Flax Seed-የተልባ ጥቅሞች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 65

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 Před 3 lety +2

    አመስገናልሁ 🌹🌹🌹🌹 በጣም ቆንጆ sis👍👍👏👏👏👍👏👏

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 4 lety +2

    አልዬ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን የተልባ ጥቅም ብዙ ነው 👏

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 Před 4 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ትምርት አዘል ቪድዬ እናመሰግናለን 👍🙏

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 4 lety +1

    አይንዬ ጥሩ መረጃ ነው ብዙ የማላቃቸዉን ጥቅሞች አሉት ተልባ በጣም አመሰግናለው

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před 4 lety +1

    በዝሁ፣ቀጥይበት፣በጣም፣ጥሩ፣ትምህርት፣(እውቀት)አግኝተንበታል፣እናመሰግናለን።

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 Před 4 lety +1

    ብዙም አላቅ ነበር ስለተልባ አሪፍ መረጃ 👍

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio Před 4 lety +1

    ልክ ነሽ ተልባ ብዙ ጥቅም አለው እናመሠግናለን ማማዬ

  • @azidireart
    @azidireart Před 4 lety +2

    ስለተልባ ጠቀሜታ ስለመከርሽን ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Před 4 lety +1

    አይንዬ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን::

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 Před 4 lety +1

    Thank you for sharing 😊😊

  • @selfwatube
    @selfwatube Před 4 lety

    ዋው በጣም ብዙ ጥቅም አለው በጣም እናመሰግናለን

  • @kiyaethiotube1253
    @kiyaethiotube1253 Před 4 lety +1

    Migerm new ene yihe hulu tikim endalew alakim neber gin beteleyi yetsom gize betam wedewalehu Ayniye enamesegnalen👏👏

  • @rehimatube2398
    @rehimatube2398 Před 4 lety +1

    ተልባ ይህንን ያህል ጥቅም እንዳለው አላዉቅም ነበር አእናምሰግናለን

    • @MesertBiru
      @MesertBiru Před rokem

      erguz nege cegaraya yamnal telba beteta ergznawe laye mene chgre yamtale

  • @maremaru
    @maremaru Před 4 lety +1

    ይሄ ሁላ ጥቅም እንዳለው አላቅም ነበር እናመሰግናለን ግን ከቤቴ አይጠፉም

  • @fyoritube
    @fyoritube Před 4 lety +1

    ጥሩ መረጃ ነው ኣይንየ አኔ ተልባን ጸጉር ፍሪዝ ለማድረግ ብቻ ነበር ምጠቀምበት

  • @saronbelay2897
    @saronbelay2897 Před 4 lety +1

    Ayniye Thank you For sharing

  • @mihiretkk9666
    @mihiretkk9666 Před 4 lety +1

    waw yemigerim tikim new yalehw thank you

  • @astutube
    @astutube Před 4 lety

    ውይ በጣም ብዙ ጥቅም አለው ለካ ተልባ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ

    • @AyniA1
      @AyniA1  Před 4 lety

      Astu tube አስቱዬ ጠፍተሻል

  • @enat-ethiopianfood7261

    ቆንጆ መረጃ ነዉ

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube Před 4 lety +1

    telba yetefechewu demo love it

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 Před 4 lety +1

    Ani thank you for sharing ❤️

  • @esatulayned
    @esatulayned Před 4 lety

    አይኒየ ተልባ ስለመረጃው እና ስለትምህርቱ እናመሰግናለን የተልባ ጁስ ናፈቀኝ

    • @AyniA1
      @AyniA1  Před 4 lety

      እሳቱ ላይነድ ጭሱ ገደለኝ እሳቱዬ ምን ችግር አለ ይዘጋጅልካል

    • @esatulayned
      @esatulayned Před 4 lety

      Ayni A @አይኒየ አመሰግናለው እጠብቃለው

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio Před 4 lety

    Tnx For Sharing

  • @gojo26tube78
    @gojo26tube78 Před 4 lety

    wow betaam arif new enamsginalen berchi demiring

  • @tsegagualhawza1616
    @tsegagualhawza1616 Před 4 lety

    Thank you for sharing

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia Před 4 lety

    ጥሩ መረጃ እናመሰግናለን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አይንየ እናመሰግናለን በይ ከፍሪጀር አውጥቸ ልጠቀመው ነው እንደጉድ ቆይ ቆይ

  • @rahafkassa796
    @rahafkassa796 Před 4 lety

    እናመሰግናለን አይኒየ

  • @user-oj8qb3zp3r
    @user-oj8qb3zp3r Před 4 lety

    Aniy tnx for sharing

  • @hasset7582
    @hasset7582 Před 4 lety

    እናመሠግናለን አይኒ ብዙ ጥቅም ነው ያለው

    • @AyniA1
      @AyniA1  Před 4 lety

      Tsedi Ethio እናትዬ ጠፍተሻል ግን ደህናነሽ?

    • @hasset7582
      @hasset7582 Před 4 lety

      @@AyniA1 ደህና ነኝ አይኒ እመለሳለሁ

  • @tigistbekana8867
    @tigistbekana8867 Před 4 lety +1

    Enamsgenalen

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 Před 4 lety

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 3 lety

    Betame yemewdew megeb telba

  • @azebitadesse918
    @azebitadesse918 Před 4 lety

    ተልባ ዋው በውጪም ለፀጉር በውስጥም ለሆድ

  • @WeltaWeltas
    @WeltaWeltas Před 4 lety

    እኔ ጨጓራዬን ሲያመኝ ተልባ የምጠቀመው ተልባ ጥሩ ነው ለጤና

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 Před 4 lety

    Betam tiru new baygerimshi etekemibetalehu

  • @user-oj8qb3zp3r
    @user-oj8qb3zp3r Před 4 lety

    Betam enamsgnalen slekfeleshn 👍😍

  • @nnxgamertv1107
    @nnxgamertv1107 Před 4 lety

    Betam letena konjo new

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 4 lety

    Ayniye ene alakem neber men ayenet tekem Ena godat yemalakewen selasawekeshegn amesegenalehu eheti

  • @SaritSearet
    @SaritSearet Před 4 lety

    Ayniye betam arif mereja new namesegnalen wude ❤

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb Před 4 lety

    Enamsgenalen teru nerja new yakafelshen

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 Před 4 lety

    Inmesigenaline baxami afire marajanw

  • @user-jd1ne7fi4x
    @user-jd1ne7fi4x Před 4 lety

    Enamisgniln ehti berta

  • @tsega1432
    @tsega1432 Před 4 lety

    😘😘😘

  • @mirafabera6417
    @mirafabera6417 Před 3 lety +1

    የተቆላ ነዉ ወይስ በጥሬዉ???

    • @AyniA1
      @AyniA1  Před 3 lety +1

      በጥሬው ቢሆን የበለጠ ይጠቅምሻል ውዴ

  • @halamehalame7344
    @halamehalame7344 Před 3 lety +1

    የተቋላው ነው ወይስ ጥሬውን ግን ቀጭን ነኝ ይሚያከሳ ከሆነ መልስ

    • @AyniA1
      @AyniA1  Před 3 lety

      የተቆላም ያልተቆላም ይሆናል ብዙ ንጥረ ነገር የምታገኝው ካልተቆላው ነው

    • @halamehalame7344
      @halamehalame7344 Před 3 lety +1

      @@AyniA1 እሽ ማር ግን ያከሳል እንደቀጭኝ ሰለሆንኩ ነው ይባስ እንዳያቀጥነኝ

    • @AyniA1
      @AyniA1  Před 3 lety

      @@halamehalame7344 ብዙ አታብዢ የምትመገቢው ምግብ ላይ የተፈጨውን በተን እያደረግሽ ተጠቀሚ የኔ ውድ😘❤️🙏🏻

    • @halamehalame7344
      @halamehalame7344 Před 3 lety

      @@AyniA1 አመሰግን አለሁ ማር

  • @gojo26tube78
    @gojo26tube78 Před 4 lety

    demireshalew mar bedewilwa

  • @user-oj8qb3zp3r
    @user-oj8qb3zp3r Před 4 lety

    Ayniy yen belemya tekikle nesh

  • @azidireart
    @azidireart Před 4 lety

    ተልባ በተለይ ለሆድ ድርቀት ቢጠጣም ቢበላም በጣም ምርጥ ነው

  • @aa-ch8lz
    @aa-ch8lz Před 4 lety

    እኔ ለልበነው እህት

  • @aa-ch8lz
    @aa-ch8lz Před 4 lety

    የታመሰ ነወ ወይስሳይታመስ

    • @AyniA1
      @AyniA1  Před 4 lety

      zide yalahe bari aa ሳይታመስ ቢሆን ይመረጣል

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i Před 4 lety

    አቀራረብ ምንም አትችይም