You welcome. From my personal experience eating early dinner ( 3 hrs before bed) preferably low carb and high protein ( Chicken, fish, lentil---) helps a lot to regulate morning blood sugar spike. Moreover, drinking lots of water and getting enough sleep is also another solution.
ልበ ቀና ነሽ ተባረኪ እራስን ምሳሌ እያደረጉ ማስተማር ለህምተኛዉ ትልቁ ሞራል ሰጪ አንቺን አለማድመጥ ሞኝነት ነዉ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶር
Thanks
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልበ ቀና ጥሩ አስተማሪ ነሽ
እናመስግናለን
አመጋገባችን ከተቆጣጠርን ከበላ በጣም አለመጥገብ ቅጠላ ቅጠል ማብዛት ደቦ መተው በትከክል ይጠፋል
Thank you Doc.
ሐኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እባክሽን ጊዜ ካገኘሽ ስለ ግፊትም ዕውቀትሽን ብትለግሽን
በጣም ጎበዝ በርችልን
Thanks dr
Thank you very much. I will continue following your videos.
እግዚአብሔር ይባርከሽ ❤❤
God bless you more 🙏🙏
Thank you 🙏
Tebareki
Thankyou!!!!
🙏🙏🙏🙏
Hanne endet nesh yemtesechiw tmhertoch betam terue nw berchilen❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Bemen mawek yechalal ayenetun
egizabher yestelen
❤❤❤❤❤
Amen
እናመሰግናለን አሁን ካልሽው ነገር እኔ በስፖርት ቀንሶልኝ መልሼ ምግብ ወደ ነበረበት ተመልሼ ተመልሶ መጣ እናም ያልሽውን አድርጌ መልሱን እነግርሻለሁኝ
እናመሰግናለን ስለምሰጭን ትምርት እኔ አይነት 2 ስኳር አለብኝ 2 አመት ይሆነኛል ዴታ አርጌ ከ6-8 አሁን 4 ገብቻለው በቀን ሁለቴ እወስድ ነበር አሁን በቀን አንድ እወስዳለው እስቲ ምን ትመክሪኛለሽ ምግቤን ከአትክልት ውጭ አልመገብም
በጣም ደስ ይላል፣ በርቺ ፬ ከሆነ መድሃኒትሽን ለትንሽ ጊዜ አቁመሽ (1 ወር) ለውጡን ማየት ትችያለሽ፤ ስዃርሽን ግን በቀን 2 ጊዜ እየለካሽ ምን ላይ እንዳለሽ መወቅ አስፈላጊ ነው፤ የስዃር መጠኑ ከፍ ብሎ ሌላ ችግር እንዳይፈጥርብሽ። ውጤቱን አሳውቂኝ
Ehty betamne amesgensh alehu eney bezihu samnt sucar alesh tebyalhu 127 newe wetetu medhanit jemeri tebyalhu gene eny exomalhu be ethiopia akotater eske 12 seat kemshtu yekoyalhu gen menem Rabe aysemanem xome kehonk selzih medhanitu yegede mejemer alben maltenew mene Madre alben amsgensh alhu xegawn yabzalsh
Selam Endemen alesh, 127 kekures befit new, A1C sent new. Tikekelegna meles endesetesh, enzihen negeroch betasawekign. Ayezosh sekor besheta keteketatelut menen cheger ayametam, endemanegnawem teanegna sew menor yechalale. Egziabhear kanchigar yehun.
Lmndenew sl type 1 sukur yemataweruf ebakish how to treat
Ehi enaweralen, yeamegaeb sereatochu le T1 ANDN T2 chemer new. Eneam T1D selehoneku lemedeanem akafelalehu.
ሐሞት ቀዶ ህክምና የተደረገ ሰው ለስኳር ሕመም እንዳይጋለጥ ምን ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ?
ውድ ዶክተር ስለ ሕይወት አድን መረጃሽ ከልብ እናመሰግናለን !!! 👉🏼 T2D ናት, Medicine አትወስድም,A1cዋ 5.5 ሆኖ ሳለ ግን የ morning blood sugarዋ almost ለ1 year ከ110-140 እየሆነ ተቸገረች ለምን ይሆን እባክሽ ? even አመቱን ሙሉ OMAD ላይ ሆናም ነው:: ከልምድሽም ጭምር ብታካፍዪ please 🙏🏽
You welcome. From my personal experience eating early dinner ( 3 hrs before bed) preferably low carb and high protein ( Chicken, fish, lentil---) helps a lot to regulate morning blood sugar spike. Moreover, drinking lots of water and getting enough sleep is also another solution.
okay thanks a lot Doc ይህንን ሁሉ እያደረገችም ነበር የጠዋት የደም ስኮርዋ ሃይ የሚሆንባት .
የሽንብራ ሽሮን በበርበሬ ተሰርቶ ቢበላ ስኳራችን ይጨምራል ?እባክህ ንገረኝ
አመሠግናለሁ
በርበሬ መጨመራችን ስዃራችንን ከፍ አያደርገውም
ሰላጣ ችግር ይፈጥራል እንዴ
የደም የስኳር መጠን ከወረደ ወይም ከተስተካከለ፤ (እኔ የሁለተኛው ዓይነት ተጠቂ ነኝ ) የሚወሰደውን መድኃኒት መቀነስ ያስፈልጋል ወይ? ከአንድ ወር በፊት 122 ነበረ
የሚሰማኝ ስሜት አለ ይኼውም፤ ማታ ማታ ከወገቤ በታች ጡንቻዎቼ ይቆጠቁጠኛል፣ እንደዚሁም የታችኛው ጀርባዬ የህመም ስሜት አለው በአንድ ወቅት የጀመረኝ እስካሁን 7ወራት ያክል ወገቤን ያመኛል እና የስኳሩ ተጽዕኖ ይሆናል ወይ?
probably kidney issue or kidney stone.
የዘወትር ኣድማጭ ኢና ተከታታይም ነኝ
ዓይነት 2 የስኳር በሽታ 1. የኢንሱሊን በበቂ ሁኔታ አለመመረት እና 2. ከመጠን በላይ ኢንሱሊን መመረትና የሰውነት ሴሎች አለመቀበል ናቸው እንደተረዳሁሽ
ዶክተር የኔ ጥያቄ የኢንሱሊን በበቂ ሁኔታ አለመመረት የሰውነት መክሳት አያመጣም ዓይነት 2 ሆኖ
ለ ዓይነት 2 የስኳር ታማሚዎች ወፍራም ለዓይነት 1የስኳር ታማሚዎች ክሳትን ይሰየማል እባክሽን መልሽልኝ
ሰላም፣ በትክክል ተረድተሽዋል፤ ነገር ግን የኢንሱሊን በበቂ አለመመረት የሰውነት ውፍረትን አያስከስትም። ነገር ግን ሰውነታችን ሲጨምር ቆሽታችን ከክብደታችን ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ኢንሱሊን ማምረት ስለማይችል አይነት 2 የስዃር በሽታን ያስከትላል፤ አይነት 1 ከሰውነት መቀነስ ጋር የሚያያዘው የስዃር መጠናቸው ከፍተኛ ሲሆን በብዛት ስለሚያሽናቸው በዚያ ምክንያት የሰውነት መቀነስ ስለሚያጋጥማቸው ነው።