Y na A1c 4.2 darsoal mdanit jmira nbr l 15 knat akomhuna fasting and exercise jmrhu nager gen egran burning foot alebe. I live in Rwanda please do you willing advice.
Amesegnalehu Dr aynet 2 ye square beshita tatami nege be Tom ke 50kg werdku mitromin 500gweddalehu andsndie 5.6 andandie 7.7 ymetal ye 3 wer 7.7demiem 110/50 ymetal akm yansegnal gra gebagn
ዶክተርዬ ወደድኩህ ተባረክ እንደናተ ያሉትን እ/ር ያብዛልን
ዶ/ር ምስጋና ይገባሃል ተባረክልኝ፣ የምታስተምረውን ተረድቼ፣ 4 ዓመት የመድኃኒት ተጠቃሚ ነበርኩ፣ ክ2 ወረወ በፊት መድኅኒት አቁሜ በቀን 2ገዜ በ4ና በ11 ሰዓት ቅጠላ ቅጠል እየሀላሁ የተሻለ ውጤት አስመዝግቤያለሁ የምትለው ትክክል ነው ቀጥልበት።
እንደት ተሻለሽ እህቴ
መርፌም ኪኒኒም ነው ያቆምሽው?
❤ ልዩ ብቸኛ ዶ/ር ተባረክ !
በጣም የሚገርም ነዉ እግዚብሔር ይባርክህ 9.7 ምግቤን እና ስፓርት በመስራት አሁን 6.7 ሆኘ አለሁ ዶ/ር A1C 6.7 ስለሆነ መደሀኒት በቀን 2ግዜ መዉሰድ አለብሽ ብላኝ አልወስድም ብያት አለሁ ይህንን እንዴት ተየዋለህ ሌላዉ ምግብ ሳልበላ ከተኛሁ120 ,130 ምግብ በልቸ ከተኛሁ 97,እሰከ 110 ይሆናል ይህንን ብታስረዳኝ thank you so much
Tnkes Dr for explaining
ትክክል አመጋገብን በማስተካከል ስኳር ብቻ ሳይሆን ደም ግፊት ኮሎስትሮልም ወደ ኖርማል መመለስ ይችላል እኔ ሁለት ወር ነው መድሀኒቱን የተጠቀምኩት መድሀኒቱ እነደውም ሳይድ እፌክት አለው በምወስድበት ጊዜ ፍፁም ጤናዬን ረብሾኝ ነበር አሁን ግን አራት አመት አለፈኝ መዳኒቱን ካቆምኩት በሁለት ወር አንዴ ቼካፕ አረጋለሁ ፈጣሪ ይመስገን ሙሉ ጤንነቴ ተመልሶል
Thank you
Thank you Dr
Good advice
እግዝሓቤር ያቆይህ
Amazing Info
Doctor Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu betami enamsgenalen
አላህ ይጠብቅህ ልጀ
ዊዉ በጣም አሪፍ ነዉ
በጠም ድንቅ መልክት ኘው አመሰግናለሁ
ዶክተር እኔ ስደት ነበረኩ አኪቤት ስሄድ ስኳር አለብሽ ብለዉኝ መዳኒት ሽጡኝ ከዛ መዳኒቱን አቋስጥኪ አመም የለኝም ችግር አለው የሆስሞን ችግር አለብሽም አሉኝ
Y na A1c 4.2 darsoal mdanit jmira nbr l 15 knat akomhuna fasting and exercise jmrhu nager gen egran burning foot alebe. I live in Rwanda please do you willing advice.
❤❤❤❤❤❤
ዶክተር አኔ በአንድ ወቅት ስካር ኮልስትሮ ግፊት ያሳያል ተብዬ ለሦስት አመት መደሐኒት ስወስድ ከርሜ በሶስት አመት ሰውነቴ አበጠና የምከታተለዉ ዘዉዲቱ ነበረና አረአመመኝ ብዬ ሐኪሜን ስጠይቃት እስቲ ብላ ካየችኝ በሃላ እግሬን አይታ ስላበጠ ካልሲ አርጊበት ብላኝ በዛ ብስጪት በግል ሄጄ ስመረመር ምንም አይነት በሽታ የለም ተብዬ እግዛብሔር ይመስገን በጥሩ ሁኔታ ላይ እገኞለሁ ግፊቴን ሀያ ሚሊግራም ነበር የታዘዘልኝ ይኽ በጣም ከባዶ ነበር አሁን ግን አምስት ሚሊግራም የምወስደዉ በስኽተት ሊገሉኝ ነበር ባጠቃላይ በየስስት ወር ኪኒን ማዘዝ እንጂ ሌላ ትሪትመት አይሠጡም ቀጣዩን ሰዉ ጥሩ ነዉ የሚባለው መንግስት ሆስፒታል ሐኪሞቹ እራሳቸው ሊገመገሙ ይገባል
እናመሠጉናለን
የመጀመሪያ ዶ/ር ይገላልም ያድናልም አመሰግናለሁ ዶ/ር አይነት2 ታማሚ ነኝ ኢንሱሊንና ሜትፎርሚን 1000 ግ. እወስዳለሁ መርፌውን ከጀመርኩ 3አመት ይሆነኛል ክብደቴ ከ76 ወደ 89 እያሻቀበ ልክ አይደለሁም እባክህ ክፍለሀገር ነኝ ደውየ ላናግርህ እባክህ!!
ዶ/ር ስለ የፍራፍሪዎች ጥያቄ ኣልተመለሰም ?
Ayinet 1.5 yibalim ale silezih bitabrara yeteleye silehone enante yemitawerut sile ayelalay nocha new.
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ትንሽ ክብደት ለመጨመር ምን መጠቀም ይቻላል
ይሐን ዶክተር አለማድነቅ ኑፉግ እነት ነዉ ❤
ዶ/ርእንመሠግናልን😢😢😢😢😢😢
ክብደት እየወረደ ሲሄድ ምን ማድረግ ይችላል
Amesegnalehu Dr aynet 2 ye square beshita tatami nege be Tom ke 50kg werdku mitromin 500gweddalehu andsndie 5.6 andandie 7.7 ymetal ye 3 wer 7.7demiem 110/50 ymetal akm yansegnal gra gebagn
ዶክተር የተፈጥሮ አ ፍራፌ ማንጎ ፓፓያአቦካዶ ሙዝ በመጠኑ እበላላሁ እንዴትነው
Be metenu kehone cheger yelem
Dr.ከቆሽትና፡ከጣፌያ፡insuline የሚያመርተው፡የትኛውነው?ግራ፡ስለገባኝ፡ነው።
አመሰግናለሁ።
Koshet new
ስለፍራፍሬ የተጠየቀው ጥያቄ መልስ አልተሰጠም።
ቆሽት ነው ጣፊያ ነው ኢንሱሊን የሚያዘጋጀው?
ክብደቴ በጣም ቀንሶል 39 ኪሎ ሆኛለሁ ግን የደም ስኳሬ ጨምሯል ምን ማድረግ አለብኝ
Ayent ande wyes ayenet hulet new yanche ye sekewar hemim,eregetegna hugne
ለአይነት ሁለት ለምን ኢንሱሊን ይታዛል አስረዱኝ
የስኳር መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ የግድ ኢንሱሊን ይታዘዛል የኢንሱሊኑ ልክም እንደ ስኳሩ ነው
ስንቶቻችን ይሆን የተረዳዉት ? ዶክተር ከ90% በላይ የአማርኛ ትርጉም ያላቸውን ቃላት በጉራማኤል ገለፃ ማስረዳት አይከብድም ወይ ? ከይቅርታ ጋር !!
ዶ/ር አመሰግናለሁ፣ ይህን ያህል ለሰው ልጆች ጤና በማሰብ ጊዜህን በመስጠትህ ፣ ባለቤቴ የስኳር ህመም ተጠቂ ስለሆነ ክትትል ያደርጋል መድኃኒት ሚትፎርሚን 500 ጠዋትና ማታ 1 ይወስዳል፣ እቤት ውስጥ የሱን የስኳር መጠን እየለካሁ ፣ ከ100 እስከ 130 ይሆናል። እኔም የራሴን ለምን አላየውም ብዬ ስለካ 125, 128, ዛሬ ደግሞ 131 ሆነብኝ፣ ሀኪም ጋ አልሄድኩም ምን ትመክረኛለህ፣
እባክህ ተጨንቄአለሁ፤ ዕድሜዬ 64 ነው፣ የደም ግፊተ
ት አለብኝ በመድኃኒትና በምግብ እየተቆጣጠርኩት ብዙ
ም ከፍ አይልም
251912361518 yedewulu