በደጃችን የበቀለ ተአምራዊው ቅጠል/ ኮሰረት/ lippia abyssinica/ በሽታ አሳዶ ገዳዩ ይሉታል ጣልያኖች /ethiopian /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 1,7K

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 Před rokem +26

    በ እውነት መልካም ሰው ነሕ የቃላት ጥግ ቢኖር ስለ መልካም ሀሳብሕ ብገልፅ እንዴት ደስ ባለኝ ለማንኛውም ፈጣሪ ባለሕ እውቀት ላይ የጨምርልሕ!!

    • @lulitgudisa8099
      @lulitgudisa8099 Před rokem +1

      😂o

    • @yabiyabi9860
      @yabiyabi9860 Před 11 měsíci +1

      ሰለግዛዋ አጠቃቀም አሰራር

    • @fatoseid9612
      @fatoseid9612 Před 11 měsíci

      በናትህ ስለ አስም እና ሳይነስ መፍትሔ ካለ

    • @Danielbelihou
      @Danielbelihou Před 11 měsíci

      ​@@lulitgudisa8099❤❤❤

    • @belaybekele2946
      @belaybekele2946 Před 3 měsíci

      ዳማከሴና ኮሰረት ልዩነታቸዉና አንድነታቸዉን ብትገልፅልኝ ።አመሠግናለሁ፣

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 Před 3 lety +19

    ይገርማል እኛ ኢትዮጵያዊያን የሌለን ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን በእጃችን ላይ ያለውን ግን አናውም እግዚአብሔር ደግሞ በመልካም ነውና የተማሩ ውገኖቻቸንን ያብዛልን ለማናውቀውም እውቀቱን ይግለፃልን ኢትዮጵያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 Před 3 lety +6

    እኛ አገር አብዛኛው ሀኪም ያው አንተ ለራስህ የምታዘውን ነው የሚያዙልህ።እድሜ ለትምህርት ፖሊሲያችን!

  • @samuelmekuria2942
    @samuelmekuria2942 Před rokem +3

    ትምህርትህ በጣም ወድጀዋለሁ ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ እናም ልጠይቅህ የምፈልገው በእግር ህመም ላይ በተለይ የነርቭ ህመምን በጽኑ ሊያድኑ የሚችሉ የጤና በረከት ብታካፍለኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Před 3 lety +94

    ተባረክ፡ወንድም፡አለም፡እንተን፡የሰጠን፡ልዑል፡እግዚያብሔርን፡እናመሰግንሀለን።ዘመንህ፡ይባረክ።🙏🙏🙏

  • @azeblimenih2906
    @azeblimenih2906 Před 2 lety +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥህ እግዚ አብሔርእሱ የሰጠህን ጥበብ ተጠቅመህ ለህዝቡ በምታቀርበው ትምህርት በጣም እናመሠግናለን።

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před 3 lety +4

    Ethio Family በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ እህቴ ያንተን መመሪያ ተከትላ በደም አይነቷ እየተመገበች እጅግ በጣም ለውጥ አላት ድናለችም ማለት እችላለሁ እናመሰግናለን ወገኖችህን ከአደጋ የብዙ ነፍስ አክመሃልና እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @manalebishwolde2999
    @manalebishwolde2999 Před 2 lety +5

    ተባረክ በብዙ ወንድም እግዚአብሔር ን ስታመሰግን ገብቶህስለሆነ ደስ ብሎኛል በስራው ሁሉሊመስገን ይገባዋልና

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 3 lety +14

    ወንድማችን ስላቀረብክልን የኮሰረት መድኃኒትነት በጣም ደስ የሚል ዜና ነውና ተባረክ !

  • @abtesfaye7656
    @abtesfaye7656 Před 3 lety +14

    ወንድሜ ይህ አገልግልግሎት በመድረክ ከማገልገል አያንስም ዘመንህ ይባረክ!!!

    • @tsigekiflay8972
      @tsigekiflay8972 Před 3 lety

      Thank you for very good information. God bless you 🙏🏽

    • @gabeaeah8537
      @gabeaeah8537 Před 3 lety

      Eneyi yeded medemat asetcgeren mne temekerenalh egryi layi kintarotm endeza

  • @asnakewyehuala466
    @asnakewyehuala466 Před 3 lety +3

    በጣም ጠቃሚ ጉዳዮችን እያስተላለፍክልን ስለሆነ እጅግ እናመሰግናለን

  • @ekg2186
    @ekg2186 Před 2 lety +1

    ተባረክ በጣም አመሰግናለሁ! ሁሌም ጠቃሚ የጤና በረከት ትነግነናለህ።

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Před 3 lety +6

    አረ አሁኑኑ ፍለጋ ልወጣ አውነት.... ዘመንህ ይባረክ አቦ!!!!

  • @misrakbayou4206
    @misrakbayou4206 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @AssefaHagos
    @AssefaHagos Před 3 měsíci +1

    በኡኖ ቡዙ ነገሮች ስለ ሃቅነት እንዴት ምግብ ያሳምማል በምል ቡዙ ግዜ ከአእምሮየ ተጣልቼ
    ነበር ይሁን እንጂ ከደሮ ስጋና ከወተት ተረድቻለሁ ለህዝብህ የተፈጠርክ ሰው ነህ ግማሹ ሙሁር በውሸት ቤተ ሰቡ ስገድል
    እግዝአብሔር የቀባችሁ ደሞ አይቻለሁ
    thank you docter

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj Před 3 měsíci +1

    ወንድሜ እናመሰግናለን ያለማወቅ እንጂ ቀላል ነው እግዚአብሔ ር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf Před 3 lety +7

    በዚሁ ቀጥል ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች አሳውቀኸኛል አመሰግናለሁ የኔ ዶክተር

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety +6

    ትልቅ ኢትዮጽያዊ ነክ እናመሰግንሃለን የኡትዮጵያ ዓምላክይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥክ !!!!!!!!!!!!!

  • @kassayeteshome7325
    @kassayeteshome7325 Před 2 lety +24

    የመድኃኒት ዋጋ ሰማይ በረገጠበት በአሁኑ ጊዜ ለሕዝባችን ትልቅ ስጦታ ነው። ምስጋና ይገባሀል።

    • @josiyemanemengesha2742
      @josiyemanemengesha2742 Před 2 lety +2

      መጀመሪያ ሰላም
      ቤትግርኛ ምን ይባላል

    • @alemayehuwubshet5160
      @alemayehuwubshet5160 Před 2 lety

      በቅድሚያ ላመሰግንህ እወዳለሁ፣ ሰለ አዘገጃጀቱ ግልጽ የምታደርግልን ቢኖር
      1/ቅጠሉ በምን ይጸዳል ? በንጹህ ?
      2/የተዘጋጀውስ ለስንት ቀን ያገለግላል?
      3/በምን ሁኔታና ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል?
      በአጠቃቀሙ ላይ ግንዛቤን ያሰፋልና ነው።
      አመሰግናለሁ።

    • @MimiMimi-eo1gq
      @MimiMimi-eo1gq Před rokem

      Whatsapp

    • @REHAM.1r
      @REHAM.1r Před 5 měsíci

      ​@@MimiMimi-eo1gq10:30

  • @jamilayunis8197
    @jamilayunis8197 Před 4 měsíci +1

    ወድሜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የግዛዋ አጠቃቀሙን በደብ ብትገልዕልን

  • @betlehemzergaw348
    @betlehemzergaw348 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ብዙ የማናውቃቸውን እያሳወከን ነው እናመስግናለን

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 3 lety +8

    አንተ እራህ መድህኒትነህ ካለህ መልካምነትህ ቅንነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን ውንድም አለም ያገሬልጅ በርታልን ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @user-te3mh9zz1i
    @user-te3mh9zz1i Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ብዙ ነገር ካንተ ተምሪያለሁ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 3 lety

    አንተልጅየምታቀርበውትምህርትበጣምጥሩነው።በምታቀርባቸው፣ትምህርቶች፣እኔበጣምተጠቃሚሆኛለሁ።ተባረክ።በርታ።

  • @hirutbekele521
    @hirutbekele521 Před 3 lety +7

    Thank you for your teaching .
    GODbless you !!

  • @elsagebreselassie4705
    @elsagebreselassie4705 Před 3 lety +11

    ትምርትህ በጣም በጣም ቆንጆ ነው ኮስረት ለታይሮድ ላለበት ቢጠጣስ ምንችግር አለበት ለቅን ልብህ ወላዲተ አምላክ ይስብከውን ሁሉ ታሳካልህ እጅግ በጣም ነው የማመስግንህ እኔ ቁርጥማት ታይሮድ ካለስትሮ እለብኝ ለመውስድ ዝግጁ ነኝ እድሜ ላንተ ሁሉን አዘጋጅቸዋለው አመስግናለው

    • @meronabowerk2568
      @meronabowerk2568 Před 3 lety +2

      የኮሰረት ቅጠል ሻይ ከሌሎች ዘመናዊ መድኃኒቶ ጋራ ዲወሰድ ችግር አለወይ ለምሳሌ ለደም ግፊት ፡ ለልብ፡ የመሳሰሉት ጋራ ችግር አለበትወይ በሙቅ ውሃ ነወይ የሚጠጣው ስልክ ቁጥር ስንት ነው

    • @hiwothagos3849
      @hiwothagos3849 Před 2 lety

      @@meronabowerk2568 and a è rd as we ß ss

    • @mesfinatnafebeyene7020
      @mesfinatnafebeyene7020 Před 2 lety +1

      ምን አለህ

    • @swswi8217
      @swswi8217 Před 2 lety

      በጌታ፡ንገርኝ፣ሳውዲ፣ነኝ፣ምንድነው፣ሶሙ

    • @laragonagasi5451
      @laragonagasi5451 Před 2 lety

      1

  • @tekaligntefera762
    @tekaligntefera762 Před rokem +1

    ጥሩ ትምህርት ታስተሣራለህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጨጓራ ባክቴሪያ እሰቃይ ነበር ትምህርትህ ጠቅሞኛል ለውጥ አለኛ ተባረክ

    • @hlwyaawle7708
      @hlwyaawle7708 Před rokem

      እረ በፈጠረሽ ንገራኝ እኔ ተሰቃየሁ በጨጎራ ባክተሪያ

    • @hlwyaawle7708
      @hlwyaawle7708 Před rokem

      እባክህ የተሻለብህን መዳሀኒት ንገረኝ ወንድሜ እኔ አንድ አመት ሆነኝ በጨጎራ ባክቴሪያ

  • @user-sp9cw8mu8h
    @user-sp9cw8mu8h Před 16 dny

    እግዛብሔ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሕ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewdineshtsegahun6533
    @zewdineshtsegahun6533 Před 3 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን፣ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ።

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 Před 3 lety +8

    ሰላም ወንድም ሰላምህ ይብዛ ባለህበት በትምህርትህ በጣም እየተጠቀምንበትነው እዉቀትን በእውቀትህ ላይ አላህ ይጨምር

  • @tibebneshmekonnen7166
    @tibebneshmekonnen7166 Před 2 lety

    እኔ በእድሜ አያትህ ስለምሆን የኔ ልጅ ብልህ አይግረምህ እጅግ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግንህ!!! የማስታወስ፣ የጨጓራዬንና የአንጀቴን ጭምር ለውጥ/ ጤንነቴን አግኝቻለሁና። ያለምንም ክፍያ ስለሰጠኸን ሕክምና አምላክ ዘመንህን የተባረከ ያድርግልህ። በተለይ የመርሳት ችግር እየገጠመኝ ነበር።

  • @AntenehZeleke-rw3jo
    @AntenehZeleke-rw3jo Před 2 měsíci +1

    በጣአም እናመሠግናአለን ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ ሌላው መጠየቅ የፈለኩት ነገር በብርጭቆ ተቀምሞ ለስትቀን መጠቀም አለብን

  • @muluneh19new
    @muluneh19new Před 3 lety +3

    ምርጥ የዘመናችን ዶክተር እናመሰግናለን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 3 lety +8

    Sage ከኮሰረት በጣም የተለየ ነው ሲጀመር የሁለቱ ቅርጽ አንኳን የተለያዬ ናቸው

    • @MT-mc4hk
      @MT-mc4hk Před 2 lety

      ልክ ነሽ:: sage በዛ ላይ መራራ ነው:: ኮስረት ላይ ያለው ሎሚ ሎሚ ሚል ሽታም የለውም::

  • @getenettaye4615
    @getenettaye4615 Před 2 lety

    ትልቅ እና ቅን ሰው ነሕ ተባረክ የትምሕርት አሰጣጥሕ ምርጥ ነው 👍👍👍

  • @TJ-mr4iw
    @TJ-mr4iw Před 3 lety +10

    Great job thank you. We wish you use English words so people who do not understand Amharic very well know what the subject is about.

  • @negaabeba4487
    @negaabeba4487 Před 3 lety +3

    በጣም ነው የማደንቅህ ወንድሜ ኑርልን

  • @zahrayuesuf6430
    @zahrayuesuf6430 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን ወንድም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ልጅ ጥሩትምህርት ነው የምታስተምረው ቴንኪው ግፋበት

  • @et1206
    @et1206 Před 3 lety

    በጣም ይገርማል እኛ ለቅቤ ማንጠርያ ብቻ እየተጠቀምን እናመሰግናለን

  • @alebachewfeleke1798
    @alebachewfeleke1798 Před 3 lety +7

    Thank you so much Tame. I will share with friends and relatives for them to benefit from cosorot leafs.

    • @tadesechmamo4290
      @tadesechmamo4290 Před rokem

      ኮሰረት ሻይ ስንጠቀም እሰከ ሰንትቀን ያሰገባነዉ ወይም የዘፍነዘዉን ለለሰንትቀን እንጠቀምበት

  • @oneethiopialove4826
    @oneethiopialove4826 Před 3 lety +5

    Thank you brother you are doing great helps create our healthy lifestyle benefits thanks again :)

  • @debruzewge4497
    @debruzewge4497 Před 3 lety

    ኦ/ር ይባርክኽ እጆጎ በጣም ተምረናል እኔ ኮሰረቶ እበራፌ ተቀምጦ ለቅቤ ማንጠሪያ ብቻ ነው የምንጠቀመው አሁን ግን ጠቀምታውን ስላወቅሁ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ ።

  • @getachewzerfu7739
    @getachewzerfu7739 Před 2 lety

    ኢትዮጵያዊን የምጠቀሙት ለቅቤ ማንጠርያ ብቻ ነዉ Thanks very much for detailed information

  • @dahabbahta265
    @dahabbahta265 Před 3 lety +5

    ልጄየ እድሜ ከጠና ይስጥህ ምትለው ሁሉ እኖት ነው እኔ ስኳር ደም አለኝ የጡት ካንሰር ነበረኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዲኛለሁን ለስኳር ለደሙ ነው ትግሌ አንተ ባልከው የድንብላል ቅጠል ጠቅሞኛል በጭማቂ ከሰለሪጋ የደም አይነት A ነው ከጀርመን

    • @user-rs7ux9bn1z
      @user-rs7ux9bn1z Před 3 lety

      ለደም ግፊት እኔ የጠቀመኝ ዝንጅብል ነው ፈጭተሽ አፍልተሽ በየቀኑ መጣት

    • @user-rs7ux9bn1z
      @user-rs7ux9bn1z Před 3 lety

      ሙልጭ አድርጎ ነ
      ው ያጠፋልኝ ሀኪም ቤት ሁሉ እሥኪገረሙ ልቤ ሁሉ በጣም ነበር የሚመታው አሁን ጠፋቷል

    • @mhmovies5119
      @mhmovies5119 Před rokem

      ሰላም የስኳሩ እንዴት ነው

  • @nigistygheresus6895
    @nigistygheresus6895 Před 3 lety +4

    Thank you Dr you are inspirational G.B.U. I really really need this one!!

  • @ConfusedHat-vz6ob
    @ConfusedHat-vz6ob Před měsícem

    ደስ የሚል ትምህርት አመሠግናለሁ

  • @emusha
    @emusha Před 3 lety +1

    በጣም ይገርማል ኮሰረት ከቂቤ ማንጠሪያና ከሽሮ ማዘጋጃ ቅመም ጋር እንደሚገባ ብቻ ነበር የማውቀው ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ወይ ኮሰረት ይሄ ሁሉ ጥቅም አለው ገራሚ ተክል ነው ተፈጥሮ ውብ ነው እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ አንተም ተባረክ እናመሰግናለን ተደንቄ ነበር ያየሁት እስኪ በዚሁ ስለ ጤናዳምም ጥቅም ንገረን እኔ ግን አልወደውም እንዲህ ጥቅም ያለው ከሆነ ግን እንደምንም እለምደዋለሁ

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf Před 3 lety +4

    እጅግ እናመሰግናለን ትምህርትህ ረጅም ቢሆንም ምንም አትሰለችም ተባረክ

  • @zenugebremeskel4887
    @zenugebremeskel4887 Před 3 lety +5

    የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን የምትሰጠን መረጃ በሙሉ ጠቃሚ ነው፡፡ የኮሰረት እርጥቡን በማኝክ ወይም በሻይ መልክ መጠጣት ለቶንሲል በጣም ፍቱን እንደሆነ እመሰክራለው ፡፡

  • @tsimesele6480
    @tsimesele6480 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለው እናቴ ደም ብዛት አለባት እና እንደነገርከን ተጠቅማ ደምዋ በአንዴ ነው የወረደው መርቃሀለች ወንድሜ ተባረክ🙏

  • @mekideehtiyopa1844
    @mekideehtiyopa1844 Před 3 lety +2

    ወንድሜ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 Před 3 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ባገኘዉ አሁኑኑ እሞክረዉ ነበር ባለዉት ቤት እስካሀኑ አይቼ አላቅም ሀገራችን ስንገባ ለዛዉም ከርሰ ፍሬሹን እንጠጠዋለን

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ያድልህ:: እናመሰግናለን!!

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 Před 3 lety

      The correct scientific name of koseret is Lippia adoensis var koseret Sebsebe, endemic herb to Ethiopia (found only in Ethiopia). you are taking about other lippia species, koseret is different .

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 Před 3 lety

      Strong antioxidant activity of koseret (check our published article). Entitle 'total phnolic content and Antioxidant activity of Lippia adoensis var koseret sebsebe'.

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 Před 3 lety

      Only few studied are available on koseret. What you are taking is about the findings of other lippia species found in outside Ethiopia

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 Před 3 lety

      From whee did you get this false information, you are talking about other lippia species found all over the world. please stop confusing people

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 3 lety +2

    በጣም: እናመስግናለን: : እሞክረው: አለሁ:

  • @user-zo1bs7rl1i
    @user-zo1bs7rl1i Před 15 hodinami

    በጣም አመሰግናለው ላለፉት አስር አመታት በሳይስ እየተሰቃየው ነበር

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 3 lety +8

    As always blessings to you my brother! I love your show it’s very educational. Thanks for sharing what you know.

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 3 lety +6

    እንኳን ደህናመጣህ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን አትጥፋ ምክርህን እንፈልገዋለን
    መልካም ምሽት

  • @merganemomsa346
    @merganemomsa346 Před rokem +1

    You are so humble and blessed one thank you somuch

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Před 11 měsíci +1

    ዋው ተባረክ በብዙ እናመሰግናለን❤

  • @selinag6848
    @selinag6848 Před 3 lety +13

    ኢትዬ ለአለርጅክ በደንብ እንደሚሰራ እኔ ምስክር ነኝ ምክንያቱም በሠው ልብስ ነው የመጣብኝ አንገቴ ላይ ፋርማሲ ሳሳያቸው የፀሀይ ወይ ደሞ የሽቶ ነው ብለውኝ የተለያየ ክሬም ሞከርኩኝ አልሰራም ያሳክከኛል ሲጀምር ትንሽ ነበረ እየሰፋ ሄደ በአጋጣሚ ክትፎ ውስጥ ጨምሬ ተመገብኩት ኮስረቱን በንጋታው አንገቴ ላይ ጠፉ ደስ አለኝ ነገርግን ኮሰረት እንዳጠፉልኝ አለወኩም ነበር በአጋጣሚ ስለኮሰረት አንተ ስትናገረው ትዝ አለኝ ትዝ ሲለኝ ኮሰረትነው ያጠፋልኝ አመሠግናለው ተባረክልኝ።

    • @tolasahordofa2587
      @tolasahordofa2587 Před 3 lety +1

      Wandeme.afechaye.laye.madate.watobegnale.esum.semokegne.yemasakake.simeti.alena.men.betakam.yeshalegnal.esti.negaregne.

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 Před 3 lety

      በገጠር ምሥሙ ኮሠረት ነዉ

    • @wolloethiopia8195
      @wolloethiopia8195 Před 3 lety

      ውዶቸ ኮስረት ማለት ከሴ እሚባለው ነው ንግሩኝ በፈጣሪ

    • @selinag6848
      @selinag6848 Před 3 lety +1

      @@wolloethiopia8195 ሃይ ሲስቱ ኮሰረትና ከሴ አንድ አይደለም ከሴ ማለት ከቄጤማ ጋር የሚሽጥ ነው ኮሰረት ግን ለቂቤ ማንጠሪያ ነው የሚጠቀሙበት

    • @wolloethiopia8195
      @wolloethiopia8195 Před 3 lety

      @@selinag6848 እሽ አመስግናለሁ ተባርኪ እኔ ከሴ መስሎኝ ነበር

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 Před 3 lety +3

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ከአንተ ብዙ ተማርኩ ከግሳንግስ ሰላም ከሚነሳ ርእስ መላቀቅህ አስተማሪ ነው በርታ።

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 Před 3 lety

      በጣም አመስግናለሁ ዳክተር ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከአንተ አንድ በጣም የተቸግርኩበት ነገር ብዙ አልተኛምና የሚረዳ ነገር ምታቀው ነገር ካወቅህ እርዳኝ እባክህ

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 Před 3 lety

      በጣም አመስግናለሁ ስለ ሁሉ ነገር

    • @malkasayoom6838
      @malkasayoom6838 Před 3 lety

      @@erkabneshwolde2428 bbbbhbb

    • @malkasayoom6838
      @malkasayoom6838 Před 3 lety

      þh@@erkabneshwolde2428

    • @malkasayoom6838
      @malkasayoom6838 Před 3 lety

      h

  • @ZekariyasDeribe-k5f
    @ZekariyasDeribe-k5f Před měsícem

    በጠም ጥሩ አገላጻጽ ነዉ እግዛብሔር ይሰጥልኝ በርታ ልን

  • @kebukebu770
    @kebukebu770 Před rokem +1

    እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ

  • @eyerusalemkebede6172
    @eyerusalemkebede6172 Před 3 lety +5

    እዉነት ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ስጠጣዉ ደስ የሚል ስሜት አለዉ አመሰግናለዉ ስላካፈልከን

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 Před 3 lety +3

    Thank you ethio. Family🙏🙏

  • @laureatetsegayegebremedhin5425

    የኔታ እንዴት ሰነበትክ። የፊቱ እንኳን አልሰራልኝም። የቡናው ማለት ነው። ኮሰረት ደግሞ እቤቴ ስላለ አሁኑን በሰጠህኝ ትምህርት መሰረት ይዘፈዘፋል። ቅዱስ ነህ። ቅን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ኑርልን።

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @muluyeadane1216
    @muluyeadane1216 Před 3 lety +16

    ያዘጋጀነውን ቅጠል ውሃ (ለሻይ የዘፈዘፍነውን) እስከ ስንት ቀን መጠቀም እንችላለን?

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Před rokem +1

    ድሮ በኮረና ጊዜ በጣም ነበር የምከታተልህ ስለ ማርተኛዋ ስንዱ ስታቀርብ 😅 ድጋሚ ላየውህ ደስ ብሎኛል❤

  • @user-xp5bu9tt1s
    @user-xp5bu9tt1s Před rokem

    ዛሬ ገና ሥከታተል በግቢዬ ውስጥም አሉ ነገር
    ነገር ግን ዛሬ ሙሉውን ጥቅም አወኩኝ እናመሰግናለን።

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Před 3 lety +3

    Thank you the same to you. God bless!

  • @NaomiGrace416
    @NaomiGrace416 Před 3 lety +5

    You are right Iafter I started eating with my blood type I get feel so good thank you 🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ ኮሰረት ብዙ ጥቅም እንዳለው አላቅም ነበር ከሴ ነው ላሉ ኮሰረት እንደሆነ ትርጉሙን አይቼዋለሁ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před 3 lety

    በጣም እግ/ር ይባርክህ ቅርበችን ያለውን የኮሰረት ቅጣል ጠቃሚ መሆኑን ስለነገርከን ። አጣቃቀሙን ግን ባተላይ በእንክብል ደረጀ አና በቅጣልም ተደጋግሞ ቢነገረን መልካም ነው እላለሁ ። ተባረክ !!! 10/08/2013

    • @yemsrachteshome3192
      @yemsrachteshome3192 Před 3 lety

      ኦደምንኣለህ ወዴኤሜ ኮሰረቴበጌ ሌዜእኚእሴሙን ንገረኝወረቄንኜኣማሬካነዉያለሁቴ

  • @bettyadamu4859
    @bettyadamu4859 Před 3 lety +18

    Thank you for an informative presentation. I have some questions regarding the leaf you were discussing about. Salvia is Sage, Koseret is Lippia Javanica. Which one is the correct leaf are you discussing about? Do you mind if I ask what you do for living?

  • @almasshama689
    @almasshama689 Před 3 lety +18

    የተዘፈዘፈውን፡ደጅ፡ነው፡የምናስቀምጠው፡ወይስ፡ፍራጂ፡ነው፡ያዘጋጀውን፡እሰከ፡ስንት፡ቀን፡እንጠቀም፡አስንት፡ቀን፡በዋላ፡አገልግሎቱ፡ያበቃል፡ንገረን

  • @debrituheyilemariam8871

    በጣም እሚገርም ነው በእውነት ተባረክ እረጀም እድ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ

  • @belaynehdemilewzelelew7669

    I like your presentations. Thank you for all what you are doing for us. But what about the spoon? table spoon or sauce spoon?

  • @korerimayepet
    @korerimayepet Před 3 lety +7

    ኮሰረት ለኢትዮጵያ endemic plant ነው እሱን በውጭ ሀገራት ማግኘት አስቸጋሪ ነው ካገርቤት ካልተላከ በቀር የሌመን ሽታ ያላቸው የተለያዩ ዝርያዎች አሉ እባክህ ወንድም ኮሰረትን ከሴጅ ጋር አታመሳስለው
    ሰዎች ያለአግባብ ሊረዱ ይችላሉ እና መጠንቀቁ አይከፋም

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 Před 3 lety

      Thank you yeshi, you are right. Flase report. he is telling us about other Lippia species found in other country. Koseret is found only in Ethippia.

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 3 lety

      @@engidadessalegn7553 if he is talking about another plant calling it Kosert.... Very dangerous🤔

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 Před 3 lety +4

    Thank you 🙏 Ethio family

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን አወቀህ ለማሳወቅ ፍቃደኛለመሆንህ ፈጣሪየበለጠ እዉቅናይሥጥህ

  • @zerihungudeta7738
    @zerihungudeta7738 Před 3 lety +1

    በጣም ነው የማመሰግነው አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @dejenegemechu5589
    @dejenegemechu5589 Před 3 lety +8

    እርጥብ ወይስ አደርቀን ሌላው የውሀውና የኮሰረቱ መጠን ግልጽ አይደለም ።

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 Před 3 lety +3

    May God bless you brother ! Thank you 🙏

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 11 měsíci +1

    አይ አለማወቅ እኛ ጋ የወተት እቃ ነው የምናጥብበት እንኳን አወኩ እናመሰጥናለን ወንድም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 Před 3 lety +2

    Thank you 🙏🏾 so much for sharing I appreciate you and be safe

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Před 3 lety +5

    Thank you so much for your information. Koseret and sage is different . another name of sage is Sally. I did not get salvia or koseret in this country. But may be only in Ethiopia.

    • @zyefat
      @zyefat Před 3 lety +1

      It is very different I see on Google sage you can see what I have kosert and what I see very different

  • @teclepaulos8366
    @teclepaulos8366 Před 3 lety +4

    Thank you dr. For your time and education
    This sage can we get it by tablet form.

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 Před 2 lety +1

    Thank you so much you are blessed🙏❤️🙏

  • @semiyonsileshi4188
    @semiyonsileshi4188 Před 3 lety

    tebarek wendime yemitakerbachew hulu programoch betam tekami ena asifelagi nachew........geta yibarkih

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 3 lety +3

    ተባረክልን: ውድ: ወንድማችን::

  • @aklile7691
    @aklile7691 Před 3 lety +16

    The botanical name of this Ethiopian plant is Lippia adoensis

    • @nebiyougossaye7185
      @nebiyougossaye7185 Před 3 lety +2

      www.google.com.au/url?sa=i&url=https%3A%2F%2Fwww.researchgate.net%2Ffigure%2FLippia-adoensis-var-koseret-A-Lippia-adoensis-var-adoensis-B_fig1_331072057&psig=AOvVaw1e6_1dw1pgKFJlnwQKFdBK&ust=1614375309006000&source=images&cd=vfe&ved=0CA0QjhxqFwoTCLjV2Oj-he8CFQAAAAAdAAAAABAN

    • @almazalemu9203
      @almazalemu9203 Před 3 lety +1

      እብክህን ኮሰረት ሌላ ነው እስቲ ቅጠሉን አሳየን ያልሆን ስተት ውስጥ እንዳንገባ

    • @yonaschane3161
      @yonaschane3161 Před 3 lety

      የአህያ ጆሮ መዳህኒትነቱን አጠቃቀሙን እንደገና ብታስተምረን ደስ ይለን ነበር ወንድሜ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ምድርን ሁሉ መልካም አድርጎ ሰጠን እኛ በሀይጥያት በግፍ አጨማለቅነው ። ወንድማችን ተባረከ ሁሌ ጠቃሚ መልእክት ነው ያንተ CZcams በርታ በረከት ይብዛልህ ከጤና ጋር።

  • @user-zo2gw3fx6h
    @user-zo2gw3fx6h Před 8 dny

    እግዜር ይስጥልን መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤

  • @Canada404
    @Canada404 Před 3 lety +8

    it’s so amazing God bless you

  • @kellyscooking5896
    @kellyscooking5896 Před 3 lety +25

    Sorry I just don’t wanna ignore that you’re saying this they call this in America (sage )? If I heard that right please correct that Sage is not ( ኮሰረት ) but thanks for sharing this good information I’m going to read and learn more about it !!!

    • @almaz739
      @almaz739 Před 3 lety +2

      Sage is not ኮሰረት they are two completely different. Sage smell horrible. On the other hand ኮሰረት smells good.

    • @ms.ethiopia2349
      @ms.ethiopia2349 Před 3 lety

      It is not Silvia, it is not sage either. Koserat found only in Ethiopia. I wish I will grow it like no tommorw. Anyways Thanks for the info.

    • @guenyhd6265
      @guenyhd6265 Před 3 lety +4

      @@almaz739I am sorry I don't agree with you that sage smells horrible. You may not like it but It is one of the herbs in culinary field.

    • @misraky1548
      @misraky1548 Před 3 lety

      @@ms.ethiopia2349 it's also found in southern african countries.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 3 lety +5

      @@ms.ethiopia2349 it's not true it grows in most part of southern Africa, Asia, India habeshas have to stop self aggrandisement it hasn't helped us as a plp other than sounding stupid in everything, do research before rushing to comment

  • @AbrhamMussie
    @AbrhamMussie Před měsícem +1

    እግዛብሄር እውቀትን ይባርክ

  • @GebremadhinCheka
    @GebremadhinCheka Před měsícem

    ተባረክ አዉሳሰዱን ግለፅልን

  • @amyy.149
    @amyy.149 Před 3 lety +3

    Thank you for your sharing , it is non in Arabic people they're using as tea 🙏♥️