የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የስዃር ህመም እና አጃ
    አጃ በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች
    የስዃር ህመም ያለበት ሰው አጃ መብላት ይችላል ወይ?
    ከአጃ የሚሰሩ ምግቦችንስ መመገብ ይቻላል?
    አጃን ለስዃር ህመም ተስማሚ በሆነ መልኩ መብላት የምንችልባቸው 7 መንገዶች
    በ 1 ኩባያ የበሰለ አጃ ( 1/2 ኩባያ ደረቅ )
    ካሎሪ 147 kcal
    ካርቦሃይድሬት 30 ግራም
    ፋይበር 4 ግራም
    ስኳር 1 ግራም ያህል
    ፕሮቲን 5 ግራም
    ስብ፦ 2.5 ግራም
    Saturated Fat ወደ 0.5 ግራም ገደማ
    Unsaturated Fat ዙሪያ 2 ግራም

Komentáře • 101

  • @almazeyakoyegn9383
    @almazeyakoyegn9383 Před 11 měsíci +10

    በጣም እናመሰግናለን ለሁላችንም ይጠቅመናል የምታቀሪቸው ሁሉ አሰፈላጌናቸው እግዚአብሔር ይሰጥሃል

  • @lishanbeyene2102
    @lishanbeyene2102 Před 11 měsíci +5

    እጅግ እናመሰግናለን የ63ዓመት የአይነት 2 ህመምተኛ ነኝ። የሚሰጠውን ትምህርት ተግባራዊ እያደረግሁ ነዉ መጠነኛ ለዉጥ እያየሁ ነው ።ተባረኪልን

  • @pate840
    @pate840 Před 11 měsíci +6

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ። ትግራይ ክልል ገንፎ በደንብ በተወቀጠ ተልባ ትንሽ ጨውና ትንሽ በርበሬ አርጎ በደንብ እሽት አርጎ በጥብጦ በቅቤ ፉንታ በፃም ጊዜ ይበላል እጅግ በጣም ጣፋጭና ጤናማ አበላል ነው ፡

  • @aematz-youTube
    @aematz-youTube Před 3 měsíci +2

    እህል ነክ ነገሮች በሙሉ ለስኳር በጣም መጥፎ ናቸው: በተለይ እንጀራና ሽሮ እጅግ ስኳርን ይጨምራል: አትክልት ጎመን ተልባ ስኳርን ከፍ አያደርጉም:
    Glycemic index ብዙ ዝርዝር አለውና እነዚህን በማጥናት መልካሙን መያዝ ይቻላል::
    አጃ በብዛት ስኳርን ከፍ ያደርጋል: ገንፎ ስኳርን ይጨምራል: ድንችና ፓስታ ከሁሉም ይከፋሉ:

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 Před 11 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው🙏

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 Před 11 měsíci +5

    እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክሽ ሁልግዜም ጠቃሚ
    እውቀት እየስጠሽን ነው::

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 11 měsíci +5

    ስለ አጃ ጥሩ ገለፃ ነዉ ።ተባረኪ

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 Před 11 měsíci +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ ከተሟላ እውቀት ጋር ጥሩ የአገላለፅ ችሎታ አለሽ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 11 měsíci +7

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እንዴት እንደምትረጅን you have no idea 🤷🏽‍♂️ ምንም ቃላት የለኝም :: ሺ ጊዜ like ባደርግ ደስ ባለኝ 🙏

  • @edengetachew5258
    @edengetachew5258 Před 4 měsíci +1

    አጃ እና ኣትስ በጣም ልዩነት አላቸው የተለያዮ ነገሮች ናቸው። አንቺ የነገርሽን ስለኦትስ መሰለኝ ጥሩ መረጃ ነው

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 Před 3 měsíci +1

      እንዴት ነው ልዩነታቸው የአጃና የኦቲስ እስኪ አስረጂኝ ፕሊስ

  • @keltum8662
    @keltum8662 Před 11 měsíci +4

    በእዉነት እናመሠግናለን።አላህ በዕውቀት ለይ ዕውቀት ይጨምርልሽ እህቴ።

  • @tigisttadesse9546
    @tigisttadesse9546 Před 11 měsíci +3

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ በተረፈ ስለገብሳና ስለ ቴምር ዙሪያ ያለሽን ሀሳብ ብታጋሪን

  • @user-zi2rf5kd4g
    @user-zi2rf5kd4g Před 6 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ትህምርትሽ በጣም ጠቅሞኛል ምክንያቱም ምግብ በልቼ ስለካዉ ይቀንሳል ደሞም ከምግብ በፌት ይጨምራል ግን ምክንያቱን አላወኩም ከተቻለሽ ብታስረጂኝ እና ምክር ብሰጭኝ

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Před 6 měsíci +1

    Thank you for the wonderful lesson.

  • @user-rq2pw9jb1z
    @user-rq2pw9jb1z Před 11 měsíci +3

    ፈጣሪ አምለክ ይባርሽ አመሰግን አለሁ 🙏

  • @wudefekadu3234
    @wudefekadu3234 Před 11 měsíci +3

    እናመሠግናለን

  • @asha1747
    @asha1747 Před 11 měsíci +2

    Betam newu yemina mesgnshi berchi Allah yirdashi

  • @zenebechtelila4883
    @zenebechtelila4883 Před 4 měsíci +1

    ሠላም ለአንቺ ይሁን እህቴ ስለ ስኳር በሽታ እና ስለ አጃ ምግብ ትምህርትሽን ሰምቻለሁ ደስ ብሎኛል፡፡ ጥያቄዬ ገብስ እና አጃ ደባልቀን ብናስፈጭና ዳቦን ለስኳር ህመምተኛ ቢበላ ችግር አለው? ጥቁር ጤፍስ ለስኳር ህመምተኛ ዳቦውን እንጄራውን ቢበላ ይመከራል ወይ እባክሽን መልሱን መልሺልን፡፡ እናመሰግናለን ተባረኪ፡፡

  • @user-lw8bt5vv6b
    @user-lw8bt5vv6b Před 11 měsíci +3

    እባክሽ ዶክተር ስለ አርቴፊሻል ስኳር ማብራሪያ ብትሰጪን ሰለ ትምህርቶችሽ እናመሰግናለን ❤

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo Před 11 měsíci +2

    በጣም ጥሩ ነው አመሠግናለሁ

  • @haregeweynabebe7162
    @haregeweynabebe7162 Před 10 měsíci +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 Před 23 dny +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @mahletadane7138
    @mahletadane7138 Před 11 měsíci +3

    Thanks d/r ምላሹ ፈጣን ነው

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 Před 11 měsíci +3

    ተባረኪ ውዴ🙏🙏🙏

  • @user-il2hh4ch7l
    @user-il2hh4ch7l Před 11 měsíci +2

    Egzabher yibarkish ehite

  • @demitdiamond4560
    @demitdiamond4560 Před 3 měsíci +1

    Omg ene esun balicheno laka kilo,e qanase hunkan samawu thank you ❤

  • @Alexander-yg5ft
    @Alexander-yg5ft Před 5 měsíci +1

    ሰላም ዶር። የ36 አመት ወጣት ነኝ። አንቺ ግን ዝም ብለሽ ነው። እኔ ደግሞ የምበላው እህል አግኝቼ ብዬ 100 ግራም አጃ ፈጭቼ ፤ ቂጣ አድርጌ በላሁት። ሱኳሬ ከ74 ወደ 223 በአንድ ሰዐት ገባ። ቧላ ዶክቶሯ ምን ነካት ብዬ ኢንተርነት ሰርች ሳደርግ በ100 ግራም 70% ነው ካርብሱ። እባክሽ ሰውን አታሳስቺ። አሁን ዶክተር ጋ ልሄድ ነው።

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 Před 11 měsíci +1

    በትክክል ኮሌስትሮንን ይቀንሳል ባለቤቴ ክብደት ለመቀነስ ነበር መመገብ የጀመረው ሀኪም ኮሌስትሮው ቦርደር ላይ እንደሆነ ነግሮት ነበር በአመቱ ሲሄድ ኮሌስትሮል ነፃ ነው .እናቴ የኮሌስትሮል መድሀኒት ትውስድ ነበር በቀን 1 አጃ አስጀመርኳት አሁን መድሀኒቷን ሀኪም አስቆሞት (still cut) ነው እምንጠቀመው በውሀና ኦሊቭ

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před 11 měsíci +2

    Tebareki enamesegnalen ❤

  • @shitagashu1550
    @shitagashu1550 Před 11 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @neimaawelu2858
    @neimaawelu2858 Před 11 měsíci +2

    Allah yichemrlsh tena yistsh

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 Před 11 měsíci +3

    Thanks my sister well done I really appreciate that.

  • @user-qe9nd4fm9k
    @user-qe9nd4fm9k Před 8 měsíci +1

    God bless our sister

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před 11 měsíci +1

    ዘርሽ ይባረክ ዶር

  • @toyiba1ymer185
    @toyiba1ymer185 Před 11 měsíci +2

    አመሠግናለሁ አላሕ ጤናሽን ይጠብቅልሽ

  • @meskeremzewde9342
    @meskeremzewde9342 Před 11 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Před 11 měsíci +3

    Thank you 🎉🎉🎉

  • @otmo1100
    @otmo1100 Před 11 měsíci +2

    Betam enameseghnale

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለንእድሜጤናይሰጥሸ

  • @sadamuhammad6392
    @sadamuhammad6392 Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን

  • @yemisrachderese1117
    @yemisrachderese1117 Před 11 měsíci +3

    Konjoo timhret newe enmesgnalen

  • @kassahunbelay8581
    @kassahunbelay8581 Před 11 měsíci +2

    Thank you.

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 11 měsíci +2

    እባክሽ ስለቁርስ ካወራሽን እስቲ ቡና በጣም እወዳለሁ ጠዋት ከቁርስ ጋር ግን በጣም ችግር ያለኝ creamer ነው ብዙ ሞክሬአለሁ ሁሉም ስኳሬን ከፍ ያደርገዋል እስቲ ዶክተርዬ አንቺ የሞከርሽው አለ? ወይስ እንዲያው creamer አትጠቀሚ ነው መልስሽ ይሆን 😂🤣

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 11 měsíci

      እስኪ ሞክሪያቸው አና እሚስማማሽ ካገኘሽ እሰየው ካልሆነ ለጤናሽ እማይስማማ ነገር ባትጠቀሚ እመክራለሁ

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Před 11 měsíci +2

    Thank you

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 Před 11 měsíci +2

    Tanks sister what about quinoa can you explain to please God bless you.

  • @gt9605
    @gt9605 Před 11 měsíci +2

    Thanks

  • @toyiba1ymer185
    @toyiba1ymer185 Před 11 měsíci +2

    thanku edema tena yesetshi

  • @toyiba1ymer185
    @toyiba1ymer185 Před 11 měsíci +2

    thanku

  • @toyiba1ymer185
    @toyiba1ymer185 Před 11 měsíci +2

    አመሠግናለሁ

  • @damenealemu6989
    @damenealemu6989 Před 11 měsíci +3

    የስኳር ህመምተኛ ጥቁር ስንዴ መመገብ ይችላል ወይ

  • @redmird3180
    @redmird3180 Před 11 měsíci +1

    Thank you sister

  • @user-ze4ju7ek2u
    @user-ze4ju7ek2u Před 6 měsíci +1

    thank you

  • @ridwanmigawe7522
    @ridwanmigawe7522 Před 11 měsíci +2

    👍

  • @madhanbarhe6446
    @madhanbarhe6446 Před 11 měsíci +1

    እናመሰግለን ዶክተር ማሽላ የስኮር ታማሚ መጥቀም ይቻላል ወይ ?

  • @yeshikassa4052
    @yeshikassa4052 Před 11 měsíci +2

    የአልመንድ ወተት እና ቆሎውን መጠቀም ይቻላል

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 Před 11 měsíci +3

    ዶክተር ባለፈውም ጠይቄነበር ገብስ ለታይሮዊድ እመምተኞች ይመከራል ወይ?🙏

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 11 měsíci

      ገብስ በታይሮይድ ላይ ችግር የለውም። መመገብ ትችያልሽ

    • @tootaskitchen7158
      @tootaskitchen7158 Před 11 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW በጣም አመሰግናለሁ🙏❤

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 Před 11 měsíci +2

    በየቦታው የሚሸጠው ኦትስ አጃነው ወይስ ስንዴ ማለት ኩከር የሚባለው በቆርቆሮም በተለያዩ ነገሮች ታሽጎ የሚሸጠው አጃነው ወይስ ስንዴ??

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 11 měsíci

      አጃ ተብሎ ነው የሚሸጠው፣ ተመራጩ ግን ተከክቶ በሀገራችን የሚገኘው ነው

  • @meserettsige2735
    @meserettsige2735 Před 11 měsíci +2

    Thank you for sharing!
    What about sprouted oat?

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 Před 2 měsíci

    አጃ እና ገብስ ተደባልቆ ተፈጭቶ እንደ ዳቦ ብበላ ችግር አለው ከኢትዮጵያ ነኝ ??

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Před 6 měsíci +1

    Thanks 🙏

  • @gologothapc
    @gologothapc Před 11 měsíci +2

    በአገራችን በቅንጤ መልክ ለስኳር ሕመምተኞች በወተት መብላት ይቻላል?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 11 měsíci

      ቂንጬው የምን አይነት አንደሆነ ይወስነዋል፣ የስንዴ ከሆነ ከወተት ጋር አይመከርም.. ወተት የራሱ ከፍተኛ ስዃር ስላለው ከሌላ ሙቀት ሰጪ ምግቦች ጋር ባይበላ ይመረጣል ።የስዃር መጠናችን ከፍ አንዳያደርገው

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b Před 2 měsíci +1

    ወፍጮ ቤት የሚሸጠው አጃ ቅንጬ ለስኩዋር በሽተኛ ይሆናል?

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Před 11 měsíci +2

    ስለ ሞሪንጋ ቅጠል ስሪልን ?

  • @yordanosebeyene3588
    @yordanosebeyene3588 Před 9 měsíci

    አጃ በሶይ ሚልክ በናፈላው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 6 měsíci +1

    ለደም መርጋት መደኃንት ለምወስድ ሰው ይሆናል አጃ

  • @user-uf3fv7ik8e
    @user-uf3fv7ik8e Před 5 měsíci

    አስፈጭተን መመገብ ከይቻልም ወይ?

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Před 6 měsíci +1

    Ye sekore melkete yalbete sew bimegebachewse?

  • @taddelenags3663
    @taddelenags3663 Před 10 měsíci

    Ye gebs/cereal/ajas?

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 Před 11 měsíci

    ❤❤🙏

  • @etsbubu8871
    @etsbubu8871 Před 10 měsíci

    Tegawen yabzlsh

  • @aschalewtewekele8497
    @aschalewtewekele8497 Před 11 měsíci

    የግብር ስጋ ግንኙነት ከስኳር ህመም ምን ተፅኖ አለው ወይ

    • @user-nc2re7ts9p
      @user-nc2re7ts9p Před 9 měsíci

      በሳምንት ከሶስት ቀን በላይ አይመከርም

  • @user-uf3fv7ik8e
    @user-uf3fv7ik8e Před 5 měsíci

    በትክክል የህክምና ባለሚያ ነሽ ወይ?

  • @user-fo2eo2qq1m
    @user-fo2eo2qq1m Před 11 měsíci +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ እንዴት አለሽ
    እኔ አዲስ ታማሚ ነኝ ቪድዎችሽን እየተከታተልኩ ነዉ መልከም ፉቃድሽ ከሆነ ብታዋሪኝ ፕሊስ

  • @yarmebmeha3909
    @yarmebmeha3909 Před 11 měsíci

    በአልመንድ ወተት ብንመገበውስ ጥሩ ነው ወይ???

  • @AdaneMekonn
    @AdaneMekonn Před 3 měsíci

    ስኳር እንደዚህ ነው የሚጻፈው እንጂ ስዃር ተብሎ አይጻፍም ፊደል መጻፍ ሳታውቂ ስለስኳር ማስተማር አይከብድም ፊደል ተማሪ የኛ አስተማሪ😂😂😂😂😂

    • @user-qp5zn9lj8u
      @user-qp5zn9lj8u Před měsícem

      ከሠዉ ላይ ሥህህት ከብረት ላይ ዝገት አይጠፍም

  • @altayechgetaneh168
    @altayechgetaneh168 Před 11 měsíci

    Thanks

  • @Freweyni555
    @Freweyni555 Před 11 měsíci

    Thank you