ስለ ቺያ ሲድ ይህንን አታውቁም| የቺያ ሲድ አስደናቂ ጥቅሞች,ጉዳት,የአጠቃቀም መጠን እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Benefits of chia seed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #youtube #chiaseeds #ቺያሲድ ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    በዚህ ቪድዮ ላይ ስለ ቺያ ሲድ በስፋት አወራለሁ። ቺያ ሲድ ያለው የጤና ጥቅሞችን፣ የቺያ ሲድ ጉዳትን፣ ቺያ ሲድን በቀን ምን ያክል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ቺያ ሲድን መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች በስፋት እነግራቹሀለው።
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@D...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 265

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 8 měsíci +32

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

    • @buzumeshbeqele6779
      @buzumeshbeqele6779 Před 8 měsíci +1

      በጣም እናመሰግናለን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 8 měsíci +1

      @@buzumeshbeqele6779 thank u too

    • @solomonhaile552
      @solomonhaile552 Před 8 měsíci +1

      ጤናይስጥልኝ ዶ/ር ቺያ ሲድን በመፍጨት በዱቄት መልኩ መጠቀም ይቻላል?

    • @--vt6id973
      @--vt6id973 Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Před 7 měsíci +27

    ሰላም ዶክተር አመሰግናለሁ፤ ግሩም ማብራሪያ ነው፤ የቺያ እምራች ነኝ ሐገር ውስጥ። እኔ ቺያ ሲድን ኢትዮጵያዊ አድርጌዋለሁ። በሆሎታ እርሻ ምርምር ይዘቱን አስመርምሬው ነበር። በምን በምን አይነት መሬት ሊበቅል እንደሚችል መለየትን አድርጌአለሁ። ከኬሚካል የጸዳ ዝርያን ለማግኘት እስከስድስት ዙር አብቅዬው ጥሩ ዘር ያለኝ ይመስለኛል። ከሁለት ዓመታት በላይ ሰርቼበታለሁ ማለት ነው። ትንሽም በቅጠሉ ላይም ጥናት አድርጌአለሁ። መነሻ የሆነኝም የሐሳብ ብልጭታ፤ እንደ ሳታላይት ዲሽ ቅጠሉ ከጸሐይና ከመሬት የሚወስደውን ንጥረ ነገር ወደ ፍሬው ከማስተላለፉ በፊት፤ የአንቲ ኦክሲደንት መጠኑ ሐይለኛ የሚሆንበት ጊዜውን በመለየት እርሱንም በጸሐይ ብርሐን ሳያጣ የምናገኝበትን ጊዜን በመለየት ጥሩ ውጤት ያገኘሁ ይመስለኛል። ወንዶ ገነት የመዓዛማና የመድሐኒት ተክሎች
    ምርመራ አድርጌ ነበር። ከቅጠሉ የሚዘጋጅ ሻይቅጠል "መና ጤና " ያልኩትን አዘጋጅቼበታለሁ፤ መና ጤና ቲዩብ ከፍቼለታለሁ፤ ጥቂት አውርቼአለሁ ስለቅጠሉና ቅጠሉን የተጠቀሙ ሰዎች ምን ገጠማቸው የሚልም እርሻውም ፎቶዎች አሉ። በሰፊው የዘራሁትን እርሻ ማየት ይቻላል። ከሆነ ጊዜ በኋላ በስፋት በተሻለ ዋጋም ግን ፍጹም ተፈጥሮአዊ እንዲያገኙ አደርጋለሁ። ሻይቅጠሉን ስንጠቀም ቆይተናል። እንዳልከው ቸር እንሰንብት እኔን ለማናገር ከፈለግሕ ስልኬ 0913025624 አበበ ነኝ!

    • @tsigemengstu4193
      @tsigemengstu4193 Před 9 dny

      መልካም ውጤትን እንጠብቃለን. በርቱ

  • @khadijajamal1901
    @khadijajamal1901 Před 7 měsíci +11

    በቃ ከዚህ በሆላ እኔም እጠቀማለሆ በቃ ለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለግ እኔ ምንም አይነት በሽታ የለብኝ እስካሁን መዳኒት አልውስዲም አልሀምዱሊላህ

    • @ikramkasim5537
      @ikramkasim5537 Před 7 měsíci

      Alhamdulilla Rabbilalmin

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Před 2 měsíci

      አትጠቀሚው ያዞርሻል ለጤንነትሽአልሀምዱ ሊላህ

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 Před 6 měsíci +5

    በጥሩ ሁኔታ አብራርተህዋል ተባረክ❤❤❤

  • @Anyhairr
    @Anyhairr Před 7 měsíci +3

    ሚገርም ነው እዚህ ዞርብለን አናየውም አለማወቃችን ምነው ወሳጅ ባገኘው እና አቅም የሌላቸውን ወገኖቼን ባገዝኩ አይይይ እኔ ስመጣ ልመጣ ነው ብዬ ፅፉለው ለምግዛት አቅም የሚያንሳችሁ ወገኖቼ ትፅፉልኛላችሁ ማርያምን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      እዛ ምን ያክል ነው ዋጋው?

    • @netsanetkebede6490
      @netsanetkebede6490 Před 7 měsíci

      እዚሕ ኢትዮጵያ ውስጥ አመርተዋለሁ። ኢትዮጵያዊ ከማድረጌ በተጨማሪ100% ከማዳበሪያም ከኬሚካል የጸዳ አመርታለሁ፡፡ ደግሞም ለኢትዮጵያ ሜሬት የሚስማማ ዝርያዎች አሉኝ፡፡ ክእርሻ እስከ ገበታ ስለማቀርበው ለተጠያቂነት ዝግጁ ስለሆንኩ እርሻዬን ማንም ሊጎበኘው ይችላል።

    • @Genetzewdy
      @Genetzewdy Před 3 měsíci

      እንደው ለኔ ብትልኪልኝ በጣም ተቸግሬለሁ እህቴ

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před 8 měsíci +19

    የሚገርመው ነገር ቺያ ሲድ መጠቀም የጀመርኩት ከ2ዓመት በፊት ነበር ነገር ግን መውሰድ ከጀመርኩ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ማዞር ጀመረኝ እና ጥሩ ስሜት አይሰማኝም እና ለማቆም ተገደድኩ ግን እንደ ዘርፈ ብዙነቱ ደግሞ መጠቀም እፈልጋለሁ በዚች ሰዓት ራሱ እንደአዲስ ለመጠቀም አንድ ማንኪያ የሚያህል ዘፍዝፌአለሁ

    • @seadahusen8019
      @seadahusen8019 Před 6 měsíci

      እኔ ግን አላወኩምትም

    • @saramarkon5451
      @saramarkon5451 Před 6 měsíci

      @@seadahusen8019 ምኑን ነው ያላወቅሽው ቺያ ሲድ ይባላል ጥቅመ ብዙ ነው እህቴ ለመጠቀም ሞክሪ

    • @hanaaddis5207
      @hanaaddis5207 Před 5 měsíci +1

      እኔም እያዞረኝ ነው እሱ ይሆን ይቅርብኝ አንዴ

    • @saramarkon5451
      @saramarkon5451 Před 5 měsíci

      @@hanaaddis5207 እሱ ለመሆኑ ማረጋገጥ ይኖርብሻል እስኪ ሳትጠቀሚ ለተወሰነ ቀን የማዞር ስሜት እንዳለሽ አረጋግጪ

    • @zelalemassefa6511
      @zelalemassefa6511 Před měsícem +1

      ይቅርታ አጠቃቀሙ እንዴት ነው ልኬቱ ምናምን

  • @khadijajamal1901
    @khadijajamal1901 Před 7 měsíci +3

    በጣም እናመሰግናለን እኔ አሰሪየ ትገዛለች ባሎ ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት ይጠቀማል አኔም አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ ይሄን ያህል ጥቅም እዳለው አላቅም ነበር

  • @kidistkid4440
    @kidistkid4440 Před 7 měsíci +3

    አወሳሰዱ እንዴት ነው ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 6 měsíci +3

    ❤❤ጥሩነዉ በጣም ቆየን

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 Před 7 měsíci +2

    ተባረክ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤ በጣም ጠቃሚ አመሠግናለው

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před 8 měsíci +6

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የነገርከን እናመሰግናለን🙏

  • @user-ih3tg1ep6u
    @user-ih3tg1ep6u Před 8 měsíci +4

    እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር ❤❤❤❤❤

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 7 měsíci +1

    ጤና ይስጥልኝ D/r ከልብ አመስግናለው ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ሰላም አመሠግናለሁ ሀሉ! ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏

  • @haimanotmulu3679
    @haimanotmulu3679 Před 8 měsíci +2

    እናመሠግናለን ዶክተር እዴሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Před 8 měsíci +3

    እናመሠግናለን ❤

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 8 měsíci +2

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 6 měsíci +2

    አዎ በጣም ቆንጆነዉ አቴንስ አለ በዉ በሰላጣ እመገባለሁ

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @user-tv8kr6qp3i
    @user-tv8kr6qp3i Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @alefiya
    @alefiya Před měsícem

    እነመሰግነለን🎉

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 8 měsíci +3

    ❤እንኳን❤ደህናመጣህ❤Dr ❤በጣም ❤እናመሰግናለን❤በእውቀትላይ❤እውቀትይ❤ይመጨምርልህ❤እድሜናጤና❤ይስጥህ❤እስከመላው ❤ቤተሰብህ❤መልካም ❤ቀን❤❤❤.

  • @EnanuEnanu21
    @EnanuEnanu21 Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @mishabeshawit8086
    @mishabeshawit8086 Před měsícem

    Wow

  • @moosaibrahimhassan9333
    @moosaibrahimhassan9333 Před měsícem

    እና መሰግናለን አብራርተህ ሸለነገርከን

  • @FatumaOmer-z9i
    @FatumaOmer-z9i Před 25 dny

    አቦ ሰላምህ ይብዛልን

  • @fikrtedeneke2356
    @fikrtedeneke2356 Před 4 měsíci

    አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ ምርጥ ማብራሪያ ስለሰጠኸን

  • @user-oc6zk4fl5o
    @user-oc6zk4fl5o Před 8 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw4386 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን

  • @Bona39
    @Bona39 Před 8 měsíci +2

    ስለ ቺያሲድ ዶ/ር ዮሓንስ አስተምሯል በደንብ

  • @HayatFaris-hy4cl
    @HayatFaris-hy4cl Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን በጣም
    ክብደት እንዳይቀንስ በምን መልኩ እንጠቀም? ከክብደት መቀነስ ውጪ ላሉት መጠቀም እፈልጋለው

  • @nuraaman2793
    @nuraaman2793 Před 6 měsíci +3

    Bkan man yarabal matkam alaban

  • @chogxi1017
    @chogxi1017 Před 8 měsíci +1

    አናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏❤❤

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ngstikiros4530
    @ngstikiros4530 Před 4 měsíci

    አናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @hayatmohammed7744
    @hayatmohammed7744 Před 25 dny

    Ere allmart betam wed nachew gentela nw kelelaw betam yechemral enesuga everything

  • @yasintrap5665
    @yasintrap5665 Před 8 měsíci +1

    ነብሰጡር ሴት መዉሰድ ትቻላለች አመሰግናለሁ

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 Před 8 měsíci +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደኩተርዮ እርጉዝ እያለሁ እምታስተምራቸው ትምርቶች በደንብ ጠቅመውኝ ከእግዚአብሔር ቸርነት ከእመብርሀን አማላጂነት ጋ በሰላም ወለጃለሁ እና ዛሬ ቺያ ሲድ ገዝቸ እስኪ ደኩተር ምን ብሎ ይሆን አጠቃቀሙን ልይ ብየ ስገባ ምርጥ ትምርት ነው ግን መጠቀም አልችልም😢ምክኒያቱም ለሚያጡቡ አይመከርም አልክ😢 ልጄ አመት ሊሞላው ነው ግን ምግብና ጡት ነው እማጠባው እና በቃ ይቅርብኝ ማለት ነው???ሰወች ጥሩ ነው ሲሉ ለመውሰድ ጓጉቸ ነበር😅

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před 8 měsíci +1

    አናመሰግናለን ዶከተር እኔ ዳቦ ሰጋግር ሁልግዜ ዳቦ ውሰጥ እጨምራለሁ

  • @sarahayalew3503
    @sarahayalew3503 Před 5 měsíci +1

    Thanks Dr.

  • @etsegenetkebede1718
    @etsegenetkebede1718 Před 7 měsíci +1

    በቅድሚያ እጅግ በጣም እናመስግናለን ዶክተር ። ቺያ ሲድስን ከ ተልባ ጋር ተፈጭቶ መጠቀም ይቻላል?

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @amanetamane6938
    @amanetamane6938 Před 5 měsíci +1

    Galatoomi .🙏Dr

  • @beyankhelil2436
    @beyankhelil2436 Před měsícem

    ሰላም ዶክተር ዮሀንስ በመጀመርያ አመሠግናለሁ የምትሠራው ት/ ያልጠቀስከው ነገር የእንኩላሊት ህመም ያላቸው ሠዎች ና ንቅለ ትኰላ ያደረጉት አጠቃቀምና አወሳሰድ አንድ ቪድዮ ብትሠራ ብዙሠው ተጠቃሚ ይሆናል አመሠግናለሁ

  • @user-su9qo3mx8c
    @user-su9qo3mx8c Před měsícem

    Thank you

  • @mamehabte1722
    @mamehabte1722 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን!!!

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y Před 7 měsíci +2

    የምናጠባእናቶቸብንጠቀመው ምችግርያመጣል??
    አንድማካየማይሞላ ከሰላጣጋ አድርጌ እወስዳለሁ ግን የሚያመጣውንቸግር ብትነግረኝ አመሰግናለሁ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 8 měsíci +1

    ተባረክ ዶ/ር እኔ ቸያ ሲድስን ልብ ብየ ያየሁት ኮፐንሐገን/ዴን ማርክ ሲሆን በአማርኛ ምን እንደሆና አገራችን ውስጥ ይበቅላል አይበቅልም የሚለውን ነገር ለማወቅ ተቸግሬ ነበር :: እዚያ ከኦትስ ከሩዝ etc ጋር ቀምሸዋለሁ ዛሬ ከየት ማግኘት እንደሚቻልና እንዴትእደምንጠቀምና ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ አሣውቀኸናል:: በጣም አመሰግናለሁ::

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 8 měsíci

    ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁ ዶ/ር እናመሰግናለን ከዚህ በፊት ለአንድ ሳምንት chia seeds ዘፍዝፊ እያሳደርኩኝ ተጠቅምው አውቃለሁ ግን ሆድ ያደርቃል ዶ/ር !!!ሌላው ዶ/ር ዛሪ በጠቀስከው በ(IBD) inflamatory bowel disease በሽታ ሰሞኑን እየተሰቃለችብኝ ነው እስቲ ዶ/ር ዘርዘር አድርገህ ምንምን መመገብ እንዳለባት ጠቁመኝ አመሰግናለሁ ዶ/ር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 8 měsíci

      ቺያ ሲድ ከተመገባችሁ በኋላ በቂ ፈሳሽ መውሰድ አለባችሁ ጠቅሻለሁ ቪድዮው ላይ አለበለዚያ ከሰውነታችሁ ያለውን ፈሳሽ ይመጣል! በግልፅ ነው የተናገርኩት ቪድዮው ላይ! IBD ካለ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል! ስለ IBD ቪድዮ እና ስለ አመጋገብ ቪድዮ እሰራለሁ🙏

  • @user-wv1rx1pt5q
    @user-wv1rx1pt5q Před 17 dny

    ane mesagaleni

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s Před 7 měsíci +1

    👏👏👏

  • @yisakaliy4332
    @yisakaliy4332 Před 5 měsíci +1

    tnks

  • @meseretseleshi1877
    @meseretseleshi1877 Před 8 měsíci +1

    Enamesegenalen Teru meglecha new Egiziyabeher yestelen.

  • @nuraaman2793
    @nuraaman2793 Před 6 měsíci +1

    Anamsaganlanatkakmunam slasrdhan tabark

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 8 měsíci

    እሺ ዶክተርዬ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @user-wv1rx1pt5q
    @user-wv1rx1pt5q Před 17 dny

    Megib ketebale buyala wayis sayi.bela ebaki nigerinyi

  • @marthakebeder8919
    @marthakebeder8919 Před 4 měsíci

    ፈጭተን መጠቀም እንችላለነ አመሠግናለሁ

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z Před 8 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር! እኔ የቺያ ሲድስ ተጠቃሚና አፍቃሪ ነኝ! ግን በየቀኑ መጠቀም እፈራ ነበር! አሁን እድሜ ላንተ ።ያው መልቀሙ ይሰለቻል'ጂ 😅

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 8 měsíci +1

      ከጠቀስኩት መጠን በላይ አትጠቀሚ

    • @user-xq8kc2ij4z
      @user-xq8kc2ij4z Před 8 měsíci

      @@healtheducation2 እሺ! አመሰግናለሁ ዶክተር።
      ዶክተር 1 ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር ።የቡና ዱቄት ወይም የተቆላ ቡና አብዝቼ የመመገብ ሱስ አለብኝ! ከምጠጣም የምበላው (የምቅመው )ይበዛላ ።መተው አልቻልኩም! በጤናዬ ላይ ጉዳት ያደርስብኝ ይሆን?

  • @HelenDemse-p9g
    @HelenDemse-p9g Před 13 dny

    Eshi doctor le bugr yhonal tebye neber ltekem weyns atlefegn please

  • @meliymariyamlij2387
    @meliymariyamlij2387 Před 4 měsíci

    በጣም አመሰግናለው ዶክትር የምር በጥሩ ነበር ስታብራራልን የነበረ እኔ ዛሬ ጀምረዋለው ገዝቼዋለው ግን አልሞከርኩትም
    ሞሪጋ ጀምሬው ነበር ዶክተር ግን ያሶረኛል ለምንድነው በጣም ነበር የወደድኩት ግን ያዞረኛል? መልስልኝ አአሁን ደሞ ቺያ ሲድን ልጀምር ነው ችግር የለሁም አይደል ?

  • @user-bh2ds1fh6y
    @user-bh2ds1fh6y Před 6 měsíci

    Betam enamesgnaln doctrye kanite bilay leyaeerda yemchil ሰው alagegnhum🙏🙏🙏

  • @FrehiwotHailemariam-ij3uf

    እኔም ስጠቀም ነ በር ግን ሽንቴን ስ ሸና ያቃጥለኝ ጀመር አቆምኩት ምን ስጠቀምነበርግንሽንቴንስሸናያቃጥለኝጀመርአቆምኩትምንትላ ለህ ዶክተር❤

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 8 měsíci +1

    አጠቃቀሙ እዴትነው ዶክተርዬ🎉🎉🎉

  • @Worku989
    @Worku989 Před 8 měsíci +2

    I am taking 1,600 mg Omega 3s fish oil Soft Gels every day. Is there a side effect If I take Chia's seed? thank you.

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 Před 10 dny

    በአማርኛ ማሰሻ ምጣድ ለማሰስ የምንጠቀምበት ነው መሰለኝ

  • @edendawitisak363
    @edendawitisak363 Před 4 měsíci

    ስላም ዶክተር በዚ የምትስጠን መግለጭ ስልግበ ት በቪታ ይጠቅማ እዴት ኒው

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Před 7 měsíci +1

    ከምን ጋነው የምንጠቀመው ዘፍዝፈን ጥጥት ነው ወይስ ከምግብጋር

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 8 měsíci +1

    ዶክተር እስኪ ስለ መራቢያ አካል ውስጥ ካንሰር ቢኖር ምንምልክት ይታያል ማለቴ እኔ የሽንት ቧንቧ ኢንፊክሽን አሞኝነበር አሁንላይ ብልቴን ውስጡን እያቃጠለኝነው እብጠት ያለ ይመስለኛል ከዚ ህመም ቡሀላ ጥሩ አይደለሁም አሁንላይ ፀጉሬ መዲረግ መቆረጥ ታዳ ካንሰር ምልክት አለውወይ

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x Před 7 měsíci +1

    ዶክተርየ የነርቭ በሽታን እስከ መጨረሻዉ ለማጥፋትስ አባቴ ታሞብኝ ነዉ ወይም ካንተጋ ልላከዉና አክምልኝ❤

  • @dejenhadgom147
    @dejenhadgom147 Před 2 měsíci

    ❤🎉

  • @RaKa-mo7qm
    @RaKa-mo7qm Před 6 měsíci +1

    ደሸክተር 73ኪሎነኝ ብጠጣም ከ73አልንቀሳቀስ አልኩ እና ድርቀት አመጣብኝ ኡነት ውፍረትይቀንሳል እባክህን ንገረኝ ላለመተው ልጣር

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 Před 7 měsíci

    tnkyou

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Před 5 měsíci

    አመሠግናለን ግን የአይን ግላኳማ የአይን ግፍት አለብኝ መዳኒት እየተጠቀምኩ ነው ስለዚ ይጎዳኞል

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤tnx

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 Před 7 měsíci

    Thank you Doctor eney ande mamkia ke ande haylamde litr wuha ewesedaloh

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 8 měsíci +2

    አጠቃቀሙ እዴት ነው

  • @radiyatube8282
    @radiyatube8282 Před 8 měsíci

    Thankyou

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 6 měsíci +1

    ጥያቄ አለኝ ቲሮዲያለበት መዳኒት የሚወስ ሰዉ ጉዳት አለዉ እኔ ሁለት አመቴ ነዉ ጥሩነዉ መልስ

  • @Alam-jb4jc
    @Alam-jb4jc Před 8 měsíci

    Egnam hager ale gin smu debirki yibalal

  • @user-xu5jl6yq8m
    @user-xu5jl6yq8m Před 7 měsíci +1

    አምምም❤🙏❤🇪🇷❤🇪🇹

  • @afibiyaijigu843
    @afibiyaijigu843 Před 3 měsíci

    ልቃሚውን ግን መለየት አይቻልም

  • @frdosabdullah6554
    @frdosabdullah6554 Před 6 měsíci +1

    بالعربي بذور الشيا በረብኘ ብዝረል ሽሃ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር የጉበት ስብ ያለባቸው ሰዎች መውሰድ ይችላሉ ወይ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 8 měsíci +1

      ቺያ ሲድ በአጠቃላይ የሰባ የጉበት በሽታ ላለባቸው ሰዎች እንኳን ለመጠቀም ደህና ነው።
      እንደውም ቺያ ሲድ ከፍተኛ ፋይበር እና ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ስላላቸው ለጉበት ጤና አንዳንድ እምቅ ጥቅሞች ሊኖሩት ይችላል። በቺያ ሲድ ውስጥ ያለው ከፍተኛ የፋይበር ይዘት የምግብ መፈጨትን ሊደግፍ እና በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለማስተካከል ይረዳል፣ ይህም የጉበት ስብ በሽታ ላለባቸው ግለሰቦች ጠቃሚ ነው። በተጨማሪም፣ በቺያ ሲድ ውስጥ የሚገኙት ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ፀረ-ብግነት ባህሪያቶች አሏቸው፣ ይህም በጉበት ላይ ያለውን እብጠት ለመቀነስ ይረዳል። ታድያ ቺያ ሲድ እንደ የተመጣጠነ አመጋገብ እና በመጠኑ መጠቀም እንዳለባችሁ ልብ ሊባል ይገባል።

  • @nuraaman2793
    @nuraaman2793 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @user-wi9tb1cv1q
    @user-wi9tb1cv1q Před 7 měsíci +2

    YTi oli marti AA jamo

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před 8 měsíci +1

    ኢትዮጲያ ውስጥ ይበቅላል እየበቀለም ነው 100%

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py Před 7 měsíci +1

    🤔🤔🤔🤔❤️❤️❤️

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 Před 7 měsíci +2

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው ። በመቁላት ወይስ በመቃቀል ነው የምንጠቀመው?

  • @MaryaAbbas-iz8id
    @MaryaAbbas-iz8id Před měsícem

    ቺያ ሲድ ገዝቼ እረስቼው 6 አመት ሆነው ጠርሙስ ውስጥ ስላረኩት ኤክስፓየርድ ቀኑን አላወኩም ብጠቀመው ጉዳት ይኖረዋል

  • @Alam-jb4jc
    @Alam-jb4jc Před 8 měsíci +1

    Beteleyi semen shewa akababe ale

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3s Před 27 dny

    ዶክተርየ አትለፈኝ በናትህ አብል ሳይደር እጠቀማለሁ እናም ከሱጋ ችግርአይፈጥርም አብሬ ብጠቀም ማለቴ ችያሲድንገዝቸዉ ነበርግን ከዚህኛዉጋራ ይምታታብኝ ይሆን ብየፈርቸ አስቀመጥኩት መልስልኝ ካየሀዉ

  • @zinashterefe8863
    @zinashterefe8863 Před 8 měsíci +1

    D/r Betam enamsgenalne

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan825 Před 7 měsíci +1

    wreiset idno plise sande me tnkyou

  • @LehKongo-lj7pk
    @LehKongo-lj7pk Před 7 měsíci +1

    Docter በዉስጥ ማግኘት አቸላለሁ
    Yemteykh ጥያቄ ስላለኝ ነው pls?

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 8 měsíci +1

    ሰለሰጠሄን መረጃ ተባረክ ያልገባኝ ነገር ከአንድ ሰአት በላይ በውሃም ሆነ በሌላ በሚመገበው ምግብ ውሰጥ መቆየት አለበት ማለት ነው?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 8 měsíci +1

      ችግር የለውም 30 ደቂቃም በቂ ነው!

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 Před 8 měsíci

      @@healtheducation2 አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Před 8 měsíci +1

    Enamsgnaln Dr ena debrziyt naw ymenorw ylem