ተልባ እና ቺያ ሲድ የቱ የተሻለ ይጠቅማል? ልዩነቶቻቸው, ጠቀሜታቸው, አጠቃቀም እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Flaxseed and chia seed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023
  • #youtube #flaxseed #chiaseeds ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    በዚህ ቪድዮ ላይ በስፋት ተልባ እና ቺያ ሲድ ያላቸውን አንድነት እና ጥቅሞች በስፋት አብራራለሁ። እነዚህ ተልባ እና ቺያ ሲድን መጠቀም የሌለባቸው ሰዎችን, ጥቅምና ጉዳቱን እንዲሁም የአጠቃቀም መጠንን አብራራለሁ።
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedownload.com
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Komentáře • 317

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 6 měsíci +28

    ይህን ቪድዮ ላይክ እና ሼር አለማድረግ ንፉግነት ነው!
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @DididoT-q9r
    @DididoT-q9r Před 8 dny

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤ 20:32

  • @meseretgirma5248
    @meseretgirma5248 Před 10 dny

    እናመሰግናለን ዶክተር ለሰጠኸን ማብራሪያ

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 6 měsíci

    Wow wow

  • @DididoT-q9r
    @DididoT-q9r Před 8 dny

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @DididoT-q9r
    @DididoT-q9r Před 8 dny

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove2299 Před 6 měsíci

    Thanks you

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Před 6 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለወ

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp Před 6 měsíci +2

    Thank you doctor ❤

  • @TatiHuluka
    @TatiHuluka Před 18 dny

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @hawamohammed8515
    @hawamohammed8515 Před 6 měsíci +1

    Thank you do

  • @user-co5dh7lj9n
    @user-co5dh7lj9n Před 5 měsíci +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @frehiwotshenkoru6473
    @frehiwotshenkoru6473 Před 6 měsíci +1

    thank you

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 Před 4 měsíci

    THANKS SO ♥ MUCH DOCTOR

  • @user-hl6ym2sq1g
    @user-hl6ym2sq1g Před 6 měsíci +1

    እናመስግናለን❤❤❤

  • @jemaneshgizaw825
    @jemaneshgizaw825 Před 5 měsíci +1

    Thank you so much !

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky Před 4 měsíci +1

    Thank you Docto 🎉

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 Před 5 měsíci +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @seadaibrahim5863
    @seadaibrahim5863 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤

  • @user-pf5dh5cb8e
    @user-pf5dh5cb8e Před 4 měsíci

    Thanks Doctor God blessed you ❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @user-ei9gs9cy2p
    @user-ei9gs9cy2p Před 4 měsíci

    Thank you

  • @user-bs3bz5zh7s
    @user-bs3bz5zh7s Před 4 měsíci

    Thanks

  • @Israel-fq5rs
    @Israel-fq5rs Před 2 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @fetlewerkzewde18
    @fetlewerkzewde18 Před 6 měsíci +8

    ተቀቅሎነው ወይንስ ተቆልቶና ተፈጭቶነው የትኛው የበለጠ ጥቅም አለው ከጥሬውና ከተቆላው

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 Před 6 měsíci +1

    እንመሰግናለን

  • @freweyiniyohanns6164
    @freweyiniyohanns6164 Před 4 měsíci +3

    አመሰግናለሁ ሁሌ እንደዚህ የንጽጽር ስራልን

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před 5 měsíci +3

    እናመሰግናለን እዉነት ነዉ እኔ ሁለቱን እጠቀማለሁ ጠቅሞኛል ዉነት ነዉ ዶክተር በትክክል አዳምጡ ከመጠቀማችሁ በፍት ❤

  • @rahelrahel9036
    @rahelrahel9036 Před 23 dny

    Wow ameseginalew ❤❤❤

  • @tsegayemetaferia6373
    @tsegayemetaferia6373 Před 5 měsíci +6

    ድንቅ አስተማሪ!!! በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነዉ ያገኘነው ። እናመሰግናለን !!!

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ ይባርክ ዶክተ በርታልን

  • @user-km2vi6lw9o
    @user-km2vi6lw9o Před 5 měsíci

    👍

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 Před 6 měsíci +7

    ለትምህርት አሰጣጥኸ አደናቂኽ ነኝ

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Před 6 měsíci +1

    Thank u so much indeed 💓 🎉🎉

  • @selamawitaweke2678
    @selamawitaweke2678 Před 6 měsíci +2

    Thank you doc 🙏🙏🙏

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 Před 6 měsíci +2

    Thank you Doctor

  • @saraahmad792
    @saraahmad792 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 Před 6 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @ssyy8243
    @ssyy8243 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @fatumagelma1847
    @fatumagelma1847 Před 4 měsíci

    Thank you Dr

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před 5 měsíci

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 Před 5 měsíci +2

    Thank you very much my dear Dr ❤❤❤❤

  • @user-bt3kd9ym3z
    @user-bt3kd9ym3z Před 6 měsíci

    አመሰገናለሁ

  • @user-wg4to5xm5l
    @user-wg4to5xm5l Před 4 měsíci

    ❤❤

  • @workneshzegeye4490
    @workneshzegeye4490 Před 6 měsíci +1

    ዶር እግዚአብሔር እዉቀትህን ይባርክልህ

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 Před 4 měsíci

    Betam enamesegnalen❤❤❤❤

  • @ssyy8243
    @ssyy8243 Před 6 měsíci

    ዋውውውው

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 Před 4 měsíci

    💝

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለፊጦ አጠቃቀምና ስለጉዳቱሞ ስራልን

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 6 měsíci +1

    ቺያ ሲድ ተጠቅሜ አላውቅን ነገር ግን ተልባ በተጠቀምኩ ጊዜ ምቾት አይሰማኝም
    የግድ ሀኪም ማማከር ስለሚገባኝ አማክራለው ስለአጋራኽን መልካም ትምህርት ከልብ አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤

  • @getiyimer
    @getiyimer Před 6 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamyemane157
    @selamyemane157 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh Před 6 měsíci +1

    እናመሠግናለን፣በጣም፣ትምህርት፣ነዉ፣

  • @ConfusedMp3Player-fg7zn
    @ConfusedMp3Player-fg7zn Před 4 měsíci +1

    ስለ አጠቃቀሙ

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 5 měsíci +1

    ዶር ዮናስ በጣም አመሰግናለሁ ሰለ ሰጠኸን ለጤና ጠቃሚ ትምሕርት ጌታ አየሱስ ይባርክህ ።❤❤

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Před 6 měsíci +3

    ❤❤❤ተባረክልን

  • @militegebrenegus6390
    @militegebrenegus6390 Před 6 měsíci

    Selam ❤❤

  • @user-jm5vi8hm1c
    @user-jm5vi8hm1c Před 5 měsíci

    🙏🙏🙏👍

  • @user-ts7pz1kl7h
    @user-ts7pz1kl7h Před 6 měsíci +5

    ሰላም ዶክተር ተልባን ቆልተን ፈጭተን ነው እምንጠቀመው ችግር አለው ወይስ በጥሬው ነው መጠቀም ያለብን

  • @meseretafera
    @meseretafera Před 5 měsíci +1

    Yemiyareka timhrt 1gna!!tebarek

  • @user-df7mp8di4r
    @user-df7mp8di4r Před 4 měsíci

    በጣም ደስ በሚል የተሟላ ገለፃ ነው ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @dabreyamohammed-pf5fv
    @dabreyamohammed-pf5fv Před měsícem

    amesgenalewe

  • @elsimamoezyawders5832
    @elsimamoezyawders5832 Před 4 měsíci

    ❤tebarek waw amazing agelaletse

  • @birtukantadessewasie
    @birtukantadessewasie Před 3 měsíci

    ❤❤❤enamsegenaln

  • @user-cl8xd5fk1v
    @user-cl8xd5fk1v Před 4 měsíci

    ተባረክ ዶክተር❤

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n Před 6 měsíci +1

    👍👍👍👍👍👍👍💯

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa9417 Před 5 měsíci +3

    አመሠግናለሁ ቺያ አሲድ በማጣቴ አዝኜ ነበር ተልባ እንደሚተካው ስላሳወከኝ ተባረክ

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና ቆየህ D/r

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj Před 6 měsíci +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @demisachew
    @demisachew Před 6 měsíci +1

    ስለሠጠኸን ንፅፅር በጣም እናመሠግናለን::

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq Před 6 měsíci +1

    ዶክተርየበጣምነውእምናመሰግነው

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 Před 5 měsíci +2

    I grind both seeds together and use it in my smoothies every morning 😋 Is that ok?

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Před 6 měsíci +2

    Thanks for your help and support ❤❤❤❤ Doctor

  • @ikramkasim5537
    @ikramkasim5537 Před 6 měsíci +2

    Thank you it’s okay to take 2 of them at the same time

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 5 měsíci

    thank you ❤❤❤❤❤

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 Před 6 měsíci +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ግልፅና ፈጣን በሆነ ጌዜ ሰለምታሰረዳን የመግቢያው ሙዚቃ ጊዜ ነው የሚወስደው ከተቻለ ቢቀር ከይቅርታ ጋር እውቀትህን ያብዛልህ ከጤና ጋር 🙏🙏🙏❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 6 měsíci

      የመግቢያው ሙዚቃ ማለት ሰላምታው ነው? አልገባኝም ሙዚቃ ስትሉ

  • @user-qm9xl9vo3x
    @user-qm9xl9vo3x Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አገላለጽህ ጊዜ ወስደህ በረጅም በሰፊ ለሰጠሄን ትምርት አመሰግናለሁ እኔ ተልባ ከቤቴ ጠፍቶ አያቅም በጁስ ከአትክልት ጋ እጠቀመዋለሁ ቺአሲድ ግን አላቀዉም ለማነኛዉም ለሰጠሄን ምክር ደግሜ አመሰግንህ አለሆ

  • @Eyerus-pf3xq
    @Eyerus-pf3xq Před 6 měsíci

    እኔ ተልባ በጣም ነው የምጠቀመው

  • @user-rd2tt4nc3e
    @user-rd2tt4nc3e Před 5 měsíci +2

    ቺያ ሲድን ለፀጉር መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @user-ij2ru9hq9z
    @user-ij2ru9hq9z Před 5 měsíci +2

    ዶክተር ተልባ መቆላት አለበት ወይስ የለበትም ሲቆላ አኦሜጋው ይቀንሳል ወይንስ አይቀንስም?

  • @getnetashagrie9852
    @getnetashagrie9852 Před 4 měsíci

    ሠሊጥ ይባላል።

  • @mohammedmamdouh6960
    @mohammedmamdouh6960 Před 6 měsíci

    Selam docter allha ewkthen ychmerlhe hultunem bekul meten kelkakilo metekem yechalale ?

  • @kgkg9156
    @kgkg9156 Před 6 měsíci +1

    Thank you 🙏 Dr

  • @user-hf6mk8dl7m
    @user-hf6mk8dl7m Před 6 měsíci +4

    ቺያ ሲድ ምንድነው?

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን በጣም በርታልን

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Před 5 měsíci

    Selam byaleh beqen snt yakl mankiya meteqem alebn btnegren

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před 6 měsíci +2

    ጠኔ ይሰጥልኘ ዶክተር በጣም አናመሰግናን 🙏

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 Před 5 měsíci

    Enamesegenalen D.r !!! Chi ya side medenwu alawokewum????

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺👍

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Před 6 měsíci +1

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-yw1bc8gz7w
    @user-yw1bc8gz7w Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ምን እንደምል አላውቅም በርታልን

  • @elsabitew
    @elsabitew Před 5 měsíci +1

    How we gonna use cooked how we gonna drink

  • @FikirteAsres
    @FikirteAsres Před 4 měsíci +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ ጥያቄ አለኝ ክብደት ለመቀነስ ይረዳል እንዴ ? በተለያዮ ሰው ሲገለፀ ሰለምሰማ ነው

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq Před 6 měsíci +1

    አላህጤናስጥህ

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 Před 5 měsíci +2

    ሁለቱን አንድ ላይ ፈጭተን መጠቀም እንችላለን ወይ?