ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,7K

  • @Abraham721
    @Abraham721 Před 3 měsíci +184

    እናመሠግናለን አባታችን። ከተቻለ ወደ ውስጣችን የምናይበት ዘመን እስኪመጣ ድረስ በመፅሀፍ መልኩ ፅፈው ቢያስቀምጡት መልካም ነው። ለትውልድ በቀላሉ ለማቀበል ይጠቅማል። እድሜና ጤና ይስጥወት።

    • @helenayele9113
      @helenayele9113 Před 3 měsíci +5

      Dr Rodas betam enamesegnalen . Abatachinin silastewaweken. Agerachin yihon ewuket lemekebel ready aydelechim. Egna gin bizu linsera enchilalen please flagot yalenin sewoch asebasben please

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 3 měsíci +3

      Egiziabihar edima yisitilini

    • @tezitafikre9227
      @tezitafikre9227 Před 3 měsíci

      O
      ​@@helenayele9113

    • @samsonalemu6089
      @samsonalemu6089 Před 3 měsíci +6

      በመፅሀፍ ተፅፎ ቢቀመጥ በጣም ጥሩ ነው ለተተኪው ትውልድ

    • @Ms260494
      @Ms260494 Před 3 měsíci +2

      አባታቸን እናመሰግናለን። በዕድሜ ፀጋ ይጠብቅልን። ዶ/ርንም እናመሰግናለን። አባታችን እንዳሉት እውቀቱ ከእግዚአብሔር ነው። ጉዳዩን ቤ/ክርስቲያን ብታስብበት።

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před 3 měsíci +54

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶክተር ሮዳስ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን💚💛❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b Před 2 měsíci +9

    እባታችን ሐኪም መስፍንን አላህ!ጤናቸውን ዕድሜያቸውን ያርዝምልንና! የማናውቃቸው እውነቱን እንናገር ካልን!ባለማወቅ ብዙ አንጡራ ንብረቶቻችንን አጥተናል ብንል ማጋነን አይሆንብንም! እስቲ እባካችሁን!ትክክለኛ አድራሻቸውን ስጡንና የአላህ!ፍቃድ ከሆነ ለበሽታዬ መድሀኒት አግኝ ይሆናል!ብዙዎችም ሆ/ል ያልደረሰበት(ያላዳነው)መፍትሔ ያገኝ ይሆን!? ይህን ስል በጣም አሞኝ መፍትሔ ባለማግኘቴ ነው!አላህ!የተቸገረን የታመመን በህይወቴ እያለሁ ልርዳ!ዕውቀቱንም ላካፍል በማለትዎ! እርሶን መሰል ፍፁም ቀና አመለካከት ያላቸውን ያብዛልን!!ውዷ እምዬ ሐገራችን ታፍራና ተከብራ!በልጆችዋ ትኖራለች❤!

  • @meradenvictor9956
    @meradenvictor9956 Před 2 měsíci +6

    ዶ/ር ሮዳስ የምትሠራው ሥራ ከሰው ሣይሆን ከእግዚአብሔር ውለታውን ታገኘዋለህ ተባረክ።

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 Před 3 měsíci +51

    አባታችን የባህል ህክምና አዋቂ ክቡር አቶ መስፍን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን።

  • @edeletube700
    @edeletube700 Před 3 měsíci +254

    መንግስት እደሆን ከውጮቹ ጥገኛ ሆነዋል እስኪ እኛ ተነሳስተን የባህል አስተማሪዎቻችን ያስተምሩን እኔ 100 አክሲዮን እገዛለሁ ሁሉንም የባህል እውቀተኞች እስብስባቸው

    • @fre6233
      @fre6233 Před 3 měsíci +19

      በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @tsigeredatedela9856
      @tsigeredatedela9856 Před 3 měsíci +10

      በትክክል

    • @admeethiotube8925
      @admeethiotube8925 Před 3 měsíci +21

      እውነት ነው እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ ብዙዎች አሉ ወደ ሚዲያ አያስቀርቡዋቸውም መንግስትም አይደግፋቸውም ማህበረሰቡ ተነጋግሮ የባህል ህክምና ትምህርት ቤቶች እንዲገነቡ እኔም እደግፋለው

    • @fetareyawekal5569
      @fetareyawekal5569 Před 3 měsíci +10

      የተቀደሰ ሀሳብ ነው እስኪ እንነሳሳ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 3 měsíci +6

      እኔም ተቀብየዋለሁ ሀሳቡን በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ብዙ ሰወች አሉ በየክፍለ ሀገሩ ከተሞች ሁሉ የተቀናጀ ሥራ ያስፈልጋል የተደራጀ ስራ ወጣቶች ነቃበሉና አንቀሳቅሱት።

  • @MandeferoMekonen
    @MandeferoMekonen Před 6 dny +4

    ሀኪም መስፍን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እረጅም አእድሜ ይስጥልን❤

  • @user-gp1rm9og9q
    @user-gp1rm9og9q Před 3 měsíci +60

    ዶ/ር ሮዳስ መማር የምንፋልግ አለን የአጭር ጊዜ እንኳን ልምምድ ጥበብን ብንጋራ

    • @freworkbekele7469
      @freworkbekele7469 Před 3 měsíci +4

      እኔም መማር እፈልጋለሁ ጥሪ ቢያደርጉልን ወይም አድራሻቸውን ብናገኝ ጥሩ ነው

    • @GihonTube
      @GihonTube Před 3 měsíci +4

      እኔም መማር እፈልጋለሁ ዶር አድራሻቸውን ወይም ባንተ በኩል የምናገኝበትን መንገድ ብታመቻችልን

    • @fre6233
      @fre6233 Před 3 měsíci +4

      እኔም እፈልጋለሁ please🙏

    • @esietetsionengdaw2212
      @esietetsionengdaw2212 Před 3 měsíci +4

      እኔም መማር እፈልጋለሁ

    • @bishawayalew6429
      @bishawayalew6429 Před 2 měsíci +2

      እኔም መማር እፈልጋለሁ

  • @tsehaysemu8288
    @tsehaysemu8288 Před 3 měsíci +158

    አባታችን እባክዎት በመፀሐፍ ጽፈው ለዶክተር ሮዳሰ ያ
    ስረክቡልን

    • @MamoHaileMeskel
      @MamoHaileMeskel Před 3 měsíci +5

      አድራሻቸውን ቢነግሩን

    • @mesrsktessema169
      @mesrsktessema169 Před 3 měsíci +6

      ዶር አባክህ ስልካቸዉን እንድሰጠኝ በእግዛአብሄር ስም አለሞንሄለሀሁ ሀኪም ያልረዴኝ ትልቅ ችግር አለብኘኘ ተባረክልኝ ።

    • @woynshetmulushewa7957
      @woynshetmulushewa7957 Před 2 měsíci

      Aderashachew yet new?

    • @selamawitdemisse1835
      @selamawitdemisse1835 Před 2 měsíci

      .

  • @eyerusalemnigussie
    @eyerusalemnigussie Před 3 měsíci +68

    ከጅማ የኒያላ ሆቴል ባለቤት የአቶ ሀይለገብርኤል ልጅ ነኝ ። ሀኪም መስፍን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል አባቴን ያየሁት ያህል ነው የተሰማኝ እናም ዶክተር ሮዳስ ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥህ ። ስልክ ቁጥራቸው ካለህ ብትልክልኝ ደስ ይለኛል።
    🙏

    • @berukferede3596
      @berukferede3596 Před 3 měsíci

      I have kidney protein problems

    • @geremewmihret3209
      @geremewmihret3209 Před 3 měsíci +2

      የኔ እህት እስኪ ስልካቸውን እኔ በአሜባ እየተሰቃየሁ ነው

    • @berukferede3596
      @berukferede3596 Před 3 měsíci

      Sister ከ ቻልሽ ስልካቸውን ላኪልኝ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየሁ ነውና ከቻልሽ እርጂኝ

    • @user-hn8eb5gq8j
      @user-hn8eb5gq8j Před 2 měsíci +1

      ስልካቸው ካለሽ እባክሽ

    • @user-to7vi2bx8f
      @user-to7vi2bx8f Před 2 měsíci

      ስልካቸውን ስጡን

  • @kedirgo
    @kedirgo Před 3 měsíci +7

    እባክዎ ዶ/ር ይህ ታላቅ ነገር ጊዜ ሊሰጠው አይገባም ። እንደ አሰቡት ሳይተላለፍ ሳይቀረፅ ሳይፃፍ ቢቀር ታላቅ ፀፀት ነው ። እባክዎ ይፍጠኑ! !! የደረሱበትንም ውጤት አሳውቁን ። አደራ አደራ

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 Před 3 měsíci +17

    አባታችን ለቢንያምለብዙዎች አባት የሆነነገርቢደረግ መቄዶኒያ❤❤❤❤

  • @brookhaile6862
    @brookhaile6862 Před 3 měsíci +51

    የኢትዮጵያ የባህል ህክምናን ጥንቆላ ነው እያሉ እያሸማቀቋቸው እንጅ ከዘመናዊ ህክምና በላይ ውጤት ያለው ህክምና ነበር። ህዝቡንም የገዛ የአባቶቹን ጥበብ አርክሶ እምነት እንዲያጣ እና የውጩውን እንዲናፍቅ እሱም ውጤት ሳያገኝ እየማቀቀ ነው። እግዚአብሔር ድንዛዜያችንን ይስበርልን። 😢😢😢

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 Před 3 měsíci +5

      ጥንቆላው የሆስፒታሉ ነው በነገራችን ላይ።

    • @yisihakabera1105
      @yisihakabera1105 Před měsícem

      @@freekidsafrica5472 right it is satanic things are from hospital

  • @M12-l8e
    @M12-l8e Před 3 měsíci +45

    ብመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን !!!እንደ እናንተን የመሰለ ቀና ሰው ያብዛልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካቹህ አሜን!!!

  • @user-wt7lp4sj7v
    @user-wt7lp4sj7v Před 3 měsíci +11

    እባክህ ዶ/ር ሮዳስ አንድ ነገር አድርግልን በፍጥነት በስጋ ደዌ የተያዝን ብዙዎች አለንና መፍትሄ እንሻለን ።

  • @nitsuhtaddesse9390
    @nitsuhtaddesse9390 Před 3 měsíci +8

    ብዙ ወገኖቻችን ህንድ ሀገር እየሄዱ ይታከማሉ ህንድ ደሞ በባህል መድሃኒት ታወቂ ናት ስለዚህ ሀኪሞቹ የባህል መድሃኒቱን ጎን ለጎን ሊጠቀሙ ይችላሉ እኛ በምን እናውቃለን ነገር ግን ህንድ ከኢትዮጵያ የተሻለ ህክምና አለ ብለን በብዙ ወጪ ሄደን እንታከማለን ዛሬ ግን ቆጨኝ ለሐኪም መስፍን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Před 3 měsíci +193

    እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ሰጠን🙏

  • @tobia283
    @tobia283 Před 3 měsíci +36

    እርሶወን እንደማቱሳላ እድሜ ይስጠወት ኑሩልን አባታችን አንተንም እንዲሁ ኑሩልን

  • @temesgentura2079
    @temesgentura2079 Před 3 měsíci +8

    ዶ/ር ሮዳስ
    እኔ በሙያዬ ፋርማሲስት ነኝ ። ከአባታችን ጥበባቸውን መማር በጣም በጣም እፈልጋለሁ ፍላጎቱም በጣም አለኝ

    • @ArekebArku
      @ArekebArku Před 6 dny

      እናንተ እጅ ከገባ ደሀ አጠገባችሁ አይደርስም ገንዘብ ስለማትጠግቡ የካርዱ ብቻ አይነኬ ኘው

  • @yeshiwasadis2867
    @yeshiwasadis2867 Před 3 měsíci +4

    መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን።መምህር ሆይ እባክዎትን ላስቸግርዎት የእመቤታችን የቅድስት ማርያምን ስዕል ከሚወጣዉ ፈዋሽ ቅብዕ እንዳገኝ ይርዱኝ ፣የት ላግኝ ፣እባክዎትን መዳን እምፈልግ ሰዉ ነኝ፣እረባሽ አይደለሁም እባክዎትን ይረዱኝ።

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 Před 3 měsíci +34

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የስኳር በሽተኛ ነው እና መድኃኒት ተጠቃሚ ነው ዋጋውም በጣም ውድ ነው። ይህንን በባህል ህክምና መጠቀም ቢቻል እንዴት ጥሩ ነበር ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 3 měsíci +3

      እረ አለለን እኔም አንድ በጣም ተጠቂነኝ ትክክለኛውን ሰዉና ቦታዎች ያለማወቅ ብቻ ነው ቢያንስ ቢያሳዉቁን መልካም ነው።

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 Před 3 měsíci +3

      ዶር ኃይለ ሥላሴ ጳውሎስ ሆሰፒታል የሚሰሩ ሲሰተር ዘብደር ካሳንቺሰ ቶታል አከባቢ ክሊኒክ ያላት / ሁለቱም የባህል መ/ አዋቂዎች ናቸው ለማግኘት ሞክሩ 2ቱም ይተዋወቃሉ

    • @menendesta2611
      @menendesta2611 Před 9 dny

      Address

    • @ferida4432
      @ferida4432 Před 4 dny

      እስቲ ያልሻቸው የባህል አኪምዋ ቁጥራቸው ካለሽ​@@alemayehudesta2529

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před 3 měsíci +33

    እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን አባቴ ።

  • @Belaynesh-ry5nx
    @Belaynesh-ry5nx Před 2 měsíci +4

    ዶክተር ሮዳስ በጣም የመከብርህ ወንድም ነህ ዛሬአመቤቴ ኪዳነ ምህረት ችግሬን አይታ ዛሬ ከሀኪም መስፍን ጋር ባደረከው ቃለ ምልልስ እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት በአሁኑ ጊዜ እኔ ሀይለኛ አንባዬ ተነስቶ በተጓዳኝም የአንጀት ጅግር ስላለብኝ አኔም የትምአለሄድም በዬ እመቤትን ስማጸን ጥሩ ዜና ሰማሁ የኔ ልጅ በመቤቴስም እለምንሀሐሁ

  • @YingesAyel
    @YingesAyel Před 3 měsíci +4

    አባታችን እግዚ አብሄር ለቀሪዎ እድሜ እዲሜና ጤና ይስጥልን በተጨማሪ ዶ/ር ሮዳስ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥልን ስለስሜን አሜሪካ የጸሃይ ግርዶሽ ያብራራህልንም በተጭማሪ እናመሰግናለን

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 3 měsíci +26

    አገርን ለማስተማር የፈለጉ እናእውቀት ለማካፈል አስበው የመጡ በግልፅ የተናገሩ እኝህን አዛውት እድሜ ይስጥዎት
    ባንድ በኩል ለመስጠት ዝግጅ ናቸው በሌላው ደክማቸዋል ፍጥነት ያስፈልጋል
    እንዴት ደስ ባለኝ ብማረው ዶ/ሮዳስ እባክህ ነይ በለኝ ግን እኔ የቄስ ትምርት የለኝም ሆኖም የተፈጥሮ መዳኒትን ለማወቅ እጅግ ፍላጎት አለኝ በጣም አመሰግናለሁ
    እሳቸውም ሐሳባቸው ይሙላላቸው

  • @andunazareth4391
    @andunazareth4391 Před 3 měsíci +13

    ሃኪም መስፍን በእውነቱ ትልቅ ውድ ስጦታ ነው ያበረከቱልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ ይህን ትልቅ ሃብት ዕውቀት ይዘውት ሳይሄዱ ተረከቡኝ ማለታቸው ይበል የሚያሰኝ ነው::
    ሮድስ እግዚአብሔር ያክብርህ የአንተን አይነቱን ይብዛልን ::

    • @werkneshnessibu5430
      @werkneshnessibu5430 Před 3 měsíci +1

      ትልቅ ስጦታ ነው የሰጡን አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎ።

  • @zinashbabe5573
    @zinashbabe5573 Před 2 měsíci +4

    እባክዎን ዶክተር ሮዳስ !!! ስለጭንቅ አማላጂቷ !!!!!! ስለ ድንግል ማርያም ስትል አድራሻ ላክልኝ እባክ ህ !!!!!!'''

  • @user-iw5eq2fy1g
    @user-iw5eq2fy1g Před 2 měsíci +2

    ዶ/ር እድሜ ይስጥልን ለአባታችን ክብር ይስጥልን ቀሪ ዘመናቸዉን እግዚአብሔር ይባርክላቸዉ ዶ/ር በተለይ በአገራችን የኪንታሮት የኩላሊት የእናቶቻችን የወር አበባ መዛባት በሰፊዉ ወገኖቻችን የሚሰቃዩባቸዉ በሽታዎች ናቸዉ እናም ዶ/ር በነዚህ በሽታዎች አዋቂነን በሚሉ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸዉንም ተበልተዉ ሕይወታቸዉን አተዋል የእፀዋቷን ስም ቢነግሩን ትልቅ ዉለታ ነዉና ይሞክሩልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 měsíci +15

    ዶ/ር ሮዳሰ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄን እውቀት ጌዜ ሲኖራችሁ ሦሰታቸ‍እሁ ተቀናጅታችሁ ትምህርት ወሰዳችሁ ለሁሙማን ብታበረከቱ መልካም ነው በአእግዚአብሔር ሰም እንማፀናችኃለን። አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥልን በርቱ እውቀቶትን ለዶር ሮዳሰ ያበርክቱልን ደግ ሰው ነው ይጠቅመናል መምህር መሰፍን እና ዶር ጌትነት በርቱልን አናንተም ለትውልድ አብረክቱ በጣም አሰፈላጊና ትልቅ ሰጦታ ነው ። እመቤቴ ትርዳችሁ ። አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 3 měsíci +4

      ትክክል ነው ራሱ ሮዳስ ቢማረዉና ይበልጥ ህዝብ ያሰልጥናል ።

    • @yeshitesfay3442
      @yeshitesfay3442 Před 3 měsíci +2

      ዶክተር ሁለታችሁም እድሜ ጤና ይስጣችሁ።እባክህ ወንድሜ ፈጠን ብላችሁ ህዝባቹን አድኑልን ቶሎ ወደ መፍትሄው ወንድሜ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየብኝ ነው ዲያሊስስ በሳምንት 2 ጊዜ ከአቅም አንፃር ከስቃይ እንዲድን እባክህ።

    • @tigistkebede730
      @tigistkebede730 Před 2 měsíci

      መቄዶንያ ብዙ ተላላሎቅ ሰዎች ስላሉ ከነሱ ብታመቻቹላቸው

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 Před 3 měsíci +38

    እዉነት ነዉ አባታችን በየክፍለሀገሩ ያሉ ቤተክርስቲያኖች ብዙ እፅዋቶች አሉ ለብዙ ሰዉ መድሀኒት የሚሆን ለዚህ ነዉ እኮ ቤተክርስቲያኖችን የማጥፋት ዘመቻ የተያዘዉ😢 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ሚስጥር አላት:: ዶክተር አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @Yonas-ol2tc
    @Yonas-ol2tc Před 3 měsíci +3

    ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን
    ሐኪም መስፍንም እረጅም እድሜ
    ይስጥልኝ
    ይህን የወባ መድኅኒት መውሰድ ይቻላል ለወባ
    ማለቴ የዛሬ 35 ዓመት ወባይዞኝ ነበር ታዲያ በሽታው ሲለቀኝ
    ትኩሳቱ አለቀቀኝም በዘመናዊ
    ህክምናው መድኅኒት መቃም ብቻሆነ አንዴ ጨጓራ አንዴ ትኩሳት
    እባክህ ዶ/ር ...

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 Před 2 měsíci +2

    አባታችን ይህን እውቀቶን ለትውልድ እዲተላለፍ መልካም ፈቃዶትን ስለሰጡን በጣም እናመሰግናለን ብዙዎች አባቶቻችን ለማንም ሳይናገሩ ለቤተሰብ አካል እንካን ሳያስተላልፉ የሞቱ ብዙዎችን እናውቃለን እርሶ ግን ይህን እውቀት ሳላስተላልፍ አልሞትም ብለው እውቀቶን ስለነገሩን በድጋሜ እግዚሐቤር እድሜና ጠኔ ይስጦት ይህን እውቀት በመፅሐፍ መልኩ አጠቃቀሙን ቢፃፍልን ቅጠሎችንም በቪዲዮ መልክ ቢያስቀምጡልን በተረፈ ይህን ነገር መንግስትም ሀነ ቤተክህነት በተግባር ለማዋል ፈቃደኛ ካልሆኑ አልሰጥም ያሉ መሰለኝ ይሄ ስተት ይመስለኛል ቢያንስ ለቤተሰብ አካላት ቢያስተላልፉ መልካም ነው

  • @user-si6tn9ds5u
    @user-si6tn9ds5u Před 3 měsíci +24

    መድሐኒቱ እስከአሁን ያገለገለ በነፃ ስለአከሙበት ነው ክብር ይገባዎታል

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Před 3 měsíci +33

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም ለሃር ለወገን የሚጠቅም እንዲህ የሃገር ቅርስ የሆኑትን እንቁ አዛውን አባት ስላቀረብክልን ያስባችሁትን ፈጣሪ ይርዳችሁ፣ግዜው እስከሚደርስ ነው ፣አገራችን ለአለም መዳኛ ትሆናለች🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @HulumBesuhone-jm9mh
    @HulumBesuhone-jm9mh Před 3 měsíci +6

    እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ስጠን በጣም ተቸግሪያለው በቅርብ እናቴን አጥቻለው ቀጣይ ሳሎን ድረስልኝ

    • @damtenegash8916
      @damtenegash8916 Před 2 měsíci

      አድራሻቸው አግኝተሀል ወይ ወንድሜ

  • @YingesAyel
    @YingesAyel Před 3 měsíci +4

    አባታችን ለቀሪዎ እድሜ እድሜና ጤና እግዚ አብሄር ይስጥልን በተጨማሪ ዶ/ር ሮዳስ ለንተም እዲሜና ጤና ይስጥልን በስሜን አሜሪካ የጽሃይ ግርዶሽን በተመለከተ ያብራራህልንም በጣም እናመሰግናለን

  • @FreyGebr-zh7rf
    @FreyGebr-zh7rf Před 3 měsíci +15

    አባታችን ይህን መልካም ሥራ በማድረግዎ ጌ ታችን ኢየሱስ ክርሰቶስቀሪ ዘመንዎን የደስታ ያድርግልዎት። አንድሮሜዳዎች ለሕዝ ጠቃ ሚ ሰዎችን እያመጣችሁ መልካም ነገር እያ ስተላለፋችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጎብኛ ችሁ ቅዱሳን አይለዩአችሁ።

  • @n24hmedia47
    @n24hmedia47 Před 3 měsíci +9

    እንደ እርስዎ ያሉ ቅን አባታችን ተጨማሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት። ይህ እውቀትዎ በፅሑፍ መልክ ቢቀርብ እላሎሁ። ዶክተር ሮዳስ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ለህዝብህ የምትሰራው ስራ በጣም የሚደነቅ ነው። ቐጥልበት ፈጣር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @justfindthetruth8802
    @justfindthetruth8802 Před 3 měsíci +5

    ዶ/ር ሮዳስ ስላቀረብካቸው እናመሰግናለን እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን ብዙ መታከም የሚፈልግ አለ🙏🙏 እኔም ከሚፈልጉት አንዱ ነኝ እባክህ ተባበረን🙏🙏😍😍

  • @yenenehalemayhu7659
    @yenenehalemayhu7659 Před 3 měsíci +7

    እባክህን ዶ/ር አድራሻቸውን ስጠን

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 Před 3 měsíci +13

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የወር አበባ መዛባት በልጄ ላይ በተደጋጋሚ አስቸገራትና እባክህ አድራሻቸውን ላስቸግርህ። በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ የጀመርከውነን ሁሉ ይርዳህ። አሜን።

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 3 měsíci +107

    ፈሪያ እግዚአብሔር የሌላቸው ሰዎች እጅ እዳይገባ መድሐኒቱ

  • @Tsen19
    @Tsen19 Před 3 měsíci +2

    ዶክተር ሮዳሠስ በጣም እናመሠግናለን እንደዚሕ አይነት ለሠው ልጅ የሚጠቅሙ ነገሮችን ሰው እንዲጠቀምልህ በማድረግሕ ትልቅ ነገር ነው ሐኪም መሥፍንነ አቅርበህ የተቸገረ ሁሉ እንዲጠቀምልህ አድርገሐልእግዚአብሄር ይባርክሕ እግዚአብሄርይስጥሕለነኪም መሥፍንም እድሜውን ጨምሮ ይስጥልን እናም እናቴ መነኩሴ ናቹው እናም በጣም በሽተኛ ናቸው ይሄንን ያንተን ኢትዪብ አንከታተላለን እናም እናቴ እማሆይ በጣም ያማቸዎል እናም አድራሻቸውን ወይንም ስልካቸውነሰ ብትተባበረን አመሠግናለሑ ስልክሕን የአገር በቀል ስማር ያኔ በሳምንት አንድ ቀን የሥነ ፈለግ ክላስ ነበረ እናም ስልክህን አውቃለሑ ግን ስልክ አታነሳም ስለዚሕ ስልካቸውን እባክህ ላስቸግርሕ አመሠግናለሑ።

  • @asratworku6782
    @asratworku6782 Před 3 měsíci +2

    ግሩም ሥራ ነው፣ ዶ/ር ሮዳስ። እኚህ አባታችንም ጸጋቸውና ቅንነታቸው የሚደንቅ ነው። እውቀታቸውን እንዲያካፍሉ የሚያስችል ሁኔታ ተፈጥሮ ብዙ ዜጎች እንደሚጠቀሙ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ለሁላችሁም ጤና እና ዕድሜ ይስጣች ሁ።

  • @gwuduoh
    @gwuduoh Před 3 měsíci +8

    Great work Dr.Rodas. Thank you for inviting this man with such an incredible wisdom to your channel. I hope others will also hear this and agree to share their wisdom.

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 3 měsíci +14

    የእግዚአብሔር ስራ እኮ ይደንቃል ረቂቅ ነው ይህን ለይቶ እውቀቱን ለይቶ ለመረጣቸው መስጠቱ የከበረ ስሙ ከፍ ይበል በኑሮአችን በህይወታችን በአገራችን

  • @senaittsegaye4561
    @senaittsegaye4561 Před 3 měsíci +2

    አባቴ ሁሉም የሆነሎት ባሎት ጠንካራ እምነት እና ፀሎት ነው። ይህንንም በደንብ መስክረዋል።እግዚአብሔር ይሄ እውቀት ላላቸው ሁሉ የእርሶን ልቦና ይስጣቸው።

  • @user-vd7cp4io3m
    @user-vd7cp4io3m Před 7 dny +1

    አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
    እንዲያው ምናልባት "የኤድስ" በሽታን የሚረዳስ አልዉት ? መቸም እግዚአብሔር የስጠን አባታችን ነውት ።

  • @habesha2171
    @habesha2171 Před 3 měsíci +10

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እባክዎን አደራ በመፅሀፍ መልክም ቢሆን ያስቅምጡልን: ዶር ሮዳስ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-qb3pu4uq3v
    @user-qb3pu4uq3v Před 3 měsíci +35

    አባታችን እድሜ ጤና ያድሎት የእውነት ትልቅ አባት ምህላ ያሉት ነገር በጣም ስለገረመኝ ነው ሰሞኑ በጉራጌ ዞን ዝናብ ሚባል ነገር ጠፍቶ ከባድ ድርቅ ነበር አንድ ትልቅ የሀገር ሽማግሌ ወርቁ ስባኒ የአርቲስት አዜብ ወርቁ አባት አርፈው በርሳቸው ለቅሶ የተሰበሰቡ የሀገር ሽማግሌ ዝናብ እንዲዘንብ ምህላ አደረጉ በማግስቱ ለስንት ወር የጠፋ ዝናብ የጉድ አጥለቀለቀው እውነት ነው ምህላ ይሠራል ፈጣሪ ይሠማል። ከምንጊዜው በላይ ለሀገራችን ምህላ ያስፈልገዋል ። ፈጣሪ መከራቹ በቃ ይበለን የእናቶች እንባ ይይ።

  • @user-gq2rg2jd8l
    @user-gq2rg2jd8l Před 3 měsíci +2

    ዶ/ር ድምጽህንና ትህትናህን ሰምች አልጠግበዉም እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልኝ።

  • @user-xv3gm4ef8f
    @user-xv3gm4ef8f Před 3 měsíci +2

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
    በእድሜ በጤና ሁለታቹንም ይጠብቅልን እውነተኛው ሰው ሊያውም ኢትዮጵያዊ ናቹ።

  • @elizabethabebe8710
    @elizabethabebe8710 Před 3 měsíci +6

    ዶ/ር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን እንግዳህ አድርገህ እኝህን አዋቂ ሰዉ በማምጣትህ። አድራሻቸዉን እንዴት እንደምናገኝ ብትገልጽልን እንጠብቃለን።

  • @wasihunsebesbe2712
    @wasihunsebesbe2712 Před 3 měsíci +19

    ቅንነት፣ ታማኝነት እና ፍፁም እምነት የእድሜ እና የጤንነታቸው የምስጢር ቁልፎች ይመስሉኛል።

  • @user-nb5dc6fe6y
    @user-nb5dc6fe6y Před 3 měsíci +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዶር ሮዳስ እባክዎን አድራሻችን ቢነግሩን እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @shifahamid3822
    @shifahamid3822 Před 3 měsíci +1

    የጤና ሚኒስቴር የባህል ሕክምናን የሚመለከት ክፍል ያለው ይመስለኛል ።ብታማክሯቸው።በግሌ በዘመናዊ ሕክምና የውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም ነኝ።በበርካታ የባህል ሕክምና አዋቂዎች ውጤታማ ሕክምናም አምናለሁ ።
    ዶ/ር ሺፋ ከቢሾፍቱ

  • @MahiderAmbaye-gi8lx
    @MahiderAmbaye-gi8lx Před 3 měsíci +24

    ዶክተር እናመሰግናለን አድራሻቸው ንገረን

  • @terefegulema3043
    @terefegulema3043 Před 3 měsíci +5

    ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ሐኪም መስፍንን ስላቀረክልን አሁን የምፈልገው የሳቸው ተማሪዎች የትይሰራሉ ከነሱ ሄደን እንታከም ቦታቸው ቢገለፅልን እባክህን እግዚአብሔር ይስጥልን።!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @tenaneshantoniarega8976
    @tenaneshantoniarega8976 Před 3 měsíci +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት፤ዶ/ር ሮዳስም ተባረክ።

  • @emebettadesse2574
    @emebettadesse2574 Před měsícem

    ዶ/ር ምርጥ መርሀ ግብር ነው እናመሠግንሀለን ከውይይቱ እንደተረዳሁት አንተም የጥበቡ ተካፋይ ሆነሀል እሳቸው ደግሞ በአሁኑ ሰዓት መርዳት ስለማይችሉ አሁን ከእናንተ እጠብቃለሁ ስላመመኝ ታስፈልጉኛላችሁ ቀዶ ጥገና ተብያለሁ በዚህ ደግሞ አልስማም እና አርዱኝ

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 Před 3 měsíci +9

    እንደነዚህ አይነት እውቀት ያላቸው ሰወችን በጥንቃቄ መያዝ ያስፈልጋል እውቀታቸውንም እውቀት ባለው ሰው ቢተላለፍ ውጤት ያመጣል እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 Před 3 měsíci +3

    ዶክተር ሮዳስ ይህንን የመሰለ ቃለ መጠየቅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አባታችን ክቡር አቶ መስፍን የባህል መድሀኒት ሀኪምም እግዚአብሄር ይስጥልን በተጨማሪም ይሄን የመሰለ እውቀት በመፅሀፍ መልክ ተሰንዶ ለትውልድ ቢቀር ጥሩ ነው ባይ ነኝ ለእነ ዶክተር ሮዳስ የመሰሉ ሀላፊነት ለሚሰማቸው የሀገር እንቁዎች እውቀቶን ስላካፈሉ እግዚአብሄር ይስጦት እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎት እነ ዶክተር ሮዳስም ወደ ፊት በተቋም ደረጃ ያደርሱታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሁለታችሁንም ክብረት ይስጥልን

  • @yirgutiruneh4958
    @yirgutiruneh4958 Před 3 měsíci +3

    በሕወቴ መማረ የምፈል ገው ባህላዌ ሕከምና እና የተቸገሩትን መረዳት።የሰራ ድረሻየ ጤና ባለምያ።

  • @haregewnetu6985
    @haregewnetu6985 Před 3 měsíci +3

    አባታችን ፀጋዎት ይደርብን መምህራችን እባክህ መሰረት ሳይጣል በስጋ እንዳይለዩን እባክህ

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 3 měsíci +23

    የስኮር ህመም የሚያድን መደሀኒት ካሎት እባኮትን እናቴን አድኑልኝ እንደ እግዝአብሄር ፍቃድ❤❤❤❤❤

    • @alemayehudesta2529
      @alemayehudesta2529 Před 3 měsíci +7

      ዶር ኃይለ ሥላሴ ጳውሎስ ሆሰፒታል የሚሰሩ ሲሰተር ዘብደር ካሳንቺሰ ቶታል አከባቢ ክሊኒክ ያላት / ሁለቱም ይተዋወቃሉ ለማግኘት ሞክሪ

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 Před 3 měsíci

      ​@@alemayehudesta2529 በጣም እናመሠግናለን እኔም ለእናቴ ነው ምፈልገው ።

    • @nigatassefa4435
      @nigatassefa4435 Před 3 měsíci +1

      ወንድሜ የስኳር ህመምን እርሳቸው ሊያድኑ እንደሚችሉ እርግጠኛ ነኝ የባሕል ሀክምናውን ስለማምንበት ነው፡፡ በተጨማሪ በእርግጠኝነት በግል የማውቃቸው ሎሬት አለሙ መኮንን የቅመማ ቅመም መድሀኒት በመስራት የሎሬትነት ማእረግ እስከማግኘት የደረሱ ሲሆን የስኳር ህመም የኮሌስትሮል ህመምን በተጨባጭ እንደሚፈውሱ አረገግጥልሃለው ቦታው 22 ኤፍራታ ህንፃ ላይ ነው ሄደህ አነጋግራቸው

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před 3 měsíci

      ድንብላል እንድ ሻይ እፍልተው ይጠጡ ብዙ ለውጥ ያዩበታል

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Před 2 měsíci +2

      take your mother st Georgia holy water

  • @dagimabebe9024
    @dagimabebe9024 Před 3 měsíci +8

    ደ/ር እግዚአብሄር በረከቱን ይስጥልኝ እንደዉ የኪንታሮት መድሃኒት ቢጠቁሙን

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 3 měsíci +3

    እባክዎ አባታችን ለዶ/ር ሮዳስ አሳዩልን ወይም አንተ ለምታምነው ሰው ስጥልን🙏

  • @anal9208
    @anal9208 Před 3 měsíci +3

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን የሣይነሰ መድሐኒት ከአለዎት መጥቼ ብታከም አድራሻዎትንም ቢገልጹልን።

  • @hannahaileselase3333
    @hannahaileselase3333 Před 3 měsíci +10

    ዶክተር ሮዳስ እባክህ አድራሻቸውን አስቀምጥልን እግዚያብሄር እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @firehundemeke5224
    @firehundemeke5224 Před 3 měsíci +33

    በርሶ ላይ አድሮ ፈውስን የሰጠ ቸሩ መድሃኒያለም የተመሰገነ ይሁን።
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @tegestketema6683
    @tegestketema6683 Před 3 měsíci +4

    እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥዎት

  • @user-wt2bm6ek6w
    @user-wt2bm6ek6w Před 3 měsíci +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዶከተር ጥሩ እና ጠቃሚ መድሐኒት ስለአስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ነገር ግን የዕድሜ ባለጠጋ አባታችን መናገር ያልፈለጉትን እፅ ለእኛ ምስጢር ላማንችለው ትውልዶች እንኳን መናገር ባይፈልጉ ሊነገረነ ባይገባነም እንደ እናንተ ላሉ ለብርቅየ የኢትዮጵያ ልጆች ሳያስተላልፉት እንዳያልፋ አደራ እላለሁ እፀ ህይወትን ያገኟት ያክል ነው የተሰማኝ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ይበርቱልን ውድ ዶ/ር

  • @user-ch1jv3ey3k
    @user-ch1jv3ey3k Před 3 měsíci +7

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት በጣም ደግ አባት በዚ ዘመን ማን እንዲ ይላል ይዘት ይቀበራል እንጂ ሺ አመት ኑሩልን!!

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj Před 3 měsíci +6

    መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ አባታችንን ስላቀረብክልን በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሠግናለሁ ፡፡
    አባታችን ከጤና ጋር የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ኧረ አባታችን ይህን ልዑል እግዚአብሔር የሰጦትን የፀጋ ይዤ አልፋለሁ ብለዋል እና አሁንም እንደ ቃሎት ሰው ተኩልን ያለበለዚያ ለበሽታዎቹ የሚቀመሙትን ለዚህ በሽታ ይሄን ይሄን እንዲህ አድርጉት ብለው ቢገልፁልን ቅጠላቅጠሉን ካገኘነው ፈልገን የልዑል አግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከቻልን እናዘጋጀው ከእግዚአብሔር ጋር እና ዶ/ር ሮዳስ ከይቅርታ ጋር አባታችንን ጠይቀህ ከእግዚአብሔር ጋር አስተላልፍልን

  • @eldikassu6790
    @eldikassu6790 Před 3 měsíci +5

    እባክዎ ዶ/ር ቤተሰቤ የስኳር ታማሚ ነው አድራሻቸውን

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 Před 2 měsíci +1

    ዶ/ር ሮዳስ: በጣም: የማከብርህ: ድንቅ: የሆንክ: ያሀገር: ኩራትም: ነህ:: እድሜና: ጤና: ይስጥህ:: ድንቅ: የሆነ: ፕሮግራም: ነው: ያቀረብክልን::

  • @alemtsehaysisay4490
    @alemtsehaysisay4490 Před 3 měsíci +41

    ኣድራሻቸው እባክህ ኣስቀምጥልን ደ/ር ሮዳስ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 3 měsíci +4

    አባታችን አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት. ፈጣሪ ብዙ በረከት ችሮን ነበር አላወቅንበትም እነጂ, ..... ሁላችንም ውድ የሆኑ በጥበብና በእወቀት የተሞሉ ወገኖቻችንን ክብርና እውቅና ሰጥተን እኛም ከነሱ መማረና መንገዳቸውን መከተል አለበን.
    መምህራችን እኝህን እንቁ አባት ስላስተዋወከን እግዚአብሔር ይስጥልን.

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 Před 2 měsíci +1

    እንማር እንማር ዶር ሮዳስ አባታችንን አገናኘን ጊዜያችንን እንጠቀም እውቀት እንጎብኝ

  • @user-jj2kc6sz8j
    @user-jj2kc6sz8j Před 3 měsíci +2

    እባክህን ደ/ር ሮዳስ የሓኪም መስፍን አድራሻ ጠቁመኝ እዳው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልሞክራቸው እኔ ዓለም ያፈራውን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የሚገኙት መሣርያዎች ተመርምሬ ምንም በሽታ የለህም ኣሉኝ እኔ ግን በቁሜ እሰቃያለሁ ዶክተሮቹ ደህናነህ

    • @firaolmanabechuisgreatmang2250
      @firaolmanabechuisgreatmang2250 Před 2 měsíci +1

      እኔም እንደዚሁ በየሐኪም ቤቱ ተንከራትቼ በተለያዩ ዘመናዊ መሣሪያዎች ታይቼ ለ24 ዓመታት ምንም ዓይነት በሽታ የለብሽም እየተባልኩ ፀበልም እየተጠቀምኩ በህመም ላይ እገኛለሁ እባክህን ዶ/ር ሮዳስ አድራሻቸውን ቢታሳውቀን!!!

    • @newvisionconstruction431
      @newvisionconstruction431 Před 2 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማርህ

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 Před 3 měsíci +8

    እኔ የClinical pharmacy ተማሪ ነኝ በመንፈሳዊ ዲያቆን ነኝ እና ከእሳቸው ስር ለመማር ዝግጁ ነኝ

    • @haymanotnatty4150
      @haymanotnatty4150 Před 3 měsíci +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው ቶሎተማር ብታማክራቸው ይረዱሃል👍

  • @alenuti5590
    @alenuti5590 Před 3 měsíci +6

    ዶክተር ሮዳስ ይሄን ነገር በቤተክርስቲያናችን በኩል አስተባብረህ ያላቸውን እውቀት እንዲያስተላልፉልን ብታስተባብር ላንተም በረከት ይሆንልሀል

  • @shimelskonde1183
    @shimelskonde1183 Před 2 měsíci

    ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ
    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    እኔ በአስም ና በኪንታሮት አየተሰቃየሁ ነዉ አ/አ ውስጥ ያሉ ሆስፒታል አዳርሻለሁ እና እባኮ አድራሻዎን ይላኩልኝ

  • @dnkantube_5336
    @dnkantube_5336 Před 3 měsíci +2

    በጣም በትክክል በቤተክርስቲያን በኩል ብሆን የራሷ ሆስፒታል ብኖራ ምኞቴ ነበር ከድሮ ጀምሮ

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 Před 3 měsíci +5

    ዶክተርሮዳስ ሀኪምመስፍን አሁንማከምአልችልምብለዋል ግን መድሀኒቱመንእደሆነቢገልፁልእኝ ወይአሉበትጋሄጄ ለመቀመምናራሴንለመፈተናየማልጥረውስለሌለ እባክህን የአስምመድሀኒትጠይቅልኝበመብርሀን በተጨማሪ በመፅሀፍመልክ ህክምናቸውቢዘጋጅና በሚቻላቸውአቅም ለሚፈልግስልጠናቢሰጡን በተረፈ ድክተርይኸን የፈውስ መገድፈጣሪወዳንተ ለሀገርናወገንአሳቢጌስላመለከተህ ውጤታማለማድረግ በርታልን ከዚህበፊትሀኪምአበበችን አነጋግረሀቸውነበርግን ግልቶ ሀገርየረዳነገርእኔአልተገነዘብኩምምናልባትም ጉዳዩፖለቲካ ሳያበላሸውየቀረአይመስለኝምና አሁንም ይጉዳይ ተድበስብሶተደብቆእዳይቀርአደራ ፍሬያማእዲሆንየዶክተርሮዳስ ብርታይጠይቃልና ፈጣሪም ረድቶህሀገርንወገንንየሚጠቅም የሚታይ የሚጨበጥ ውጤት ለማምጣት ፈጣሪይርዳልንበጣምእናመሰግናለንክበርልንአባታችንሀኪምመስፍንን ፈጣሪይጠብቅልን በፈጣሪስምእናመሰግናለን

  • @mekonnendashew8962
    @mekonnendashew8962 Před 3 měsíci +3

    አባታችን በጣም እናመሠግናለን የአስምስ መድሐኒትስ አሎት አመሰግናለሁ

  • @zelshtube3070
    @zelshtube3070 Před 5 dny +1

    ፈረንጆች ይህን አይነት እውቀት እንድንጠቀምበት አይፈልጉም ስለዚህ ድምፅን አጥፍቶ በፍጥነት ወደ ድርጊት መግባት ነው የሚያስፈልገን
    ስለዚህ ዶ/ር ሮዳስ እባክህን የባህል መድሀኒት አዋቂዎችን አሰባስበህ በማህበር እንዲደራጁና አክሲዮን እንዲመሰርቱ አድርግ እኔም አክሲዮኑ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ
    ሌላው ደሞ እንደዚህ አይነት እውቀቶችን በተቻለ መጠን ፈጠን ብለህ በመፅሐፍ ፅፈህ ለህዝብ እንዲደርስ አድርግ ምክንያቱም ባለእውቀቶችን ድንገት ልናጣቸው እንችላለንና

  • @mumuye5
    @mumuye5 Před 3 měsíci +2

    ዓለም አሁን ላይ በተለይ after covid ፊቱን ወደ Natural medicin ፊቱን እያዞረ ነው። በአገራችን እውቀት እያላቸው አቅም በማጣት በየቤቱ የቀሩ ብዙ ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ ስንታመም የምንፈወስበትን እፅዋት ፈጥሮልናል የሰው ልጅ ግን ይህንን ጥሎ ወደ Artifical medicin እምነት አደረበት። ራሳችንን እናስተምር እኔ ራሴን በማስተማር ራስን መፈወስ እንደሚቻል በብዙ አረጋግጫለሁ አባታችን እድሜ ይስጥዎት እውቀትዎን ስለሚያካፍሉ እግዚአብሔር ይስጥዎት።

  • @shewaferadebebe1535
    @shewaferadebebe1535 Před 3 měsíci +17

    ዶ/ር እባክህን እንዴው በቸሩ እግዚአብሔር እለምንሃለሁኝ አድራሻ ስጠን እኝህሰውዬ ሳያልፉ እነጠቀም ወገንህነን

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 Před 3 měsíci +2

      አቅም የለኝም እፅዋት ለመሰብሰብ አሉ ለምን ዶክተርን ታስቸግራላችሁ❓

    • @haddisteshome9430
      @haddisteshome9430 Před 3 měsíci +2

      But he thought his kids or someone else. Still he can help

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 Před 3 měsíci +7

    አባታችን ዕድሜዎን ከፋ ያድርግልን እግዚአቡሔር ይጠቡቅልን ደግ አባት እናመሠግናለን ።

  • @kasayeyetagesu1938
    @kasayeyetagesu1938 Před 3 měsíci +1

    በእውነት አባታችን እድሜ እና ጤናን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን
    ዶክተር የሀገራችን እንቁ ብርቅየ ተባረክልን ።
    ወድሜን ሆዱን ያምዋል እዳገኛቸው ብታመቻችልኝ

  • @negatwaassrat1742
    @negatwaassrat1742 Před 3 měsíci +2

    Thank you very mach for the wonderful explanations.

  • @edengenet259
    @edengenet259 Před 3 měsíci +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ሃሳብዎ ፍሬ አፍርቶ ያሳየን። መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚያብሄር ያለምልምህ ያብዛህ ያበራክትትህ እድሜን ጥገብ እግዚያብሄር ይጠብቅህ አይናችን ነህ ።

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib Před 3 měsíci +4

    ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ስላካፈሉን ስለነገሩን አመሰግናለሁ

  • @Zerfinshmulugeta
    @Zerfinshmulugeta Před 3 měsíci +2

    ዶክተር እሮዳስ እንደምን ነህ ምታቀርባቸው ሁሉ የሰው ልጅ ጠቃሚ አስተማሪ አልፎም ምግብም ጭምር ነው እናመሰግናለን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ሀኪም መስፍን አሁንም በሂወት አሉ ካሉስ የት ናቸው አዲስ አበባ ወይስ የክልል ከተሞች ነቸው አዲስ አበባ ካሉስ የት አካቢ ናቸው አድራሻቸው ብሰጠን ከይቅርታ ጋር

  • @user-lg9ki4qi4u
    @user-lg9ki4qi4u Před 3 měsíci +3

    እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ እባክሕን ስልካቸውንን (አድራሻ

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta Před 3 měsíci +6

    አድራሻዎት የት ነዎት መምህር ሮዳስ እ/ር ያክብርህ ዛሬ በአገራችን የተቸገርነው የበሽታ አይነትበዝቶነው እርሶ በእውነትገና መቶ አመትይኖራሉ ምክንያቱም ልበብርሀን ነዎተና ዛሬ አገር ያጣችው እንደርሶ አይነት ሰው ነው ገና ጎልማሳነዎት ደስስሉየኔአባት እርሶንና እንደርሶ ያለትን መዳኒያለም በሞገስ ይጠብቅልን መምህር ረዳስ አንተንም የቤተክርስትያናችን እንቁ ልጇ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅህ መምህር ድፍረት አይውንብኝና እባክህ አግባ ዘርህን መተካት አለብህ የእውቀት ባለፀጋ ነህና

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 3 měsíci +12

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ አንተም ተባረክ
    ይህ በርከታችን ነው እንጠቀምበታለን..

  • @user-kl5gl4ov4o
    @user-kl5gl4ov4o Před 3 měsíci +1

    ዶክተር ሮዳስ አንተና ጔደኞች ለብዙ ኢትዮጵያ ወገኖቻችሁ እንድትደርሱልን በእውነት እጠይቃችሃለሁ! ፍጠኑ! ለአባታችን ረጅም እድሜን ላንተ ደግሞ ጥበቡን ልዑል እግዚብሔር ይስጥልን!

  • @kelemwabekeles2361
    @kelemwabekeles2361 Před 3 měsíci +1

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን ያኑርልን
    የኪንታሮት በሽታ ያሰቃየኛል ብዙ ሞከርኩ እባክህ እርዳኝ