የማስታወስ አቅምን ሚጨምሩ አይምሮን ሚያጎለብቱ ፈጣንና ብሩ አይምሮን የሚለግሱ አታክልቶች ምግቦች|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • In this video we will discus about Vitamins, Fatty acid and brain health
    --------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    - Visuals | elements.envat...
    - Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ
    #አጭርርቀትየማየትችግር
    #ረጅምርቀትየማየትችግር

Komentáře • 44

  • @freegetcho9663
    @freegetcho9663 Před 2 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ነገሮችን እየረሳሁ ብዙ ጥረት እያረኩ ነው የአይምሮዬን ጤና ለማሻሻል አምላክ ይርዳኝ

  • @user-ge7pp9hu7i
    @user-ge7pp9hu7i Před 2 měsíci +7

    ወድሜ እንኳን ደህና መጣክ እኔ ሁሉም ነገር እየረሳው ነው ምን ይሻለኝ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před 2 měsíci +5

    ዶክተር አረ እኔም ግራ ገብቶኛል የመርሣቱ ጉዳይ😢😢😢

  • @user-uv1ec5ej1b
    @user-uv1ec5ej1b Před 2 měsíci +2

    በጣም ቆንጆት መረጃ ነው ዶክተር እናሰግናለን

  • @slenat
    @slenat Před 2 měsíci +9

    አረ ዶክቶር እባክህ እርዳኝ ጡቶ ቋቁሯል እና አኪም ቤት ስሄድ የህመሙን መንስኤ ለምን እደተፈጠረ እንኳን ሳይነግሩኝ ሰርጀሪ መሰራት አለብሽ አሉኝ ደግሞ ስደት ላይ ነኝ በጣም ጨንቆኛል አንድ በለኝ😢

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 2 měsíci +5

      የሚረዱሽን ሀሳቦች ይዤ ቀርባለው

    • @user-st4cj4pe3x
      @user-st4cj4pe3x Před 2 měsíci +1

      እዳትሆኝ ሀረብ አገር ከሆሽ አገር ታከሚ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Před 2 měsíci

      Tsebel ras argesh tegni tedegnalesh tsumi tseleye segeji

  • @demissieathens6538
    @demissieathens6538 Před 2 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc Před 2 měsíci +2

    Thank you Dr. Dannie!!
    I lik your videos!!!

  • @user-xz3rv8pd9x
    @user-xz3rv8pd9x Před 2 měsíci +2

    Enamesegnal

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Před měsícem

    በጣም አናመሰግናለን

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 Před 2 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Před 2 měsíci +3

    ዶ/ር በሳምንት አንድ ፍሬ ቫይታሚን 3D እጠቀማለሁ ግን የአሣ ዘይት ኪኒኑ አለኝ ተጨማሪ ብጠቀም የሚያመጣው ችግር ካለ ብታስረዳኝ

    • @user-vd7dl9ci3v
      @user-vd7dl9ci3v Před 2 měsíci

      ዶ/ር ይህንን ጥያቄ ምነው ዝም አልከኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 2 měsíci

      ሰላም ላንቺ ይሁን ኮመንትሽን አላየውትም ነበር ቫይታሚን D መድሀኒት ኦሜጋ 3 ፍቲ አሲድን ( Omega 3 fatty acid ) ከያዘ የአሳ ዘይት ጋር ባትወስጂ መክርሻለው:: አሳ ዘይት ሆኖ ደም ኦሜጋ ሶስት አሲድን ያልያዘ የለም::

    • @user-vd7dl9ci3v
      @user-vd7dl9ci3v Před 2 měsíci

      @@DRHABESHAINFO በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር የታዘዘልኝ Vi D3 በሳምንት አንዴ እወስዳለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Před 2 měsíci +1

    ዶ/ር አመሠግናለሁ

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 Před 2 měsíci +1

    Thank you so much Dr

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ሲቀጥል ጥያቄዬ ቫይታሚን D እና ቫይታሚን D3 ልዩነት አላቸው ? ካላቸው ለጤና በጣም ጠቃሚ የሆነው የትኛው ነው

  • @user-iu3vt1rw2x
    @user-iu3vt1rw2x Před 2 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-vr4no7dl9u
    @user-vr4no7dl9u Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @rbeq
    @rbeq Před 2 měsíci +1

    ሰለ እመብረሀን ሰብሰክራንይ አዴርጉኝ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před 2 měsíci

    መጣም እናመሰግናለን ወድም

  • @tsik914
    @tsik914 Před 2 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን እኛ ግን እንተገብረዋለን

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yewerkwehamelese8590
    @yewerkwehamelese8590 Před měsícem

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ v3 ለ 3 ወር ታዞልኝ እወስድ ነበር በሚቀጥለው ቀጠሮ ስሄድ አልታዘዘልኝም ሃኪም ባያዝም መቀጠል አለብኝ የለብኝም። ኮሌስትሮል እና ስኳር አለኝ ሚትፎርሚን 500 ሚ በቀን አንዴ አትራቫስታ 10 ሚ ተጠቃሚ ነኝ። ሌላው የስኳር መድሃኒት ከተጀመረ ስኳር ከተስተካከለ መድሃኒቱን ማቆም ይቻላል ። አመሰግናለሁ

  • @fikir-
    @fikir- Před 2 měsíci

    ሳልመንም የአሳ ዘይቱንም ብንወስድ ጉዳት የመጣብናል ወይስ መውሰድ እንችላለን ?

  • @user-bj2kk3dw9r
    @user-bj2kk3dw9r Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ተመርምሬ የቫይታሚን ድ እጠረት አለብኝ በሳምት አድ ፍሬ ዉሰጅ ተብየ እየወሰድኩ ነዉ ግን መግንዥየም አልታዘዘልኝም ገዝቸ መዉሰድ አለብኝ ወይ ?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 2 měsíci

      ከቫይታሚን D መድሀኒት ጋር ማግንዢዬም ቢወሰድ መልካም ነው ግን ግዴታ በመድሀኒት መልክ ብቻ መሆን የለበትም በውስጣቸው ከፍተኛ ማግንዢዬም የያዙ ምግቦችን መመገብ ትችያለሽ ለምሳሌ የኩላሊት ጤና እክል ከሌለብሽ ቆስጣ አብዝተሽ መመገብ ትችያለሽ
      ወይም የሀበሻ ጎመን

    • @user-bj2kk3dw9r
      @user-bj2kk3dw9r Před 2 měsíci

      @@DRHABESHAINFO እሽ በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሽጥህ ኑርልን በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ትምህርት አሰጣጥህ እደት እደሚገባን መግለፅ ያቅተኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤ ኑርልን

  • @soyamYohanes
    @soyamYohanes Před 2 měsíci

    Betam enamesgnaln

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 2 měsíci

    እኔማ እጀ ሜቆመጥ ይመስለኛል ፍል ዉሀ ከነካኝም ሜቆረጥ ይመስለኛል ስራ ስሰራ እቤ ይለኛል የሜጎተት እቃ ካለ እጀ ተቆርጦ ሜከላ ይመስለኛል ይሄ መርሳት በሽታ ሌሆን ይችላል ወይስ የሀይል ማጣት ንገረኝ ዶክተር

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před 2 měsíci

    እኔ አለብኝ ማዳሜ ድጋግማ ካነገረችኝ በትንሹ እረሳለው ዛተር ጥሩ ነውም

  • @adisudaba5306
    @adisudaba5306 Před 2 měsíci

    ዶ/ር በ ማጄመሪያ በጠም አመሰግነለሁ 1ጥያቄ አሌኝ እሱም ጎመኑ እንዴት እንዴምሰራ አልነገርኬኒም ለ ምሳሌ በደምብ መብሰል አለበት ዎሰ በ ጥሬ ብቤላ ይጠቅመል ለመሌትነው አመሰግነለሁ

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs Před 2 měsíci

    🙏🏾♥️

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei Před 2 měsíci

    ዶክተር አዕምሮዬ ላይ አብጯለ ምን ላደርግ እኔ በስደት ነው ያለውት እባካህ ረዳኝ

  • @tsehaytadesse346
    @tsehaytadesse346 Před 2 měsíci

    ዶክተርዳኒእግዚያብሔርእድሜከጤናጋይስጥህኑርልንኩርኩምበውሀበጥብጠንብንጠጣምንጉዳትያመጣልምግብላይከመጨመርባለፈአመሰግናለሁካንተብዙትምህርትወስጃለሁእግዚያብሔርመልካምስራዎችህንይፃፍልህ

    • @ibelongs.tojesus6439
      @ibelongs.tojesus6439 Před 2 měsíci

      Sew yetsafshiwn endet yiredal ? Atsatsafish lemanbeb. Yaschgral. Sratenetib. Lemn atitkemim kalatin lemeleyet ke yikirta gar

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před 2 měsíci

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እሱም የቪታሚን አጠቃቀም ነዉ ማለትም vitamin D _Vitamin B12 _ ማግዥንየም ካልሽየም ዚንክ አንድ ላይ የያዘ አንድ እና እነዚህ ሶስቱን አንድላይ መዉሰድ እችላለሁ የሁሉም እጥረት አለብኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Před 2 měsíci

      የሁሉም እጥረት ካለብሽ መልቲ ቫይታሚንን መጠቀም ይሻላል:: መልቲ ቫይታሚን ማለት ብዙ ቫይታሚኖችን አንድ ላይ አካቶ የያዘ መድሀኒት መድሀኒት (ኪንን ) ማለት ነው ሰውነታችን ይህን ሜታቦላይዝ የሚያደርግበት መንገድ ቢለያይም እያንዳንዱን ለብቻው መውሰድ መልካም አይደለም ከብዛቱ የተነሳ::
      ከቫይታሚን D ውጭ ሌሎቹ በውሃ የሚሟሙ ስለሆኑ እንደ መልቲ ቫይታሚን ቢወሰዱ የሚያመጡት ችግር የለም ሆኖም ግን የምትወስጂውን መጠንን ምርመራ ያረግሽበት ቦታ አማክረሻቸው እንደ ደም ምርመራ ውጤትሽ እንድትወስጂ መክርሻለው::

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @meklitamdesion9585
    @meklitamdesion9585 Před 2 měsíci

    God bless you thanks !

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን