Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ሃና እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ለዚያውም ሳይንሳዊና ትክክለኛ መረጃ እየሰጥሽን እያስተማርሽን ነው:: ስንቱ የማያውቀውን በሰማና ባነበበ ብቻ እየተነሳ ላስተምር ይላል :: ተከታይሽ ከሆንኩ ቆየሁ ብዙ ነገርም ተጠቅሜበታለሁ ጤና እና ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥሽ ::
እግአብሔር ይስጥልን እውቀቱን ያብዛልሽ እናመሰግናለን
Thank u so much indeed 💓 💗 💖
ለፊት ጥራት ይጠቅማል በጥሬው ቀቅሎ ሙልጎውን መጠጣት ይቻላል።
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሀና
እናመሠገናለነ
እግዚአብኼር ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ
Thanks Dr Hanni
Thank you for the briefing of benefits and importance oil seed, flax seed.
ሀኒ ጌታ ይባርክሽ
ሰላም ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏እኔ ተልባን የምጠቀመው ተልባ/ሹፋን/ግማሽ ሙዝ /ቀረፋ በማድረግ አንድላይ ጁስ በመሰራት ነው እና ለረጅም ግዜ የርሀብ ስሚት አይሰማኝም 👌
እናመሰግናለን ዶክተር!!
ክብረት ይስጥልን
እናመሰግናለን ተባረኪ
በጣም አመሠግናለሁ ተልባ ተጠቀሚ ነበርኩ ሀሳቤን አቀለልሽልኝ
ሰላም ውድ እህቴ አሁን ያስተማርሽን የተልበ
ሰላም ዶክተር ሐና በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጭን የጤና ትምህርት ተልባ በጣም እጠቀማለሁና በትምህርትሽ ላይ ትጠቅሽዋለሽ ብዬ ስጠብቅ ነበር ተልባን መቁላቱ በውስጡ ያሉትን ንጥረ ነገሮች ይቀንሰዋል ? በጥሬው ነው መፍጨት ያለብን? Thank you so much 🙏❤️
የኔም ጥያቄ ነው
Thank you ❤
Thank you ❤️ ❤
እንዳንች አሰረድተውን በነበረ የት እንደርሰ ነበር
Thank you .mezgebu knew york
Thanks ❤
thank u Dr
እናመሰግናለን
❤❤❤
Ebakesh, lesukur beshyta yemyreda zytochin asawukyn🙏
እግዛብሔር ይባርክሸ
Thanks
የእግዚአብሄር ስላም ካንቺጋር ይሁን ! Dr ሀና ጥያቄ ስኮር ያለው ሰው collagen drink ምጠጣት ይችላል :: አመሱግናለው ::
ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። ነገር ግን በሀገራችን የተለመደዉ ተቆልቶ ይፈጫል። በጥሬዉ ነዉ መፈጨት ያለበት ተቆልቶ?
እናመስግናለን! ስለ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ጥቅም እና አወሳስዱ ቡትነግሪን?
እናመሰግናለን።መድሀኒት እየተወሰደ እና ለስኳር ህመምተኛ የተከለከሉ ምግቦች ሳይመገቡ የስኳር መጠን የሚጨምርባቸው ሰዎች ምን ማድረግ አለባቸው።ፈጣሪ ብርክክክክ ያድርግሽ።
ጌታ ይባርክሽ እህታችን፡ እግረ፡ መንገዴ ላሳስብሽ፡ ታይሮይድ ያለው ሰው መውሰድ እንደሌለበት ነው። ተባረኩ።
በጭራሽ መጠቀም የለብንም ተልባ ታይሮይድ ያለው ንገሪኝ 🙏
አመሰግናለሁ የጎንዮሽ ጉዳት ካለውና በቀን ምን ያህል መጠቀም አለብን ብታስረጂን።
Zemenish yetebareke yehun
🙏🙏🙏🙏
ሃኒዬ እግዝኣብሄር ይስጥሽ እና ሽንፋእና ስኳርስ ጥቅምና ጉዳቱ ??? ብትነግርኝ።
ዶር ሀና የአገራችን እህል በማዳበሪያ የተበላሸነው ስለዚህ የምትሰጭን ምክር ካለ
Enamesegenalen hannye tebareki sele telba des yemil temehirt seteshinal fetari tenashin yestesh ene telban diabetics selehonku tewat bebado hode etetalew,besowest chemre eteqemalew , fetfechi beenjera eteqemalew gin sewoch dem yaqetenal yelalu tekekil nw wey beyeqenu meteqems yteqmal pleas hanye melsun negerign berchilen tebareki❤❤❤❤❤
Can I use both flax seed and moringa at a time.
ማማዬ አረ መላ በይኝ እኔ ስኳሬ ቀነሰ A/C ግን አልቀንስ አለኝ 13 ነው ምንም አይቀንስም መድኃኒት ጀምሪ ተብየ ነበር ክብደቴ ደግሞ በጣም ቀነሰ መፍትሔ ካለሽ 😢
አትክልት ?
EGUZIO. Telba zaf lay aydelem ymibeklew eguzioooo
ከተልባ እስሙዚው ጋር ተምር ቢጨመርስ ጠቀሜታው ይጨምራል ወይስ ጉዳት ይኖረዋል:: አመሰግናለሁ
ዶር ሃና ለሠጠሽን የጤና ምክር በጠም እናመሰጋናለን,ነገር ግን ተቆልቶ ነው? ወይስ ሳይቆላ ነው? እና መጠኑም በቀን ምን ታይል ወይም ስንት ml ነው?
በሁለቱም መልክ ይሆናል
ምስር ወጥ እና አተር ክክ ወጥ በጣም እወዳለሁ የስኳር በሽተኛ ነኝ መብላት እችላለሁ?ሌለዉ ጥያቄየ ሆል ዊት ፖክታ መኮሮኒ ዳቦ ብላት ይቻላል መጠኑስ? ብራዉን ራይስ መብላት ይቻላል?
m
ተልባን በወተ ት ጋር ብንጠቀም
ይቻላል
Doctreye eski okra video seri.mata korarche zefzefe Tewat tewat etetalhu eina blood sugar fasting 97 honwal. Medhnit alwesdem ahun😊
ከተልባ እስሙዚው ጋር ተምር ቢጨመርስ ..
ታምሶ ነው ወይስ ጥሬውን ?
behuletum yehonal
Bekolo lesqar yimkral
Betenesho alefo alefo. Sibeza gen leteana yegodal
ተቆልቶ ነው ጥሬውን
be huletum yechalale
የ ገ በ ት ታ ማ ሚ ነ ኝ ከ ስ ካ ር በ ሽ ታ ጋር ያ ለ ው ን የ አ መ ጋ ገ ብ ሁ ንኤ ታ አንዴት ነው
እናተ የተመራመራችሁ አትመስሉም ? ፈረንጅ የፃፈውን እንደ በቀቀን ናችሁ።
ሃና እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ለዚያውም ሳይንሳዊና ትክክለኛ መረጃ እየሰጥሽን እያስተማርሽን ነው:: ስንቱ የማያውቀውን በሰማና ባነበበ ብቻ እየተነሳ ላስተምር ይላል :: ተከታይሽ ከሆንኩ ቆየሁ ብዙ ነገርም ተጠቅሜበታለሁ ጤና እና ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥሽ ::
እግአብሔር ይስጥልን እውቀቱን ያብዛልሽ እናመሰግናለን
Thank u so much indeed 💓 💗 💖
ለፊት ጥራት ይጠቅማል በጥሬው ቀቅሎ ሙልጎውን መጠጣት ይቻላል።
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሀና
እናመሠገናለነ
እግዚአብኼር ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ
Thanks Dr Hanni
Thank you for the briefing of benefits and importance oil seed, flax seed.
ሀኒ ጌታ ይባርክሽ
ሰላም ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏እኔ ተልባን የምጠቀመው ተልባ/ሹፋን/ግማሽ ሙዝ /ቀረፋ በማድረግ አንድላይ ጁስ በመሰራት ነው እና ለረጅም ግዜ የርሀብ ስሚት አይሰማኝም 👌
እናመሰግናለን ዶክተር!!
ክብረት ይስጥልን
እናመሰግናለን ተባረኪ
በጣም አመሠግናለሁ ተልባ ተጠቀሚ ነበርኩ ሀሳቤን አቀለልሽልኝ
ሰላም ውድ እህቴ አሁን ያስተማርሽን የተልበ
ሰላም ዶክተር ሐና በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጭን የጤና ትምህርት ተልባ በጣም እጠቀማለሁና በትምህርትሽ ላይ ትጠቅሽዋለሽ ብዬ ስጠብቅ ነበር ተልባን መቁላቱ በውስጡ ያሉትን ንጥረ ነገሮች ይቀንሰዋል ? በጥሬው ነው መፍጨት ያለብን? Thank you so much 🙏❤️
የኔም ጥያቄ ነው
Thank you ❤
Thank you ❤️ ❤
እንዳንች አሰረድተውን በነበረ የት እንደርሰ ነበር
Thank you .mezgebu knew york
Thanks ❤
thank u Dr
እናመሰግናለን
❤❤❤
Ebakesh, lesukur beshyta yemyreda zytochin asawukyn🙏
እግዛብሔር ይባርክሸ
Thanks
የእግዚአብሄር ስላም ካንቺጋር ይሁን ! Dr ሀና
ጥያቄ ስኮር ያለው ሰው collagen drink ምጠጣት ይችላል :: አመሱግናለው ::
ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። ነገር ግን በሀገራችን የተለመደዉ ተቆልቶ ይፈጫል። በጥሬዉ ነዉ መፈጨት ያለበት ተቆልቶ?
እናመስግናለን! ስለ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ጥቅም እና አወሳስዱ ቡትነግሪን?
እናመሰግናለን።መድሀኒት እየተወሰደ እና ለስኳር ህመምተኛ የተከለከሉ ምግቦች ሳይመገቡ የስኳር መጠን የሚጨምርባቸው ሰዎች ምን ማድረግ አለባቸው።ፈጣሪ ብርክክክክ ያድርግሽ።
ጌታ ይባርክሽ እህታችን፡ እግረ፡ መንገዴ ላሳስብሽ፡ ታይሮይድ ያለው ሰው መውሰድ እንደሌለበት ነው። ተባረኩ።
በጭራሽ መጠቀም የለብንም ተልባ ታይሮይድ ያለው ንገሪኝ 🙏
አመሰግናለሁ የጎንዮሽ ጉዳት ካለውና በቀን ምን ያህል መጠቀም አለብን ብታስረጂን።
Zemenish yetebareke yehun
🙏🙏🙏🙏
ሃኒዬ እግዝኣብሄር ይስጥሽ እና ሽንፋእና ስኳርስ ጥቅምና ጉዳቱ ??? ብትነግርኝ።
ዶር ሀና የአገራችን እህል በማዳበሪያ የተበላሸነው ስለዚህ የምትሰጭን ምክር ካለ
Enamesegenalen hannye tebareki sele telba des yemil temehirt seteshinal fetari tenashin yestesh ene telban diabetics selehonku tewat bebado hode etetalew,besowest chemre eteqemalew , fetfechi beenjera eteqemalew gin sewoch dem yaqetenal yelalu tekekil nw wey beyeqenu meteqems yteqmal pleas hanye melsun negerign berchilen tebareki❤❤❤❤❤
Can I use both flax seed and moringa at a time.
ማማዬ አረ መላ በይኝ እኔ ስኳሬ ቀነሰ A/C ግን አልቀንስ አለኝ 13 ነው ምንም አይቀንስም መድኃኒት ጀምሪ ተብየ ነበር ክብደቴ ደግሞ በጣም ቀነሰ መፍትሔ ካለሽ 😢
አትክልት ?
EGUZIO. Telba zaf lay aydelem ymibeklew eguzioooo
ከተልባ እስሙዚው ጋር ተምር ቢጨመርስ ጠቀሜታው ይጨምራል ወይስ ጉዳት ይኖረዋል:: አመሰግናለሁ
ዶር ሃና ለሠጠሽን የጤና ምክር በጠም እናመሰጋናለን,ነገር ግን ተቆልቶ ነው? ወይስ ሳይቆላ ነው? እና መጠኑም በቀን ምን ታይል ወይም ስንት ml ነው?
በሁለቱም መልክ ይሆናል
ምስር ወጥ እና አተር ክክ ወጥ በጣም እወዳለሁ የስኳር በሽተኛ ነኝ መብላት እችላለሁ?
ሌለዉ ጥያቄየ ሆል ዊት ፖክታ መኮሮኒ ዳቦ ብላት ይቻላል መጠኑስ? ብራዉን ራይስ መብላት ይቻላል?
m
ተልባን በወተ ት ጋር ብንጠቀም
ይቻላል
Doctreye eski okra video seri.mata korarche zefzefe Tewat tewat etetalhu eina blood sugar fasting 97 honwal. Medhnit alwesdem ahun😊
ከተልባ እስሙዚው ጋር ተምር ቢጨመርስ ..
ታምሶ ነው ወይስ ጥሬውን ?
behuletum yehonal
Bekolo lesqar yimkral
Betenesho alefo alefo. Sibeza gen leteana yegodal
ተቆልቶ ነው ጥሬውን
be huletum yechalale
የ ገ በ ት ታ ማ ሚ ነ ኝ ከ ስ ካ ር በ ሽ ታ ጋር ያ ለ ው ን የ አ መ ጋ ገ ብ ሁ ንኤ ታ አንዴት ነው
እናተ የተመራመራችሁ አትመስሉም ?
ፈረንጅ የፃፈውን እንደ በቀቀን ናችሁ።
እናመሰግናለን