በምግብ የደም ግፊትን መቆጣጠርና ማከም | how to cure high blood pressure with food?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 11. 2022
  • Describe the power of nutrition in prevention and reversal of high blood pressure (hypertension).
    Hypertension, or high blood pressure, refers to the pressure of blood against artery walls. Over time, high blood pressure can cause blood vessel damage that leads to heart disease, kidney disease, stroke, and other problems. Hypertension is sometimes called the silent killer because it produces no symptoms and can go unnoticed - and untreated - for years
    High blood pressure affects many of us, but eating the right foods can help to lower the numbers. Eating well's nutrition expert shares top blood-pressure-lowering foods and offers suggestions for how to eat more of them.
    Unmanaged hypertension can later on lead to stroke or a heart attack. Good news is, that by getting rid of certain foods the blood pressure can be managed! Wondering which foods to exclude? This is getting out of hand! Keep watching till the end to learn about foods proven to give low blood pressure.
    በተፈጥሯዊ መንገድ ጤነኛ ምግብ (የምግብ ስርአትን) መከተል የደም ግፊትን በመቆጣጠር በማከም ወይም ህክምናውን ውጤታማ በማድረግ የሚጫወተውን ሚና በዝርዝር ያስረዳል
    የደም ግፊትን ለመቀነስ በጣም ጥሩው አመጋገብ ምንድነው?
    የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦች
    በተፈጥሯዊ መንገድ የደም ግፊትን መቀነስ
    የደም ግፊትን እንዴት መቀነስ እንችላለን
    Disclaimer:
    ይህ ትምህርታዊ ፕሮግራም የተዘጋጀው ማህበረሰባችንን ያነቃሉ ወይም የተሻለ ግንዛቤ ያስጨብጣሉ ብየ የማስባቸውን በሳይንሳዊ ጥናቶች መሰረት ጤነኛ የአኗኗር ዘየወችን በተለይም ጤነኛ ምግብ ወይም የምግብ ስርአት ላይ ትኩረት በማድረግ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታወች ማህበረሰባችን ብሎም ሀገራችን ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና ለመቀነስ ድርሻ ይኖረዋል በሚል ሀሳብ ነው
    Subscribe...Like...share and turn on notification for new videos
    Facebook: / lozaplc
    Telegram: t.me/famwel21
    Whatsapp: +251989300007
    #lozanutrition#foodsforhypertension

Komentáře • 82

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 Před 5 měsíci +2

    Thank you it’s Help ❤

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 Před 5 měsíci +4

    አጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ።

  • @user-si3zy9rl9t
    @user-si3zy9rl9t Před 13 dny

    Thank you ❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 4 měsíci +2

    Thank you for sharing ❤❤

  • @user-di8jr6ek6x
    @user-di8jr6ek6x Před 5 měsíci +1

    We thank you

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 Před 6 měsíci +2

    እናመሰሰግናለንዶክተርር

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m Před 2 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር በርታ❤

  • @ashebirtadesse7960
    @ashebirtadesse7960 Před rokem +1

    Thank you

  • @user-qf8rl2jx6m
    @user-qf8rl2jx6m Před 4 měsíci

    Thanks

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @user-fk1uv5lv1m
    @user-fk1uv5lv1m Před 9 měsíci +3

    Thank you Dr wegenachun bezi menged erdu

  • @yealemtarikgebregorgis6414
    @yealemtarikgebregorgis6414 Před 5 měsíci +1

    እድሜ ከቴና ይስትልን ተባረክ

  • @freweiniteclemicael5027
    @freweiniteclemicael5027 Před 4 měsíci

    betan enamesegnalen thank you

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt Před 4 měsíci

    Tanx

  • @TigistMengistu-kb2bj
    @TigistMengistu-kb2bj Před 24 dny

    Tebarek

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለው

  • @yirgaanchachaw6666
    @yirgaanchachaw6666 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ መረጃ ነወ

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 Před 5 měsíci +4

    ዶ/ር ተባረክ

  • @MeAk-eq9yu
    @MeAk-eq9yu Před 2 měsíci +1

    ደስ ይላል በሰውነታችን ያሉትን ንጥረነገሮችን አይነት ጥቅምና ጉዳታቸውን በጽሁፍ ብታስቀምጥ

  • @user-dc9ne2yi9o
    @user-dc9ne2yi9o Před 6 měsíci +1

    ❤❤

  • @user-zf9wz5sq7v
    @user-zf9wz5sq7v Před 4 měsíci +2

    ሰላም ጠና ይስጥልን ዶ /ር እኔ 127 / 90 ሆኖ መድሃንት ጅምር ተብዪ በቀን አንድን ፊረ ስብሪ ግማሽ ብቻ እውስዳለሁኝ የተዘረዘሩትን ምግቦች በመጠቀም ማቆም እችላለሁ ?

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v Před 6 měsíci

  • @user-eo7jl5pi8e
    @user-eo7jl5pi8e Před 5 měsíci

    bexame enamesegenaleb

  • @wowpharmacology
    @wowpharmacology Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-dn2ew8gh2n
    @user-dn2ew8gh2n Před 5 měsíci +3

    ክረስትሮል እና ደም ግፊት ያለብን እንደት እንደምንጠቀም አብራራልን ከይቅአታ ጋር

  • @freweiniteclemicael5027
    @freweiniteclemicael5027 Před 4 měsíci

    adis negn betam.thank you.endeza argalehu yemisetugn.mefhanit mejemeriaye.new mnim mekened alchalem.2 wer.wesefkut.25mlg.keza.100mlg.keyelgn the same.beka rasian exercaisr.eyaderku gomen.kegatlik.karia katot.cabege selat keenkulal.enjera.kesro tinsh zik.bleealyale.medhanit

  • @tesfayegudissa2082
    @tesfayegudissa2082 Před 3 měsíci +1

    አጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለው! በተጨማሪ ስትሮክ ተከስቶ በግራ የሰውነት አካል ላይ ጉዳት አድርሶብኝ በአሁኑ ሰዓት አገግማለው ሌላ የአመጋገብ ዘይቤ አሁን ከተጠቀስ ውጭ ይኖራል?

  • @user-ts8du1jr7q
    @user-ts8du1jr7q Před 2 měsíci

    አመሰግናለሁ የኔ የደም ግፊት 140/90 ነው አንዴ ወድቄ 90"200 ገብቶ ነበር መርፌ ተሰጠኝ በክንድ ከዛ በሐላ 0,5 መውሰድ ጀመርኩኝ እግሬ በጣም ያብጣል ሐኪም ጋር ስሄድ ሽንት ማሸኛ ነው የሚሰጠኝ ስለካ 117/71_73ይሆናል ግራገባኝ መጠቀም ከጀመርኩኝ ጀምሮ ቁርጥማት እግርና እጄን አቃተኝ

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Před měsícem

    አመሰግናለሁ 👍👍👍

  • @mimimoloro7306
    @mimimoloro7306 Před 5 měsíci

    Goroixxiya

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw5414 Před 2 měsíci +1

    ስላም ነው ብና ለደም ጥሩ ንው

  • @meriemweber7401
    @meriemweber7401 Před 7 měsíci

    Allah yebaŕkeĥ tank u

  • @user-el2tk2sr2p
    @user-el2tk2sr2p Před 4 měsíci

    Yedemgifite sileka hulgize yelayingaw 160 be70 weyim b80 new medihanit ewsidalehu ayikenisim lemin mikir bisetung?

  • @gashayegetnet9778
    @gashayegetnet9778 Před 3 měsíci

    አጠቃቅማችው የሁልም በልገለጥልን አሪፍ ነው

  • @ftya803
    @ftya803 Před 5 měsíci +3

    መዳኒት የጀመርሰው አንደት ማደርግ ይችላል

  • @Abuu-kd9xi
    @Abuu-kd9xi Před měsícem

    160/100

  • @almazabebe-xp2sl
    @almazabebe-xp2sl Před 4 měsíci

    Enmsgnalan wendmhen fetry yebrkhe

  • @user-sg1sq7co7r
    @user-sg1sq7co7r Před 24 dny

    ኢሔዉልህ በጣም ቁልጭምጭቴን በጣም ያመኛል ወገቤን የየዘኛል

  • @user-eo7jl5pi8e
    @user-eo7jl5pi8e Před 5 měsíci

    ate merete sew nh

  • @HamnatGel
    @HamnatGel Před 3 měsíci +1

    enai ye 3 wer erguze neji ena gefite selijemireji medanite eyiwesedeku new bemegibe mekotater echilalhu yebelete men men lemegebi amesegenalhu

  • @ayanatirunehenyew9102
    @ayanatirunehenyew9102 Před 5 měsíci +1

    ዶክተር እነኝህ ምግቦች ስንጠቀም ከስኳር በሽታ ጋር የሚኖራቸው ሁኔታስ እንዴት ይገለፃል??

  • @huyihijfigyihg8535
    @huyihijfigyihg8535 Před 4 měsíci

    ጥያቄነበረኝ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 4 měsíci

    ታበረክ ደክታርጥሩትሚርትናው የቃረብክልን

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 Před 3 měsíci

    ሠላም ሠላም ስላምህ ይብዛ ዶክተርዬ ቤትስብ ሆኛልሁ ማሻ አላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመስግናልን በዚሁ ቅጠልብት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshibirhanu6204
    @yeshibirhanu6204 Před 3 měsíci

    ደ ም ሲቀንስ ምክር ክፍ ይላል ላምንድን ነው ፥

  • @user-xi9bl3ef4r
    @user-xi9bl3ef4r Před 2 měsíci

    የደም ብዛትና የደም ግፊት ልዩነት አለውደ ?

  • @BayushGobisa-qd3xf
    @BayushGobisa-qd3xf Před 5 měsíci +2

    በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርልህ ዶክተር አድራሻችሁ የት ነው

  • @user-sb2fy4fj3y
    @user-sb2fy4fj3y Před 6 měsíci

    አንዳንድ ግዜ የአተነፋፈስ ችግር አለ ከምድነው

  • @fasiltsegaye890
    @fasiltsegaye890 Před 4 měsíci

    .u have to know first the etiological, physiological , patho- pysiological and pharmacological(drug disease interaction, drug food ineraction etc) aspect....

  • @lemlemhailemichael2449
    @lemlemhailemichael2449 Před 4 měsíci

    ህይ እንዴት ነቹ እብይክክ ስልክክን ማግኛት ይቻላል ወይ

  • @user-ln9rj7xp9v
    @user-ln9rj7xp9v Před 4 měsíci

    ሎዛዎች እንዴት ናቹህ አስም ታማሚ ነኝ መዳኒት ይኖራችኋል አመሰግናለሁ

  • @shhbhhih
    @shhbhhih Před 5 měsíci

    ሰላም ዶክተር የደም ግፊት ያለበት ሰው ዳቦ መመገብ የለበትም ይላሉ ግን ጥቁር ዳቦ (እጀራ ). መመገብ ይቻላል??

  • @lemlemhailemichael2449
    @lemlemhailemichael2449 Před 4 měsíci

    እኔ ደም ግፊት ሳኳር አለብኝ መድአኔት ወሳዳለው መረዳት ስለምፈልግ ምኖረው በስደት ነው ያለውት እባክክ

  • @YeshiTilahun
    @YeshiTilahun Před 2 měsíci

    የደም ግፊት ከስንት በላይ ሲሆን ነው ጨመረ የሚባለው

  • @BizuneshAtakilt
    @BizuneshAtakilt Před 2 měsíci

    ሱኳር ያለበትስ

  • @AzebMengeste
    @AzebMengeste Před měsícem

    Amàseginalew

  • @ZemedkunEshetu
    @ZemedkunEshetu Před 23 dny

    በቅርብ ጊዜ ነው ይሄ ችግር የመጠው እድሜ 45 ነው ከሱስ ሁሉ ነፃ ነኝ ምን ትመክረኛለህ

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 Před 2 měsíci

    እኔ ደም ግፊት መዳኒት እጠቀማለሁ 5 ሚሊም ግን አንዳንዴ ማታ ስተኛ ድምፅ ይሰማኛል ሽንቴን ስሸና ድምፁ ይቀንሳል ከመሸ ስተኛ ነው የሚሰማኝ ምክር ፈልጋለሁ

  • @user-dy4zz7fz8b
    @user-dy4zz7fz8b Před 2 měsíci

    እግሬያብጣል የምወሰደው መዳኒት ኢናላፕሪልእናአሚኖዲፒን ሑለቱም አሰሪግራምነው

  • @mesfinbireda7092
    @mesfinbireda7092 Před 5 měsíci +15

    እዴት ናችሁ የደም ግፊት መዳኒት ከተጀመረ አሁን ያስረዳኸውን በመተግበር ማቆም ይቻላል ?

    • @zekariasyemariam6398
      @zekariasyemariam6398 Před 5 měsíci

      መጀመርያ በምን ኬዝ ምክንያት እንደመጣ ግፊቱ መታወቅ አለበት ለምሳሌ የሰውነትን ክብደት መጨመር ከሆነ ክብደት ሲቀንስ አመጋገብ ሲስተካከል እና ክትትል በማድረግ ስፖርት በመስራት ማቆም ይቻላል። እንደ ኬዙ ነዉ። በተለያየ ምክንያት ስለሚመጣ እንዳመጣጡ ነው ሚታየው።

    • @destahordofa8507
      @destahordofa8507 Před 5 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን። እርሶስ ጤናዎን እንዴት ነዎት?

    • @user-yu9dg2uc9f
      @user-yu9dg2uc9f Před 4 měsíci +4

      ነጭ ባህር ዛፍ ቅጠል አፍልተው በቀን 2 የቡና ስኒ ይጠጡ ከዛ እንደ እኔ ይፈወሳሉ

    • @samirasamiraa6297
      @samirasamiraa6297 Před 4 měsíci

      ተጠቅማቺሁታል አድኖቺሆል እኔአባቴ አሁንላይ ተጠቂሁኖብኚነው ያለመደሀኒት ይዳናል ሥላሉኚነው ካሻላቺሁ መልሡልኚኚ​@@user-yu9dg2uc9f

    • @teshomechernet7285
      @teshomechernet7285 Před 3 měsíci

      ማረጋገጫ!

  • @janliu6102
    @janliu6102 Před rokem +6

    ድምብላል ሽንት ያሸናል
    በሶ ብላ የካልስየም ቻናልን ይዘጋል
    ሮዝማሪን አንጂዮተንዚን ቀያሪ ኢንዛየም ያዳክማል
    ጦሲኝ እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም የደም ግፊት ይቀንሳል
    ከላይ የተጠቀሱትን በእኩለ መጠን በመዳበልቅ እንደ ሻይ አፍልቶ በመጠጣት የደም ግፊትን መቀነስ ይቻላል መደበኛ መድሐኒት መውሰድ አይቋረጥም።

  • @user-dv1ph5jo4u
    @user-dv1ph5jo4u Před 4 měsíci

    መዳኒት መጠቀም የጀመርኩት ገና ወሬ ነው ማቆም እችላለው

    • @user-dv1ph5jo4u
      @user-dv1ph5jo4u Před 4 měsíci

      ስለምትመልስልን አመሰግናለው

  • @yilmatadele8709
    @yilmatadele8709 Před rokem +2

    አድራሻችሁ የት ነዉ?

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 4 měsíci

    Thank you

  • @user-jp5qm7fr8g
    @user-jp5qm7fr8g Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @firewyohannes3432
    @firewyohannes3432 Před měsícem

    Thank you