የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና እና መጠጦች| 11 Foods and drinks avoid for blood pressure

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 11. 2023
  • #youtube #bloodpressure #የደምግፊት ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorAddis‬ ‪@DoctorYohanes‬
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedownload.com
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Komentáře • 112

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 7 měsíci +26

    ቤተሰቦቼ ይህን ጠቃሚ ትምህርት በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 6 měsíci +10

    ወገኔ ተባረክ ዶክተርዬ ብዙ ሰው ቡና ለደም ግፉት ምንም ቸግር የለውም ይላሉ አንተ ቸግር አለው እያልከን ነው እንጠብቃለን ማብራርያውን

    • @dessieadal5724
      @dessieadal5724 Před 5 měsíci +1

      እኔንም አንዳንድ ሰወች ቡና ባለመጠጣትህ ተጎድተሃል ይሉኛል ቡና ብዙ የጤና ጥቅም አለው ይሉኛል

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 Před 14 dny

      Ya dame aynte o+aytatame batme matifo naw

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Před 7 měsíci

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @tsiyonawitashenafi4086
    @tsiyonawitashenafi4086 Před 7 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 Před 5 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @freweinighiorghis2970
    @freweinighiorghis2970 Před 5 měsíci

    We appreciated

  • @alemuterfie9671
    @alemuterfie9671 Před 7 měsíci

    Thanks!

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @fatumamahammad7001
    @fatumamahammad7001 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወድም

  • @kesete767
    @kesete767 Před 4 měsíci

    Btaemi,xubuk,habereta,doctor,thank,u

  • @DinkuFeyisa-rl4vn
    @DinkuFeyisa-rl4vn Před měsícem

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @hanasolomon2765
    @hanasolomon2765 Před 7 měsíci +4

    በጣም ነው የማመሰግነው እግ/ር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ፤ የADPKD ተጠቂ ነኝ፣ እናም የደም ግፊት መዳኒት ወስዳለሁ፣ ትኩስ ነገር ምን መጠቀም እችላለሁ?

  • @user-un3th2jp5n
    @user-un3th2jp5n Před 5 měsíci +1

    :እናመሰግናለን

  • @freweinighiorghis2970
    @freweinighiorghis2970 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ very good advice

  • @FrpReset-ew5bb
    @FrpReset-ew5bb Před 2 měsíci +2

    ቀይ ስጋም የሰባ ስጋም ካልተፈቀደ የትኛውን የስጋ ዓይነት ነው የሚፈቀደው

  • @user-ei4vf9rt6t
    @user-ei4vf9rt6t Před 4 měsíci

    Galatoomii

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Před 7 měsíci +4

    እናመሰግናለ ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው እውቀትህን አምላክ ያዳብርልህ

  • @user-vx2vb7ft6w
    @user-vx2vb7ft6w Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር አባቴ ይታመማል እና ስልክህን ባገኝ

  • @baqr4383
    @baqr4383 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @jonkidus
    @jonkidus Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-zy3bz3ml4z
    @user-zy3bz3ml4z Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Před 7 měsíci

    👍👍👍

  • @sebleaabebe7675
    @sebleaabebe7675 Před 5 měsíci

    እግዚአብሄር ይስጥህ ዶክተር ዮናስ

  • @zerfeshiferaw1758
    @zerfeshiferaw1758 Před 7 měsíci +5

    በጣም እናመሱግናለን ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏 ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ!

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 7 měsíci +3

    ደስ ትላለህ እርግት ብለህ ነው የምትገልፀው ተባረክልኝ ደም ብዛት አለኝ ቡናና ጨው ነው ማቆም ያልቻልኩት ወንድም ማፍን ዳቦ ቁርሴ ነው ምን ትመክረኛለህ የምበላውን ጣፋጮችን ነው ያሳየኽኝ ተባረክ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      አሜን አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏 ጤናማ ምግቦችን ደግሞ አቀርባለሁ እሺ!

  • @youngbous2979
    @youngbous2979 Před 5 měsíci +1

    ተባረክ. እናመሰግናለን

  • @user-ch3bi2lr5w
    @user-ch3bi2lr5w Před 22 dny

    Doctor Atibla!!

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 Před 7 měsíci

    MAshallah btame terwe temehert now enamsegenalen edema yesetelen thanks

  • @gebruabuhay6122
    @gebruabuhay6122 Před 5 měsíci +1

    ዶር ጥሩ የጤና ትምህርት ነው ግን ያልገባኝ የአትክልት ልቡና ማለት ነውና ብታብራራልን።

  • @kamilausman
    @kamilausman Před 6 měsíci

    Edemehen yarezemew

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f Před 5 měsíci +1

    ታዲያ ምንድነው የሚበላው ዶክተርዬ

  • @user-kc8ov8ov4p
    @user-kc8ov8ov4p Před 7 měsíci +1

    ዶክተር፡አመሰግናለሁ፡እኔ፡የደም፡ግፊት፡ታማሚ፡ነኝ፡ግን፡አሁን፡ከጠቀስካቸው፡ምግቦች፡የተወሰኑትን፡እጠቀማለሁአሁን፡ኀለመተው፡እሞክራለሁ፡አንተ፡ያልኩህ፡ልጄ፡ትሆናለህ፡ብዬ፡ነው፡ይቅርታ፡በጣም፡አመሰግናለሁ።

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      አረ ችግር የለውም ቀለል ያልኩ ሰው ነኝ! 27 አመቴ ነው! ወደ ስራ ከገባሁ ገና 2 አመት ተኩል ነው! ገና ነኝ መሰለኝ አይደል?

  • @user-hb6tv5px3s
    @user-hb6tv5px3s Před 5 měsíci

    Bemariyam ebaki gifeti alebign yemeyatefa medaniti kale negeregn

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 Před 7 měsíci +1

    እናመሠግናለን.አላህ.አፈያ.ይስጥህ.ቻዊ.ቻዉ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      አሜን🙏 አመሠግናለሁ🙏 እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥሽው አውቄያለሁ!

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 Před 7 měsíci +8

    Thank you so much for your continued effort

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      Thank u too much! Share it for others sincerely

    • @foryou4761
      @foryou4761 Před 7 měsíci

      ​@@healtheducation2 gluten yemebalute men mendenachew amesegenalew

  • @zoharazohra9234
    @zoharazohra9234 Před 7 měsíci

    ❤❤❤breta MY bor

  • @tsehaytufa7281
    @tsehaytufa7281 Před 6 měsíci +5

    ቀይ ሥጋ ካልበላን ጭምር ሥጋ ካልበላን ምን እንብላ?

  • @girmaasfaw1129
    @girmaasfaw1129 Před 26 dny

    What about quanta (የደረቀ ቀይ ስጋ)?

  • @tayeayele-wx1ux
    @tayeayele-wx1ux Před měsícem

    ሁለቱም የስጋ አይነቶች ጉዳት እንዳላቸው ተገልጿል ታዲያ ምን ይሻላል

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před 5 měsíci

    What about serdin

  • @miheretbelay4316
    @miheretbelay4316 Před 6 měsíci +1

    የሰሊጥ እዘይትስ ጎጅ ነው ጠቃሚ?👁

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 Před 7 měsíci +1

    Is it okay to use ye nuge oil ?

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 Před 5 měsíci

    በጣም አመሰግናለሁ እነዚህን ምግቦች ተጠቅሜ አላውቅም ሁሌም ከቤቴ ነው አብስየ የምመገበው
    ከማልጠቀማቸው የምጠቀማቸውን ብዘረዝር ይቀለኛል ፦ፍራፍሬ፣ወተት እና ውሃ ብቻ ናቸው።
    ግን አንዳንድ በቅርብ የሚያውቁኝ ሰወች ቡና፣ ሸሃይ እና ወይን ባለመጠቀምህ ተጎድተሃል ይሉኛል።
    ሰላም Health Education program, እናተስ ምን ትመክሩኛላችሁ
    በውስ መስመር ላግኛችሁ?

  • @user-dn6qd1kv5f
    @user-dn6qd1kv5f Před 6 měsíci

    Key sga huletum 1 nw yeberem yebegm

  • @girmaasfaw1129
    @girmaasfaw1129 Před 26 dny

    What about honey?

  • @WendiyGmariam-ol5yr
    @WendiyGmariam-ol5yr Před 7 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ አንድ ጥያቄ አለኝ ባለቤቴ የ5 ወር ነፍሰ ጡር ነች እና mebendazole 100mg ታዞላታል ይሄ
    መዳኒት ጉዳቱ እና ጥቅሙ መንድን ነው?ለምትሰጠኝ መልስ አመሰግናለው

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 Před 5 měsíci

    መጠቀም ያለብንን ዘይት በፁሁፍ ብትልክልኝ አመሰግናለሁ

  • @sefrayegibrebelaye9174
    @sefrayegibrebelaye9174 Před 6 měsíci +3

    Doctor sunflower oil good or bad place help me

  • @mkitube1224
    @mkitube1224 Před 7 měsíci

    እባክህ ዳክተር ቫሪካስ አለብኝ በጣም እየአመመኝነው ምንላርግእባክህ ንገረኝ😂

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol Před 7 měsíci

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰 ዶክተር ልጄን ከስት ወር ወይም ቀን በሆላ ነው ፀሃይ ማሞቅ ያለብኝ ወይም የሚመከርው እባክህ አመሰግናለሁ 🙏

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      ሰላም አዚዛ እንዴት ነሽ? እንደ ሳይንሱ ከሆነ አዚዛ በአጠቃላይ አዲስ የተወለደ ህጻን ሁለት ሳምንታት ከሞላቸው በኋላ ለቫይታሚን ዲ አመጋገብ የፀሐይ ብርሃን ማየት እንዲጀምሩ ይመከራል.
      ይሁን እንጂ በልጅሽ የግል የጤና ፍላጎቶች ላይ በመመርኮዝ ምርጡን ምክር ሊሰጡ ስለሚችሉ የሕፃናት ሐኪምን ምክር መከተል አስፈላጊ ነው.
      እንደ የልጅሽ አጠቃላይ ጤና፣ የቆዳ ቀለም እና እንደምትኖሪበት የአየር ሁኔታዎች ያሉ ግምት ውስጥ ይገባል። ታድያ ፀሀይ ቫይታሚን ዲ እንደሚሰጥ ሁላ ሲበዛ እና ቃጠሎ ከሆነ የቆዳ ችግሮችን ያስከትላል እናም መጠነኛ መሆን አለበት እሺ! በተጨማሪም በእምነት ከተኬደ ብዙ ግዜ ተዋህዶዎች ከክርስትና ቡሀላ ነው ልጃቸውን የፀሀይ ብርሀን ማሞቅ የሚጀምሩት ማለትም ከ 40 ቀን ቡሀላ ወይም ከ 80 ቀን ቡሀላ! የፀሀይ አስፈላጊነት ቫይታሚን ዲን መስጠት ነው ለአጥንት ጥንካሬ በተለይ አስፈላጊ ነው ስለዚህ በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦችን ተመገቢ በጡት ወተት መልክ ይመገባል! ለበለጠ ደግሞ የህፃናት ሀኪም አማክሪ እሺ!

    • @AzizaAhmed-ee8ol
      @AzizaAhmed-ee8ol Před 7 měsíci

      @@healtheducation2 እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ 👍🥰 ያለሁበት ሀገር አሁን ብርድ ገብቶል ጦት ላይ ፀሃይ ብቅ ትላለች ለዚህ ነው የጠየኩት ከጡት በተጨማሪ ፎርሙላም ጀምሬለታለሁ እና ባይታሚን ዲ አለው ግን ያ በቂ አይመሰለኝም እንዳልከኝ አደርጋለሁ አክብርህ ሰለመለስክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰

  • @user-ot9pn1nd2b
    @user-ot9pn1nd2b Před 4 měsíci

    አናምስግናል እኔ ጥይቄ አልኝ አደራ እደምልስልኝ አነደ ዉረ ሆነኝ ከጡቴ በታቺ ቁረጥት እና ትኩሳት እደሆም እራሰ መታታ አልብኝ አረቤ ቃሎን ነዉ እዲህ እሚምዉ አልቺኝ መፈትሆዉ በትነገረኝ ቃሎነ ማልትስ ምነ ማልት ነዉ ከምነስ ይነሳል ብትነገረኝ

  • @user-tu8wv2sx8u
    @user-tu8wv2sx8u Před 7 měsíci

    ወተት ለደም ግፊት ይጠቅማል ይጎዳል ???

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 7 měsíci

    አመሠግናለሁ ዶክተር በገንዘብ የማይተመን እውቀትንስለምትለግሰን ሻይን በጣም እጠጣለሁ ነገርግን ሱኳር አልጠቀምም እሱም ችግር ካለው አልጠቀመ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ስኳር ካልተጠቀምሽ አታብዢ እንጂ ችግር የለውም!

  • @biretube1046
    @biretube1046 Před 4 měsíci

    ስኳር የሌለው ቡና ሻይ ተጠቀሙ ካልክ በኋላ ትንሽ ቆይተህ ካፌን ማለትም ሻይ ቡና አትጠቀሙ አልከን። ዝግጅት ከማቅረብህ በፊት እርስ በርሱ የሚጣረስ እንዳይሆን ደጋግመህ ብታየው።
    እንዲሁም: - ለምታቀርባቸው ትምህርቶች ሳይንሳዊ መረጃዎችን ብታጣቅስል ጥሩ ነው ካልሆነ እንደ ሰፈራሽን ሰዎች ግምታዊ ምክር ይሆንብሀል። እነሱን መናቄ ሳይሆን ዶክተር ባለሙያ ነኝ ስላልክ Reference ብትጠቀም ጥሩ ነው። ከአክብሮት ጋር!!

  • @tsehaytufa7281
    @tsehaytufa7281 Před 6 měsíci

    ጭምር ካልበላን ምን እንብላ

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 Před 7 měsíci

    Can I use tuna and sardines

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz Před 4 měsíci

    ትራንስ ፋት ወዘተ ምን ማለት ነው?

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Před 7 měsíci +1

    የደም ግፊት ያለበት ሰዉ ምን አይነት ስጋ መመገብ ይችላል ?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +3

      ነገ ለደም ግፊት የሚመከሩ ምግቦችን እሰራለሁ እሺ!

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Před 6 měsíci +8

    1ኛ ጨው
    2ኛ ስኳር
    3ኛ ቀይ ስጋ
    4ኛ አልኮል
    5ኛ የተጠበሱ ምግቦች
    6ኛ የሰባ ስጋ
    7ኛ የአትክልትና የማርጋሪን ዘይት
    8ኛ ካፌይን እና የሀይል መጠጦች
    9ኛ የተቀነባበሩ ምግቦች / procecd
    10ኛ የተጋገሩ ምግቦች ( ዳቦ ፡ ኬክ)
    11ኛ የታሸጉ ምግቦች ናቸው።

  • @weneedhelpnow
    @weneedhelpnow Před 5 měsíci

    ካፊን ነው ካይፌን?

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 Před 7 měsíci

    "የደም ". አሰተካክሉት አርአሰቱን

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před 7 měsíci

    ሰላም ዶክተር እነየ የደም ማነስ ኣለብኝ ይህን ምግብ ከበላሁ ልተካው ደም መጨመር ይችላል ሁሉ ግዘ ሚዛነ 98 ነው የደም ይደክሞኛል ምን መመገብ ኣለብኝ ይህ ምግቦች ለነ ጥሩ ነው? ኣመሰግናለሁ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      የደም ማነስ አለብሽ ማለት ለደም ግፊት የማይመከሩ ምግቦችን ብትመገቢ የደም ማነስን ያክማል ማለት አይደለም! ለደም ማነስ በአይረን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ ነው ያለብሽ ቪድዮ ሰራለሁ!

  • @werrwe9447
    @werrwe9447 Před 6 měsíci

    ቀይስጋተበስሎመመገብአንችልም

  • @lubaba-mw8li
    @lubaba-mw8li Před 6 měsíci

    እኔ ለረጅም አመታት ጨዉ አልወስድም አሁን ላይ ግን ፕንክ ጨዉ እየወሰድኩ ነዉ :: ተመችቶኛል

  • @bentiefa3702
    @bentiefa3702 Před 7 měsíci

    የአትክልት ዘይት ከሌለው ዓይነት ተመራጭ ነው ሲባል ነበር እኮ!

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      የአትክልት ዘይት ቺፍ ከሚባሉት palm oil እንጂ ጤናማ ሆኖ አይደለም! olive oilን ተጠቀሙ!

  • @user-gw6lb4bn8c
    @user-gw6lb4bn8c Před 3 měsíci

    😅
    😅
    13:47

  • @user-qg8bf3fq5k
    @user-qg8bf3fq5k Před 7 měsíci +1

    በቃ ስጋ አይበላም ማለት ነው ዶክተር ለኢትዮጵያውን የወይራ ዘይት ተጠቀሙ እንዴት ይባላል ገበያ ላይ ያለውን ዘይት መግዛት ላቃተዉ ሕብረተሰብ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci

      ምን ላርግ እህት ጤናማ ምክሮችን ነው የምመክረው! ካልሆነማ እኮ ኑሮአችን እንደ አቅም መኖር ግዴታ ነው! ዘይቱን ነው እንጂ የተመለከትሽው አሁን በርገር ከመብላት በበርገር ዋጋ ብዙ አትክልት መግዛት ይቻላል አይደል? ቅንጡ እና የማይጠቅሙ ምግቦች እንደውም ውድ ናቸው!

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h Před 6 měsíci

      ​@@healtheducation2ለጥያቄው የሚሆን መልስ እንጂ ዶክተርዬ፣ ቪዲዮው የተዘጋጀው ለነ ማን ነው? አማራጭ አሳየን እንጂ ?! ይህንን የበለፀጉት አገሮች ዩቱበሮች ይነግሩናል። በቋንቋችን መቅረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ በህብረተሰባችን የእለት ተዕለት አመጋገብ ሊዘወተሩ የሚችሉ አማራጮችን ብታሳየን። የወይራ ፣ የካኖላ? የኦቾሎኒ ዘይት ስንቶቻችን እናውቀዋለን? ገበያ ላይ በብዛት አለ? ዋጋው ምን ያህል ነው? ቅቤ ፣ የሰሊጥ ፣ የኑግ ፣ የበቆሎ ፣ የጥፍጥሬ ፣ የጉሎ ዘይቶችስ ይጠቅማሉ ይጎዳሉ?
      ቀይ ሥጋ እና ጮማ አትብሉ አልክ ጥሩ ፣ ከዚያስ? ከዚህ ውጭ የሚቀረው አጥንትና ቆዳ ነው። የከብት ሥጋ ጨርሶ አትመገቡ አንድ ነገር ነው አራት ነጥብ
      የትርጉም ሥራው ያዋጣል?!¿

  • @DagmawitBiru
    @DagmawitBiru Před 4 měsíci

    .

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před 7 měsíci +1

    ይቅርታ ግን ካፌይን ነው ወይስ ካይፌን ነው?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +1

      Caffeine pronounced ሲደረግ ካፊን ተብሎ ነው የሚነበበው! ግን መሀል ላይ የምትዋጥ ፊደል ይ አለች! ካፊ - ይ - ን .... any how it doesn't matter how to pronounce... ዋናው ከተረዳችሁኝ ለኔ በቂ ነው የቃላት ስህተት ሊኖር ይችላል ... ተረድታችሁኝ ስታስተካክሉ ደግሞ ለኔ ደስታ ነው! አመሠግናለሁ ያው ካፊ - ይ - ን/ካፊን ማለት እንደ ሻይ,ቡና,ቸኮሌት ..... በደንብ ስለጠቀስኩት በዚህ መልኩ ተረዱኝ እሺ🙏

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 Před 7 měsíci

      @@healtheducation2 10Q Very Much

  • @freweinighiorghis2970
    @freweinighiorghis2970 Před 5 měsíci

    Stop eating Raw meat pls

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 7 měsíci +1

    ሲጀመር እናንተ ሳንቲብ ለመልቀም እንጂ ሰውን ለመርዳት አይደለም ሌቦች

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 7 měsíci +4

      ስንት አይነት ሰው አለ ፈጣሪ ሆይ? መረጃ መስጠት ምን ጉዳት አለው ቆይ? ሀኪም ቤት ሄደው ምን ልመገብ ምን አልመገብ ብሎ ለማማከር ሰዓትም ግዜም የለም! የህክምና ተቋም ብትመጪ ይህን ለመንገር አልችልም ምክንያቱም ከታካሚ ብዛት አንፃር! ታድያ ለብዙ ሰዎች ይጠቅም ዘንድ ቪድዮ መስራት ጉዳት አለውን? ከቻልሽ አመስግኚ,ካልቻልሽ ደግሞ ዝም ብለሽ እለፊ,ስህተት ካለ ምከሪ,ለሰው ቀና ሁኚ, የሰውን ማንነት አታጣጥዪ,ሰውን ሳታውቂም አትሳደቢ እሺ, መጥፎ ሀሳብ የሰው ባህሪ አይደለም! እንበልና አንቺ አንድ ቢሮ ተቀጥረሽ ስትሰሪ በነፃ ነው ድርጅቱን ምታገለግዪው? ለመኖር ትሰሪያለሽ በስራሽ ደግሞ ይከፈልሻል! ታድያ ይህን ቪድዮ ለመስራት 2 ሰዓት ፈጅቶብኛል ከስራ መልስ አንቀላፍቼ ነው የሰራውት! ለናንተ መረጃ ሰጥቼ አስተምሬ,እኔም ባሳወኳችሁ ቁጥር የበለጠ አውቄ CZcams company ከስራዬ በተጨማሪ ደሞዝ ከፈለኝ ታድያ ምንችግር አለው? ደሞ ብሩ ብር አይደለም እሺ ከስራዬ አንፃር ተራ ነው! የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ይህ ቪድዮ ለትውልድ ሁላ ጠቃሚ ስለሆነ ነው! እኔ ሞቼም ሰዎች ይጠቀሙበታል በዚህ ደስተኛ ነኝ እውነት! እናም እህት ሰው አበረታቺ እንጂ ዝቅ አታርጊ እሺ መልካምነት ለራስ ነው!

    • @Batl.14
      @Batl.14 Před 7 měsíci

      @@healtheducation2 ምክንያቱም አንድ ዶክተር አፈ ቀላጤ አሞኝ ስነግረው ደውይ አለኝ ደወልኩ ሊረዳኝ አልፈቀደም ሌላም አናገርሁ ተመርምረሽ ደውይልኝ አለኝ ደወልኩ እሱም እንደዛው ስለዝህ አስመሳይ እንደሆናችሁ ተረዳሁ

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 Před 7 měsíci +2

      አንቺ መሀይም ንግግር ሽ ጭንቅላትሽን ያሳያል አርፈሽ ተቀመጪ

    • @Batl.14
      @Batl.14 Před 7 měsíci

      @@Mesdes1977 ደንቆሮ የአንች የአረብ ገረድ አርፈሽ ተቀመጭ በማታውቂው አትቀባጥሪ

    • @Batl.14
      @Batl.14 Před 7 měsíci

      @@hareragere7856 አንች እሪያ ደንቆሮ ምን ቤት ነሽ በእኔ አስተያየት የተጎዳ ያውቀዋል አንች የእኔ ቁስል አልገባሽም ስለዝህ አፍሽን አትክፈች ዝባም አልነካሁሽም አትንኪኝ አስተያየት የሰጠሁት ለዶክተሩ ነው ገረደ

  • @user-yn6cv5pc6s
    @user-yn6cv5pc6s Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @tsegeredatesfaye8319
    @tsegeredatesfaye8319 Před 7 měsíci +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @baqr4383
    @baqr4383 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤