ማርገዝ ለተቸገሩ መፍትሄ | Dr. Azmeraw

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ማርገዝ ለተቸገሩ መፍትሄ | Dr. Azmeraw

Komentáře • 146

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 2 měsíci +37

    ጌታ ሆይ በስደት ተቃጥለን ደግሞ በልጅ ማጣት እዳንስቃይ እርዳን አሜን

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 2 měsíci +40

    አላህ የሚጠቅም ልጅ ጤነኛ የሆነ አላህ ይወፍቀን

  • @HalimaMohammed-xb5nc
    @HalimaMohammed-xb5nc Před 2 měsíci +70

    በዱአችሁ አትርሡኝ ወልጀ እድስም ያረብ

    • @Qwert-kg6hu
      @Qwert-kg6hu Před 2 měsíci +4

      አላህይረዝቅሽ እህቴ🎉 እኔም ስድስትወሬ አሏረገዝሁም ልጅለመዉለድያለኝጉጉት ብቻአልሐምዱሊላ😢 አሏህይስጠነያርብ

    • @Alhamdulilah-dt1gf
      @Alhamdulilah-dt1gf Před 2 měsíci +5

      አብሽሪ ውደ እኔም ነኝ አላህ ይስጠን ለማርገዝ ሙከራ ከጀመርኩ አመት ከስድስት ወር እየሆነኝ ነው ካገባሁ ደግሞ ቆየሁ 😢 ብቻ አላህ ይስጠን

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Před 2 měsíci +3

      እህቶችአብሽሪአላህይወፍቃችሁያረብ🤲🤲🤲

    • @amenahahmed5254
      @amenahahmed5254 Před 2 měsíci

      አላሕይወፈቅሸያረብ

    • @ZEHABUALIAli-qh5ry
      @ZEHABUALIAli-qh5ry Před 2 měsíci +1

      አብሺሪ እህቶቺ አላህ ይገዛቺሁ

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare Před 2 měsíci +19

    እናመሰግናለን ዶክተርየ
    ሁላችንም ልጅ የምንፈልግ የተባረከ ልጅ ይስጠን

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 Před 2 měsíci +22

    ያረቢ አላህየ ምንም አይቸግርህ አበሺረን መውለድ ለፈለግነው ሁሉ

  • @semirakadr9252
    @semirakadr9252 Před měsícem +8

    እህቶች ልጂ ለጠቹ ሁሉ አለህ ይወፍቀቹ እስኪ ፔሬደቸ በማጠ በ16 ቀን ግንኙነት አድርጉ ልጅ የሚሰጠው አለህ ነው ግን ሰበቡን አድር

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 2 měsíci +13

    ፆምና ፀሎት ከምንም በፊት ይሄ የፈጣሪ ስራ ነው።

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 měsíci

      Yes, yefetarie sira newu ..gin egnam yenichilewunim binaregi hatyati adelemi

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 2 měsíci

      @@yeneMB አረ በፍፁም እንደዛ ማለቴ አይደለም ያው እናንተ ደግሞ ከፈጣሪ በታት ታስፈልጋላችሁ እንደዛ ማለቴ ነው መልካም ውሎ።

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 2 měsíci +1

    ተባረክ ዘርህ ይለምልም ተስፋነዉ ዬሰጠሀኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem +1

    ልጅ የእግዚብሔር ጸጋነው

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 Před 2 měsíci +1

    ሁሉም ነገር በባለሙያ ሲቀርብ እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን ዶር❤❤❤

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 Před 2 měsíci +2

    አይ ዶክተርዬ ቆመጀመሪያ አገሬ ቸብቼ ባል አግብቼ ኮምታለዉ ይመችህ በርታ 👍👍❤

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 2 měsíci

    ትክክለኛ ከፈጣሪ በታች መብትሄ ይሆናቹሃል ብለህ ዬምትተማመነዉን ዬህክምና ቦታ አድራሻቸዉን ጥቀስልን ባለማወቅ ብዙ ዬተቸገረ ይኖራል እኔ አንዷ ነኝ በእዉቀት እዉቀት ይጨምርል ❤

    • @makihabeshawi630
      @makihabeshawi630 Před měsícem +1

      አይ የኔ እናት የህክምና ቦታማ በአሁን ሰአት ሞልቷል ችግሩ የአቅም ጉዳይ ነው አቅሙ ካለሽ ሞክሪ
      የመንግስት ሆስፒታል ምቹ ክሊኒክ (22 አካባቢ) አለ -ከ300 ሺህ በላይ ያስፈልግሻል ለዛውም በግሉ ፓርት እስከ 3ወር እንዲሰራልሽ ከፈለግሽ በመደበኛ በመንግስቱ ከሆነ ደግሞ እስከ 200ሺህ ብር ያስፈልግሻል እሱ ደግሞ በአመትም ወረፋ ላይደርስሽ ይችላል
      ሌላው የግል ብዙ አሉ ኒው ሊፍ (ሳር ቤት) አካባቢ እስከ 500000 ከዛም በላይ ሊያስፈልግሽ ይችላል ሌሎችም አሉ ኢትዮ ፣ቦሌ አካባቢ ም አንድ አለ ስሙን ረሳሁት እና አቅም ካለሽ ሞክሪ እኔ ተስፋ ቆርጬ ተቀምጫለው አቅሙ ስለሌለኝ ፈጣሪን ብቻ እየጠበቅኩ

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk Před 2 měsíci +1

    ዋው ❤❤❤ማሻአላ ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩህ አላህ ይጨምርልህ

  • @PorfirioDiaz-mj3mu
    @PorfirioDiaz-mj3mu Před měsícem +1

    Lovios.presiosa,mujeres,sus,acogeos,cuidadoras,las,pastores,IJAS,adoptivas,lletitos,yo,pastor,lletitos,dos,enunas,disquesion❤🎉😮😊

  • @user-ri9sb1us4w
    @user-ri9sb1us4w Před 2 měsíci +1

    ሰላም ነው ደኩተር እግዚአብሔር ይሰጥህ❤

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg Před 2 měsíci

    Thanks Doctor from Germany

  • @TsfantshTadesse
    @TsfantshTadesse Před měsícem

    Thanks,doctor

  • @naimanasr4480
    @naimanasr4480 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-qz3sz9vs1b
    @user-qz3sz9vs1b Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናል

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem

    ,,ፈጣሪ ከስደት መልስ ልጂ ይስጠን

  • @hadane458
    @hadane458 Před 2 měsíci

    Betame enamsagenalene Doctor!!

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před 2 měsíci +3

    እረ ባክ ግራ ገብቶኛል ሁለተኛ ልጁ ግን መከላከያ 3 አመት አስቀብሬ ነበር አሁን 36 ነኝ ግራ ገባኝ እቁላልሽ አልቃል አሉኝ ግራ ገብቶኛል ዶክተር ጭንቀቱ ሊገለኝ ነው የእቁላል ማነስ በምን ይታከማል ፔሬዴም ይዛባል እግዚኣብሔር ይርዳኝ

    • @aijit7g355
      @aijit7g355 Před měsícem +4

      እኔ ጀርመን ሆስፒታል ከሰማሁት ልንገርሽ የተፈጥሮ ምክር ብለው ከነገሩን እንቁላል የሚተካ 10ፍሬ ቅርንፉድ አንድ ኮብ ውሀ አፍልተሽ ለሁለት ስአት መዘፍዘፍ ከዛ ሰሊጥ ፈጪተሽ አንድ ማንኪያ መጨመር አማስለሽ ጠጪው ቅርንፉዱን አጥልይው ሰሊጡን ከመጨመርሽ በፊት የወር አበባሽ ከመጣ ጀምሮ ለ10 ቀን ጠጪ ጠዋት በባዶ ሆድሽ ጠጪው ከመተኛትሽ በፊት ደግሞ 10ፍሬ ቅርንፉድ አንድ ኮብ ወተት ለአንድ ደቂቃ ታፈይውና የተፈጨ ቀረፋ አንድ ማንኪያ ትጨምሪና በደንብ ታማስይውአለሽ ከዛ እስኪ በርድ ትጠብቂና ለብ እንዳለ በማጥለያ ታጠያለሽ ከዛ አንድ ማንኪያ ማር ጨምሪ ጠጪው ኢንሽአላህ ለ3ወር እንቁላልሽ ይተካል አብሽሪ

    • @user-mx8gp4jr4e
      @user-mx8gp4jr4e Před 6 dny

      ​@@aijit7g355የ

  • @vernasonu920
    @vernasonu920 Před 2 měsíci

    Bless you doctor

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před 2 měsíci +2

    ምን አይነት ቫታሚኖች መውሰድ አለብን?

  • @keyradinkeyradin6467
    @keyradinkeyradin6467 Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Před 2 měsíci +3

    ሽኩረን ዶክተር የሆርሞን ችግር ሊስተካከልልኝ አልቻለም

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před měsícem +1

      የቅርንፉድ እና የቀርፋ ሻይ እያፍላሽ ማታማታ በ አንድ የሻይ ብርጭቆ ከመተኛትሽ በፊት ጠጪ ያለ ሱካር ሆርሞን ያስተካክላል

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናልን❤❤❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB Před 2 měsíci

    Medanyalem meberi yaleke too painful.. still yesewu liji newu lenatyewa...

  • @ZainabEthyoobia-gt2yw
    @ZainabEthyoobia-gt2yw Před 2 měsíci +3

    እኔም፣ቸግሮኛል ዶክተር፣ካገባው ቆይቻለው ግንማርገዝ አልቻልኩም ስልክህን ባገኝና በውስጥ ባናግርክ ደስ ይለኛል

  • @Gaur-df7zp
    @Gaur-df7zp Před 2 měsíci

    እናመሰኝናለን

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před měsícem

    እነመሰግነለን ዶክተረ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf Před 2 měsíci +2

    ዶክተር ትናትና ይሁን አሁለታ በለከከው ፊድወ ላይ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር መልስልኝ እባክህ

  • @user-sf4go7oo9x
    @user-sf4go7oo9x Před měsícem

    ዶክተር እኔ ከማግባቴ በፊት የ3 አመት አስቀብሬ ነበር አሶጥቼ ካገባሑ 3 አመቴ ነው መድሐኒት ከተውኩ 1 አመት ከ7ወር ሆነኝ ማርገዝ አልቻልኩም የወራበባ በዬ 27 ቀን አያለሑ እድሜዬም 25 ነው ነገር ግን በስደት ነኝ ከባሌጋ በወር ና በዬ 15 ቀነው የምንገናኘው ሐኪቤት ሔጄ ነበር ምንም ችግር የለብሽም አለችኝ ግን አሐማርገዜራሱ ጭቀት ሆነብኝ 😢

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 2 měsíci

    Enamsegnalen❤❤❤Dr

  • @HasenSeman-y1d
    @HasenSeman-y1d Před 5 dny

    ሠላም

  • @AdissalemDessi
    @AdissalemDessi Před 2 měsíci

    D.r tnxs

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Před 2 měsíci +3

    ዶክተርዬ እኔ ካገባሁ 6አመቴ ነዉ የምሮረዉ በስደት ነዉ የፔሬድ መዛባት አለብኝ፡3፣ጌዜ ህክምና አድርጌአለሁ፡ነገር ግን ምንም ችግር እንደሌለብኝ ነገሩኝ፡፡ምን ትመክረኛለህ እድሜዬም ነጉዱአል በጣም እጭንቀት ላይ ነኝ😢😢😢😢

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před 2 měsíci +1

    እቂላል ማነስ በምን ይታከማል እሰቲ ስራበት እስፖርት ጀምሬአለው 73 66 kg ገብቻለው

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Před 2 měsíci

    የወር አባባ የተዛባ ከሆነስ እንደት ነው ማወቅ የምንችለው

  • @user-su6sl9zu7v
    @user-su6sl9zu7v Před 28 dny

    ስላም ዶክተር ጥያቄ ነበር እኔ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ 33አመቴ ነው የመጨረሻ ልጄ 5አመቶ ነው አሁን መውለድ ፈልጌ ስሞክር ፅንሱ ይቀመጣል ግን ከ 1ወር እና ከ3 ሳምንት አይዘልም በራሱ ጊዜ ይወርዳል መሞከር ከጀመርኩ 3 አመት ሆኖኛል ለ4ጊዜም ወርዶብኛል ከመጨረሻ ልጄ ቡሀላ ምንም አይነት መከላከያ አልወስድኩም ባለቤቴ ስራው እሩቅ ስለሆነ ነው ምን ተመክረኛለህ እባክህ ጨቆኛል

  • @keenyaatube
    @keenyaatube Před měsícem

    ሰለም ዶክተር ከዝ በፍት በኩብረ ንፂነዬ ምክነት ሙሉ በሙሉ ስለተሸፈነ ሽንት መሽነት ስለልቸልኩት ሀክምነ ሄጄ ነው የወር አበበ መፍሰስ የጀመረው አሁን የወር አበበዬ በየ ወሩ ይመጠል ለመርገዝ ችግር አሌ ወይ ???

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k Před měsícem

    Maleti aligebagnim

  • @tibebesololmom2073
    @tibebesololmom2073 Před měsícem

    please help me

  • @user-rx2tq3rs7e
    @user-rx2tq3rs7e Před měsícem

  • @user-rk1pr5sf9f
    @user-rk1pr5sf9f Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-nf3jc4lk3d
    @user-nf3jc4lk3d Před 2 měsíci +1

    ለምንአመልስምበዋሳብ,እኔአተጋመጥቸልታከም,እፈልጋለሁ,በቅረብእመጣሁ,አገረግ,አድራሻህን???

  • @FifanKetema
    @FifanKetema Před měsícem

    ❤❤

  • @malagetagebxha5492
    @malagetagebxha5492 Před měsícem

    ዶክተር ሦልክህን ብታውሰኝ በውሥጥ ለመገናኘት

  • @gfjg6537
    @gfjg6537 Před měsícem

    እኔ ታገባ 15 ዓመት የሚሻለሁ መውለድ እምቢ አለኝ ዶክተር እንቁላልሽ ትንሽ ነው አለኝ ግንቦት የማይሆን ተከታትል ያለው ዶክተር ምን ይመክሩኛል ዶክተር

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před 2 měsíci

    እቁላል ከሌላ ከተወሰደ የኔ ልጁ ናት ማለት አደለችም

  • @jamilaahmed9174
    @jamilaahmed9174 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 2 měsíci +1

    ሳስረግዝ #1ኛ ነኝ

  • @TegstGondr
    @TegstGondr Před měsícem

    ሰላም፡ዶክተር፡ሴት፡ልጅ፡40አመት፡ከሞላን፡ማርገዝ፡አይቻልም

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před měsícem +1

      Yechalal ,ergezena kaletefetere gn telo hakim be mamaker kefetari betach metageze yechalal

  • @user-qg4xk3mj5b
    @user-qg4xk3mj5b Před měsícem

    በምቱደው ይሁንብህ መልስልኝ ወድሚ እኔ 30 አመቴ ነው የመጀመርያ ልጂ 15 አመቷ ነው ግን ፒሪዴ ከ29አመቴ ጀምሮ ቀርቷል ስደት ላይ ነኝ ህክምና ሄጂ ተመርምሪ ምንም አይነት በሺታ እደሊለብኝ ነገሮኝ በዘር የወረስሺው የሁናል ቱሎ የማቆም አሉኝ ግን በዘሬ የለም እናቴ እክ 50አመቷ ታይ ነበረ በዘር የለም እና እኔ ማርገዝ አልችልም ማለት ነው እባክህ መልስልኝ በጪቀት ልፈነዲ ነው ከወራቱች ቡሀላ ሀገር እገባለሁኝ መወለድ እፈልጋለሁኝ😩😔

  • @zedfiker
    @zedfiker Před měsícem

    ዶክተር መልስልኝ እኔ በወለኩ በሶስት ውሬ አረገዝሁ መልሼ እና በወለኩ በሁለት ውሬ ነው ፔሬድ ያየሁት እናግንኙነት ያረግነው በወለኩ በሶስት ውሬ ነው በዛው አረገዝሁ እናእንዴት ነው መቁጠር የምችለው እርግዝናውን ከወለኩ በሁለት ወሬ ብቻ ነው ያየሁት መልሶ አልመጣም ግን ከሶስት ውር ነው ግንኙነት ያረኩት እና እባክህ አስረዳኝ እና ጨቆኛል መልሼ ባመቴ ልወልስ ስለሆነ ገናእድሜዬ 25 ነው ሶስተኛ ልወልድ ነው በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před měsícem +1

      Yewore abeba lemcheresha yayeshebet yemejemereya ken jemereshe,period yayeshebet yemejemereya ken ande beleshe kuteri

    • @zedfiker
      @zedfiker Před měsícem

      ​​@@azmerawberihun16ማለት እኔኮ ከወለኩ በሶስት ወሬ ነው ግንኙነት ያረኩት ፔሬዴ መጥቴ የታጠብኩት ደግሞ ከወለኩ በሁለት ወሬ ነው ያ ማለት 13:17 ፔሬድ ከታጠብኩ ቡሀላ ወር ቆይቻለሁ ግንኙነት ስንፈፅም እና ካለ ግንኙነት መቁጠር አለብኝ ማለት ነው እመምጫው ላይ ነው ፔሬዴ ግንኙነት ያረኩት ግልፅ የሆነልህ ይመስለኛል ግልፅ አድርግልኝ

    • @SknaKuch
      @SknaKuch Před měsícem

      የኔ ናት አላህ ያሳድግልሽ የኔወድ እኔ ደሞ እቢ ብሎኝ ብጭቅት ላልቅ ነዉ ካገባሁ ካመት አልፎኛል ዱኣ አድርጊልኝ😊

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 2 měsíci

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤❤

  • @user-cf8kg5oq1x
    @user-cf8kg5oq1x Před 2 měsíci

    Hi

  • @DgTy-hd8dy
    @DgTy-hd8dy Před měsícem

    እኔም አድ ልጅ ወልጀ እቢ አለኝ

  • @askutsega5057
    @askutsega5057 Před 2 měsíci

    Dr selam i need your address

  • @user-qh4it5qq1h
    @user-qh4it5qq1h Před 2 měsíci

    አስኪ ዶክተር መልስልኝ እኔ የመጀመሪያ ልጅን ከወለድኩ አንድ ግዜ ብቻ ነው የተወጋሁት መርፌ የሶስት ወር ግን አሁን ልጄ ስምንት አመቱን ሊጨርስ ነው ማርገዝ አልቻልኩም ከአላህ በመቀጠል እዶክተሮች ላይ ተስፋ ይኖረኛል እስኪ መላ በለኝ እድሜዬም 32 ሆነ ሃክቤትም ሄጄ ሆርሞልሺ በዝቷል አለኝ ምን ላድርግ? የባለቤቴም 30 . ነው የሆነው ተመርምሮ 50ነበር መሆን የነበረበት አለ ዶክተሩ ምን ትመክረኛለህ!!!

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci

      251912361518 what up yedewulu

    • @user-qh4it5qq1h
      @user-qh4it5qq1h Před 2 měsíci

      @@azmerawberihun16 በአማርኛ ፃፍልኝ ወይም አረብኛ እንግሊዝኛ አላውቅም።

    • @RabiaHussen-yg6lh
      @RabiaHussen-yg6lh Před 2 měsíci +1

      በዋሣብ ይደውሉ ነው ያለሺ

    • @user-mn9nk6qw1k
      @user-mn9nk6qw1k Před 2 měsíci

      እህት አላህ ይስጥሽ በዋስታብ አናግሪዉ
      በዋሳብ ይደዉሉ ነዉ ያለሽ🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-qh4it5qq1h
      @user-qh4it5qq1h Před 2 měsíci

      @@user-mn9nk6qw1k አሚን ያረብ ተፋስዬም ካላህ ነው ኢሻአላህ ሰብብ ቢሆኑ ብዬ ተስፋ እመኛለሁ

  • @sarabegala6057
    @sarabegala6057 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg Před 2 měsíci +1

    ከእ አርባ አመት በላይ አይረገዝም

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g Před 2 měsíci

      እረ የምን አይረገዝም አላህ ይሰጠናል ተስፍ እዳቆርጡ ዱአ አርጉ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci +1

      Kuteru yekenes enji ye wore abeba esekale deres maregeze edel ale

  • @user-md3vc4yj6u
    @user-md3vc4yj6u Před měsícem

    ❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tube4449
    @tube4449 Před měsícem

    እሽ ዶክቶር ይትነዉ የለሀዉ

  • @faahd2719
    @faahd2719 Před 2 měsíci

    ቁጥረህንላክልዪዶክትረፈልጊህነው

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k Před měsícem

    Haha😮😮haha haha

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k Před měsícem

    Haha minawu haha 😳😳😳

  • @user-mp8cm3wo2e
    @user-mp8cm3wo2e Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤