የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብ እና መጠጦች| 19 Healthy foods for blood pressure
Vložit
- čas přidán 10. 11. 2023
- #youtube #bloodpressure #የደምግፊት @CZcams @healtheducation2 @DoctorYohanes
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
ቤተሰቦች በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
Healthe education
ጥያቄነበረኝ
የምትጠቀምባቸው ቃላት ለኛ አገር ሰዎችበሚገቸው መልከ ቢሆን ጥሩ ነው የውጭ ቃላት ለኛ አገር ሰዎች በሚገባቸው ተርጉመህ ብታቀርባቸው መልካም ነው በተረፈ ትምህርትህ ጥሩ ነው
Thank you 👍 very informative
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን
ተባረክ❤
እናመሰግናለን ❤❤
Thank you so mach ❤👍
አጅግ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶ/ር🥰🙏
እናመሠግናለን.ወነድም
እናመሰግናለን ወንድም እድሜህ ይርዘም ።
ከልብ ነዉ የማመሰግነው ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ፕሮግራሞችህን እለት እለት ነዉ የምከታተላቸዉ። 🙏🙏🙏
It’s very useful. Thank you Doctor🙏❤️❤️
አመሰግናለው
doceter enamesegenalne
በእውነት ትልቅ ትምህርት አገኘው እነመስግነለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
thank you it is better to share again the video for food which is not advisable for high blood pressure.thank you again for your good lecture.
ዶክተር በእውነት እጅግ አመሰግናለሁለኔ በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይስጥህ
አሜን አመሠግናለሁ🙏
የደም ግፊታችን ዝቅተኛ የሆነውስ ምን እንመገብ ?
አቦካዶ ስ አይካተትም ?
እነመሰግናለን ዶ/ር (pink SALT )ደም ግፊት ያለበት ቢጠቀም ይጠቅማል ወይ ?
Sport ena mnksakes 1 st ye dem Gefiete yeknsela
ዶክተርዬ ሠላም ለምትሠጠን ትምህርት እናመሠግናለን ሆኖም ጥያቄ አለይ መልሱን አደራ እናቴን ግፊት ያማታ እና ልቧን ያፉናታል መራመድ ከለከላት ሠውነቷ ውሃ ይቋጥራል እስኪ ቢያንስ ለሚያፉናት ነገር
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዶ/ር ደም ግፍት አለብኝ መድሐንት ከጀመርኩኝ 10 አመተ ነው የምወስደው መድሐኒት Hct 25 ml end Roserten 25 ነዉ ሌላ በሽታ አለብኝ IMO gloven እስከ 20 ይደሪሳል በወር በወር እስከ 350mlg እያስቀደሁኝ ነኝ ምን ይሻለኛል
እንካን ደና መጣሁ
አመሠግናሁ!
የስንዴ ዳቦ ጉዳት ይኖረው ይሆን
የስንዴ ዳቦ ችግር ይኖረው ይሆን
በተፍጥሮ አብሮ የቆየ የድም ብዛት እንድት ይታያል
ሽኩረን ዶክተር እኔ በጣም ከፉተኛ የደም ግፊት አለብኝ መዳኒት ግን አልጠቀምም
زቁይቶበሻል
ዳቦ መጠቀም አይቻልም ዶ/ር
What about their side effects when a person has both Diabetics and blood pressure?
Its better to make avideo about Deit plan of aperson for both diabetic and blood pressure b/c some fruits are high in natural suger that increase blood suger level. therefore I'll make avideo about this content next week monday or Tuesday. Stay tuned!
@@healtheducation2 I thank you so much indeed for your immediate response. I will watch the video when you release.
ዶክተር እዴት እዴነህ እኔ በርግዝና የመጣ ግፊት ንበረ ከወለድኩ3እመት ሆነኝ እዳዴ ግን ክፍ ዝቅ ይላል ግፊቱ ምን ትመክረኛለህ ዶክተር እመሰግናለው
አረእኔምነኝ
የወይራ ዘይት ከምግብ ጋር ማብሰል ይቻላል ??እንቁላል ከቅቅሉና ከጥብሱ የቱ ይሻላል ?መዳኒት የሚወስድ ሊመገባቸው ይችላል የዘረዘርካቸው
ይቻላል አዎ! ሌሎች ዘይትን ከምትጠቀሙ የወይራ ዘይትን ተጠቀሙ! የሰራሁት ቪድዮ በአጠቃላይ የደም ግፊት ላለባቸው መድሀኒት ለሚወስዱም,ለማይወስዱም እንዲሁም የደም ግፊትን መከላከል ለሚፈልጉ የሚሆን ጤናማ አመጋገብ ነው!
የደም ግፍትና የኩላልት ሕመሞች ላሏቸዉ የሚመከሩ ምግቦችና መጠጦች ማለትም ለኩላልት በሽተኞች የሚገቡ ምግቦች ለደም ግፍት በሽተኞች የማይመከሩ ናቸዉ፤ ስለዚህ በሁለቱም በሽታዎች የሚጠቁ ምን አይነት ምግብ መመገብና መጠጥ መጠጣት አለበት? እባካችሁ ምክራችሁን አካፍሉልን፤
እናመሰግናለን