የተልባ ውህድ💧ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት ዋውው ETHIOPIAN FLAXSEED GEL on my hair for 7 daysአሰራር እና አጠቃቀም ሚስጥር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • The Vitamin E in flaxseed oil helps to treat hair loss and stimulate new hair growth. Lignans act as strong antioxidants which can help in the regrowth of healthier and stronger hair. Topical application of flaxseed oil prevents flaking and nourishes the scalp from within, providing relief from dandruff.Mar
    .
    ሰላም ለሁላችሁ 💫❤ ይህን ቪዲዮ ከቀረፅኩት 5 ቀን ሆኖታል ፣ በየቀኑ ለ4 ቀ ተጠቅሜው በጣም ነው ፀጉሬ የተስማማው ፣ ቪዲዮው ላይ ሳልገልፀው የረሳሁት ተልባ ፀጉራችን ላይ ካለ ጊዜው ሽበት እንዳይወጣ ይከላከላል ፣ እንድትሞክሩት እመክራችዋለው ።
    🔴የተጠቀምኩት
    ▪️ሶስት የሾርባ ማንኪያ የአቭካዶ ዘይት
    ▪️አንድ ካፕስል ቫይታሚን ኢ
    ▪️ሁለት ኩባያ ውሀ
    ▪️አንድ እጅ የሚሆን ተልባ
    for any questions please contact me on Instagram / zemenawt
    Music: Water Wood And Stone
    Musician: Jason Shaw
    URL: audionautix.com
    Music: Shanhai
    Musician: FOREVERT
    URL: icons8.com/music

Komentáře • 535

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 3 lety +175

    ሰላም ለሁላችሁ 💫❤ ይህን ቪዲዮ ከቀረፅኩት 5 ቀን ሆኖታል ፣ በየቀኑ ለ4 ቀ ተጠቅሜው በጣም ነው ፀጉሬ የተስማማው ፣ ቪዲዮው ላይ ሳልገልፀው የረሳሁት ተልባ ፀጉራችን ላይ ካለ ጊዜው ሽበት እንዳይወጣ ይከላከላል ፣ እንድትሞክሩት እመክራችዋለው ።
    🔴የተጠቀምኩት
    ▪️ሶስት የሾርባ ማንኪያ የአቭካዶ ዘይት
    ▪️አንድ ካፕስል ቫይታሚን ኢ
    ▪️ሁለት ኩባያ ውሀ
    ▪️አንድ እጅ የሚሆን ተልባ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety +5

      ዝልግልግ ሲል ግን ሲዘገ😣

    • @freytube2731
      @freytube2731 Před 3 lety +2

      የሚገርም ውህድ ነው እሞክረዋለሁ ቃልዬ ተባረኪልኝ

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk Před 3 lety +7

      በየቀኑ እየተቀባሽ መታጠብ ፀጉርሽን አይጎዳውም ?

    • @user-hb8gi5mt6i
      @user-hb8gi5mt6i Před 3 lety +5

      ተልባ ብቻ ያለኝ ብቻውን መጠቀም አልችልም ወይም ከወይራ ዘይት ጋር?

    • @Mart-jt6io
      @Mart-jt6io Před 3 lety +1

      @@user-hb8gi5mt6i ትችያለሽ

  • @Silasie9720
    @Silasie9720 Před 3 lety +51

    ወይ ቃልዬ በሰው ሀገር ቤተሰብ ዘመድ የሚረዳ በሌለበት ወልደን ወልደን እንዴት እራሳችንን እንጠብቅ ጊዜ ጠፋ ስራዎችሽ ግን ምርጥ ናቸው watching you😉

    • @Hope-oz9fc
      @Hope-oz9fc Před 3 lety +4

      Ayzon yene konjo Yanchim Ken ymetal ❤️❤️fetari ljochish barko yasadiglsh 🤲🏼

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety +8

      የኔ ፍቅር ልጅ ወልዶ ማሳደግ ትልቅ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው ግንንንን እራስሽንም መጠበቅ አለብሽ ውዴ በሳምንት አንድ ቀን ብቻ መስጠት ትልቅ ለውጥ አለው የኔ ውድ በርቺ እሺ

    • @woinimuluken537
      @woinimuluken537 Před 3 lety

      @@zemenawit irk be thin l

    • @belayneshyelma3310
      @belayneshyelma3310 Před 3 lety

      Me too Rosy

    • @Silasie9720
      @Silasie9720 Před 3 lety

      @@Hope-oz9fc አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 3 lety +9

    በጣም ምርጥ ነው ቃልዬ ተልባ እውነት ነው ለፀገት በጣም ጠቃም ነው
    እናመሰግናለን የኔ ውድ share

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. Před 3 lety +9

    ተልባዬ ለካ ለእድገትም ትጠቅማለች ድሮ ድሮ ለመፈረዝ ብቻ ነበር ምንጠቀማት እናመሰግናለን ቃልዬ @ሼር 🥰

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 Před 3 lety +2

    ቃልዬ በጣም ጥሩነው እሞክረዋለሁ የፀጉርሽ ቀለም ያምራል ቆንጆ ቡናማ ቀለም ጠቁሚኝ ተባረኪ ❤

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 Před 3 lety +7

    አሁን ልታጠብ ነበረ 😀አሁኑኑ እሞክረዋለው ወደ ስራ አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 Před 3 lety +8

    በጣም ቆንጆ የተልባ ጄል የድሮው ትዝታ የተልባ ጄል። ላንቺም መልካም ቀን ቃልዬ

    • @user-dk9pg7hf3e
      @user-dk9pg7hf3e Před 2 lety

      በአርበኛ ታልባ ም ምንደነው ስሙ

    • @ethiopian981
      @ethiopian981 Před 2 lety

      ግን ፀጉረሺ ልክ እደኔ በጣም ሥሥ ነው😥

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +5

    በጣም ድንቁ ግን ብዙም ያልተጠቀምንበት ትሪትመንት ተልባ👍👍👍👍
    እጅግ በጣም ነው ቃል እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ💕👍👏

    • @ዜድብንትኑርዬ
      @ዜድብንትኑርዬ Před 3 lety

      ተስማማሽ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +1

      @@ዜድብንትኑርዬ
      አዎ በጣም ቆንጆ ነው ዜድዬ 👏

    • @ዜድብንትኑርዬ
      @ዜድብንትኑርዬ Před 3 lety

      @@user-tz1hf4dl4j እኔም ልሙክረው እዴ ሀኒ የሩዙ ጥሩ ነው 2ግዙ ተጠቀምኩት

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety

      @@ዜድብንትኑርዬ
      ዜድዬ ሩዙም ቆንጆ ነው ድርቅ እንዳይልብሽ ትንሽ የፀጉር ዘይት አድርጊበት አንዳንድ ሰዎች ደረቀብን ስለሚሉ ግን እኔም ሞክሬዋለሁ ጥሩ ነው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 11 měsíci

      ​@@ዜድብንትኑርዬእኔ በጣም ተስማምቶኛል

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 3 lety +4

    ❤❤❤ቃልዬማሬ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሠግናለን የአንቺ ውህዶች በጠጣም ጥሩ ና ተስማሚ ናቸው የኔ ቆንጆ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety +1

      በጣም አመሰግናለሁ ዝንዬ የኔ ውድ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 Před 3 lety +3

    ስታምሪ የኔ ማር ቃልዬ በጣም ጤናማ ምርጥ ነዉ በስመአብ ፀጉርሽ እንዴት እንደሚያምር ኡነትሽነ ነዉ እናቶች ራሳቸዉን መጠበቅ አላቸዉ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ስወድሽ ዉድድድድድድ በርቺልኝ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 Před 3 lety +1

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ የተልባውህድ ነው ፀጉርሽም በጣም ለማበጠር ምቹ ሆናል እንዳቺ አድርጌ እሞክረዋለው .ቃልዬ ብርክ በይልኝ የኔ መልካም🥰🥰🥰👌👌👌

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood Před 3 lety +1

    ዋዉ ቃልዬ ተልባ ልጅ ሆኜ ብቻ ነው እናቴ ትቀባኝ ነበር አሁን ግን ሞክሬው አላቅም እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ👍❤️🥰❤️🥰❤️ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety

      ሞክሪው የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው

  • @hanamulugeta6055
    @hanamulugeta6055 Před 3 lety +6

    ልዕልቷ የኔዋ ዘመናይዋ ቆንጆ ♥ እንደሁልግዜሽም በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን ዘመንሽ ይባረክ ካለጊዜዬ ሽበት አስቸሮኛል እሞክረዋለሁ።

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +9

    በጣም ቆንጆ የተልባ ጄል አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ለንችም መልካም ቀን ይሁንልሽ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety +1

      Thank you yene fikir ❤😘

    • @user-xg7rh9rh5i
      @user-xg7rh9rh5i Před 3 lety

      @@zemenawit can we do the mask on our hair before showering it with shampoo

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 Před 3 lety +14

    በጣም አሪፍ ውህድ ነው በቀላሉ የምናገኘው ቃልዬ ሼር ላይክ👌😍

  • @olanieana
    @olanieana Před 3 lety +35

    የልጆቼ ፀጉር ላይ ሞክሬው የሐመር ፀጉር ነው ያደረገው በእርጥበቱ ያምራል ሲደርቅ ግን ፀጉር ይሰባብራል። ድሮ ኢትዮጵያ ለፍሪዝ ይጠቀሙበት ነበር። ያለ ወይራ ዘይት ፀጉር ላይ ከቆየ የማድረቅ እና የመሰባበር ፀባይ አለው። ትንሽ ፀጉር ላለው ያፉፉል ግን ፀጉር አያረዝምም ። ስንት ግዜ ሞክረሽው ነው? እረዥም ነው ፀጉርሽ ከሰባት ቀንም በፊትም። መመገቡ የበለጠ ጥቅም አለው። ከሰርዲን ወይም ከሳይመን አሳ የምናገኘውን ንጥረ ነገር ነው ያለው።

    • @zemzem69
      @zemzem69 Před rokem +1

      🥰የምት ቀቢያትን ቅባት ቀላቅይበት ለብቻው ካልተሥማማት የምት ጠቀሚ ነገሮትን ቀላቅይበት እሬትም ማግኘት ከቻልሽ

  • @mesitube3260
    @mesitube3260 Před 3 lety +5

    አመሰግነዋለሁ ቃልዬ የልጅነት ጊዜዬን አስታወሽኝ 👍❤🙏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +1

    ቃልዬ ቆንጆ የተልባ ውህድ ነው ያሳየሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ ላቺም መልካም ቀን👍👍🥰❤❤ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety

      Thank you so much yene konjo ❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 3 lety +2

    ቃልዬ ልጅነቴን አስታወስኝ ተልባ በጣም ጥሩ ነው ቃልዬ እናመስግናለን ስላስታወሽኝ በርችልን💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety

      Eshi yene konjo thank you 😊🙏

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 Před 3 lety +2

    ሰላም ላንች እህቴዋ ከታጠብን በዋላ የፀጉር ክሬም ተቀብተን ፀጉራችንን ብንሰራው ምን ጉዳት አለው እስኪ መላ በይኝ ፀጉሬ በጣም እየተበጣጠሰ ነው ያለው እኔም እየተጠቀምኩት ነግ ግን ፀጉሬ ከርዳዳ ነው ምን ለውጥ አላየውበትም እና በየሳምንቱ ሳናቊርጥ ብንደጋግመው ፀጉራችንን አይጎዳውም ወይ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @wossenealemayehu5814
    @wossenealemayehu5814 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ በጣም ጠቃሚ ቃልዬ ተባረኪልኝ እህቴ የኔ መልካም❤

  • @mesmak826
    @mesmak826 Před 3 lety +1

    ቃልዬ በጣም ያምራል ምክርሽንም ተቀብዬ እሞክረዋልው እናመሰግናለን👍👍🙏🙏

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ

    ሰላም ላንቺ ይሁን 🥰 እኔ የተልባ ጄል የምጠቀመው በየቀኑ የፍለፊቱ ፀጉሬን ለማስተኛት እያልኩ እና ችግር ይኖረው ይሆን ?

  • @amirabukar2913
    @amirabukar2913 Před 3 lety +3

    I don’t understand Amharic but thanks for ur video I like it & I’ll test this natural product. Keep going sis

  • @selemtewa
    @selemtewa Před 3 lety +1

    ፀጉረ ከታጠብኩ ቦኃላ ሁለ ስተሻወር ስለማረግ ራስ ምታትም ሆኛለው በዛላይ ፀጉረ ሥስ ሆኖሃል ድሮ ወፍራም ነበረ በጣም ደረቅ ስለሆነ ነው ምጠቅመው

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 3 lety +1

    ቃልየ በጣም ቆንጆ ነው። ተልባ በጣም ቆንጆ እንደሆነ ለጤና አውቃለሁ ለጸጉሬ ግን ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️❤️

  • @susuyebintjamal4174
    @susuyebintjamal4174 Před 3 lety +1

    ማሚ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አንድ ነገር ላስቸግርሽ በቀለም ምክኒያት የወጣ ሽበት እንዴት ማጥፋት ይቻላል ኧረ አናቴን ወረረኝ

  • @meseretbiru5086
    @meseretbiru5086 Před 3 lety

    ተልባ በጣም ነው የምጠቀመው እና በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ፀጉር ላይ ቢውልበት ሳይድፌክት አይኖረውም እኔ ብዙ ጊዜ ለመለጠፍያነት እጠቀመዋለው እና ጉዳት የለውም ወይ ቃል እስቲ ንገሪኝ

  • @user-ov6gy8xl1j
    @user-ov6gy8xl1j Před 3 lety +1

    በርች ለቤትሽ አዲስ ናኛ እንሸ አለሀ እኔም እሞክርለዉ ፀጉሪ አጭር በጠም ብዘታማ ነዉ ፓራም አስነክች እያታቆርርጠ ታቻገርኩ ???

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 3 měsíci

    በጣም እዉነት ነዉ ተጠቅሜዉ በጣም ነዉ የወድኩት
    እናመሰግናለን እህት👍👍👍😍😍

    • @MHMDMAM-b1o
      @MHMDMAM-b1o Před měsícem

      በስት ወር ለውጣ አለው ውደ የኔ ተስፋ አሰቆርጦኛል ብቻ ልሞክረው የፊትስ አያበቅልም መልሽልኝ ማሬ

  • @user-sp2wl3cf2s
    @user-sp2wl3cf2s Před 3 lety

    እናመሰግናለን እስኪ እሞክራለሁ ፀጉሬ በጣም ተጎድቶል 🥺

  • @user-rl5jk1bs7h
    @user-rl5jk1bs7h Před 6 měsíci

    tebareki ene taqebiche keza be shampo taxebuk menem teqem yelhun indezi mjemera mataxeb alebugni egzaber kanchi gar yihun tur meker ye sexesheni

  • @kelemethiotube9610
    @kelemethiotube9610 Před 3 lety +4

    Thank you 🙏
    I used it for my daughters hair really works great 👍🏾❤️

  • @MayetMaki
    @MayetMaki Před 3 lety

    በጣም ልዩ ነገር ነው ያካፈልሽን እሞክረዋለሁ እኔም ከዚበፊት የሩዝ የሰራሽውን ለውጥ አይቼበታለሁ አሁን ደሞ ይሄንንም እሞክረዋለሁ
    🙏🙏🙏💚💛❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety

      Eshi yene fikir ❤thank you so much ❤

  • @tiki8652
    @tiki8652 Před 3 lety +1

    Thank you beautiful for sharing l have a question 🙋‍♀️ do you use heat on your hair every week? Your hair looks beautiful always l am scared of the heat

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ። ተባረኪልን ቆንጆ ውህድ ነው ።

  • @Susubintኢስላም
    @Susubintኢስላም Před 3 lety

    እናመሰግናለን ተልባዉን በኑፁህ ዉሀ ካጠራሽ በኃላ የተቀባሽዉ ቅባት ምንዲን ነዉ ንገሪኝ ፒሊስ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen Před 3 lety +7

    Looks great 👍 ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ፀጉሬ በቁመቱ እየተነቀለ አስቸግሮኛል ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን እየባስበት ነው የመጣው😳 ቃልዬ አንቺ መላ አታጭም ለሚነቃቀል ፀጉር የሚሆን ውህድ ብታሳይን

    • @adissasenake7264
      @adissasenake7264 Před 3 lety

      የአቦካዶ ዘይት እንዴት መሥራት ይቻላል

    • @ferihatube3388
      @ferihatube3388 Před 3 lety +1

      ወሏሂ አ፯ኔ እራሡ ግራ ቢገባኝ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ ዘይት መደሀኒት ሠጡኝ ምንም አልጠቀመኝም ሢነቀል ነብሤ ይወጣል ያሣዝነኛል አሁን የለም ማለት ይቻላል

    • @ethpnms3080
      @ethpnms3080 Před 3 lety +1

      እኔ ልንገርሸ መፍትሄው

    • @kerrykm5237
      @kerrykm5237 Před 2 lety +1

      Ye rosemary kibat tekbi enm bizu nger mokire mnkaklun alakom bilogn rosemary kibat astekaklolignal mokiriw ehite

    • @ethpnms3080
      @ethpnms3080 Před 2 lety +3

      ቅርንፉድን ፍጪው እና ጥቁር አዝሙድም ፍጪው ሁለቱም አንድ ላይ አድርገሸ ከዘይት ዘይት ሁን እና ኮኮናት ዘይት ጋ አድርገሸ ክዳን ባለው ጠርሙዝ ላይ አድርጊው በደምብ ቀላቂይው ከዛን ፀሃይ ላይ ለሁለት ወይም ሰዎሰት ሳምንት አሰቀምጪው ከዛን በየሰዎሰት ቀኑ ከሰሩ እሰከ ጫፉ እየቀባሸ ማሳጅ እያደረግሸ በፌሰታል ሸፍን አድርገሸ ለሁለት ሰአት አቆይተሸ በቀዝቃዛ ውሃ ታጠቢው እኔ ዮቱብ ላይ ያየሁት ሁሉ ሞክሬ አቅቶኝ አልቅሼ ልላጨው ነበር አመት ሙሉ አልቅሻለሁ ወር ባልሞላ ፀጉሬ ብዛቱ ተመልሶልኛል እና ዮቱብ ላይ የሚወራው ሁሉ ለሁላችን ፀጉር ይሰማማዋል ማለት አይደለም እኔ ዮቱበር አይደለሁም አሰራሩን እንዳሳይሸ በዋትሰአፕ አናግሪኝ ቁጥርሸ ፃፊልኝ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před 3 lety +1

    ተልባ ጥሩ ነው ኢስት እፍሪካን ጄል እያልን እንጠቅም ነበር ስልስስታውሽኝ አምሰግናለሁ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
    እስቲለሚነቃቀለው አሪፍ ከሆነ ሞክረዋለሁ🙏

  • @hayuhayat5761
    @hayuhayat5761 Před 2 lety +1

    ሲበዛብን ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠን መጠቀም ይቻላል🤔🤔

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 3 lety

    ቃልዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ቆንጆ ውህድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሲያምር ጥሩ ነው ተባረኪልኝ👏👏👌❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ❤❤ berchi eshi🥰🥰

  • @hanisweethani3490
    @hanisweethani3490 Před 3 lety

    ሰለም ለማንኛውም የፀጉር አይነት ነው የሚጠቅመው?? የኔ ቆንጆ

  • @serkaklemgetachew6753
    @serkaklemgetachew6753 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ውድድ ነው የማደርግሽ እናመሰግናለን እንሞክረዋለን

  • @our_life4825
    @our_life4825 Před 3 lety +8

    ልጅነቴን አስታወስሽኝ ❤️❤️❤️

  • @selamkitchen450
    @selamkitchen450 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነው እኔም እሞክራለሁ

  • @yordanosabera-r6t
    @yordanosabera-r6t Před 10 měsíci

    betam arif nw yemitayew gn olive oil, argan oil yelelegn kehone malet lela ቅባት kale metekem ychalal? kenesu yemigegnewn ayatam ???
    ena ርዝመቱን tolo nw yemichemrew????????

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 Před 3 lety +8

    Kaliyen yemitiwodu like like

  • @yabuyabu4473
    @yabuyabu4473 Před 2 lety +1

    በጣም ያምራል ቃልዬ እናመሰግናለን

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ቃልየ ቆንጆ አሸሰራር ነው በጣም እሞክርዋለሁ

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n Před rokem

    እጂሽ ይባረክ ሞክሬዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ እህቴ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Před 15 dny

    ተባረኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን።

  • @azizayasin2567
    @azizayasin2567 Před 3 lety +1

    በጣም ቆጆነው. እኔም. እጠቀመዋለሁ. ሀሪፍነው

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 Před 3 měsíci

      ተቀብተሸነውደ በቶሎ መታጠብነው ወይንሥ ችግርየለውም ብንተወው

  • @FireSol-kn1of
    @FireSol-kn1of Před 3 měsíci

    የተልባ ጄል ቡዙ ጊዜ መቆየት ይችላል

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 3 lety

    ቃልየ የኔቆጆ በጣም እናመሰግናለን ሞክሬ ለውጡን እነግርሻለሁ

  • @محمدالعصيمي-ن2ك

    enamesegnalen gine ena ena betam efita lay tsegur alewu edke mechereshawu matfat yemichil wuhid kalrsh tebaberign

  • @rozinabekele7836
    @rozinabekele7836 Před 3 lety

    ቃልዬ አሪፍ ነው ግን ቀን በቀን መታጠብ ፀጉር አይጎዳም?

  • @amunejatamufoziya2508
    @amunejatamufoziya2508 Před 2 lety +1

    ኢሻአላህ ዉዴ እኔም እሞክረዋለሁ በርቺ

  • @saedasaeda3156
    @saedasaeda3156 Před 2 lety

    አንድ ጊዜ የሠራሁትን ማሥቀመጥ እችላለሁ ወይ እና ደሞ ግደታ ፍሪጅ ዉሥጥ ላድረገዉ ወይም እዉጭም ችግር የለዉም ?

  • @jgkl362
    @jgkl362 Před 2 lety

    ፀጉራችን ንፁህ ከሆነ ብናቆየው ጽጉራችንን ይጎደዋል ፕሊስ መልሽልኝ😍

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Před 6 měsíci

    እናመስግናለን እህት ግን ለሽበት ይሆናል እስኪ ንገሩኝ

  • @demkchtenker1265
    @demkchtenker1265 Před 2 lety

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ ማብራረያሽ በጣም ወድጄዋለሁ እህቴ

  • @mihretyemane5579
    @mihretyemane5579 Před 3 lety

    Thanks every time you came with good idea can you share please your vitamin E please if you can link

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před 3 lety +3

    You remind me when I was Teenager I use to apply for freeze it’s so good thank you so much God bless you and your family too

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety

      Amen amen yene konjo ❤thank you ❤

    • @hadraahmed4501
      @hadraahmed4501 Před 3 lety +1

      Yes me too I used to apply like styling Gel

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si Před 2 lety

      @@hadraahmed4501 me too kk

  • @destayedemise1940
    @destayedemise1940 Před rokem

    Selam sistu ታጣቂማን የቀረዉን ፍርጅ ናው ሚናስቃምታው ዎይስ ዉጭ

  • @znbzz3035
    @znbzz3035 Před 2 lety

    እህቴ የኔ በጣም ይበጣጠሳል በጣም ይነቃቀላል ምን ለመጠቀም እገሪል

  • @mimialemayeu1825
    @mimialemayeu1825 Před 3 lety

    Wawu tamari hunge lejelinat setakam nabar gin tikimun alaqim nabar betam arif nw enamesaginalen yen konjoo🥰😘😘❤

  • @seft5286
    @seft5286 Před 4 měsíci

    እና መስገናለን የኔ ወድ❤❤

  • @elenitesfaye2601
    @elenitesfaye2601 Před 2 lety

    ለምታሳይን ትምርት እናመሰግናለን ግን ቅባት ጋር ቀላቅለን እንደቅባት ብንጠቀም ችግር አለው

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 3 lety +1

    Great I will try it thankyou for sharing🙏🏽

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 3 lety

    ተልባ በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ተማሪ እይለሁ ፍሪዝ አደርግበት ነበር አስታወሽኝ እናመሰግናለን ቃልየ ውዴ🥰🙏

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f Před 3 lety +1

    ለልጆች መሆን ይችላል እህቴ ?

  • @user-wz4pv2xt5k
    @user-wz4pv2xt5k Před 3 lety +1

    ተልባ ከተቀባን ቡኃላ ፀጉራችንን በባዶ ውሀ ነው ወይስ ባሻምፖወይም በሳሙና ነው እምንታጠበው

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 Před 3 lety

    Kalye yersahuten telba asetaweshigni . Thank you yene wed 🙏❤❤❤

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi Před 17 dny

    ታጥበህ ተልባዉን መቀባትይቻላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @علمبالي
    @علمبالي Před 2 lety

    ለሚበጣጠስ ፀጉር እስኪ ዘዴካለሽ ንገሪኝ እማ ጉሽ እዳታልፊኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-zh3ud6rh8b
    @user-zh3ud6rh8b Před 27 dny

    ከታጠብን በሁዋላ ነው መንጠቀው 🤔

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Před rokem

    ሁቢ ተቀብተነው ስት ሰአት እናቆየዋለን!?ንገሪኝ

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c Před 3 lety

    እኳን ደህና መጣሽ ማማየ ፀጉሬ አድጎ ነበር ጫፉ ይረግፋል ቫዝሊን ይስማማኛል ግን ፊቴን ያበላሽብኛል ብየ ፈራሁ ቅባት አይቀበልም

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 3 lety

      ለምን ቫዝሊን እኮ ለፊታችንም ቆንጆ ነው ብትጠቀሚው ጥሩ ነው ግን አርገን ኦይል ብትሞክሪው ትወጅዋለሽ

    • @user-qk6rh2kw3c
      @user-qk6rh2kw3c Před 3 lety

      እሽ እሞክራለሁ ማሬ❤

  • @JuharaMos
    @JuharaMos Před 3 lety

    Wow እንዴት የሚያምረው እኔም እጠቀመዋለሁ ስላካፋክሽኝ አመሰግናለሁ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Před 2 lety

    Hi kal endet nesh yesersashew yetelba wehd des yelal vit E behager bet endet ligegn yechlal ebaksh negerign amesegenalew.

  • @tsehaytsehay7284
    @tsehaytsehay7284 Před 5 měsíci

    እሕቴ እኔ ያችን ፀጉር ለውጡ አይቸ አላውቅም በጣም ሰእ ነው ለምን ???

  • @yetemtemtme6257
    @yetemtemtme6257 Před 3 lety +1

    You are so nice
    Thank you so much!

  • @mahidermolla7830
    @mahidermolla7830 Před 2 lety

    Esh wude enameseginalen gin ene emilish kibat manignawm mehon sychilim ?

  • @abuyeeeyibelun9948
    @abuyeeeyibelun9948 Před 4 měsíci

    Zayit zayton bixeqemisa??? Ehite😘😘

  • @fikirabbekele2318
    @fikirabbekele2318 Před 2 lety

    ቃልዬ በየቀኑ እየታጠብን ነዉ መጠቀም ያለብን ወይስ እንደት ነዉ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      አዎ መለቅለቅ አለብሽ ግን በሻምፓ አይደለም

  • @user-qq5tr1mr8w
    @user-qq5tr1mr8w Před 9 měsíci

    ዋወ ያምራል ማሳደርይቻላልመልሸለኝ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem Před 3 lety

    ቃልዬ እውነት ነው ድሮ ፀጉሬን በተልባ ነበር ፍሪዝ የማደርገው እናም ጤነኛ ፀጉር ነበርኝ
    አሁንም እንደዛ መጀመር አለኝ ተባረኪልኝ የኔ ቅንጆ 🥰🥰

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 Před 3 lety

      እደገትስ አይሰጠውም

  • @user-me1zh4dj1b
    @user-me1zh4dj1b Před 3 měsíci

    Semima be 2 gnaw kenem tseguren be weha areshew new yemekebaw???please negerign

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n Před 16 dny

    እኔ አሎፈረልኝም ስት ደቂቃ ልቆየው

  • @AtalayKebadu
    @AtalayKebadu Před 19 dny

    ታጥበን ነው ዬምንቀበዉ

  • @user-xx5pd9gc7b
    @user-xx5pd9gc7b Před 3 lety

    ሰላም ላንቺ ማማዬ እኔ ይሄ ውህድ ተጠቅሜው ነበር ግን የተጠቀምኩት ከመታጠቤ በፊት ተቀብቼው ለአንድ ሰአት አክል አቆይቼ ታጠብኩት ችግር አለው እማ በናትሽ መልሽልኝ

  • @sara5880
    @sara5880 Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ እንዴት ያምራል እሺ እማየ እና ማታ አድሪጊ ጥዋት ማጠብ ይቻላል መልስልኝ እማየ በማሪያም እንዳይ ጎዳኝ

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ Před 3 lety

    በጣምቀላልአስራሪነውዘመናዊተባርክማማ

  • @jazmienadem1386
    @jazmienadem1386 Před 2 lety

    ከተጠቀምሺው ዘይት ውጪ ሌላ ዘይት መጠቀም ይቻላል ወይ?ከተልባውው ጋ ያለኝ ዘይዘይቱንና ቫቲካ ስለሆነ ያለኝነኘ

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e Před 3 lety

    ቃልዩ እንኳን መጣሽልኝ። ቃልዩ ብትብቻየ ቶሎ ሽታ እያመጣ አስቸገረኝ በፊት እንዴዝህ አልነበርኩም አሁን ላይ ሸዋር ወስጄ ክ ከ አንድ ሁለስአት በኃላ መጥፎ ጠረን ይሸተኛል

    • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
      @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Před 3 lety

      ኮተን የሆኑ ልብሶች ምረጪ ፀጉር ካለው አፅጂው ዱዱራንት ተጠቀሚ

    • @user-iy7jv8en5e
      @user-iy7jv8en5e Před 3 lety

      እሺ ውደ ፀግር የለኝም አፀዳለሁ

  • @rehima8042
    @rehima8042 Před 9 měsíci

    Vitamin E baladergebet cheger alew ena demo ene temari negn meche meche lekebaw

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 Před 3 lety +2

    ዋዉ ቃልዬ 👏እናመሰግናለን👍ምርጥ የተልባ ጄል👏💚💛❤

  • @hb6990
    @hb6990 Před 2 lety

    ሰላም ቃልየ የትኛው ካፕስል ነው ምትጠቀሚው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 3 lety

    የኔ የፈለገውን ውህድ ብቀባው ቃል አለበት ከቦታው አይነቃነቅም ታማኝ ፀጉር ነው ያለኝ ወይ አያድግ ወይ አይለሠልስ ወይ ሚዶ አይገባው ከቦታው ንቅንቅ አይልም አሁንማ ለአይኔ ነው ያሥጠላኝ እፉፉፉፉ ምንባደርገው ይለወጥ ይሆን