ከርቤ(Myrrh) በቤታችን በፍፁም መጥፋት የለበትም በሸታ እሱ ባለበት ድራሹ ሰለማይደርሰ!!!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከርቤ በቤታችን በፍፁም መጥፋት የለበት
    በሸታ እሱ ባለበት ድራሹ ሰለማይደርሰ!!!!!

Komentáře • 157

  • @ልድያ
    @ልድያ Před 2 měsíci +19

    መልካም እህታችን ሲበዛ ጉዳት ኣለበት ጥቅም ብቻ ኣደለም መብዛት የለበትም ኲላሊት ይነካል ኣታብዙ 👍👀👀

  • @selamelias5964
    @selamelias5964 Před měsícem +12

    የኔ እህት የተሳሳተ መልዕክት አታስተላልፊ ከርቤ በጣም መድሃኒት ነው ግን 1ማንኪያ አይደረግም በጣም ትንሽ ስባሪ ነው የሚበቃው አደገኛ ነው ይገላል ሲበዛ በደንብ አጥኚ መጀመሪያ ጉዳቱንም

  • @jemilaibrahim6523
    @jemilaibrahim6523 Před 3 měsíci +53

    እህቴ. ከርቤ. በጣም. ፍቱን መድሀኒት. ነዉ. ግን. ደሞ. አጠቃቀሙ. ጥንቃ ቄ. ያስፈልጋል ከርቤ. ተዘፍዝፎ. ሲወሰድ. በ ቡና. ሲኒ ተጠሎ. ነው. ሚወሰደው ከስር. ያለው. እነደ ጭቃ. የሚ መስለወ. ግን. አይወሰድም. እሱ. ለቁስል. ቡጉር. ጠባሳ. የመሳ ሰሉ. በስ ሱ መቀባት ነው. እንጂ. ማኘክ. ትክ ክል. አይደለም. ጥንቃ ቄ ያስፈልጋል. አመሰግናለሁ

    • @Addis0749
      @Addis0749 Před 2 měsíci +2

      የጠቆረውን ከርቤ አትጠቀሙ
      እናት 🎉

    • @user-bh2ds1fh6y
      @user-bh2ds1fh6y Před 2 měsíci

      Ebakish ehte እናቴ ካንሰር tamami nate yet endemagegnw negergn pelas

    • @mekdizmki8658
      @mekdizmki8658 Před měsícem

      መርካቶ እጣን ተራ

    • @mekdizmki8658
      @mekdizmki8658 Před měsícem

      ​@@user-bh2ds1fh6yፈጣሪ ይማርልሽ

    • @newethiopianmusic3442
      @newethiopianmusic3442 Před měsícem

      6:30 6:31 😅

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Před měsícem +22

    ከርቤ በተለይ ለማህጸን ካንሰር ፈዋሽ ነው ግን አጠቃቀሙ እዚህ ላይ እንደተገለጸው አይደለም ጤናዎ እንደአሠጋገብዎ የተሠኘ መጽሐፍ ላይ ተገልጿል እሱን ፈልጉ ካጣችሁት እኔ እጠቁማችዃለሁኝ❤🎉

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Před měsícem +16

    የምትናገርው ሁሉ ስለ ከርቤ ፈንጣጣም ይሁን ሆድ መንፋት ባጠቃላይ ክርስትያን ለሆነ ሰው ጸበል እና እምነት ከዚህ የበለጠ ደሞ በንስሀ ውስጥ ሁኖ ቁድስ ቁርባን መቀበል ከሁሉም በሽታ የስጋ ደዌ የአጋንት ደዌን እርግፍ ብሎ እልም ብሎ ወደ ይወርዳል
    ለነፍስም ለስጋም ደዌ ጸበልና እምነት፣ንስሀና ቅድስ ቁርባን ነው አለቀ።የምን ምች ያማታል ነው እምነተ ጎዶሎ ስለሆንን ምች እራሱ ሴጣን እንደሆነ ስለማንረዳው እንፈራለን ምች ይመታኛል እያልን በእግዚአብሔር መንገድ ከሄድን ምች የሚባል የለም ።አስቀድመን ስላመንን የሴጣንን ስራ እርሱ ደሞ የበለጠ እድናምንና እድንፈራ በተግባር ያሳየናል ።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ የምን ከርቤ ነው ደሞ የሚጠቀመው ጸበልና እምነት እያለለት በቀን ተቀባው በማታ ምች ይመታኛል ሳይል ።አብዛኛው በሽታ ሁሉ ከዳቢሎስ ነው።ከእግዚአብሔር የሚመጣም አለ ስናጠፋ እንዲሁም ደሞ ለበረከት ይሄንን በጸሎት ነው የምለየው
    የዳቢሎስን በሽታ ግን ከርቤ ሳይሆን ጸበል እምነት ንስሀ ና ቅድስ ቁርባን ናቸው አለቀ

  • @ysolnet
    @ysolnet Před měsícem +9

    ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን በምን ያህል መጠን ለየትኛው ህመም መጠቀም እንዳለብን ብትገልጪልን ጥሩ ነበር ። መጠን ማሳነስም ሆነ አብዝቶ መጠቀም አደጋ አለው ።

  • @user-id6mr6pn8f
    @user-id6mr6pn8f Před 8 dny

    እባክሽ እህቴ የከርቤ ዘይት እቤታችን እንዴት እናዘጋጀው አቤታችን ማዘጋችጀት እንችላለን እባክሽ ንገሪኝ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Před rokem +3

    Btam amsgenalew yene konjo Tbarki yemalawke nwe yasrdashgn❤thetna yalew
    Angager❤👏👏👏

  • @HaymanotBayleyegn
    @HaymanotBayleyegn Před měsícem +1

    ሰላም አጠቃቀሙን በስንት ቀን ነው መጠኑም በማንኪያ ሲባል እደዛው የማንኪያውን ልክ ስላልገባኝ ነው በተለይ ወደሆድ ለሚገባ መጠቀቀ ያስፈልጋል

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h Před měsícem +1

    ከርቤ መዳኒት ነው አጠቃቀሙ በወፈራሙ መወሰድ የለበትም ከርቤ ከበዛ ያለ ምንም ጥያቄ ጉበት ከጥቅም ውጪ ያረጋል መቀባት ለሆኘ ነገር ይታያል የሚጠጣ ግን ጉበት እንደሚያበላሽ በደንብ አውቃለሁ

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před měsícem

    በጣም እናመስግንናለን እህት❤❤❤

  • @asgadittube
    @asgadittube Před měsícem +1

    መልካም ነው በርቺ

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Před měsícem +4

    ከርቤ ፊት ላይ አይቀባም አንድ ፍሬ በውሀ ተዘፍዝፎ በአንድ ብርጭቆ ሲጠጣ አንድ የሾርባ ማንኪያ በአንድ ብርጭቆ መጠጣት ነው አረ ዪቱበሮች የተረጋገጠ በጥናቶ የተመሰረተ ነገር አቅርቡ እፊት ላይ አይቀባም

    • @user-rl8wb3lb9l
      @user-rl8wb3lb9l Před měsícem

      ማዳት ያጠፋል ወላሂ እኔ ሰኡዲ ነዉ ያለሁት አሠሬዬ ሥትጠቀሙዉ አይቸ ማዳቴን አጠፋልኝ መጠጣቱ ዴሞ በሃይላዱ ግጥም ነዉ ትንሽ የምጠጣዉ ለቶሢል መዳኒትነዉ እኔ እጠቀመዋለሁ አረቢቱጋር ግን እሶ እዳለችዉ አይዴለም

    • @samirattube3913
      @samirattube3913 Před měsícem

      @@user-rl8wb3lb9l endet new yetetekemshw ihte le madiat ebakishn negregn?

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 Před rokem +2

    ተባረኪ እማ

  • @user-wz3qq8dd4i
    @user-wz3qq8dd4i Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን መቅዲ

  • @user-sz2kq5yl1h
    @user-sz2kq5yl1h Před 2 měsíci +6

    እባክሸ ምን ማለት ነዉ አንድ ማካ ግማሸ ማካ ቀለል አርገሸ ተጎዳኝ ችግር አለዉ አሰተዉይ places

    • @girmaadamutafese2464
      @girmaadamutafese2464 Před měsícem

      ብታብራራልን እሷ ካላት አካፈለች፣

    • @ma8928
      @ma8928 Před měsícem

      1 fre new yemideregew

  • @GetacheeTegegn
    @GetacheeTegegn Před měsícem +2

    የሻይ ወይስ የሾርባ ማንኪያ

  • @user-ho6nx8hl6v
    @user-ho6nx8hl6v Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy Před 2 měsíci

    መልካም ሰዉ ነሺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤

  • @mekideshaile5479
    @mekideshaile5479 Před 2 měsíci +1

    ለኪንታሮትም መድሀኒት ነው ይባላል አጠቃቀሙን ብትነግሪን

  • @HaimeMola
    @HaimeMola Před 2 měsíci +3

    ከምግብ በፊት ነው

  • @mesiadma8037
    @mesiadma8037 Před 2 měsíci +4

    ለመሀፀን ኢንፌክሽን ይጠቅማል ? በጣም ስለተቸገርኩ።

    • @12weyni
      @12weyni Před 2 měsíci

      Awo labe balweha argsh tatebi

    • @ma8928
      @ma8928 Před měsícem

      Be fela wha argesh mata metaten keza modes mareg metenat.

  • @Burakburabruri
    @Burakburabruri Před měsícem +3

    እ እ እ አትበይ

  • @user-hy8fr1xj7p
    @user-hy8fr1xj7p Před 9 měsíci +2

    ለጎይተር ይሆናል

  • @Sabasaba-dw5sp
    @Sabasaba-dw5sp Před měsícem +1

    Ehte fentata Ethiopia wist yelem teftoal enante sefer altefam ende?

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem +2

    ሙከራሽን አደንቀዋለሁ ነገርንግን ዘይት የሚመስል ነገር አጠገቡ አለ ምንድን ነው ?

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před měsícem

      ዘይት አለው እኮ

  • @mihretyonatan9497
    @mihretyonatan9497 Před měsícem +1

    Amesegnalew ❤❤❤

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 Před 7 měsíci +1

    ስለ oil አጠቃቀም?

  • @abebamesfin7864
    @abebamesfin7864 Před měsícem

    እህት ኣንድ ማንክያ ያልሺው ብዙነው እንዲሁም ለቡና ላንድሲኒ ግማሽ ማንክያ በጣም ብዙነው

  • @Nolawi829
    @Nolawi829 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሺ የኔ ቆንጁ😊

  • @user-ib6zv9lg9o
    @user-ib6zv9lg9o Před 24 dny

    ለስጋ በሽታ ብትይ ይሻልሻል ለጭንቀት እና ለመንፈስ ግን ጭስ እረፍት አይሰጥም ይኼ የጠንቋይ ቤት ስራ ነው ጭሳ ጭስ ለመንፈስ በሽታ መፍትዬ የሚገኛው በእየሱስ ስም ብቻ ነው

  • @SenaitAddis
    @SenaitAddis Před 4 měsíci

    Amesegenalewu Mekdii

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Před měsícem

    እንዳታበዙ በጣም አደጋ አለው በሳምንት አንዴ በማንኪያ ተበጥብጦ ክዳን ባለው እቃ አስቀምጦ ነው የሚወሰደው

    • @ZinashTesfaye-ww4iz
      @ZinashTesfaye-ww4iz Před 11 dny

      የተበጠበጠውን አቆይቶ መጠቀም ይቻላል ወይ ምን ያህል ቀን

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 4 měsíci

    በናትሽ ከርቤምሆነ ንፅህ እጣን ቡና ሲፈላ አይጤስምአይደል

  • @mahikebe6998
    @mahikebe6998 Před 5 měsíci +1

    harif hasab neber yzeshi yemetashiw gn anegagershi astekakyi

  • @tsegrdaadmsw7984
    @tsegrdaadmsw7984 Před rokem +2

    ሰላም መቅዲ በህልሜም ጡት ማጥባት ምንድን ነዉ

  • @senayttemesgen9978
    @senayttemesgen9978 Před měsícem

    ደላም እህቴ ልጄ ከንፈሩ ይሰነጣጠቃል ይደርቃል ከርቤ ቀቢው አሉኝ ገዝቻለው ግን አጠቃቀሙ ስላልገባኝ ተውኩት ብትነግሪኝ

    • @mekdespajuelo
      @mekdespajuelo Před měsícem

      እህቴ በደንብ ከሚዪውቅ ሰው አረጋግጠሽ ለልጆች ስጪ ምክንዪቱም ሌጆች ላይ ምንም ባናረግ ጥሩ ነው

    • @TsigeHaimanot
      @TsigeHaimanot Před měsícem

      የእምቧጮ ቅጠል እየጨመቅሽ ቀቢው

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 Před měsícem

      @@TsigeHaimanot ""የአይረን እጥረት እንደዚ ያጀርጋል ሀኪም ቤት ውሰጂው

  • @MoniraMohammed-l8j
    @MoniraMohammed-l8j Před 9 měsíci +7

    የማፀን እፊክሽን አይህንም አጠቃቀሙ ?

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      ይሆናል

    • @sulasuleymangatchew9922
      @sulasuleymangatchew9922 Před 2 měsíci

      ለማህፀን እፌክሺን መድሀኒት ነው ይባላል ? ግን አጠቃቀሙን የምታውቁ ካላችሁ ብታስረዱን በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ ሴቶች ሁሉ ይሆናል

    • @sulasuleymangatchew9922
      @sulasuleymangatchew9922 Před 2 měsíci

      @@MoniraMohammed-l8j አጠቃቀሙን የምታውቁ ብትነግሩን

    • @sulasuleymangatchew9922
      @sulasuleymangatchew9922 Před 2 měsíci +1

      @@MesiMesi-jy2rt አጠቃቀሙን ብትነግሩን ምናልባች ለአንድ ሰው ከህመም መዳን ሰበብ ልንሆን እንችላለን

    • @12weyni
      @12weyni Před 2 měsíci +1

      ለብ ባለ ወኃ አረቹ ወይም አፍልታቹ እፋለቱ በመታጠን ፈጣሪ ይማሪሽ

  • @lidyalidya8220
    @lidyalidya8220 Před 2 měsíci +1

    እንዴት ነገሩ ሁሉም ህልሙን ይነግራታል ህልም ፈቺ ነሽ እንዴ?😊

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj Před 9 měsíci

    እህቴ፣ዘይቱ፣የትነው፣የሚገኘው፣ጠቁሚኝ

  • @AbelGurja-xn3sl
    @AbelGurja-xn3sl Před 6 měsíci

    የደም ማቅጠኛ እውስዳለሁ ብጠቀመው ችግር አለው።

  • @user-tn3vm9pw9f
    @user-tn3vm9pw9f Před 5 měsíci

    አባባልሽይስተካከለሸ

  • @rodahty496
    @rodahty496 Před měsícem +2

    ሙሩር ነው በአረበኛ

  • @user-qi6mp4re5v
    @user-qi6mp4re5v Před měsícem

    ለማዳት ይሆናል ወይ????

  • @TyVg-dg4eh
    @TyVg-dg4eh Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenebech-yk5hj
    @zenebech-yk5hj Před měsícem

    ያው ያው ምንድነው

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 Před měsícem

    Anchi endezh dfret ayhonem sew ygelal eko

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 Před 10 dny

    Yechii Kebatarii...EhhhhhEyalechEyamatech...Fentata ...Nenamen ATEKEBARERIII TEMERT Bet Gebteshal MEHAYEM

  • @shewayehaile1159
    @shewayehaile1159 Před 13 dny

    ለማእፀንን ለሚያመዎ ስ

  • @user-nu6fb6od3z
    @user-nu6fb6od3z Před rokem

    Enamesgenalene

  • @mestawetmengistu8818
    @mestawetmengistu8818 Před 8 měsíci

    ሰላም መቅዲ በእልሜ ከጓደኞችጋር ባንድላይ አውቶቢስ ተሳፍረን ስንሄድ አየው ሌላው ደግሞ ብቻዬን ጫካውስጥ ስሂድጅብ ድምፅይሰማኝል እና ደግሞ እኔ የሂድኩበት ባታ ማለፍያ የለውም እና ስመለስ ሁለት ወንዶች እያወሩ ከፊቴ እየሂዱ ነበር እኔም እነሱን ተከትዬ ከጫከው ስወጣ አይሁ መቅዲ አበዛውብሽ ይቅርታ ፊችልኝ አመሰግናለው፡፡

  • @toybahussenhussen9117
    @toybahussenhussen9117 Před 8 měsíci +1

    ለማህፀን መውጣትስ መድሀኒት ይሆናል ወይ እስኪ መልሽልኝ

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 Před měsícem

    ለእቅርትስ ይሆናል ወይ

  • @leyilagutego154
    @leyilagutego154 Před 10 měsíci

    አሰለሚ አለይኩም ወ ረማቱለህ ወበረከአቱ ዉድ እህቴ እኔ ጨገረ የማኛል አርፍነዉ በአረብኛ ስሙ ምን ይበለል

  • @gedionamanuel3947
    @gedionamanuel3947 Před rokem

    ሰላም መቅዲ ባለቤቴ ሁለተኛ ሚስት አግብቶ ይመስለኛል ልጅቱ ፀየም ያለች ናት እና ሳሉኑ በጣም ብዙ ሰዎች ያሉ ይመስለኛል እና ሰው ፊት መናገር ይሉንታ ይይዘኝ እና እሱን በአይኔ እቆጣለሁ ከዛ ጥሉኝ መኝታ ክፍል ይገባል ከዛ ያቺ ሴት ተከትላ ትገባለች ከዛ ወዲያው አብረሽኝ አትተኝም እንዴት ግንኙነት አናደግም ይለኛል እያለች እየተናደደች ከዛ ክፍል ትወጣለች እኔም ክፍል እገባና በጣም በተሰበረ ልብ እንዴት በኔና በልጆችህ እንደዚህ ታደርጋለህ እንደዚህ የለፋውበት ትዳር እያልኩ ስወቅሰው እሱ ግን ምንም አያናግረኝም አልጋችን ላይ ገደም ብሉ ላብቶፕ ያያል ምንም መልስ አይሰጠኝም እኛ ያለነው ሳውዲአረቢያ ነዉ ሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ ስለሁነ ብዬ ነው መቅዲዬበናትሽ በጣም ጨንቆኛል😢ህልሜን ስለምትፈችልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ይሄ አልተፈታም

    • @gedionamanuel3947
      @gedionamanuel3947 Před 11 měsíci

      አልተፈታም መቅዲ

    • @mimizd5828
      @mimizd5828 Před 8 měsíci

      ​@@gedionamanuel3947ውዴ የሴት አይነጥላ ነው የመጣችበት እምቢ ማለቱ ጥሩ ነው አንቺ ደግሞ በፀሎት ትጊ ፀበልሽን ቤትሽን አልጋሽን እርጪ አይዞሽ አባሯታል እኮ

    • @mulukenzeleke6525
      @mulukenzeleke6525 Před měsícem

      ፀልይ እህቴ በፆሎት ብዙ ነገር ይፈታል እግዚሐቤር ይጠብቅሽ ሰይጣን በመሀላችሁ ይገባል ስለዚህ ጠክርሽ ፈጣሪሽን ለምኝው

  • @user-bb4xi5hn1n
    @user-bb4xi5hn1n Před rokem +1

    ሰላም
    ነጭ ርግብ ምንድነው በእጄ ይዤ አየሁኝ

    • @EnateGelema
      @EnateGelema Před měsícem +1

      ዋው ጥሩ ነው

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 Před měsícem

      Ere menfes kidus new hooo

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 Před měsícem

      እርግብ የመንፈስ ቅዱስ ምልክት ነው ። በጣም እድለኛ ነሽ ። እግዚአብሔርን ፍሪ መልካም ነገር ብቻ አድሪጊ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ በጸሎትሽ አስቢኝ!!!!!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před měsícem

    የሻይ ማንኪያ ነው?

    • @Mekdelawitzmki91
      @Mekdelawitzmki91  Před měsícem

      አው ትንሽዋ እና በ ብርጭቆ ፣በብና ስኒ ግማሽ በትንሽዋ ማንኪያ

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b Před 7 měsíci

    Amesegenalewu

  • @Lubaba459
    @Lubaba459 Před měsícem

    ፈገስ ምድነዉ

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Před měsícem

      ሻጋታ ማለት ነውና bad bacteria ሲቆይ የሚፈጥረው ህመም ይመስለኛል

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 Před měsícem

    fentata yalshew ketiopia ketefa koytowal ehtachin

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY Před měsícem

    What is the name in English?

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před měsícem

    እንጨትነዉ ወይስ እንደማስቲካ እጣነዉ ከርቤ ያገራችን እንጨትነዉ ያስረዱን?

  • @daezja847
    @daezja847 Před 8 měsíci +2

    እንዴት ነው የምታወሪው ያው ያው ታበዣለሸ

    • @SenaitAddis
      @SenaitAddis Před 4 měsíci

      Ewunet new
      Ehete enem hotel wuset new meserawu andewa denbegnaye kemahetsen cancer be kerbe endedanechii negragnaleche.

  • @Jfgschu9098Jakfxv9
    @Jfgschu9098Jakfxv9 Před měsícem

    10q❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tiruworkworku5962
    @tiruworkworku5962 Před měsícem

    ንፁህከርቤማንግፕትከባድነየትይገኛል

    • @ma8928
      @ma8928 Před měsícem

      Merkato meran hotel etan tera

  • @misrakmisrak-jt5zj
    @misrakmisrak-jt5zj Před 10 měsíci

    ዘይቱን፣የት፣አገኛለው፣እህቴ፣ካለ፣ቦታውን፣ጠቁሚኝ

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 Před měsícem

    እህቴ እባክሽ አልቴት ማለት ከርቢ ነው ወይ

    • @AmukAmuk-m4t
      @AmukAmuk-m4t Před měsícem

      አልቼት ጥቁር ነዉ ሺታዉም ያንገሸግሻል ለዉጋት ይሆናል በትንሹ ተበጥብጦ በማንኪያ የጠጣል

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 Před měsícem

      @@AmukAmuk-m4t Eshi Amesginalhu

    • @SebleMesfin-c4t
      @SebleMesfin-c4t Před měsícem

      አይደለም

  • @NaneMesa
    @NaneMesa Před 4 měsíci

    መታጠን አይቻልም በእንፋሎት አፍልቶ

  • @user-nu6fb6od3z
    @user-nu6fb6od3z Před rokem

    Salam

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 3 měsíci

    ere kum negerun tenageri were abezash

  • @abishubirru7182
    @abishubirru7182 Před měsícem

    አነጋገርሽ በጣም ያስጠላል፡፡ 20 ግዜ ኧኧኧኧ ኧኧኧ

  • @FirehiwotBazezew
    @FirehiwotBazezew Před 2 měsíci

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው

    • @Mekdelawitzmki91
      @Mekdelawitzmki91  Před 2 měsíci

      ለውስጥ ደዌ ፣ግማሽ የ ሻይ ማንኪያ የተፈጨ ከርቤ በ አንድ ብርጭቆ ውሃ በጥብጠሽ ጠጭ

  • @mimibelay
    @mimibelay Před 10 měsíci +1

    እ እ እ ምንድነው ቀንሺ

  • @azawuntmalefiya2303
    @azawuntmalefiya2303 Před 11 měsíci

    የትይገኛል ከርቤ እጣኑ

  • @ebrahimyimam5389
    @ebrahimyimam5389 Před 11 měsíci

    መጠኑ ቢገለጽ ::

    • @Mekdelawitzmki91
      @Mekdelawitzmki91  Před 10 měsíci

      ፍጭና በማንኬያ በትንሸዋ ግማሸ ብጥብጥ አርጎ መጠጣት

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 Před měsícem

      ኸረ ከርቤ እንደዚህ አይቀባም

  • @SAYmenAkerim
    @SAYmenAkerim Před měsícem

    ለማህፀንኢንፌክሽንስንጠቀምአጠቃቀሙንብትነግሪን

  • @neimamusa557
    @neimamusa557 Před 10 měsíci

    Ergtegnq neshi ytetal e

    • @Mekdelawitzmki91
      @Mekdelawitzmki91  Před 10 měsíci

      Awo yetitale. fecina gemashe mankiya ba mulu berchiko weha akalaklshe

  • @saratadesse305
    @saratadesse305 Před 22 dny

    you say to much eeeee,eeeee

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles Před rokem

    ሰላም መቅዲ እኔና አህቴ መንገድ እየሄድን በሬዎች ከፊታች መጡ እኔ ፈርቼ የሆነ ግቢ አጥር ስር ቆምኩ እህቴ ግን በሬ እንዴት ትፈሪያለሽ ብላ እየሳቀች ወደ በሬዎቹ ሄደች አንድ ግመል አለ ምንም አላረጉዋትም ግን አንድ በሬ ሊወጋት ወደሱዋ መጣ ከዛ በጅዋ ደብተር ይዛለች በደብተሩ ሶስት ጊዜ ሊወጋት ሲል ትመታዋለች እኔ የቆምኩበት በር አንድ ሴት ከፍታ ምን ትሰሪያለሽ በሬላይ ስትል በሬ ፈርቼ ነው እላለው ወይ ግቢ ሂጂ አለችይ ከዛ በሬው መጣብኝ ሮጥኩኝ

    • @user-yr1dg1zm1q
      @user-yr1dg1zm1q Před 8 měsíci

      Ena

    • @user-lx8co3ns7h
      @user-lx8co3ns7h Před 4 měsíci

      የምታወሬው ሌላ ምድነው እሷ ሰለ ከርቢ ነው ምታወራው

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 Před měsícem

      What are you talking about 😂😂😂😂

  • @fyoritsegay5797
    @fyoritsegay5797 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤