ጤናማ ያልሆነን የብልት ፈሳሽ እንዴት እንለያለን/ Abnormal Vaginal Discharge in Amharic- Tena Seb - Dr. Zimare

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ጤናማ ያልሆነ የብልት ፈሳሽ እንዴት እንለያለን?
    *** *** ***
    With Dr. Zimare

Komentáře • 1,3K

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Před 3 lety +123

    አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን 🙏 እናመሰግናለን እህታችን በርች ቀጥይበት😘💕

  • @zinadesalegn7874
    @zinadesalegn7874 Před 3 lety +16

    በጣም እናመሰገናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሸ ያባርከው.

  • @feratad
    @feratad Před 3 lety +33

    የምታሰረጅበት መንገድ 👍👍👏👏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 lety +28

    የኔ፣መልካም፣ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን

    • @hdhejrjdjjeh3j314
      @hdhejrjdjjeh3j314 Před rokem

      Dothor in bexam matin chap yiqaxel shit meshen acha est mikir

    • @SebrinaSbri
      @SebrinaSbri Před 2 měsíci

      neci fesashi yemifesat sat yagebacim yalagebacim nat plis dokterya asrejign

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Před rokem +7

    እናመሰግናለን ዶክተር በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን በእውነት

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 Před 2 lety +4

    በጣም ረጋ በለ መንገድና ተንትንሽ ስለ ምተስረጅ በጣም አስቼበተለሁ እድማና ጤና ከፍቅር ጋ ይስጥልን ሀገራችንም ሠለምያድርግልን 🌹🌹🌹

  • @Geni810
    @Geni810 Před rokem +11

    ዶክተር እድሜናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 3 lety +5

    በእውነት ዶክተረ እናመሰግናለን ለማን ልጠይቅ ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበረ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @samiyagebre7365
    @samiyagebre7365 Před 3 lety +14

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እህት በርቺ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před 3 lety +17

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርችልን!!!

    • @tegsta4630
      @tegsta4630 Před 2 lety +1

      ዶክተርዬ የኔ በፊት ያሣክክኝ ነበር ያብጥ ነበር አሁን ትቶኛል ግን ነጭ አይብ የመሠለ አልፎ አ2ቀን አያለው ምን ማረግ አለብኝ እባክሽ ንገሪኝ

  • @genetlamago
    @genetlamago Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 3 lety +12

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ? በርቺ ጎበዝ ቀጥይበት

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +10

    እናመሠግናለን"የእኔእህት♥♥♥♥ በጣም"ጥሩ "ምክርነው

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 Před 3 lety +11

    እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ምክር ነው

  • @LoLa-fv8nr
    @LoLa-fv8nr Před měsícem

    አመሰግናለሁ ዶ/ር በርች በጣም ጠቃም ትምርት ነው ጎበዝ እየፈራው ነበረ ግን ደስ የምል ዜና ነው ጎበዝ ❤

  • @user-oj2iq6vy1b
    @user-oj2iq6vy1b Před 3 lety +9

    ዋው ምርጥ ትምህርት ነው 👩‍⚕️ዶክተር

  • @makdesmakdes366
    @makdesmakdes366 Před 3 lety +6

    ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቺ የኔ ልዩ

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 Před 3 lety +9

    Thank you I learn a lot

  • @senaitzewedie8682
    @senaitzewedie8682 Před 3 lety +2

    ለሴትልጅ የግድ ማወቅያለባት ነገርነው ጥንቃቄውአይከፋምበጣም ጥሩ ገለፃነው እናመስግናለን ለጠቅላላ እውቀት;;;;;

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Před 5 měsíci

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ጥሩ አድርገሽ ገልፅሽዋል ተባርኪ❤❤❤❤❤

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 Před 3 lety +6

    ዋው በጣም ደስ ስትል
    ዶክተር ሁሉንም ትምህርት በጣም ተመቺቶኛል ።በጣም መማስጋን እፈልጋለሁ ።
    የኔ ጥያቄ በወር አበበ ጊዜ ደሙ ትልቅ ነቅ ማለትም ትንሽ እንዴ ስጋ ሆኖ ይወጣል ።እርሱ ማለት ጤናማ ነው ወይስ አይደለም እባክሽ መልሽልኝ
    ደግሞ ሌለ ብልቴ አልፎ አልፎ በጣም ያሳክከኘል የብጣል ግን ሽንት ሺሻና አይቃጥልም ።እና አንድ ጊዜ ብቻ አይብ የሚማስል ሁሌት ቀን ተይቶ ነበር።
    ግን እኔ ከወንድ ጋር ምንም ግንኙነት አሪጌ አልውቅም ።

    • @user-km9ki9zo3c
      @user-km9ki9zo3c Před 3 lety +3

      ኧረ እኔም ነኝ እንዳውም በፃም እጠራጠራለሁ ድንግልናየ ሂዶል ብዬ እንደ ስጋ ቁራጭ ቡጭቅ ብሎ ይወርዳል

    • @faduyabatenafaqi5531
      @faduyabatenafaqi5531 Před 3 lety

      Zaguwochi

    • @ramachndranmastter8485
      @ramachndranmastter8485 Před 2 lety

      እንደዝህ የምወጣው የስጋ ቁራጭ የምመስል የረጋደም ነው በክድሽ በርፌ ታለ ይከሰታል ደም ፌርድ በምትሆኝ ሰአት ሙቅ ነገር ተፀቀመሚ ገረፋ ነእና የመሳሰሉ ነገር ተጠቀሚ እማ

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet Před rokem

      እኔም ነኝ በወር አበባ ግዜ የረጋ የጠቆረ. ነው ቡልቅ ብሎ እሚወጣ. ወገቤን በጣም ያመኛል

    • @fasa7843
      @fasa7843 Před 7 měsíci

      እሱ ሰለሚረጋ ነው የሁሉም ነው

  • @shewaamaremisrak7228
    @shewaamaremisrak7228 Před 3 lety +7

    ሰላም ዶክተር ትምህርቱን ደስ ይላል ለመታከም እንኳን ለምንፈራ ሴቶች ጥሩ ነው ለህክምና ለመምጣት አድራሻ ብትነግረን

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 Před 7 měsíci +1

    ብዙ ግዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ እናመሰግናለን

  • @bezawit256
    @bezawit256 Před 3 lety +11

    ተባረኪ ዶክተር

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +5

    ከልብ አመሰግናለሁ ውድ የኢትዮጲያ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤

    • @seada2638
      @seada2638 Před 2 lety +1

      በጣም እናመሠግናለን ግን የመዉልድ መከላከሊያ መርፌ ተጠቅሜ ነበረ አሁን ቀራ ምን ላድርግ የ/ ወ

    • @user-bp6we8qp1d
      @user-bp6we8qp1d Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 3 lety +6

    ዶክቶርዬ የኔ ቅመም እናመሳግናለን እኔ አላገባዉም single"ነኝ ምንም ጥያቄ የላኚም እግዚአብሔር ይባርክሽ ታባራክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YoftahaYeabsira
    @YoftahaYeabsira Před 8 měsíci

    አመሠግናለሁ ዶክተር የምትሠጫቸው ትምህርቶች አስትማሪ ናቸው

  • @user-zb8nw1py6k
    @user-zb8nw1py6k Před 2 lety +12

    You good!
    Explaining the serious issue in detail is very helpful for many soundless patients. This is a natural. Keep it upon!

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 Před 3 lety +4

    Thank you a very excellent education, I have a question for you, if an older person always tired what is the best thing to do? Help

  • @user-uh7qh9he8l
    @user-uh7qh9he8l Před 3 lety +34

    በጣም ጡር ትምህርት ነው ከልቤ እናማሳግናለን ዶክቶር 😍😍😘😘

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 3 lety +1

      በጣም ጡር ትምህርት ነው ከልቤ እናማሳግናለን ዶክቶር

    • @semirahadiyaa6367
      @semirahadiyaa6367 Před 2 lety

      👍

    • @tgt4133
      @tgt4133 Před 2 lety

      Kibakish doketr silki lakilny

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-lw8zf7uj8u
    @user-lw8zf7uj8u Před 7 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት በርችልን

  • @mayamaya7060
    @mayamaya7060 Před 3 lety +9

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ ተባረኪ

  • @user-fw5bm2xu4w
    @user-fw5bm2xu4w Před 3 lety +12

    ጎበዝ ዶክተር በርቺ ወሣኝ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ግን ጥያቄ መልሽልን

  • @almasshama689
    @almasshama689 Před 3 lety +2

    እህታቺን፡ጥሩ፡ምክር፡ነው፡የሚጠቄመኖ፡ነው፡በዚው፡ቀጥይልን፡ፈጣሪ፡ይባርክሽ

    • @procell6158
      @procell6158 Před 3 lety

      Bireedini waagaa sadii nati hin dhin

  • @gufuvi5843
    @gufuvi5843 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ ጥሩምክር ነው እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @hanahana2568
    @hanahana2568 Před 3 lety +7

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @tube-fq7jv
    @tube-fq7jv Před 3 lety +20

    እህቴ ለቤትሺ አዲስ ነኝ ትምህርትሽ ደስ ይላል በርች

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  Před 3 lety +1

      እንኳን ደና መጣሽ ; ስለተቀላቀልሽን ደስ ብሎናል::

    • @amnakhamis3851
      @amnakhamis3851 Před 3 lety

      Amsegnalhu Dr

    • @zd9022
      @zd9022 Před 3 lety

      @@tenaseb- ረዶክተረ እኔ በጣም ያመመኝ ነው ቁጥርሽን ስተሽኝ ባናገርሽ ደስ ይለኛል ሰደት ነው ያለሁት ደፈለኩ መውጣት አልችልም ግን ብሽታየን ነገርሽ ሀኪም ቤት ሂጅ ካልሽኝ ሄዳለሁ በፈጣሪ ይጅሻለሁ ማህፀኔን ያመመኝ ነው ምን ደማድረግ አላቅም

    • @tyry6852
      @tyry6852 Před 3 lety

      @@zd9022 እህቴ እኔም ስደት ነው ያለሁት ጨንቆኛል።

    • @tyry6852
      @tyry6852 Před 3 lety

      @@tenaseb- ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።ጥያቄ ነበረኝ ከቻልሽ መልሺልኝ እረጅም ግዜ ሆነኝ እንደዚ ኣይነት ምልክቶች ሳይ ህክምናም ኣልሄድኩም የፈራሁት ለመውለድ እቸገር ይሆን ?

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይስጥልን እህታችሁ እውነት ቃላት የለኝም ክበሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před 10 měsíci +2

    አናመሰግናለን ዶክተር የምታስረጅበት መንገድ ግልጽ ነው በድጋሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤ እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @umabdulrazaqatube5305
    @umabdulrazaqatube5305 Před 3 lety +4

    Thank you so much dr🙏

  • @user-ln1st6dm3m
    @user-ln1st6dm3m Před 3 lety +10

    እናመሠግናለንእህት❤❤

  • @HelenTeshom-qm1us
    @HelenTeshom-qm1us Před 6 měsíci

    ዶክተር ኤሄቢድዮ በጣም የቆየ ብሆንም በጣም ጨንቆን ነበረ ትንሽ ተረጋግቻለሁ አመሰግናለሁ።

  • @user-ic4kn7cc4s
    @user-ic4kn7cc4s Před 5 měsíci

    You are the best doctor thank you for your teaching

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 Před 3 lety +7

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 Před 3 lety +9

    ማሻአላህ አላህ ደጨምርልሺ እናምስግናለን ውድ

  • @hana_699
    @hana_699 Před 9 měsíci

    ጠቃም ትምህርት ነው እህታችን በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይህን

  • @user-cd9jv9iy5v
    @user-cd9jv9iy5v Před 3 lety +2

    አድስ ነኝ ዶክተር ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ስለ ትምህርትሽ እናመሰግናለን🥰

  • @salamm7556
    @salamm7556 Před 3 lety +5

    እናመሠግናለን ደክተር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aishabader3030
    @aishabader3030 Před 3 lety +13

    ዶ/ር እናመሰግናለን ጥያቄዬ የሚያሳክክ እና እሚቀላ ምድነው መብትሄው ግዴታ ህክምና መሄድ አለብን??

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  Před 3 lety +2

      ይህን ቪድዮ ብታዪ ሊረዳሽ ይችላል 👉🏽 czcams.com/video/NASym-aoEzA/video.html

    • @yadira3549
      @yadira3549 Před 2 lety

      @@tenaseb- mohamedadeb

    • @umutube5288
      @umutube5288 Před 2 lety

      @@tenaseb- ዶ/ር በግል ላናግርሺ እፈልጋለሁ ተባበሪኝ በጣም ጭቅ ላይ ነኝ እህቴ

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 Před 5 měsíci

    እንመሰግናለን ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተበረክ❤

  • @user-vu5lp1rl1x
    @user-vu5lp1rl1x Před 5 měsíci

    እናመሠግናለን እህታችን ውጭነው ያለሁት በግል እዴት ማናገር ይቻላል❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 3 lety +31

    ሰላም እህት አለም አድ ሴት ለርጅም ጊዚያት ፔርድ ባታይ ምን ሊገጥማት ይችላል መፍትሄውስ ምድነው

    • @user-fj8mg7db4b
      @user-fj8mg7db4b Před 3 lety +4

      የኔቢጤአይዞሽማር ዱአአርጊኢሸአላ

    • @alemenatennafaki3465
      @alemenatennafaki3465 Před 3 lety

      Minm Aygatmshy sew Asir ylshal steyki Ayzoshy ene basdst war bametim neber ymimetaw beshtanew Akim higy neber ymilung min Albat ysira gdat dkam Ayeru ketekeyrabshy endeh yhunal ene sdet kemetahu new edeh yhonew Ahun testekaklo ymetal bwaru fishy bza ylal

    • @sirayesiraye1990
      @sirayesiraye1990 Před 3 lety

      ehuta zare menfse klbshi esnew ymtetwe yna ehute atyme mknyatme ena nge ymtetwe ylale sensabte tnkara btsebe klshi xeble yhude kbakdes ykdasa xble tetkme ytserlsale eskmshi ega anmlkwem knen dro ayate kdmyutce ymkrte nebrehu new ylwe btsbce gezabhuere bte wece aywekme mesgen ncwe

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Před 3 lety

      እኔ በ 7አመቴ አሁለታ አየሁ ይገርመኛል

    • @user-fj8mg7db4b
      @user-fj8mg7db4b Před 3 lety

      የኔእህትአይዞሽ

  • @user-yr1vs2do7q
    @user-yr1vs2do7q Před 3 lety +52

    ኧረ ዶክተርየ አችን በጣም ማግኘች ፈልጋለሁ በምን ላግኝሽ በማሪያም 😭

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Před 3 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @firdosusman4611
    @firdosusman4611 Před 3 lety +2

    እናመሠግናለንዶክተርአሪፍትምህርትነው

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 Před 3 lety +12

    አዎ እኔ ችግር ባገኜው ሳሙናም ሻንቦም ነው የምታጠበው

  • @queensentertainment1659
    @queensentertainment1659 Před 3 lety +3

    Thank you so much Doctor

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 Před rokem +1

    በጣምእናመሠግናለን,ሲስተር

  • @samyrahady9655
    @samyrahady9655 Před 3 lety

    ዶክተር ለበትሽ አድሰ ነኝ ግን በጣም ደሰ ይላት ትመህርትሽ ፈጣሪ እድሜ ና ጠና ይሰጥሽ ተባርክ በመቀጠለ እኔ ከወንደ ከረቁኝ 2 አመቴ ነው ግን ነጭ ነው ግን በቀን ነው መፈሰው ደሞ ወፍራም ነው

  • @lamlambulcha8562
    @lamlambulcha8562 Před 3 lety +3

    በጣም ጣሩ ትምእርት ነው አመሰግናለው ለኔ ሀስፈላጊ ነበር ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @jaleneabdu8931
    @jaleneabdu8931 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ለምሳሌ ልክ የወር አበባ አይነት በሰውነት ላይ የሚታየ ቢሆን ማለትም የሆድ ቁርጠት፣የማህፀን አካባቢ ቁርጠት እንዲሁም የዳሌ አካባቢ ቁርጥማት እያየች ነጭ ንፁህ ፈሳሽ ከፈሰሳት ኖርማል ነው ማለት እንችላለን።

  • @AsSa-q6r
    @AsSa-q6r Před měsícem

    ጡሩ ምክር ነው እህቴ እናመሰግናለን

  • @BirhanYitbarek-ek9ds
    @BirhanYitbarek-ek9ds Před rokem +1

    አመሰግናለው በጣም ጥሩ እውቀት ቀስሚያለው ወድጀዋለው

  • @meseretasrat1039
    @meseretasrat1039 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ ።

  • @adgi5072
    @adgi5072 Před 3 lety +5

    ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @FatMa-uw9wb
    @FatMa-uw9wb Před měsícem

    አናመሠግናለን እህታችን❤❤❤

  • @belibeli6451
    @belibeli6451 Před 6 měsíci

    ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-lj2fh4gf3i
    @user-lj2fh4gf3i Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን ዶክተር በርች

  • @saradani942
    @saradani942 Před 3 lety +4

    ተባረኪ እህቴ💋💋💋

  • @sisfjgg2268
    @sisfjgg2268 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል እናመሰናለን

  • @HaregSisay-eg5ox
    @HaregSisay-eg5ox Před rokem

    እናመሠግናለን ዶ/ር ፔሬድ አይተን ካቆመ በዃላ አንድ ሳምንት ቆይቶ የሚታይ ቡኒ ፈሳሽ ጤናማ ነው

  • @martiamaria9863
    @martiamaria9863 Před 3 lety +7

    Enamasaginalen 💞💞💞🙏

  • @meryamujinudiya5288
    @meryamujinudiya5288 Před 3 lety +4

    ሽክረን ማማዬ🌺🌺🌺🌺

  • @laylahabli4484
    @laylahabli4484 Před 3 lety +2

    በጣም ጥሩ ተምህርት ነዉ የኔ እህት

  • @user-zl3wh8pl5t
    @user-zl3wh8pl5t Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን❤ 2:54

  • @zd820
    @zd820 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁእህት

  • @cellcells6649
    @cellcells6649 Před 3 lety +4

    ዶክተርዬ በመጀመርያ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ እድሜ ከጤናጋር ዪስጥሽ በጣም እናመሰግናለን እኔ ግንኙነት በማደርግት ጊዜ በጣም ፈሳሽ አለኚ በጣም ነዉ ሚያሳቅቀኚ አንዳንድቀን አልፎ አልፎ በጣም መአፀኔን ያቃጥለኛል ቶሎቶሎ ሽንቴ ዩመጣል ዶክተርዬ መፍቴዉን ንገሪኚ

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před 2 lety +1

      ኧረ መፍትሔ ካገኘሽ በፈጠረሽ ለኔም እንድትነግሪኝ ስሞትልሽ

    • @user-dy8qd6iy2h
      @user-dy8qd6iy2h Před rokem

      ለኔም 😢

    • @FatimaFatima-gd5nc
      @FatimaFatima-gd5nc Před rokem

      እህት ለዚህ ለጠየቅሻት መልስ አገኝሽ ንገሪኝም እኔምእንዳንች ያደርገኛል ካገኝሽ ንገሪኝ

    • @Woloyewa129
      @Woloyewa129 Před 10 měsíci

      ይሄ ኢንፌክሽን ነው እማ መዴሀኒት አለው ሀኪቤት ሂጅ እኔም ታክሜ ነው የዳንኩት እንድህ አርጎኝ ነበር

    • @Woloyewa129
      @Woloyewa129 Před 10 měsíci

      ከፋርማሲም መግዛት ይቻላል

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle8634 Před 3 lety +2

    እህቴ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏❤

    • @tiztatadesse270
      @tiztatadesse270 Před 2 lety

      4ተኛውነውውዴምንላድርግይሸታልአልፎአልፎያሳክከኛልፈሳሹእደመግልአይነትነውአልፎአልፎነጭአረፋየመሰለነውሚፈሰኝእናምላድርግተቸግራለውውዴ

  • @selamawitalebel6966
    @selamawitalebel6966 Před 3 lety +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በእውነት ሊንክ እናስቀምጣለን ብለሽን ነበር አጣሁት

  • @abebechasele
    @abebechasele Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን እህቴ መልካም ተመት 🥰

  • @user-jb7jp1sk1t
    @user-jb7jp1sk1t Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን ሽኩርን ዶ/ር ትምህርትሽ ጥሩነበር ነግር ግን ለጥያቄ ዎች መልስ አትሰጭም አንድ ሰው የማያውቀውንነው አይደል ጥያቄ እሚያቀርበው plices መልሽ አንችግን ለአድያቂዎችሽ ወያኪን ብቻነው እምትመልሽው

  • @HaHa-nx1kw
    @HaHa-nx1kw Před 2 měsíci

    ዶክተሪየ እኔ ከጨረሰኩኝ ብሀላ ከ3ቀን ብሀላ ተመልሶ ብዙ ግዜ ከ15ቀን በላይ ብዙም አይፈሰኝም ብቻ አይፀዳልኝም እና ምንባረግ ይሻለኛል እዳታልፊኝ ዶክተረየ❤❤❤

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j Před 10 měsíci +1

    እደው ማነን ልጠይቅ እያልኩ በጣም ያሳከኝ ነበር ፈጣሪ ጤና ይስጥልኝ በርች ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Před 9 měsíci

      እኔ አዳመት ከስዲሥወር ያሣክከኝ። ነበር ባ10 ደቂቃ። ነው ሸትቤትገብቸ። እምታጠበው። በምነቴ። ደካማመሆን ከባዲነው። ሀገሬሂጀ። እመረመራለሁ ሥል። በደቂቃ። ሲጨቀኝ። እመቤቴን ለመንኮት። በደቂቃ። ውስጥ ፈወሠችኝ። የኛ ዲክመት እጂ። አመቤቴ ዲግልማሬም። ገጎኔ አቅፋኝ። ቁጭያለችነው። የመሠለኝ ለመንኮት ሴከንዲእኮ አይህነውም። ማሬምን

    • @user-dl2em7dc7j
      @user-dl2em7dc7j Před 9 měsíci

      @@sabrinayrus3441 እና አሁን ተሻለሽ ወይስ በጣም ከባድ ነው እኔ ላዶር ተሰቃይቸ በራሱ ጊዜ ለቆኝ ሲያበቃ አሁን ደግሞ ተነስቶብኝ እየተሰቃየውልሽ ነውበእናትሽ አንችን ተሽሎሽ ከሆነ መዳኒቱን ንገሪኝ ሴት ነኝ እማዋራሽ ስሙ በወድሜ ስለሆነ ነው እዳይደብርሽ

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 3 lety +3

    Enamsgenalen doctor betam gobze nashe berche 🥰👍🙏

    • @wttdgg6221
      @wttdgg6221 Před 2 lety

      ጥያቄነበርኝ ዶክተር

    • @wttdgg6221
      @wttdgg6221 Před 2 lety

      በውስጥ መጠየቅፈልጊ

  • @yordi7294
    @yordi7294 Před 3 lety +62

    እናመሰግናለን እኔ ቢጫ ፈሳሽ እና የማሳከከ እንዲሁም የማቃጠል ግንኙነት ሳደርግ የማመም ስሜት መሽተትም ያመጣል አልፎ አልፎ ፔሬዴ ደግሞ ያለጊዜዉ ይመጣል ምን ላድርግ ያለዉት ከሀገር ዉጪ ነኝ

    • @birukgirma4382
      @birukgirma4382 Před 2 lety

      Er belew yendzi ema kehone yanchi አስመጥጪዉ

    • @nuhaminytbarek6081
      @nuhaminytbarek6081 Před 2 lety +27

      @@birukgirma4382 ደደብ ፋራ ምን አገባክ ልታሸማቅቃት አትሞክር

    • @mamemame4701
      @mamemame4701 Před 2 lety +5

      @@birukgirma4382 ደነዝ

    • @tghabeshawit2558
      @tghabeshawit2558 Před 2 lety +15

      @@birukgirma4382 ወንዶች ስርዓት ሴትን ልጅ ለማሸማቀቅ አትሞክሩ

    • @redietmolla6324
      @redietmolla6324 Před 2 lety +2

      Yest infection new dear

  • @asterB134
    @asterB134 Před 9 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤

  • @haregberu5088
    @haregberu5088 Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እህታችን

  • @tsedufeben2323
    @tsedufeben2323 Před 3 lety +4

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ እናመሰግናለን 🙏
    አይብ የሚመስል ፈሳሽ አልፎ አልፎ አያለሁኝ አብሮት መሳከክ ፤ ማበጥ እና መቅላት ስሸና የማቃጠል ስሜት አለው። ምን ማድረግ አለብኝ ?

    • @hayathaya4597
      @hayathaya4597 Před 3 lety +1

      እህት ለብ ባለ ውሃ ጨው ጨምረሺ ታጠቢው ማማዬ ይለቅሻል

    • @alwahamart2556
      @alwahamart2556 Před 3 lety

      ውሀ አሙቀሽ ጨው ጨምረሽ ተዘፍዘፊ ከዛ በኑፁህ ውሀ ታጣቢ መጨረሻላይ እህት

  • @user-wx3sh4wv4q
    @user-wx3sh4wv4q Před 3 lety +28

    ዶክተር አድ ግኑኙነት ያልጀመረች ሤት ይሄ ውሀ ከረር ወይም የእቁላል ነጩን ክፍል የሚመሥል ታያለች? የወር አበባ በጨረሠች በመካከል ላይ ባሉት ጊዜዎች

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 Před 3 lety

      Esu eko noreman new alech eko bedebi adamich esikemechershaw diresi

    • @user-xp9fu3rc1d
      @user-xp9fu3rc1d Před 3 lety +2

      ይሄ የኔም ጥያቄነው ምንም ግንኙነት አለደረኩም ደግሞ ፈሳሹ ነጭ የእንቁላል ነጩን እፍልነ የሚመስለው ምን ድነው ችግር ያመጣብኝ ይሆን

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 Před 3 lety +5

      @@user-xp9fu3rc1d ምንችግር አለው ሰው ለአቅማዳ ከደረሰ ፈሳሺአለ በቃ ተፈጥሮ ነው

    • @hayatltube3682
      @hayatltube3682 Před 3 lety +4

      @@user-xp9fu3rc1d አታስቢ የሄ ችግር የለውም አድሜሽ ስለደረሠ ማለቴ ለአቅም አዳም ስለደረስሽ በማንኛውም ሴትላይ ይታያል በግልፅ ሳስረደሠሽ ለምሳሌ ተቃረኒ ጾታ ወይም ወንድ ካስፈለገሽ በዛን ሰአት ስሜት ውስጥ ከገባሽ ሊፈስሽ ይችላል ግን ኖርማልነው አታሰረቢ

    • @user-ll9gp2qs6j
      @user-ll9gp2qs6j Před 10 měsíci +1

      ይሄ ግዴታ ነው በሁላችንም አለ ከፔሬድ ቡሀላ ይመጣል

  • @tinatina7777
    @tinatina7777 Před 2 lety +1

    እ/ር እድሜና ጤና ይሰጥልን👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv9ol6eu1c
    @user-zv9ol6eu1c Před 3 měsíci

    በጣም አናመሠግናለን የኔውድ

  • @binthussen4714
    @binthussen4714 Před 3 lety +5

    እናመሰግናለን D /r የእኔ ጥያቄ በግንኙነት ጊዜ ከእንብርት ዝቅ ብሎ በጣም ያመኛል ምንድን ነው ችግሩ ?? ፕሊስ መልሽልኝ

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 Před 2 lety

      እኔም ያመኛል ለተወሰነስአት ያመኛልግንይተወኛል

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem

      😂እንዴ እሱማ የሱ ነገር ነዉ ቀስ በል በይዉ

  • @fatumam1085
    @fatumam1085 Před 3 lety +8

    እናመሠግናለን ደክቶር እኔ በማንኛውም ቀን ናጭ ይፈሠኛል

  • @Rahmet-n1r
    @Rahmet-n1r Před 5 dny

    ትክክክለኝ የሚባለዉ እስ ለጤና የሚሥማማዉ

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 Před 8 měsíci

    እናመስግናለን ዳክተር እኔ ሁሌም እክታትልሻለው ተባርኪ❤❤❤

  • @user-no2qu9dm8b
    @user-no2qu9dm8b Před 3 lety +5

    እናመሰግናለን ደክተር እኔ ያሳክከኛል ስታጠበውም ያቃጥለኛል ፈሳሽም ሽሮማ ሆኖ ወፈር ያለ ይፈሰኛል ቆየብኝ በጣም ሶስት አመት ይሆነኛል ከጀመረኝ ምን ትመክሪኛለሽ ጨነቀኝ

  • @user-yj5ni2xr6n
    @user-yj5ni2xr6n Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bbrobbro766
    @bbrobbro766 Před 3 lety +2

    በጣም ጡሩትምህርት ነው እናመስግናለን

  • @user-pk2og1sw6y
    @user-pk2og1sw6y Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ስልክሽን በዬትባገኘሁት እኔ በስዴትነውየምኖረው እና የማማክርሽነበረኝ ግን ስልክሽን እንዴትላግኘው በጣምነውያሥጨነቀኝ