Ethiopia | አደገኛ የደም ግፊት በሽታ መንስኤ፣ ምልክት እና መፍትሄ በዶ/ር አቅሌሲያ ሻውል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 96

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 Před 3 lety +3

    የኔ ማር ሁለመናሺ ወርቅ በጣም በሚገባ መንገድ ነው ያስረዳሺው ተባረኪ ጠቃሚ ምግብ እና ጒጂ ምግብ አብረሺ ብትገልጭልን

  • @amaraethiopian1619
    @amaraethiopian1619 Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር አቅሌሲያ

  • @shimelismekuria
    @shimelismekuria Před 5 měsíci

    ዶክተር 1ኛ እናመሰግነናለን ፈጣሪ እንዳንቺ ያለ ሰው ያብዛልን

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 Před 3 lety +2

    በጣም አመሰግናለው ደስ የሚል ትምርት ነውዶክተርዬ ተባሰኪልን

  • @yeshialmmulu1227
    @yeshialmmulu1227 Před 4 lety +5

    እኔም በጣም ጨንቆኛል 139 በመቶ አስር ነኝ
    በጣም ከብዶኛል እውነት ለወደፊቱ አሳሳቢ ነው
    እስኩ ፈጣሪ ይቀንስልሺ ብሉኝ 😭😭😭😭

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 Před 3 lety

    ፈተና ነበረብኝ የምማረው በእንግሊዝኛ አይደለም አውሮፓ በሚገኝ አገር ቋንቋ ነው በእንግሊዝኛ ሊቀል ይችላል ግን ቋንቋው አዲስ ስለሆነ ለኔ በጣም ከባዶ ነው ግን በአማርኛ ስታብራሪው እያዛመድኩኝ በእነሱ ቋንቋ ከተማርኩት ጋር ግልፅ ሆነልኝ። በጣም በጣም አመሰግናለው።

  • @chaltut6803
    @chaltut6803 Před rokem +1

    Thank you D/r🙏🙏🙏

  • @user-ln4vq6is3y
    @user-ln4vq6is3y Před 4 lety +9

    ሙዚቃው በጣም ነው ሚረብሸው ለመቀነስ ሞክሪ

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 Před 3 lety +1

    አናመሰግናለን ዶክተር

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን 👍

  • @solmaraki5787
    @solmaraki5787 Před 4 lety +4

    ሁሌ ስታስተምሪ ምንም ድምፅ የለም የሙዚቃ ብትቀንሽው ደስ ይላል

  • @mesretyeshiwas1222
    @mesretyeshiwas1222 Před měsícem

    Thamks sester

  • @yodhagos9031
    @yodhagos9031 Před 4 lety +4

    wow betem des yemil tmhret nw beziw keti DOCTOR

  • @zekra6086
    @zekra6086 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በርች

  • @marymary9539
    @marymary9539 Před rokem

    ተባረኪልኝ ደኩተርዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zed9433
    @zed9433 Před 3 lety

    በርች እማ

  • @eyu1515
    @eyu1515 Před 2 lety

    ዶ/ር ከግፊት በተጨማሪ ከኢምኒያ ለማገገም የሚረዱ ምግቦችን ብትጠቆሚኝ አመሰግናለሁ

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 3 lety

    እናመስግናአለን እሕት

  • @asiyamustefa4410
    @asiyamustefa4410 Před 3 lety

    enamesegnalen Dr.

  • @getahunsolomon780
    @getahunsolomon780 Před 25 dny

    ሰላም ዶክተር እኔን የሚሰማኝ
    ሲርበኝ ወይም ስናደድ ማጅራቴን ይጨመድደኛል ጭንቅላቴ በግራ በኩል የተመታሁ አይነት ፔን አለው ይህስ እንዴት ይታያል

  • @Ley-qz4lb
    @Ley-qz4lb Před rokem

    እናመሰግናለን ይሆ ጥያቄዬ ከቻሽ መልሺልኝ እና እራስ ምታት ሳምት ሙሉ ያለ እረፍት ያመኛል በመዳኒት ነዉ ማሳልፈዉ ደቃቁ ክኒን ምግቤ አረኩት ፓራስታሞል ብቲ አዶል በቃ ያተጠቀኩት የለኝም ለግዜዉ ይሻለኝና ተኝቼ ከተነሳሁ ወይ ጎበስ ካኩ በድጋሚ ይጀምረኛል ግን ማጅራት ህመም አነበረብኝም አሁን አሁን ጨቅላቴ ማቃጠልናማጅራተ
    ትም አልፎ አልፎ አለኝ ግን ይህ እራስ ምታት አንድ ጎኔ ቢቻ ነዉ አንድም ቀን ሙሉዉ አሞኝ አያቅም❤❤❤❤

  • @user-my9zy3oo9t
    @user-my9zy3oo9t Před 8 měsíci

    tanks

  • @meseretasefa4376
    @meseretasefa4376 Před 3 lety +4

    ደክተር የኔ 160/90 እናም መድሀኒት እንድጀምር ዶክተሬ ነገረኝ በወር በወር እንድወስድ እድሜየ 35ነው

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 Před 3 lety +7

      እህቴ እኔም ብሎኘ ነበር ግን አልወሰድም ብዬ ከምግብ አስተካክየ አሁን ትቶኛል ምግብ አስተካክይ ከጀመርሽ አንዴ በተከታታይ ትወስጃለሽ ዋናው ጣፋቺ ጁስ ቸው አስወግጂ ጨ ው hamalya የተፈጥሮ ጨው ነው የምጠቀመው ቡኒ ሩዝ ዳቦ የገብስ ወይም አጃ እንጀራ ይሄን ከተጠቀምሽ በራሱ ጊዜ ይስተካከላል

  • @zekra6086
    @zekra6086 Před 2 lety

    እስተ ዛሬ ስጨነቅ የትነበርሽ የኔ ቆጆ

  • @chebelewchebelew4515
    @chebelewchebelew4515 Před 3 lety

    ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ? ሙዚቃው ቢቀር
    ባታደናግሩን ለመረዳት ይረብሻል ዶክተርዬ ።

  • @user-js1iz5ck2h
    @user-js1iz5ck2h Před 9 měsíci

    ሰላም ዶክተር መለካት ከጀመርኩ ሶስተኛ ቀኔ ነው አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ይላል መፍትሄው ምንድ ነው?

  • @embiembialemu7007
    @embiembialemu7007 Před 3 lety +3

    ሲስተር ደም ግፊት ያለበት ሰው ብዙ ውሃ መጠጣት ጥቅሙ እና ጉዳቱ ቢያብራሩልኝ

  • @NnNn-ze7pg
    @NnNn-ze7pg Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ጥያቄ የነጭ ደም ማነሰ መከላከያ ቢትነግርኘ

  • @zabanzaban3589
    @zabanzaban3589 Před 2 lety +1

    ሰላም ዶክቶርየ እኔ 70-134-ነኝእናም።ኖርማን ነው እስቲ መልሽልኝ በፈጠረሽ እባክሽ😥😥

  • @ss-ep7lq
    @ss-ep7lq Před 4 lety

    Ebakshin melshilign ene be hulet chaf echochen yalu tboweche andande betam geter blo hmem yalebet yemetal ena mn dnew ebaksh...

  • @IdarsGm
    @IdarsGm Před 3 lety

    ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ በደም ግፊት የታመመሰዉ መድሀኒቱ የትነዉ የሚገኘዉ መልስ ጠብቃለሁ ንገሪኝ

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 Před 3 lety

    ዝብየ ወደድኩሽ ማማዬ የኔ ደርባባ

  • @hanatekle7319
    @hanatekle7319 Před rokem

    በናትሸ የደም መለኪያው የት እንደምሸጠን ኑገሪኝ እባክሸን

  • @madinatmadin8535
    @madinatmadin8535 Před rokem

    ሰልከሺን እፈልገ ነበረ

  • @ዜድቲዮብ
    @ዜድቲዮብ Před 4 lety +2

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ማጅራቴን እና እራሴን ያመኛል ኩላሊት ጠጠር አለብኛ ልቤን ያፍነኛል ይጨቀኛል እድ አድየ ደግሞ ገሎ ያነሳኛል ጨጎራየን ያቃጥለኛል ያቅለሸልሸኛል ማሀል አናቴን በጣም ያመኛል ያዞረኛል ደም ግፊት ይሆነ ደም ማነስ አለየልኛም ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ቶቶሎ እናደዳለሁ ሀኪም ዉሰዱኛ ስላቸዉ በኮሮና ምክናየት ተዘግቶል ይሉኛል ተጨንቄ ልሞት ነዉ ምን ባደርግ ይመክሩኛል ደክተር መልሱልኛ።

    • @aishaahmeahmed7067
      @aishaahmeahmed7067 Před 4 lety

      የኔ ተመሳሳይ አላህ ይሽፊና

    • @user-jr9lt3wm1i
      @user-jr9lt3wm1i Před 4 lety

      ውስዱኝ በያችው ወይም እራስሽ ሂጅና ተመርመሪ ደምና ስኳር ግን እስከምትሄጅ ድረስ ነጭ ሽንኩርት ከትፈቭ ዋጭበት በውሀ አውርጅው

    • @aidadelteil691
      @aidadelteil691 Před 3 lety

      Bemame gebeze yeni ehete

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 Před 3 lety

      እኔ ም ደም ግፍት እንደዝህ ነው የምይደርገኘ ጨ ው ጣፋጭ ነገር መተው አለብሽ ዳቦ ጥቁር ዳቦ ብይ ጨው መጠቀም ካለብሽ hamalya የተፈጥሮ ጨ ው ተጠቅም ጁስ ለስላሳ መጠጦች እንዳትተቺ ች ፕስ የተጠበሱ ነገሮች አትብይ ስነሳብሽ ቀለል ያሉ ምግቦች አትክልት ፍራፍሬ ብይ ተልባ ያልተአመሰ ፈቺተሽ 2ማንኪያ በፈላ ውሃ በተብተሽ ጠች ሙዝ ህብሃብ ስፓናክ ብይ እኔ ስለምያመኘ ከአነበብኩ ት dr ካማከርኩት ነው dr አይደለሁም የታመመ ያውቀዋል ይባላል አይዝሽ አላህ ያሺርሽ በተለይ ጨ ው ጣፋቺ ቡና ቻይ መተው አለብሽ መዳኒት መዋቱ ብቻ ዋጋ የለውም ከቻልሽ ቁጥር ላክልኘ እናውራ እኔ አረብ አገር አይደለሁም

    • @user-ni3nw4no5n
      @user-ni3nw4no5n Před 3 lety +1

      @@user-jr9lt3wm1i ማሬ ነጭ ሺንኩርት ደምግፌትይቀንሳልእንደ

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 Před 3 lety +1

    እባክሽ የልብ በሽታዎችን ደግሞ ከቻልሽ ብትሰሪ የተለያዩ የልብ በሽታዎች አሉ ግን ተምታተውብኛል። 😁

  • @mdjahirul2864
    @mdjahirul2864 Před 3 lety

    Egzabher yestesh barchlen doktarya ena dam gfit edalbeg kawaku 4 amet molag sebsbg madhanit mawsad jamarku btam mtfo bshta new lzawwm basedat ftari yechmerbatji

  • @user-ni3nw4no5n
    @user-ni3nw4no5n Před 3 lety +2

    ትክክለኛው ስንትነው ?

  • @abeyesalatbekalu5402
    @abeyesalatbekalu5402 Před 4 lety

    pls betam yechegergn neger ale yemetenfes cheger alebegn gn yedem leket hulem adergalew abezagnaw temsasaye ayedelem sys andande 118 andan 120 andede 128 yehonal dia demo abezagnawu temesasaye new 73 eske 80 mehal new gn libe lay betam yekebedegnal lemetenfes

  • @kiflutewabe488
    @kiflutewabe488 Před 2 lety

    ሙዚቃው ነው የሚሰማው

  • @fikereskdar3820
    @fikereskdar3820 Před 2 lety

    ምን ድን ነዉ አይስማም እኮ

  • @alemaza5912
    @alemaza5912 Před 3 lety +1

    በነትሽ እሰው አገርነኝ ንገሪኝመዳኒቱን

  • @azebmesfin76
    @azebmesfin76 Před 4 lety

    What effect does white blood cell

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 Před 3 lety

    ጊበዝ ስታሰረጂ ❤❤👌

  • @mulu359
    @mulu359 Před rokem

    My beautiful girl Love you

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 4 měsíci

    በጠም እናማሰጊናል

  • @user-vq9qf1id5r
    @user-vq9qf1id5r Před rokem

    ሲስተር እኔ የጀመረው አረብ አገር ነው እና ደም ማነስ አለሽ ደምሽ 3ነው አሉኝ ከዛ ደም ግፊትም አለቀሰ አሉኝ እንደት ሊሆን ይችላል ይሄ ብታስረጅኝ ግራ ገብቶኛል

    • @bbnnn2725
      @bbnnn2725 Před rokem +1

      የኔም እንዳንች ነው ደም ማነስም ግፊትም አለብኝ

  • @user-zp4tp4xl1h
    @user-zp4tp4xl1h Před 4 lety +1

    ዶክተር እባክሽ ገላዬ ውስጥ አንድ አንድ ቦተ እየሄደ የሆነ ነገር ይንቀሳቃሳል ምንድነው ኢሄ

    • @user-qc4uv9nd9g
      @user-qc4uv9nd9g Před 4 lety

      እነም ነኝ ሆደንይቆርጠኛል

    • @user-lb7xy4ll2u
      @user-lb7xy4ll2u Před 4 lety

      እኔ የኮሶ በሽታ ሊገለኝ ነው ምን ይሻለኛል መዳኒት ንገሩኝ እስኪ አምስት አመቴ

  • @hanatekle7319
    @hanatekle7319 Před rokem

    የት እንደምሸጥ ብትነገሪን

  • @sadatube3337
    @sadatube3337 Před 3 lety

    ሙዚቃው ብቻ ነው የሚሰማኝ

  • @naymaadam3510
    @naymaadam3510 Před 2 lety

    😍😍😍

  • @sebleseble3055
    @sebleseble3055 Před 3 lety

    Ayaaa shekela

  • @CshggsgsGhshhshw
    @CshggsgsGhshhshw Před rokem

    ዶክተር ጆሮይ ይጮሀል እሱ ይሆን

  • @sebleseble3055
    @sebleseble3055 Před 3 lety

    Menchu bsechet new nedate newe

  • @asmerethabtegiorgis618

    ድምጽሽ አይሰማም ሙዚቃ ብቻ ነው የሚሰማው

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 Před 3 lety

    💝💝💝💝 💝🌹🌹

  • @devotube2392
    @devotube2392 Před rokem

    145/70 ይሄ እዴት ነው

  • @shemskedir2964
    @shemskedir2964 Před 3 lety +1

    ዝም ብለሽ ነው የደክምሺው ፅምፅ የለም ሙዚቃው ምንም አያድርግልንም ምክርሽ መስማት ነው ምንፈልገው

  • @wegewegitiabe3035
    @wegewegitiabe3035 Před 3 lety

    የታችኛው 70 እየሆነብኝ ነው በአብዛኛው ስለካ 140/70 መድሐኒት ተጠቃሚ ነኝ የስኳርም መድሃኒት እጠቀማለሁ ታድያ 70 መሆኑ ችግር አለው

    • @wegewegitiabe3035
      @wegewegitiabe3035 Před 3 lety

      ችግር አለው ወይ ማለቴ ነው ጥያቄ ነው

    • @Tube-ei2zo
      @Tube-ei2zo Před 3 lety

      የኔ ደሞ 1ኛ 123( 2 ኛ61 /3 ኛ50 ነው

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 2 lety

      @@Tube-ei2zo እረ በጣም ዝቅ ብሎንሻል

    • @oumumusab5182
      @oumumusab5182 Před 3 měsíci

      የኔ የመጀመሪያው 107
      ,ሁለተኛው 65
      ,ሶስተኛው73ነው
      የኔ ምን ይሉታል😢

  • @akliluassefa4220
    @akliluassefa4220 Před 4 lety +3

    130
    95
    ምን ደርጃ አለ

    • @EyohaMedia
      @EyohaMedia  Před 4 lety +1

      ውድ Aklilu ስለተከታተልከን እናመሰግናለን! አንተ ያለህበትን ደረጃ ለመናገር ከአንድ ጊዜ በላይ የሆነ ልኬትን ማየት ያስፈልጋል!

    • @simeneshayalew992
      @simeneshayalew992 Před 4 lety

      @@EyohaMedia ሰብስክራይብ አረኩሺ ግን ጥያቅዎቼን እንድትመልሺልኝ ???

    • @abebaberta4392
      @abebaberta4392 Před 4 lety +2

      ዶክተርየኔ171/70ነውይሔ ስንተኞ ደረጃነው

    • @superplayboyplayer
      @superplayboyplayer Před 4 lety

      @@EyohaMedia ።

    • @ጥቁርአዝሙድ-በ5ተ
      @ጥቁርአዝሙድ-በ5ተ Před 2 lety

      ማማየ130/90ይሄ እንዴት ይታየል

  • @uaeead407
    @uaeead407 Před 2 lety

    ሙዚቃዉ ቢቀር

  • @user-vq9qf1id5r
    @user-vq9qf1id5r Před rokem

    ወይኔ እኔም አለብኝ ምን ይሻለኛል በሰው አገር ኡፍ ትንፋሽ ያጥረኛል በተለይ ስተኛ

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 Před 3 lety

    ያልተንዛዛ ቂልብጭ ያለ መረጃ። አንዳንድ ሰዎች መረጃን ሲያቀብሉ የተለያዩ ማጣፈጫ እንጨምር ወይም ቢዝነስ ይሆናል ቀጣም ያንዛዙትና ሊያስተላልፉት ያሉት መልእክት ይጠፋል።

  • @amenamen4622
    @amenamen4622 Před 3 lety

    በናትሸ ጨው ቀንሺ ዬሉኛል የለበብኝም ነበር እርጉዝ ሰሆን 13\68

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 3 lety

    Ibakachiwin yetemarachiw Habeshoch medeawin yaazuut.Ke mehayimoch yetenesa chinqilatachin lifeneda naw.Bizu mefetat yalebachew chigir iyalen ye sintun bilgina inisima? Yemayafiru iwiroch beyeqenu yemiserut mereja iji iji yilal.Lekkas yalememar indezi asxelita naw inde!? Ye igna hizibim whala qerr mehonu degmo lelaw bexam yemiyanadid guday naw.Ke iwiqet netsa naw maweqim anifeligim.Ine bebizat yemiketatelew yetemarutin Habesha yalhonutin naw yemiketatelew.Mikiniyatum abizagnaw ye Habesha you tuber mehayim inna ye mayireba ware leqaqami silehone.Ye Habesha Dictatorichim bitihonu bedemb anbibachiw mereja aqiribu.Mikiniyatum inantem bitihonu belelochu silemitibelexu malete naw.Inesu be iwiqet inna be mirimir bexam iriqew hedewal.Ke inesu gara mewedader bayichalim inkuwan tinish meqerareb yichal yihonal.Beterefe kibirachewin yexalu inna yabedu setochin ke medea maswexat inna be temaru setoch metekat gid yilal.Berchi xiru mereja naw. Thanks

  • @sarabizuneh6448
    @sarabizuneh6448 Před 3 lety

    130በ/100ሲሆንሰ