚችል የኮሌስትሮል ክምችትን ያለ መድሀኒት ከስሩ ለማውረድ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #cholesterol
ለከፍተኛ ቫይታሚን D እጥረት የሚያጋልጡ ጤናን ሚያቃውሱ አደገኛ የተለመዱ ድርጊቶች እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #vitamind
zhlédnutí 11KPřed 2 měsíci
ለከፍተኛ ቫይታሚን D እጥረት የሚያጋልጡ ጤናን ሚያቃውሱ አደገኛ የተለመዱ ድርጊቶች እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #vitamind
ገዳዩን ካንሰር ሙሉ በሙሉ በብቃት የሚከላከሉ አስደናቂ ፍራፍሬዎች አስቀድማቹ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #cancercell
zhlédnutí 21KPřed 2 měsíci
ገዳዩን ካንሰር ሙሉ በሙሉ በብቃት የሚከላከሉ አስደናቂ ፍራፍሬዎች አስቀድማቹ እራሳችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo | #cancercell
ለ 7 ቀን ብቻ ስኳር ብናቆም ሰውነታችን ጤናችን ላይ የሚፈጠሩ እጅግ አስደናቂ ነገሮች | #drhabeshainfo #diabetes #sugar
zhlédnutí 3KPřed 2 měsíci
ለ 7 ቀን ብቻ ስኳር ብናቆም ሰውነታችን ጤናችን ላይ የሚፈጠሩ እጅግ አስደናቂ ነገሮች | #drhabeshainfo #diabetes #sugar
መላው ጤናን ሊያቃውስ የሚችል የአይረን እጥረት መንስኤ ምልክቶች መፍትሄ ሙሉ መረጃ | #drhabeshainfo #irondeficiency #legcramp
zhlédnutí 7KPřed 2 měsíci
መላው ጤናን ሊያቃውስ የሚችል የአይረን እጥረት መንስኤ ምልክቶች መፍትሄ ሙሉ መረጃ | #drhabeshainfo #irondeficiency #legcramp
ለሰውነት ቁርጥማት መጠዝጠዝ ለእግር ህመም ለሰውነት መዛል ዋነኛ የጀርባ ምክንያት ማግንዢዬም እጥረት መፍትሄ | #drhabeshainfo #legcramp
zhlédnutí 17KPřed 3 měsíci
ለሰውነት ቁርጥማት መጠዝጠዝ ለእግር ህመም ለሰውነት መዛል ዋነኛ የጀርባ ምክንያት ማግንዢዬም እጥረት መፍትሄ | #drhabeshainfo #legcramp
መልቲ ቫይታሚን መጠቀም ወይስ ቫይታሚን D ብቻውን መጠቀም ይሻላል ምን ያህል ቫይታሚንስ ነው በውስጣችን መኖር ያለበት| #drhabeshainfo #VitaminD
zhlédnutí 17KPřed 3 měsíci
መልቲ ቫይታሚን መጠቀም ወይስ ቫይታሚን D ብቻውን መጠቀም ይሻላል ምን ያህል ቫይታሚንስ ነው በውስጣችን መኖር ያለበት| #drhabeshainfo #VitaminD
ለፀጉር መነቃቀል መሳሳት መመለጥ እድገት ማቆም መድረቅ ዋነኛ የስር ምክንያት ችግሩን ከስሩ ለመፍታት #drhabeshainfo | #hairloss
zhlédnutí 4,8KPřed 3 měsíci
ለፀጉር መነቃቀል መሳሳት መመለጥ እድገት ማቆም መድረቅ ዋነኛ የስር ምክንያት ችግሩን ከስሩ ለመፍታት #drhabeshainfo | #hairloss
ለኩላሊት ጠጠር ለልብ ህመም ለመገጣጠምያ ለጡንቻ ቁርጥማት ዋነኛ የጀርባ ምክንያት እስከመፍትሄ | #drhabeshainfo | #legcramp
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
ለኩላሊት ጠጠር ለልብ ህመም ለመገጣጠምያ ለጡንቻ ቁርጥማት ዋነኛ የጀርባ ምክንያት እስከመፍትሄ | #drhabeshainfo | #legcramp

Komentáře

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni Před 10 minutami

    ዶክተር እሲ መልስልኝ እኔ ጡቴ ወሀ የሚመስል ነገር ይፈሰኛል ስነካው ማለት ነው ልጅ ወልጀ አላቅም ከልጅነቴ ጀምሮ ነው እና ልጅ ለመውለድ ይከለክለኝ ይሆን እንደ ማለቴ ፈጣሪ ነው ልጅ የሚሰጠው ነገር ግን ችግር የሚፈጥር ከሆነ ህክምና እዳደርግ ነው በቅርብ አገባለሁ ተጫጭተናል እደተጋባን ልጅ መውለድ እንፈልጋል መልስልኝ

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Před 32 minutami

    ጥርሴ ሳያመን ይሰባበራ

    • @user-ks5ze4sw3w
      @user-ks5ze4sw3w Před 2 minutami

      የካልሽየም እጥረት ነው ብለውኛል ዶክተሮች የኔም እንደዚህነው

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj Před 2 hodinami

    ዶክተር እናመሠግናለን እዲሜና ጤና ይስጥሕ አዲ ጥያቄ አለኝ ፀጉሬ ከጭቅላቴ ላይ ተነቃቅሎ አለቀ ምን ይሻለኛል

  • @Semira-e4u
    @Semira-e4u Před 3 hodinami

    እናመሰግናለን

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Před 6 hodinami

    ዶክተር እኔ ጥርሴ የፊት ላይናታች ጥርሴን ቁርጥማት አይደለም በተከታታይ ይነዘንዘኛል አልፎ አልፎ ይተወኛል ሰነካው ይላላል ማለት ይንቀሳቀሳል መፍትሄ ካለህ አትለፈኝ

  • @RahamaZenebe-co5ef
    @RahamaZenebe-co5ef Před 6 hodinami

    Edayiregez new Ehe Edaregizih min ladirigi

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 7 hodinami

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Před 7 hodinami

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏿♥️

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před 8 hodinami

    ኧረ እኔማ በዚህ አመት ብቻ 3 ጥርስ አስወጣሁ በስደት ላይ ጥርስ ህመም ገባድ ነው

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 8 hodinami

    ዶክተር ምግብ ከበላን ከበላን ከስንት ደቂቃ በኀላ ነዉ ጥርሳችንን መሰወክ ያለብን እንድሁም ምግብ በልተን ወዳዉ ሸዋር መዉሰድ ችግር አለዉ በተለይ በሀገራችን የቁም ሸዋር ለሌለን ?

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 8 hodinami

    አህለን ዶክተር

  • @user-km7yi6wc2q
    @user-km7yi6wc2q Před 8 hodinami

    እኔላናግርህፈልጌነበርበምንላግኝህ ጥርሴንአሳስሬውነበርግንድዴአልስተካከልአለኝችግሩከድደኔው

  • @user-km7yi6wc2q
    @user-km7yi6wc2q Před 8 hodinami

    ደክተርእኳንደህናመጣህ

  • @hanatesfaye3479
    @hanatesfaye3479 Před 8 hodinami

    ተባረክ 🙏

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 9 hodinami

    ሰላም yebza Dokotare tabarki❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-xz3rv8pd9x
    @user-xz3rv8pd9x Před 10 hodinami

    Enamesegnal doctor

  • @Gelila67
    @Gelila67 Před 11 hodinami

    በጣም የቆየ ስሆንስ ማስተካከል ይቻላል በምግብ ዶክተርዬ እበክ ንገረኝ የዚህ ችግር አለብኝ ፀጉሬ ጨረሳ መላጣ ሆንኩ አኪም ቤት ብሄድም የቨይታሚን እጥረት ነው ይሉኛል ግን ምንም ለውጥ የለውም ችግር ውስጥ ነኝ 🥺🥺🤦

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Před 2 hodinami

      አረ እሕቴ እኔም እዳቺው ነኝ ፀጉሬ በኖ አለቀ ምን እደሚሻለኝ አላውቅም ሥታጠብ እጭቅላቴ ላይ የቀረ አይመሥለኝም እውሐው ጋ ሲወርዲ

  • @Gelila67
    @Gelila67 Před 11 hodinami

    ይሄ የኔ ችግር ነው ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ

  • @haftshmeke1210
    @haftshmeke1210 Před 12 hodinami

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @uygh7966
    @uygh7966 Před 13 hodinami

    ኧረ ዶክተር የኔ ከወር በላይ 15 ቀን እየጨመረ ነዉ ችግር አለዉ ይሆን ግን ምንም ለዉጥ የለም ከበፊቱ

  • @user-es4id9wp9l
    @user-es4id9wp9l Před 13 hodinami

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እደት ነዉ ማግኘት የምችለዉ በፈጠረህ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Před 13 hodinami

    አመሰግናለሁ ዱክተር ለምትሰጠን የምክር አገልግሎት በርታ ጥሩ እርዳታ እያደረክልን ነው የወር አበባ የመጠን መቀነስ ምን አልባት ችግር ሊሆን ይችላል እድሜየ 32 ነው

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 Před 16 hodinami

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 Před dnem

    እባክህ ዶክተር ስለ Ac 1 ሱካር ህመም ስራልን መዳን ይቻላል ከይቻልም

  • @okiya5535
    @okiya5535 Před dnem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před dnem

    የኔማ ተዛብተቷል😅ያለፈዉ ወር በ23 ነበር የመጣዉ አሁን ደሞ በ15

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO Před 18 hodinami

      በ 21 ቀን እና በ 35 ቀን መካከል የሚመጣ የወር አበባ ጤናማ ነው ከዚህ ኡደት እስካልወጣ ድረስ:: ለምሳሌ የአንቺ የወር አበባ ባለፈው ወር በ 23 ከመጣ አሁን ደም በ 15 ይህ ማለት በመሀል ያለው ቀን 22 ነው:: በመሀል ያለው ቀን ልዩነት ከላይ እንደ ጠቀስኩት በ 21 እና በ 35 መካከል ከሆነ ጤናማ ነው ማለት እንችላለን: ተያይዞ የተለየ ምልክቶች አብሮ እስካልተከሰት ድረስ ::

  • @NetsanetTewolde
    @NetsanetTewolde Před dnem

    Yemakebrh Doctor

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO Před 18 hodinami

      መድሃንያለም ያክብርልኝ❤️!

  • @hlutyy2619
    @hlutyy2619 Před dnem

    Please please Dr sle postpartum depression sraln ebakh bzu sew ayawkewm

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Před dnem

    ሠላም ዶክተር ተልባን በምን መልኩ ነው የምንጠቀመው ???በርታልን ወንድማችን በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏿♥️

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před dnem

      አገራችን እዴት ነው የምንመገብ ተልባውን በተወሰነ መልኩ ማተብተብ ማመስ በጣም ሳይበስል ከዛ መፍጨት በውሀ መበጥበጥ በጀራ መብላት በጣም ቆጆ ጣፋጭ ምግብ ነው በገፎም ይበላል

    • @bizenlesh446
      @bizenlesh446 Před dnem

      @@AAa-gs6dn አይ በጅስ መልክ ነው ወይስ እንዴት ለማለት ፈልጌ ነው ❓

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO Před 18 hodinami

      ላንቺ በሚስማማሽ መልኩ መጠቀም ትችያለሽ የተለይ አጠቃቀም የለውም እህቴ::

    • @bizenlesh446
      @bizenlesh446 Před 14 hodinami

      @@DRHABESHAINFO እሺ አመስግናለሁ ክበርልኝ ወንድሜ 🙏🏿♥️

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 Před dnem

    የምትሰጠን ትምህርት በውነት ,በጣም ነው ዳንየ የሚንናመሰግ ነው ተባረክ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Před dnem

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ በገንዘብ የማይተመን እውቀትሕን ስላካፈልከን ከልብ እላለሁ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሕእርጋታሕን አደንቃለሁ ተባረክ

  • @Msxtube
    @Msxtube Před dnem

    ዶክተር እባክህ ስልክህ ፈልግ ነበር እንዴት መገኘት እችላለሁ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO Před 18 hodinami

      ሰላም ላንቺ ይሁን ጥያቄሽን እዚህ ላይ ልመልስልሽ ፍቃደኛ ነኝ ::

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před dnem

    ❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před dnem

    ዶ/ር እኔ ደግሞ ፔሬዴ በየወሩ ይመጣል ማለት በየ 29 or 30 ቀኑ ይመጣል በጣም ቸኮለ ከተባለ በ25 0r በ26 or በ27 ቀኑ ይመጣል ይህ ማለት የወር ከበባ የመምጫ ወሳኝ ቀኖች ይመስሉኛል ባልሳሳት ነገር ግን በደብ ፈሳሽ አይፈሰኝም ማለቴ የፔሬድ ደም ማለቴ ነዉ ችግር ይኖረዋል ለመዉለድስ ሚያመጣዉ ችግር ይኖራል ዶ/ር ??

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Před 23 hodinami

      21_30 ኖርማል ነው አህት

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO Před 18 hodinami

      ቀላል የደም መፍሰሱ ከድሮም ጀምሮ የነበረ እና አዲስ ለውጥ ካልሆነ ተያይዞ - ከባድ ህመም: እንዲሁም ሌሎች ምልክቶች ከሌሉ ጤናማ ነው ማለት እንችላል:: አንዳንዴም አንዳንድ የአኗኗር ለውጦች ይህን አይነት ለውጥ ሊፈጥሩ ይችላሉ ለአብነት ያክል - ጭንቀት - እድሜ መጨመር - የክብደት መለዋወጥ ሌላም ሌላም -> የማረገዝ እድል ወይም አቅም የሚያያዘው የወር አበባው ወቅቱን እና ወሩን ጠብቆ ከመምጣት ጋር እንጅ ከሚፈሰው የደም መጠን ጋር አይደለም:: የማርገዝ ሁኔታሽ ላይ የሚያስከትለው ችግር የለም::

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt Před 17 hodinami

      ​@@DRHABESHAINFOዶክተርየ እሄ ጥያቄ የኔም ነበር በጣም አምሰግናለሁ ከ 26 አመቴ በታች እያለሁ ጥሩ ነበረ ከ 2 ዓመት በዋላ ተቅያየርብኝ እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️በርታልኝ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před dnem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mk5ym2dy2q
    @user-mk5ym2dy2q Před dnem

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před dnem

    ተባረክ በቅንነት ስለምታገለግል

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 Před dnem

    እስት ልስማ በፔረድ ማዛባት ተሰቃየዉ

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před dnem

    ዶክተር🎉🎉🎉🎉በጣም እናመሰግናለን

  • @saraahmed7988
    @saraahmed7988 Před dnem

    d/r yemetyikeh tyakiy neberinge beyt lageingeh ?? selemesetn temehrt keleb enamesegenaln🙏

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO Před dnem

      ምን ነበር ጥያቄሽ ምን ልርዳሽ እዚህ ልጠይቂኝ ትችያለሽ

  • @user-ll2dz7tf3l
    @user-ll2dz7tf3l Před dnem

    ቆይ አትፍጠኑ ሊያፅናናን ነዉመሰል ዶክተር😂

  • @user-ll2dz7tf3l
    @user-ll2dz7tf3l Před dnem

    የኔስ ሙጫናት በጣም😅😅

  • @kidaneal7758
    @kidaneal7758 Před dnem

    enamesgnalen wendm tebarek

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 Před dnem

    ዶክቶር ,ዳን እንደት ነህ ወንድሜ ላንድ ወር ,ጠፍቼ ነበር ብዙ ትምህርት አልፎኛል መሰለኝ

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 Před dnem

    አላህ ይጣብቀን😢

  • @Rgebray
    @Rgebray Před dnem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ጥሩ ምክር ነው ✝️💖☀️☀️እናመሰግናለን ✝️🙏💖✝️🙏

  • @abebawfentaw6350
    @abebawfentaw6350 Před dnem

    እኔምታሚማለሁው

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Před dnem

    Thanks Dr