🛑 እርግዝና እምቢ የሚለው በምን ምክንያት ነው ? መፍትሄውስ ምንድን ነው | Dr. Azmeraw

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • 🛑 እርግዝና እምቢ የሚለው በምን ምክንያት ነው ? መፍትሄውስ ምንድን ነው

Komentáře • 191

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 2 měsíci +17

    መጀመሪያ ግን ፈጣሪን መለመን መፀለይ ነው።

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r Před 2 měsíci +5

    🌹🌹ናመሰግናለን ዶክተርየ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው

  • @nuradinusman1498
    @nuradinusman1498 Před 2 měsíci +6

    አንደኛ ነህ በጣም ሚገርም ነው ፈጣሪ ይጫምርልህ

  • @vernasonu920
    @vernasonu920 Před 2 měsíci +3

    Thanks doctor god bless you more and more

  • @weyniwasihun3256
    @weyniwasihun3256 Před 2 měsíci +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 Před 2 měsíci +9

    d/r ካቅሜ በላይ ሆኗል ለ6ወር ሞክሪአለው ግን ምንም የለም stresse ውስጥ ነኝ አረ መላ በለኝ 25 አመቴ ነው

    • @hfygggvttr5crrfxr566
      @hfygggvttr5crrfxr566 Před 2 měsíci +10

      አላህ ይስጥሽ ውዴ ልጅ ከፈጣሪ ነው እድሜሽም ትንሽ ነው ትወልጃለሽ ታግሰሽ ጠብቂ ጠብቀሽ ያገኘሽው ነገር ውድ እና ምርጥ ነገር ነው ታገሽ ውዴ

    • @samisamiel7811
      @samisamiel7811 Před 2 měsíci +1

      እህቴ አይዞሽ አኔ በ26 አመቴ 1አመት ሞክሬ ነው ያረገዝኩት አይዞሽ ይመጣል በትግስት ጠብቂ ጸልይ

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Před 2 měsíci +4

      እስትረስ ማጥፋት አለብሽ ዉዴ አብሽሪ አላህ አያልቅበትም ይሰጥሻል እኔ አልህምዲሊላሂ ሁለተኛ ልጅ አርግዣለዉ አንድ ወሬ ነዉ ገና በዱሀ አስቡኝ❤❤

    • @zeynebebrahim981
      @zeynebebrahim981 Před měsícem

      ​@@user-jy4bj9te4bታድለሽ😢

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር ስልክህን ወይም አድራሻህን ብትፅፍልን ጥሩ ነገር ነው።

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l Před 2 měsíci +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @fatitube7382
    @fatitube7382 Před 2 měsíci +3

    እነማሰግነለን

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 Před měsícem +1

    ተበረከ ሠላምከ ይብዛ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Před 2 měsíci +1

    Thanks so much Dr

  • @wwenshat6923
    @wwenshat6923 Před 2 měsíci +2

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Erehma
    @Erehma Před 5 dny

    ሰላም ዶክተር እኔ ካገባሁ ሰባት ወር ሆኖኛል እና የወሰድኩት መቆጣጠሪያ ሶስት ርሬ የድንገተኛ ወሊድ መቆጣጠሪያ ከዛ ሶስት ፍሬ ቾይዝ ወስጃለሁ ከተውኩት ግን ስድስት ወር ሆኖኛል ግን እስከአሁን አራላገዝኩም

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před 2 měsíci +2

    Ewnet tbark ybzlhe ahunem ❤bdnb new ymtabraraw

  • @FoziaDelil
    @FoziaDelil Před 2 měsíci +3

    ትዳር ከመሰረትኩ 2 አመት ሊሞላኝ ነው ምንም አይነት መከላከያ መዳኒት አልተጠቀምኩም ግን ማርገዝ አልቻልኩም ዶክተር ምን ትለኛለህ

    • @user-io2sq9ho7t
      @user-io2sq9ho7t Před 29 dny

      እኔም ነኝ ሁለት አመት ልሞላኝ ትንሽ ቀረኝ መድሃኒት አልጠቀምም ግን አላረገዝኩም ብቻ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @user-oh2tg8fl1r
    @user-oh2tg8fl1r Před měsícem

    ዶክተር በጣም. አመሰግናለሁ ደጋግሜ አዳመጥኩት. ሀሳሶቤን ቀለል አድርገህልኝ አል

  • @blentaju5935
    @blentaju5935 Před měsícem

    egzabher yebarekeh❤❤❤

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 Před měsícem

    Enamesegenalen doctoreye

  • @GenetiSisay
    @GenetiSisay Před 2 měsíci +3

    Ymejemerya komathi negin😊

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 Před měsícem

    እናመሠግናለን

  • @AdissalemDessi
    @AdissalemDessi Před 2 měsíci +1

    D.r betammm enamesegenalene

  • @MegibarAtalay
    @MegibarAtalay Před měsícem

    ሰላም እኔ እርግዝና አልፈጠር ብሎ ወደ ጤና ባለሙያ ሄጅ ስመረመር በቂ ፈሳሽ አለ ነገር ግን እንቁላሉን መስበር አይችልም አሉኝ ምንድን ነው መፍትሄው

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Před 2 měsíci +1

    ዶክተር እኔ ፔሬድ እየተዛባብኝ ተቸግርኩ በ 4 ወር ወይም በ 5 ወር እየቆየ ነው ሚመጣው ከመጣ በዋላ ከወር በላይ ነው ሚፈሰኝ በዛ የተነሳ ደም ማነስ ይዞኛል በዛላይ ፊቴ በጣም ብጉር ጨርሶኛል ምን ይሻለኛል ዶክተር ፕሊስ መልስልኝ 😢

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 7 dny

    ዶከተርዩ አላህ ይጠብቅህ እስኪ መልስልኝ እኔ ዕድሜየ 35 ነው የ6 አመቴ ልጂ አለኝ እና አሁን ሚርገዝ እፈልጋለሁ ከባሌጋ ተራርቀን ነበር ልንገናኝ ነው እና ፔሬዴ በየወሩ አይመጣም ወር አልፎ ነው የሚመጣው ለምሳሌ ከወር አልፎ ከ8 ቀን ቡሀላ ይመጣል😢

  • @helenmelkamw8375
    @helenmelkamw8375 Před 2 měsíci +3

    ዶክተር እናመስግናለን ስለ ሰጠኸን ትምህርት ይችን ጥያቄ በእግዚአብሄር መልስልኝ እኔ የቱቦ ማስፋት ህክምና አድርጌ ወድያውን አረገዝኩ ግን ከማህፀን ውጭ ነው እና ተወገደ ፅንሱ አንደኛውን የማህፀን ቱቦውንም ቆርጠው አወጡት አሁን ስጋቴ አንደኛው ቱቦ ጤነኛ መሆንኑ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ ቀጣይም እንደዚህ ያለ እርግዝና እንዳይፈጠር ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci +1

      Ande tefeter malet ketaye yefeteral malet ayedelem,yemokeru

    • @denbena3718
      @denbena3718 Před 2 měsíci

      @@azmerawberihun16 ዶክተር ቴሌግራም ካለህ በውስጥ ላግኝህ ጥያቄ አለኝ👏

  • @FiyaMeta-rj9hw
    @FiyaMeta-rj9hw Před měsícem

    Enamsegenalen

  • @qqtqtq7627
    @qqtqtq7627 Před 2 měsíci +1

    እኔ አስር ዓመት ነው ክወለደኩኝ. እንቢ አለኝ መፍቴ ካለ በስልክ ብንገናኝ አድርገው ወዴት ነው

  • @ZerfezelekeAshango
    @ZerfezelekeAshango Před 2 měsíci +1

    የመጨረሻ ልጄ 4ዓመት ነው ከዛ ወድህ ማርገዝ አልቻልኩም

  • @SurprisedAirplaneWindow-eu7go
    @SurprisedAirplaneWindow-eu7go Před 2 měsíci +2

    እኔ፣ከወለድኩ፤20አመት፤ሆኖኛል፤ዲፖ፤ለ5?አመት፣ተጠቅሜያለው፤አሁን፤ማርገዝ፣አልቻልኩም

  • @ElleniNadew
    @ElleniNadew Před 2 měsíci +1

    ዶክተር አድራሻህን ንገረኝ

  • @user-pw7fz6nx4m
    @user-pw7fz6nx4m Před 13 dny

    ዶክተር 2ለት ልጅ አለኝ ሁለተኛ ልጅን ስወልድ በካቲተር ነው አሁን ልጄ 6 አመት ሆነው አሁን ማርገዝ እቢ አለኝ

  • @user-iy9ze7en2m
    @user-iy9ze7en2m Před měsícem

    ውርጃ 3 ጊዜ አጋጥሞኛል በትጥበት ነው የወጣልኝ የተፀዳልኝ እና ለውርጃ ድጋሜ እዳይከሠት ምን ላድርግ አሁን በጣም ፍርሀት ገባኝ ድጋሜ ይከረት ብኝ ይሆን ብየ ዶክተር ምከርኝኝ

  • @asutesfeyetube7226
    @asutesfeyetube7226 Před 2 měsíci +1

    Like eyaregachu arif ትምህርት ነው

  • @user-vu9ci8st8d
    @user-vu9ci8st8d Před 2 měsíci +1

    Thank you Dr, please we're is your address please

  • @MuleMan-b5c
    @MuleMan-b5c Před měsícem

    Selam.dr balebet perida kekome 2 wer honatali gin ke huletor koyita zare fesesegne alechi ginugnenet arigenali betedegagam gin minim alayehum milikitun alechigne ahun demo yewer abeba eyefesesegne new alechigne midinew yihe

  • @HasenSeman-y1d
    @HasenSeman-y1d Před 12 dny

  • @birtukangeb726
    @birtukangeb726 Před 2 měsíci +1

    ከይቅርታጋር እኔ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለው ዶክተር የወር አበባ እስከ አራት ወር የሚቆየው በምን ምክነያት ነው በእግዚአብሔር እኔ በጣም ተቸግሬ ነው መልስልኝ አመት ሞላኝ በስደት እየተሰቃየው ነው

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci +5

      Ye hormone mezebat lehon yechelal,251912361518 dewuye what up lay

    • @user-ye6nt1zd7c
      @user-ye6nt1zd7c Před 2 měsíci

      እምኔምነኛ በወር አይቸአላውቅም3ወርይቁያላ በጣምነውየጨነቀኛ ምንላድርግ ማርግዝእፍልጋለሁ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 Před 2 měsíci +1

    ተንኪዉ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf Před 2 měsíci +2

    ዶክተር እኔ እርግዝና እቢ ብሎኝ ነበር ማለትም ፔሬደ ዝግት ነው የሚያደርገኝ እድሜየ 25 ነው ባለፈው ሙሉ ምርመራ አድርጌ ነበር ሆርሞንሽ ደህናነው ግን ማህፀንሽ ውሀ ቋጥሯል አለኝ መድሀኒት አዞልኝ እየተጠቀምኩ ነው አሁን ፔሬደ ከመጣ 29 ቀን ሆነኝ ደግሞ አልመጣም የጡቴን ጫፍ ያመኛል ዶክተርየ እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን መድሀኒቱንም ግማሽ ጨርሻለሁ ግማሽ የተወሰነ አለኝ ማርገዝ እችል ይሆን ?😢 ውሀውስ ይጠፋልኝ ይሆን ?😢 እባክህ መልስልኝ ዶክተር

    • @Alhamdulilah-dt1gf
      @Alhamdulilah-dt1gf Před 2 měsíci

      ዶክተሬጋ ብዙ ለማውራት በቋንቋ ብዙ አንግባባም ከአገር ውጭ ነኝ ለዛ ነው እንድታብራራልኝ የፈለኩት

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Před 2 měsíci

      ​@@Alhamdulilah-dt1gfዉዴ የት ነሽ አብሽሪ ማርገዝሽን ደግሞ ፋርማሲ ኤደሽ የእርግዝና የምታይበት አለ በሽንት የምታወቂበት በሱ ማየት ትቺያለሽ አላህ ይሰጥሻል አብሽሪ😢❤❤

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci +1

      Ye eregezena meremera yaderegu,ovarian cysts kehone wuha ale yetebalew ,eregezena ayekelekelem,yemokeru

    • @Alhamdulilah-dt1gf
      @Alhamdulilah-dt1gf Před 2 měsíci

      እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ እኔ ችግሩ ፔሬድ አልስተካከልል አለኝ እስኪቸክ አደርጋለሁ አላህ እረድቶኝ እንደሁ

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Před 2 měsíci +2

    ጀዛከላኸይር ዶክተር እኔ የሆርሞን መዛባት ችግር አለብኝ ህክመወና ተከታትየ ነበር የወር አበባ አይመጣም የወርአበባ ማምጫ መድሀኒት ስወስድ ብቻነው እሚመጣው በራሱ ግዜ አይመጣም ምን ባደርግ ይሻላል ልጅመውለድ እፈልጋለሁ

    • @seadayimam8538
      @seadayimam8538 Před 2 měsíci +1

      እህቴ የሆርሞን መዛባት ማለት ምን አይነት የሆርሞን መዛባት ነው ያለብሽ ቀበሪቾ የተፈጨ ማር ጥቁር ማጣፈጥ ባንድ ላይ አርገሽ ለውሰሽ ጧት በባዶ ሆድሽ አንዳንድ ማንኪያ ውሰጅ ኢንሻ አላህ ፓላን ፍቃድ ሆርሞኖች ካከላል

    • @seadayimam8538
      @seadayimam8538 Před 2 měsíci +1

      ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ እኔ ነግርሻለሁ ምን አይነት ሆርሞን እንደሆነ ማለት ነው ያለብሽ የወተት ሆርሞን ከሆነ እኔ ከዚህ በፊት አንድ መድሀኒት አለ ፍቱን መዳኒት

    • @maryam-hy9oe
      @maryam-hy9oe Před 2 měsíci

      ሽኩረን ጀዛከላኸይር
      የእኔማችግር
      የሆርሞን መዛባት ዶክተሩ እንዳለኝ ያሉሽ የዘር እንቁላሎች አነስተኛ ናቸው ብሎኝ ለ1 አመት ያክል ህክምና ወሰድኩ
      ግን የወር አበባ ለመጣ አልቻለም ያለ ክኔነ

    • @maryam-hy9oe
      @maryam-hy9oe Před 2 měsíci

      @@seadayimam8538 ሽኩረን እስኪ እሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ

    • @hanahailu1890
      @hanahailu1890 Před 2 měsíci

      @@seadayimam8538 እኔ ሆርሞንሽ በጣም ጨምሯል ተብያለሁ ምን ልውሰድ

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Před 2 měsíci

    እኔ ተቸግሬለሑ መፍተሔ

  • @mekeds1195
    @mekeds1195 Před 2 měsíci

    ዶክተር እኔም ፔሬድ እየቆየ ነው እሚመጣው ማርገዝም አልቻልኩም ምን ላድርግ

  • @user-es4mr5eb5c
    @user-es4mr5eb5c Před 2 měsíci

    የኔ ያጓቴ ሚስት 20አመታቸው ከተጋቡ አልወለዱም 😢

  • @habtewoldgebreyesus6218

    ጋገባው 4አመቴነው ግንልጅ እንቢ አለኝ

  • @tube-ye3bv
    @tube-ye3bv Před 2 měsíci +1

    በእናትህ መልስልኝ እኔ እሆደ ላይ በጣም ያቃጥለኛል ሀኪም ቤት ስሄድ የጄት ቁስለት አለብሽ አለኝ በጣም እተሰቃየሁ ነው ውይም እደኔ አይነት የገጠማችሁ ካላችሁ ምክራችሁ ልገሱኝ

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz Před 2 měsíci

      Tenesh tenesh tolo tolo beye miyakatel megeb keneshi endebelash atetegni 2-3 seat satekoyi atetegni kebelash buhala relata ena ferafere biyi weha techi

    • @mekeds1195
      @mekeds1195 Před 2 měsíci

      እህቴ እኔም እንደዚህ ተቸግሬ ነበር ፈጣሪ እረድቶኝ ታክሜ ደህና ነኝ ታከሚው አይዞሽ ይሻልሻል

  • @khawlasayed
    @khawlasayed Před 2 měsíci

    ቁጥርሥጡን

  • @HasenSeman-y1d
    @HasenSeman-y1d Před 12 dny

    አድራሻው።የት።ነው

  • @KidestAbabu
    @KidestAbabu Před 11 dny

    ዶክተርዬ እድሜዬ 43 ነው Amh test 0.01 ነው እነኝህ ያልካቸው መድሐኒት ብጠቀም እርግዝና ይፈጠራል?

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Před 2 měsíci +3

    ዶክተርዬ ስለሰጠኸን ትምርት በጣም አመሰግናለሁ እኔ እድሜዬ 43 ነው አንድ የ7 ዓመጽ ልጅ አለኝ ማርገዝ አልቻልኩም ፔሬድም በሰዓቱ ይመጣል አይዛባም በምርመራ በቂ እንቁላለ አለሽ አንደኛው ሆርሞንሽ ግን በጣም ጨምሯል ተብሎ መድኃኒት ወስጄ ነበር ግን ሊስተካከል አልቻለም ምን ማድረግ አለብኝ? የማርገዝስ ተስፋ አለኝ ወይ?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci

      251912361518 what up lay dewuye

    • @seadayimam8538
      @seadayimam8538 Před 2 měsíci +2

      ሰላም እህቴ ሆርሞንሽ ምን አይነት ነው የወተት ሆርሞን ነው የወተት ሆርሞን ከሆነ እኔን ያዳኝ መድሃኒት አለ እኔ ሆርሞኒ ጨምሮ አሁን ተስተካከልኛል ሳውዲ ከሆንሽ መድሃኒቱን እነግርሻለሁ

    • @hanahailu1890
      @hanahailu1890 Před 2 měsíci

      @@seadayimam8538 እህቴ ተባረኪ ግን ኢትዮጵያ ነኝ ኢትዮጵያ ውስጥ መድኃኒቱ የለም

    • @denbena3718
      @denbena3718 Před 2 měsíci

      @@seadayimam8538 እህት ቁጥርሽ ስጭኝ

    • @hanahailu1890
      @hanahailu1890 Před 2 měsíci

      @@seadayimam8538 እህቴ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ነኝ የወተት ሆርሞን ነው እዚህ አይገኝም

  • @JeeryDm
    @JeeryDm Před 2 měsíci

    ዶኮተር እኔንም ከወለድኩ አምስት አመት ሆንኝ ግን የሁለት አመት ልጄ እያለ እርጉዝ ነበርኩ ግን ሳላውቅ ወረደ አሁን ምንም ብሞክርም ምንም አሊዝ አለን,ኝ ዶክተር ምን ትመክረኛለክ በጣም መውለድእፈልጋለሁ ዶክተር

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci

      251912361518 what up lay yedulu ,hasib lemesetet zegeju negn

  • @user-dg9oo8of8v
    @user-dg9oo8of8v Před 28 dny

    ዶ/ር አድራሽ ብናገኝ!

  • @emebetebrahim4081
    @emebetebrahim4081 Před 2 měsíci

    ዶ/ር ፔሬድ ይዛባብኛል

  • @user-uh6cu6zv1o
    @user-uh6cu6zv1o Před měsícem

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ከ3ወር በፊት በራሱ ጊዜ ወረደብኝ እና ከዛ ወዲህ ግንኙነት አድርጌ ነበር ግን ምንም አይነት መዳኒት አልተጠቀምኩም እና እርግዝና አልተፈጠረም ምንማድረግ አለብኝ አሁን ደሞ Jul 3 የወር አበባየ መጣ መቼ ግንኙነት ባደርግ እርግዝና ይፈጠራል ፕሊስ መልስልኝ🙏

  • @rambharosh2297
    @rambharosh2297 Před 2 měsíci +2

    😔😔😔😔

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 Před měsícem

    ዶክተረ አኔ ቆይቼ አለሁ ግን ለጅ የለኘም 2)8"ወረ አልወለድኩም 45ከመቴ ነዉ

    • @tigistgirma3883
      @tigistgirma3883 Před měsícem

      እሰካሁን ግን ቤረዴ ይመጣል አሁን እያለሁ በሰደት ነዉ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před měsícem

      251912361518 what up lay dewuye lamakereshe zegeju negn

  • @user-bs3mp7sp6z
    @user-bs3mp7sp6z Před měsícem

    ያለህበት ልምጣ አድራሻህን ስጠኝ ዶክተር

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሹኩርነ

  • @Samsunga03s-il1jo
    @Samsunga03s-il1jo Před měsícem

    Dear ዶክተር ጥያቄ ከ 10 ኣመት tsns ኣስወርዳ ነበር ግን የቀረ ነገር ነበር ማለት ነው ለምን ኣላረግዝም እያለች እስከ ኣሁን ቆየች ኣሁን ግን ዕድሜዋ እየሄደ ስለ ሆነ ስጭንቃት ሕክምና ሄደች እነሱም የሆነ ነገር ኣለ መጥረግ ኣለበት ኣሉ ኣሁን እስዋ ፈራች የሆነ ነገር እንዳትሆን በመዳኒት ምያወጣ ኣለ በእግዚኣብሄር ንገረን place 🙏🙏🙏

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před měsícem

      Hakimun mamaker yetshale new,yetrig wys be mededahenet yemelewun yayat hakim yewosenal,yemisasab neger gn yelem ke hakimu gar menegager melekam new

  • @khawlasayed
    @khawlasayed Před 2 měsíci

    እኒምእቢብሎኛልመፈቲሕካለሕ

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk Před 2 měsíci

    👍👍👍👍

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @Fanos-i3w
    @Fanos-i3w Před měsícem

    ስልክ ወይ ኣድራሻህ የት ነው

  • @user-li4fu2lu5b
    @user-li4fu2lu5b Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ለቤትህ አድስ ነኝ መልስልኝ ፔረደ ቀኑን አሳልፏል ወርከ16ቀን ሁኖኛል ነገር ግን የዛሬ 6ከን በፊት አድቀን ደም ፈሰሰኝ ከዛ እደዘጋዳ ጥንፋፊ የሚመስል ወርደኝ ለሁለቀን ቆሻሻ ነገር ማለት ነው ከዛ የለም ፔረደ ወሩን ጠብቆ ነበር ዩሚመጣው እርግዝና ይሆን መዳኒት አልጠቀምም

    • @seadayimam8538
      @seadayimam8538 Před 2 měsíci +2

      አዎ የኔ ውድ እርጉዝ ነሽ ❤❤

    • @user-li4fu2lu5b
      @user-li4fu2lu5b Před 2 měsíci +1

      @@seadayimam8538 እኔግን ወልጀ አውቃለሁ እድህ አድርጎኝ አያውቅም ልጀ ግን ሞቶብኛል በጣም ነው ያዘኩት

    • @seadayimam8538
      @seadayimam8538 Před 2 měsíci +1

      የሚያርገው ልጅ ይስጥሽ የመጀመሪያ ከሆነ ያጋጠማል በሱ ምትክ በሱ ምትክ ጤነኛ ልጅ ነሽ ጧሪ ቀበሌ የሆነ ልጅ እህትአብሽሪ

    • @user-li4fu2lu5b
      @user-li4fu2lu5b Před 2 měsíci +3

      @@seadayimam8538 አሚን ውደ ሁሉም ነገር አስጠልቶኝ ነበር አሁን ግን እዳልሽውም የምርም እርጉዝ ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ጤነኛ የሚያድግ ልጅ ይስጠኝ ያረቢ ዱአ አርጊልኝ

    • @seadayimam8538
      @seadayimam8538 Před 2 měsíci +1

      @@user-li4fu2lu5b እልልልልል እህት ጤነኛ ልጅ አርግልሽ እናመሻለሁ ብያለሁ😍😍

  • @emebetebrahim4081
    @emebetebrahim4081 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊

  • @KedijaAbdo-gr5qy
    @KedijaAbdo-gr5qy Před 2 měsíci

    🎉

  • @JijijojoJiji-tc6bt
    @JijijojoJiji-tc6bt Před 2 měsíci

    German new yaluht endat lagegek

  • @emebetebrahim4081
    @emebetebrahim4081 Před 2 měsíci

    ምን ትለኛለህ

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Před 2 měsíci

    ድክቶር የኔ የወርአበባ የተዛባነው እደት ይስተካከልልኛል😢

  • @BayeDires
    @BayeDires Před měsícem

    ዶክተር አድራሻ ወይም ስልክ ብትሰጡኝ በእ/ር

  • @Konje84
    @Konje84 Před 2 měsíci

    ine kagabhut 7wor hononal gin betam chakogal isekahun liji alikameti bilo😭😭

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci +1

      Edemi ke 35 amet betach kehone beyanes ande amet metebik melekam new,edemi ke 6 wore belay kehone hakim yamakeru

    • @Konje84
      @Konje84 Před 2 měsíci

      @@azmerawberihun16
      Awo idem 35batachi nwe biyonem beka bachikate lifanada nwe wondem min tiale isek mikareg

  • @aminamamo9145
    @aminamamo9145 Před 2 měsíci

    ከወለድኩ፤10አመት፤ሆኖኛል፤ዲፖ፤ለ5?አመት፣ተጠቅሜያለው፤አሁን፤ማርገዝ፣አልቻልኩም
    1

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci

      Eregezena enedayefeter bezu mekeneyatoch alu hakim beyamakeru melekam new,be 251912361518 yedewulu

  • @UeuhTeygeh-xi2wq
    @UeuhTeygeh-xi2wq Před měsícem

    ሰላም እኔተተጋባን10አመትሆነኝ ልጂ አላገኘሁ

  • @emusofi4554
    @emusofi4554 Před 2 měsíci

    ዶክተርዬ አድራሻ ስጠኝ እባክህ እማማክርህ አለኝ

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci +1

      251912361518 what up lay yedewulu

    • @emusofi4554
      @emusofi4554 Před 2 měsíci

      @@azmerawberihun16 እሽ ዶክተር እግዚአብሄር ያክብርህ ተባረክ

    • @HikiMora-wq8hn
      @HikiMora-wq8hn Před 2 měsíci

      Ahum please

  • @Mulugeta-ps6tu
    @Mulugeta-ps6tu Před 2 měsíci

    ዶክተር አድራሻህን ወይም ስልክ ቁጥርህን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Před 2 měsíci +2

    አዲ ሴት ልጂ የመውለዲ እዲሜዋ የሚያቆመው ሥት እዲሜሢደርሥ ነው
    እዳታልፈኝ ዶክተር

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  Před 2 měsíci

      Ke sew sew yeleyayal ,be abezagnaw esk 50 ,anedanedoch 40 lay leyakomu yechelalu

    • @TsegiBeyene
      @TsegiBeyene Před 2 měsíci

      Tankyou doctor

    • @user-xl2vx3kv7p
      @user-xl2vx3kv7p Před měsícem

      ዶክተር እባክህ መልስልኝ የተዛባ ፔሬድ አለኝ ከ 30አልፍ በ15 ቀን ነው የሚመጣኝ እና 27 ግንኝነት ኣድርግ ነበር አኣሁን እርግዝና ይፈጠራል @@azmerawberihun16

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 2 měsíci +4

    እኔ ባል ነው ያጣሁ

  • @ZuzuKedirje
    @ZuzuKedirje Před 2 měsíci

    Falopian tube tezegtobgnal ke ivf wuchi lela mn amarach ale

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz Před 2 měsíci

      Menem ivf bicha new le fallopian tube blockage huletum ketezega. Andegnaw bekul becha kehone yetezegaw be normal maregez yechalal

  • @EskedarWalelign
    @EskedarWalelign Před 2 měsíci

    Dekiter yen teyakiy 72 eirgezna mekilkey lij endayewiled yadirgael wey yemil new

  • @seidHiba
    @seidHiba Před 2 měsíci +3

    ዶክተርየ ጥያቄ አለኝ የወንድሜ ሚስት አንድ ግዜ አርግዛ አስወረዳት በስዴት ስለሆን በቂ ህክምና አላገኜችም ነበር ከዛ ቡሀላ እቢ አላት 7 አመት ሆናቼው አሁን በተደጋጋሚ ሀኪም ስትሄድ ምንም ችግር የለም ይላሉ ግን ልጅ የለም እድሜዋ 34 ነው

  • @sla.m526
    @sla.m526 Před 2 měsíci +1

    እረ የማሀጸን ማሳከክ ምንድነው መፍትሄው 🥲

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 2 měsíci

      ክሬም አለ በሱ ነው የተወኝ ኤሌካ ኤም ብለሽ ግዢ ውስጡ ነጭ ክሬም

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 2 měsíci +1

    ባሉ የለ የማዳመጤ ነገርስ ይጠቅመኛል 😅

  • @ermiasg.medehen1679
    @ermiasg.medehen1679 Před měsícem

    ዶክተር አድራሻህን ብታሳውቀን

  • @user-ed9kw8pr1t
    @user-ed9kw8pr1t Před 2 měsíci

    ባሌ ፈቶኛል ግን ላዳምጠዉ ይጠቅመኛል😂ማነህ አትቆይ ባለተራ ፈጠን ብለህ ና😂

  • @user-vw5cj4ec7g
    @user-vw5cj4ec7g Před 2 měsíci +6

    በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ ከገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před 2 měsíci +7

      ሰውለመግዴልነው አኡዙቢላ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před 2 měsíci +12

      ይቅር ይበልህ ውርጃን ማበርታት ሃጥያት ነው የሰውን ህይወት ማጥፋት😢😢😢

    • @jamelayesuf6479
      @jamelayesuf6479 Před 2 měsíci +4

      የዚህን አይነት ስራ ሹርጣ ያገኛችሁ እንደሆነ ሲቲድን ዳህያ

    • @Hadya720
      @Hadya720 Před 2 měsíci +7

      ባአላህእጠበቃለሁ ከናተአይነት ስራ

    • @Hadya720
      @Hadya720 Před 2 měsíci +1

      አላህ ሂዲያ ይስጥህ በረካምየለው ከዚህ ስራ ውጣ

  • @Hager-xq5fm
    @Hager-xq5fm Před 19 dny

    እናመሰግናለን

  • @shumibulti2191
    @shumibulti2191 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ሹኩርነ