እኔ አላምንም ተልባ ይሄንን ሁሉ ጥቅም ይዟል አረ እንጠቀመው በጣም ቀላል ነው flaxseed Gel for fast Hair Growth in30 days

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Getlong #hair #in30days #Hair#just1 hair mask
    Get long hair in 30 days flaxseed gel for hair growth
    This video is very good and helpful
    Please subscribe and share like it
    Thank you for watching

Komentáře • 556

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety +46

    በእውነት ብያችሆለሁ ኩኩናት ቅባት ጋር ተልባውን እየቀላቀላችሁ ተጠቀሙት በሣምንት አድግዜ እመኖኝ አምሥት ወርሆኖኛል መጠቀም ከጀመርኩት ፀጎር ያርዝማል ያፍፍል ያበዛል ያጠነክራል ከምንም በላይ ደግሞ ያረዝማል እውነቱን ላካፍላችሁ ብየነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @user-xi7el2jx9d
      @user-xi7el2jx9d Před 4 lety

      ዉዷ0567081727ነይ በዋትሳብ አጠቃቀሙን አስረጅኝ

    • @user-xi7el2jx9d
      @user-xi7el2jx9d Před 3 lety +1

      የኔቆጆ ኮኮናት ስትይ አልገባኝም የኔማ ይረግፋል እደት አርጌልጠቀመዉ አስረጅኝ ቆጅት

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x Před rokem +1

      አሰራሩን ንገሪኝ እማ

    • @emulayliatube
      @emulayliatube Před rokem +1

      እናመሠግናለን

    • @user-hn2cq5us1w
      @user-hn2cq5us1w Před 2 měsíci

      ህቴ ባድፈጪተንስ ማለቴ ፍሬውን ባጥለው በመፍጫፈጭተን ጠጉራችንላይቢቆይ ችግርአለው

  • @Mametube
    @Mametube Před 4 lety +192

    ኡሚ ተልባ እኮ ምርጥ ነው በተለይ ለሆድ እመም

    • @user-ec8ny2ui2i
      @user-ec8ny2ui2i Před 4 lety +1

      ሳህ

    • @user-jb6io4js4x
      @user-jb6io4js4x Před 4 lety +4

      እኛ ሀገር ሴቶች ሲወልዱ እሱን ነው በብዛት እሚጠቀሙት ተልባ ለገንፎ እሯ ለስቱ እናረጋታለን ተልባ ቢጣጣ ባድ ሙቀጫ ይላል ያገሬ ሰው እኛም ሴቴች ብንጣጣ ታድ ውድ አናመልጥም ክክክክ

    • @user-np5ng2dq9i
      @user-np5ng2dq9i Před 4 lety

      ትክክል

    • @wesilaabdelaheleto4525
      @wesilaabdelaheleto4525 Před 4 lety +1

      A👍👍👍👍👍👍💓💓💓

    • @user-vk4dp2do6h
      @user-vk4dp2do6h Před 4 lety

      Hi mame

  • @user-yw1rz8nd1o
    @user-yw1rz8nd1o Před 2 lety +14

    ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ አፍቃሪ አዛኝ ናፋቂ ምርጥ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። ወይይት አንደንድ ስለህይወት ስለ ትደር ስለ ገዘብ አያያዝ። እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወስ። ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ እንማማር እህቶቸ ወድሞቸ ♣♣♣ግቡ

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 Před 3 lety +12

    እህትየ በጣም ነው ትምህርትሽ የምክታተለው ደስ ብሎኝ ምክንያቱም ሁሉም የምታቀርቢው ተፈጥራዊ ሰለ ሆነ አድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጥሪ።

  • @bethlehemakalu2573
    @bethlehemakalu2573 Před 3 lety +13

    በተለይ ለፀጉርና ለፊት ቆዳ አጠቃቀሙን እንድናውቀው በቅደም ተበተል አሰራሩን በማሳየት ግለጭልን። አመሰግናለሁ!
    ተባረኪ!

  • @user-vk9bs9wh7i
    @user-vk9bs9wh7i Před 4 lety +41

    ገፎ በተልባ ይጣፍጣል እናቴ ታበላኝ ነበር
    እሸአላህ ከስደት መልስ😘😘😘

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 3 lety +1

      የኔም፡እናት፡ቅቤ፡ከለለ፡ዘይት፡አትወድም፡ነበር፡በተልባነበር፡እምሰጠን፡

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 Před 3 lety +1

      ደምሩኝ

  • @tiruworkyebra7220
    @tiruworkyebra7220 Před 3 lety +7

    በጣም እናመሰግናለን ልክ ነሽ ተልባ ለፊት አልሞከርኩትም እጅ ብፊት ለፀጉር በጣም እጠቀም ነበር በተለይ ለማለስለስና ለብዛት ጥሩ ነው ግን ፀጉሬን ቀይ አድርጐታል ግን ቢሆንም ወድጀዋለው

    • @sadyamohammed174
      @sadyamohammed174 Před 3 lety +1

      ይቅርታ እህት ለፀጉሬ እንዴት አድርጌ ልጠቀመው መዳሜ ተቀቢ ብላኝ ግን እንዴት እንደምቀባው ግራ ገባኝ ብትነግሪኝ!!?

    • @user-ve3ih3gw6z
      @user-ve3ih3gw6z Před 3 lety +2

      @@sadyamohammed174 ቀቅለሺ ዉሀዉን አጥለሺ ተጠቀሚዉ

    • @amenasied1698
      @amenasied1698 Před 3 lety

      @@sadyamohammed174 ሠአዲ ዛእተር ነዉደ ባረበኛ

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@amenasied1698 በዙር

  • @TGST645
    @TGST645 Před 4 lety +5

    አዎ አሪፍ ነው ተላባ እኔ እጠቅማለሁ ለፀጉሬ ያበዛል ያሳምራል ያርዝማል እና ቆንጆ ነው

    • @user-rg6cw8fe5x
      @user-rg6cw8fe5x Před 4 lety

      እንደት እደተጠመሽ ንገሪኝ

    • @user-xi7el2jx9d
      @user-xi7el2jx9d Před 4 lety

      እደታርገሽ ተጠቀምሽዉ ዉዴ የኔማ ተነቅሎ አለቀ

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 Před 3 lety +1

      ውዴ እንድዬት ነው አጠቃቀሙን ጭራሽ ሁለት ፉሬ፡ነው ፀጉሬ

  • @user-ml5vp8go2k
    @user-ml5vp8go2k Před 4 lety +6

    አሰራሩን ብታሳይን ጥቅሞችን ስለነገርሽን እናመሰግናለን

  • @user-ze1eb1rb3b
    @user-ze1eb1rb3b Před 4 lety +35

    ምን ይሄ ብቻ አንድ ነፍሰጡር ሴት አርግዛ 8 ወር ሲሆናት ጀምሮ እስከምትወልድ ድረስ ተልባ ቀቅላ በማሳደር ሁሌም ጠዋት ጠዋት መጠጣት ለብዙ ነገር ይረዳታል::

    • @kubraaragaw9479
      @kubraaragaw9479 Před 4 lety +7

      ማሻ አላህ ወላሂ እኔ ሞክሬው ነበር በ8 ወሬ ነው የጀመርኩት ግን ውሀውን ሳይሆን በጥብጨ በእንጀራ ሁሌም እበላው ነበር።ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ግን ምጥ ያገራል ፅንሱን የማንሸራተት ሀይል አለው ብለውኝ ነው
      ግን ልጅቱ ስትወለድ ጨርሳ ተልባ ናት ክክክ

    • @user-ee7iq8kj9b
      @user-ee7iq8kj9b Před 4 lety

      @@kubraaragaw9479 ክክክክክክ

    • @Umitube
      @Umitube  Před 4 lety +5

      ለነብሰጡር አይመከርም ውዴ

    • @kubraaragaw9479
      @kubraaragaw9479 Před 4 lety +3

      @@Umitube ወይኔ እኔ መችም ከሌሎቹ ምግቦች ተልባ በእንጀራ እና ወተት ብቻ ነው ስምንተኛ ወሬን የተጠቀምኩት ነበር ግን ዘጠነኛየ ላይ ዶክተሩ ያዘዘልኝ ቀን ሳይደርስ ገና 9 ቀን ይቀረኛል ከዛ እሄዳለሁ ስል ድንገት ምንም ሳያመኝ 1:20 ጀምሮኝ 4:00 ላይ ወለድኩ ከዛ ሰወቹ ተልባው ይሆናል ያለቀኗ ያመጣት ብለው ቁጭ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 Před 4 lety

      @@kubraaragaw9479 ክክ

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 Před 4 lety +15

    እህት አለም እናመሰግናለን አሰራሩን ግን አልተናገርሽም

  • @mihretaddissu2387
    @mihretaddissu2387 Před 3 lety +7

    ተልባ በተለይ ለነብሰጡር እህቶቼ ቀቅላችሁ ውሃውን ብትጠጡት ጥሩ ነው እኔ ነብሰጡር እያለሁ በየቀኑ ተልባ ቀቅየ ውሀውን እጠጣ ስለነበር ልጄን የወለድኳት በ30ደቂቃ ምጥ ነው ቶሎ ነው አሙልጭልጮ ያወጣት

  • @emurihana6011
    @emurihana6011 Před 4 lety +5

    ወላሂ ባለፈው ያሳየሽን የተፈጨው እሩዝ በጣም ሀሪፉ ነው እኔ ሞክሬው ነበር እና ፀጉሬ የመድረቅ ባህሪ ነበረው የምር ሀሪፉ ነው ተጠቀሙት ሞክሩት የምር
    አረብ ሀገር ያላችሁ ኮኮናት ወተቱን ሴደርያ(ፓርማሲ ተልቅ ያለ ሱፐር ማርኬት አጣር አለ ደግሞበጣም ርካሽ ነው
    ጀዛኪ ሀቢብቲ

  • @rahimareem1880
    @rahimareem1880 Před 4 lety +11

    ተልባ ተፈልቶ ውሀውን አጥልሎ መጠጣት ለጨጓራ በጣም አሪፍ ነው ተሞክሮ ።

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Před 4 lety +3

    ተልባ ክርክር ስወድ ዉይ ይሄማ የታወቀ ነው ግን ለመረጃሽ እናመሰግናለን ኡሚ

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 Před 3 lety +6

    እናመሰግናለን ተልባ በእንጄራ በጣም ወዳለሁ

    • @sabamekuria6408
      @sabamekuria6408 Před 3 lety

      Ere Enem betam new ye emewedew e Gera gen alagegnem!! Emeye Ager ethiopia

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 4 lety +7

    በተለይ ሂና ስንቀባ ተለባ ካረግንበት በጣም አሪፋ ነው

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 Před 3 lety

      እንዴት ከሂናዉ ጋር ማደባለቅ አለብን?

    • @semutimohammed
      @semutimohammed Před 3 lety

      @@bettyhussen3913 bety እኔ ተልባውን እቀቅልና ከበረደ በኾላ ውሀውን አጥልይ ሁለት ማንኪያ ሂና አድርጌ በደንብ አደባለቀዋለሁ ከዛ እጠቀማዋሀሉ

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 Před 3 lety

      @@semutimohammed አመሰግናለዉ

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 3 lety

    ዊግ ነው የተቀጠለ ፅጉር ነው የሚመስለው ይህ በእውነት ለፅጉር ይጠቅማል

  • @meje3387
    @meje3387 Před 4 lety +14

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tizitasisaytadele5453
    @tizitasisaytadele5453 Před 4 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ ካንቻ ብዙ ነገር ተምራለው ያየሁት ተጠቅሜ ለዉጡ እገልፃለሁ እስከዛዉ በጣም አመሰግናለሁ

  • @fy9657
    @fy9657 Před 3 lety +7

    አዋ ለፀጉር እድገት የኔ መዳም ትጠቀመዋለች ተልባና ቀይ።ሽንኩርት አፍልታ ተዛም በማጥለያ ታጠለዋለች አብርዳ ለ1ሳአት ያክል አቆይታ ትታጠባለች ፀጉሯ በጣምለውጥአለው

    • @keriyaseid2158
      @keriyaseid2158 Před 3 lety

      አስ ውር ውብ የ ዉድ አልላህ ይጠብክሽ ባለፈ ሰለ ሃብሽ የ ሰራሱ ቪዲዮ አይቼ ለባለቤተ ሰርቼ በጣም ተክሞታል ስላሁልም ጀዛክአላህ ሰልክሽን ላክልኝ ከቻልሽ

    • @user-wz4pv2xt5k
      @user-wz4pv2xt5k Před 3 lety

      ውድ ቀይ ሽኩርቱን እና ተልባውን ቀይጣ ነው እምትቀባው ወይስ ለየብቻ ነው እምትቀባው

  • @rewdamuhammed9933
    @rewdamuhammed9933 Před 4 lety +6

    ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሽ እህታችን ማሻአላህ ለፀሁራችን በምን መልኩ ነው የምጠቀመው ማለት ይበልጠ አጠቃቀሙ ንገሪን

  • @saidaawol4908
    @saidaawol4908 Před 4 lety +1

    mashallh rabbi sirra hajalatuu garuu afan oromottiin malif chanala biraa baneette nubarsifnee

  • @nafeesahai5806
    @nafeesahai5806 Před 4 lety +2

    Was wr wb shukkuran yene wed ehet (ለፀጉር እንዴት ነው ምንጠቀመው )?

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 lety +2

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን ፣ሰላምሽን፣ለዘላለም፣ያብዛልን

  • @bruktyrose5900
    @bruktyrose5900 Před 3 lety +1

    Wowwww Betam Enamsginalen Ere Ezi Ebet Moltuwal Gen Manim Ayitekemim Etekemalew

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 Před 4 lety +3

    የኩላሊት ችግርና የጉበት ችግር ያለባችሁ ሰወች እንዳትበሉ ዋዋዋዋ እኔ የኩላሊት ችግር ነበረበኝ ሳላውቅ ተልባየን በእንጀራየ በላሁ ለአንድ ሳምንት ኩላሊቴን በጣም አመመኝ ከዚያ ተልባው ነው ተባልኩ

    • @nassarnassar8699
      @nassarnassar8699 Před 4 lety

      ሽንጥ ወገብ ያማል እደ ጉበት እና ኩላሊት

    • @user-fm7pu1lg5t
      @user-fm7pu1lg5t Před 4 lety

      ሠላመትክ ግን ዶክተር ነው ያለሽ?

  • @zainbmnhamad474
    @zainbmnhamad474 Před 4 lety +8

    መጄመሪያ።እዴትእዴሚቀባ።ፊትምይሑንፀጉረ።ማሰረዳትነዉ

  • @kokitadesse8038
    @kokitadesse8038 Před 4 lety +4

    ❤❤❤❤betam mertea ena sweet disciplen neshe keep going tesfa endatkorche keep teaching us thanku.

  • @alefugebre7833
    @alefugebre7833 Před 4 lety +4

    ሀይ እንዴትነሽ ሰላምነው ተልባ ተቆልቶ የተፈጨ ነው የሚበላ እና የሚጠጣ ያልሽው ወይንስ ጥርየውነው

  • @aminulislammamun3660
    @aminulislammamun3660 Před 4 lety +2

    ኡ 😍ጸጉር ያበዛን ለፊት የወጣበት ነገር ያጠፋን ጸጉር ደሞ ያበዛንንንን በተለይ ከሎሚ ጨምሮ ለፊት አጠፋልኝ

    • @Hanna-ug7op
      @Hanna-ug7op Před 4 lety +1

      እረ ተባበሪኝ እኔ ከፈቴ እየወጣብኝነው እና ተልባ ከሎሚ ጋር ልጠቀመው ውዴ እደትነው አጠቃቀሙ አስረጂኝ በአላህ

    • @user-tb9rn9pu3w
      @user-tb9rn9pu3w Před 4 lety

      ያሳድጋል ያለሰልሳል እዴ!?

    • @meronsamuel6513
      @meronsamuel6513 Před 4 lety

      How i us for hair?

    • @meronsamuel6513
      @meronsamuel6513 Před 4 lety

      How i use for hair

    • @aminulislammamun3660
      @aminulislammamun3660 Před 4 lety

      @@user-rt8lo1bq4k የተጠቀምኩት ለፊቴ ከሎሚጋ ነው ጥሪው ፈጭቼ ለጸጉሪ ቀቅየ በወሀው ይወፈራን እራሡ በተለይ ለፊጥ ማሻአላህ ነው

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j Před 5 měsíci +1

    ቅጥበት❤❤❤❤አመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wu6rj2fb9j
    @user-wu6rj2fb9j Před 4 lety +32

    አጠቃቀሙን ሳትነግሪን ጥቅም አለው ማለቱ ብቻ ፋይዳ የለውም

    • @user-ic7qv2cw2n
      @user-ic7qv2cw2n Před 4 lety +2

      ለምግብነት ገለፀችኮ ሉፀጉር ከሆነ ቀቅለሽ ቅዝቅዝ ሲል ማጥለሎና በዉሀዉ መታጠብ

    • @user-sm3et1eq6j
      @user-sm3et1eq6j Před 4 lety

      ለምክብነት ከፈከግሽ ትንሽ አመስ አመስ አድርገሽ ከዛን ፍጪው በከላጥ ትንሽ ጨው አድርጊብ ስኳር እደፍላጎትሽ ካልፈለግሽም አለመጨመር ሰትችያለሽ በጨው ብቻ መጠቀም ከዛን በጀራም ይበለሰል በጥብጠሽ መጠጣትም ትችያለሽ ሲቀጥል ለፀጉርሽ ቀቅይው እና አቀዝቅዘሽ አጥለሽ ተቀቢው

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 Před 3 lety

      @@user-ic7qv2cw2n እንዴት ማለት ግልፅ አልሆነልኝም መታጠብ ብቻ በራሱ ዉሃ /እናቆየዋለን

    • @user-ic7qv2cw2n
      @user-ic7qv2cw2n Před 3 lety +2

      @@felieyihunlebegonew814 ተልባዉን ቀቅይዉና የተወሠነ እንዴተንፈቀፈቀ አጥፊዉ ከዛም ሲበርድ በማጥለያ ፍሬዉ እንዳያስቸግርሽ አጥልይዉ ዉሀዉ ዝልግልግ ያለ ነዉ የሚሆነዉና ፀጉርሽን በሻምቦ ታጥበሽ ንፁህ ከሆነ በኅላ ያዘጋጀሽዉን የተልባዉሀ ፀጉርሽ ላይ አድርጊዉ እንዴመታጠብ በተለይ ሠፊ እቃ ካዘጋጀሽ በዴምብ እየነከርሽ ማስክ አድርጊዉ ከተወነ ቆይታ በኅላ በንፁህ ዉሀ አጥሪዉ ልስልስ ነዉ የሚለዉ አሁን ግልፅ ይሆንልሻል ብየ አስባለሁ

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 Před 3 lety

      @@user-ic7qv2cw2n የኔ ዉድ ከ ♥️አመሰግናለሁ

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 Před 4 lety +4

    Thank you for reminding us

  • @lebrondougles5214
    @lebrondougles5214 Před 3 lety +2

    I used to use when I was yang to make frizz my hairstyle

  • @tube-ug7iw
    @tube-ug7iw Před 4 lety

    አሰላሙ አለይኩም ሀናን በርቺ ጎበዝ
    እስኪ vitamin E አጠቃቀሙ ብትነግሪን
    ማለት ለውበት በጣም ቆጆ ነው ጓደኛዬ ትጠቀመዋለች መቀባት ሳይሆን ትውጠዋለች ግን ፀጉረዋ በጣም ነው ያደገላት እኔም ልወስደው ፈራሁኝ ማለት ደም ግፊት ስላለኝ ሲስተርም እደዛ ጎይተር አላት ለዛ ፈራነው seid effect ካለው ብለን

  • @rabihakamal3834
    @rabihakamal3834 Před 4 lety

    Mashah allah ukti ine itaqaml la xagur look la fite baxam arif new bataly la xagur baxam ya laslisal

  • @fghytcghgf3258
    @fghytcghgf3258 Před 4 lety

    ዋ ወ ወ. ሹክረን ሃያቲ ጀዛኪላህ ዝኸይረን ያዑኽቲ

  • @jamilasharafa3895
    @jamilasharafa3895 Před 4 lety +6

    እእቴ ፎቶ አሥቀምጪው አሣይቼ እደሚገዛልኛ አራጋለው

  • @Tube-pf7nd
    @Tube-pf7nd Před 4 lety +16

    በርች ውደ ጡሩ ምክር ነው ሰፕስክራይብ ያድርጉኝ

  • @ehr4610
    @ehr4610 Před 4 lety +8

    ሃሳቡን ሰብሰብ አድርጋችሁ አጠር አድርጋችሁ ለማቅረብ ሞክሩ በዳታ ምንጠቀም አልን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 4 lety

    WS wr wb ,ማማዬ እና አሁን ነው ያየሁት ግን ባይገርምሽ ዛሬ ተልብል አፍልቻ ዘይት ጋር ቀላቅያ ተቀብቻ ከዛ ከ ሀለት ሰአት በሁላ ታጠብኩት በሻንቦ ብቻ ኮንድሽነር እንዲል አልተጠቀምከ በጣም ጥሩ ነው

  • @tiruworkyebra7220
    @tiruworkyebra7220 Před 4 lety +5

    እህቴ አሰላምአሊኩም ተልባ ማድያትን ያጠፋልናል እንሞክረው እስኪ ሀሳብሽን ንገሪኝ

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 Před 3 lety

    አህሌን እህታችን እናመሠግናለን በርችልን እኛንም ተጠቃሚ ያርገን

  • @astershiferaw1300
    @astershiferaw1300 Před 3 lety +1

    ውነት ተናገርሺ ልክ ነው።ተባረኪ

  • @pkk5893
    @pkk5893 Před 3 lety

    ተልባ በጣቅ ከጥቅሙጉዳቱ ይበልጣል ተቀብተሺ ፀሀይ ከወጣሺ ያስመታልሺውታ

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 Před 3 lety

      ሳይለብሱ፡ሲወጡ ነው

  • @rahimareem1880
    @rahimareem1880 Před 4 lety +1

    ተልባ ኦሜጋ 3 ዘይት በውስጡ አለ በጣም ጠቃሚ ነው ለፀጉር እድገት

  • @user-iu3wb2cf5d
    @user-iu3wb2cf5d Před 4 lety +4

    ለፀጉርአጠቃቃሙእንዴትነው??

  • @YHNER
    @YHNER Před 4 lety

    ዋሊኩመ ሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሀንየ እኔ እጠቀመዋለሁ ለፀጉሬ ከእሬት ጋር አድርጌ እቀበዋለሁ ለፌቴም እንድሁ በጣም አሪፍ ነዉ ከሕንዶች ነዉ ያየሁት እነሱ ይጠቀሙታል

  • @seya-hh4jh
    @seya-hh4jh Před 4 lety +2

    ያለጊዜው የሚወጣ ሽበት ማጥፊያ ምቀባው ነገር ካለ ንገሪኝ

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k Před 3 lety +1

    ለጰጉር በጣም ሀሪፍ ነው ያሳዲጋል ተጠቀሙበት

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 Před 2 lety

      እዴትነውየሚጠቀመውእሲንገሪኝን

    • @user-fu1sn9pq2k
      @user-fu1sn9pq2k Před 2 lety

      @@aiahwekei7138 በውሀ አፍሊው ከዛ በጨርቅ ነገር አድርገሽ ጭምቅ አድርገሽ አጥሊው

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 Před 2 lety

      @@user-fu1sn9pq2k ውዳውነውየማድርገው ውይስአሳድርዋለሁ

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v Před rokem

      @@user-fu1sn9pq2k ያሳድጋል ወይ እህት

    • @user-fu1sn9pq2k
      @user-fu1sn9pq2k Před rokem

      @@user-ot4ty5zc7v አወ ያሳዲጋል ውደ

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 Před 2 lety +1

    Mashallah Allah always with you and your family

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 Před 3 lety +2

    Thank you for shearing & the way you describe
    It ! ! Keep doing

  • @user-np5ng2dq9i
    @user-np5ng2dq9i Před 4 lety +1

    ወአላይኩም አሰላም ወራህማቱላሂ ወበራካቱሁ አሚን አንችንም አላህ ይጣብቅሽ እስኪ ኢንሻ አላህ

  • @monatizita6202
    @monatizita6202 Před 4 lety

    Yena konjo atekakemun satinegeren lemangnawem thank you so much

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 4 lety +1

    ሥህ ትክክል ነሽ ዉደአ ሹክረን እንማሰግነለን

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Před 4 lety +2

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀኧዛኪ አላህ ኸይር

  • @hamzakadir2590
    @hamzakadir2590 Před 3 lety

    Wa Wr Wb አጠቃቀሙ በተግባር አሣይን እናመሰግናለን

  • @mamababa1761
    @mamababa1761 Před 4 lety +1

    Shukren ahbibti

  • @sebilegetanehsebilegetaneh3304

    እህቴ በጣም እናመሰግናለን።

  • @mbaliieyneelow1309
    @mbaliieyneelow1309 Před 3 lety

    አጠቃቀሙን ብታሰይን ይመረጠል ጌታ ይባርክህ!!!!!

  • @abnetabnetale5105
    @abnetabnetale5105 Před 4 lety +1

    Wooow Thank you so much

  • @user-ic7qv2cw2n
    @user-ic7qv2cw2n Před 4 lety +4

    ኢትዮጵያ እያለሁ እጠቀም ነበርየተልባ ዉሀ በጣም አሪፎ ነዉ ግን ነጫጭ ያዉጣል የራስ ቆዳችን

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g Před 4 lety +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙየ ጀዛኪላሁ ኸይረን ግንኮ ፀጉራችነን እንደት አድርገን እንደምንቀባው አልነገርሽንም ተፈጭቶ ነው ወይሥ ተፈቅፍቆ ነው ኮሜት ላይ አሥቀምጭልኝ ማሬ🌹

    • @user-ic7qv2cw2n
      @user-ic7qv2cw2n Před 4 lety

      ቀቅለሽ ቀዝቀዝ ሲል ዉሀዉን ታጠቢበት ፀጉርሽ ላይ አቆይዉ

    • @user-ic7qv2cw2n
      @user-ic7qv2cw2n Před 4 lety +1

      ለፀጉር አይፈጭም ቆንጅት

    • @amm4537
      @amm4537 Před 3 lety

      @@user-ic7qv2cw2n ሽኩራን ሀቢቢቲ ሀቂቃ ሠላም ነሣኝ ገና አንድልጅ ሣልወድ የአስሮች እናት ይመሥላል የፀጉር ነገር አላህ ሠበብ አድርጎ ጥሩውን ይወፍቀን

  • @fetimus1634
    @fetimus1634 Před 4 lety

    ጀዛኩሙሏህ ኡክቲዬ

  • @tubesm7809
    @tubesm7809 Před 4 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሃዩቲ ጀዛኪላሁ ኸይርርር የፊትም የፀጉርም የምትለቂያቸው እየ ተከታተልኩሽነው ግን በጣም እየበዙነው አረብ ሃገር ሆኜ ልጠቀመው እችላለሁ ግን አገር ስገባ አማህላ ስለማይገኝ ሀሉንም መጠቀ ይገብዳል ከኢኮኖሚውም አንፃር ሀቢቢቲ እስኪ አንድ ጥዬቄ ልጠይቅሽ የፊትም ሆነ የፀጉር ለቀቅሻቸውን ተጠቅመንተጠቅመን በሆነ ምክንኛት ብንተዋቸው ወይም አገር ገብተን ሳይመቻችልን ብንተዋቸው ፈታችን ላይ ምን ተፅኖ ዬለውም???????

  • @user-fh8zm6uk6t
    @user-fh8zm6uk6t Před 3 lety

    እሺ እህቴ እንሞክረው አለን ስለምክርሽ እናመሰግናለን እና አዲት ጥያቄ መልሽልኝ ውዴ ብዙ ፀጉር ላለን እርዝመት እጅ ብዛት ለማንፈልግ እድገት ይኖረዋን ወይስ ለብዛት ብቻ ነው

  • @user-hm2xi7ei3l
    @user-hm2xi7ei3l Před 2 lety

    ማማዬ ጂሉ ሰርቶ ማስቀመጥ ይቻላል መልሺልኝ ለፀጉር ለፊት እፈልገዋለው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 3 lety

    Betam yigermal Egziabher histsh tebarekee

  • @user-sv3cy9kj1x
    @user-sv3cy9kj1x Před 3 lety

    የጎቲ ልጅ ትጠቀመው ነብር ለፀጉሩወ በጠም ለውጥ አግንታበታለች ሹክረን ስለስታወችን

    • @agbkksa889
      @agbkksa889 Před 3 lety

      እንድዬት ነው ምትጠቀመው ንገሪኝ

  • @hananhanan7908
    @hananhanan7908 Před 4 lety +2

    እስኪ ማማየ የሚዋፍር ነገር ንገሪኝ

  • @meryemsiid6901
    @meryemsiid6901 Před 4 lety +1

    Mesh Allah wetebarekellh my Allah bless you sweetie thanks 👍👍👍

  • @bezunehgetachew8537
    @bezunehgetachew8537 Před 4 lety +2

    ለማስተካከል ያልቻልሽው አሁንም ሃተታ ማብዛት እንዴት እንጠቀመው።

  • @user-pb6vb3vp8r
    @user-pb6vb3vp8r Před rokem

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር ዉዴ 🌹🌹🌹

  • @ma1324
    @ma1324 Před rokem

    Thank you you are so sweet Allah bless you

  • @MohammedAhmed-xs7ce
    @MohammedAhmed-xs7ce Před 4 lety

    ወ ወ ወ ለ 8 ወር ልጅ ይሆናል ? እና ደሞ ልጄን ሂና እና ቀስል ልቀባት ብዛት ይጨምራል ያሣድጋል እያሉኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ ?ለኔ ስቀባው ከተለቀለኩ በኅላ ተቀብቼ ብተወውስ ያው ፀጉሬን ማደርቀው በፎን ነው ? ጀዛከላ !!!

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 Před 4 lety

    ለፀጉር እንዴት ነው ለፊትሥ እንዴት ነው???????

  • @zaraamd7833
    @zaraamd7833 Před 9 měsíci

    አወ ኤ ተልብ ጥሩ ኖ ተቀቦ ወዶች ♥️🤙🤝 ግን ሱኩርት ጃጅብል አትቀቦ 👈

  • @hadiyaserag5997
    @hadiyaserag5997 Před 4 lety +1

    እረ ማርዋ በደንምብ ንገሪኝ ልጀ የካንሠር ታካሚ ናትና ላብላት ወይ በደንምብ አሥረጅኝ እንደትሥ ነው ቆልቸ ፈጭቸ ነው ሣልቆላ ለካንሠር ያልሽው ከመከሠቱ በፊት ነው ወይሥ ከተከሠተ በሆላ ብትጠቀመው ችግር አለው የለውም በአሏህ ቸባበሪኝ ልጀ የ 6 አመት ልጅ ናት ገና ዶአም አድርጉላት

    • @hayat.reta.2011
      @hayat.reta.2011 Před 4 lety

      አላህ ይሽፌሀ ያረብ

    • @Umitube
      @Umitube  Před 4 lety

      አላህ ይማራት ውዴ እንዴት ላግኝሽ በፊት

    • @hadiyaserag5997
      @hadiyaserag5997 Před 4 lety

      @@hayat.reta.2011 አሚን ያረብ

    • @hadiyaserag5997
      @hadiyaserag5997 Před 4 lety

      @@Umitube አሚን ያረብ ከቻልሽ አሥረጅኝ ማሬ ቁጥርም ከፈለግሽ እልክልሻለሁ

    • @selamyoutube4255
      @selamyoutube4255 Před 3 lety

      @@hadiyaserag5997 አላህ ይሽፊሀ ያረብ ማማ"!!!!

  • @roseismil6142
    @roseismil6142 Před 3 lety +1

    Thank you sis

  • @user-ns8dn2to7e
    @user-ns8dn2to7e Před 4 lety +2

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አልሀምዱሊላህ
    አሚንንን

  • @user-tu8qw8ko3b
    @user-tu8qw8ko3b Před 3 lety +1

    እሽለጽጉር.እንደትነውእምንጠቀመው. ንገሬንእህት

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 Před 3 lety

    ስፖርት ለሚሰራ ሰውስ አጥንት ያለሰልሳል ስለሚባል ነው አህቴ?

  • @user-nn8qp7ei9s
    @user-nn8qp7ei9s Před 3 lety +1

    እሺ እህት እናመሰግናለን አሰራሩ እደትነው የፀጉርም ሆነ የማንኛውም አሰራር እደት እደሆነ አሳይን

  • @jemeilabintlemmaalhmdulill1924

    እንዴት እንብላው ማለትም በልጅነቴ አያቴ ታዝጋጅና እንበላው ነበር ግን እንዴት እንደሆምታዘጋጀው አላቅም ለፀጉር ፀጉራቹ አልበጠር ያላቹ እንዲህም ተባይ ያለባቹ ለማውጣት ስትፈልጉ በዚህ ውሀ ወይም ዘፉዝፉቹ ማሳደር ወይም ገንፈል አድርጋቹ አበጥሩበት ሙትት ነው የሚያፈርገው ሲቀጥል አበላሉ እንዴት ሰርተን እንብላው ስለ እውነቱ ሲባል እኮ ድሮ አያቶቻችን የሚበሉት ምግብና እኛ የምንበላው ምግብ ይለያያል

  • @algg8475
    @algg8475 Před 4 lety

    ኡኮን ሰለም ማጣሽ ዬኔ ቆንጆ

  • @user-xf6kt5pr7u
    @user-xf6kt5pr7u Před 3 lety

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ አችም ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ

  • @sofitube5653
    @sofitube5653 Před 4 lety +1

    ሲስቱ ሽኩራን ለፀጉሬ እንደት ልጠቀመው በፍጥነት መልሽልኝ

    • @tube6989
      @tube6989 Před 3 lety +1

      ፍሬውን አፍልተሺ በደብ ይፍላ በደብ ሲፈላ የመወፈር ባህሪ ያመጣል ከወፈራ ቡሀላ ሲቀዘቅዝ መቀባት ነው ቢያንስ 6 ሰአት ቢቆይ ችግር አለውም ከዛ መታጠብ እኔ እየተጠቀምኩት ነው በሳምንት ከቻልሺ ሁለት ጊዜ አለበለዚያ አንድ ጊዜ እኔ ለውጥ አይቸበታለሁ

  • @martaa6743
    @martaa6743 Před 3 lety

    Please please show us how do you make it please

  • @meriyemmafi6672
    @meriyemmafi6672 Před 2 lety

    የሆድ ትላትል ያጠፋል እሚባለው እውነት ነው?? ለፀጉር ለጨጓራ አሪፍ ነው ። በተለይም ለምጥ ሀሪፍ ቶሎ እንድንወልድ ይረዳል

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 3 lety

    እናመሰግናለን እእታችን

  • @seadi5740
    @seadi5740 Před 4 lety +1

    በርች እህቴ ግን የመዳም ቅመሞች የት እናገኛለን 😔

  • @gotitomabrahm310
    @gotitomabrahm310 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen ehit

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz

    አሰራሩን አሳይን ከእነ ከጠቃቀሙ

  • @hayatmohammed
    @hayatmohammed Před 3 lety

    ቴሌግራም ቻናል ካለሽ እና ቪድዮዎችሽን እዛ ማግኘት ምንችል ከሆነ ብትነግሪኝ ጀዛኪላሁ ኸይረን

  • @user-eo8jv8db6y
    @user-eo8jv8db6y Před rokem

    Shukran habibty ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagerejamayuotube4510
    @hagerejamayuotube4510 Před 4 lety +3

    እኔ ፀጉሬ ሽብር ፀጉርነው እናም በታጠብኩቁጥር ይበጣጠሳል ተልባ ለኔ ፀጉር ይሆናል ብለሽ ታስቢ አለሽ በአላህ መልሽልኝ

  • @aishakhalid7764
    @aishakhalid7764 Před 4 lety +7

    የሚወፈር ንገርኝ ከለሸ እህት

    • @ddt826
      @ddt826 Před 4 lety +1

      ክክክክክየኔብጢነሽእኔምእፍልጋሐሁ

    • @Amina-ob3nj
      @Amina-ob3nj Před 4 lety +1

      እኔምእፈልጋለሑ😀

    • @kedirademkediradem9954
      @kedirademkediradem9954 Před 4 lety +1

      😂😀😁😁 ምግብ በደብ ብሉ ወይም የኔን ወፍረት ውሰዱልኝማ እፍፍፍፍ ወፍረት መሮኛል

    • @aishakhalid7764
      @aishakhalid7764 Před 4 lety

      @@kedirademkediradem9954 እረ አምጪው እኔ አለሁ

    • @Amina-ob3nj
      @Amina-ob3nj Před 4 lety

      @@kedirademkediradem9954 እበላለሁግንአልወፍረም😔

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Před 4 lety

    ሳውዲማ ማሻ አላህ ሞልቷል እኔ እጠቀማለሁ ለፀጉሬ ለፊቴ

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u Před 4 lety

      ምድነው ስሙ

    • @user-dm4ow9pm2b
      @user-dm4ow9pm2b Před 4 lety

      ጀህዙን ገዝተሽ ነዉ ወይስ ፋሬዉን

    • @semutimohammed
      @semutimohammed Před 4 lety

      @@user-dm4ow9pm2b ጥሬውን ነው በውሀ ቀቅዬ ምጠቀመው

    • @semutimohammed
      @semutimohammed Před 4 lety

      @@user-yo4dc5br7u ማሚ እኔ እሪያድ ከ ሀበሻ ሱቅ ነው ምገዛው

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v Před rokem +1

      @@semutimohammed ለፊት እደት አድርጌ ውደ ንገሪኘ የፀጉሩን ነገር ተይው ንቅንቅ የለም ❤

  • @saneitwodajo4261
    @saneitwodajo4261 Před 3 lety

    ተልባ በአረበኛ ስሙ ምንድነው እማኮ ከይቅረታ ጋራ