የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብ እና መጠጦች | 25 Foods avoid for Blood pressure & Diabetes

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #youtube #bloodpressure #የስኳርበሽታናየደምግፊት ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 101

  • @abebea1397
    @abebea1397 Před 9 měsíci +13

    ዶ/ር የተውክልን ምግብ ገብስ ቆሎና ውሀ ነው፣ ተመስገን ነው።

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 Před 5 měsíci +3

    'በፍፁም አትጠቀሙ' የሚባል ነገር የለም። ትርምስምስ ያለ ምክርና እርስበርሱ የሚጋጭ ነው።

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 Před 5 měsíci

      በፍፁም የማንጠቀማቸው አሉ፣ግን በመጠን የምንጠቀማቸውም አሉ ፣ ስለዝህ ወደ ኋላ ቭድዮን ማየት አለብህ

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 Před 6 měsíci +1

    Dr. ትምሕር ሰጪ ነው የተረዳሁት ጠቃሚ, ጎጂም መለየት እንድንችል አና ሁሉም በመጠኑ መጠቀም እንዳለብን 👏🙏

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před 3 měsíci +1

    Thank you so much Dr yoni for a good important Education you are Sharing us God bless you

  • @user-zs9rg9hc1j
    @user-zs9rg9hc1j Před 4 měsíci +4

    በቃ ምን ቀረ ታዲያ የሰዉ ልጅ ከሚበላቸው ምግቦች ምንም ያልጠራኸዉ ነገር የለም ።

  • @genetasfaw1386
    @genetasfaw1386 Před 9 měsíci +1

    በጣም ትክክል የሆነ መረጃ እናመሰግናለን::

  • @TigrayLove1
    @TigrayLove1 Před 9 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-zu6ky5we3i
    @user-zu6ky5we3i Před 5 měsíci +2

    ቀይ ስጋ አትብሉ የሰባ ሰጋ አትብሉ ከተባለ መን ዓይነት ሰጋ እንብላ

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri Před 4 měsíci

    ዋው በጣም ጥሩ ነው ድንቅ ተባረክ

  • @MeseretBeyene-rr9zr
    @MeseretBeyene-rr9zr Před 6 měsíci +1

    አናመሰግናለን

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Před 9 měsíci +2

    ሽኩረን ዴክተር በጣም ደስ እሚል ትምህርትነው ኑርልን

  • @user-tc3cy1em5g
    @user-tc3cy1em5g Před 9 měsíci +3

    Beets are rich in antioxidants and nutrients that have proven health benefits for everyone. Consuming beets appears to be especially beneficial for people living with diabetes. Beets can help lower the risk of complications that may arise from an unmanaged condition, including nerve damage and eye damage.

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 Před 9 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @MantegaftotZeleke
    @MantegaftotZeleke Před 3 měsíci

    Wow best information

  • @mihretbantiwalu27
    @mihretbantiwalu27 Před 4 měsíci

    Thanks

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun8627 Před 8 měsíci

    በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ

  • @demekewondimneh442
    @demekewondimneh442 Před 5 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Před 5 měsíci

    እናመስግናለን!

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před 5 dny

    የእኔ ችግር BLACK LABEL Whisky ነው ብዙ እጠጣለሁ USA ፡ውስጥ

  • @birg1325
    @birg1325 Před 5 měsíci +1

  • @GwoldeZabraga
    @GwoldeZabraga Před 4 měsíci

    ምርጦቼ

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @workenahusheburu360
    @workenahusheburu360 Před 9 měsíci

    ሀይ ጥሩ information

  • @user-sb7ci3jh8n
    @user-sb7ci3jh8n Před 9 měsíci +16

    ምን ዓይነት ምክር ነው? ሙዝ ፖታሲየም ስላለው ለደም ግፊት ጥሩ ነው ።ቲማቲም ከፍተኛ ፖታሲየም ስላለው ለደም ግፊት እና ለኩላልት ጉዳት ያመጣሉ።it is very contradictive conclusion.

  • @fatumamahammad7001
    @fatumamahammad7001 Před 9 měsíci +17

    ወላሂ ደም ግፊት እና ስኳር አለብሽ በፍጥነት መዳኒት መጀመር አለብሽ ተብየ ደምግፊቱ እጀን በተለይተኝቸ ስነሳ እጀ አይታጠፍምነበር
    ከዛ ጣፋች ነገር ጨው ቡና ትቸ የባሀርዛፍ ቅጠል ቁርስ ከበላሁ በሀላ አፍልቸ ትንሽ አቀዝቅዠ እጠጣለሁ ማታ ከመተኛቴ በፊት የበሀርዛፍ ቅጠልእና ቀረፋ በአድላይ አፍልቸ ጠጥቸ እተኛለሁ እስቦርት እሰራለሁ
    አሁላይ አላህምዱሊላ ስኳር ተመርምሬ ለቆኛል ደምግፊቴ ደሞ በጣም ቀንሶልኛል አሁንም መጠጣቴን አላቆምኩም እጀም ተኝቸ ስነሳ ደህና ሁኖልኛል
    ከጭቀን እና ከብስጭት እራሳችሁን አስወግዱ በዚህ ምክንያት መዳን ይቻላል

    • @fatumamahammad7001
      @fatumamahammad7001 Před 9 měsíci +2

      መደሀኒት ላልጀመራችሁ እኔ መደሀኒቱን አልጀመርኩም መደሀኒት ለጀመራችሁ ደሞ ሞክሩት ለውጡን ታዩበታላችሁ

    • @user-db8wp2pk9r
      @user-db8wp2pk9r Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን

    • @user-db8wp2pk9r
      @user-db8wp2pk9r Před 9 měsíci +1

      እባካችሁ መላ ሰጡኝ እድሜዬ53 ነዉ ሰኳሬ460 ድረስ ይወጣ የምወሰደው እንሶሊን ጥዋት 40 ማታ 30ነው የምወስደው ግን ያው ነው

    • @tsigeredahager6256
      @tsigeredahager6256 Před 6 měsíci

      ​​@@user-db8wp2pk9rአቴ ጾም ጀምሪ ??አስከቻልሽዉ አና በዛ መጠን ስኳሩ ይወርዳል ደሞ ለአንድ ወር ምን አለበት ስጋና ወተት ቅቤ ቢቀነስ ለጤነ ተብሎ ይደረጋል ያግዛልም 40 አና 30 ማለት ብዙ ነዉ በአዉሮፓ ያስደነግጣል እባክሽ ወይ አባክዎት ሁሉ ነገር ቀነስ አድርገዉ አድሜዎን ከእግዚአብሄር ጋር ያራዝት❤ ❤❤ ደሞ ስኳር ከተጠነቁለት በጣም ቀላል የምቾት በሽታ ነዉኮ አኔ አለኝ ዝም ብየ አይደለም የምጽፈዉና መጠንቀቅ አለብን አመሰግናለዉ.

    • @Kidist136
      @Kidist136 Před 5 měsíci

      @@user-db8wp2pk9r ምግብ አራርቀሽ ብይ በቀን ሁለቴ ሳትጠግቢ ለመመገብ ሞክሪ .. በየቀኑ የእግር መንገድ ጉዞ ወክ አርጊ ውሀ ጠጪ በጣም ለውጥ ያመጣል.. እግዚያብሄር ይርዳሽ !

  • @user-bc1wg7lg5u
    @user-bc1wg7lg5u Před 6 měsíci +2

    ሥለዚህ ምን እንመገብ?

  • @user-zs9rg9hc1j
    @user-zs9rg9hc1j Před 4 měsíci

    ፈጣሪ ሆይ መን ጉድ ነዉ ?? በምድር ላይ ብሉ ብለህ የፈጠርካቸዉ ነገሮች በሙሉ ተከለከሉ ይሄ እርግማን ነው እባክህ አንተዉ ምድራችንን ፈዉስ።

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ የምጠይቀው ጥያቄ እኔ ስኳር አለብኝ ግን ቀን ስትበላ ስጠጣ ውየ ማታ ስለካው 120 እስከ 140 ነው ጥዋት ስለካው ግን በጣም ከፍ ይላል እከ 180 200 ይደርሳል ለምድን ነው?

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 Před 5 měsíci

    የኔ ወንድም ይሄን ምክር ሰምቼ ጠረጴዛ ላይ የማየው ምግብ በሙሉ ለኔ ማስፈራሪያ ሆኖ በጭንቀት የሚመጣብኝን በሽታ ፈራሁ

  • @user-ws9wn7ct2d
    @user-ws9wn7ct2d Před 5 měsíci

    Dr what about serdin

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Před 9 měsíci +2

    Dansaadha. Continue more language jajjabaadhu.❤ በርታ ወዳጄ 🎉

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 9 měsíci

      Gallatomii/Thank u/አመሠግናለሁ እህቴ🙏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 5 měsíci

    Gera yegbaw mekr

  • @user-rk7cl3zt1w
    @user-rk7cl3zt1w Před 5 měsíci

    ዶክተር ዮሀንስ አመሰግናለሁ::
    የኔ ኔትወርክ ይሁን እንደሆን አላውቅም በጣም ይቆሪረጥ ነበር::

  • @tofecmmmm8787
    @tofecmmmm8787 Před 9 měsíci +3

    በጠም እናሚሰጊነለን

  • @user-kw8tx4ps7c
    @user-kw8tx4ps7c Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-tv2pq3gh6m
    @user-tv2pq3gh6m Před 4 měsíci

    Ayene tenshi new myayew dem gefite Alebgn yesetkakelale

  • @HagaziKahsay-uu5ic
    @HagaziKahsay-uu5ic Před 3 měsíci

    ካለ ችግር መበላት የሚችሉስ ምን ኣይነት ምግቦች እንደ ሆኑ ኣላጠናህም?

  • @user-ly1pm2xr4y
    @user-ly1pm2xr4y Před 5 měsíci +1

    እሺ ምን እንመገብ ዋና ዋነው ውድቅ ሆነ ኮ ዶክተር ?

  • @SamsomWelday
    @SamsomWelday Před 3 měsíci

    ዶ/ር ሙሉ ለሙሉ የሚበላ ነገር የለም ለደም ግፊት ታማሚ ማለት ነው

  • @LuluOmer
    @LuluOmer Před 6 měsíci

    Sel Yedem mergatn

  • @user-lj3md1yf9e
    @user-lj3md1yf9e Před 5 měsíci

    Mn endmebela gera gebgn ahunes

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 9 měsíci +4

    ወፍራም አይደለሁም።የምንም ነገር ስስ የለኝም ።ስካርም ድምፅ ብዛት ኮሌስትሮም አለብኝ እንዴት ልሁን።

    • @fatumamahammad7001
      @fatumamahammad7001 Před 9 měsíci +2

      በሀርዛፍ እያፈላሽ ጠች ይለቅሻል

    • @sofisofi7083
      @sofisofi7083 Před 6 měsíci

      በሀርዘፍ ከየት ለምጣ ማሬ እኔ ሀረ በጋራ ነው ያለሁት 😭😭

  • @jemalshambel
    @jemalshambel Před 7 měsíci +1

    ዙኩኒን መመገብ በኩላሊት ላይ ያለው ችግር ምንድን ነው?

  • @genetzerihun5658
    @genetzerihun5658 Před 3 měsíci

    Ok for the information but I don’t want to hear don’t eat እምትለው

  • @hani9864
    @hani9864 Před 9 měsíci +2

    ካይፌይን ነው የሚባለው ወይስ ካፌይን ነው የሚባለው ? ስታነብ ካይፌይን እያልክ ነው የተፃፈው ካፌይን ነው የሚለው ትክክሉ ካፌይን ይመስለኛል እንደምነ ክ እወድ ካ ለሁ እንደሚሉት ፊደል አጣማሚዎች አንተም እንደነሱ ለመሆን ነው?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 9 měsíci

      Hhhh አይደለም በትክክል pronounce ሲደረግ ካፊ -ይ- ን ነው የሚባለው!

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Před 9 měsíci

    Sour do bread ጥሩ ነው ይላሉ ሰዎች ዳቦ መብላት ካላቹህ ነጭም ቢሆን sour do bread ጥሩ ነው ይባላል እና እባክህ መልስልኝ

  • @meharimekonen7374
    @meharimekonen7374 Před 6 měsíci

    What about coffee and peanut butter? You can’t eat or not

  • @user-tc3cy1em5g
    @user-tc3cy1em5g Před 9 měsíci

    Beetroot is low in carbohydrates as compared to other root vegetables, making it a considerable option for diabetics. It is a good source of fibre which helps to increase satiety and slow down the absorption of carbohydrates preventing sudden spikes in blood sugar levels.

  • @user-oo1ni8ex7y
    @user-oo1ni8ex7y Před 6 měsíci +1

    እኔ ሁለቱም አሉብኝ ስግ ተጠብሶ ቢበላ

  • @kesete767
    @kesete767 Před 6 měsíci

    Dr,,zero,sugar,yemil,xuhuf,yalew,leslasa,metet,gn,yesugar,taem,yalachew,metetoch,,endet,new

  • @abcabdi8523
    @abcabdi8523 Před 5 měsíci

    ካይፌን ???? cafein

  • @getnorway5048
    @getnorway5048 Před 4 měsíci

    🎉ምን እንብላ እሺ ዶር ? ሙዝ;ድንች;ቲማትም ወዘተ?

  • @YordanosMulu
    @YordanosMulu Před 6 měsíci

    Moringa le Dem gfit ytekmal?

  • @user-xc6vg8qe1w
    @user-xc6vg8qe1w Před 9 měsíci

    የተከበርከዉ አዘጋጅ ፣ እባክህን እንግሊዝኛን አቸትጨምር ደ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před 6 měsíci

    አልኮል ላይ አልኮልነቱ ነዉ? ወይስ ፈሳሹ፡ ለምሳሌ ቢራ ከ5-6% አልኮል ነዉ። ከ5-6 አልኮሉ ነዉ ወይስ ከ95-94% ያለው ፈሳሽ ነዉ ጎጂዉ?
    ሙዝስ ጥሬ ወይም በጣም ያልበሰለ በጣም ግሉኮስ አላቸዉ?

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Před 6 měsíci

    እና ምን እንመገብ? ምን እንጠጣ ? አልተመቸኝም።

  • @kesete767
    @kesete767 Před 6 měsíci

    Artificial,sugars,endet,new

  • @user-vy6it1tp2m
    @user-vy6it1tp2m Před 3 měsíci

    ጭራሹኑ ምግብ አትመገቡ ብትል አይሻልህም ወይ?

  • @user-if1xu5xw9e
    @user-if1xu5xw9e Před 4 měsíci

    ምንድነው ሁሉን አትብሉ ነው የምትለው ታድያ ምን እንብላ

  • @SirajNuriye
    @SirajNuriye Před 5 měsíci

    ዶክተር ሁሉንም ከለከልከን ምን እንብላ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 9 měsíci +8

    ታዲያ ምን እንብላ ?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 9 měsíci +2

      ተስማሚ ምግቦችን ቪድዮ ሰራለሁ እሺ በዚህ ሳምንት!

    • @KidistShanko-op8ki
      @KidistShanko-op8ki Před 9 měsíci

      እኔም ልልነበር

    • @KidistShanko-op8ki
      @KidistShanko-op8ki Před 9 měsíci

      እንጀራ በሽሮ ሠላጣ ዝኩኒ ብሮኮሊ ካሮት ጎመን

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 Před 9 měsíci

      ​@@KidistShanko-op8ki😅😅

    • @yageratube2197
      @yageratube2197 Před 8 měsíci +1

      ሙዝ በዳቦ ብሉ ተብለናልኮ ወዳጄ !

  • @johnzeleke2301
    @johnzeleke2301 Před 5 měsíci

    ምን እንብላ ሁሉንም ከለከልከን እኮ ዶ/ር

  • @user-rb5oc4fb7z
    @user-rb5oc4fb7z Před 5 měsíci

    ቡና😢😢😢በሎሚ😢😢😢😢😢ያከሣልደ😢😢😢😢🥺🥺😭😭😭😭

  • @user-pd6sq6jj9i
    @user-pd6sq6jj9i Před 4 měsíci

    ምንይበላ ሁሉንም አይበላ ካልክ

  • @alextube9267
    @alextube9267 Před 6 měsíci

    እንዴ ሁሉንም ምግቦች እኮ ከለከልከን ታዲያ ምን እንብላ?

  • @user-gb2zp4rs9j
    @user-gb2zp4rs9j Před 5 měsíci

    ሰላም ዶክተር እኔ ስኳር አለብኝ እና ማርገዝ ፈልጌ ነበር በኦፕሬሽን ነው የመወልደው መውለዲ ይቻላል

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Před 9 měsíci

    ዶ/ር እናመሠግናለ ግን እኔ ደሜ 140 /80 ነው ስኳሬ ደግሞ 86 ሲሆን ኖርማል ነው ተብዬ ለደሜ ውሀ በብዛት ጠጪና አትክልቶች ተመገቢ አሉኝ እና ውሀ እንድጠጣ ዱቤ ሽንብራ እወስዳለሁ እሱስ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ?

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 9 měsíci

      Sikarna yemesaselut ende nech Dabo weyib yedabo duket bicha Meraki engi anchi dehna derega lay new yalesh.silezih atfiri enesu atiblu engi bilu ayilum. Wanaw neger lesira mazegaget new gift kalesh bizu chew bizu sib yalew alemeblat new lielaw gin minim ayilum tienega minim Maneater new liela chinket stochemiri.
      Yehabesha minim hulum bahlawi sikehone tienegna new.

    • @user-jf9cf1bo6j
      @user-jf9cf1bo6j Před 3 měsíci

      አረ የኔም በትክክል እዳችዉ ነኝ መዳኒት ጀምሪ ተብያለዉ ለግፊቱ

  • @user-gd4rf1vw2n
    @user-gd4rf1vw2n Před 6 měsíci

    ምንም አትጠቀሙ ማለት አይሻልም ዶክተር

  • @mulatugetachew
    @mulatugetachew Před 6 měsíci +1

    Dr please Go back to school You have no idea

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 6 měsíci +1

      If you have diabetic and high blood pressure and if you want any Health complications try it okay!